ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በፈቃዳችን ነው የምንኖረው ወይስ በእጣፋንታ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2022
  • "በፈቃዳችን ነው የምንኖረው ወይስ በእጣፋንታ?"
    ድንቅ ጥያቄዎች ለዳጊ

ความคิดเห็น • 100

  • @user-eu8xi8xj1p
    @user-eu8xi8xj1p ปีที่แล้ว +21

    ሴት ስብእና እንዳላት ብልሀት እንደሆነች የተማርኩት ከእናቴ ነው። ግን ሁነታው ዘመናዊ or ሳይነሳዊ እንዲሆንልኝ ካንቺና ከመሰሎችሽ ጠንካራ እንስቶች እየተማርኩኝ ነው ።ዳጊየ ኑሪልኝ ❤

    • @malumadaniel1753
      @malumadaniel1753 ปีที่แล้ว

      Ух ты, ты мне нравишься

  • @amaniihp2318
    @amaniihp2318 ปีที่แล้ว +9

    ሀይማኖታችን ስለተለያየ ፈጣርያችን አይለያይም❤❤❤❤አመስግናለው።

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ሳይሽ በጣም ደስትኛለሽ ብቻ በቃ ጀግና አባት ነው ያሳደገሽ ብሩ ሆነሽ ነው የቀረፀሽ እንዳንቺ ለሁሉም ብሩ አባት ይስጣቸው።

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ እኔ በቅርብ ነው ያወኩሽ ወድምሽ ካገባ በኋላ ማርያምን በጣም ወደድኩሽ የኔ ጀግና ሴት❤🥰

  • @k.tagrofarmindustriesp.l.c8403
    @k.tagrofarmindustriesp.l.c8403 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊየ አመሰግናለሁ ሁሌለምትሰጭን ነገር አመሰገንሻለሁ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ ኑሪልን

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ የኛ ንግስት እወድሻለሁ ምክንያቱን ትለያለሽ ወድምሽንም አየሁት ልክ እዳቺ መልካም አፍቃሪ እዲሁም ባህሉን አክባሪ ለሰርጉ በሀገሩ ዘፈን መመሾሩ በጣም አድንቄዋለሁ ብቻ አባትሽ ነፍሱን ይማረው እደሱ ያሉትን አባት እግዚአብሔር ያብዛልን ምክንያቱም መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ነው የሚያፈራሁ

  • @rabijemal4171
    @rabijemal4171 ปีที่แล้ว

    ሴት ልጅ በዚህ ሁኔታ ተምራ ብቃት ሲኖራት በጣም ደስ ይላል

  • @koyachewazez119
    @koyachewazez119 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ፕሮግራሞችሽን በደንብ እከታተላለሁ ክፍለሀገር ነው የምኖረው እና ዴቭጋ እግዳ ሁነሽ አንድ የተናገርሽው ነገር በጣም ውስጤን አነሳስቶታል እሱም ምድነው በቤተሰብ ውስጥ የመጀመሪያዋ ሀብታም እኔነኝ አይቻለንም የሰበርኩት ብለሻል እኔም በዚህ ገንዘብ ሀብት ብርቅ በሆነበት የገጠር ቤተሰብ ነው ያደኩም የወጣሁም አሁን ግን ይህን ሰብረዋለህ ጉዞም ጀምሪለሁ በችግር ለተጎሳቆሉ ቤተሰቦቸ እህቶች ወድሞቸ እራሴንም ነፃ የአከባቢው ደጋግ ኖሪዎች ህወሃት እቀይራለሁ አደርገዋለሁ እያደረኩትም ነው

  • @helentesfay6250
    @helentesfay6250 ปีที่แล้ว +3

    I'm just trying to
    find a word to describe you other than smart authentic, well disciplined and beautiful. Your are the true definition of women I’m sure you’re DAD will be proud of you !❤

