እንጠይቅ
እንጠይቅ
  • 17
  • 15 103
እንጠይቅ: ቁርዓንን ያወረደው ስይጣን /Enteyik
በዚህ ቪድዮ ውስጥ ቁርኣን ለሙሐመድ የተሰጠው በአላህ ሳይሆን በሰይጣን መሆኑን እናያለን። ቁርኣን የዲያብሎስ መልእክት ነው!!
In this video, we are going to see that the Qur'an is given to Mohamed from Satan not from Allah. Qur'an is the message of the Devil!! #ethiomuslim #habesha #christian #gospel #worship #mezmur
th-cam.com/video/IuTDxY-x3HQ/w-d-xo.html
Telegram: Username: -
@Enteyik09
በገንዘብ፣ በሃሳብ፣ ለድምጽና ምስል ቀረጻ በሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ይደግፉን።
มุมมอง: 54

วีดีโอ

የኢየሱስ ስቅለት በቁርዓን። /enteyik #ethiopia #habesha #worship #ethiomuslim #christian
มุมมอง 371หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ቁርዓን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት እንደማይቃወም አሳይቻለሁ። ስለዚህ ሙስሊሞች የኢየሱስን መሰቀል ለመካድ ምንም አይነት ማረጋገጫም ሆነ ምክንያት የላቸውም። In this video, I will demonstrate that the Quran does not refute Jesus Christ's crucifixion. Therefore, there is no justification or proof for Muslims to deny Jesus' crucifixion. / #ethiopia #ethiomuslim #mezmur #christian th-cam.com/video/5sASKswAjRk/w-d-xo.html
የቁርዓን ጉድ// መላእክት ሰውን ሲያመልኩ በቁርዓን / enteyik #ethiopia #habesha #worship #ethiomuslim
มุมมอง 1.1Kหลายเดือนก่อน
“ጎንበስ ብሎ በመስገድ ሰውን የሚያመልኩ መላእክት” የቁርዓን ትምህርት በዚህ ቪዲዮ ላይ ይታያል።//The Quranic teaching of angels to bend down and worship a person is shown in this video. #ethiopia #ethiomuslim #mezmur th-cam.com/video/rybSICNVMR0/w-d-xo.html
ሥላሴ ክፍል ሦስት: እናንተ ቆራረጣችሁት እንጂ እኛ አልደመርንም!! ሥላሴ ክፍል ሦስት/Trinity, part three
มุมมอง 3192 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከሥላሴ ጋር የተያያዙ ተቃውሞዎችን እንሞግታለን። ሥላሴን መረዳት ውስብስብ ነው የሚለውን ሐሳብ ውድቅ እናደርጋለን።We address Trinity-related objections in this video. We shall also refute the notion that understanding the Trinity is complicated.#ethiopia #habesha #muslim #christian #religion #gospel th-cam.com/video/5RU3rC3rYYo/w-d-xo.html
ሥላሴን ለሙስልሞች ክፍል ሁለት/ Trinity part 2
