#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  4 หลายเดือนก่อน +43

    የተወደዳችሁ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች መርሐግብሩን "Like" በማድረግ ይከታተላሉ ፣ምክንያቱም እናንተ 👍 ስታደርጉ ዩቲየብ ራሱ ተወዳጅ ቪዲዮ ነው ብሎ ለሌሎችም ሼር ያደርገዋልና ለሁሉም እንዲደርስ እኛም Share,like ማድረጋችንን አንርሳ፣ እናመሰግናለን 🙏

    • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
      @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድማችን እንኳን በደህና መጣችሁ እኔ ያለውት ሳውዲ አረቢያ ነው እና አስራት በኩራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም እና ስለ አስራት ብትነግሩኝ አስተምሮኝ እያልኩኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃቸዋለሁ

    • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
      @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እናም እንዴት ነው አስራት በኩራት የምንሰጠው

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 4 หลายเดือนก่อน

      ​​@@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀነይ በውስጥ እኔ የአባቶች ትምህርት ልላክልሽ እማ ወይም 👉አስራት በኩራት👈 ብለሽ ፃፊ እና አባታችን ያሥተማሩበት ትምህርት አለ ያንን አዳምጭው ትረጅው አለሽ

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀአስራት ማለት ከ 10 ብር 1 ለእግዚአብሔር ከ 100 //10 ከ 1000 //100 ከ 10000// 1000 ከ 15000 //1500 ከ 20000//2000 ወዘተ

    • @tewodrosdejene9883
      @tewodrosdejene9883 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔ በፊት የምኖርበት አካባቢ ፈርሶ ሰፈር ቀይራለሁ እና አሁን የምገለገለው ባለሁበት አካባቢ ባለ ደብር ነው እና አስራቴን ለ2ከፍዬ ግማሹን ላደኩበት ደብር ግማሹን ደግሞ አሁን ለምገለገልበት እሰጣለሁ ምን ትሉኛላቹ

  • @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
    @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በጣም ብዙ ነገር አትርፍበታለሁ። 🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 หลายเดือนก่อน

    መ/ር እንዲሁም ዲ/ን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂዎት ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 3 หลายเดือนก่อน

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 13 วันที่ผ่านมา

    ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @MekdesWorkineh-t7c
    @MekdesWorkineh-t7c 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለ ሕይወት ያሰማልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወትያሰማልን

  • @betelhem12
    @betelhem12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጊዜ ሰጥታችሁ ለጥያቄየ መልስ ስለሰጣችሁኝ ክብረት ይስጥልኝ 🙏 እግዚአብሔር በረዳን መጠን በስርዓተ እና ህገ ቤተክርስቲያን እንድንኖር እንደናንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ከምናገኘው ጥቅም አንፃር ቪዲዮዎቻችሁን like ማድረግ ተራ ነገር ነው በርቱልን።

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasamale 🎉🎉🎉

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንእግዝአብሔር በእድሜ በጤና ይደለልን ❤❤❤❤❤❤

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 4 หลายเดือนก่อน

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫💞🙏💞🙏💞

  • @sahay-nq1ir
    @sahay-nq1ir 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል ልግዚአብሄር የከበረየተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እኛም የሰማነውን ወደተግባር እንድንቀይረው እግዚአብሄር ይርዳል

  • @selamawityimer3638
    @selamawityimer3638 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተከበራችሁ አስተማሪዎቻችን ተባረኩ እኔ በግሌ እጅግ ብዙ ጥያቄወቼ ነው የተመለሰው ብዙ ስህተቴን ነው ያረማችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩልን

  • @GaytyLl
    @GaytyLl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወትያሰማልንመምሕራችን ጥያቄአለኝበገጠርአካባቢለሰርግከበሮተመተክርስታንእየማጡለዘፈየሚጠቀሙሰወችአሉይከልክነውወይስአደለም

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog 4 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን መምህርችን በጣም ደስ ይላልል ❤❤❤ በርቱ

