Cute couple. may the Lord bless you. So wonderful to see this kind of innocent love. We need to see more positive things like this. This is how men should be.... not like to see their wife cry.
QURAN BEZIH CHANNEL LAY SNT YE DIN CHANNEL EYALE..... NEGER GN QURANEN LEMEMAMAR YADEREKEWN(SHIWN) TRETM HONE ENKSKASE SALADNK ALALFM ALLAH YAGZACHU........
ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን አመሰግናለሁ❤️የእነዚህን ውብ ጥንዶች ተጨማሪ ቪድዮ እና ፎቶ ማየት ከፈለጋችሁ 👇
👉instagram.com/alicianovich
👉instagram.com/ferhanovich
👉 instagram.com/the.novichs
ኖር ወንድሜ ማቼነው ለኔ ሊንኬን ሼር ምተረግልኝ
ሴት ልጅ እነት ምስት እህት አክስት ልጅ ናች ምርጥ ሴቶች በሙሉ ኑ የሴቶችን ቻናል አብረን እነሰድግ ለይክ ሼር ሰብስክረይብ አርጉ
Ewye betam des telalachee ema amlake eswa fikerachwen tabezalachew ❤❤
@@hiwetyemr955 እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን
Alxso what about you. Interview ye mitkerbwe ?
በስማም እንዴት ነው የሚያምሩት ጌታ ይጠብቃችሁ።ልጁ እርጋታው ከድሜው በላይ አስተዋይ ነው
በስመ አብ
🤣😂😂ወንድ ልጅ ቆፍጠን ስል የሴት ልጅ መኩሪያ ነው ከንፈር መሣም ቀላል ነው ይሄ ሴታሴት የሴት ወይዘሮ ከውሻ ቡችላ አያድናትም
ቀፋፍ gay መንፈስ🤮🤮🤮🤮
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ ይሄ እኮ ወንዳገረድ የሴት ወይዘሮ ነው 🤮🤮🤮
@@zeousapollo2236 ባለጌ ባልቴት ነህ አይባልም እሺ ሀበሻ
Endemamer
ግን ለምንድነው እነሱ ሲሳሳሙ እኔ ብቻዪን የምስቀው ና የማፍረው። 🤔🤔🤔
የኔ ቢጤ😂😂😂
ክክክክክ
ወላሂእኔምአረግእላለሁእሽክክክክክ
እኔም እሽኮረመማለሁ
እኔም አፈርሁ ቆይሌላጋ ቢስማት
Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓
Financially ደስ ይላል😆
@@thisitit3324 kkkkk
bingo tube
20 hours ago
th-cam.com/video/0mP0I4gQ77o/w-d-xo.html
ፍቅሩ ቀርቶብኝ መጀመሪያ ፈጣሪ ከግርዲና ያወጣኝ ያውጣሽ በሉኝ
አዎ አባቴ ለኛ መጀመሪያ ይሄ ነው የሚያስፈልገን መላላስ አያስፈልገንም
Ayezoshi tafachun le magegnet merara mekemese geede yelali
አሜን ያዉጣን
አይዞንአሜንሁላችንንም፣ያውጣን
ያውጣን 🤲
ወይኑ ታድላ እንዲዚህ የሚፈቅር ልብ ይስጠን ለሁላችን ማፍቀር መፈቀር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😭😭
እውነት በጣም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚❤❤❤❤❤❤❤
