ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስዩም መርከበኛ በነበርኩበት ግዜ የወጣትነት ግዜ ጎደኛዬ I like ur voice ጎበዝ July 2 አመታዊ ስብሰባ አለን Dallas ውስጥ እንዳትቀር
ይሄን ሙዚቃ ት/ቤት የምንሠማዉ የመጨረሻ ሠአት ሠኔላይ እህህህ ስድት እንግቱ
ዉይ ስደት ትዝታ ብቻ ሁኖ ቀረ 😭😭
እኔስ ሚጨፍሩ ሴቶቹ ሊያሳብዱኝ ነው ከነሱ አንዷን ወድጄ ላድብ ነው🤭
@@habeshalove3486 አብሽርሚድያዉፈታኝነዉ ወንድሜ
@@bemnetgetahun1334 በጣም
I love you amhara❤️❤️❤️❤️❤️❤️ BETE AMHARA❤️
እፍፍፍ ትዝታ ገደኝ
ት/ቤት እረፍት ስንወጣ 50ሳንታም እየከፈልን የምንፈልገውን ሙዚቃ ለምንፈልገው ሠው ስንጋብዝ ነበር እና እኔ በጣም ለምወዳት ለክላስ ጓደኛዬ ይሄንን ሙዚቃ ጋብዧት ነበር ከምር ብዙ ጊዜው ሁኖታል ግን ሙዚቃውን ስሰማ እውነት ትዝ ትለኛለች ትምርት ቤቱ ሲጋበዝበት የነበረው ቢሮ ሁላ ብቻ ሁሉንም ነገር አስታውሰዋለሁ እፍፍፍፍፍ
የወሎ ዘፈኖች በሙሉ አምደኛ
የወሎ ዘፈን በጣም ነዉ የምወደው ወሎዬዎች ውስጤ ናችሁ 👉❤
እኛም ውድድድ 😘😘😘❤️❤️
አማራወችበይ
እኛም😮😮😮😮😮
Tu ketu hule bebiher mezemer 😂😂😂😂😂😂@@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
ጥሎብሎኝ ነህ ያው እኔም ራያ አላማጣ ነው አገሬ ይመችህ💞💞💞❤❤❤😘😘
በጣም የምወደው ባህላዊ ሙዚቃ ነው
ከቲክቶክ መንደር ጠይቄ ነዉ የጣሁት ምርጥ ሥራ በርታ እረይ እጎነወይ ሥረይ ፅረይ ሥጎነየ ማለት ምን ማለት ነዉ
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ❤
ወሎ።ሰላምሽ።ይብዛ
ውድድድድ ይህን ዘፈን
ራያ ቆቦ ማነዉ እደኔ የናፈቀዉ
ወለላይቱ አገሬ ቆቦ ንፍፍፍቅፍፍቅ ብላኛለች እኔም እፍፍፍፍፍ አይ ስደት
እኔበጣምነውየናፈቀችወርቂቱሀገሬራያቆቦ
ሁሌም የማይሰለቸ ኝ ዘፈን 🎉🎉🎉🥰😘🥰
❤😂😢🎉😅
መመረቅ ሳያንሰኝ እንደ ደግነቴአልተገጣጠምኩም እኔሥ ከምኞቴ 😥😥😥ምርቃት ሲበዛ እርግማን ነው እንዴ ????
ሔኒ የባህል ሙዚቃ ንጉሥ አንተ ብቻ ተራቀቅባት ❤❤❤
ይህ ሙዝቃ በሥንት አመቲ አይሁት በአሥር አመቲ በቃ አረብ አገር ቀርሁኝ ወጠች ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ዋውዋውዋ💚💛❤💚💛❤💚🌷🌹💖🌹🌷🌹🌷💖🌷💖🌷🌹💖🌷💖🌹🌷💖🌷🌹💖💚🌹🌷
አይዞሽ ማማየ አብረን ነው 😢😢😢
ለምን ነው እማንሄደው
አይዞሺማሚየ
እኔምከሥርአመቴ
ጓደኛየ ሁሉም ያምርብሻል እህህህህ ስደት ናፍቄት አዙሮ ሊደፋኝ ነው ።
azone aba inshallah egzhabere ale.
@@ismaelabdi6002 ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ
@@سميرةحسين-م4ث min lemalet felgih new, weys feligish new?
