🚩 "'አላህ የመጨረሻ ዕድል ሰጠሽ' ይሉኛል" | ሐሊማ በሰይፉ ሾው ያቀረበቻቸው ሐሳቦችና የዳዕዋ መርሆቻችን | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 80

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ወደቤትዋ ይመልሳት ያጀምአ ረመዳን እየደረስ ነው አልሀምዱሊላህ ዱአ እናድርግ ለ Philistine ወንድሞቻችን ዱአ እናድርግ አላህ ሁላችንንም ወደቤቱ ይመልስን አሚን ያረብ እወዳቹዋለው

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አለህ ቃጥታኛዉን መንጋድ ይምራት።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @nuredinmohamoud3747
    @nuredinmohamoud3747 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ የተሻለ ርዝቅ ይስጣት ሙዚቃ አንዴ ከገባህበት ለመውጣት በጣም አስቸጋሪ ነው አላህ ያግዛት

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ❤ሀቅ ብለሀል ፡ኢንተርቪዋን ሰማሁት የዋህ ነገር ናት አላህ ይርዳት 😢

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማሻአላህ ወንድሜ በደንብ ገልፀህዋል ጀዛክላ ኽይር

  • @oumersabir8480
    @oumersabir8480 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ ኢስሃቅ የምታነሳቸው ጉዳዮች በጣም ጥሩ ናቸው ።
    የዛሬው ጉዳይ የዳእዋ አዱራረጋችን ምን ይመስላል የሚል ይመስለኛል ።
    በእውነቱ የአብዛኞቻችን የዳእዋ አደራረግ ከነብዩ አለይሂስሰላም መንገድ ያፈነገጠ ይመስላል ።
    አንቺ የጀሃነም ነሽ እያሉ የሚደረግ ዳእዋ ፍጹም ከእስልምና ውጪ ነው ።

  • @mernu2003
    @mernu2003 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አስፈላጊ የሆነ ክፍተት እየሞላህ ነው። በርታ

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 6 นาทีที่ผ่านมา

    ረበልዓለሚን ሀላል ሪዝቅ ይስጣት። ወደዲኑ ይመልሳት 🤲

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀዛከላህ ወድሜ በጣም ደስ እሚል ማብራሪያ ነው

  • @mkeya123
    @mkeya123 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋአለይኩ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይርን በርታልን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርግን ሂላችንም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምሬል ❤🎉

  • @Nejashi_Ethiopia
    @Nejashi_Ethiopia 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Isshaq, you're my favorite! You've made impactful points addressing multiple important issues while reflecting on sister Alima's interview.

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Thank you for your feedback!

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ መማር ከቻልን ምርጥ ነዉ።

  • @seadayoutube4052
    @seadayoutube4052 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    tekbir allahu akber ❤

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥሩ እይታ ነው በርታ 👏🏻👏🏻 ❤❤

  • @KedirHussenn
    @KedirHussenn 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው

  • @alwanhabesha9277
    @alwanhabesha9277 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር 👍👍👍 ❤❤❤

  • @fgi2882
    @fgi2882 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @nuredinmohamoud3747
    @nuredinmohamoud3747 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐሊማ አላህ ይርዳት ያግዛት

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባረከላህ ፊክ❤ ኢማን እና አውቀት ካንድ ላይ ስሆን እንዲህ ያምራል

  • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
    @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይኔ የኔወንድም ጀግና ነህ ማሻ አላህ እኔ አላውቅህም ነበር ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጀዛከላሁ ኸይረን!

