zemary hawaz tegegn (Deacon)በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ:: ዘማሪ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @ermiyasbelaynehofficial4510
    @ermiyasbelaynehofficial4510 2 ปีที่แล้ว +30

    ሜምፊቦስቴ ቁጥር አንድ አልበምህን፤ አዙረን ጉባኤላይ ለመሸጥ የምናደርገው ፉክክር፤ ማን ብዙ ሲዲ ሸጠ? አይ ልጅነት፤ ያኔ በአካልም በመንፈስም ለጋ ነበርን፥ ሐዋዝዪ ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ኮነ፥ምህረት አግኝቷል ባንች የታመነ፥ይህን ዝማሬ ደጋግመህ ያሸመደድከን ፥ነገርስ፥ በጣም የምወድህ ድንቅ ሰው፤አሁን ደግሞ በብረሐን ሕብረት ውስጥ ስላለን ጌታን አመሠግናለሁ

  • @tadegedoelaso
    @tadegedoelaso 2 ปีที่แล้ว +19

    Amazing GRACE🙏 "በጽድቅህ ተጽፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለሁ...ልደመሰስ እንዳይችል ጌታ በአንተ አምኛለሁ።" ጸጋ ይብዛልህ።

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +28

    ተባረክ ሀውዝዬ ዘመንህ ይለምልም ፀጋ በረከት ሰላም ከአንተ ጋ ይሁን ኡፍፍፍ ስወዳችሁ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 4 ปีที่แล้ว +8

    በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በፅድቅህ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋ
    በሀጢያት የሞትኩኝ በህግ የተገደልኩ ሳለው ገና
    በአመፃ እያለው ጠላትህ እየሆንኩ ሳለው ገና
    ባንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ አባትህ ቸር ጌታዬ
    በችንካርህ ብዕር ፃፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ
    የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሃን
    የማያሳዝን ተስፋ ማይቆጠር ልዩ ዘመን
    በዐይን ያልታየ ርዕት ሀገር አለኝ በአባቴ ዘንድ
    መጥተ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሰስ የኔ መንገድ
    የኔ ስራ ሳይሆን ተቆጥሮልኝ ስራህ ድኛለው
    መዝኖ ከሀጢያቴ የሚጮሀው ደምህ ድኛለው
    ከህይወት መዝገብ ላይ መልዐኩ አያጣኝም ድኛለው
    በፅድቅህ ተፅፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለው
    አልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስህ ታትሜአለው
    ሊደመሰስ እንዳይችል ጌታ ባንተ አምኛለው
    በዚያ የህይወት መፅሀፍ ስሜ አለ በሰማያት
    በደምህ ወርሻለው ገብቻለው ወደ እረፍት
    ነውር የሌለበት እንድሆን በፊቱ የመረጠኝ
    የንጉስ ካህን አድርጎ የለየኝ ለዕርስቱ የመረጠኝ
    የእርሱን በጎነት ለዓለም እንድናገር የመረጠኝ
    ወደ ብርሃን ጠራኝ ከጨለማው መንደር አከበረኝ
    ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩ ብርሃን
    ጠራኸኝ ሙሽራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን
    በፀጋህ ነው የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ስራ
    ዋስትናዬ ደምህ ነው እንዳልሰጋ እንዳልፈራ
    ለሀጢያት ፍቃድ አይደለም መዳኔና ነፃነቴ
    የእንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ህይወቴ
    ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገድለኝ ሀጢያት ደግሞ
    ጌታ ኢየሱስ አለ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ
    ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንጌል በ አንድ መዝሙር ሲገለጥ ❤
    ፀጋው ይብዛለክ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @yirgalemejegu9956
    @yirgalemejegu9956 2 ปีที่แล้ว +9

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የተገለጠ እውነት ለብዙዎች እንዲገለጥላቸው እፀልያለሁ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ መዝሙር በዚህ ሳምንት ነው የሰማውት አጋጣሚ ሆኖ አብሮ አደጌ ሞተ የተፅፅናሁበት መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዞቶ ይባርክህ ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ አሜን

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ !! እንወድሀለን በጌታ ፍቅር❤❤ ሁሉ ሀጥያትን ሰርተዋልና እንድያው በፀጋው ይፀድቃሉ

  • @ህይወትክርስቶስኢየሱስነው
    @ህይወትክርስቶስኢየሱስነው 6 ปีที่แล้ว +22

    በሕይወት መዝገብ ፃፍከኝ
    በፅድቅህ ፃድቅ ሆንኩኝ
    ሰርቼ ሳይሆን በስራህ
    ዳንኩን በፀጋህ ።
    ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @mintesnottesfaye5447
    @mintesnottesfaye5447 4 ปีที่แล้ว +20

    በዚህ መዝሙር ጌታ እየባረከኝ ነው። የጸጋውን ባለጠግነት እያሰላሰልኩ ነፍስም አይቀርልኝም። ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ ወንድሜ።

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ወንድም የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነህ?