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ንፁ ፍቅር ፈተና ይበዛባታል በጸሎት በርቱ ሁሉንም ታሸንፋላችሁ
bingo tube
20 hours ago
th-cam.com/video/0mP0I4gQ77o/w-d-xo.html
ከነዚህ ወጣቶች ብዙ ማር ይገባናል እድሜያቸውን የቀደሙ ናቸው
@@hoppyhope9751 r u sure
ፈገግታ ሪያክትን Follow ማድረግ ከጀመርኩ it been almost 8 months ግን እንደነዚህ አይነት ጥንዶች ስሜቷን በለቅሶ እስከመግለፅ የምትደርስ አፍቃሪ ሴት ላለማጋነን አይቼ አላውቅም በዚህ ሾው በቃ ሴት ልጅ እንደዚህ ታፍቅርህ እንዴት ደስ ይላል ኮሜንት ስፅፍ በዚህ ቻናል ላይ የመጀመሪያዬ ነው እነዚህን ጥንዶች ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም እግዚአብሔር እስከ ትዳር ያብቃቹ ወልዳቹ ሳሙ 🙏🙏🙏
Egzeyabehare setotame chemre nawe matadalie nawe
እውነት ነው እኔም ባገኘው አለቅስ ነበር እሱ ግን ገና አልተወለደም
ወንድም ሴት ልጅ ታፈቀረች ሁሉን ነገር ትታ እሱን መስላ ትኖራለች ግን ከስንት አንድ እንጂ መወደድን ተቀብሎ አብሮ የሚኖር አንዳንድ ስለተወደደ ብቻ ምንም value እንደሌላት ይቆጥራል
እስዋ ብቻ ሳትሆን ማፍቀር ያለባት ኣንተም በጣም ኣፍቅራት ከዛ ኣንተ ክምታፍቅራት በላይ ታፍቅርሃለች ትሳሳልህለሽ ኣይመስልህም
እውነት ነው
አቤት የዚህ ልጅ ትህትና ትእግስቱ ውይ
😂😂😂 ልጅቷ
Allah fikerachu yebarik ke ertreia
ነጭ ነጭ ነዉ ዘር ስላለብሽ ስሜትሽን በግልፅ ተናገርሽ ማፍቀር መታደል ነዉ ተባረኪ ❤️❤️❤️
ነጭ ነጭ ነው ምን ማለት ነው?
@@JjJj-if5pw malet habesha sel alhonesh le malet meselgn
@@JjJj-if5pw አዎ አባቷ ብርትሽ (እንግሊዛዊ) ነው እናትዋ ኢትዮጵያዊ
@@adislasti4907 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
ግልፅነት በአስተዳደግ እንጂ በዘር አይተላለፍም ። 🤔
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ🥰
ሲንግሎች🧐የት ናቸው እንደዚ ያለ ፍቅር ይስጣችሁ
ያገባነውስ... 🤔😍
አለን ተጠራቅመን እየኮመትን
ክክክክክክ አለን የማዳም ሲግሎችክክክ
ኣሜንንን
@@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ kkkkkkkk
እኔም እድህ ያልባል አለኝ ከተጋባን ሶስት አመታችን እኮን በምር በቀልድ ተጣልተን አናቅም በጣም ጥሮ እናት የሆነ ባል ነዉ ሁላችሁም በስደት ያላችሁ እደኔ ያለ ትዳር አላህ ይስጣችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እኔንም አይለይሽ በሉኝ
አሚን
አሚንን
3AMEN 3AMEN 3AMEN
አሜን አይለያችው ብያለው
3AMEN 3AMEN 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎼🎼👌
የምር እኔም እንድህ ነበር የምወደው ግን ሌላ አገባ😭😭😭 አይለያችሁ ምርጦች❤❤👌