@@ismaelabdi6002 video clip lay ያለችው ጉአደኛው ሆና መሰለኝ
ምርጥ ዜማ ግጥም ❤️❤️❤️💋
በጣም አሪፋ ዘፈን ነው በርታ በዚሁ ቀጥል
ወሎ የፍቅር አገር ይመቸህ ❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔
ራሴን ያላጠፋሁት አማራ እና ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ነዉ
ውስጤነው ይሄሙዚቃ
greetings from Somalia Christian ❤
Selam, Hi sis and welcome you should come and visit Ethiopia
@@Black-lioness It was awesome and privilege to visit and we will visit again. Thank you abyssinia 🙏
Just how...how did you went from light to darkness Allow ku so hadayo
@@amalali2745 😂😂😂😂 From slavery to freedom you mean
@@amdetsion3256 I'm not going to argue with you...you will soon to know and regret
The best music arrangement
I miss Ethiopia I want to go back to my country
ገጠረ. ያለበትን ፊልም ይሁን. ሙዚቃ. ብቻ ገጠረ ከሆነ አባርሬ ነዉ. የማየዉ. በትዝታ ሀገሬ ድረሸ እመለሳለሁ. አይ ስድት
ልክ እደኔ
@@ወሎአምባሰልማርእሸት zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz
Ewuntkn new enam endant negn. Ayezon ande ken hagerachin engbaln
@@ወሎአምባሰልማርእሸትጬ፣ጯ?ጯጯጯጯጯ
እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ መቼ ይሆን መሬትሽን የምነካዉ ሀገሬ ወሎ
😭😭😭😭😭😭👌
ወሎ ባልወለድ ይቆቆጨን ነበር
Syoume is back. Great work!
ስወደው ይሄን ዘፈን
wollo kagan belew oromo leusedtu new so bete amhara save you my people 😱😱😍😍🤺🤺
ወይ ድምጽ ወይ ቅላጼ ባዳምጠው ባዳምጠው የማልሰለቸው ሙዙንቃ
Ebakachu Lyrics efelgalehu yez Zefen❤
ውይ ታማኝ ሲጨፍርበት ነው ያየሁት ካቢዎት ጋር
ከአከራዬ ጋ ጨፍረንበታል ክክክክ ትዝታ 2006 ስወድክ ከልቤ ነዉ ።
😂😂😂
የአመቱን አንዴ ስትክፍያቸው ነዋ😂😂😂
ያዝግድህ ወሎ ዋው
ውበት ሲለካ በአማራ ነው ለካ አማራዬ ❤❤❤❤😊
በግድ ተለያዩ እያሏችሑ ነዉቋንቋዎች ተለያዩ እንጂ በመልክ ሁሉም ኢትዮጵያዊይመሳሰላል።ሐገሪቱን ለመሰነጣጠቅ
ሀሉም ሃበሻ አንድ ነው ደሙ ይመሳሰላል
😂😂 አንመሳሰልም ጋንቤላ ዶርዜ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን አትርሺ አሁን የእውነት እነሱ ከሰሜኖቹ ጋር ይመሳሰላሉ ግልፅ ግልፁን እናውራና
እንደዚህ ዘፈን የምወደው የለኝም❤❤❤❤ወሎየነት
ማርያምን አንደ ራያ ባህል እምያምር የለም እንኳንም ረያ ተወለድኩኝ
ውይ ሰወደው ጥሩ ትዝታ አለኝ
ወሎ🥰🌷🌷
ናፈቀኝ ጭፈው
ስዩም ሞገስ እረ ጠፋ አሜሪካ ገብቶ ሌላ ዘፈኖች ዝፈንልን
We like your work. Keep it up.
