"እንመሰክራለን" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእረፍቴ ቦታ ከተሰኘው ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • ያለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያረገው
    ከስም ሁሉ በላይ ስምን የወረሰው
    እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው (2)
    በሰማይም በምድር ከምድርም በታች ያሉ
    በኢየሱስ ስም ይንበርከክ ይማረክ ለኃያሉ
    ለእግዚአብሔር አብ ክብር ምላስ ሁሉ ይፈታ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሽረት የሌለው ጌታ
    በሰውና በእግዚአብሔር በመካከል አንድ አለ
    የዘመናትን እዳ በደሙ የከፈለ
    ህያው መስዋዕታችን መታረቂያ የሆነን
    በሰማይም በምድር ከኢየሱስ በቀር የለን
    ማርልኝ የሚል ደሙ ከአቤል የተሻለው
    ዛሬም ለታመኑበት ይቅርታን የሚያሰጠው
    ከሳሹን የሚያሳፍር ዋስትናችን ነው እርሱ
    መማጸኛ ግንባችን መዳን የለም ያለ እርሱ
    ስሙ መለመኛችን ስሙ ማመስገኛችን
    በረከትም ነቀፋም ሁሉን መቀበያችን
    የበጎች በር የሆነው ወደ ክብር መፍለሻ
    ከፍጡር ማንም የለም ቤዛም ሆነ መሸሻ

ความคิดเห็น • 79

  • @kalb6209
    @kalb6209 ปีที่แล้ว +22

    አሜን እንመሰክራለን እየሱስ ጌታ ነዉ ሃዊዬ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያደክባት ኦርቶዶክስን ስለምታከብር ስለምትወድ እኛም እንወድሃለን እግዚአብሄር ያክብርክ በአዉደ ምህረትም ወተህ ለማገልገል ያብቃህ እዉነት ያሸንፋል

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና ปีที่แล้ว +6

      አሜን በእውነት ያ ጊዜ ይናፍቃል ብዙ ድንጋይ ቢወረወርም በኦርቶዶክስ ቤት የነበራቸው የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ህብረት ያስቀና ነበር ይምጡልን

    • @Eyerusalem-yy1tp
      @Eyerusalem-yy1tp ปีที่แล้ว

      iyesus sayhon Eyesus new atsatsafu

    • @mahiletmoges-dc8dl
      @mahiletmoges-dc8dl 4 หลายเดือนก่อน

      Amen yechi betkeresetiyane hulme temskeralche

  • @EyobLegese-f9i
    @EyobLegese-f9i 12 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ሽረት የሌለው ጌታ ነው አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ከእዝራ እና ከቀሲስ አሸናፊ ጋር ዳግም በአውደምህረት እንዳያችሁ ምኞቴ ነው።።የዛኔ የነበረው ህብረት እና የወንጌል አገልግሎት በጣም ይናፍቃል።።ለእምዬ ኦርቶዶክስ ስላለህ ክብር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @ushuxdugdutdydhdh2933
    @ushuxdugdutdydhdh2933 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen zemare melekti yesmalna nay agelglot zebenkum ybarek ezgabher amlak 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MartaMillion
    @MartaMillion ปีที่แล้ว +2

    Zemara malacten yasamalen

  • @LuluSha-vo7nq
    @LuluSha-vo7nq ปีที่แล้ว +15

    ወንድማችን ሐዋዝዬ በአውደምህረቱ የማይበት ቀን ይናፍቀኛል😥💙

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን እንመሰክራለን
    ዘመንህን ጌታ ይባርከው
    የእየሱስን ስም ከፍ የሚያደርጉ የጌታን በወንጌል ከኢትዮጵያ አልፈው አለምን የሚሞሉ
    እንደ አንተ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ
    ትክክለኛው የወንጌል ብርሐን የበራላቸዉ
    ለጌታ ብቻ ምስጋና መስዕዋት የሚያቀርቡ
    ልክ እንደ አሳ እንደ ኤልያስ የእግዚአብሔርን ክብር የሚጋሩ እና ስሙን የሸፈኑ ሰዉ ሰራሽ አማልክትን ጣኦታትን ከእግዚአብሔር መሰዊያ የሚያስወግዱ
    እልፍ የተቀቡ ልጆች ከኦርቶዶክስ ቤት ይገለጡ ይነሱ የእየሱስን ስም በኢትዮጵያና ይሙሉ
    አሜንንን ❤❤👏👏👏
    በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እየሱስ ብቻ በሀይል እና በስልጣን የሚሰበክበት ዘመን ይመጣል አምናለሁ እጠብቃለሁ 👏👏

