ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ታላቁ የሀይማኖት ክርክር በጅግናው ኡስታዝ አቡሄይደር ከፓስተሮች ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ค. 2019
  • የአኪራ ወንድ እህቶች ቻይናላችንን ሰብስክራይብ ትምህርቱንም ሼር በማድረግ ኢስላማዊ አብሮነታቹን አሳዩን JZK!

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 ปีที่แล้ว +41

    ኢኔ ሀቂቃ ሥለ ኡዝታዚ ሃቡ ሀይደር ሣሥብ ሀቂቃ ኢፈራለሁ ኢሣሣላታለሁ ወሏሂ ከራሤም በላይ አሥብለታለሁ የሀቅ ሠዉ ነህ አሏህ ያኑርህ ሞትን ሣሥብ ኢባየ ይመጣል 😭😭😭 ቃል የለኝም ብችል ከኔ እድሜ ብሠጥህ ምነዉ ደሥ ባለኝ ኢና አልችልማ ብቻ ሀያትህን ረጀም ያድረግልን

    • @mohammedahmed9963
      @mohammedahmed9963 5 หลายเดือนก่อน +2

      😊😊😊

    • @user-oc5su5nu8g
      @user-oc5su5nu8g 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እኔስብትይ ወላሂ በጣም ጀግና ኡሥታዛችን ቃላትየለኝም ለዚህሠዉ ያረቢ አላህእስከመጨረሻዉቀን ሀያትህን ያቅይልኝ ኢስላምአሸንፎ የምታይበትን ቀን አላህ ይስጥ ለኛም አላህያድርሰን ወላሂ ያረብ❤❤ ❤❤❤

    • @BilalJemal-nz6dj
      @BilalJemal-nz6dj 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም እንደዚሁ ነወሰ የማስበው አላህ ይጠብቅልን ኡስታዜ❤❤❤❤

    • @user-dc9kx9gk7y
      @user-dc9kx9gk7y 4 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @user-yn3ik5qd6h
    @user-yn3ik5qd6h 4 ปีที่แล้ว +60

    አቡ ሃይደር የአላህ ስጦታችን ውድ የአላህ ስጦታችን እኮ ነህ ያረብ አተው ጠብቅልን ኢላሂ

    • @rootharootha2085
      @rootharootha2085 2 ปีที่แล้ว

      ኡሙራያንነኝኡዝተዝአቡሀይደርአለህያግዝለዲንተገይከክፉነገርሁሉይጠብቅ

    • @bruhtesfa1252
      @bruhtesfa1252 2 ปีที่แล้ว

      አባት ርእሳችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ።አይደለም ነው፤
      ስለ ልጅነቱ አይደለም ፠።ነገሩ ሃቅ ለመዋጥ በጣም መራራ ናት ።ወኢታምልኩ ባእደ አምላከ፤
      ብሏል ።እግ ,,ር ።
      አንድ አምላክ፣አይወልድ፥አይወለድ ።
      ርእሱ ኢየሱስ ጌታ ነው?አይደለም?
      ኢየሱስ አምላክ ከሆነ ፤ለምን እግዚአብሄር
      አምላክ ትላለህ ። ? ጡሮታ ወጣ ወይ?
      አባ መንፈሰ ቅዱስ ማን ሰጠዎት?ኢየሱስ ነው ?
      ስለ ኢየሱስ ፣እግ , ር ነት አንድም መረጃ የለዎትም
      እግ ,ርን ካላመኑ መንፈስ ቅዱስ ማን አወረደለዎት?።ወኢታምልኩ ባእደ አምላከ፣ብሏል መናፍቃን በፍጡር እንጅ በፈጣሪ አያምኑም።አሰልምና ን
      በፈጣሪ ካለ መንም ማሻረክ ማምለክ ይገባል።

    • @zuzutub4868
      @zuzutub4868 2 ปีที่แล้ว

      የቴሌግራም ሊንክ እንድትለቁልኝ በዚክ

    • @semirasefo5034
      @semirasefo5034 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

  • @user-xd4fn3yw7o
    @user-xd4fn3yw7o 4 ปีที่แล้ว +112

    አልሀምዱሊላህ መስሊምበመሆኔ እስኪእስልምናው የሜኮራው በላይክ

    • @gffhg5628
      @gffhg5628 ปีที่แล้ว +1

      አላሕ ይጠብቅሕ አቡ ሐይደር

    • @ikremsead5618
      @ikremsead5618 ปีที่แล้ว +1

      Iysuus amlaak kehon lemn ane ina ab and nen Al? Hult amlaak new yalew malet new

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 8 หลายเดือนก่อน

      Kurat yesetan new gin muslim ☪️ bemehone (amesiginalu) Alhamdulilah

    • @nahomefiseha2416
      @nahomefiseha2416 5 หลายเดือนก่อน +1

      የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ በመሆኔ ያዳነኝ አምላኬን አመስግነዋለሁ

    • @user-bz4lu2lx1u
      @user-bz4lu2lx1u 5 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላበተፈጠረኩበትእምነትላቆየኝአልሀምዱሊላ

  • @s3adagetu473
    @s3adagetu473 4 ปีที่แล้ว +19

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
    ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
    ኡስታዝ እቡ ሀይደር አላህ
    ይጠብቅህ እውቀትህንም አላህ
    ይጨምርልህ ረጂም እድሜና ጤና
    አላህ ይስጥህ።

  • @Ak-jq1hw
    @Ak-jq1hw 4 ปีที่แล้ว +66

    ኡስታዝ አቡ ሃይደር አላህ ጅነተል ፊርዶስ ይወፊቅህ

    • @seadakonjo8400
      @seadakonjo8400 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ

    • @Tube-rh4qe
      @Tube-rh4qe 3 ปีที่แล้ว +2

      ዥልጥ ምን ማለት ነዉ እድሜዉ አላህ ያርዝምልን ገገማ ነገር ነህ

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 3 ปีที่แล้ว

      @የመዳም አሽቃባጭ ፣ቲዮብ እና መምቱ ይቀራል እንደ?

