First, I just want to listen to 2 min of the video but I don't know what happened I just watched the whole video and it felt less than 2 min. Thank you Dagi and Man for the inspiration! Loved your advice to let go and heal!
"who is the source?" is the main question that should be addressed! i like the fact that she is a living proof to witness, Being wealthy doesn't mean you are joyful and set for life
We are the child of the creator! Authentic conversation with valuable life lessons. What matters most is impacting our children and making this world a better place for them. Thanks both.
and the fact that the idea "ebed chok blew awerut enji we all are arguing with our brain"is stated on the book" the power of now "(page 17)is pretty amazing...love u all
Man yazewal and Dagi, I never comment on youtube. But, I can't hold it. You are pushing our ordinary bars much higher to where we all need to be. You are amazing.
You sound a good teacher, I wish you do it in English so my doughter can listen .I have a doughter which she wants ever think to be perfect and she makes me so tired
Ohhh dagi ur best and admirable girl. I want to express my gratitude to u. Ur so best thanks for all ur best speech u inspired me to become a successful girl. Thank❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I am very much impressed with Dagi, I learned a lot from her. Keep on inspiring and sharing your wisdom. Also her producer is so smart and bright. Manyazewal is a living inspiration.👏🏼👏🏼👏🏼
Betam betam new madenekese wow dagi betam germe lege nesh betam new metakory set nesh wow beca germe set nesh beca betam new madenkachu egzaber yebarkachu 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
Betam betam newu ymwedachu ymakbrachu ene yenante gra ymigebagn gn qnqachu lemasadeg btmokru tru newu English bemekelakelachu arifnet aydelem yetemare meglecha aydelm
maney I am so happy to invite her because Dagie is my hero all her testimony ❤️ to tech support the one lessening. l really happy for both off you keep it up. 💯
I wish you guys would speak 100% Amharic. It really bothered me. Amharic is a rich language. But I still watched it till the end because it was very interesting topic.
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
- ፊልጵስዩስ 4፥4
አሜን አሜን አሜን
ዳጊ የድሮ አለቃዬ ነበረች እጅግ በጣም የማደንቃት እና ሴት በመሆኔ እንድኮራ የምታረገኝ ሴት ናት መስሪያ ቤታችን ውስጥ ችግር ሲፈጠር በልባችን ከሌሎቹ አለቆች ይልቅ እሷ ውሳኔ እንድትሰጥ እንመኝ ነበር ምክንያቱም በጣም ሚዛናዊ እና እውነተኛ ነበረች ለምሳሌ እኔ በግል የሚስማማኝን ውሳኔ ባትወስን እንኳን በውሳኔው ግን ደስተኛ ነበር የምሆነው። ዳጊ የምትኖረውን ነው ምታወራው❤❤❤
ሙሉዉን አየሁት በጣም አስተማሪ ነዉ ማኔ እንደዚህ ሰዉ ስታቀርብ ወሬ ቀንስ ሙሉ ጊዜ ለነሱ ስጣቸዉ
ዳጊ ሙሉ ሰዉ ነች በጣም ነዉ ምወድሽ ምህረትም ጎበዝ ናት እንዲህ ያሉ ሴቶች አቅርብልን ማኔ ረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም🙏
በፈጣሪ ዳጊ እንደዚህ አይነት ሴት ነች 🙄😯😯🤗🤗
ምን አይነት ደስ የሚል ነገር ነው የሰማውት 👏👏👏
