ተሸንፌያለሁ ተረትቻለሁ በፍቅርህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • ነሃሴ 15 2014 ዓ.ም ከተደረገው የኖላዊ ኄር አልበም ምርቃት የዝማሬ መርሃ ግብር ላይ የተዘመረ።
    አገኘሁት ብዬ ላውጅ ቃልህ ያገኘኝን
    ፍቅር አሳዝለህ መውደድ ማሰሮ ያስጣልከኝን
    የሕይወቴ ውሃ ግባ ሌላ ምንጭ አልወርድም
    አንዴ ስለረካሁ በደንብ ቀሪውን አልለምድም።
    አየሱስ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ

ความคิดเห็น • 183

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 11 หลายเดือนก่อน +17

    ኢየሱስ የሚለው ስም እናንተ አነደበት ለይ እነዴት ይጣፍጣል😢❤

    • @tesfhunpetiros330
      @tesfhunpetiros330 3 หลายเดือนก่อน +4

      Eko semiche semiche yemayiselachagni zimare..

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  ปีที่แล้ว +87

    የዝማሬው ግጥም እነሆ
    ማረፍ ሆኖልኛል ስምህን ስጠራ
    አሜን ነው መዝሙሬ ስኖር ካንተ ጋራ
    ማጉረምረም አይኖርም ማመስገን ብቻ ነው
    ሲሞላም ሲጎልም ኢየሱስ ጌታ ነው
    ልናገር ልናገር ያንተን ነገር
    ላምልክህ ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብህ አልጠግብህ ባወራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ወዳጄ ልዩ ነህ
    ማመስገን ማመስገን ብቻ ነው ስራዬ
    መዘመር መዘመር ብቻ ነው ተግባሬ
    አንተማ አትለይም ካንደበቴ
    አንተማ አትነጥፍም ከከንፈሬ
    ማመስገን ማመስገን ብቻ ነው ስራዬ
    መዘመር መዘመር ብቻ ነው ተግባሬ
    አንተማ አትለይም ካንደበቴ
    አንተማ አትነጥፍም ከከንፈሬ
    ከቋንቋ ይልቃል ከቃላቴ በላይ
    ምድር አትወስነው አይከልለው ሰማይ
    የፍቅርህን መጠን አለካውምና
    እፁብ እፁብ ብዬ ላንሳልህ ምስጋና
    ልናገር ልናገር ያንተን ነገር
    ላምልክህ ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብህ አልጠግብህ ባወራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ወዳጄ ልዩ
    ##ተሸንፌያለሁ##
    ወደኔ መተሀል ነፍስህ ብሏት ግድ
    በቀትር አገኘኸኝ መርገሜን ልትቀድ
    አቤት ያንተስ መውደድ አቤት ያንተስ ፍቅር
    አያልቅም ብዙ ነው ብናገር ብናገር
    አገኘሁት ብዬ ላውጅ ቃልህ ያገኘኝን
    ፍቅር አሳዝለህ መውደድ ማሰሮ ያስጣልከኝን
    የህይወቴ ውሃ ግባ ሌላ ምንጭ አልወርድም
    አንዴ ስለረካሁ በደም ቀሪውን አለምድም
    ተሸንፌአለሁ ተረትቻለሁ በፍቅርህ
    ተገዝቻለሁ ተዋጅቻለሁ በደምህ
    ስልጣን የለኝም ከእንግዲህማ በራሴ ላይ
    የነፍሴ ንጉስ መድኃኔአለም ነው የበላይ
    እንደኔማ በደል እንደኔማ ክፋት
    ይገባኝ ነበረ ያውም የመስቀል ሞት
    አንተ ግን ስለኔ ሆነህ እርግማን
    ቀራኒዮ አየሁህ ስትመልስ ክብሬን
    ስናገረው ያምራል ያውም የመስቀሉ ነገር
    የወረት አይደለም ፍቅርህ ነው እስከ መቃብር
    ያነባኸውን ደም ሳስብ እንባ ይቀድመኛል
    አንተ ባትሆን ኑሮ እኔን ማን እንዲህ ይችለኛል