  • @Orthodox-l3d
    @Orthodox-l3d 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን☦️ 🤲 እንወዳቹሃለን ♥️♥️♥️

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 4 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ እየተማርነው እኔ ኮምት አልጽፍም እንጂ ትምህርቱን አዳምጣለው ስራ እየሰራው ሰለማዳምጠው ሳለቀው ያልቅብኛል እንደኔ አሰተያየት የማይሰጥ ይኖራል ግን ቡዙ እየተማረበት ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ እኛማ ማዳመጣችን አንተውም እናንተም ማስተማራቹ ቀጥሉበታ እናመሰግናለን ሰለምትሰጡን እውቀት 🍃

  • @AsmerTezera
    @AsmerTezera 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 4 หลายเดือนก่อน

    Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Abbaa Keenyaa ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን አስራት በኩራት ምን እንደሆነ አላውቀውም ነበር በጣም ነው እማመሰግነው ብዙ ትምህርት አግቻለሁ ተባረኩ

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣቹ መምህራችን እና ወንድሜ ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ❤❤❤
    ቃለ ኅይወት ያሠማልን ፀጋውን ያድልልን መጋቤ ሃይማኖት ዲያቆን ምትኩ ወንድማችን እውነት በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጣችሁን የቅዱሳን ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
    #ዘማሪ_ዲያቆን_ቀዳሜ_ጸጋ_እንዳነሳው ጥያቄ በተለይም በሳውዲ ኣረብ ያለን ሰዎች በቻልነው መጠን የኣስራቱ ገንዘብ እንሰበስባለን ግን ችግሩ ምን መሰሎዎት መምህራችን ዲያቆን ምትኩ ለቤተሰቦቻችን ስንልክ ከርሱ ጋር ስንልከው የመሰሳት ነገር ኣለባቸው ይሳሳሉ እዚ ያህል ብር ብለው 1000 ይሁን ይቀናሉ ለምን እንደሆነ እንጃ ከዛ የተነሳ ወደፈተና እንዳይገቡ እያልን ወደ ተቸገረ ቤተ ክርስትያን እንልከዋለን ቤተሰቦቻችን በማያውቁት መንገድ ካወቁ ግን በጣም ችግር ነው የምሆነን

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie 4 หลายเดือนก่อน

    ቀንዲል ሚድያ በምትሰጡን ትምህርት እጅግ ኣድርጌ ኣመስግናለሁ ።በጣም ተከታታይ ከሚባሉ ኣንዷ ኤርትራዊ ነኝ
    በልማድ ብቻ ባለማወቅ የምናደርጋቸው
    ነገሮች ኣሁን እያወቅናቸው እየተማርንበት
    እየሄድን ነውና ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርካቹ
    እድሜና ጤና ይስጣቹ እዝግኣብሔር ለዓለም ሁሉ ፍቅርና ሰላም ይስጠን ተባረኩ ።

  • @AsterArarsa
    @AsterArarsa 4 หลายเดือนก่อน +7

    baaga nagaa dhufataan❤🙏

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር. ጼጋውን ይብዛልት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏እናመሰግናለን የአግልግሎት ዘመባችሁ ይባረክ ዓምኑሀል

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን።🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @abdiniwaqqayo7377
    @abdiniwaqqayo7377 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much 🎉🎉🎉🎉🎉⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @TayituGet
    @TayituGet 4 หลายเดือนก่อน +3

    Baga nagahan dhuftan isiin eega jira

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen (3)🙏🙏🙏kale hiywet yasemalin memhirachin bereketachin❤❤❤👏👏👏👏

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 4 หลายเดือนก่อน +8

    አስራት በኩራት ምንም ቢቸግርኝ አስር ፐርሰንቱን የኔ እንዳልሆ ውስጤን ያሳመንኩንት በነመምህር ተስፈየ ትምርት በተግባር ትንሽ ስለጀመርኩኝ እድለኛነኝ የስግብግብ መንፈስን አስወግጀ❤❤❤❤ ቃለሂዎትን ያሰማልን❤❤❤

    • @እናቴNew-r3d
      @እናቴNew-r3d 4 หลายเดือนก่อน

      የሚጥሱትስ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት

    • @kidistabeje6310
      @kidistabeje6310 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@እናቴNew-r3d በደንብ ማብራሪያውን እኔም እፈልጋለሁኝ

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 4 หลายเดือนก่อน

      @@እናቴNew-r3d ለምሳሌ??