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 2 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነዉ አልሞተ እንዲህ የሚባለዉ??

    • @f.m.asherekmedia3120
      @f.m.asherekmedia3120 2 ปีที่แล้ว +3

      @@Tube-rh4qe እኔ እኮ የምትገርሙኝ ሙስሊም ሆናችሁ ሙስሊም ሲናገር ከምትሳደቡ አታነቡም ወይንም አትጠይቁም ከመሳደባችሁ በፊት??? ልጁ ያለው ትክክል ነው !!! አባባሉ ለሞተ ሰው ቢሆንም የተለመደው ቢሆንም በህይወት ያለን ሰውም ይባላል !!! ስለዚህ እዚ ሁላችሁም ከምትሳደቡ አለማወቅ ኃጢአት አይደለም እና መጠየቅ ልመዱ ወይንም አንብቡ እሺ የእኔ እህት!

  • @adfgdg8310
    @adfgdg8310 4 ปีที่แล้ว +40

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም አዲርጌ ለፈጠረኝ ጌታ

  • @vghv1695
    @vghv1695 4 ปีที่แล้ว +53

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር እድሜህ ርጅም ይሁን አላህ ለዘላለም ያኑርህ እንቁ ኡስታዛቺን

    • @ekramagzew2255
      @ekramagzew2255 4 ปีที่แล้ว

      አለሀምዳሊላህ ሙስሊም ያደርክኝ

    • @zabebaaa2778
      @zabebaaa2778 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @uae5163
    @uae5163 4 ปีที่แล้ว +18

    ኡስታዝ ማሻአላ አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ነዉ የተናገርከዉ ሙስሊም ያረገኝ አላህ ምስጋና ይድረሰዉ አልሀምዱሊላ

  • @misraawolawol3088
    @misraawolawol3088 4 ปีที่แล้ว +14

    ኡቡ ሀይደር የአላህ እዝነት ከንተ ይሁን አፈር ነዉ እቤቴ ሙስሊም ነዉ እምነቴ مشا لله مشا لله مشا لله لله اكبر لله اكبر لله اكبر ☪️☪️☪️☪️☪️☪️👍🌹🌹🌹ኡስተዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @iloveyoufather7956
    @iloveyoufather7956 5 ปีที่แล้ว +59

    የቆይ ነው ግን ቢሆንም የኛ የኢስላም ልጀ ጀግና ኑርልኝ ዘላለም አላህ ጀነትን ፊርዶስ ይወፈቃችሁ ኡሰታዜ

    • @assyaseid4223
      @assyaseid4223 4 ปีที่แล้ว

      አላህ እውቀት ይጨንርልህ የኛ ጀግና

    • @fatemahnorye8023
      @fatemahnorye8023 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን

    • @alem8640
      @alem8640 4 ปีที่แล้ว

      ILove you father Jesus is lord

    • @muridabereka7083
      @muridabereka7083 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ

    • @santosh8865
      @santosh8865 4 ปีที่แล้ว

      አላአክበር

  • @user-yh1rs5kw3e
    @user-yh1rs5kw3e 4 ปีที่แล้ว +38

    ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ ከራሣቸው መፅሀፍ ብቻ ሥተት መሆኑን አሥረዳሀቸው የኛ ሣይጨመር አልሀምዱሊላህ

    • @user-dq7jq9ov5v
      @user-dq7jq9ov5v 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት እዉነት እያላችሁ መድሀኒትችን እየሱስ ክርስቶስ ክርስቶስ እዉነተኛ ኣምላክነዉ ኢስላምች ኣይገባየዉም ዉንድምችን በርታልን ግን ኣህዛባች ደደብናቸዉ

    • @user-xx4pw8nu6g
      @user-xx4pw8nu6g 4 ปีที่แล้ว

      ፊሊምሴክሥ

    • @zinatmoh5349
      @zinatmoh5349 4 ปีที่แล้ว

      ጂል

    • @sinatmohamed7274
      @sinatmohamed7274 2 ปีที่แล้ว

      አልሃምዱሊላህ አላህሙሰሊየአረገኘ

    • @sinatmohamed7274
      @sinatmohamed7274 2 ปีที่แล้ว

      አላህአክበረ

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ!!! እጅግ አስተማሪና ሰላማዊ የሆነ ውይይት ነው ያደረጋችሁት::
    በተረፈ ወንድማችን በውይይቱ መግቢያ ላይ "የፈጣሪ አንድም ሶስትም መሆን በፀሐይ ይመሰላል" ሲል ተናግሯል:: ችግሩ ፀሐይን እንደ አምላክ ያመልኩ የነበሩ የጥንት ሰዎችም ይህንኑ ፍልስፍና ነበር የሚጠቀሙት::