    • @danig44836
      @danig44836 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን በጣም ደስ የሚያሰኝ ልብን የሚያድስ ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክልን የምንወድህ ወንድማችን

    • @maregmeles7795
      @maregmeles7795 ปีที่แล้ว +2

      በጉጉት ነበር የምጠብቀው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @mekdiphonetastic824
      @mekdiphonetastic824 ปีที่แล้ว +1

      GOD BLESS YOU MORE

    • @deboragezu5203
      @deboragezu5203 ปีที่แล้ว

      ተባረክ ወድማችን

    • @mikiyasminaledemes7774
      @mikiyasminaledemes7774 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @yegeta1
    @yegeta1 ปีที่แล้ว +20

    ዘርማንዘሬ ላንተ ይገዛል የኔ አዳኝ የኔ ጌታ የኔ ፈዋሽ የኔ አባት የኔ አምላክ ኢየሱስ

  • @andyt3046
    @andyt3046 ปีที่แล้ว +19

    ክብር ምስጋና እና አምልኮ ለተገባው በቅዱስ ደሙ ከዘላለም ሞት ለዋጀን ከአብ ጋር ላስታረቀን ልጁ ላደረገን ለኢየሱስ ክብር ይሁንለት::

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል
    እንኳን ጌታ አገኘኘ

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 ปีที่แล้ว +5

    እኔንጃ በየሱስም አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ የእውነት መዝሙሮችህ አጥንትን ሠርስሮ ነው የሚገባው እኔንጃ እኔንጃ በየሡስም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ !!! ብዙዎች ስለጌታ በመዘመር ጀምረው እራሳቸውን በመተረክ አድክመውናል፤ ዛሬም ነገም የምታወራለት የምትተርከው እሱ በመስቀል የሞተው የተነሳው ኢየሱስ ብቻ ይሁን ትኩረትህ ጌታ ብቻ ይሁን። ዘመንህ ይለምልም !!

  • @-tube4167
    @-tube4167 ปีที่แล้ว +7

    የፍቅርህን መጠን አለካውምና
    እጹብ እጹብ ብዬ ላብዛልህ ምስጋና♥ ተባረክ ሀዊ

  • @yabtsegaandualem6414
    @yabtsegaandualem6414 ปีที่แล้ว +15

    እንዴት ደስይላል
    ጌታ በነገሮች ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን
    ከሀጢአት በቀር እግዚአብሔር የልቦናቹን መሻት ይፈፅምላቹ

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 ปีที่แล้ว +6

    አልጠግብም ባወራህ
    ኢየሱስ ልዪ ነህ
    ወዳጄ ልዪ ነህ
    🙏🙏🙏🙏 በጣም የሚገርም ፍቅር የሆነ ዝማሬ ተባረኩልኝ

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw ปีที่แล้ว +3

    ያነባኸውን ደም ሳስብ እንባ ይቀድመኛል፣
    አንተ ባትሆን እኔን ማን እንዲህ ይችለኛል።
    በማለዳ እህቴ ዜድ ተባረኩ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ናችሁ ።
    ተባረኩ በጣም ነው ውድድድ የማደርጋችሁ።
    እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ

  • @yegeta1
    @yegeta1 ปีที่แล้ว +26

    ወንድሜ ሃዋዝ ዘመንን የሚሻገር ትውልድ የሚቀባበለው አዳዲስ ዝማሬ ና ቅኔ ከአንደበትህ አይታጣ ።ብርክ በልልኝ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +3

    የጌታ ፍቅር የገባው፣ በገዛ ደሙ የተዋጀ፣ በፍቅሩ በፍቃደኝነት የተንበረከከ የጌታ የእግዚያብሔር ህዝብ ጉባኤውን እንዲህ በአምልካ ይንጠዋል 🙌🙌🙌🙌🤗🤗🤗 ጌታ ስለመረጥከን።ዳግም ስለወለድከን ፣አይናችን ስለበራ፣ ስምህን እንባርካለን.....የአንተ ቃልህ ብቻ እውነት ነው ለዘላለም ትፀናለች። ይህ ትውልድ አንተን እውነትህን ብቻ ይፈልጋል🙌🙌🙌🙌❤️🥰🥰