ያገሬሰወች ማኛናችሁ❤❤❤❤❤
ወልቃይት እና ራያን ወደ ነባራቹ ለመመለስ ሲሮጥ ዋሎን አጥቼ ነበር አሬ ላሽ ነው ዉጤት ስጠቢቅ ሲልኬ ካርድ ጨረሰ በምን ሊደዉል አረ ዳሽ 💛😎
Ayyyyy yezare 6 amt befit wollo university
እራያ ወለላየ አገሬ ዊቢቶ ቆቦ
ራያቆቦባልሆንይቆጨኝነበር
ዉሰጤነዉ ይሄሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፡wow love❤❤❤❤❤❤
This song is mesmerising 🇪🇹
ውበት ሲለካ ባማራ ነው ለካ ❤❤❤❤
ስወደው ይኋን ዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አየ ራያ ወርቅ አገር ናተ እኳ ፍቅር የበዛበት ሀገር
ወሎ 💚 ነው እጅ ተወልዶ ማደግ💚💛♥️🥰🥰🥰🥰
ተመሥገን ነገ ነው ሀገሬ የምገባው
ሠላም ግቢ ውዴ
ሰላም ግቢማር
በሰላም ግቢ ማማየ ኢትዮጵያን ሠላም በይልኝ አደራ አደራክፉነው
@@ddsuu4083 😭😭😭😭😭
ቲጂየ ከአገር ቤት ተመለሰሽ ወይ የት ነሽ በአሁኑ ሰዓትትትትት
Seyuom has a Beautiful voice 👍
ጥሎብኝ ስወደዉ ሙዚቃህን
waw
ጥሎብኝ ሰወደዉ ሙዚቃህን
ይህን ሹሩባ አሰራር ስወደዉ
ታምሪያለሽ ሽሩባሽ
እኔ ልስራሸ የት ነሽ
@@ሊናዘሀበሻ ዱባይ
በጣም እወደዋለሁ ሙዚቃውን
በርታወንድሜዋ👍👍👍👍
😭😭😭 ስንቱ አለፈ እፍፍፍፍ የሰው ሀገር
Uffff ekowan weloye hunikugn
መረዋ ድምፅ 👏👏👏👏
ድምፁ ይመቻል ሙዚቃውም አሪፍስራ ነው
Gumaye rayawayee!! 😍
Ilove Welo Music &welo culture
🇪🇷 Eritreawi negn gn zefenu btam des ylegnal batam
thank you bro
Eriterian hulem wuste nachihu
ይሄን ዘፈን እናቴ በፍቅር ነው የምትወደው(ጉማ ጉማዬ)
የኔምእናትበጣምነውእምወደው
አይ ት/ቤት ትዝታ
አይወሎ❤❤❤
This is the nice music and voice 👏👏👍👍
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤
this music culture ethics women are all so beautiful, majestic, and that of royalty! thank you so much for gracing with this pieces and all the others.
ምርጥ ሙዚቃ ነው
ይሄን ሙዚቃ ሰወደው
🥰
Ay Wudet Welo ❤
አመሰግናለሁ
ዋውውውውውውውውውውውው
ውውውው❤❤❤❤
wow beautiful music
Yhen zefen s sema ... gudegnaye tnafkegnalech ene ye tigray eswa ye kobo lj nat .....eluye ewedshalew metfo agatami biyagenagnenm mrt eht gudegna huneshgnal ewdeshalew 12.05.2016.......4:13❤❤❤❤
ድምፁ ከግዛቸው ተሾመ አንድ ነው
የኔ ውድ ገሊላየ
ወይኔ በትዝታ አይ ስደት😭
❤❤
ወይኔ የብሮ ማስታወሻ ኡፍ
ሂክምየአይዞን
Yabede nw abate
I LOVE WELO
As much I love Wello there is a serious concern of Oromo invasion, what do you think of it...
Wuy swodew guma gumaye
Weleye balehon yekocheg nbr
አየ ራያ ወርቅ አገር ናት
በጣም
በጣም.
የአማራ ዘፈን ይመስጠኛኝ
የወሎ ዘፈን ነው እሄ ወሎ ሌላ አማራ ሌላ
@@ፋፊ-ዘ3ጨ amroh new
@@ፋፊ-ዘ3ጨmnshn nw miyamsh
@@ፋፊ-ዘ3ጨwelo Amhara ayedelm ede 😂😂😂😂