  • @bdjjdjjd9982
    @bdjjdjjd9982 4 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላሂ ያረብ ሙስሊም ላዲረክኝ ለአላህ ተጎዶሎሁሉ ለፀዳው ምስጋና ይገባዉ ለሀዉላውላቁቱኢለቢላ አላህ አፅሟችሁ ኑኑ ታይመሽባችሁ ኡስታዜ አቡ ሀይዲርርር አላህ ይጠብቅልን እዲሜ እስከፂና ያረብ

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡሥታዜዋ አቡ ሀይደር እረጅም እድሜ ይሥጥህ አላህ በራህመቱ በጀነት ይሠብሥበን የምወዳችሁ በሥሥት ነዉ ኡሥታዞቸ አላህ በጀነት ይሠብሥበን በራህመቱ ብቻ በቸርነቱ 😭😭😭😭

  • @user-uk3ed8cv3n
    @user-uk3ed8cv3n 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ሀይደር አላህ ይጨሚሪለት አላህ ሆይ እንደሱ አይነት ጀግነ ልጂ በሀለሊ ዎፊቀኝ የአላህ🤲

  • @user-vy5lq9xo9n
    @user-vy5lq9xo9n 4 ปีที่แล้ว +15

    ኡስታዝዬ ስወድህኮ አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ከጤናጋር ይስጥህ ረበና ይጠብቅህ

  • @user-oj5jg3bd8b
    @user-oj5jg3bd8b 4 ปีที่แล้ว +37

    وعليكوم السلام ورحمة الله وبركاته
    አሏሁ አክበር
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር
    ተክቢር ኡስታዝ አቡ ሀይደር አቡኪ የኛ ጀግና አልሃምዱሊላህ ለኒእመተል ኢስላም ኡስላም ላደረገኝ አሏህ ምስጋና ይገባው

  • @taibataiba3356
    @taibataiba3356 4 ปีที่แล้ว +19

    እዬሱስ ዬተከበሬ የአላሀ ነቢይ ነው እጅ አምላክ አይደለም ከዝሁሉ የጠራው አላህ ምስጋና ይድረሰው አላሃምዱልላህ

  • @user-sx5zp9nd6g
    @user-sx5zp9nd6g 3 หลายเดือนก่อน +2

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ኡስታዜ አላህ እድሜን ያርዝመው

  • @meymunaebrahim5222
    @meymunaebrahim5222 4 ปีที่แล้ว +13

    ኡዝታዝ አቡሀይደር አንተ የእስልምና የብረት አጥር ነክ አላህ ይጠብቅህ አላህ አንተን መሰሎች ያብዛልን ዘርህ ይባረክ😘😘😘😘😘😘

  • @alainfalajhazzha7223
    @alainfalajhazzha7223 4 ปีที่แล้ว +44

    አቦ ኡስታዝ እዱኒያ ወለ አኸይራ አላህ ያስመችህ ሁሌም ዱአየ ነዉ ኢሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 ปีที่แล้ว

      አላሁማ አሚን ያረብ

  • @elhamsaed3588
    @elhamsaed3588 5 ปีที่แล้ว +54

    አቡሀይደርአላህይጠብቅልን

  • @user-vn7gh1pz3o
    @user-vn7gh1pz3o 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ አላህ በምን ቃለት ልግላጽህ አቦ ሀይደር ምንም አልልህም አላህ ስራህን ይቀበልህ ረዥም ዕድሜ ከጤጋር ይስጥህ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢የምወደው ኡስታዝ አቦ ሀይደር 😢😢😢

  • @user-yx4yw5vx5c
    @user-yx4yw5vx5c 4 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝአችን አላህ እድሜና ጤናህን እረጅም ያድርግልን ያረብ የኛጀግና እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abdelahshifa3748
    @abdelahshifa3748 5 ปีที่แล้ว +88

    አቡ ሀይዳሪ አላህ ይጠብቆት የበለጣ እውቀቱንም ይስጦት ማሻአላህ

    • @kcikhalid877
      @kcikhalid877 4 ปีที่แล้ว +1

      Amine

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 4 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ ሰውን አትሸውዱ መድርክ መሪውም ሁለቱ ተጠያቂዋችም ሙስሊም ናቸው

    • @samiramohammad2265
      @samiramohammad2265 4 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ሙስሊም ላዴረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ኡስታዝ አላህ እድሜህን ይጨምርልህ

    • @user-ux1yp5cs5o
      @user-ux1yp5cs5o 4 ปีที่แล้ว

      @@danielgetahun2675 አያልቅባቹሁ

    • @momo6033
      @momo6033 4 ปีที่แล้ว

      ኡዝታዝ አቡ ሀይደር አሏህ ኸይር ጀዛአህን ይወፍቅህ ኢንሻ አሏህ

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 5 ปีที่แล้ว +117

    ሙስሊም አድርጎ ስለፈጠረኝ የአለማቱ ጌታ አምላካችን አላህ ጥራትና ምስጋና ይገባህ!!!