  • @tesfhunpetiros330
    @tesfhunpetiros330 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሐዘኔን የረሰዉበት ዚመሬ
    ልበሪከችዉ ቀለት አጠረብኝ 😢😢😢 አሜን ብቸ ነዉ ተበረኩ

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የኢየሱስ ጌታፍቅርነው፣🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💞💞💞💞🤗🤗🥰🥰🥰🥰💜💜💜💜💜💜💜💕💕💕💕💕💕💗😍💗💗🥰🥰😭😭😭😭😭🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yohannesmatowosjo1999
    @yohannesmatowosjo1999 ปีที่แล้ว +7

    ወንድም ሃዋዝ ጌታ አብዝቶ ይባርክ !! በተሰጠህ ፀጋ ስላገለገልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @ማራናታጌታኢየሱስቶሎ-ጰ5ከ
    @ማራናታጌታኢየሱስቶሎ-ጰ5ከ ปีที่แล้ว +11

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ በብዙ
    🎤ልናገር ልናገ ያንተን ነገር
    ላውጅህ ላምልክህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብም አልጠግብም ባወራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ወዳጄ ልዩ ነህ

  • @EyuApps
    @EyuApps ปีที่แล้ว +5

    ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት የለኝም. ብቻ እግዚአብሔር ይህንን ህብረት ይጠብቅልን የምወዳችሁ ተባረኩልኝ ገና አለምን እንወርሳለን

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው ปีที่แล้ว +5

    አንዴ ስለረካሁ በደም ቀሪውን አለምድም አሜን🙏
    ተሸንፌአለሁ❤ኢየሱስ

  • @endeshawtadesse2789
    @endeshawtadesse2789 ปีที่แล้ว +1

    ተሸንፌአለሁ ተረትቻለሁ በፍቅርህ
    ተገዝቻለሁ ተዋጅቻለሁ በደምህ
    ስልጣን የለኝም ከእንግዲህማ በራሴ ላይ
    የነፍሴ ንጉስ መድኃኔአለም ነው የበላይ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +9

    እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው !🙏 ክብር ለአምላካችን! አሜን ❤

  • @Nubianmedia
    @Nubianmedia ปีที่แล้ว +2

    ኢዬሱስ ስከብር ማየት የ በለጠ ምን ደስ የምል ነገር አለ ተባረክ ወንድሜ

  • @TekletsionLechib-lk5po
    @TekletsionLechib-lk5po 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ይመስገን🙏😘🙏
    ሀሌ ሉያ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ ปีที่แล้ว +3

    እግ/ር: ይባርክ: ዘመን: ተሻጋሪ: ዝማሬ: በጣም: ልብ :የሚነካ: ዝማሬ!!!!

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብሰማ ብሰማ አልጠግብም አገልግሎታችሁ ጌታ ይክበርበት ጌታ መንፈስ ቅዱስ የወረደባችሁ እንደሆነ ታስታውቃላችሁ ታሀድሶ ተብለን የተሰደብንበት ዘመን ነበረ ትዝ ይለኛል በርቱ ወደፊት

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v ปีที่แล้ว +6

    ስወደው ይህን መዝሙር አዊዬ ባለፈው በለቀከው ዝማሬ ላይ ጀምር ስታቋርጠው ቅር ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ተለቀቀ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏

  • @mihretzemenu5152
    @mihretzemenu5152 ปีที่แล้ว +5

    “በእኔ የሚያምን፣ መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።””
    - ዮሐንስ 7፥38 (አዲሱ መ.ት)
    የሚለው ቃል ስጋ ለብሶ የማየው እናንተ ስትዘምሩ ነው!!ሁሉ ነገራችሁ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀ ነው!!ሙዚቃ ተጫዋቾቹም ድንቅ ብቃት ከመንፈስ ጋ!!! ብዙልኝ !!!!