Wayineee edane nashi yenem
እኔም የኔ ቆንጆ በጣም የምወደው በለቤተ በቤተሰብ ምክንያት ከሱ ከወልድሽ ቀና ብለን አናይሽም ሲሉኝ በግድ እይውተዋደድን አልፈልግም ብዬ ተሏይቸው ወደ ስደት መታሁ ከዛ እሱ ወደ ሌላ ቦታ ጠፍቶ 4አመት ሥራ እየሰራ ነው ብሎው የማውቃቸው ሰዎች ነገሩኝ እኔ ደሞ በጣም ፍቅር ስለአለን አኔም የሱ ቁጥር ስፈልግ እሱ የኔ ስልክ ሲፈልግ ወላጀቹ ሰድበውት ወደ ቤተሰብ ሄደ ከዛ የማውቃት ልጅ ነበረች እሷ አገባ አኮ ብለው ጋድኞቼ ኗገሩኝ ግን የመጀመያ ትዳር ፍቅር አይረሳም በጣም በህልሜ ሁሉ ይመጣል
አይዞሽ ምን ችግር አለው እኔም ሶስተኛ እፈልጋለሁ ግን ድንግል ነኝ ጋይስ
@@yedestanuro248 yene konjooo ayizoshi imayee hulachinm koslanal libachin damtol
Ayezosh mar
ባሁኑ ጊዜ እንኳን ሚያስለቅስ ሚስነጥስ ፍቅረኛ አጠናል
ሚያቃጥሉናቸዉ አ ክክክ
Woolley betam asakshygne
ክክክክ እውነትብለሻል
ክክክክክክክክ
😀😀😀
ፍቅር ማለት የእመንት እዳ ነው እውነተኛ ፍቅር ክብርን ያሻግራል ፍቅራችሁን ለዘላለም ምዳኒያልም ይብዛላችሁ 😘😘😘😘😘😘we love u both 😍😍😘
ወይኔ ደስ ሲሉ። እኔ በቃ ቀናሁኝ።እረ ጌታሆይ እደዚህ በፍቅር እሚያኮራ ወድ ላክልን ለማዳም ቅመሞች 😂😂😂😂
መጡ😂😂
አሌክስ ትግስቱን ይስጥህ አስረየ እየተሳሳሙ ማይት ይከብዳል አይዞህ አሌክስየ🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረ ዳሀ መኖሪያ አጣ ሆሆሆ
😂😂😂😂
አይደል ክክክ
😂😂😂😂
አሳቅሽኝ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጌታየ እኔንም አስበኝ አዳሜ የትነው😢 ነገሩ እኔቸኮልኩእጂ አንተ አትዘገይም ፍቅራቹሁን ያብዛው
😁😁👍👌
😥😥
ወይኔበሳቅ እኔማ ሶሻል ሚዳያላይ ሲፋቀሩ ሲጋቡ ስወልዱ ማየትሁኗል አሁንስ ምርር ብሎኛል 😥😥😥
th-cam.com/channels/QoWa_F6ToE12p35thqy7fA.html
😀😀😀😀😀😀😀😀
ታምራላቹ በጣም ግን ስትሳሳሙ ለኛም አስቡልና😋
😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
😂😂😂😂
😁😁😁😁😁😁😁unati bilashalii mari 😁😁😁😁😍
😐😂😂😂😂
ደስ ትላላችሁ ፤ መንፈሳዊነት አይለያችሁ ፤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.............ያገሬ ልጆች ።
She’s so adorable 😍…. Her voice 🥰
🤣🤣የማዳም ቅመሞች አይዞአችሁ🤣እኛም ቀን አለን አንድ ቀን🤣
መህራባ
😂😂😂😂
😂😂😂
Awo yene ente ken ale
ክክክክክ
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤🥰
ውይይይይ ♥♥♥ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግባችሁ ብዬ መረኳችሁ!!!ምርጥ ትውልድ ለመተካት በዛ አድርጋችሁ ውለዱ፥በአሪፍ አሳድጉ፥ለዘላለም ተባረኩ!!!#ኑ ፍቅር የለም ለምትሉ እዩ ተመልከቱ !!!ፍቅር ለዘላለም አለ!!!