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔ ብርቱ በጣም ነው ምወድሽ...ከebs በተጨማሪ በግልሽ ዩቲዩብ ስትመጭ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሉንም አይቻቸዋልሁ ማየት ብቻ ሳይሆን ከሂወቴ ብዙ ነገር አድ አድርጊያልሁ በርችልን። ወደ ባሕርዳር ግን መድረክ ብታዘጋጅ በጣም ጥሩ ነው እላልሁ።

  • @andualemtezera
    @andualemtezera ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስራ ነው። እኔ ሰላማዊት የstress ታማሚ ነኝ ። daggy 's lifeclass

  • @bereketteshome958
    @bereketteshome958 ปีที่แล้ว +1

    Yehe hulu positive energy yalew sew mayete o my GOD

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የምትሉ ምርጥ ቤተሰቦች❤

  • @mimiaaa
    @mimiaaa ปีที่แล้ว

    ዳጊ ንግሥቲቱ አመሰግላለሁ ባንቺም በዴቭም እየተጠቀምኩኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ አሜይዝን የሆናቹ ውዶች ናቹ

  • @martimarti688
    @martimarti688 ปีที่แล้ว +1

    ንግስትሆይ ሺ አመት ኑሩልን እኛ እንድታስተሚሪልን ሀገርሽ ላይ እንድቺ ጀገና ሴቶች እዲበዙ ስደትን ሳይሆን ሀገርላይ እዲ እንድሚ እንድሚቻል ስለምታሳይን አመሰግናለው

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ የኔ ዉብ አላህ ዘመንሽን ሁሉ ያማረ ያድርግልሽ አገላለፅሽ የምትናገሬዉ ቁም ነገር ይናፍቀኛል ባለችኘ ጊዜ አንችን ለማየት በጉጉት ነዉ የምጠብቅሽ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f ปีที่แล้ว

    የእኔ ልዩ ዳጊየ በጣም እወድሻለሁ❤❤

  • @Personal_Development.Channal
    @Personal_Development.Channal ปีที่แล้ว

    Daggy minim bataweri enkuwan . Endihu melikt yemastelalef power alesh. Thank you

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በርቺ

  • @lidiyatsegaye368
    @lidiyatsegaye368 ปีที่แล้ว +1

    Dagiye betam nw yemiwedish, leyu sebina nw yalesh Egizyabeher edemiye ena tena chemero yesetish

  • @halimahalim7494
    @halimahalim7494 ปีที่แล้ว

    Btamee ewdshlewu jegint ❤

  • @betselotalll7835
    @betselotalll7835 ปีที่แล้ว

    Thanks so much dagisha kibr yestiln cheru medihaniyalem

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 ปีที่แล้ว

    ፈገግታዋ በራሱ ሲያምር ዳጊ አላህ ችሎታዉ ን ሰጥቶሻል
    አላህ ስለምትችይበትነዉ ስራዉን የሰጠሽ

  • @hirutbekele5089
    @hirutbekele5089 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረኪ ዳጊየ ጀግኒት

  • @janhoyemoanebsa3325
    @janhoyemoanebsa3325 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ከአንቺ ብዙ ተምሪለው በጣም ነው የማከብራሽ

  • @user-pk4sj5hx2m
    @user-pk4sj5hx2m ปีที่แล้ว

    Dagiye fetari zemenshn yibarklsh anchi lyu set nesh bzu temrenbshal

  • @elsabethmitore3201
    @elsabethmitore3201 ปีที่แล้ว +1

    Powerful woman 🎉

  • @zeynbeshafi4010
    @zeynbeshafi4010 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @Mmmmmm-uv6hv
    @Mmmmmm-uv6hv ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ስወድሽ ከንግግርሽ ሁሉ ነገርሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ውድድድድድ

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 ปีที่แล้ว

    I just saw her on TH-cam yesterday i loved everything she did I cried when she talked about her father god bless her ❤

  • @binitse5446
    @binitse5446 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤

  • @luwamchildofGode4666
    @luwamchildofGode4666 ปีที่แล้ว

    Dagiye shkor, i love you dagiye from🇪🇷

  • @amanwolde1568
    @amanwolde1568 ปีที่แล้ว

    Daggy You have succeeded to many poor Dads of Ethiopians not only to your father only !