มุมมอง 7613 หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ እስልምናን ጨምሮ ሁሉም ሀይማኖቶች የአምላክን አንድነት እና ልዩነት(ብዝሐነት) የማብራራት ግዴታ እንዳለባቸው ያሳያል። የክርስቲያኖች ኃላፊነት ብቻ አይደለምና። This video will demonstrate that all religions, including Islam, must explain the oneness and distinction of God. It is not just the responsibility of Christians. #ethiopia #evangelion #youtube
ስላሴ ክፍል 1: ከመሐመድና ከቁርዓን የተሻለ እውቀት ያላቸው ሙስሊሞችን አግኝቻለሁ #ethiopia #islam #christian #habesha #worship
มุมมอง 1.2K4 หลายเดือนก่อน
ስለ ስላሴ ለመማር ትክክለኛው ቦታ መጽሐፍ ቅዱስ እንጅ ቁርዓን አይደለም። The right place to learn about the Trinity is the Bible, not the Quran. th-cam.com/video/5POLMntMHXM/w-d-xo.html
4. እንጠይቅ፡ ከድጡ መደማጡ/ የቁርዓን ጉድ
มุมมอง 2.6K4 หลายเดือนก่อน
ቁርአን እጅግ የተበከለ መጽሐፍ መሆኑን በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን። ቁርኣን የአላህ ቃል ነው የሚለው አባባል ተገብ ያልሆነ ነው። We'll see in this video that the Quran is the most corrupted book. The claim that the Quran is the word of God is unworthy to make.#ethiopia #habesha #muslim #christian #songs #religion th-cam.com/video/Kb6bxfbEQaA/w-d-xo.html
3. እንጠይቅ ፡ የእስልምና ምሁራን አጣብቂኝ 2 Atabikign 2 : enteyik..
มุมมอง 6514 หลายเดือนก่อน
ቁርዓን መጽሐፍ ቅዱስን ለማረጋገጥ አቅም እንደለለው በዚህ ቪዲዮ ላይ ይታያል። The inability of the Quran to confirm the Bible will be demonstrated in this video. #ethiopia #habesha #relegious
2. እንጠይቅ፡ የእስልምና ምሁራን አጣብቂኝ 1/ Dilemma of Islamic Scholars 1
มุมมอง 3.5K5 หลายเดือนก่อน
ይህ የዩቲዩብ ቪዲዮ እንደሚያሳየው በቁርዓን መጽሐፍ ቅዱስን አስመልክቶ የተሰጠው ምስክርነት ሙስሊም ምሁራንን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አስገብቷቸዋል። The testimony of the Quran concerning the Bible puts Muslim scholars in a difficult situation, as this TH-cam video demonstrates. #ethiopia #evangelion #youtube th-cam.com/video/OvfKJXf9PY0/w-d-xo.html
1.ቁርዓን ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ # እስልምና ወይስ ክርስትና?
มุมมอง 1.2K5 หลายเดือนก่อน
1.ቁርዓን ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ # እስልምና ወይስ ክርስትና?
እንጠይቅ፣ እስልምና ወይስ ክርስትና?
มุมมอง 1.1K5 หลายเดือนก่อน
እንጠይቅ፣ እስልምና ወይስ ክርስትና?

