ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርታ
Bro blessed more and more
እንኳን ደና መጣሕ ወድማችን በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው በርታ
የምን ደስ የሚል ነው ጥመት ላይ ሆናቸሁ ልብ በሉ
እናተ ልብ በሉ የግዳ ሀይማኖት መፎካከሪያ አይደለም ገባሽ ከስት ዘመን ወዲሕ የመጣውን ማንነቱን እወቁት
አነባበብህ አስተካከል አላህ አስነሳው አይልም ቁርአን ።አነሳው እና አስነሳው የተለያዮ ቃሎች ናቸው በደንብ አንብበህ ተረዳውና ለመተንተን ሞክር የቋንቋ ችግር ከሌለበህ ይጠቅምሃል ወደቀኙም መንገድ ይመራሃል
የባለፉት ቪዶዎችህንም ለማየት ሞክሪያለሁ አንዳንድ ላነሳሀቸው ጥያቄዎችህ የምችለውን ለመመለስ እሞክራለሁ ግን አንተም ማወቅ እና መረዳት ከፈለክ ሁሉንም እንድታነብ ከተሳሳትኩ ስህተቱ ከእኔ ነው ቁርአን ምንም ስህተት የለውም የምታቁ እህት እና ወንድሞች አስተካክሉልኝ ስህተቴን
እሽ የዛሬው ጥያቄክ ኢሳ / እየሱስ አልተሰቀለም አልተገደለም ብሎ እቁረአን ላይ ማረጋገጥ አይቻልም ነው ያልከው እኛ ሙስሊሞች ግን ማረጋገጥ እንችላለን መጀመሪያ ቁርአንን ሙሉውን ማንበብህ መልእክቱንም ሙሉውን ተረዳህ ማለት አይቻልም የቁረአን ተፍሲር ማወቅ ነበያችን አንድን የቁረአን አነቀፅ እንዴት አድርገው እንዳስተማሩ ማወቅ ይኖርብናል እሳቸውም ከራሳቸው አንድም ቃል አይናገሩም አላህ ያሳወቃቸውን እንጂ ማስረጃ ምእራፍ 53 / ሱረቱል ነጅምን ከመጀመሪያው ዝቅ እስከምትል አንብብ ምሳሌ ሰላትን እንድንሰግ ዘካን እንድንሰጥ ቁረአን ያዘናል ግን እንዴት እንደሚሰገድ ከምን ምን ያክል ዘካ እንደሚሰጥ ሀዲስ ላይ ነው የምናውቀው ሀዲስ ከቁረአን ቀጥሎ አስፈላጊ ነው .............
ለጥያቄክ መልስ ባጭሩ ለሞክር ተወፋ ማለት ሞተ ማለት ነው ብለሀል ልክ ነክ አላህ ኢሳን ሙተወፊክ ነኝ ሲል ገዳይክ ነኝ ማለት ነው ግን የአረበኛ ቋንቋ አንዱ ቃላት ብዙ ትርጉም አለው ቁረአን ውስጥ እንቅልፍንም ተወፍ / ሞት በማለት ተገልጿል እንቅልፍ መለስተኛው ሞት ነው ተብሏል በተለምዶ እራሱ የሞት እና የተኛ ሰው አንድ ነው የባላል የተኛ ሰው እስተሚነቃ ድረስ ምንም ወንጀል አይፃፍበትም እናም ሰለ ኢሳ አልሰቀሉትም አልገደሉትም ሲል ሙተወፊክ / ገዳይክ ነኝ የሚለውን በሁለት መንገድ ተተርጉሟል / ተፈስሯል አንደኛው ትርጉም አላህ ኢሳን ወደ ሰማይ ሲወስደው ኢሳ እንቅልፍ ውስጥ ነበረ ሸለብ አድርጎት ነው ከነአካሉ የወጣው ተብሏል አንተ እንዳሰበከው እሩሁ ብቻ አይደለው ሁለተኛው ትርጉም ኢሳ / እየሱስ በሰማይ ላይ የሚኖረውን ያክል ኖሮ ወደ እምድር ይወርዳል የቂያማ ቀን መድረስ ምልክቶች ውስጥ አንዱ የኢሳ መውረድ ነው እናም እምድር ላይ ይኖራል በቁረአን ይመራል አላህንም ያመልካል ከዚም ይሞታል የቀበራል ስለዚህ ገዳይክ ነኝ ያለው ይህን ሞት ነው ተብሎ ተተርጉሟል ። ገዳይክ ነኝ የሚለውን አንተ ለመሰቀሉ ለመገደሉ ማስረጃ አድርገክ አመጣህ ግን ይህ ለአንተ ማስረጃ ሳይሆን ለእኛ ለሙስሊሞች ኢሳ የአላህ ነበይ ረሱል እና የአላህ ባሪያ ነው ለማለት ትልቅ ማስረጃችን ነው ኢሳ የሚሞት ሰው ነው እቁረአን ላይ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ይላል እና ኢሳን አላህ እንደሚገለው ባልተናገረ ኢሳ ምንድን ነው አምላክ ነው ወይስ ምን የሚል ጥርጣሬ ይኖር ነበር ግን አላህ ሁሉንም በግልፅ ነው የነገረን ምንም ጥርጣሬ የለንም ።
ተጨማሪ ቁርአንን በቁረአን መፈሰር ይቻላል ልክ ነህ ግን ኢሳን ሰማአት ከሆኑት ሰዎች ጋር ይመሳሰላል ማለት አይቻልም መጀመሪያ በአላህ መንገድ ላይ የሞቱትን አልሞቱም ማለቱ ግልፅ ሆኖልሀል አይደል በጣም ጥሩ አንድ እርምጃ ተራምደሀል ግን ልብ በል በአላህ መንገድ ላይ የተገደሉትን ሞቱ አትበሉ ህያው ናቸው አላህ ዘንድ ይረዘቃሉ ሲል የተገደሉትን ማለቱ እንደሞቱ ያረጋግጣል ሌሎችም የጠቀስካቸው እንደዚሁ ግን ስለ ኢሳ ሲናገር የተሰቀለው ኢሳ ተሰቀለ አትበሉ የሞተውን ኢሳን ሞተ አትበሉ ህያው ነው አላለም በግልፅ ነው አልተሰቀለም አልተገደለም ለእነሱ ተመሰለላቸው ነው ያለው አዎን ኢሳን የሚመስል ሌላ ሰው ተሰቅሏል ኢሳ ሳይሞት ነው ወደ ሰማይ የተውሰደው ሙተወፊክ የሚለውን እዛንኛው ላይ አብራርቻለሁ ማስረጃ ከሆነኝ አንድ ከቁረአን ላምጣ ቁ / 4 ሱራ ኒሳ 159/ ላይ ከመፅሀፍ ሰዎች ከመሞቱ በፊት በእሱ በኢሳ በእርግጥ የሚያምን እንጅ አንድም የለም በትንሳኤ ቀን በእሳቸው ላይ መስካሪ ይሆናል ይላል ። እዚህ ላይ ከመሟቱ በፊት ሲል ከሞተ ቡሀላስ ምን በተቃራኒው አያምኑም ነው የሚሆነው እና እናንተ አሁን በኢሳ ታምናላችሁ ይህ ማለት እየሱስ ገና አልሞተም ማለትን ያሲዛል ግን ይሄን አንቀፅ በተፍሲር ትርጉሙን አልተማርኩትም ግልፅ ሆኖ ስለታየኝ ነው ያመጣሁት ትርጉሙ ሌላ ከሆነ አላህ ይቅር ይበለኝ ።