  • @14aman
    @14aman 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘርህ ማንዘርህን ይባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ኑሮህን አገልግሎትህን በቤቱ ያፅና❤❤❤🙌

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet2816 ปีที่แล้ว +3

    በኢየሱስ ፍቅር ተሸንፌያለሁ እርሱ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነዉ ሃሌ ሉያ ተባረኩ ዉዶቸ የአባቴ ቡሩካኖች ኢየሱስ ይመጣል።

  • @mahletbartholomew933
    @mahletbartholomew933 ปีที่แล้ว +3

    አገኘሁት ብዬ ላውጅ ቃልህ ያግኘኝ
    ❤ፍቅር አሳዝለህ መውደድ ማሰሮ ያስጣልከኝ❤❤❤❤
    አቤት የኔ ኢየሱስ ስንቱን ማሰሮ በፍቅር አስጣልከኝ?❤🙏🙏🙏

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 10 หลายเดือนก่อน +2

    ልናገር ያንተ ስራ ጌታ ኢሱስ

  • @ተስፋተስፋ
    @ተስፋተስፋ ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ሀዋዝ ጌታ ይባርክ ሰሞኑን ይሔን መዝሙር በፍኖተ ፅድቅ ኳየር ሰምቼ ነበር በዛው አንተንም አወኩ ሰሞኑን መዝሙሮችን እየሰማው ነው በእውነት ስላወኩ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህ ይባርክ

  • @mama21021
    @mama21021 ปีที่แล้ว +4

    እልል እልል እልልል አንደበት ያለው ሁሎ ይበል ሃሌ ሎያ🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @liru1218
    @liru1218 ปีที่แล้ว +6

    ኦው በጣም አመሰግናለሁ ምንም ማለት አልችልም ብርክ በሉልኝ ብዙ ማለት ፈልጌ ቃላት አጣሁ ጌታ ብርክ ያርጋችሁ በበረከት ያጨናንቃችሁ

  • @tenagnesulamo6139
    @tenagnesulamo6139 ปีที่แล้ว +3

    ስሙ እንደሚፈስ ዘይት ወደሆነው ፍቅር ወደሆነው ጌታ የጠራችሁ እራሱ ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @betijon8546
    @betijon8546 ปีที่แล้ว +3

    Uuuff gta yesus tsgawn yabizalih tebarekiln

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ ปีที่แล้ว +6

    ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ 💖

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 ปีที่แล้ว +1

    እንደኔማ በደል እንደኔማ ክፋት
    ይገባኝ ነበረ ያውም የመስቀል ሞት
    አንተ ግን ስለኔ ሆነህ እርግማን
    ቀራኒዮ አየሁህ ስትመልስ ክብሬን
    ስናገረው ያምራል ያውም የመስቀሉ ነገር
    የወረት አይደለም ፍቅርህ ነው እስከ መቃብር
    ያነባኸውን ደም ሳስብ እንባ ይቀድመኛል
    አንተ ባትሆን ኑሮ እኔን ማን እንዲህ ይችለኛል

  • @Kassahun-Cheklie
    @Kassahun-Cheklie ปีที่แล้ว +1

    እንደኔማ በደል እንደኔማ ክፋት
    ይገባኝ ነበረ ያውም የመስቀል ሞት
    አንተ ግን ስለኔ ሆነህ እርግማን
    ቀራኒዮ አየሁህ ስትመልስ ክብሬን
    ስናገረው ያምራል ያውም የመስቀሉ ነገር
    የወረት አይደለም ፍቅርህ ነው እስከ መቃብር
    ያነባኸውን ደም ሳስብ እንባ ይቀድመኛል
    አንተ ባትሆን ኑሮ እኔን ማን እንዲህ ይችለኛል:: Amen 🙏

  • @hamletyeab6033
    @hamletyeab6033 ปีที่แล้ว +2

    አገኘሁት ብዬ ላውጅ
    ቃልህ ያገኘኝን🙏
    ተባረክ ሀዋዝዬ ስላንተ ጌታን እባርከዋለው ያብዛልህ በነገር ሁሉ ጌታ ካንተጋር ይሁን እወድሀለው።