@@mulugetagetenet3021ዝም አትያትም ይች ደቆሮ እኛ ወሎየዎች አማራ ነን😂😂
WOW wow wow wow wow
ውስጤነህ
አይይይ ልጅነቴ አስታወሰኝ አሁንማ ስደት አኮራመተኝ
Ayezon
ዋውው
እንኩዋን ሰው አይኝጦችም ይጠራጠሩ ።
❤❤❤❤😊😊😊😊love
ወሎየ ነቴ
ዋው ክክክ
አቤት ስወዳቸዉ ራያ ራዩማ
ራያ ወሎ😍😍😍😍
🤣🤣🤣🤣
@@ጓልዘርኢራያትግራይ ያሥቃል
@@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ ራያ ወሎ ስትይ ነው የገረመኝ እኔ ራያ ነኝ ግን አማራ አይደለሁም
@@ጓልዘርኢራያትግራይ ደንቆሮ
@@ጓልዘርኢራያትግራይ ለምን ግብጽ አትሆኝም
ስዩም መርከበኛ በነበርኩበት ግዜ የወጣትነት ግዜ ጎደኛዬ I like ur voice ጎበዝ July 2 አመታዊ ስብሰባ አለን Dallas ውስጥ እንዳትቀር
ይሄን ሙዚቃ ት/ቤት የምንሠማዉ የመጨረሻ ሠአት ሠኔላይ እህህህ ስድት እንግቱ
ዉይ ስደት ትዝታ ብቻ ሁኖ ቀረ 😭😭
እኔስ ሚጨፍሩ ሴቶቹ ሊያሳብዱኝ ነው ከነሱ አንዷን ወድጄ ላድብ ነው🤭
@@habeshalove3486 አብሽርሚድያዉፈታኝነዉ ወንድሜ
@@bemnetgetahun1334 በጣም
I love you amhara❤️❤️❤️❤️❤️❤️ BETE AMHARA❤️
እፍፍፍ ትዝታ ገደኝ
ት/ቤት እረፍት ስንወጣ 50ሳንታም እየከፈልን የምንፈልገውን ሙዚቃ ለምንፈልገው ሠው ስንጋብዝ ነበር እና እኔ በጣም ለምወዳት ለክላስ ጓደኛዬ ይሄንን ሙዚቃ ጋብዧት ነበር ከምር ብዙ ጊዜው ሁኖታል ግን ሙዚቃውን ስሰማ እውነት ትዝ ትለኛለች ትምርት ቤቱ ሲጋበዝበት የነበረው ቢሮ ሁላ ብቻ ሁሉንም ነገር አስታውሰዋለሁ እፍፍፍፍፍ
የወሎ ዘፈኖች በሙሉ አምደኛ
የወሎ ዘፈን በጣም ነዉ የምወደው ወሎዬዎች ውስጤ ናችሁ 👉❤
እኛም ውድድድ 😘😘😘❤️❤️
አማራወችበይ
እኛም😮😮😮😮😮
Tu ketu hule bebiher mezemer 😂😂😂😂😂😂@@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
ጥሎብሎኝ ነህ ያው እኔም ራያ አላማጣ ነው አገሬ ይመችህ💞💞💞❤❤❤😘😘
በጣም የምወደው ባህላዊ ሙዚቃ ነው
ከቲክቶክ መንደር ጠይቄ ነዉ የጣሁት ምርጥ ሥራ በርታ እረይ እጎነወይ ሥረይ ፅረይ ሥጎነየ ማለት ምን ማለት ነዉ
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ❤
ወሎ።ሰላምሽ።ይብዛ
ውድድድድ ይህን ዘፈን
ራያ ቆቦ ማነዉ እደኔ የናፈቀዉ
ወለላይቱ አገሬ ቆቦ ንፍፍፍቅፍፍቅ ብላኛለች እኔም እፍፍፍፍፍ አይ ስደት
እኔበጣምነውየናፈቀችወርቂቱሀገሬራያቆቦ
ሁሌም የማይሰለቸ ኝ ዘፈን 🎉🎉🎉🥰😘🥰
❤😂😢🎉😅
መመረቅ ሳያንሰኝ እንደ ደግነቴ
አልተገጣጠምኩም እኔሥ ከምኞቴ 😥😥😥
ምርቃት ሲበዛ እርግማን ነው እንዴ ????
ሔኒ የባህል ሙዚቃ ንጉሥ አንተ ብቻ ተራቀቅባት ❤❤❤
ይህ ሙዝቃ በሥንት አመቲ አይሁት በአሥር አመቲ በቃ አረብ አገር ቀርሁኝ ወጠች ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ዋውዋውዋ💚💛❤💚💛❤💚🌷🌹💖🌹🌷🌹🌷💖🌷💖🌷🌹💖🌷💖🌹🌷💖🌷🌹💖💚🌹🌷
አይዞሽ ማማየ አብረን ነው 😢😢😢
ለምን ነው እማንሄደው
አይዞሺማሚየ
እኔምከሥርአመቴ
ጓደኛየ ሁሉም ያምርብሻል እህህህህ ስደት ናፍቄት አዙሮ ሊደፋኝ ነው ።
azone aba inshallah egzhabere ale.
@@ismaelabdi6002 ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ
@@ismaelabdi6002 ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ
@@سميرةحسين-م4ث min lemalet felgih new, weys feligish new?