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    At the first level We must give love to all our brother's and sister's with all shortcoming they have then we have high opportunity 🥲 to call them back to the truck. You go through point jazaka'Allah kheyr My brother's 🙏🏼

  • @abdulfetaAwol
    @abdulfetaAwol 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Shukran

  • @emanbeyan6801
    @emanbeyan6801 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    As Wr wb Halimaye Allah cherso yimarat duwa adrgulat ❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ እሧበሚድያ ሥለወጣች እጅ እኛ ተደብቀን ከሧበላይ በወጀል የተጨማለቅን ሠወች ነን ቃላት እያወጡ ማብጠልጠል እንወዳለን ያሣዝናል ምን እሧብቻ እኛንም አላህ ይምራን ክፉከመናገር አላህ ይጠብቀን ክፉ መናገር ማንንም ሊያሥተካከል አይችልም
    ሮልሞደላችን አለይሂሠላም ዚናእድሠራ ፍቀዱልኝ ሢላቸዉ ጥበብ በተሞላበት ትህትና ነዉ መልሥ የሠጡት

  • @HassenAwol-mt3fs
    @HassenAwol-mt3fs 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተመቸኛል ኢሳቅየ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍

  • @Somer7719
    @Somer7719 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    شكرًا الله يحفظك

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወኢያኩም

  • @n.949
    @n.949 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሳቆ 🙌

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I admire her for her knowing it’s wrong but death doesn’t come with announcement. It’s better to be ready for it

  • @FggJki
    @FggJki 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    جزاك الله خير

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወእያከ ኸይር ነው እሚባለው ጠፍቶህ ሳይሆን የመርሳት ይመስለኛል ለቤትህ አዲስ ነኝ​@@TekbirMedia

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወኢያኩም

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢንተርቪዉን አላየሁትም 😢😢😢😢ማየት ሰላልፈለኩ ሰለምቴዎች ለሰልምና ያላዉን ክብር አይና የነ ሀሊማ አይነቶቹ ያላቸዉ የቸልተኝነትን ሳይ ሰለምናደድ በቃ አላያትም ክፉ ከመናገር😢 አላህ ለሁላችንም ይዘንልን ነጮች እንዴት እሰልምናን አሰተንትነዉ ሲቀበሉ ሳይ እንባዬ ይመጣል በሰልምና ተወልደን እንደ ቀልድ እያየነዉ ሰለሆነ አላህ ይዘንልን እሰልምና ክብር ነዉ❤❤
    ሰብሰክራብ ላይክ አድርጊያለዉ አላህ ይርዳህ።

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አካታችነት ፣ በአንድ ሕብረተሰብ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ማንነቶችን በሂደቶች ውስጥ በማካተት ላይ የተመሰረተ ነው። በምእራቡ በሚገኙት የደረጀ ዴሞክራሲ ባሉባቸው ሀገሮች ፣ አካታች የሆነ አብሮትን ለመገንባት የሚደረጉት ትግሎች ለማሳለጥ የግለሰባዊና የቡድን መለዮ የሆኑትን ማንነቶች ማክበር ወሳኝ ነው።

  • @hayatsemir174
    @hayatsemir174 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mashallah

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
    @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ ይምራት /ይምራን

  • @mohammedbaba8172
    @mohammedbaba8172 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ያሳዝናል! አንድ በህመም የሚሰቃይ ሰውን ከሙያችን ውጪ ለመርዳት ብንፈልግ እንኳ ወይ በገንዘብ አልያም በሙያው የተካኑትን ከማማከር ሌላ መቼም ቢሆን በመሰለኝ እንዲህ አይነት መድኃኒት ውሰድ እያልን አንቀባጥርም። ጥሩ የሰራህ ሊመስልህ ይችላል፤ ነገር ግን ስህተት ነው ፤ የዲን ጉዳይን በተመለከተ ምንም ጊዜ ቢሆን የመሰለህን አስተያያት ከመስጠት ይልቅ አሉ የሚባሉትን ዑለማዎችን ብታቀርባቸው እኛም ሆን እሷ ከምክራቸው እንጠቀማለን ።

  • @zinet3501
    @zinet3501 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወኢያኩም

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ የሰው ስለሷ ጉዳይ መናገር ነው እሷ ጂልነቷ ከመካሪዎቿ ጋር ሕልክ ነው የያዘችው