በቃ እንድህ ነው ፍቅር ሀያል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ደስ ትላላችሁ
ማሬ ማሬ ላይ እንዳልሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ይህን ፍቅር እስከ እርጅናችሁ አያቆይላችሁ ፍቅር ሀይል ነው በርቱ ዉለዱ ክበዱ ጩጨዎቹ😍😍😍😍😍😍😍
😍✌✌👋👈👈
ምን ዋጋ አለው በአይማኖት አንድ አይደሉም
ሴት ልጅ ከምንም በላይ ፉቅርና አክብሮት ይገዛታል እውነተኛ ፉቅሯን በመግፆ አድንቅሻለሁ ዋናው ግን የእሱ እንክብካቤና አክብሮት ነው
novichs you guys are amazing...wish you guys forever...she a a keeper
ዋው ለኛም እንዲህ ያማረ ፍቅረ ይስጠን ታምራላችሁ❤️❤️
ዋው በጣም የምታምሩ ውብ ምርጥ ጥንዶች ለትውልድ ትምህርት የምትሆኑ አረ ምን እንደምላችሁ አላውቅም ብቻ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ የምትስሙ የልጅ ልጅ የምታዩ ያድርጋችሁ ፍቅራችሁ ዘላለማዊ ይሁን
የኔ ማሮች ፈጣሪ ፍቅራቹን እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ
ወው ኣቦ በጣም ተምረለቹሁ እግዚአብሔር ፍቅረቹሁን እደ ምድር አሸዋ ብዝት የርግለቹሁ ከፈቀሩሁ አይቀር የእውነት እደዚህ ነው ከልብ 💖💖💖💖💖 አሌክስ የእውነት እናመሰግናለን ብሮ በሪታ😘
አቤት ውበት ፍቅር የዘወትር ምኞቴ ነው መልካም የትዳር አጋር እደሰጠኝ ያረብ ፍቅርኮ የመርከብ ማእበል ነው ደስ የሚል ስቃይ ደስታ ያለበት መልካሙን ሠው ወፍቀኝ የመዳም ቅመሞች እስኪ መርቁኝ
አይለያችሁ እኛም በአላህ ፍቃድ የሚወደን የምኖደውን አግኝተን በፍቅር ብን የምንልበትቀን ይመጣል 😥😥😥
ohhh seriously , kemrachun kehone endezi aynet fkr metshaf lay ena film lay bcha neber yayehut
gn mechem ayleyachu betam des tlalachu😘😘😘
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
,ሴት ገንዘብ ትወዳለች ገንዘብ ካለክ ከዚህም በላይ ትወደዳለክ ማን
ደስ ትላላችሁ ልጆች ናችሁ እደጉ ህልማችሁን ያሳካላችሁ ❤❤❤🙏
Amen
እኔም ሁሌም በስቃይ ነው ምወደዉ በጣም ናፍቆኛል አሁላይ በናፍቆት ብዛት እየተሰቃየን ነው ፈጣሪ እንዲ እየወደደኝ ያገናኘን
ሀኒ ደምሪኝ
ውለዱ ክበዱ ውቦች ማሮች ስታምሩ
ዋዉ ደስ ስትሉ ነጭ ስለሆንሽ ሁሉንም በግልፅ ተናገርሽ እስኪ ያላገባችሁም ያገባችሁም የዚህ አይነት ፍቅር ይስጣችሁ አሚን በሉ
ግልፅነት ከአስተዳደግ የሚማሩት እንጂ በቆዳ ቀለም አይተላለፍም። 🤔
They are so young and beautiful and so madly in love. They are mature for their age.God bless you both.
ደስ ሲሉ ወላሂ በዚህ አለም ላይ እምቀና በፍቅር ነዉ አላህ አይለያችሁ ሀያት ነኝ ከባህር ዳር
እሽ ከባህርዳር
ሀያት ነይ ወ ቻናላቺን ቁራአን በተጂዊድ እንማማር
ላንችም መልካም ፍሽር ይስጥሽ
@@meazameaza4000 እንደመር
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ እንደመር ነይ
ክክክክ አቤት ኩሜታቱች በሳቅ ገደሉኝ. ማነው እንደኔ ኮሜት እያነበበ በሳቅ ፈዳ የሚል
እኔ
ክክክክክ እኔ
ኧረ እኔ አለውልሽ እማ
በጣም ነው የምታምሩት በሰላም ያኑራችሁ💖💖💖💖
The first couple that makes me so emotional ❤️❤️👌
How emotional? 🤔🦥
ወይኔ ስታምሩ ያዝልቅላችሁ ጓደኛሽ በጣም ረጋ ያለ ልጅ ነዉ እድለኛ ነሽ
❤❤❤❤❤
Wooow እንዴት ደስ የሚል ፍቅር ነው ፈጤሪ ፍቅራቹን ያብዛው
Ewnte new mesi
ምን አይነት የሚያስቀና ፍቅር ነው ግን ? This is a dream love ❤️ God protect this blessed love 💕
ወላሂ መታደልነው መፋቀር እዴትነው የምትምሮት አላህ ፍቅራቹህን ያብዘላቹህ
ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ አንድ ላይ ያኑራችሁ ግን ኖር ሰፍ አድርጋች ፍቅር በባህሪው ፈተና አያጣውምና ሰዎች በፈተና አልፈው በፍቅር ሲኖሩ መሰል ታሪኮችን ብታቀርብልን ያስተምረናል
Cute couple. may the Lord bless you. So wonderful to see this kind of innocent love. We need to see more positive things like this. This is how men should be.... not like to see their wife cry.