    • @elhamsaed3588
      @elhamsaed3588 5 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @afyamuktar5762
      @afyamuktar5762 4 ปีที่แล้ว +1

      Alhmdulillah

    • @user-pt1re3sb4g
      @user-pt1re3sb4g 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว

      አወአልሀምዱሊላአለኒመተልኢሥላም

    • @Aa-pf8nd
      @Aa-pf8nd 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላኡዝታዝጀዛአክአላህኸይረን

  • @teslimaSaliha
    @teslimaSaliha 9 วันที่ผ่านมา

    ዉድ ኡሥታዛችን አቡ ሀይደር የኛ ጀግና የኢስላም ኑር አላህ ይጠብቅህ እዉቀትህንም ጭምርምር ያድርግልህ

  • @AbdulazizRayya-jk5ck
    @AbdulazizRayya-jk5ck 5 หลายเดือนก่อน +2

    Maasha Allaah Ustaz Abu Hayidar Allaah Yitebikih!

  • @astawstube1390
    @astawstube1390 4 ปีที่แล้ว +12

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀዛአኩሙላህ ኸይረን ባረከላሁ ፊኩም ለዘላለም ኑርልን አላህ ኸይር ስራህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልህ ዱንያ አሄራህን አላህ ያሳምርልህ ወድሜ ሁሌም እወድሀለሁ

    • @lalilali3938
      @lalilali3938 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ኡስታዝ ሃቢብ ወላ የኛ ጅግና አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @zinatmoh5349
    @zinatmoh5349 4 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ አቡሀይደርን በጣም ነው የምወደው አላህ ርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ ኡስታዜ

  • @user-sf1bv6vh6i
    @user-sf1bv6vh6i 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ ያጠክርህ ሀቢቢ❤❤❤

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርመኝ ነገር የሰው ልጅ ሁላ ሀጢያት ሰራ የሚለው አስተምርኦት ነው እኔ መቼ ነው ሀጢያት የሰራሁት መቼ ሁሉንም ብቀበለው እንኳን ይሄንን ማመን እጅግ በጣም ይከብደኛል አምላኬ እኔን የፈጠረኛ ከምንም ያስገኘኝ ለኔ ሲል ሞተ አይደል የሚደንቅ ነው ባስበው ባስበው ሊጠባኛ አልቻለም የማይመስል ነገር

  • @user-mo5li1lv7v
    @user-mo5li1lv7v 4 ปีที่แล้ว +5

    لاإله إلا الله☝️☝️
    ከአሏህ ዉጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም
    እኔስ ሙስሊም ነኝ ያረቢ ፈለከል ሀምድ ወለከ ሽኩር አቡ ሀይደር ጀዛከሏሁ ኸይር አንበሳ 👍👍👍

    • @samiraalove1520
      @samiraalove1520 3 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህሙስሊምላረገንጌታ

  • @user-pv8nr1nb2w
    @user-pv8nr1nb2w 4 ปีที่แล้ว +21

    አቡሀይደር ጀግናዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AsSa-re4hl
    @AsSa-re4hl 4 ปีที่แล้ว +3

    ባረከረሁ ፊክ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ምንግዜም ዱአየ እዳተ አይነት ልጅ አላህ እድሰጠኝ ነው እድሜህን ረጅም ያርግልህ እቁው ብርቅየው ምርጥ ሙስሊም

    • @user-li5we6xi1i
      @user-li5we6xi1i 4 ปีที่แล้ว

      As Sa የኔም ምኞት ነው ልጄ እንደ አቡ ሀይደር እንድሆን እረ እንዳውም እንድበልጥ ነው ምኞቴ ወላሂ ለዚህ ኡማ ያስፈልጋል ኡስታዞቼ አላህ ያህፍዛቸው ወላሂ እንዴት እንደምሳሳላቸው።

  • @neima1916
    @neima1916 ปีที่แล้ว +2

    አሏሁ አክበር
    አሏህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አቡ ሀይደር ጀግናችን🌹

  • @user-ep2zd2cw9h
    @user-ep2zd2cw9h ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ ነዓመተ ኢስላም ።አላህ ሁይ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ።አላሁመ ሙስተን ።لا اله الا الله محمد رسول الله

  • @user-yz7dr8xr4c
    @user-yz7dr8xr4c 4 ปีที่แล้ว +9

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    የቆየ መሰለኝ
    ግን ጥሩ ትምህርት ነው
    ኢሳ አለይሂሰላም የአሏህ መልእክተኛ እና ባሪያ ነው
    አሏህ አምላካችን አንድ ብቸኛ ነው

  • @ErmiyasDawit-xt4pj
    @ErmiyasDawit-xt4pj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሮ ያለው ይስማ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እና አምላክ ነው!!

  • @user-lx4cd6gq4j
    @user-lx4cd6gq4j ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠርኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ ኡዉስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላ ሳልጠይቀው ሙስሊም አዲርጎ ለፈጠረኝ
    ክብርና ምስጋና ይገባህ
    ኡስታት አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-yn6it5sf6x
    @user-yn6it5sf6x 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናው ወንድማችን ውዝታአዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @seadateshom180
    @seadateshom180 4 ปีที่แล้ว +4

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ከይር አላህ እርጅም እድሜና ጤና እድሰጥህ ተመኘሁልህ ኢንሻአላህ