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Ke Hunta bely Desta Yalew Be Eysus becha new
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
- ፊልጵስዩስ 4፥4
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
አሜን
ዋዉ ማኔ Thank You ዳጊ እንደዚህ አይነት ድንቅ ሴት መሆኗን አላዉቅም ፕሮግራሟንም አላይም ነበር ድንቅ ናችሁ ብዙልን ወሳኝ ሰዉ ናችሁ 🥰🙏
ማንያዘዋል እና ዳጊ የእውነት በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ከሌለን ነገር ያለን ነገር ይበልጣል ለተሰጠን ለተደረገልን ብቻ ሳይሆን ላልሆነልንም ጭምር ማመስገን እንዳለብን ስላስተማራችሁን የእውነት ከልብ እናመሰግናለን።
ደጊዬ ምን ልበልሽ ወላሂ ቀላት ያንሰኛል! ብች ብዙ ነገር ነዉ የስተማርሽኝ በተለይ ለሴቶች በደምብ መስራት እንደምችል እያስተማርሽን ነዉ አላህ ይጠብቅሽ።
ማንያዘዋል ዳጊ ምን ልበላችሁ ምን ላድርጋችሁ ሰው ያልገባውን ነው የተናገራችሁት አምላክ ያለው ብቻ ነው ደስተኛ ህይወት የሚኖረው በዚህ ምድር ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ አማኑኤል ይባርካችሁ ትውልዱን ነው የምታንፁት፡፡
የእናንተን ወሬ ደጋግሜ መስማት አይሰለቸኝም፣እወዳችኋለሁ ።keep doing the good work!👏👏👏
ዋው በጣም ነው ብዙ ትምህርት የወሠድኩት ወደተግባር ቀይሬ ለመለውጥ ያብቃኝ ደግሞም እበቃለሁ። ግን እኔ እንግሊዘኛ አልችልም በአማሪኛ ብታወሩ ይበልጥ ይገባኛል እንግሊዘኛዋን ትንሽ ቀነሥ አድርጉልን ያልተማርንም ሥላልን ያልተማሩትም አማሪኛ ሥለሚሠሙ በአማሪኛ አውሩን እኔ በጣም ተከታታያችሁና ነኝ በተረፈ። ለመለወጥ ያብቃኝ።ትለያላችሁ።
ዋው እንቁ ሴት በጣም
ህይወት የሚቀይር ትምህርት
ነው እናመሰግን አለን ❤
እውነተኛ ደስታ ሰላም ረፍት ያለው በጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው :: ልጄች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው : እናት አባት መባል ራሱ እግዚአብሄር ሲሰጥ ነው ! አንቺ እንዳልሽው ለሞት አይደለም የምንፈጥራቸው !
እኔ ራሴ ከዚህ ልጅ መማር ተመኘሁ አገረቤት ስመጣ የመጀመሪያ ተማሪህ ነው የምሆነው ማንያዘዋል በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ተባረክ
Online meselten techiyalesh
በጣም ጀግና ናቹ ከውስጥ ወደውጭ መኖር ሰላም ነው እግሊዘኛ መፅሀፍ ለማንበብ የሚያስችል የቋንቋ ብቃት የለንም እሄንስ እዴት ማዳበር እንችላለን
ላከ ማሪያም በይቱቡ አብራርቶታል ገብተሽ ተከታታይው
@@Suls65850 thank you
በድምፅ you tub llay tedal tub laye
እሽ ኣመሰግንስለሁ
መጽሀፉ በትርጉ ፒዲኤፍ አለ
ቃላት አጠሩኝ። በጣም ተደምሜአለው በሀሳቦችሽ በጣም አመሰግናለሁ።መለወጤ በተግባር ከሆነ ለምስጋና አንድ ቀን አገኝሻለው። ባልቆጠርነው ሰአት እንዲህ አይነት ጀግና የሆነች ሴት ነው ያገኘሁት። አንድ ቀን በሰፊው ልምድሽን እንደምታካፊይን አምናለሁኝ። tanks tanks tanks tanks tanks
Internal Erefet Peace In God Knowledge
“ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።”
- መዝሙር 46፥10
እግዚአብሔር አምላክ ከሌለ በህይወታችን ሁሉ ከንቱ ነው እሱን አስቀድሙ ወዳጆቼ
የእውነት ሁለታቹንም በጣም አመሰግናለው የገረመኝ ዳጊ የተናገረችውን ነገር ሁሌም ለራሴ ነግረዋለው የትኛው ስኬት ነው የምለውን ነገር በሂወቴ ባገኝም ባላገኝም አሁን ካለኝ ሰላምና እረፍት መጉደል እንደሌለብኝ ነው በቃ ለዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ።
ደስ ስትሉ 🥰 አንድ ቀን እኔም እንደናንተ እንደምሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ 👍
Tesfash ewnet yhunlish
ትችያለሽ
Yehonale
እንችላለን❤❤
እሸቱ ፣የታመቀው፣የተቀበረው፣ገድ፣ጎልግለህ፣በሀገር፣ደረጃ፣ከውስጥ፣ወደ፣ውጭ፣ወደ፣ፀሀይ፣በርሀን፣በማውጣት፣ሀገር፣እየፈወስክ፣መሆንህን፣ልገልፅልህ፣እፈልጋለው። በዚህ ፣ሁኔታ፣ከቀጠለረክበት፣ከአነድ፡ሀገር፡ መሪ፡በላይ፡ለውጥ፡ማምጣት፡ትችላህ፡ብዬ፡አምናልው።
ተባረክ፡ ዘመንህ፡ይባርክ፡ረዥም ፣እድሜ፣ሰጥቶህ፣አግብተህ፣ወልደህ፣እንዳንተ፣ያሉ፣ ወልደሀ ፣ ትብዛዛ፣ዘንድ፣ምኞቴ፣ፀሎቴ፣ነው።
First, I just want to listen to 2 min of the video but I don't know what happened I just watched the whole video and it felt less than 2 min. Thank you Dagi and Man for the inspiration! Loved your advice to let go and heal!