በጣም ታምራላቹህ ፍቅሩን ያብዛላቹህ
The best couple I have seen in this show so far 😍😍😍
ፈጣሪ ሆይ like ማድረግ ምን ችግር አለው 🤦😂😂
አሳዘነኝ😁😁😁
Koy ke like men yelegnal enese gechehul hahaha 👍
😂😂😂😂
ስለምትወደው ነውኮ አትፍረዱባት
@@victoria-i6m7f ክክክክክአላልሽም
ፍቅራችሁን ይብዛላች በእሁኑ ሰእት እንደዝህ እይነት ፍቅር ማየት መታደል ነው
እዳው የዘመኑ ወጣቶች ከፈር መሳስምና ተጉራቸውን እደፍየል ቀድ ማጨፍረር ኡኡኡኡኡኡ ምን አለ ወድ ውድ ብትመስሉ ሴቱ ወድ ፣ወዱ ሴት የሚመስልበት ዘመን ኤጭ
የኔ ቆንጆ ወንዶች ነፃነታቸውን ሲነኩባቸው አይወዱም ልጆች ናችሁ ነፃነቱን ብዙም አትጋፊው ፍቅሩን ያብዛላችሁ::😘😍
ዋው ምርጥ አፍቃሪ ነሽ ቆንጆ አይለያችሁ😍😌💝💝
በጣም የሚያምሩ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያብዛላቸው ሰላማቹ ይብዛ አሌክስ በዚሁ ቀጥልበት ትህትና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ወጣቱ ከአንተ ብዙ መማር አለባቸው ።
አንች አልቅሰሽ እኔንም አስለቀሽኝ ከወደዳችሁ አይቀር እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዳንተ መልካም ባል ይስጠን ፈገግታ እሪያክት እውነተኛ ፍቅር ትዳር የሚያስተምር ሚዲያ ነው እናመሰግናለን በእውነት ቃላት ያጥርኛል መስጋነየ
Beautiful couples♥️🙏god blessed you
አይለያችሁ እውነተኛ ፈቅር ይሰጠን
amen
ይህ ዝግጅት በአገራችን ያልተለመደ ነበረና ፥በብዙ መልኩ ለእኛ ባህል ግልፅነትን ያዳብራልና በርቱ!!!
ደስስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
እኔ በህይወቴ እንደነዚህ አፍቃሪያን አላየሁም ይሄንን ፔጅ አላውቀውም ግን በነዚህ ልጆች ስላወኩት ደስ ብሎኛል😘😍😍😍😘😍😍😍😍😍
she got me at " I am Ethiopian " . love ya guys
ውይይ ሰታምሩ አይላችሁ 😍😍😍
ከምንም በላይ ደስሲሉ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤
አሌክስ ከልብ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ጥዶቹ ፍቅራቸውን ያብዛልን
አቤት ፍቅር እንዲህ ነው አላህ አፋቅሮ ያኑራችሁ ባል ለሚስቱ ቤተሰቦች ሚስት ለባሏ ቤተሰቦች ክብር ያላቸው በጣም ነው የምወደው
ወላሂ ዴስሲሉ ውዴታእስከ ጄነትአይለያያችሁልዩወች
እስካውን ከቀረቦት ጥንዶች በቃ እናተ በጣም ደስስ ትላላቹ ፍቅራቹ ፈጣሪ ይባርክላቹ
Wow u guys r so adorable she is so humble may God bless u
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራቹ ያሥቀናል የወረት እንዳይሆን ፍቅራቹ እሥከዘላለም ያዝልቅላቹ 😍😍
ሁሉም ያምራል ግን እዳው ባህላችን እይን አፋርነትን አንተው ከፈር ባትሳስማሉ ምን አለ
uuuuffffff yene konjochi siyamiru Ayeleyachu❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ ቃኢዳህ እንማማር ቁረአን የልብ ብርሀን ቅድሚያ ለድናችን ✅✅✅✅
Yet lay new
@@SaraAli-im6ny ወዴ ቻናሌ ተቀላቀይ ውዴ
QURAN BEZIH CHANNEL LAY SNT YE DIN CHANNEL EYALE..... NEGER GN QURANEN LEMEMAMAR YADEREKEWN(SHIWN)
TRETM HONE ENKSKASE SALADNK ALALFM ALLAH YAGZACHU........
