Zemari hawaz tegegn (Deacon) በመንፈስ በእውነት ፡፡ ዘማሪ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ፡፡ ይቅርታ ከተሰኘው ቁጥር 3 የዝማሬ አልበም፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ዘሬ የ ዝማሬ hawaz mazmur እያዳመጥኩ ነው የወልኩ በጣም ደስ ብሎኛል የኛ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ የመልሲኪ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ እንወዳለን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታዬ በመንፈስ እና በእውነት ላምልክህ ታርደሀልና ይገባሀል ሞተሀልና ይገባሀል

  • @mehanaimyodit3626
    @mehanaimyodit3626 6 ปีที่แล้ว +16

    በደምህ አዲስ ኪዳን ሆኖልና
    ከልካይ መጋረጃው ተቀዷልና
    በሥጋህ ገብቼ ወደ ቅድስት
    ጌታ አመልክሃለሁ በነጻነት
    ውዴ አመልክሃለሁ ያለ ፍርሃት
    በመንፈስ በእውነት ላምልክህ
    ክብርን እያየሁ ላክብርህ
    በሰሎሞን መቅደስ አልባዝንም
    መንፈስህን በሥፍራ አልገድብም
    ሥምህ ነው የአምልኮ ማዕከሌ
    መቅደስህ ማደሪያ ነኝ ጌታዬ
    በመንፈስ በእውነት ላምልክህ
    ክብርን እያየሁ ላክብርህ
    አሜን!!!

  • @zewditubuzuayehu3038
    @zewditubuzuayehu3038 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen hywete yekeyerelgn zmare kalehywet yasemaln wndme

  • @LatiTarfasa
    @LatiTarfasa 4 หลายเดือนก่อน +2

    be selomon mekdes albazinim menfesihin besifra algedibim😓 tsegawun yabzalih tebarek Zemari Hawaz ahunim endezi rega yalu libi lay yemiyarfu zimarewochn kante entebikalen🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว +3

    እርቃን ተሰቅለህ እርቃን የዋልከው
    ስለ ልጅህ ያላፈከው
    ቃልህን በሐሰት እንዳልቀባባ
    መንፈስህ ይርዳኝ አባባ...🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 ปีที่แล้ว +3

    እርቃን ተሰቅለህ እርቃን የዋልከው
    ስለ ልጅህ ያላፈከው
    ቃልህን በሐሰት እንዳልቀባባ
    መንፈስህ ይርዳኝ አባባ!

  • @Ethiopianr2005
    @Ethiopianr2005 5 ปีที่แล้ว +13

    ሀዋዝ ወንድሜ የይቅርታ አልበምህን ከሁለት ዓመት በፊት መሰለኝ መጀመሪያ ኦንላይን ገዝቼ የሰማሁት፤ ከዚያ ጀምሮ ይሄው በየቀኑ እንደሰማሁት ነው:: ይቅርታ፣ በመንፈስ በእውነት: የአሜን ነው: መጀመሪያ አልበሙ ላይ ብዙም በድንብ ያልተሰራው አሁን በደንብ ያሻሻልከው 'በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍከኝ', ...ሁሉም ልብ የሚነኩ ናቸዉ። ግን ይህኛው ከሰማይ እንጂ ከምድር እስከማይመስለኝ ድረስ የሆነ ልዩ መዝሙር ነው። አንተን ያገኘኸ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ምንአለበት እኔንም አግኝቶ በሃጢአት የደነደነው ልቤን አፍርሶ ቢማርከውና ወደ እረፍት ቢወስደኝ ብዪ ዘወትር እመኛለሁ። በፀሎትህ አስበኝ እባክህን ወንድም።

    • @tsenatzeru9393
      @tsenatzeru9393 5 ปีที่แล้ว +3

      God is great all the time. We were all sinners and got eternal life through Jesus. Just receive him into your life. Jesus is Lord

    • @norsakr2238
      @norsakr2238 5 ปีที่แล้ว +1

      Thank.you.