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +5

    አዋዝዬ ዛሬም ትናፍቀናለህ እወድሀለው ወድሜ❤

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ኢንመሰክረለን ኢየሱስ ጌታነውትናፍቅላን😢😢😢😢😢ወድሜየምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ 🥰😍😍😘🤗🤗🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌👏👏🤗🤗😘🥰😍😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 ปีที่แล้ว +6

    ዘመን የማይሽር ድንቅ ዝማረ ክብር ለጌታችን ይሁን😢😢😢😢😢

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው❤ሀዊ ተባረክ

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ኢንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው ሀዋዝዬ ትናፍቅላን😢😢😢😢 ወድሜ የምወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meron418
    @meron418 ปีที่แล้ว +9

    ዘመን ተለውጦ ከስድብ ይልቅ የናፍቆት እና የፍቅር ቃላትን የሚያወጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን በኮሜንት ላይ ስላየሁ እጅግ ልቤ ተነክትዋል ሁሉም የሚጠላ ሁሉ ተሳዳቢ የሚመስላችሁ ተወዳጅ አገልጋዬች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚህ አይነት ቅን ሰዎችም አሉዋት❤❤❤❤❤
    ሀዊዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ይሳደባሉ ስድብ የሴጣን ነው። መዝሙሩም እውነት ነው።

  • @ሰናይትባላገር-ገ3ወ
    @ሰናይትባላገር-ገ3ወ ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንደሜ ❤❤❤
    😥😥ወደ ኦርቶዶክስ እንደ ምትመለሱ ተስፋ አለን 😥🙏🏽

  • @YabsiraTamirat-ps8wz
    @YabsiraTamirat-ps8wz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 ปีที่แล้ว +4

    ወንጌል እየገባቸው ነው የተዋህዶ ልጆች የናፍቆት መግለጫ ኮመንት እየፃፉ ነው።ሀዋዝ የማይጠገብ ዝማሬን የሰጠህ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ።

  • @EYESUS46
    @EYESUS46 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wy begeta tebarek felge flge agegnehut esey ...........❤😢😢❤❤❤

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው 😮❤ሃውዝዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ያብዛልህ ዎንድሜ 😊አንተ ለኛ በራከት አድርጎ የሰጣን እግዚአብሔር ስሙ ይባራክ ባርታ ጽና ከአንተ ብዙ ጋና እንጠብቃለን ❤❤❤🎉

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 ปีที่แล้ว +4

    እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @reduredu1296
    @reduredu1296 ปีที่แล้ว +1

    አዎ የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ጌታ ነው እንመሠክራለን ❤❤

  • @EmebetEmu-h1q
    @EmebetEmu-h1q 19 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 ปีที่แล้ว +1

    እንመሰክራለን, እየሱስ, ጌታ, ነዉ አሜን ameeeeeeeeen, እልልልልልልል 😢😢🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @africanhub5493
    @africanhub5493 ปีที่แล้ว +2

    All should kneel before this God✝️

  • @kinfeshiferaw8314
    @kinfeshiferaw8314 8 หลายเดือนก่อน

    Amen ``yalelik .......``

  • @ya336
    @ya336 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ሀዋዝዬ🙏አዎ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው🥰

  • @jack-xk6pk
    @jack-xk6pk ปีที่แล้ว +2

    Tebarklgn wendeme tsga yebzalh

  • @deva__king
    @deva__king ปีที่แล้ว +2

    ታዲያ መቼ ነው ወደ ቤትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን የምትመለሰው እባክህን እንዲሁ እንዳትቀርብን እንወድሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EdenQueen
    @EdenQueen ปีที่แล้ว +7

    ሐዋዝዬ እባክህ ተመለስ እንወድሃለን 😢 ያገለገልካቸው አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አይናፍቁህም? ዳግም በአውደ ምህረቱ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @SelamTafesNuguse
      @SelamTafesNuguse 2 หลายเดือนก่อน

      እናንተ መቼነው የሞተላቹህ የሚናፍቃቹህ ሳትደርቡ ኢየሱስን ስትሰበኩ የመለሳን ምክኒያቱም ሀዋዝ ከሞተለት እንጂ ከሃይማኖት ጉዳይ የለወም።

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ የጊቶች ጊታ የአማልእክት አምላክ ነው !!!