  • @birukmaidi6723
    @birukmaidi6723 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል ንፁህ ወንጌል በብዙ ተባረክ ወንድሜ

  • @samuelbine
    @samuelbine ปีที่แล้ว +2

    ፀጋው ያብዛልህ

  • @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ
    @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው በጣም እወዳችውሀለው የጌታ ኢየሱስ ብሩካን ናችው

  • @ማያወደሰን
    @ማያወደሰን 5 ปีที่แล้ว +11

    አጥትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በፀጋውይጠብቅልን።

  • @banchb18
    @banchb18 2 ปีที่แล้ว +2

    wow hawaziye geta yibarkhi

  • @nanichog7389
    @nanichog7389 2 ปีที่แล้ว +2

    Birikrik bel Hawazye Yegeta baria

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ክብር በደሙ ላዳነን ለክርስቶስ ይሁን።💚💛❤️ወደ አብ መግቢያ ብቸኛዉ መንገድ🙌

  • @bituu126
    @bituu126 2 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህ ወንጌል ሲዘመር ሰማይ ትገሰግሳለሁ ኡፍፍፍ ዘመንህ ይለምልም ሀወዜ ከዶሮዬ መለየት አልቻልኩም በቃ እረሰርሳለሁ😭😢😢😭

  • @habtamunigusse
    @habtamunigusse 2 ปีที่แล้ว +9

    I am blessed. I am righteous. I am called by His Amazing Grace. I am written on a book of life. Hallelujah!!! I have Jesus!!!

    • @imi1395
      @imi1395 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen

    • @godislove6010
      @godislove6010 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏼

  • @reditealemu7012
    @reditealemu7012 2 ปีที่แล้ว +2

    ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ምደነቅ ብርሃን የኔ ህይወት ከጥልቁ ጨለማ ነው ወደ ምደነቅ ወደ ተሻለው ብርሃን የተለወጠው ተባረክ

  • @Humdla
    @Humdla ปีที่แล้ว +1

    I cried listening to this it is truly my own personal testimony. Eyesus kirestos yetemesegene yehun👏

  • @teddyalex5107
    @teddyalex5107 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ሙዝሙር ነው ሐዋዝዬ ተባረክ🙏😘🥰

  • @saronrussom4066
    @saronrussom4066 3 ปีที่แล้ว +5

    በፅድቅህ ፃድቅ ሆንኩኝ ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋህ። ጌታ ይባርክ የኔ ወንድም 🙏

  • @aboodahm7788
    @aboodahm7788 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሀዊዬ ዜማሪ መለአክ ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaelwoldegerima1119
    @michaelwoldegerima1119 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት መዝሙር ተባረክ

  • @hananealamare4349
    @hananealamare4349 ปีที่แล้ว +2

    ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደንቅ ልዩ ብርሃን ባንተ ተሻግረናል አሜን
    ኢየሱስ

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ብቻ የኔ ጌታ ታመንከኝ ስምህ የመስገን ተባረክ ያገልግሎት እድሜን ያርዚምልህ አሜን

  • @dffcvvv811
    @dffcvvv811 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen sela ena kadami hin be ab fit mitayilg lika kahin alin min ayint dink melikt new lemilmi.hawzig tsega yebazilk 🙏🙏🙏😘

  • @selamk7244
    @selamk7244 4 ปีที่แล้ว +7

    I can not stop listening to this mezmur. On repeat for the last week🙏🙏🙏🙏🙏Medanialem yetebekeh. Tebarek. Emebete tetebekeh. ይማይጠገብ መዝሙር. ተባረክ

  • @YonatanGirma-qf5ce
    @YonatanGirma-qf5ce ปีที่แล้ว +1

    ከኛ ምንም ሳይሆን በጸጋው ድነናል❤❤❤❤❤

  • @singeryididyadejene4277
    @singeryididyadejene4277 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልብን የሚያረሰርስ ልዩ መልእክት ያለው ገዢ ዝማሬ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @tihitinawolde9646
    @tihitinawolde9646 ปีที่แล้ว +1

    God knows how I love you Brother....tebarek
    !