  • @zinashmulatu5489
    @zinashmulatu5489 ปีที่แล้ว +2

    Bemenfes be ewnet lamlikih😭😭😭 Hawiye betam new yemniwedih Geta tsegawun yabzalih❤❤❤❤❤❤

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አምልኮ እና ስግደት ለስ ብቻ ነው ተባረክ ዝማሬሆች ልብ የሚያርሱ ናቸው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ2ጸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ2ጸ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በረከቱንና ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele3344 6 ปีที่แล้ว +6

    እርቃን ተሰቅለህ እርቃን የዋልከው
    ስለ ልጅህ ያላፈከው
    ቃልህን በሐሰት እንዳልቀባባ
    መንፈስህ ይርዳኝ አባባ
    Amen 🙏 Tebarekilgn hawi

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @egzaberhulemelkamnowyegeta4297
    @egzaberhulemelkamnowyegeta4297 4 ปีที่แล้ว +4

    Uuuuuuufffeyi haleluyaaaaaaaa Tebarakilegni wedi wendime Hawaz Egzabeher yi bareki be bezu I can't stop Lessing 😭😭😭🙏❤️

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን እግዚአብሔር እዲህይመለካል በእውነትና በመንፈስ የሚያመልኩትን ይወዳልና ክብሩ ይስፋ መድሀኒአለም ሀሌሉያ ጸጋውን ያብዛልክ ያባቴልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌☦️☦️☦️☦️☦️☦️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @memevlog586
    @memevlog586 11 หลายเดือนก่อน +2

    Westen metgen muzmur egzaber yibarkek wndme hiwaz ,
    Egzaber Yikber yimsgen ♥️ ☦️♥️

  • @dagemdagemm683
    @dagemdagemm683 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክል አሜን አሜን አሜን

  • @እንወደውዘንድደንግባትምየ
    @እንወደውዘንድደንግባትምየ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስ ነው ጌታ ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
    @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 6 ปีที่แล้ว +8

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ምስጋና ለአንተ ነው ኢየሱስ አሜን ወንድሜ ተባርከሃል

  • @rabyahassan427
    @rabyahassan427 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜንን አሜንን አሜን አንት ልይው ዘማሪ ዘመንክን ያባርክልኝ ሁሌም ነገርን እንድኖር ታርገኛለህ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን፣ብቻቃልህን፣በሀሰት፣አንዳልቀባባ፣አርዳኝ፣አባባ፣አሜንንንንንን🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️🇪🇹🏠

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen amen zemar melakat yasmalen❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ferhiywetwanaw5
    @ferhiywetwanaw5 6 ปีที่แล้ว +4

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @temesgenyoseph8363
    @temesgenyoseph8363 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amilakachen yikiber yimesegen

  • @mesaretbette9031
    @mesaretbette9031 6 ปีที่แล้ว +5

    Hawaziye mezmurochek sisemachew hulem yaslekisugnal getan yastawusugnal tebarek

  • @BeMihret5909
    @BeMihret5909 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more! Let him pour His grace up on u for our benefit!

  • @memevlog586
    @memevlog586 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egzaber Yimsgen 🙏♥️☦️♥️

  • @binyamessa8835
    @binyamessa8835 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አክብሮትና ውዳሴ ይገባዋል

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว

    Wow I can’t stop listening to this song God bless you.

  • @gereemun741
    @gereemun741 6 ปีที่แล้ว +3

    ኣግዚኣብሄር ጸጋው የብዘህልህ ወንድም ሓዋዝ ተባረክ

  • @betimengesha3708
    @betimengesha3708 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏😭😭😭😭😭😭😭🙏😭

  • @emumesi70
    @emumesi70 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝማረ መላክት ያሠማልን ☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @kopo4551
    @kopo4551 5 ปีที่แล้ว +2

    HIWOT AMEN AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    ZEMENH HULU GETA.YEBRKEW

  • @SelamAberu
    @SelamAberu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ😊😊😊

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋ ይብዛልክ

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 ปีที่แล้ว +1

    amenamenamen zemar melaket yesmalen.🙏🙏🙏🙏

  • @mariyaminate1216
    @mariyaminate1216 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen tebark wendem,tsyigewun yibzalih

  • @bezafirew1734
    @bezafirew1734 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen geta yebaraki

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 6 ปีที่แล้ว +3

    Hayal hayal.. Ere geta abizto yibarkih

  • @nalinsenaa1235
    @nalinsenaa1235 6 ปีที่แล้ว +7

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen zamaren malhekte yesamalen💒🙏

  • @አቢነኝየባባእናት
    @አቢነኝየባባእናት 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen
    Amen
    Amen
    🙏🙇🙏🙏🙏🙏

  • @hele4222
    @hele4222 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀዋዝ ለምንድነው አዲስ መዝሙር የማታወጣው እግዚአብሔር በመንፈሱ ያረሰረሰህ ዘማሪነህ መዝሙሮችህ ተሰምተው
    አይጠገቡ በዝማሬ ቀብቶህ ያስነሳህ ጌታ ስሙይባረክ ክብርን ሁሉ እርሱ ጠቅልሎ ይውሰድ

  • @elsagetachew3579
    @elsagetachew3579 2 ปีที่แล้ว +1

    U are blessed

  • @wadongalienadenangieysusya5609
    @wadongalienadenangieysusya5609 6 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeen
    God bless you geta yebaraki be buzu

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen zimare melakiten yasemalin

  • @gelladyayikob2510
    @gelladyayikob2510 5 ปีที่แล้ว +2

    Zemeni yibarek yibri hulu le eyesus

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 3 ปีที่แล้ว +1

    Eraen teskale Eraken yewlekowe Tebarek wodeme 💖💖

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏amen 👏👏amen 💚💛❤

  • @tsenatzeru9393
    @tsenatzeru9393 5 ปีที่แล้ว +2

    You are blessed. Zemeneh yebarek.