  • @-anasimos3998
    @-anasimos3998 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን ሀዊ❤

  • @sitotagetachew9594
    @sitotagetachew9594 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንመሰክራለን 🙌
    ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🥰

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሀዊዬ ተባረክ ❤

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ብቻ ንጉስ ጌታ እየሱስ!!!!

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀዊዬ ተባረክ❤🙏🤲

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh ปีที่แล้ว +1

    ጌታ በፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤#💚#❤❤❤👏👏👏

  • @birtukanmadoro
    @birtukanmadoro ปีที่แล้ว +1

    አሜን ያለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያረገው ከስም ሁሉ በላይ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰ሐዋዝዬ በጣም ነው ምወደህ ተባረክልን

  • @konjitsisay7537
    @konjitsisay7537 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn🙏

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 ปีที่แล้ว +4

    አንተም አንድ ቀን ኢንደ ኢዝራዬ ትለስልናህ ሀዋዝዬ የነ ዉድ ወድሜ የሰው ፍቅር የሰጠክ ኢግዝአብሄር ነው ፍቅር ኢግዝአብሄር ነው በጣም የምወድህ ዘማር ነህ ሀዋዝዬ ኢግዝአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ወድሜ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sntuooqnwwat-vu4wp
      @sntuooqnwwat-vu4wp ปีที่แล้ว +1

      Ezra tmlsoalda

    • @romanbelew260
      @romanbelew260 ปีที่แล้ว +3

      @@sntuooqnwwat-vu4wp awo

    • @sntuooqnwwat-vu4wp
      @sntuooqnwwat-vu4wp ปีที่แล้ว +1

      Egzabeher ymsegan

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 3 หลายเดือนก่อน

      ከንደገና ለፍጡር ሊዘምር???? ይህ የማይታሰብ ነው እህቴ እግዚአብሔር እረድቶታል!!! ከዚህ በኋላም ጌታ እየሱስ ይረዳናል ከዚህ እውነት ላይ ተተክለን እንድንቀር

  • @deaconabrham
    @deaconabrham ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሐውዬ
    እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው
    ይኸን ጣፋጭ ጌታ የምታመልኩ የአባቴ ቡሩካን/ት ክርስቲያን ወገኖቼ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Mimye-pd8je
    @Mimye-pd8je 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እልል ልል ልልል😢😢😢😢

  • @erinisrael4525
    @erinisrael4525 ปีที่แล้ว +1

    Wawiye yabaralki yibareki

  • @KasahunTesfaye-g3e
    @KasahunTesfaye-g3e 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ

  • @Bontukiya-v6f
    @Bontukiya-v6f 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek, zemare melaekten yasemalen

  • @leyilanegash1919
    @leyilanegash1919 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አሜንንንን እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🙏

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma ปีที่แล้ว +1

    በሰውና በእግዚአብሔርሄር በመካከል
    አንድ አለ የዘመናትን ዕዳ በደሙ የክፍለ !!!!

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 ปีที่แล้ว +2

    እንወድሃለን 😍😍😍

  • @Daniel-cs2iw
    @Daniel-cs2iw ปีที่แล้ว +1

    Waw ❤❤❤❤❤❤❤ I love this murmur 😢😢😢😢😢

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga8575 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉 ተባረክ ወንድሜ

  • @wassihunbefekadu2614
    @wassihunbefekadu2614 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!!

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition4189 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebareke wendeme❤❤

  • @AbelGetachew-kk3lo
    @AbelGetachew-kk3lo 7 หลายเดือนก่อน +1

    A

  • @ኢየሱስየነፍሴቤዛ
    @ኢየሱስየነፍሴቤዛ ปีที่แล้ว +1

    ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @JosephGirma-c7x
    @JosephGirma-c7x 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤

  • @FotoIsack-l5g
    @FotoIsack-l5g ปีที่แล้ว +1

    ❤🌹

  • @beksam7449
    @beksam7449 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Biranee-rh9ts
    @Biranee-rh9ts 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Biranee-rh9ts
    @Biranee-rh9ts 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂❤❤❤❤😂😂

  • @Biranee-rh9ts
    @Biranee-rh9ts 6 หลายเดือนก่อน +1

    🤣🤣🤣🤣