ይህን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት ፡ የማይሰለች በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን አካፍላችሁኛል አመሰግናለሁ ።
"who is the source?" is the main question that should be addressed! i like the fact that she is a living proof to witness, Being wealthy doesn't mean you are joyful and set for life
We are the child of the creator!
Authentic conversation with valuable life lessons. What matters most is impacting our children and making this world a better place for them. Thanks both.
We are the children of the most high or creator of the universe.
@Alpha ἄλφα Alador yes thank you for the correction.
Woooooow🔊🔊🔊 መረዳት ይሉሀል ይህም ነው እዚህ ጥግ ከተደረሰ በቃ ደርሰሀል ማለት ነው ግን ስትሰሟት ምን እያለች እንደሆን እየተረዳችሁዋት ነው???መረዳት የሌለው ህይወት ባዶ ነው አይገልፀውም👌💚💚🌴
በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን ያገሬ ልጆች በዚህ ከቀጠልን ትልቅ ደረጃ እንደምንደርስ ሙሉ ተስፋ አለኝ
ያለን ነገር የኛ ልክ አይደለም እኛ ከዚያ በላይ ነው። thank you very much
ዳጊዬ የኔ ጀግና ላገኛቸው ከምመኛቸው ሰዎች መሀል አንዷ ነሽ
እኔም እንደዋዛ ከፍቸው እስከመጨረሻው አየኋችሁ። በእውነት ኢንዮጵያውያን የሚያስፍገን እንደዚህ አይነት አሰአተሳሰብ ነው። በተረፈ ዳጊ የታገረችው ምን አልባት "አምሳል" የሚል ልብወለድ ንብባ ወይምመያነበበ ሰው ሲናገር ሰምታ አልያም ከራሷ አመንጭታው ሊሆን ይችላል። "አምሳል" ውስጥ አዜብ የምትባል ገፀባህሪ ዝም ብላ ስታወራ አሌክስ ኡደመጡ ነበርና አዜብ አሰበድሽ እንድ ? ሲላት አዘም ሰው ሁሉ እዐምሮው ውስጥ የሚያስበው ቢታይ ሁሉም ኣድ ይባል ነበር አልያም እብድ የሚባል ከነ አካቴው አይኖርም ነበር ብላ ትመልስለታለች። ዳጊ እዚህ ቪድዮ ላይ ደገመችው። ትክክል ነው።
ዳጊ በጣምም እውድሻለሁኝ፡ኤርትራዊም ነኝ። ብእድሜ አባትሽ ይሆናለሁኝ። የሚገርመኝ፡ የምያከብራትና የሚወዳት እህቴም፡ ረዘም ያልች፡ቀይ ሁና የፀጉሯን ስተይል ልክ ያንቺን ነው የሚመስለው። መመሳሰል አላችሁ። ምስልሽ ባየሁት የግድ ስማት ይለኛል። ሲሰማሽ ረጋ ብለሽ የምትናገሪያቸው፡ጥሩ የሃሳብ ይዘት ያላቸው ሆኖም አስተማሪም ናቸው።ብዙ አንቺን የመሰሉ ደፈር ብለው ካስተማሩ፡ትልቅ ሚና አለው፡ መከራው እንዳይበዛ፡ሳይጨምር ሽግሩ። አመስግናለሁኝ።
and the fact that the idea "ebed chok blew awerut enji we all are arguing with our brain"is stated on the book" the power of now "(page 17)is pretty amazing...love u all
ዳጊን ደግመህ አቅርብልን የምር የምታወራው በደንብ ነው ወደ ውሥጥ የሚገባው።
ewnet lemenager yhenn bemesmate betam destegna negni bcz yenem tyakehulgize yhe neber lemn yalachewu sewechi destegna ayhonm el neber
Man yazewal and Dagi, I never comment on youtube. But, I can't hold it. You are pushing our ordinary bars much higher to where we all need to be. You are amazing.