ความคิดเห็น

  • @ሰሙኤ
    @ሰሙኤ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስጀመር አላህ ሴይጠን ነው ስሙን ቃይሮ ዬማጣ ።

    • @SineshMane
      @SineshMane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ይብራላችሁ ለናንተስ መዳን ሴጣን ባለውለታም አይደል?

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነቢያችሁ ያሰልመውን ነው እንዴ?

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt วันที่ผ่านมา

    Jesus is lord ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chocolat423
    @chocolat423 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂። አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የማታዉቀዉን ያልገባህን አይይይ የ

  • @Buratube01
    @Buratube01 4 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @YahweNeon-g3z
    @YahweNeon-g3z 6 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር የመጀመሪያ ነህ ካንተ በፊት የለም የተላከ ያለው ካንተ በፊት ልከናል ይላል ቁራን የቱ ነው እውነት በአንድ ሱራ ላይ የተለያዪ አያዎች የያዘ ...

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 9 วันที่ผ่านมา

    ለሚሳሌ የሀይለስላሴ ህገ ደምብ ነው የኢሃድግ ህገ ደንብ ነው ትክክል የሚሆነው?

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ 8 วันที่ผ่านมา

      ሁለቱ አንዱ ን\ካንዱ የምሻልባቸው ነገሮች ይኖሩታል እንደ እይታ አቅጥዐጫው። ያ ቢሆንም ከንጉስዊው አገዛዝ ደሞክራሲው ይሻላል የምንልባጨው ብዙ ምክኛቶች ይኖራሉ። በትምህሪት እያደክ በሄድክ ልክ የተሻእ እያሰብ የተሻለ ነገር ይዘህ ልትመጣ የምትችልበት እድል ሰፍ ነው። ወደ ነቢያት ጉዳይ ስነጣ ገን እንደ ሀይለስላሴና እና ኢሃድግ አድሪገህ የሚታይ ከሆነ። አላህ እያደገ ሄዷል ማለት ነው። ቀዲሞ ከነበርበት ወደ ተሻለ ወደ ማሰብ መጥቷል ማለት ነውን??? የእኛ እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አይደለም።

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 9 วันที่ผ่านมา

    ነብያትን በሙሉ ያለመኔ ኢምነት ሰይሆን ሸፍጣ ናቸዉ።

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 9 วันที่ผ่านมา

    በአብረሃ፣በሙሴ፣ በኢየሱስ ለይ መጽሓፍ ያወረደው ፈጣሪ ነው ና በመሀመድ ላይ መጽሓፎች መረጋገጫ ቁርኣን በጅሪል አመካይነት ወርዶለታል።

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ 8 วันที่ผ่านมา

      በቅርቡ ጠብቅ፣ በሙሰ ላይ ያወረደው አምላክ አይደለም ለመሓመድ ያወረደለት። ሃዲሳቶቹ በግልጥ እንደሚያሳዩት ለመሐመድ የተገለጠለት ገብርኤል ሳይሆን ሰይጣን ነው።

  • @AbdrahmanAwol
    @AbdrahmanAwol 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 አይ ፔንጤ ስለ እስልምና ከሙሀመድ s.a.w ነብይ ሆነው ከተላኩት በላይ የሚያቅ ሰው እንዴት? እየሱስ ገለፀልክ በቃ ነብይ ነህ ሀብታም ሆንክ?

  • @AbdrahmanAwol
    @AbdrahmanAwol 15 วันที่ผ่านมา

    ምነው ፔንጤዎች እስልምና ላይ ተነሳቹ የራሳችሁን ለምን አርፉቹ አታስተምሩም

  • @rabumezid
    @rabumezid 15 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ግቦ ይጠይቃል ይገርማለል ለካ ግቦ ይፈቀዳል

  • @amanueltadesse391
    @amanueltadesse391 16 วันที่ผ่านมา

    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኢየሱስ በሞተበት ግዜ አምላክነቱ እንዴት ሆና ?

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ 8 วันที่ผ่านมา

      ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ማንነት አለው መልኮታዊና ሰዋዊ ማንነት። መለኮታዊ ባሕሪው ሊሞት አይችልም ሕያው ሆኖ ይኖራል። ለዚያ ነው ሞትን መሞት ይችል ዘንድ ልክ እንደኛ አይነት ሥጋ ያስፈልገው ነበር። ዕብ 10፡ 5 "ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ። መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ፤" የሚለው ሃሳብ የሚነግረን ሞትን ይቀምስ ዘንድ የድነትን ሥራ ፍጹም ያደርግ ዘድ ሥጋ እንዳስፈለገው ነው። ስለዚህ መለኮታዊ ማንነቱ ሊሞት አይችልም። እዚህ ላይ ጥንቃቀ ማድረግ ያለበን ሰዋዊ ባህሪውን እና መለኮታዊ ባህሪውን በመገነጣጠል ሰው የሆነው ኢየሱስ ሞተልኝ፣ መለኮት የሆነው ኢየሱስ ግን አሊሞተልኝም ወደ ሚል የተሳሳተ አስተምሂሮ እንዳንገባ መጠንቀቅ አለብን። ምክኛቱም ሁለት ተፈጥሮ በ አንድ አካል(person) ተገልጠው የሚኖር በመሆኑ። ስለዚህ እንዳጠቃላይ ኢየሱስ ሞተልኝ ደግሞም ጠነስቷል የሚለው ወሳኝ ነው።

    • @TameeWaktola
      @TameeWaktola 3 วันที่ผ่านมา

      Iyyesuus mulu sawu mulu amlaak mahoonuun mahoonuun kamaradat jammir. Silazzi yemotawu sawunnattu ingii amlaakinnattu limoot ayyichilim.Bamalakoot yaannem yaawu nabbare!!!