    • @RMetica
      @RMetica 3 หลายเดือนก่อน +1

      መንፈስን የሚሰብከዉ ሰዉየ ነዉ ??😂😂
      ቅዱስ ጳዉሎስ ምን አለ መሰሎት ?እኛስ የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን ነዉ እንጂ ያለዉ አጋንትን አላለም ስለዚህ ቤተሰብ የሰዉ ተከታይ አንሁን 😉

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 3 หลายเดือนก่อน

      @@RMetica ኖ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 4 หลายเดือนก่อน

    የኔምጥያቄነበርከልብአመሰግናለውቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጣቹልኡልእግዚአብሄር🎉🎉

  • @HiroutNanesa
    @HiroutNanesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 4 หลายเดือนก่อน

    EGIZEBEHER yesetelin bedeme betena yetebekelin

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አስራት ማውጣት በኔ ቤት ከ4 አመት በላይ ሆኖኝ ነበር ግን ሁሉም ስህተት ነው ላለፈው በቸርነቱ ይቅር ይበለኝ ከዚህ በኋላ እናተ ባስተማራችሁን በስረአተ ቤተክርስቲያን ህግ አወጣለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድ ። በእውነት እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @MekdesWorkineh-t7c
    @MekdesWorkineh-t7c 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ፕሮግራማቹሕን በደንብ ነው የምከታተለው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ከመጥፋት ድኛለሁ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሑ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 4 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @kebedeshkahsay9534
    @kebedeshkahsay9534 4 หลายเดือนก่อน

    Rtrawit negn self Asrat asfelaginet ena agbab betam des yelal temrebet alhugn egziabeher yestachu.

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 4 หลายเดือนก่อน +2

    ,ሰላም ለሁላቹህም እንኳን ሰላም መጣቹህ. ....ብዙ ተምረናል .እናመሰግናለን..የኔ. ጥያቄ.ከንድ ዳቆን ከአገባ.ወደ.ቅስና..መስሎኝ .የሚሄድ.ማለት ብዙዎች.አግብተወም.ወልደወም.ዳቆን.የሚባሉ.አስረዱኝ ,,???. ,በተረፈ.ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን.እንደናተ አይነቱን.ያብዛልን.አሜን..

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣችሁ ቃል ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመናችሁን ይባክልን ሥለምስጡን ትምህርት የዉስጣችን ጥያቄ ሥለም መልሱልን እናመሰግናለን🤲🤲🤲

  • @gufh6343
    @gufh6343 4 หลายเดือนก่อน

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @wow6573
    @wow6573 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት። ያሰማልን። መ ምህርአስራትምሆነ። የበረከትስራመስራት እፈልግአለሁ። ግንቤተሰቦቸ። በጣም። ዝቅተኛኑሮነው። እሚኖሩት። በዛ። ምግንያት። 😢😢😢😢😢😢ሊሳካልኝአልቻለምምንላረግ

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 4 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በትምህታችሁ በጣም ጥሩ እውቀት አግኝቻለው ጥያቄየ አንድ ሰው ቅስናው ከፈረሰ በሃላ መርጌታ ሊባል ይችላል መርጌታ መባል ያለበት ማነው በኔ አጥቢያ የምመለከተው ነገር ስላለ ነው ቄሱ ተቀምጦ እሱ ስለሚያጠምቅና በዚህ ስም ስለሚተራ ነው ቃለሂወት ያሰማልን