እኔም አንድ ቀን ከአንች በላይ እንደምሆን 100% እረግጠኛ ነኝ ከአላህ ጋር አላህም እንደሚገዘኝ ወላሂ እርግጠኛ ነው
የእውነት እሚገር ማንነት እና ተሞክሮ ያለሽ ድንቅ ሰው ነሽ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬለው ክበሪልን 🙏 ማኔ እድሜ እና ጤና ይስጥል 🙏 አንተ በጣም ገራሚ ሰው ነህ
This lady is inspiration for most Ethiopians
What a beautiful conversation! And thank you for the book recommendation.
WOW!
I am so impressed. What a wonderful speech/ advice.
Bless you and thank you .
ዋው ደስ ይላል ቀለል ባለ አቀራረብ ብዙ ቁም ነገር ሸምተንበታል። Dagi wow you are amazing and we love u so much.
You sound a good teacher, I wish you do it in English so my doughter can listen .I have a doughter which she wants ever think to be perfect and she makes me so tired
Ohhh dagi ur best and admirable girl. I want to express my gratitude to u. Ur so best thanks for all ur best speech u inspired me to become a successful girl. Thank❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I am very much impressed with Dagi, I learned a lot from her. Keep on inspiring and sharing your wisdom.
Also her producer is so smart and bright. Manyazewal is a living inspiration.👏🏼👏🏼👏🏼
I agree!
ከምንም በላይ እግዚአብሔር ማወቅ እግዚአብሔር መያዝ ከዛ ሁሉም ነገር ሙሉ ይሆናል በተለይ በተለይ ለልብ ደስታ ማን እንደ እግዚአብሔር ❤ ድንቅ ነው ንግግርሽ ❤
በጣም ጡሩ፡ትምህርትነው፡ዳጊ፡and ማንያዘዋል እናመሰግናለን
Self value and loving yourself it's wonderful message I really love it and enjoy it.
በጣም እውነታዊ ምክር ነው
አሜን ጌታ በነገራች ውስጥ
ወይም በሁኔታ ውስጥ ከፍ
ይበልህ 💓🙏🙏🙏
ጥሩ ነው ስኬት ለሰው ካልተረፈ አንቺ ይገርምሻል ዛሬም ደሀ ነሽ ያንቺ ሀብት እራስሽን ብቻ ለማገልገል ለራስሽ ብቻ ከሆነ አንቺ ይገርምሻል አልተሳካልሽም ባክሽ እግሊዘኛ ካላወራሽ የተማርሽ አይመስልሽም
በጣም የወደድኩት ሾው ነው በእርግጥ ዳጊ ማንያዘዋል እኔእንጃ ምንእንደምል ከላይ የተሰጣችሁን ስጦታወች ናችሁ የእናንተን አይነት አስተማሪ ያብዛልን
ዳጊ ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ ማኔ አመሰግናሁ በጣም ቀያሪ ነህ እውነት ጥያቄው አነሰ እንዲህ አይነት ሰው ጋብዝልን በርታ የረፈደ መስሎኝ ነበር አረፈደብኝም ስላወኩሁ ደስተኛ ነኝ
I love mehert she was amazing. specially when she was speak ,she was from her heart and the program is good.
Wow, very inspirational speech. Thank you guys for waking me up.
Betam betam new madenekese wow dagi betam germe lege nesh betam new metakory set nesh wow beca germe set nesh beca betam new madenkachu egzaber yebarkachu 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
Betam betam newu ymwedachu ymakbrachu ene yenante gra ymigebagn gn qnqachu lemasadeg btmokru tru newu English bemekelakelachu arifnet aydelem yetemare meglecha aydelm
ትልቅ አቅም እንዳለኝ አቃለው ግን እማስበው እና በተግባር የምፈፅመው ይለያል እማስበውን ብቻ እንዳደርግ የያግዝ ትምህርት ካለ ሁላችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ
Meditate
meftihew madreg mejemer new! mewesen, meketel, mamen....