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊 3:35

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ 8 วันที่ผ่านมา

      እስልምና የዘላለም ሕየወት የምገኝበት ሃይማኖት አይደለም።

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊 3:35

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 3 วันที่ผ่านมา

      እረ እስልምና ሴጣናዊ ነው😢😢አትመኙልን

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊 3:35

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊

    • @ramahafrica6269
      @ramahafrica6269 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂አልሀምዱሊላህ ክርስቲያን ላደረገኝ አምላክ 😂 ወይ ዘንድሮ

  • @SineshMane
    @SineshMane 16 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ካለ ለናንተ እስልምናና ይስጣቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው😊

  • @جتوامنجوسو
    @جتوامنجوسو 21 วันที่ผ่านมา

    ሙሀመድግመልይበዳነበር

    • @Tesadaju
      @Tesadaju 2 วันที่ผ่านมา

      አወ ግመል ይበዳ ነበረ

  • @ErmiasEnjamo
    @ErmiasEnjamo 21 วันที่ผ่านมา

    getattsegawwuuugejtt. 3:36 8:08 1j1j

  • @Yabsra-v4b
    @Yabsra-v4b 22 วันที่ผ่านมา

    እወነት ተባረክ ያቀረብከዉ አሰተማረ ነዉ ቀጥልበት ክረሰቶስን ማወቅ አለባቸዉ በሰሙ አምነዉ ,ይድኑ ዘንድ

  • @BirtukanDemissie-v2r
    @BirtukanDemissie-v2r 25 วันที่ผ่านมา

    አነባበብህ አስተካከል አላህ አስነሳው አይልም ቁርአን ።አነሳው እና አስነሳው የተለያዮ ቃሎች ናቸው በደንብ አንብበህ ተረዳውና ለመተንተን ሞክር የቋንቋ ችግር ከሌለበህ ይጠቅምሃል ወደቀኙም መንገድ ይመራሃል

  • @eyobadose5191
    @eyobadose5191 27 วันที่ผ่านมา

    Ena gematam Adele Esti satetateb hulet wer Koy gematam lemehone shentebat geba check areg

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef หลายเดือนก่อน

    እግዝአብህር ይምስግንን

  • @musemaabdela9692
    @musemaabdela9692 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ።ጠይቅ።ቀባጣሪ።ለስዕል።ስገድ

  • @ZahraSaeed-w3b
    @ZahraSaeed-w3b หลายเดือนก่อน

    በየትኛዉ እድልህ ሙስሊምን ታገኚዉ አለህ አብደህ መሆን አለበት የምትናገረዉ

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 หลายเดือนก่อน

    እኛ አንፈልግም እዛው ለራሳችሁ ለኛም ሀይማኖታችን አለልን ለናንተም ሀይማኖታችሁ አለላችሁ ሀይማኖት በፍልስፍና ሳይወን በዕውቀት ነው የሚለካው