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Muslim ehetoche gen yemisetut comment betam yasetelal meneger alebet sewen yebase megefat new yemihonew 🙏🙏🙏

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 59 นาทีที่ผ่านมา

      እዉቀት የለም ምላሰ ብቻ😢😢😢 ዋይ ፍይ በነፃ ሰለተገኘ በተገኘበት ቦታ ኮሜንት መፃፍ ሆነ ሰራቸዉ የመዳም ቅመሞች በተለይ I am so sorry to be specific 😢

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 50 นาทีที่ผ่านมา

      @ betam yasaferal

  • @zulfaqassim7264
    @zulfaqassim7264 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሻአሏህ በደንብ ነው የገለፁከዉ ደዋ መደርግ ያለበት በለሰላሳ እንደበት ነው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀዛከላሁ ኸይረን!

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳህ🎉

  • @mhbobomhbobo2
    @mhbobomhbobo2 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🎉

  • @gezemangezzu8642
    @gezemangezzu8642 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    They mean "you better take it a last chance, so it not bad advice otherwise no one know( ghaib) "

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Shemshia-e3n
    @Shemshia-e3n 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pls selsewe atakerbu

  • @Rosa-t2l
    @Rosa-t2l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selame. Alyekume. Werahametulhe. Webarekatu. Wandema. Yesake. Ande. Sawe. Ba. Allha. Temakito. Kamesrawe. Maxefo. Sera. Bereki. Egodalhu. Below. Maferate alibate. Belahe. Tasebalke
    Alima. Matedaderya. Nawe. Ba. Mene. Enoralhu. Bela. Managerewa. Welhe. Yasaferale. Allha. Wedasu. Yetaxagane. Ba. Bado. Ayemaliseme. Aysafereme. Yeha. Meyamalkitawe. Yeraswane dekimatena. Maxate. Endamatefalge. Nawe. Meysaywe

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና፣አተማረችም፣እስኪገባት፣ትዳርየለ፣ዘመድ፣የለ፣ጀሐነም፣ነው፣እየተቀጣች፣ነው፣ሐቁየሔነው

  • @bilalhussen7257
    @bilalhussen7257 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሰስተሀል

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮፊያ፣ብታግ፣ሙስሊም፣ሞሰል፣

    • @HayatTadesse
      @HayatTadesse 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሳቅሸወኝ ኮፍያ የሀይማኖት መለያ ነው እንዴ እዚ ሰፈር

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለምንድነው ለዝች አዝማሪ ትኩረት የተሰጣት ሌሎች ብዙ የሚያሳስብ ነገሮች እያሉብን አንተም ብትሆን ስለሷ መለሳለስህና ትኩረት ሰጥተህ ማቅረብህ ተሳስተሀል ጨዋ ሙስሊም እህቶቻችን ኒቃባቸው ተገፎ ከትምህርት ገበታ ሲሰናበቱ የተወሰኑት ሲታሰሩ እየታየ ለአንዲት አዝማሪ ይህን ያህል ትኩረት ሰቶ ማውራት መዝቀጥ ነው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      ሰው መናቅ ተገቢ አይደለም። ደግሞም ያወራሁት ስለእስልምና የዳዕዋ መርሆች ነው።

    • @Nejashi_Ethiopia
      @Nejashi_Ethiopia 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ረሱል (ሰዐወ) አንድን ሙስሊም ወንድም ወይም እህት አሳንሶ ማየት ለእሳት እንደሚያበቃ አስተምረዋል።

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰለላሀለይ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @Nejashi_Ethiopia እሷ እራስዋን ዝሙት ሰርታ ዲቃላወልዳ ለማሳደግ ከፈለገችና አያገባህም ካለችህስ. ?

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@jimihune9650 ብቻ አላህ የስትር ንግግሯማ እሚገርም ነው ግን አላህ የኛን ወጀል ሳያይ በሱ እዝነት እያኖረን እጂ ብቻ አላህ ሰላም ያውርድልን እየሆነ ያለው ሁሉ እሚያሳዝን ነው