Wow what a show amazing, no words.
You're amazing.ብዙ ነገር ተማርኩብሽ ለመጀመርያ ጊዜ አየሁሽ ሰማሁሽ አርእስቱን አይቼ ነው የገባሁት እንደገና እሰማዋለሁ እስክኖረው Gbu
Wow hule semahalewu zare gin yeleyal gadi belelam medrek abrachu mayet enfelegalen ewunet wusten enday argeshegnal thank you🙏
maney I am so happy to invite her because Dagie is my hero all her testimony ❤️ to tech support the one lessening. l really happy for both off you keep it up. 💯
This is what we call motivating life experience in action!✌️❤👍🙏
I am proud of you guys. Thank you for sharing. እግዚያብሄር ያሰብነውን ይሙላልን
እኔምለው ሁሉ እየተነሳ በዚ የዋ ህዝብ ላይ ፈላስፋ ሲሆን ካለምንም ውጣ ወረድ ካለምንም ልፋት በወሬ በቻ ስኬታማ ይሆናል በእግዚያብሄር መንገድ ይሄ አይሆንም የሱ መንገድ ብዙ ልፋት አለው ውጤቱም ያማረ ነው ምን አይነት ትውልድ እደሆነ እነ አላውቅም ወይ ዘመናዊ አይሉት ወይ ሆላ ቀር ያወራ ብቻ የሚያመልክ ትውልድ የማይመራመር እቤቱ ቁጭ ብሎ ሀብትን ና ፈላስፋን የሚያምን የማይጥር የማይመራመር ያወራ የሚመለክበት ዘመን ደና የገቢ ምንጭ የሚሆን ትውልድ በእምነቱም እደዚሁ እኔ ምለው ልቦና ይስጣቹ ቸሩ መዳኒያለም እቺ ልጅ ምን ሰርታ አለፈላት መፀሀፍ ስላነበች በቃ ይሄ ነው የስኬቶ ምንጮ ምድነው ውጣ ወረዱ በመሀል ላይ ያለው
ዋው ምርጦችዬ ተመቻችሁኝ ንግግራቹ ወደ ውስጤ እንዳስብ አደረጋችሁኝ ይመቻቹ እንዲ አይነት ቀና ልብ ያላቸውን ያብዛልን የገባችሁን የምታካፍሉ ቅን አስተሳሰብ ስላላቹ ነው ተመችታችሁኛል በውነቱ💚💛❤️🙏
Dagiye betam mtgermi nesh yewnet kelbe wededkush lebezu sewoch model mthogni set nesh Mane antem teleyaleh kalat atahu rejim edme ketena gr temegnehu
እኔ ዳጊ አንተን እንድታቀርብ ሳስብ አንተ እሷን ጋበዝክልን እናመሰግናለን ማኔ🙏🙏🙏
በናትሽ ዳጊ ማኔን አቅርቢልን
የኔም ሃሳብ ነው!
Akirbawalech eko
@@hehehhdhdud6516 I dont think so brother but if u watch it plz send me the link
Great speech wonderful thank you for share.
greatest of all kayehulih videowoch nurulin bizulin egnam be gizew we will shine.
You guys really appreciated 🎉
ዋው ምትገርም ሴት ነች ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ❤❤❤❤❤
Please talk about ur marriage dagi ?
Great learning experience 👍
ትክክልና ጠቃሚ ት/ት ነው በጣም እናመሠግናን ተባርኩልን🙏🙏🙏💕💕💕
Dagi betam nw yemewedeshi the word of how to speak God bless you my sister
Very good explanation
High education experience
My people learn from this ማንዬ thank you bring her the stage
What we give we receive exactly ዳጊ
በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
Thank you what a wonderful 43 minutes it is!! I love you both! Great people great discussion! Thank you 🙏
I wish you guys would speak 100% Amharic. It really bothered me. Amharic is a rich language. But I still watched it till the end because it was very interesting topic.