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu ปีที่แล้ว +1

    You are one of my favorite Dagiye🥰

  • @betelhemyearesemalji3629
    @betelhemyearesemalji3629 ปีที่แล้ว +1

    My favourite dagiyee

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing Dagi 👏 ❤️ 💖 💕

  • @leylaleyla4352
    @leylaleyla4352 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ በርቱልን

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 ปีที่แล้ว +1

    አንደ ቀን አብሬሽ መዋል እፈልጋለሁ 🤗🥰የማደንቅበት ቃል የለኝም እንቁ ነሽ 🥰

  • @Meznagnashow
    @Meznagnashow ปีที่แล้ว

    Hello Daggy. Thanks for sharing. I have a dream. Will meet u soon.

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    ጀግና.ሴት እያሰተማርሽን እየነቂቀሸን አናመሠግናለን እንወድሻለን❤❤🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @fikrumarkos7804
    @fikrumarkos7804 ปีที่แล้ว +1

    Jeginit❤

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 ปีที่แล้ว

    Daggy am proud of u
    የልጆች መርርጥ መርርጥ ብቃትና ታለንት ሚታይበት Tube new

  • @teweldegebremichael12
    @teweldegebremichael12 ปีที่แล้ว +1

    U are soo amazing 👏 and hero girl ❤ 💖 ♥

  • @atiseid4007
    @atiseid4007 ปีที่แล้ว

    ምረጧ

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 ปีที่แล้ว

    I love U Dagey!

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว

    እንወድሸ አልን ፈጣሬ ከጎንሸ ይሁን አክሎ ያበረታሸ የኔ ቆንጆ

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 ปีที่แล้ว

    Yene Wube agerye Endanche Ayenete yetebarekeche berekete endyaderegelate Eteleyalehu Selame yemeshete Anchene bagerye laye bemayetye
    Egezeabeher Yemesegen

  • @bereketbekele4591
    @bereketbekele4591 ปีที่แล้ว +1

    Dagi you are my model

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว

    የደሴዋ ቆጆ ስወድሺ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 ปีที่แล้ว

    I have so much respect for you 🙌

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 ปีที่แล้ว

    She is so beautiful and very smart

  • @hawatubeETH
    @hawatubeETH ปีที่แล้ว

    ውዶ ጀግና ሴት ነሸ በጣም ወደደኩሸ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว

    WOW beautiful nice💚💛❤️

  • @mahiibelay4179
    @mahiibelay4179 ปีที่แล้ว

    Dagi l don't know why l saw u in my dream .... very intersting dream l have ever seen .l don't know what kind of power u have.😊

  • @mohammedabdela4529
    @mohammedabdela4529 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በርቺ እህቴዋ እወድሻለሁ

  • @meftehepropertyhomes4516
    @meftehepropertyhomes4516 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው መመዝገብ የምንችለው ?
    ዳጊ ያንቺ Life class ካሳለፍሽው ከባድ ጊዜ አንፃር እንደ ዳዊት ትምህርት practical እንደሚሆን አልጠራጠረም ። Can't wait

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  ปีที่แล้ว +1

      If you want to secure your spot and stay updated about Daggy's Lifecass, register here.
      forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ My Queen

  • @kidistnigussie3253
    @kidistnigussie3253 ปีที่แล้ว

    Dagiye u r the best

  • @sintahareg5082
    @sintahareg5082 ปีที่แล้ว

    ዳጊ አክመሽኛል እንደቀላል አትይው ዉስጣችን ከበሽታ ብቻ አደለም እሚታከመው አመለካከት አስተሳሰብ እየገደለን ነው እየነቃሁ ነው በየት እንዴት ባላውቅም አገኝሻለው እናም ከልብ አመሰግናለሁ ንግስቷ