  • @HabtamEthiopia
    @HabtamEthiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደናመጢቹሁ❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelete-k3d
    @Sarabelete-k3d 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከእናተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ👏
    ጥያቄ ስለ ማኀበር ⤵
    ማኀበር መመስረት ያለበት አካል በአካል ትንፍሸ በትንፍሸ ለሚተዋወቁ መሆን አለበት ብለውናል
    ለምሳሌ በስደት የምንኖር ወንድም እህቶች አለን በምንም መንገድ ሳንተዋወቅ በሰው ሰው በጓደኛ ጓደኛ ተሰባስበን በማኀበር የተለያዩ አግልግሎቶችን እንገለገላለን ለምሳሌ ጸሎት ጥያቄና መልስ ትምህርት ...ወዘተ እንማማራለን በምንም ሁነታ በጽሁፍ ከማውራትና በእሪከርድ ከማውራት ያለፈ አንተዋወቅም ይህ ስህተት ነውን⁉

  • @surafelyohanis6996
    @surafelyohanis6996 4 หลายเดือนก่อน

    በቅድምያ ስለ ትምህርታቹ ቃለ ህይወት ያሰማቹ ለማለት እወዳለሁ፤ በመቀጠል መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ እንደሚከተለው ነው ፦ አዲስ በቁርባን ለመጋባት ተዝጋጅተናል እና በቁርባን ጋብቻ ለሚፈፅሙ ተጋቢዎች ለስንት ቀን ከሩካቤ መከልከል አለባቸው ተብሎ ይታሰባል ። አመሰግናለሁ

  • @Tomdani-eb7es
    @Tomdani-eb7es 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሒወት ያስማልን በጣም እናመስግናለን

  • @HaymanotGcherqos
    @HaymanotGcherqos 4 หลายเดือนก่อน

    ነጠላ ልበሱ።

  • @muhammadsaeed-sp9kx
    @muhammadsaeed-sp9kx 4 หลายเดือนก่อน

    Selam lenanete yehun memeher korbo arebe hager mehad ayechalem. ????temehertu teru new kal hewoten yasmalen memeher betam. Enamesgenalen

  • @aynalem63
    @aynalem63 4 หลายเดือนก่อน

    Amen kale e heywet yasemalen

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @themekael
    @themekael 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከቻላቹህ የኔታ ሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ ስለአስራት ያስተማሩትን እዩ ብርሃን tube ላይ አለላቹህ እባካቹህ ሰውን ግራ አታጋቡት

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
    @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
    እኔ ጥያቄአለኝ የምኖረው
    በስደትነው እናም አስራትበኩራት
    ከፍየአላው ቅም ባለሁበት ቦታ ቤተክርስትያን የለም
    ከዚህበሆላ አጠራቅሜ ወደሀገር
    እልካለሁ ግን ያለፈውንም አስቤልክፈል ውይስ ችግርየለውም እናአደራ መልሱልኝ
    በጣምነውምወዳቹህ
    ፀጋውን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤

  • @saneta3925
    @saneta3925 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናተይሁን መምህር አድ እጭቅላቲለይ የሜመላለስጥያቄ አለኝ የምኖረዉ በአረብ አለም ነው ማዳም ቤት ግን ፍስለታን ፆም ቅዳሴ እከታተላለሁ ቅዳሴዉጭ እስከሜሆን እጠብቃለሁ ሆኖም ግን ስወቹ ሲጠሩኝ አቆርጠዉ አለሁ ተመልሸም እጨርሳለሁ እኔደሞ ቅዳሴ እረግጦ መህድ እየመሰለኝ በጣም እፈራለሁ ምንትሉኝ አላችሁ?