@@ismaelabdi6002 video clip lay ያለችው ጉአደኛው ሆና መሰለኝ
ምርጥ ዜማ ግጥም ❤️❤️❤️💋
በጣም አሪፋ ዘፈን ነው በርታ በዚሁ ቀጥል
ወሎ የፍቅር አገር ይመቸህ ❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔
ራሴን ያላጠፋሁት አማራ እና ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ነዉ
ውስጤነው ይሄሙዚቃ
greetings from Somalia Christian ❤
Selam, Hi sis and welcome you should come and visit Ethiopia
@@Black-lioness It was awesome and privilege to visit and we will visit again. Thank you abyssinia 🙏
Just how...how did you went from light to darkness Allow ku so hadayo
@@amalali2745 😂😂😂😂 From slavery to freedom you mean
@@amdetsion3256 I'm not going to argue with you...you will soon to know and regret
The best music arrangement
I miss Ethiopia I want to go back to my country
ገጠረ. ያለበትን ፊልም ይሁን. ሙዚቃ. ብቻ ገጠረ ከሆነ አባርሬ ነዉ. የማየዉ. በትዝታ ሀገሬ ድረሸ እመለሳለሁ. አይ ስድት
ልክ እደኔ
@@ወሎአምባሰልማርእሸት zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz
Ewuntkn new enam endant negn. Ayezon ande ken hagerachin engbaln
@@ወሎአምባሰልማርእሸትጬ፣ጯ?ጯጯጯጯጯ
እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ መቼ ይሆን መሬትሽን የምነካዉ ሀገሬ ወሎ
😭😭😭😭😭😭👌
ወሎ ባልወለድ ይቆቆጨን ነበር
Syoume is back. Great work!
ስወደው ይሄን ዘፈን
wollo kagan belew oromo leusedtu new so bete amhara save you my people 😱😱😍😍🤺🤺
ወይ ድምጽ ወይ ቅላጼ ባዳምጠው ባዳምጠው የማልሰለቸው ሙዙንቃ
Ebakachu Lyrics efelgalehu yez Zefen❤
ውይ ታማኝ ሲጨፍርበት ነው ያየሁት ካቢዎት ጋር
ከአከራዬ ጋ ጨፍረንበታል ክክክክ ትዝታ 2006 ስወድክ ከልቤ ነዉ ።
😂😂😂
የአመቱን አንዴ ስትክፍያቸው ነዋ😂😂😂
ያዝግድህ ወሎ ዋው
ውበት ሲለካ በአማራ ነው ለካ አማራዬ ❤❤❤❤😊
በግድ ተለያዩ እያሏችሑ ነዉ
ቋንቋዎች ተለያዩ እንጂ በመልክ ሁሉም ኢትዮጵያዊ
ይመሳሰላል።ሐገሪቱን ለመሰነጣጠቅ
ሀሉም ሃበሻ አንድ ነው ደሙ ይመሳሰላል
😂😂 አንመሳሰልም ጋንቤላ ዶርዜ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን አትርሺ አሁን የእውነት እነሱ ከሰሜኖቹ ጋር ይመሳሰላሉ ግልፅ ግልፁን እናውራና
እንደዚህ ዘፈን የምወደው የለኝም❤❤❤❤ወሎየነት
ማርያምን አንደ ራያ ባህል እምያምር የለም እንኳንም ረያ ተወለድኩኝ
ውይ ሰወደው ጥሩ ትዝታ አለኝ
ወሎ🥰🌷🌷
ናፈቀኝ ጭፈው
ስዩም ሞገስ እረ ጠፋ አሜሪካ ገብቶ
ሌላ ዘፈኖች ዝፈንልን
We like your work. Keep it up.