  • @laelamusa1277
    @laelamusa1277 5 ปีที่แล้ว +12

    የሙስሊሞችን ኡለማዎች ኣላህ ይጠብቃቸው ረሱልን የጠበቀ እሱ እነሡንም ይጠብቃቸው ያረብ ዶክቶር ዛኪርንም በዱኣቹህ ኣትርሡት ውዶቼ ኡስታዝ ኣላህ ይጠብቅህ መሰሎችክንም ኣላህ ይጠብቃቹህ ይጠብቀን ያረብ ያኣላህ

  • @user-vy5lq9xo9n
    @user-vy5lq9xo9n 4 ปีที่แล้ว +2

    🌹🌷🌼🌺💐🌸💮🏵🌳🌹🌲🌱🌷🌼🌻🌺💐🌸💮🏵🌹🌳🌹🌷🌼🌻💐🌸💮🏵🌹🏵🌳🏵🌷💐
    ኡስታዝዬ የኔ አበባ ላንተ ያለኝ አድናቆት ልዩ ነው በዚሁ አጋጣሚ ኡስታዜ ኻሊድ ክብሮም ፣እንድሁም ኡስታዜ ወሂድ ኡመር ነጋሽ ለኔ በጣም ልዩ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @MkyahMkyah-uw9fy
    @MkyahMkyah-uw9fy 4 ปีที่แล้ว +9

    ሱብሀነአላህ አላህ ሆይ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ ቤተሰቦቼም ቀጥተኛውን ምራልኝ ያረብ

  • @user-yi3uf5wk3m
    @user-yi3uf5wk3m 4 ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ።ንገራቸው።አቡሃይዴር።አላህይጠብቅህ።አላሁአክበር!!!

  • @sidehussen6651
    @sidehussen6651 4 หลายเดือนก่อน

    ኡሥታዛችን አቡሀይደር አላህ ከነቤተሠቦችህ አንተን መሠሎች በሙሉ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅል ጀግናችን ነህ ኡሥታዜ በጣም አከብረሀለሁ አደቀሀለሁ እድሜህን አላህያርዝመው ምኞቴነው

  • @user-uu4sy7pf7s
    @user-uu4sy7pf7s 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ያተመሳይውን ያብዛልን ያረብ
    👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭 የምር ንግግርህ እኮ እባነው እሚአሥመጣው ያረብ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 2 ปีที่แล้ว +3

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አላሁ አክበር አላሁ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር። ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህህህህህህህህ

  • @fathimafathi8379
    @fathimafathi8379 4 ปีที่แล้ว +27

    ሙሲልምላደረገኝ ጌታ አላሀምዱሊላህ እስልምናን አጥብቁ እሱነውና አላህየሰጠን ሀይማኖት ያረብ ዘርመዘሬን ሙስሊምአርግልኝ አላህወይ በድኔጠካራአድርገኝ እስላምነውህይወቴ

    • @SaidaSaida-fn3ps
      @SaidaSaida-fn3ps 4 ปีที่แล้ว

      Okay

    • @sofeyandsaniya9092
      @sofeyandsaniya9092 4 ปีที่แล้ว

      ኡሥታዝናአላህይጠብቅህ

    • @Ambra-ed6er
      @Ambra-ed6er 3 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

    • @Ambra-ed6er
      @Ambra-ed6er 3 หลายเดือนก่อน

      ኡሥታዝአላህይጠብቅህ

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦኦኦ አምላኬ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ አመሰግነሀለው ከበር የናቴ የድንል ማርያም ልጅ ይገባዋል ⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-bs1ym4pd5x
    @user-bs1ym4pd5x 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና መሰሎችህን ያብዛልን

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገኝ ጌታ የውድድር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን

  • @zahramhmd8524
    @zahramhmd8524 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሸ አለህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና መሰልህን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 2 ปีที่แล้ว +1

    JezakaALLAH khair ustaz abu hayder may ALLAH LOVE SAVE and protect you ÅLHADULILA Aa dinl haq maa shaa ALLAH

  • @JamaalMahammad-ru8zv
    @JamaalMahammad-ru8zv 10 วันที่ผ่านมา

    አስላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እየሱስ ነቢይ እንጂ አምላክ አይደልም ከራብው ከጠማው በሰው ልጅ ከተፈተነ ምኑ ላይ ነው አምልነቱ አምላክ ይፈትናል አንጂ አይፈትንም ኡስታዝ አቡሃይደር አላህ ይጠብቅህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን 👍

  • @user-si5nz8dd7j
    @user-si5nz8dd7j 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ዋክበር አልሀምዱ ሊላህ ኢስላም አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታ

    • @user-if9hh2th7n
      @user-if9hh2th7n 4 ปีที่แล้ว

      አወማር

    • @user-dv7jq3pv4z
      @user-dv7jq3pv4z 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂 ምንይቀባጅራል. አልሀምዱዲላ ዛሬገናአየሁት ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @samiramira2295
    @samiramira2295 4 ปีที่แล้ว +3

    ረጅም እድሜ ለውስታዞች የረቢ ፉጡርን እንደ ፈጠሪ አርጎ ከሚይዙ ሰዎ አንታ ጠብቀን

  • @user-bh1pd6ru6r
    @user-bh1pd6ru6r 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡዝታዝነ አላህ ይጠዉል ኡምርክ ያረብብብብ
    አልሀምዱሊላህ ሥንፈጠር እሥላም ላደረገን ጌታ ስንምትም በእሥልምናችን በመልካም ሥራ እምንሂድ አላህ ያርገን