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน

    ተጨማሪ ቁርአንን በቁረአን መፈሰር ይቻላል ልክ ነህ ግን ኢሳን ሰማአት ከሆኑት ሰዎች ጋር ይመሳሰላል ማለት አይቻልም መጀመሪያ በአላህ መንገድ ላይ የሞቱትን አልሞቱም ማለቱ ግልፅ ሆኖልሀል አይደል በጣም ጥሩ አንድ እርምጃ ተራምደሀል ግን ልብ በል በአላህ መንገድ ላይ የተገደሉትን ሞቱ አትበሉ ህያው ናቸው አላህ ዘንድ ይረዘቃሉ ሲል የተገደሉትን ማለቱ እንደሞቱ ያረጋግጣል ሌሎችም የጠቀስካቸው እንደዚሁ ግን ስለ ኢሳ ሲናገር የተሰቀለው ኢሳ ተሰቀለ አትበሉ የሞተውን ኢሳን ሞተ አትበሉ ህያው ነው አላለም በግልፅ ነው አልተሰቀለም አልተገደለም ለእነሱ ተመሰለላቸው ነው ያለው አዎን ኢሳን የሚመስል ሌላ ሰው ተሰቅሏል ኢሳ ሳይሞት ነው ወደ ሰማይ የተውሰደው ሙተወፊክ የሚለውን እዛንኛው ላይ አብራርቻለሁ ማስረጃ ከሆነኝ አንድ ከቁረአን ላምጣ ቁ / 4 ሱራ ኒሳ 159/ ላይ ከመፅሀፍ ሰዎች ከመሞቱ በፊት በእሱ በኢሳ በእርግጥ የሚያምን እንጅ አንድም የለም በትንሳኤ ቀን በእሳቸው ላይ መስካሪ ይሆናል ይላል ። እዚህ ላይ ከመሟቱ በፊት ሲል ከሞተ ቡሀላስ ምን በተቃራኒው አያምኑም ነው የሚሆነው እና እናንተ አሁን በኢሳ ታምናላችሁ ይህ ማለት እየሱስ ገና አልሞተም ማለትን ያሲዛል ግን ይሄን አንቀፅ በተፍሲር ትርጉሙን አልተማርኩትም ግልፅ ሆኖ ስለታየኝ ነው ያመጣሁት ትርጉሙ ሌላ ከሆነ አላህ ይቅር ይበለኝ ።

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน

    ለጥያቄክ መልስ ባጭሩ ለሞክር ተወፋ ማለት ሞተ ማለት ነው ብለሀል ልክ ነክ አላህ ኢሳን ሙተወፊክ ነኝ ሲል ገዳይክ ነኝ ማለት ነው ግን የአረበኛ ቋንቋ አንዱ ቃላት ብዙ ትርጉም አለው ቁረአን ውስጥ እንቅልፍንም ተወፍ / ሞት በማለት ተገልጿል እንቅልፍ መለስተኛው ሞት ነው ተብሏል በተለምዶ እራሱ የሞት እና የተኛ ሰው አንድ ነው የባላል የተኛ ሰው እስተሚነቃ ድረስ ምንም ወንጀል አይፃፍበትም እናም ሰለ ኢሳ አልሰቀሉትም አልገደሉትም ሲል ሙተወፊክ / ገዳይክ ነኝ የሚለውን በሁለት መንገድ ተተርጉሟል / ተፈስሯል አንደኛው ትርጉም አላህ ኢሳን ወደ ሰማይ ሲወስደው ኢሳ እንቅልፍ ውስጥ ነበረ ሸለብ አድርጎት ነው ከነአካሉ የወጣው ተብሏል አንተ እንዳሰበከው እሩሁ ብቻ አይደለው ሁለተኛው ትርጉም ኢሳ / እየሱስ በሰማይ ላይ የሚኖረውን ያክል ኖሮ ወደ እምድር ይወርዳል የቂያማ ቀን መድረስ ምልክቶች ውስጥ አንዱ የኢሳ መውረድ ነው እናም እምድር ላይ ይኖራል በቁረአን ይመራል አላህንም ያመልካል ከዚም ይሞታል የቀበራል ስለዚህ ገዳይክ ነኝ ያለው ይህን ሞት ነው ተብሎ ተተርጉሟል ። ገዳይክ ነኝ የሚለውን አንተ ለመሰቀሉ ለመገደሉ ማስረጃ አድርገክ አመጣህ ግን ይህ ለአንተ ማስረጃ ሳይሆን ለእኛ ለሙስሊሞች ኢሳ የአላህ ነበይ ረሱል እና የአላህ ባሪያ ነው ለማለት ትልቅ ማስረጃችን ነው ኢሳ የሚሞት ሰው ነው እቁረአን ላይ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ይላል እና ኢሳን አላህ እንደሚገለው ባልተናገረ ኢሳ ምንድን ነው አምላክ ነው ወይስ ምን የሚል ጥርጣሬ ይኖር ነበር ግን አላህ ሁሉንም በግልፅ ነው የነገረን ምንም ጥርጣሬ የለንም ።