ያገሬሰወች ማኛናችሁ❤❤❤❤❤
ወልቃይት እና ራያን ወደ ነባራቹ ለመመለስ ሲሮጥ ዋሎን አጥቼ ነበር አሬ ላሽ ነው ዉጤት ስጠቢቅ ሲልኬ ካርድ ጨረሰ በምን ሊደዉል አረ ዳሽ 💛😎
Ayyyyy yezare 6 amt befit wollo university
እራያ ወለላየ አገሬ ዊቢቶ ቆቦ
ራያቆቦባልሆንይቆጨኝነበር
ዉሰጤነዉ ይሄሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፡wow love❤❤❤❤❤❤
This song is mesmerising 🇪🇹
ውበት ሲለካ ባማራ ነው ለካ ❤❤❤❤
ስወደው ይኋን ዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አየ ራያ ወርቅ አገር ናተ እኳ ፍቅር የበዛበት ሀገር
ወሎ 💚 ነው እጅ ተወልዶ ማደግ💚💛♥️🥰🥰🥰🥰
ተመሥገን ነገ ነው ሀገሬ የምገባው
ሠላም ግቢ ውዴ
ሰላም ግቢማር
በሰላም ግቢ ማማየ ኢትዮጵያን ሠላም በይልኝ አደራ አደራክፉነው
@@ddsuu4083 😭😭😭😭😭
ቲጂየ ከአገር ቤት ተመለሰሽ ወይ የት ነሽ በአሁኑ ሰዓትትትትት
Seyuom has a Beautiful voice 👍
ጥሎብኝ ስወደዉ ሙዚቃህን
waw
ጥሎብኝ ሰወደዉ ሙዚቃህን
ይህን ሹሩባ አሰራር ስወደዉ
ታምሪያለሽ ሽሩባሽ
እኔ ልስራሸ የት ነሽ
@@ሊናዘሀበሻ ዱባይ
በጣም እወደዋለሁ ሙዚቃውን
በርታወንድሜዋ👍👍👍👍
😭😭😭 ስንቱ አለፈ እፍፍፍፍ የሰው ሀገር
Uffff ekowan weloye hunikugn
መረዋ ድምፅ 👏👏👏👏
ድምፁ ይመቻል ሙዚቃውም አሪፍስራ ነው
Gumaye rayawayee!! 😍
Ilove Welo Music &welo culture
🇪🇷 Eritreawi negn gn zefenu btam des ylegnal batam
thank you bro
Eriterian hulem wuste nachihu
ይሄን ዘፈን እናቴ በፍቅር ነው የምትወደው(ጉማ ጉማዬ)
የኔምእናትበጣምነውእምወደው
አይ ት/ቤት ትዝታ
አይወሎ❤❤❤
This is the nice music and voice 👏👏👍👍
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤
this music culture ethics women are all so beautiful, majestic, and that of royalty! thank you so much for gracing with this pieces and all the others.
ምርጥ ሙዚቃ ነው
ይሄን ሙዚቃ ሰወደው
🥰
Ay Wudet Welo ❤
አመሰግናለሁ
ዋውውውውውውውውውውውው
ውውውው❤❤❤❤
wow beautiful music
Yhen zefen s sema ... gudegnaye tnafkegnalech ene ye tigray eswa ye kobo lj nat .....eluye ewedshalew metfo agatami biyagenagnenm mrt eht gudegna huneshgnal ewdeshalew 12.05.2016.......4:13❤❤❤❤
ድምፁ ከግዛቸው ተሾመ አንድ ነው
የኔ ውድ ገሊላየ
ወይኔ በትዝታ አይ ስደት😭
❤❤
ወይኔ የብሮ ማስታወሻ ኡፍ
ሂክምየአይዞን
Yabede nw abate
I LOVE WELO
As much I love Wello there is a serious concern of Oromo invasion, what do you think of it...
Wuy swodew guma gumaye
Weleye balehon yekocheg nbr
አየ ራያ ወርቅ አገር ናት
በጣም
በጣም.
የአማራ ዘፈን ይመስጠኛኝ
የወሎ ዘፈን ነው እሄ ወሎ ሌላ አማራ ሌላ
@@ፋፊ-ዘ3ጨ amroh new
@@ፋፊ-ዘ3ጨmnshn nw miyamsh
@@ፋፊ-ዘ3ጨwelo Amhara ayedelm ede 😂😂😂😂
@@mulugetagetenet3021ዝም አትያትም ይች ደቆሮ እኛ ወሎየዎች አማራ ነን😂😂
WOW wow wow wow wow
ውስጤነህ
አይይይ ልጅነቴ አስታወሰኝ አሁንማ ስደት አኮራመተኝ
Ayezon
ዋውው
እንኩዋን ሰው አይኝጦችም ይጠራጠሩ ።
❤❤❤❤😊😊😊😊love
ወሎየ ነቴ
ዋው ክክክ
አቤት ስወዳቸዉ ራያ ራዩማ
ራያ ወሎ😍😍😍😍
🤣🤣🤣🤣
@@ጓልዘርኢራያትግራይ ያሥቃል
@@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ ራያ ወሎ ስትይ ነው የገረመኝ እኔ ራያ ነኝ ግን
አማራ አይደለሁም
@@ጓልዘርኢራያትግራይ ደንቆሮ
@@ጓልዘርኢራያትግራይ ለምን ግብጽ አትሆኝም