  • @muluseleshi4535
    @muluseleshi4535 3 ปีที่แล้ว +1

    Mezmurochihn sisema aleksalehu,😭😭😭😭😭😭 egziabher yibarkh!

  • @ረድኤትረድኤትጉራጌዋ
    @ረድኤትረድኤትጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መለአት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 5 ปีที่แล้ว +1

    Zemar.melktu
    yasemlen.Amen
    tebark.Wedem

  • @hewu1788
    @hewu1788 วันที่ผ่านมา

    Enkuwan wed beteke temelesekelen hawazye ❤

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @samriabebe866
    @samriabebe866 6 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek tewedaj

  • @masarattelosa7989
    @masarattelosa7989 6 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameen
    zamer meleyket ya semalen ❤❤❤

  • @marthakonjo6063
    @marthakonjo6063 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayantumotema2500
    @ayantumotema2500 5 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያያያያያ

  • @misrachdinku8412
    @misrachdinku8412 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏

  • @Melona75
    @Melona75 6 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንንንን!!!

  • @samriyekerstoslije2649
    @samriyekerstoslije2649 5 ปีที่แล้ว +1

    Eraken teskale eraken yewlekowe. Sele Lije yaleferkow Kiduse kiduse Amen🙏😓😭😭💘☝

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @mierafalemu4638
    @mierafalemu4638 ปีที่แล้ว

    Tardehal ena yigebaha❤❤❤❤

  • @semargullat6439
    @semargullat6439 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek tegawun yabzalh

    • @elsasolomon3444
      @elsasolomon3444 6 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ዘመንህ ይባረክልህ

  • @Mahderabebe2223
    @Mahderabebe2223 ปีที่แล้ว +1

    Wuy mezmurochihn siwedachew😭😭😭😭😭😭

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen, Amen

  • @GanatGa
    @GanatGa ปีที่แล้ว +1

    Amen❤❤

  • @melat7478
    @melat7478 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙌🙌🙌🙌

  • @lidyaalexander2147
    @lidyaalexander2147 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ene bcha negn gn bezi zmare semay mdersw?tebarek hawiye

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  11 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen!!!!!

  • @መሰረትኤርሚያስ
    @መሰረትኤርሚያስ 6 ปีที่แล้ว +2

    አማን አማን

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔

  • @martalove8441
    @martalove8441 6 ปีที่แล้ว +2

    Zemare melkt yasemaln gent mengeste semayatin yawerseln sele sem ateraru Egzyabher yetemesegene yehun ye embetachin amaljint kehulachin gar yehun. Leloch mezmurochinm add argeln Mulu kasetun magegnet selmanchil new keyekerta gar.

    • @wednechmalasa5892
      @wednechmalasa5892 5 ปีที่แล้ว

      Hwaze

    • @wednechmalasa5892
      @wednechmalasa5892 5 ปีที่แล้ว +2

      Hawez,temlse,wedebtih

    • @tenayeshebery7692
      @tenayeshebery7692 5 ปีที่แล้ว

      እባካቹ ግራገባኝ ይድንግልን ስም አይጠራም ምንድነው

    • @አዲስየጌታልጅ
      @አዲስየጌታልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

      ድግል በዚ ውስጥ ምን ታረጋለች

    • @mamushgebramariam8892
      @mamushgebramariam8892 4 ปีที่แล้ว +2

      @@tenayeshebery7692 menwe ledengelme eko amelakua new esuame eko tamesgenalche enje demo yefetur seme eko menme meterate aysfeligem

  • @samriyekerstoslije2649
    @samriyekerstoslije2649 5 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏☝

  • @Ashuman123
    @Ashuman123 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይሔ ነው መመሰጥ

  • @tigistbakel5273
    @tigistbakel5273 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመልዓክትን ያሰማልን

  • @pojiyasen7092
    @pojiyasen7092 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @layikermulugeta1717
    @layikermulugeta1717 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @embtbalwrblew177
    @embtbalwrblew177 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️