ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እየተደነቅሁ ነው የምሰማው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በልጆቹይሚገልፀ “ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥” - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥8
Geta ybarkachw wondim alem
Berta bro lela adis nagerim kale siralin
አቅም ካለህሂድና ተወያይ ነፃየውይይት ግሩፕ አለ ዋሂድ እነ ኢምራን ጀግኖች አሉ በእውቀት የሚያምኑ
ወሂድን አላወኩትም ኢሞ ጀግናችሁ ነው😂😂😂ባታስቁኝከየትኛው ቤተክርስቲያን ተምሮ ነው የሚያስተምረው?😂😂😂
ቀጥታ ሥላሰ የምል ቃል የለም ማለት ስላሰን የምደግፍ ትምህርት የለም ማለት ነው እንዴ?አይደለም
@@TemesgeniBeriso ይሄ ክርሰቲያኖችን በምን እንቃወም ቢለው የሚያነሱት እንጅ። እነሱም ስለ አላህ ያላቸው አስተምህሮ ተውሂድ ይባላል፤ ተውሂድ የምለው ቃል ግን ቁርዓን ውስጥ የለም።
Mohamed yemersat chgrr nberebet adel zare yeqerawen quran nege meqrat yikebdew nbrr ena esu mn meraf lay nbrr please
ሱረቱል አል-አንአም 6 ፡ 68ሱና አቡ ዳውድ 11 ፡ 2166፣ 5 ፡ 2169ሱና አቡ ዳውድ ሐዲስ 3959ሳሂህ አል-ቡኻሪ 48 ፡ 823 ቅጽ 3ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 906ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን ሰግደናል፣ ያኔ በሰላት ወቅት ቁርአን ሲቀሩ የተወሰኑ የቁርአኑን ክፍሎች አውጥተዋቸው ሳይቀሯቸው ቀሩ፡፡ አንድ ሰውም ቀርቦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህንንና ይህንን የቁርአኑን ክፍሎች ሳይቀሯቸው ቀርተዋል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ለምን አላስታወስከኝም? አሉት፤ እርሱም በሌላ ተተክቶ ይሆናል ብዬ አስቤ ነው ብሎ ለማለቱ ምስክር ነኝ አለ፡፡ አል- ሚስዋር ኢብን ያዚድ አል-ማሊክ የተናገረው ሐዲስ ነው፡፡
ሁለተኛ አንተን ስመለከትህ የመረዳት ችግር አለቡህ መስለኘ ቁርአኑ የተናገረው ስለ ስላሴ አይደለም
ስለ ሥላሴ ካልሆነ ታዲያ ለምን አብ ወልድ እና ማሪያም ቢለው በዚያን ጊዜ የሚያምኑትን አትነግረንም?
ንገረው ዝም ብሎ ይቀባጥራል አስረዳው
😂😂😂😂😂 አይ ፔንጤ ስለ እስልምና ከሙሀመድ s.a.w ነብይ ሆነው ከተላኩት በላይ የሚያቅ ሰው እንዴት? እየሱስ ገለፀልክ በቃ ነብይ ነህ ሀብታም ሆንክ?
አረተው መጸሀፍ ቅድስእራሱ ስለስላ መቼ ያስተምራል
ቁርዓን ውስጥ ተውሂድ የምል ቃል መሳዩን ይሆን?
ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው?
በጣም እየተደነቅሁ ነው የምሰማው
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በልጆቹ
ይሚገልፀ “ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥8
Geta ybarkachw wondim alem
Berta bro lela adis nagerim kale siralin
አቅም ካለህሂድና ተወያይ ነፃየውይይት ግሩፕ አለ ዋሂድ እነ ኢምራን ጀግኖች አሉ በእውቀት የሚያምኑ
ወሂድን አላወኩትም ኢሞ ጀግናችሁ ነው😂😂😂
ባታስቁኝ
ከየትኛው ቤተክርስቲያን ተምሮ ነው የሚያስተምረው?😂😂😂
ቀጥታ ሥላሰ የምል ቃል የለም ማለት ስላሰን የምደግፍ ትምህርት የለም ማለት ነው እንዴ?አይደለም
@@TemesgeniBeriso ይሄ ክርሰቲያኖችን በምን እንቃወም ቢለው የሚያነሱት እንጅ። እነሱም ስለ አላህ ያላቸው አስተምህሮ ተውሂድ ይባላል፤ ተውሂድ የምለው ቃል ግን ቁርዓን ውስጥ የለም።
Mohamed yemersat chgrr nberebet adel zare yeqerawen quran nege meqrat yikebdew nbrr ena esu mn meraf lay nbrr please
ሱረቱል አል-አንአም 6 ፡ 68
ሱና አቡ ዳውድ 11 ፡ 2166፣ 5 ፡ 2169
ሱና አቡ ዳውድ ሐዲስ 3959
ሳሂህ አል-ቡኻሪ 48 ፡ 823 ቅጽ 3
ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 906
ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን ሰግደናል፣ ያኔ በሰላት ወቅት ቁርአን ሲቀሩ የተወሰኑ የቁርአኑን ክፍሎች አውጥተዋቸው ሳይቀሯቸው ቀሩ፡፡ አንድ ሰውም ቀርቦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህንንና ይህንን የቁርአኑን ክፍሎች ሳይቀሯቸው ቀርተዋል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ለምን አላስታወስከኝም? አሉት፤ እርሱም በሌላ ተተክቶ ይሆናል ብዬ አስቤ ነው ብሎ ለማለቱ ምስክር ነኝ አለ፡፡ አል- ሚስዋር ኢብን ያዚድ አል-ማሊክ የተናገረው ሐዲስ ነው፡፡