የኔ ቆንጆ ያልሽው ሁሉ ልክ ነሽ ፡ ግማሹን ሂወቴን በዚህ መንገድ ሄጃለሁ ፡ በተሰጠኝ እድሎች ሁሉንም በአግባቡ ሳላባክን ነው ምጠቀመው ፡
I am proud of you dagmawit kifle
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ማነያዘዋል እናመሰግናለን
wow dagi your speech is amazing
Manye endet neh fetari abzto ybarkh edmeh ende mantusala yanurh..ena lagegn felge neber betredagn des ylegn
ምረጥ ምክር አፌን ከፊቼ ነው ጨርሼ የደማጥኩት በራከ ሁኑ በርቱ አላህ የግዘቹው
ምሳ ልወጣ እንዳጋጣሚ የከፈትኩት ቪዲዮ ምሳዬን ከልክሎኝ ቁጭ ብዬ አየሁት ረሃቤም ጠፋ፡፡ Motivation is more than food!!
Yes
the same like to you ene gin yezelelkut kursenew
በእርግጥ የሰው ልጅ አለ ከሚባለው ነገር በላይ ነው።
ነገር ግን ሁሌም ግራ የሚገባኝ ነገር ቢኖር ሀብታሞች የሀብታቸው ምንጭ ይነግሩንና አሁን ላይ ምንድነው ደስታችሁ ሲባሉ ነገሮች አይደሉም ገንዘብ ደስታችሁ እንዳይሆን ነገሮች የደስታችሁ ምንጭ አይሁኑ ይላሉ
Really ?🤔
አሁን ያገኙትን ለማግኘት ሲሉ ነበር መሬት ወርደው ሰማይ ወጥተው ነበር
ውይ እግዚአብሔር ይስጥህ
Tekekele
Dagi ... you are different .... you inspired me
Betam tklkl mejemeriya rasn maggnt new sijemer eko mhaberesebu yerasun nuro aynorm slesew slesew kedje lilbesew dagiye yanchin aymeo ystegn fetari ytebksh 🙏
Wawwww Amazing 👏👏👏 thanks so much for sharing 🙏🙏🙏🙏
When Daggy talks about her father , its seems like with Christiano Ronaldo's life history
ምንድን ነው? እንግሊዘኛ መቀላቀል ታበዛላችሁ፣እኔ እዚሁ አሜሪካ ሃያ አመት ኖሬ እንዲህ አልናገርም።
ኢሄን ፕሮግራም ሳዳምጥ በጣም ተጨንቄ እያለቀስኩ ነበር ምክንያቱም አጥጋቢ አነበረም ግን እንትን ሳዳምጥ ከሚያስጠላዉ ሙዴ ወጣዉ በርቱ😍
Thank you, l wish l could thumbs up this thousand times👍🏼🙏
I appreciate your thoughts guys specialy Dagi!
Believe your instinct! great saying
My brother you are unique Ethiopian!!
ለማን ነው የምትናገሩት ብሮግራሙ ጥሩሆኖ እያለ እጊሊዘኛ በዛ
ዳጊ ስለ አባቷ ስታወራ በጣም ነው የምታስለቅሰኝ ወላሂ
ሰላም እግዚአብሔር ብቻ ነው ፣ ላሌ ነገር ከንቱ ነው ፣ በእግዚአብሔር ታመን፣ እግዚአብሔር ከፋላስ በላይ ነው ።
ይህ ትውልድ እድለኛ ነው እኔን የመታ እንቅፋት እናንተን አይምታ የሚሉ የተባረኩ አነዚህን የመሰሉ ህይወታቸውን የሚገልፁ ስጦታ ለምድሪቷ የቀረቡ ናቸው ለትውልድ ማስተዋል ይብዛልን🙏❤️
የአፍሪካ እልባሳትን እያስተዋወቅን ነው ፣ ስብስክራይብ ያስፈልገናል ፣ ቪዲዮውን ተመልክታችሁ ስብስክራይብ አድርጉልን ፣ ሊነኩ th-cam.com/video/jN7d-YAPotU/w-d-xo.html
ኮሜንት ላይ ጻፉልን እኛም እናንተን መልሰን ሰብስክራይብ አናደርጋለን
ተጋግዘን ላይክ እና ስብስክራይብ አብረን እናግኝ