  • @yashitageni950
    @yashitageni950 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ገጠር ያለዉ ጧፍ እያጣ ለሀብታም በተክረሲቴያን በነሰጥ እነኛ ማነዉ የሚረዳቸዉ

  • @EthiopianCuisine-k6p
    @EthiopianCuisine-k6p 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን። እኔ ግን የማልስማማበት ነገር አለኝ፤ ለምሳሌ አስራት መጠራቀም የለበትም ብለዋል እኔ ግን የወር ደምወዝተኛ ስላልሆንኩ የተጣራ ገቢዬን የማውቀው በዓመት ለመንግስት ታክስ ለመክፈል ሂሳቤን ሳሰራ ነው ስለዚህ አስራት የማወጣው አጠራቅሜ በዓመት ነው። ሌላው ደግሞ ለአጥቢያችሁ ብቻ ስጡ አሉ እኔ በፍጹም አልስማማበትም፤ እርግጥ ነው አጥቢያዬ አገልግሎት የማገኝበት ስለሆነ የሆነ ነገር ማድረግ እንዳለብኝ አምናለሁ አደርጋለሁም ሆኖም ግን ብዙውን percent የምሰጠው ለማህበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ነው። ይህንን በትሩፋት ስጡ አስራታችሁን ለአጥቢያችሁ ካሉ ግን የአስራቱን ያህል በትሩፋት ስለማልሰጥ ወንጌል የተጠሙ ወገኖቼ ጉዳይ ስለሚያሳስበኝ ትምህርቱን ብሰማውም ተግባራዊ ግን አላደርገውም ይቅርታ።

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @SeblinaSebli-o5r
    @SeblinaSebli-o5r 4 หลายเดือนก่อน

    ቀንዲል ሚድያዎች በሙሉ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ ለመምህርም ቃለህይወት ያሰማልን ።ጥያቄ የሆነብኝ ነገር የምናደርጋቸው ጌጦች ለምሳሌ እንደ ጆሮጌጥ የጣት የአንገት ጆሮን 2 ቦታ መውጋት በቤተክርስቲያናችን ይፈቀዳሉ??

    • @getahoy3619
      @getahoy3619 4 หลายเดือนก่อน

      ባለፈው ስለ ሁለት መስቀል ማድረግ ተጠየቀው ጌጣ ጥ ማብዛት የምንዝር ጌጥ የሚባል መንፈስ ነው 7 አጋንንት የወጣላት ማርያም መግደላዊት ከነበረባት የወጣው አንዱ መንፈስ ነው ብለው አስተምረ ዋል

  • @themekael
    @themekael 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ሰዎች አላማቹህ ምንድነው ከየት የተማርከውን የምታብራራው አስራት ለሁሉም መስጠት ትችላላቹህ እባካቹህ የማይሆን ትምህርት አትስጥ ወይ ጠይቅ እወቅ

  • @YeneneshLegesse-k7c
    @YeneneshLegesse-k7c 4 หลายเดือนก่อน +1

    በግል መተየቅ ምፈልገው ነገር አለ እባካችሁ መልስ ስጡኝ ሀጥያት ውስጥ ከመግባቴ በፊት ስለ ተክሊል ነው

    • @YeneneshLegesse-k7c
      @YeneneshLegesse-k7c 4 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ማውርያ ሊንክ ላኩልኝ?

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደሕና መጣችሑ መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጣችሑ መምህር ጥያቄዬ አለኝ እሱም ምንድነዉ ክብር ይግባዉና ጌታችን መድሐኔታችን እየሱስ ክርስቶስን አባብዬ አባትዬ አባባ ብለን መጥራት ይቻላል መምህር መልሱልኝ በብዙ ሰዎች አባትዬ ይላሉ ይኸ በቤተክርስቲያን መጥራት ይቻላል መዝሙርም ሲያወጡ አባትዬ ይላሉ😢