  • @Tyba-lo9sy
    @Tyba-lo9sy 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ኡስተዝ አቡቡቡቡቡቡ ማሻአላህ ማሻአላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠይቃልና ያረብ አሚን ☝☝☝🌼🌻🌼🌻

    • @luk-man7889
      @luk-man7889 4 ปีที่แล้ว

      Teyiba ehite, sitisife bekalatoch mahal kiftet eyderegish safee. La misale, alhamdulillah ustadachin

  • @yacarimyarazak3758
    @yacarimyarazak3758 4 ปีที่แล้ว +6

    አቡሀይደር አለህ ኢድሜ የስረዝምልህ ለአለህ ብዬ ኢወድሀለው በአከልም ኢንደ መይህ ተስፈ አደርገለሁ አቡ ሀይደር ከምነግርህ በለይ ኢወድሀለው ኢሽ

  • @makeahaa849
    @makeahaa849 4 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላህ 1000 እስላም ላደረከኝ አመሰግናለሁ

  • @Mulibaayredin-nq1rj
    @Mulibaayredin-nq1rj 5 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀአለሏህ አልሀምዱሊህ ባለመሸነፍህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርልህ አሏህ ሀቅን መንገድ የያዘ መች ይዎድቃል

  • @jemalehtio6751
    @jemalehtio6751 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስተዝ አቡ ሐይደር አለሕ እድሜ ይስጦት በእዉቀት ለይ እዉቀት ይጨምርሎት

  • @aminatkunjo3659
    @aminatkunjo3659 4 ปีที่แล้ว +58

    ከኮተት፡ያወጣኸኝ፡አምላክአልሀምዱሊላሂ፡ምስጋናይገባህ

    • @user-cc1jm5vy8r
      @user-cc1jm5vy8r 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @h.n5844
      @h.n5844 4 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @user-nq2ie3rw3h
      @user-nq2ie3rw3h 4 ปีที่แล้ว

      ከከከከ የምር እንደት እንደሳኩኝ

    • @user-gs6rz1ef3o
      @user-gs6rz1ef3o 3 ปีที่แล้ว +1

      አች ድንጋይ ድንጋይ ኡሥታዝሽ ድንጋይናችሁ

    • @user-hc8pk9wt3o
      @user-hc8pk9wt3o 3 ปีที่แล้ว

      ጊን ፖቶመቃናበሪ ያሴትልጂ ውበቱወን በአዳበበይ መውጣት ይዳቢራል 😢

  • @user-gg6ek7hq3v
    @user-gg6ek7hq3v 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዛችን ጀግናዉ አቡሀይደር አላህይጠብቅልን

  • @user-lx8ph9hn2g
    @user-lx8ph9hn2g หลายเดือนก่อน

    አላሁአክበር ሙሲሊም ያደረገኚ❤

  • @user-zy4xt8ki9v
    @user-zy4xt8ki9v 4 ปีที่แล้ว +27

    ሙሥሊም ወገኖቸ ሥሙኝ ልንገራችሁ🌹🌹🌹
    እነሡ እኮ አላህ አንድ መሆኑ ይገባቸዋል ነገር ግን
    አምኖ ለመቀበል ልባቸዉ በሠይጣን ሥለተሞላ
    እሽ ብለዉ አይቀበሉም።ሥለዚህ ቀብር ሥላለ
    እኛን ምንም አያከራክረንም ማለትም ሁላችንም
    እዛዉ እናገኘዋለን ።ያረብብብብብብ ኢተቁሏህ
    ያአዩኋል ሚእሚን እኛ አላህን ብቻ እንገዛ ያረብ
    ኡመትህ ጀነቲል ፊርደወስ ወፍቀን ያረብ🤲🤲

    • @bshdhshsshzhwhsmashaalah6298
      @bshdhshsshzhwhsmashaalah6298 4 ปีที่แล้ว

      masha alah oztazachn alah y chemrlot

    • @user-kj6wi8vw7h
      @user-kj6wi8vw7h 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት

    • @user-gs6rz1ef3o
      @user-gs6rz1ef3o 3 ปีที่แล้ว +1

      ድንጋይ ነው አምላክ ብለን የምንቀበለው

    • @maxmobile8049
      @maxmobile8049 3 ปีที่แล้ว

      አወግንአኮእያወቁነውሢወለዱመሥሊምመሆነቸውንያውቃሉግንእሺብለውአይቀበሉምበጨራሺ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว

      @@user-gs6rz1ef3o ማነዉ ዲንጋይ የሚያመልከዉ

  • @fhhu1045
    @fhhu1045 4 ปีที่แล้ว +7

    ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @user-nc5ue1ds4t
    @user-nc5ue1ds4t 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዝና
    አሏህ ይጠውል ኡምርህ የኢስላም ጀግና ብርቅና ድንቁ ኡስታዛችን

  • @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
    @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 8 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ተባረከላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እስላም ላረከኝ አልሀምድሊላህ ምስጋናላተ አላህየ☝☝☝☝❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ እድሜና ጤና ከነሞላ ቤተሰብህ

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 4 ปีที่แล้ว +4

    ብርቅየኡስታዛችን አላህ ሱብሃነሁተአላ እረዝምእድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥክ መሰሎችህንም ያብዛልን አልሃምዱሊላ ሱመአልሃምዱሊላ ሙስሊምአድርጎ ለፈጠረኝ አላህ ሽኩርምስጋያ ይድረሰው ያአላህ እኛንም ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን

  • @toybaabudalo150
    @toybaabudalo150 4 ปีที่แล้ว +13

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ

  • @kmallanfacho5819
    @kmallanfacho5819 4 ปีที่แล้ว +2

    አሰለሟሌኩሙ የኢስለሟዊ ውዱ ታሟልከቾቼ በየለቹበት የአላህ እዝናትና ራኤዴት በሁለችንም ይሰፋን ኡሱታዝ ሀይደር እዲሜህ ዪርዛም የኢስለም መሪ ሀይደር

  • @user-oj5jg3bd8b
    @user-oj5jg3bd8b 4 ปีที่แล้ว +10

    وَقَوْلِهِمْ إِنَّا قَتَلْنَا الْمَسِيحَ عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ رَسُولَ اللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَـٰكِن شُبِّهَ لَهُمْ ۚ وَإِنَّ الَّذِينَ اخْتَلَفُوا فِيهِ لَفِي شَكٍّ مِّنْهُ ۚ مَا لَهُم بِهِ مِنْ عِلْمٍ إِلَّا اتِّبَاعَ الظَّنِّ ۚ وَمَا قَتَلُوهُ يَقِينًا
    _«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡_
    بَل رَّفَعَهُ اللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا
    _ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡_
    وَإِن مِّنْ أَهْلِ الْكِتَابِ إِلَّا لَيُؤْمِنَنَّ بِهِ قَبْلَ مَوْتِهِ ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكُونُ عَلَيْهِمْ شَهِيدًا
    _ከመጽሐፉም ሰዎች ከመሞቱ በፊት በእርሱ (በዒሳ) በእርግጥ የሚያምን እንጅ (አንድም) የለም፡፡ በትንሣኤም ቀን በነሱ ላይ መስካሪ ይኾናል፡፡_
    *_ሡረቱ አል ኒሳእ አቀፅ 157-159_*

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 4 ปีที่แล้ว +4

    الله واكبر
    መሽአላህ አላሁማ አንሱሪና ኢስላም ወልሙስሊምን

  • @hananabdalla2998
    @hananabdalla2998 4 ปีที่แล้ว +2

    አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ እውቀት ይጨምርልህ አልሀምዱሊላ እኔ አላህ እውነተኛ መንገድ ለመራኝ አላህ አመስግኑልኝ እየሡስ ጌታ አይደለም ቸሸውጄ ነበር አላህ መለሠኝ የቀረው እድሜ አላህ እድገዛ ይርዳኝ🙏

    • @fatemahnorye8023
      @fatemahnorye8023 4 ปีที่แล้ว

      Hanan Abdalla. አልሀምዱሊላህ። በብቸኝነት የሚመለክ አጋር የሌለው። አጋርነትንም የማይፈልግ ራሱን ቻይ አላህ ብቻ ነው። ማሻአላህ። እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደተፈጠርሽበት መጣሽ

  • @user-kf1bu1vy9k
    @user-kf1bu1vy9k 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችንየኛጀግና በአለህበትአላህይጠብቅህ ሰምተዉከሚጠቀሙትያድርገን ያረብ አተንም ያበርታ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d 4 ปีที่แล้ว +2

    እስታዛቺን. አላህ. ይጨምርልህ. እኛም. በሰማነው. ተጠቃሚ. ያርግልን. ያርብ. 🌷🌷አልሀምዱሊላ. ይገባው. ምስጋና. ሙስሊም. ላርገኛ ጌታ. ሙስሌሙን. ኡማ. ሰላም ፍቅር. ወፍቀነ. ያርብ. 🌷🌷🌷

    • @Gg-ie7xh
      @Gg-ie7xh 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @user-zp1vk2nw6w
    @user-zp1vk2nw6w 4 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዝ አቡሀይደር አላ እድሜህን አላህ ያስረዝመው

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 4 ปีที่แล้ว +10

    ኡስታዝነ አቡሀይደር እድኔናጤና ለዘላለም ያቆይልን የኛኩራት በጣምነው ደስ ያለን

  • @fayhaaalmufti5205
    @fayhaaalmufti5205 4 ปีที่แล้ว +1

    ክርሥቲኖች አሏህ ቀኙን መንገዲ ያመላክታችሁ ነቢ ኢሣ የአሏህ ፍጡር ናቸዉ ትንሽ አቅል ላለዉ ሠዉ ፈጣሪዉ አሏህ የሁሉም ፈጣሪ ነዉ አቡ ሀይደር ክርሥቲያኖች ጋር መወያየትህ ጥሩ ሁኖ አንተም ግን ልክ እምነትህ ከነሡ አይለይም ምክንያቱም አሏህ የሁሉም ፈጣሪ መሆኑን እያመንክ ተመልሠህ ቦታ የማያካብበዉን ጌታ በቦታ መግለፅህ ከነሡ ልዩነት የለዉም

    • @user-gs6rz1ef3o
      @user-gs6rz1ef3o 3 ปีที่แล้ว

      ለእናተ እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ይምራችሁ እኛ ኦቶደክስች በጨረቃ እተመራን ጾም አንጾምም በእግዚአብሔር ቃልነውጅ ጨረረቃ ወጥቻለሁ ጹሙ ሞልቻለሁ ፍቱ ብላን አይደለም የመንጾመው ክብር ምሥጋና ይድረሰውእና ለላአምላካችን ጾምን ጽሞነው ጹሙያለን እጅ በፍጡር አንመራም በፈጣሪነው ዝምብላችሁ እደተልባ አትንጫጩ