  • @naifadicho5821
    @naifadicho5821 ปีที่แล้ว +4

    ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን🙌🙌🙏🙏🙏
    ሐዊ የእግዚአብሔር ጸጋ በነገር ሁሉ ይደግፍህ ተባረክ ወንድሜ!!!❤❤❤😍😍😍

  • @yesusiyadinal3685
    @yesusiyadinal3685 ปีที่แล้ว +1

    Uffffffffffffffffffff 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 Oh ድንቅ መዝሙሪ ሳምቼው እንኳ አይሪካይኝም ልቤ ታነካ በመዝሙሬችህ እግዝዚአብሔር ይበርክህ❤❤❤

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 ปีที่แล้ว +2

    ሃዊዬ አንተ ብሩክ ነህ
    ፀጋ በብዙ ይጨመርልህ

  • @tsegateame876
    @tsegateame876 ปีที่แล้ว +2

    ኣምላክ በረከቱ የብዝሓልካ በረከት ሓወይ ናተይ፠፠፠፠

  • @migoo1213
    @migoo1213 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ! ተባረኬአለሁ

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ቅዱሳን ወንድሞች እህቶች ።

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ ปีที่แล้ว +4

    አሜን እእእልልልልል ኢየሱስ ልዩ ነህ ተባረክ ሀዋዝዬዬ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውድ ❤😍😘❤

  • @temesgenburuno5272
    @temesgenburuno5272 ปีที่แล้ว +3

    መዝሙሮችህ ሁሌም የምባርኩና ሰማያዊ ናቸው በብዙ ተባረክ!

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ሀዋዝዬ

  • @abebegetabalew5960
    @abebegetabalew5960 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩክ ሁን ዲያቆን ሃዋዝ

  • @kalkidannaji9061
    @kalkidannaji9061 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የአባቴ ልጆች

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል
    ተባረኩ ወገኖች !!

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏

  • @zekariasmahtemesilassie8924
    @zekariasmahtemesilassie8924 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ቀን በጉባኤያችሁ ተገኝቼ አብሬያችሁ ቤዛ የሆነልንን ላመልክ እመኛለሁ ።

  • @esayasadhanom2470
    @esayasadhanom2470 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ተባረክ የመዝሙር ጥማቴን አረካኸው!!!

  • @tigistgebretekle2362
    @tigistgebretekle2362 ปีที่แล้ว +3

    ተባርካቹሀል አብዝቶ ያለገደብ ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን🙏

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 ปีที่แล้ว

    ተመሥን፡እንዴት፡ደሥ፡የሚል፡መዝሙር፡በሥመአብ፡፡ተባረክ፡፡

  • @Akiamillion9138
    @Akiamillion9138 ปีที่แล้ว +7

    I'm in love with this gospel song my God bless u all❤💯

  • @gracegospleforallnation1561
    @gracegospleforallnation1561 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልሃሌሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙌🏽🙏🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗😇😇😇

  • @meklitaklilu8653
    @meklitaklilu8653 ปีที่แล้ว +1

    ስለተገለጠው ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድም ሀዋዝ ተባረክ

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባረኩ ዘመናችሁ የባረክ

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁኮ
    በኢየሱስ ስም መባረክ ይሁንላችሁ

  • @amanuel1212
    @amanuel1212 ปีที่แล้ว +1

    ሀዋዝዬ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርል ዘመንህ ይባረክ

  • @henokkassa6536
    @henokkassa6536 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ብረካን ፀጋ በክርስቶስ ይትረፍረፍላችሁ፤ብዙ ተባርኬያለሁ
    በተለይ በመጨረሻ ያስቀመጥከው TH-cam ላይ በሚለቀቁት የመተባበር ሀሳብህ ሀዊ የእውነት ደስ ነው ያለኝ ለምልምልን ስፋ ብዛ ጌታ ብዙ የስራ በሮችን ይክፈትልህ።

  • @endeamelkefekademenore3247
    @endeamelkefekademenore3247 6 หลายเดือนก่อน +2

    Keyesus Lela leman keber yesetal

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ተባርኩልኝ በብዙ ፀጋ ☝🙌😍😍😍😍

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 ปีที่แล้ว +1

    ሀዊዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ ወንድሜ!