    • @sintahareg5082
      @sintahareg5082 ปีที่แล้ว

      ምዝገባው ግን እንዴት ነው

  • @abieltarik1907
    @abieltarik1907 ปีที่แล้ว

    Gad with yuo my sister from eritrea

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if ปีที่แล้ว +1

    ምዝገባው ከ አገርውጭ የአለነው እንዴት ነው የምናገኝው

  • @afomiy367
    @afomiy367 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ዳጋ ሰወድሸ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 ปีที่แล้ว

    ዳጊዪ. በጣም ነው የምወድሽ አሜሪካ ነው የምኖረው አትላንታ የት ሀገር ነው የምትመጪው አጭር ክላስ አለሽ ወይ ኦንላን ወይስ በዙም ከየቻልሽ

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 ปีที่แล้ว

    Dagiye sewadish ye anch filme lagen alchlkum

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e ปีที่แล้ว

    Beautiful

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Dagi..i hv big respect 4 u 🙏

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 ปีที่แล้ว

    I am always confused about the luck or god’s decision how we live our lives?
    Thx

  • @abebechmelak5474
    @abebechmelak5474 ปีที่แล้ว

    Dagiyeeee yene jegina ❤❤❤🥰🥰🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @user-tz2vl7wh2p
    @user-tz2vl7wh2p ปีที่แล้ว

    i love you dagiye i wish if i can get dawit dreams book and read it to change my life

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 ปีที่แล้ว

      U can get an book shop..

  • @senisenayt776
    @senisenayt776 ปีที่แล้ว

    Enem adis simeta agenech alo daqi konjo buzuh amarna achilm sorry

  • @fraolmtf
    @fraolmtf ปีที่แล้ว

    Respect Daggy!

  • @seblekonjo1654
    @seblekonjo1654 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ አትጠገቢም ዳጊ

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw8536 ปีที่แล้ว

    I need your class...

  • @zemenayayelezemen3257
    @zemenayayelezemen3257 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ

  • @neimamisru679
    @neimamisru679 ปีที่แล้ว +1

    Dagi Life class lamamzgab merjawen plsssssss dagiya

    • @DaggysLifeClass
      @DaggysLifeClass  ปีที่แล้ว +1

      If you want to secure your spot and stay updated about Daggy's Lifecass, register here. forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @teddytaye7249
    @teddytaye7249 ปีที่แล้ว +1

    ለየት ምትይ ሴት የሴት ውሀ ልክ 💓💓

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ስትጀምሪ አኔ እኔ አኔ !!!!

  • @fikrrehi7977
    @fikrrehi7977 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በመጀመሪያ አክባሪሽ ነኝ ክበሪልኝ

  • @user-hs1qm8uj9g
    @user-hs1qm8uj9g ปีที่แล้ว

    🙏❤❤

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว

    ብረሃን ነሸ ካንች አልፎ ለኛ

  • @wubanchiseltanuwubit1561
    @wubanchiseltanuwubit1561 ปีที่แล้ว

    Maryamin endeendet endemewodish

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @musiehabte1500
    @musiehabte1500 ปีที่แล้ว

    እረ አቺልጅ ወድጀሽአለዉ

  • @neimamisru679
    @neimamisru679 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 ปีที่แล้ว

    Janet, can tu see my face

  • @hananjelalu2125
    @hananjelalu2125 ปีที่แล้ว

    Love you girl please help me

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 ปีที่แล้ว

    Janet, do tu follow me around? Kaiser Tsar Matthew of Prussia and France 2

  • @abtime9343
    @abtime9343 ปีที่แล้ว

    dagi always remember we r not your followers... we r your student so please don't call us again followers

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 ปีที่แล้ว

    አረ ዳጊ አብራችሁ ውጭ ድረስ እየተዝናናችሁ ፍቅረኛዬ አይደለም ማለት ይነፋል ?አይነፋም