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ልኡል እግዚኣቢሔር ከናንተ ጋራ ይሁ፡ ቃል ህይወት ያስማለን ኣሜን፡ ኣድ ትምህርት ሰምቺ ነበር፡ የሊቀ ሊቃወንቲ ኣዘር ኣባታቺንኣባ፡ ከልተሳሳትኹ ጊዜ ይቱብ ላይ ይመስለኒ ነዉ። ትምህርቱ ሰለ ኣስራት በኹራት ነዉ። ኣባታቺን ኣስራት በኹራት ለነድያን ምስጠት የቺላለ ያሉ ነበር። እናንተ ደሞ መምህራቺን ኣይቺልም ያላቺ ነዉ። እዚ ላይ ግራ ገባኚ እና መብራርያ ፈሊጊ ነበር። ሰለ ኣማርኛይ ይቅርታ እንደ ወንደሜ ኤርትራዊ ነይ በደንቢ ኣልቺልም።

  • @yokbvvcccuhvcubc26
    @yokbvvcccuhvcubc26 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ ባለፈው ሰለ አስራት ያሰተማራችሁን ሌላ የታወቀ አባት ለማንኛውም ቤተ ክርስቲያን መክፈል ይቻላል ብሉ ከርሰወ ትምርት ጋር ሲያነፃፅሩት ነበር በሶሻል ሚድያ

  • @meazasirhabizu1226
    @meazasirhabizu1226 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛ የእኔ ጥያቂ አስራት የሚከፈለው ከደመወዝ ብቻ ነው ወይስ አበል እና ስጦታ ከምናገኘውም ነዉ ?

  • @DemisAbebe-l1y
    @DemisAbebe-l1y 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ ። ችቦ ሲበራ ለምን ሴቶች አያበሩም ? መምኽር ቢገልፁልን?

  • @TsegazeabGebrehiwet
    @TsegazeabGebrehiwet 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን ወንድሞቼ፡ ለምትሰጡን አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥልን፡Like እና share በማረግ ማበረታት ደሞ የሁላችን ተከታታዮች ድርሻ ነው።
    አንድ ጥያቄ አለኝ፡ ቄሶችና ሴቶች ማረድ ( የበግ፡ ደሮ የማሳሰሉ ህይወት ማሳለፍ) አይፈቀድም ይባላል፡ ይህ ልማድ ነው ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ መሰረት ያለው ነው፧

  • @chernetdegefa8333
    @chernetdegefa8333 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ናችሁ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህር ስለ አስራት ብዙ ስሕተት ነበረብኝ እነሱን አስተካክላለሁ ::
    የኔ ጥያቄ ግን እኔ ምኖረው አንድ ቦታ ነው መንፈሳዊ ኮርስ ምወስደው ሌላ ደብር ነው የንስሀ አባቴም ያሉት ሌላ ደብር ነው 3ቱም የተለያዩ ደብር ናቸው :: እና አገልግሎት ከተባለ ምገለገለው ሁለቱ ደብር ላይ ነው አንደኛው ደብር ድሮ ምኖርበት አካባቢ ነበር አሁን መኖርያ ስለቀየርኩ ነው እና ለየትኛው ደብር ነው አስራቴን መስጠት ያለብኝ መምህር ???

  • @sizanaredae217
    @sizanaredae217 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕየወት ያሰማልን መምህራን። እኔ ኹለት ለየት ያሉ ጥያቄዎችን ላቀረብ እወዳለኹ የመጀመረያውም በኩራትን አና ቀዳምያትን በተመለከተ ነው። በኩራት እና ቀዳምያት ከእንስሳትና ከአዝርእት ብቻ ነው ወይንሰ ከደመወዝ ላይም ጭምርነው? ምክንያቱም አንዳንድ ቦታ የመጀመርያ ደመወዝ የእግዚአብሔር ነው ሲባል ሰምቻለው። ከሆነም ደግሞ ሥራ በቀየርን ቁጥር ወይም የአንድ(የአጭር) ጊዜ ሥራ በሠራን ቁጥረ በኩራት እናወጣለን? በተጨማሪም አስራት ከደመወዝ ብቻ ወይሰ ከተለያየ ገቢም(ሰው ከሚሰጠን ድጎማ፣ ወዘተ..) ይሰጣል? በእነዚህ ኹለቱ ላይ ግልጽ ማብራረያ ቢሰጥ እላለው። ለጥያቄዎቻችን መልስ ሚሰጥ መርሀግብር ስለፈጠራችኹ እግዚአብሔር ያክብርልን ያበረታችኹ።