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน

    እሽ የዛሬው ጥያቄክ ኢሳ / እየሱስ አልተሰቀለም አልተገደለም ብሎ እቁረአን ላይ ማረጋገጥ አይቻልም ነው ያልከው እኛ ሙስሊሞች ግን ማረጋገጥ እንችላለን መጀመሪያ ቁርአንን ሙሉውን ማንበብህ መልእክቱንም ሙሉውን ተረዳህ ማለት አይቻልም የቁረአን ተፍሲር ማወቅ ነበያችን አንድን የቁረአን አነቀፅ እንዴት አድርገው እንዳስተማሩ ማወቅ ይኖርብናል እሳቸውም ከራሳቸው አንድም ቃል አይናገሩም አላህ ያሳወቃቸውን እንጂ ማስረጃ ምእራፍ 53 / ሱረቱል ነጅምን ከመጀመሪያው ዝቅ እስከምትል አንብብ ምሳሌ ሰላትን እንድንሰግ ዘካን እንድንሰጥ ቁረአን ያዘናል ግን እንዴት እንደሚሰገድ ከምን ምን ያክል ዘካ እንደሚሰጥ ሀዲስ ላይ ነው የምናውቀው ሀዲስ ከቁረአን ቀጥሎ አስፈላጊ ነው .............

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน

    የባለፉት ቪዶዎችህንም ለማየት ሞክሪያለሁ አንዳንድ ላነሳሀቸው ጥያቄዎችህ የምችለውን ለመመለስ እሞክራለሁ ግን አንተም ማወቅ እና መረዳት ከፈለክ ሁሉንም እንድታነብ ከተሳሳትኩ ስህተቱ ከእኔ ነው ቁርአን ምንም ስህተት የለውም የምታቁ እህት እና ወንድሞች አስተካክሉልኝ ስህተቴን

  • @ayaanibrahim7622
    @ayaanibrahim7622 หลายเดือนก่อน

    ከመደስኮርህ በፊት ብትማር ወይም የተማሩ አዋቂዎችን ጠይቅ! አውቆ ማውራት ይጠቅማል።

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/5sASKswAjRk/w-d-xo.html

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ መሀመድ ጉዱ ዘንድሮ ፋላ😅😅😅😅

  • @amanueltadesse391
    @amanueltadesse391 หลายเดือนก่อน

    Bro blessed more and more

  • @GutuOli-pz3ko
    @GutuOli-pz3ko หลายเดือนก่อน

    Mohamed yemersat chgrr nberebet adel zare yeqerawen quran nege meqrat yikebdew nbrr ena esu mn meraf lay nbrr please

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ หลายเดือนก่อน

      ሱረቱል አል-አንአም 6 ፡ 68 ሱና አቡ ዳውድ 11 ፡ 2166፣ 5 ፡ 2169 ሱና አቡ ዳውድ ሐዲስ 3959 ሳሂህ አል-ቡኻሪ 48 ፡ 823 ቅጽ 3 ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 906 ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን ሰግደናል፣ ያኔ በሰላት ወቅት ቁርአን ሲቀሩ የተወሰኑ የቁርአኑን ክፍሎች አውጥተዋቸው ሳይቀሯቸው ቀሩ፡፡ አንድ ሰውም ቀርቦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህንንና ይህንን የቁርአኑን ክፍሎች ሳይቀሯቸው ቀርተዋል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ለምን አላስታወስከኝም? አሉት፤ እርሱም በሌላ ተተክቶ ይሆናል ብዬ አስቤ ነው ብሎ ለማለቱ ምስክር ነኝ አለ፡፡ አል- ሚስዋር ኢብን ያዚድ አል-ማሊክ የተናገረው ሐዲስ ነው፡፡