  • @ksaaksaa5951
    @ksaaksaa5951 2 ปีที่แล้ว +2

    አለሁ አክበር ኡስተዜ አለህ ይጨምርሊህ ጀግነችን

  • @sebleseble4610
    @sebleseble4610 4 ปีที่แล้ว +7

    አላህ አክብር አላህ አክብር አላህ አክብር☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህምዱልላሂእረቢናአለሚን፣መጨረሻችንን፣አላህያሣምረልን፣ያረብ፣እራህመትህን፣እዝነትህን፣ሙሥሊም፣አድረገህእደህለከኝ፣ሙሥሊምአድረገህ፣ግደለኝ፣ያህዩምያቅዩም፣፣ጀዛላሁምህይረን፣ኡሥታዝ፣አቡሀይደረ፣አላሁሡበሀነተአላ፣ይጠብቅህ

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመስገን አንተ በፍቅር የሰውን ልጅ የምትገዛ አምላክ ስምህ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን

    • @user-hq3ys4tt8c
      @user-hq3ys4tt8c 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህቴ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ሲጀመር ዝም ብለህ ሲትሰማቸው ይገርማሉ

  • @user-wc3hv1ib2s
    @user-wc3hv1ib2s 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኳንም ክርስቷን ሆንኩ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-sk9eg7vu1j
    @user-sk9eg7vu1j 3 ปีที่แล้ว +4

    ወሌኩመሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ☝❤❤❤❤❤

  • @AbdurazakHassen
    @AbdurazakHassen 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ፍጡር እና ፈጣሪ መለየት የሚከብደው ሰው ነው አላህ አይሸፍንብን

  • @user-st4hy1jg5s
    @user-st4hy1jg5s 4 ปีที่แล้ว

    ሙሥሊም ሆኘ በመፈጠሬ ወላሂ ደሥታየ ወደር የለውም አልሀምዱሊላ ኒእመተል ኢሥላም ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @hayuteyubhayuteyub9957
    @hayuteyubhayuteyub9957 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አለህ ይጠብቃችሁ

  • @tube-mf3yb
    @tube-mf3yb 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha allah allah yitebikelen ustaz Abu hayder

  • @hghu5833
    @hghu5833 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉስታዝ አቡ ሀይደረ አላህ ይጠብቅህ እውቀቱንም ይጨምርልህ አላሁ አክብር አላሁ አክብር አብሺረ ዉስታዛችን

    • @MohammedMohammed-tv8vk
      @MohammedMohammed-tv8vk 4 ปีที่แล้ว

      Allhamdulilah Muslim laderegegn geta Oustaz Abu Hayider Allah yitebkh

  • @AhebabBedru
    @AhebabBedru 3 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ እስልምና ዉበት እና ኩራቴ ነዉ ❤❤❤❤❤😊🥰🥰🥰🥰

  • @zenatnmas102
    @zenatnmas102 4 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ እየሱስ ጌታ ቢሆን አይሰቃይም አይሞትም ነበር ጌታችን አላህ ነው አይወልድም አይወለድም

  • @user-pz9kx5pu6p
    @user-pz9kx5pu6p 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ለአለማት ጌታ ለአላህ አልሀምዱሊላህ እስላምነው እምነቴ አላህነው ወኪሌ ሂጃቤነው ውበት ኡስታዜ አላህይጠብቅህ የኔ ጀግና አልህ አብስቶ ይጨምርልህ እደት ያሰደስታል ሙስሊም መሆን

    • @fathimafathima7237
      @fathimafathima7237 4 ปีที่แล้ว

      ተክቢርአላህ፣ዋክበረአላህይጨምረለህኡሰትዜ

  • @user-si6ny3de8o
    @user-si6ny3de8o 4 ปีที่แล้ว +2

    ፎቶውን ፈቅደህ ነው ኡስታዝና አቡ ሀይደር
    በብዙው ያሥጠላል በትንሽው ሳይሆን
    ክብርህን ቀነሰብኝኝኝኝ ለኔ እራሱ
    በተረፈ ጀዛከላህ ኸይር ፎቶ ባፈቅድ በጣም ደሥሥሥሥ ይለኛል
    አላህ ይጠብቅህህህህህህ

    • @user-if9hh2th7n
      @user-if9hh2th7n 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @alimetarega7324
      @alimetarega7324 4 ปีที่แล้ว

      Esu aydelem yakenaberew ye chanalu balebet new

    • @fahizafahiza1741
      @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว

      እኮ ኢሄን የመስለ ትምህርት

  • @zaytunarade8810
    @zaytunarade8810 4 ปีที่แล้ว +3

    አሰለመአለይኩሙ.ወረህመአቱለይወአበረከአቱ.ኡሱተአዜ.አቡሀይደአር.አለዉ.አክበአር.መአሸአለሀ.አለዉ.ይጨአምርእል.አለዉ.ይጠአብቅህ.አለዉ.የአቆይልን.ሁሌም.ከአጎንህ.ነአን.ኢንሸአለሀ