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወድህ ሁሌም ዝማሬ አይታጣብክ ከድንኳንህ

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว +10

    እነሆም መዝሙሮችህን ሳደምጥ ሳለሁ:ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ
    በመንፈሴ አያለሁና እግዝአብሔር አምላኬን
    አመሰግናለሁ።

  • @betelhembelacew9837
    @betelhembelacew9837 5 ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን ሀዋዝ እንዴት ነህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን አንተ ወዴት ነው የሄድከው ሁላችን ታችመናል በክርስቶስ ደም መቼም የማይሻር ግን በጣም ተናፍቀሃል ወዴ ነው ያለህው በኦሮቶዳክስ አይማኖት ያፅናህ ዘመንህ ይባረክ ከሃይማኖት ድርጂቶች ጋራ ነጥቆ ያውጣህ በኦሮቶዶክስ ተዋህዶ እኮ ኢየሱስ ይሰበካል ይተከበራልም

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 2 ปีที่แล้ว +3

    በዓይን ያልታኘ እርስ አለኝ በአባተህ ዘንድ
    መተህ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሱስ የኔ መንገድ❤

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ መዝሙሩ በመድረክ ላይ ሰዘምረው እጅግ በጣም አምሮ ደምቆ ነው እና በጣም ደስይላል🙏🙏🙏🙏

  • @henuadanech9081
    @henuadanech9081 3 ปีที่แล้ว +4

    ንፁህ ወንጌል 😍❤

  • @masetrkeykey2137
    @masetrkeykey2137 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bona-lemi645
    @bona-lemi645 2 ปีที่แล้ว +4

    praise the lord for the song . I cant express what I am feeling after listening the song . I cant stop listening still now from since i begin .

  • @hiwoterdedo1366
    @hiwoterdedo1366 3 ปีที่แล้ว +2

    Tsega yibzaleh wendme hawaz I can't stop listening!

  • @lemlembirhane2042
    @lemlembirhane2042 4 ปีที่แล้ว +2

    Kelbh zemari neh wendme metshAF kdus endemilh lik endezaw neh yemeskelu waga bedenb yaberalh medhaniyalem yikber,lewendmochhm tsely aynachew endikefet ,tebarek

  • @belayneshgebremedhin777
    @belayneshgebremedhin777 4 ปีที่แล้ว +2

    ✍✍✍✍ሰርቼ ሳይሆን በስራ ዳንኩኝ በፀጋህ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mehanaimyodit3626
    @mehanaimyodit3626 6 ปีที่แล้ว +5

    በፅድቅህ ተፅፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለሁ!!!
    አሜን!!! ተባረክ ሃዊ የኔ መልካም ሰው

  • @mahdermelese8221
    @mahdermelese8221 2 ปีที่แล้ว +1

    Leb meidegfe mezemur tebarkelg

  • @eritreaprecious4643
    @eritreaprecious4643 4 ปีที่แล้ว +3

    AMENNN eyesus bcha new getaana medagna

  • @meseretmekonin8974
    @meseretmekonin8974 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ልቤ ሁሌ አንተን ትፈልጋለች ...ነፉሤ ሲቃ ውስጥ ናት ...እናፉቅካለው የሞትክልኝ ንጉስ ...ተባረክ ወንድሜ

  • @ባማቲዩብ
    @ባማቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አሜን አንተ ሃያል ሰው አዋዝዬ በጌታ ፍቅር ስወድህ ዘመንክ ይለምልም ጌታን ማወቅ ምን ያህል ወደሱ ለመግባት በኢየሱስ ድፍረት እንዳለን ግልጥ አድርጎ ነገረን መዝሙረ ለምልምልኝ

  • @marryhabibi7230
    @marryhabibi7230 4 ปีที่แล้ว +3

    woooow
    Ameeen
    Tabarakiiii ኢየሱስ ብቻው ይድናል

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
    እየሱስ ያድናል 🌿🌿🌿🌿🌿

  • @yohanneshailegiorgis9827
    @yohanneshailegiorgis9827 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing bless you!

  • @fekiraddis3749
    @fekiraddis3749 4 ปีที่แล้ว +2

    Egzabhire tsegawne yabezalhe wendemachen.....

  • @brehangetu8130
    @brehangetu8130 6 ปีที่แล้ว +9

    ስጋዬ ደክሞ ሲዝል እንዳይገድለኝ ኃጢያት ደግሞ
    ከ አብ ዘንድ ጠበቃ አልኝ ሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ 🙏🙏👏👏👏👏

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว +1

    B bizu Tebarek wondime

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በፅድቅ ፃድቅ ሆንኩኝ

  • @mahaletsileshi4140
    @mahaletsileshi4140 6 ปีที่แล้ว +5

    ሰርቼ ሳይሆን በስራህ ዳንኩኝ በፀጋህ አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @semargullat6439
    @semargullat6439 6 ปีที่แล้ว +6

    Tebare yagelglot zemenhn ybarklh

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
    @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የተባረክ ነህ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 3 ปีที่แล้ว +1

    Xegu yezhalkn wodeme zemara melakitain yasemalen 🙏🙏🙏

  • @aklilutesfaye4605
    @aklilutesfaye4605 3 ปีที่แล้ว +7

    True Gospel 😍

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 ปีที่แล้ว

    አሜን የማያሳፍር ተሰፋ ነው

  • @edenmelake1155
    @edenmelake1155 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemare melakti yesmalena 🤲🏽🤲🏽🤲🏽💒💒💒💗💗💗💗🙏🙏🙏