  • @BeziDagne
    @BeziDagne 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡፡ ጥያቄ አለኝ ቤተ ክርስቲያን አዳር ሲኖር ቤተ መቅደስ ለመግባት ስንት ሰአት ነው ምግብ መመገብ የሚኖርብን ተበልቶ ቤተ መቅድሰ ስለማይገባ እንዲት ነው?

  • @destawesenu2025
    @destawesenu2025 4 หลายเดือนก่อน

    እንደምን ዋላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርታቸውን እወደዋለሁ ግን ለምን ነጠላችሁን ተዋችሁት እንድህ ሳያችሁ ግርማ ሞገሳችሁን ያጣችሁ ስለመሰለኝ ነው ለአስተያየቴ በጣም ይቅርታ

  • @እናቴNew-r3d
    @እናቴNew-r3d 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ ጥያቄ ዲያቆን ማግባት ያለበት ክብር ንፅህና የጠበቀች ነው ወይስ ጎድኛ ይዛ እንደፈለነች የነበርችን ሴት ነው ? ጋብቻ ካልፈጠምሽ በጎድኚነት የኖርች ከሆነ ዲያቆን ማግባት ትቺላላች ?

    • @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ
      @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ 4 หลายเดือนก่อน

      በፍፁም አትችልም

    • @tube-de8eq
      @tube-de8eq 4 หลายเดือนก่อน

      በፍፁም አይቻልም ማግባት ያለበት ንጽህናዋ የጠበቀች ድንግሊቱን ነው።

  • @Brightfitness16
    @Brightfitness16 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ህልመለሊት ሲመታን እና ግንኙነት ስንፈፅም ቤተክርስቲያን መግባት ይቻላል?

  • @FrehiwotMsahun
    @FrehiwotMsahun 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።አስራት የሚሰጠው በአጥቢያ ላለው በተክርስትያን ይሰጥ ብለዋል። እኔ የማገለግለው መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ነው አጥቢያዬ ግን ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ነው። ለማገለግልበት ቤተክርስቲያን መስጠት አልችልም?

  • @SolomonBerhe-z1k
    @SolomonBerhe-z1k 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንዲት ነወት የአሰራት ገንዘብ የሚሰጠዉ ለ አጥቢያ ቤ/ከ ብቻ ነወ ብለወ ያሰተማሪት ትንቪ ሰዉን ሰለአወዛገበ “አሰራትህንም ለእግዚአብሔ ሰጥ” ከሚለወ ጋር አይጋጭም ወይ ምክንይቱም ቤ/ክ አንዲት ናት ይላል እና እባከወን ዶብራሩት

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 4 หลายเดือนก่อน

    @መምህር፡
    ሰሞኑን አስራትን በተመለከተ የሚያስተምሩት ትምህርት የገጠር አብያተ ክርስቲያናትን ለችግር የሚያጋልጥ ይመስለኛል። ከ 10% በተጨማሪ በየዓመቱ ለአጥቢያችን የምንከፍለው 240 ብር ምንድቡ ከየት ነው?

  • @በረከተማርያም
    @በረከተማርያም 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበልልን
    የእኔ ጥያቄ አስራትን በተመለከተ ሆኖ የተለያየ መምህራን የተለያየ ነገር ያስተምራሉ አንዱ ለአጥቢያ ብቻ ይላል ሌላው ለቤተክርስቲያን ብቻ ይሁን ይላል
    የእኔ ጥያቄ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ከተባለ የትኛውም ቤተክርስቲያን ቢሰጥስ? የእኔ አጥቢያ ማርያም ቤተክርስቲያን ነው ነገር ግን ሚካኤልም ገብርኤልም ሄጄ በሁሉም ነገር እገለገላለሁ እና አስራቴን አከፋፍዬ የአስራት ብር መሆኑን ገልጫ ብሰጥ ስህተት ነው ወይ?