በዋትስ ከሆነ እደት ላግኝሽ
@@የሙአዝእናት-ቸ5መ ውዴ ወዴ ቻናሌ ተቀላቀይ
ውይይ ስታምሩ አይለያቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
U guys are so beautiful God bless you !! ❤️❤️❤️
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርከው ደስ ሲሉ በጌታ
አይ ፍቅር ላንዱ መዳ ላንዱ ዳገት እኔ ከተለው አመት ሆኔኝ ከልቤ ነበረ ምወደው ማፈቅረው ብቻ ፈጣሪ አላለውም ተለያየን ያማል መለያየት አይለያችሁ
አይዞን
ፀጉርህ ያስጠላል ዉበትህን ነዉ ያበላሸዉ ተቆረጠዉ
ገና የሃያ ሁለት አመት ልጆች ናቸው እኮ አትፍረጅባቸዉ
Ewnet nw melkun shefnotal ayamrm
@@senda9782 እንደመሮ
@@makiaklil7001 እንደመር
@@eduyedingillijedu2494 እሽ። አንችም ነይ
በጣም የምታምሩ የምታስቀኑ ፍቅረኛሞች ናቸው አላሕ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችው ያሠባችውትን ያሣካላችው🙏
አይለያችው ማማዬ ሁለታችውም ነው ያሳዘናችውኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ አብሮ ያኑራችው
መታደል ነው ወላሂ ያርብ የሚወደውንና የሚወደኝን ስው ወፍቀን
Aweee this is so sweet. I wish both of you the best.
Ohh she make me cry 😢 God bless both of you ❤️
ተይ የኢትዮ ወንድ እንኳን አልቅሰሸለት አረጋጊው ሲስቱ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
O m g ኮሜት😂😂😂😂😂😳😳😳 አሌክሶየ የኡነት ልዩ ነህ በቃ ቃላት የለንም በርታ ግን አተ መቼነው ምትጠየቅ ስላተ ምናቅ መቼነው
ይገርማል አንቺ እንግሊዛዊና ኢትዮዽያዊ ሆነሽ ኢትዮጵያን ስትመርጪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሆነው ኢትዮጵያ አይደለንም የሚሉ በውጪ ሃገር የሚኖሩ ብዙ አጋጥመውኛል
ደሥ ትላላችሁ ፈቅራችሁ ያምራል ልጅ ወንድ ልጅ ጸጉሩ😭 አሥተካክል በፈጣሪ ዘንድም አጸያፊ ነው🙏
እኔስ ፈራሁልሽ ፍቅርሽ መስመር አልፋል መስመር ያለፈ ሁሉ ነገር ትፉ ጥፋትና ኪሳራ ነው እንደዚክ አብሮሽ ሆኖ ያለቀሽ ነገ ቢለይሽ እራስሽን እንደምጣጭ አትርሽው በልክ ይሁን ፍቅርሽ እህት እንዳትጎጂ
Amnabet new yegebachew mare ...fetari yetebikachew ke kifu ngr
Who is watching this after they broke up
Who is here now on aug 8 2023 true love 🤣🤣
ፍቅር አለ ወይ ብየ ጥያቄ ውስጥ ነበርኩ 😍አለ አይለያችሁ 👍
👍👍👍
Feker yelem malt yegbdal gin buzu aydelm weshtamu yebzal
በጣም
You guys are the sweetest couple❤❤🥰🥰
ኡፋ መንፈስ ነው ሚያድስት ኡፍ በፍቅር ነው አይቼ የጨረስኩት መጨረሻ ላይ አስለቀሽኝ ኡፋ ደስ ስትሉ ግን ውበት እርጋታ ንግግር ኡፍ በፍቅር ጃጁልኝ ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል እውነታወን ነው የተናገርሽሁ
በጣም ነው ደስ ምቲውፍቅርሽ እያለቀሽ መግለጽሽ ብቻ