  • @SagaSagaa-o1t
    @SagaSagaa-o1t หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሕ ወድማችን በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው በርታ

    • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
      @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน

      የምን ደስ የሚል ነው ጥመት ላይ ሆናቸሁ ልብ በሉ

    • @SagaSagaa-o1t
      @SagaSagaa-o1t หลายเดือนก่อน

      እናተ ልብ በሉ የግዳ ሀይማኖት መፎካከሪያ አይደለም ገባሽ ከስት ዘመን ወዲሕ የመጣውን ማንነቱን እወቁት

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j หลายเดือนก่อน

    እኛ ቁርአንን ጠንቅቀን እናውቃለን አታሽቃብጡ ምድነው የምትደጋግመው አዎ መላኢካዎች ለአደም የክብር ስግደት ሰግደዋል ምን ይጠበስ እናተም አላቹ አደል ሰውን አምላክ አድርጋቹ የምትሰግዱ

  • @SolomonMola-vp4re
    @SolomonMola-vp4re หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonMola-vp4re
    @SolomonMola-vp4re หลายเดือนก่อน

    ሁለም ፈለጋለሀ❤

  • @Huda-s4r
    @Huda-s4r หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ አቀባዥር

  • @Huda-s4r
    @Huda-s4r หลายเดือนก่อน

    አሁን አንተ እስልምናን ልታቋሽሽ ነዉ?

  • @HusniNura
    @HusniNura หลายเดือนก่อน

    እና ከአፋር አይደል ያታፋጣረካው

  • @AsmaAlaldha
    @AsmaAlaldha หลายเดือนก่อน

    የኔ ምስኪን አፈጠጠርህን አተውቅም ክርስተኖች ጭቅለት ዬለቹም የምንለው በምክኘነት ነው

  • @AboodAlfalahi-c4p
    @AboodAlfalahi-c4p หลายเดือนก่อน

    እሱ እንደሚያስበው አይደለም ዲናቺን ምን አናደዳቺሁ?

  • @AboodAlfalahi-c4p
    @AboodAlfalahi-c4p หลายเดือนก่อน

    አሏህን ፍሩ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አትሳደቡ አንድ ቀን ሊገባው ይችላል ምን አሳወቀን??? ዱአ እናድርግለት እሱም ማንበቡን ይቀጥል

  • @tewabuabebe3755
    @tewabuabebe3755 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሸይጣንን ተከታይ ስለሆንክ የአላህ ቃል አይገባህም

  • @tewabuabebe3755
    @tewabuabebe3755 หลายเดือนก่อน

    የሚሰገደው ለአላህ እደሚሰገደው አደለም ትንሽ እውቀት አደጋ አለው አተ ቁራኑን መተርጎም አቅምም እውቀትም የለህም

  • @يارببب
    @يارببب หลายเดือนก่อน

    እግዳ አሁንስ ምድነህ ወላሂ አላወክበትም

  • @SsAa-gv8vk
    @SsAa-gv8vk หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ስራ ፈት ነዉ በአላህ ስራ የፈታ ከምናባክ እንደተፈጠርክ አታዉቅም ?? አንተም ብሎ ቁርአንን ገምጋሚ ጥንብ

    • @SsAa-gv8vk
      @SsAa-gv8vk หลายเดือนก่อน

      ለነዚህ በጭፍን ተጓዥ ተከታዮቻችሁ እንድህ እያላችሁ አሙኟቸዉ እስልምናን እንድጠሉ ግን ሁልህ ካፊር መመለሻህ ወደ አላህ ነዉ ቢመራችሁም ዋጡት