  • @asterbirihane860
    @asterbirihane860 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ከናንተና ከህዝበ ክርስትያን እና ካገራችን ሰላም ይሁንልን ። ወንድሞቼ ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ። ስለ አስራት ነው።እኔ እምነሮው ካገር ውጪ ነው። ያለሁበት አገር ቸርቺ የለም ።ግን የግብጽ በተክርስትያን አለ ። እኔግን እስካሁን እማደርገው የነበረ ወደአገርቤት እና ለተቸገሩ ነበር እምሰጠው ስለዚ አሁን እናንተ ስሰማ ግን በጣም ጨነቀን እኔ ስህተት ነበርኩ ማለትነው ። በይምህታቹ ደስተኛ ነኝ ። እባካቹ ይህንን መልሱልኝ። አመሰግናለሁ።

  • @getahoy3619
    @getahoy3619 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን እራሳችንን አሳምነን አጠራቅምን ብንሰጥ ችግር አለው እኔ የምኖረው ሳኡዲ ነው በትክክል እስራት ለማውጣት ከወሰንኩ አመት ሆነኝ እስከ አሁን የት እንደምኖር አልወሰንኩም አሁን በእ ጄ ወደ 40ሺህ ብር አለ ሌላውን ግን ለሶስት ቤተ ክርስቲያን ልኬአለሁ የያዝኩትን ቤተሰቦቼ ካሉበት አጥቢያ ልላከው ?

  • @ethio5740
    @ethio5740 4 หลายเดือนก่อน

    ምነው የኔን ጥያቄ ዝም አላችሁ በቲክቶክ ገፃችሁ ጠይቄ ነበር ማለት የሰው እዳ አለብኝ አልካዱኩም ለመክፈል እረጅም ጌዜ ያስፈልገኛል ግን ንስሀ ተቀብዬ መቁረብ እችላለሁ ወይ የሚል ነበር ከጠየኩኝ 2 ወር ሆነኝ መልስ አላገኘሁም

  • @MuezGidey-xb3dn
    @MuezGidey-xb3dn 4 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ አትለፋኝ
    1. ከተለያየ የውሎ አበል (Perdium) አስራት ይከፈላል?
    2. አንድ ሲቪል ሰርቫንት ከሚያገኘው የማትጊያ (bonus) አስራት መክፈል አለበት?
    3. የቤተክርስቲያን የሰአት አቆጣጠር እንዴት ነው? ቀን የሚጀምረው ጠዋት ነው ወይስ ማታ? ከማታ 12፡00 ሰአት በኃላ ወዴት ይቆጠራል?
    ከቤተክርስቲያን የሰአት አቆጣጠር ጋር ተያይዞ በባለትዳሮች ዘንድ ግኑኝነት የሚፈቀደው ማክሰኞ ማታ ነው ወይስ ሮብ ማታ? ከጾም አንፃርስ ማክሰኞ ማታ ይጾማል ወይስ የፍስክ ይበላል? ሮብ ማታስ?
    በተጨማሪ፦ ለቅዳሜ በሚያነጋው ለሊት ዝንየት (ሕልመ ለሊት) ያጋጠመው ሰው ገላው ታጥቦ ለማታው ቤተመቅደስ ገብቶ በትንሳኤ ማህሌት መሳተፍ፣ ማስቀደስና መቁረብ ይችላል?

  • @themekael
    @themekael 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጭራሽ ስርቆት እረ ተው እኔ ብቻ ነኝ ሊቅ አላቹህ ሰውን እኮ ግራ አጋባቹህት እረ ስለ ፈጣሪ እስኪ መጻህፈተ ሊቃውንትን ጠይቅ መጀመሪያ