ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቴድየእግዛብሄርእዲያግዝህሁልግዜእፀልያሀለን ለምንያእብደትግዜከጎናችንነበርክ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ የመርህ ሠው
Thanks God I saw you , I am so happy to see !!! 👍👍👍🥰
አላህ ያቆይህ ጭፍን አመለካከት የለህም እራስን በመቻለህ ደስተኛ ነን አበይ ቢሰማህ ጥሩ ነው አስተዋይና ብልህ ነህ
We must hear inhale those solid energy drops of words from the profound conscious ,cute wisefull person
ልመና ለእርሶ ፀጋ ከሆነ መብቱን ለመጠበቅ መለመን ለነፃነት ታጋዮች ውርደት ነው ድንቅ አባባልና ትንታኔ እናዳምጥ ላይክና ሼር ሰብስክራብም እናድርግ።
God explanation ❤Ethiopian Diabilos lay Talat 😢Tank you Brother 🙏💚💛❤️
thank you Teddye.
የድምፅ ጥራት
አታሸንፉም የብልጽግና ወንጌል መርህ ነው ነገሮችን ባየር ላይ እንዴለህ አርገህ ቁጠር ይሆንልሃል
መንግስትማ ትኩረት ሰጥቶ ሰላም እና እድገት እንዲመጣ እየሰራ ነው:: በአብዛኛው ህዝቡ ግን እርስ በርሱ ተጠላልቷል: የኑሮ ውድነቱ መላ እንድንፈይድ እና እንድንተጋገዝ መክንያት መሆን ሲገባን በድህነታችን ላይ ትምክህት እና ጥላቻን ስንዘራ ለገዳዮቹ ሸኔና ፋኖ ምቹ ሁኔታ እየፈጠርን እንጨፈጨፋለን!!
✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾💔💔💔💔
አንተ እውነተኛ ሰው አለህ እንዴ ጠፍተህ ነበር
teda
መርዶ አርጂ ብቻ ሆንክሳ!! No positivity on site? ከመርዞ ጋር የዋለ እንዲሉ...
I wish that you freely declar and claim your faith rather than calling Him the Creator and that you learn and teach politeness, like saying, "Please share, and subscribe!" Other that you are a great guy. Where have you been, by the way?
እባክህ ቴዲ ስትናገር እጅህን አታወናጭፍ፣ አታንቀሳቅሰው
The topic does not sound as a proper Amharic! Correct it please.
Fano degif betechaleh lelawin titeh
Ke and wer akababii 20 ye andbeteseb Muslim iskenen imamachew gedlewal . Yehem Mengist gudat yemeslal.
ለላ መንግስት ቢመጣ የኢትዮያን ችግር አምቐርፍ ይመስልሃል ወያነ መሰሪ የተኸለዉ በየቦታው አየፈነዳ አሚህድ ይመስለኛል
Tulutula
You think all the problems of the empire is Tegaru?!
What were they doing there in Arssi to begin with? Were they killing Oromos like they were doing every where else? Who do you think the killers are?
Teddy stop propagating hate , weren’t you one of those who were saying finfinne belongs to Amhara Neftenas?
Mengist man indeseraw yawaqal.
ወንድሜ በ1960 ዎቹ የተማሪ አመፅና መሬት ላራሹን በአደባባይ ይዘዉ የወጡት የመሬት ከበርቴዉ የባላባትና የከተሜዉ መካከለኛ ቤተሰብ ልጆች ናቸዉ። ምንም ሳይቸግራቸዉ ሳይራቡ የተበደለ ወገናቸዉን መብት ለማስረከብ ወተዉ እስርና ሞትን ተቀበሉ። አሁን ስራ አጥነት፣የኑሮ ዉድነት፣የዩኒቨርስቲ ተትምህር የተነፈገዉ፣ ከቤት መፈናቀል የደረሰበት የአዲስ አበባ ወጣትና ህዝብ ምን እስኪሆን ነዉ ሚጠብቀዉ ከዚህ በላይ። ለራሱ ለቤተሰቦቹ በደል በአደባባይ ታግሎ ቢታሰርና ቢሞት ምን እንዳይቀርበት ነዉ። በረሃብና እርዛት እስኪሞት ነዉ። በቃ ታግሎ መንግስትን መጣል አለበት። ጫካ ይግባ ትግሉን ይቀላቀል።
Armed struggle never change but civil disobedience does .
ሰማ ወንድሜ ልንገርህ??እኔ በበኩሌ ደርግን፣ወያኔን፣የወያኔ ልጅ ብልፅግናን በፍፁም በፍፁም አላምንም። ሌቦች ናቸዉ እነዚህ እስታልጎዱ ሰላም የለም። በተረፈ በርታ ግን እኔ ሞኛ አይደለሁም። አላምናቹህም አምላክን ብቻ ነዉ እማም ነዉ።💐💐💐💐💐
Tedy ka reyot gar masrat aqomke ende
ወላዋይ ነህ።ፋኖን የምትተችበት አቅም ታዲያ ከየት አመጣህ?ግፍ አንገሽግሾት ነፍጥ አንስቶ እየታገለ ያለ ነው እኮ።
ምንም አታውቅም አንተ
Belecha eyekamsh wotete merkagne tultula kefo wushetam
Kit anten bilo tentagn ken eyetebek tasheregdaleh
Come on, you don't know what talk ,nonsense analysis, u become so cheap man, it's boring to listen.
berta Tedo tolo yegebh wetat neh