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ

  • @zoetube01
    @zoetube01 ปีที่แล้ว +2

    ብርክክክ እንዳደረጋችሁን
    ብርክክክክክ በሉልን አቦ ሐዊዬ !!

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 ปีที่แล้ว +1

    Yakeberachehute Geta berke yaderegachehu. Endete endemetameru ye Geta kiduse menfese aberohotu yetayibachehale. Bebezu tebarekuligne 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @elsietye3335
    @elsietye3335 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ሐዊዬ!

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 ปีที่แล้ว +2

    lyrics bitichemrilin des yilegnal tebarek.

  • @yedielseyoumabebe808
    @yedielseyoumabebe808 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልን። ልዩ ጣዕመ ዝማሬ።

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ

  • @Tube-ku6qr
    @Tube-ku6qr ปีที่แล้ว +3

    First comment 🙌🙌🙌

  • @JigsaCheru
    @JigsaCheru ปีที่แล้ว +3

    Wow.God bless you hawaz❤❤❤

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ቃላት የለኝም ለመዝሙሮችህ
    አይኔን ከሌላው ነገር የሚነቅል
    በመንፈስ ወደ አብ እግዚአብሔር ይዘዉን ጭልጥጥ .. የሚያደርጉ ቅኔዎች ተሞልተሀል
    ሃሌ ሉያያያያዬ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku deq mezimur new🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave ปีที่แล้ว +1

    ስለ እናንተ ጌታን ኣመስግነዋለው

  • @liru1218
    @liru1218 ปีที่แล้ว +4

    ግጥሙ ቢላክ ጥሩ ነው እኔም እወዳችኋለው ለበረከት ሁኑ

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ይዘምራል ፣ ጸጋ ይብዛላቹ የአባቴ ብሩካን

  • @yosef-eshetu
    @yosef-eshetu ปีที่แล้ว +2

    Hawiya yene berek wedem tega yebezalachu

  • @bsbhsahhshhss6645
    @bsbhsahhshhss6645 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TABARKI

  • @kidistworku6782
    @kidistworku6782 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🔥🔥🔥🔥

  • @andualemnegussie2196
    @andualemnegussie2196 ปีที่แล้ว +3

    A blessing for a nation. God bless you.

  • @bitaniyaelias6514
    @bitaniyaelias6514 ปีที่แล้ว +2

    It is really joyfull song.... Sle hulachum geta yemesgen

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 ปีที่แล้ว

    አው በጌታ ፍቅር ተሸንፌአለሁ

  • @jorgorefu2763
    @jorgorefu2763 ปีที่แล้ว +2

    Igziabiher yimesgen. Tebereku beteseb.

  • @AddisAkalu-q4n
    @AddisAkalu-q4n 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta eyesus yibarikachu

  • @yordanosdemis3288
    @yordanosdemis3288 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @timrashiferaw3497
    @timrashiferaw3497 ปีที่แล้ว +1

    hawazye tebarek destachin ersu bicha hono befikir getan amelkein egziabher yimesgen desss yemil gize

  • @ElsabetFaltamo
    @ElsabetFaltamo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Iseye kibir hulu lesimu yihun tebareku

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሀሌሉያ እእእእእእልልልልል♥♥♥♥♥

  • @penael181
    @penael181 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምንወዳችን ፀጋው ይደግፋችሁ ስለ እናንተ ጌታ አመሥግነዋለሁ ❤❤❤

  • @BaroKia
    @BaroKia 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Eyesus yebarkachu tsegahun yebzalachu tebarku enm endetebareku 🙏🙏🙏

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 ปีที่แล้ว +2

    Tebarklgn wendeme betam yemwedew mezemur mamesegn bicha ....