  • @meronhailu2020
    @meronhailu2020 ปีที่แล้ว +1

    Tebareklin wendimachin

  • @wudineshtufa7030
    @wudineshtufa7030 ปีที่แล้ว +1

    በፀጋ ብቻ ❤❤❤

  • @fekiraddis3749
    @fekiraddis3749 5 ปีที่แล้ว +4

    Egzabhir yagelgotehen zemenhen yebarkelhe..... l love this song ❤❤❤❤❤

  • @jossiweldu6645
    @jossiweldu6645 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እንዴት ደስ ይላል፡ 👉 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
    ብሎ በተናገረው ቃል፡ ስለኛ በመስቀል ባፈሰሰው ደም ብቻ እንደዳንን የሚመሰክር ትልቅ ስብከት ነውና፡ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!! 🙏

    • @jossiweldu6645
      @jossiweldu6645 2 ปีที่แล้ว +3

      በሌላ መንገድ ሊፀድቁ ለሚታገሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው። 👇
      “በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።”
      - ሉቃስ 24፥47

    • @jossiweldu6645
      @jossiweldu6645 2 ปีที่แล้ว +3

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @የአብስራ-ዘ3በ
    @የአብስራ-ዘ3በ 5 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏ውስጤን የኮረኮረኝ መዝሙር ነው!

  • @danig44836
    @danig44836 ปีที่แล้ว +1

    What amazing mezmur Egziabher abizto yibarkh tebarek wondme agelgloth yisfa

  • @ruhamajesusruhama1427
    @ruhamajesusruhama1427 4 ปีที่แล้ว +4

    ሃዊዬዬዬ ብርክ በል በጌታ ስም

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 6 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @zemamatu4782
    @zemamatu4782 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ....

  • @fadelsibai9239
    @fadelsibai9239 5 ปีที่แล้ว +2

    Behiwet mezgeb tafkegn
    zemari melak yasemaln
    megste semayet yawureselen

  • @baharegetaneh7332
    @baharegetaneh7332 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeen geta abistoh yibarekik iyesus yadinal

  • @tijitiji1249
    @tijitiji1249 2 ปีที่แล้ว +1

    geta Ybarkh

  • @erestieresti9901
    @erestieresti9901 5 ปีที่แล้ว +2

    Tebarkelign wodime geta be betubyanuri

  • @hananmohamed2274
    @hananmohamed2274 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @maranatha7790
    @maranatha7790 3 ปีที่แล้ว +1

    What a poweful song! God bless you dear brother! ❤️🙏

  • @saronresom1950
    @saronresom1950 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Tebarek🤲🤲

  • @danaytkahsay9865
    @danaytkahsay9865 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you

  • @rshanamare4692
    @rshanamare4692 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen msgana le emebetachn kdst mariyam 🙏

  • @rabyahassan427
    @rabyahassan427 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜንን ዝማሬ መለኮት ያሥማን አንትንም በቤቱው በመቅደሡው ያፀናህ

  • @abigiyaabebe1169
    @abigiyaabebe1169 4 ปีที่แล้ว +2

    it is a beautiful song!!God bless!

  • @haiat1892
    @haiat1892 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማል

  • @beautifulgirl9313
    @beautifulgirl9313 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam emigerim mezmur new ante biruk neh tsega yibizalih

  • @mehanaimyodit3626
    @mehanaimyodit3626 6 ปีที่แล้ว +10

    በዚያ የህይወት መፅሃፍ ስሜ አለ በሰማያት፡፡

  • @betelihemtefera6259
    @betelihemtefera6259 5 ปีที่แล้ว

    wendime zemari Hawaz Egiziabiher besemayawi bereket hulu yibarkih
    hulem yemayselech ye Egiziabiherin beKiristos yeseralinin sera yemizemir zimare new

  • @blessing468
    @blessing468 5 ปีที่แล้ว +2

    I am just amazed such amazing songs exist. God bless you abundantly!

  • @rchrch4397
    @rchrch4397 ปีที่แล้ว +1

    AmeenAmeenAmeen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen! Amen!!!!!

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 6 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekilign tewedaj

  • @TigistAsefa-t9f
    @TigistAsefa-t9f 13 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek❤❤❤

  • @bereketdagne4803
    @bereketdagne4803 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessings 🙌🥺

  • @ahatikasaye8227
    @ahatikasaye8227 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በል

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 2 ปีที่แล้ว +1

    🙌🏾❤️❤️❤️❤️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @zionsey
    @zionsey 3 ปีที่แล้ว +2

    Bless you

  • @rutht9104
    @rutht9104 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 🙏🙏🙏❤

  • @mereali9536
    @mereali9536 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል