ድምፃዊ ቴዲ ዮ የፍቅር ሰው ነኝ...በጫማ ምርት ብቅ ብሏል …. ተዋናይት ዮአዳብ ኤፍሬም አዲሱ ፊልሟን ረመጥን እንድታዩት ትጋብዛለች...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ድምፃዊ ቴዲ ዮ የፍቅር ሰው ነኝ...በጫማ ምርት ብቅ ብሏል …. ተዋናይት ዮአዳብ ኤፍሬም አዲሱ ፊልሟን ረመጥን እንድታዩት ትጋብዛለች...
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 690

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 3 ปีที่แล้ว +22

    ቴዲዮ ልባም ሰው ነህ ሰላምህ ያብዛው ፈጣሪ። አገርን እንደመውደድ ትልቅ ክብር የለም።
    እህታችንም ጎበዝ ነሽ በርቺ።
    አገራችንንም ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን።

  • @habeshatube9498
    @habeshatube9498 3 ปีที่แล้ว +116

    ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር👍

  • @nafkot_music
    @nafkot_music 3 ปีที่แล้ว +41

    ኮሜት ልታነቡ የገባችው አገራችንን ሰላሟን አንድነቷን እንዲመለስ በልቧቹ ለሰከዶች ሰላሟን ተመኙ በልባቹ ፀሎት አድርሱ( ፈጣሪ ሀገራችን ያስባት)

    • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
      @abdurohemanmuhammed-yf6lp ปีที่แล้ว

      አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ሠላም ያድርግልን ሀያልነቷን ይመልስለታል

    • @temsgnyeshewas7325
      @temsgnyeshewas7325 22 วันที่ผ่านมา

      @@nafkot_music kberln🙏🇪🇹/kberlgi🙏🇪🇹❤

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 3 ปีที่แล้ว +8

    መላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳ አደረሳችሁ ሰይፉ እናመሰግናለን። እንዲህ ስራ ፈጣሪዎችን ስለቀረብህልን ይህ ነው ሚያስፈልገን።

  • @Kunama_tube
    @Kunama_tube 3 ปีที่แล้ว +83

    Teddy yoo is OG.... he has been in Ethiopia rap music industry over decade keep up this hard work 💪

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +36

    Wonderful rapper! He was way ahead of the game. እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው came out about 15 years ago!

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 3 ปีที่แล้ว +12

    ያመቱ ምርጥ ኢንተርቨው 😁 ቴድዩ ምችት ድልት ይበልህ ግልፅነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ላንቺም መልካሙን ተመኘሁልሽ ሰፍሻ አንተ ባትኖር ማን እንደዚ ያስቀኝ ነበር እረጅም እድሜን ተመኘሁልህ 🙏

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว +21

    ቴዲዩ የፍቅር ስው ምርጥ ነህ ከምገምትህ በላይ ግን ግን ስታፈቅር ከስርዋ መውጣት የማትወደው የልጂነትህ ከእነትህ ማጀት አለመለየት ይመስለኛ♥

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 3 ปีที่แล้ว +526

    ቴዴዮ ና ልጅ ሚካኤል አንድ ላይ ሆነው ማየት የናፈቀው 😍😍😍😍

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 ปีที่แล้ว +18

      ቴድዮ ቀናተኛነወ ልጅማይክ ይበልጠዋል በስራ

    • @tigistmekonen5666
      @tigistmekonen5666 3 ปีที่แล้ว +4

      Huletachewm gobezoch nachew 🥰

    • @yirgatafe2658
      @yirgatafe2658 3 ปีที่แล้ว +9

      ene rasu Samsung & Techeno አንድ ላይ ሆነው ማየት የናፈቀው

    • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
      @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +11

      @@kidistabera4699 ሰውን ጀጅ ማድረግ ጥሩ አይደለም ሳታውቀው

    • @selamina1704
      @selamina1704 3 ปีที่แล้ว

      ማንም

  • @teddyabebeweldeteddyabebew2961
    @teddyabebeweldeteddyabebew2961 3 ปีที่แล้ว +35

    ፍታ ዘና የሚያድርጉ እንግዶች ናቸው
    ቴዲዮ ማኛው ትህትናክ ንግግርህ ጽባይክ A1 ነው
    ሰይፍ ደግሞ ከቀድሞ በተሻለ ዛሬ አምሮብሐል

  • @zizyomer193
    @zizyomer193 3 ปีที่แล้ว +76

    ተዲዮ ያማል ቅኔዉ ፋራ ካልጠፋ ሙዚቃ ለማንኛዉም ይመችህ ሁላችሁም ኑሩልን

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 3 ปีที่แล้ว +1

      I know 😀😀 Sedeb asmeselebet 🤔

    • @mitikugebre3621
      @mitikugebre3621 3 ปีที่แล้ว +1

      ከባድ መልዕክት 🙄

    • @tube-dk2yr
      @tube-dk2yr 2 ปีที่แล้ว +2

      Fara man endhone erasu yakwal lij mic selam lmfter eymokere new

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 3 ปีที่แล้ว +22

    ቴዲዮ 1gh ሳቅህ ደስ ሲልህ 2gh ግልዝነትህ... በጣም ነው ያሳክኝ ዛሬ ❤️

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 ปีที่แล้ว +36

    ቴዴዬ አናጋው የሞያ አብረን ተምረናል ቲኔጀረ ሆነን በጣም ሰው አክባሪ ነበረ በረፈት ሰአት ይዘፍልን ነበር በጉጉት ነበር የምንጠብቀው ተማሪ ሁላ ይወደው ነበር በጣም ጥሩ ልጅ ነበር ከነጎደኞችህ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 ปีที่แล้ว

      የት አየር ጤና ነው

    • @meskeremtaye2742
      @meskeremtaye2742 3 ปีที่แล้ว +1

      አናጋው ትምህርት ቤት ብዙ ስም አለው ከፍተኝ አራት ይባላል የሚገኝው ኮካ ሰፍር ወደ አብነት መሄጃ ጋር

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 3 ปีที่แล้ว

      Yep, I was one of his friend.

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 9 หลายเดือนก่อน

      also he used to come tms

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለሰይፉ እንዴት ነህልኝ ሰይፉዬ እባክህን አንድ እናታችን አለች ኢትዮጵያ ውስጥ እድሜዋን ሙሉ ጀርመን የኖረች አሁን ግን ኢትዮጵያ ነች እና የራሷ ቤት አላት ደሴ ውስጥ አከራይታው ነበር የተከራዩት ሰዎች ኪራይ አይከፍሉም ጣጣው ብዙ ነው ስሟ ባዩሽ ትባላለች fb አላት በየቀኑ የደረሰባትን በደል ትፖስታለች እኛም ከኮሜንት ውጭ ምንም ልናደርግላት አንችልም ሴፍዬ እባክህን ይቺን እናት ተባበራት አግኛትና አቅርባት እንባዋን አብስላት ታሳዝናለች በጣም እንደምታገኘት ተስፋ አደርጋለው

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 3 ปีที่แล้ว +27

    ዮ ንጉሳችን ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ በርታ 🙌👑👑

  • @moditew8763
    @moditew8763 3 ปีที่แล้ว +26

    Teddy yo is so underrated. Yewah endehone yastawekal. I like he’s energy

  • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
    @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የመስቀል በአል አደረሳችሁ አደረሰን ✝️🙏💚💛❤️ እግዚአብሔር ሀገራችንን ወደ ቀደመው ህዝባዊ ሰላሟና ፍቅሯ ይመልስልን❤️ ዮእዲዬ እንኳን አደረሰሽ ማር እርጋታሽ ደስ ሲል በርቺ ❤️ ቴዲዮም እንኳን አደረሰህ ብሮ❤️የምር ምርጥ ልጅ ነህ የሚለው ቃል አይገልፅህም በ2014 ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ❤️❤️
    ሰይፍሻ እንኳን አደረሰህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ🥰

  • @astubtube
    @astubtube 3 ปีที่แล้ว +25

    በመስቀሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪🙏🙏 🌻ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲🙏

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 ปีที่แล้ว +21

    ውይ ሠይፍሻ ምርጥ ፕሮግራም ሁለቱም ደስ ይላሉ

  • @nunuyesuf6078
    @nunuyesuf6078 3 ปีที่แล้ว +26

    እር ሰይፍሻ ተው ትዛዜን አክብር ያው ያክስቴየ ልጂ አይደለህ የነቢል ኑር ቡድን ጋብዝልን እና ይህን ፍቅር እና አዲነት ከየት እዳመጡት ይገሩን እነሱን ሳይ ትንሾን በፍቅር የተሞላች Ethiopia አያታለሁ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว +27

    ቴዲ ዬ ልባም ብርቱሰው 🙏🏾 በርታ ካንተ ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን !👍🏾

  • @ermias5266
    @ermias5266 3 ปีที่แล้ว +58

    ሰይፉ ምርጥ ቃሪያ ነክ ቴዲ ዮ ና ልጅ ሚካኤልን እንዲነቋቆሩ የማታረገው ነገር የለም😏😏😏

    • @Asd-gh7xg
      @Asd-gh7xg 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮ ክክክ

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว +4

      ስራው እኮ ነው ማነቁዋቀር የተመለጠበት

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      @@umusebrina8622 😂

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +230

    ቴዮ እኮ ሰው አክበሪ ነው የምር ፊቱ ያስታውቃል የዋህ ነው

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 ปีที่แล้ว +40

    ቴዲዮ በጣም ያዝናናል ቀልድህ አይጠገብም🤣🤣🤣🙏

  • @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
    @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ 3 ปีที่แล้ว +42

    ፍትህ በሰኡዲ እስር ቤት ልምሰቅዩ ወግኖቻችን ፍትህ ለዎሎ ህዝብ ኤር እድህ አትዝናኑ ወግናችሀ እየልቅ ባግሩም በውጭም እር ፍትህ

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ወደዉ ነዉ ምናገባን

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 3 ปีที่แล้ว

      @@jerry-yz1md አቤት ጭካኔ ወደው ነው ይባላል ቸግሮቸው ሰርተው ሊለወጡ ነው የተሰደዱት

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +83

    በመስቀሉ እንፈወስ አገራችንን ሕዝባችንን ሳላም ያርግልን!🙏🏾
    ✌🏽🕊 💚💛❤️🇪🇹

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @hhhhhh-kk8dl
      @hhhhhh-kk8dl 3 ปีที่แล้ว +1

      Enchet endet yefewusal. ???

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว

      @@hhhhhh-kk8dl አማረኛውን በእማረኛ ፃፉት if you write English you have to write you’re comment English ok I don’t understand when you’re writing Amharic to English

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@MarthaTsehay ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@hhhhhh-kk8dl ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 3 ปีที่แล้ว +85

    ቴዲዮ እና ልጅ ሚካኤል አንድ ሥራ አብራችሁ ብትሰሩ እንጠብቃለን

    • @amlakendalew1412
      @amlakendalew1412 3 ปีที่แล้ว

      Betam

    • @biniyamshemelis5773
      @biniyamshemelis5773 3 ปีที่แล้ว

      Ghl1dlh4f5917gfdahl719udg1g07adl1hg17h5flhdaldhalflgdaglhdalhdalhdalhdagl202

    • @tube-dk2yr
      @tube-dk2yr 2 ปีที่แล้ว +1

      Ere bargew gen yhe fara eshi aylem enji koy lemen tebltku eco new lij mic endhone ene becha negn yemchlew alale koy men yancherchrwal gen ewnataw lij mic is a 👑king

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰይፉሻ ፂምህ በጣም ያምርብሃል። ረመጥ አሪፍ ይመስላል። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ። መከላከያውን መደገፍ ግድ ይላል። 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ቴዲዬ አይዞህ በርታ። በዚሁ ቀጥል።

  • @bf7767
    @bf7767 3 ปีที่แล้ว +13

    በመስቀሉ ያመነችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ 🙏 ውድ ኢትዮጵያን ወገኖቼ በፆለታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቸን ድምፃቸውን ከሰማሁ 2 ወሪ የት እንዳሉ አላቅም ድምፃውን እንዳሰማኝ ውድ ወገኖቼ በፆለታችሁ ሙስሊም ወገኖቼ በዱአችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ብሎኝል😥😥😥

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ እመአምላክ ጥሩ ነገር ታሰማሽ አይዞሽ እህቴ

    • @bf7767
      @bf7767 3 ปีที่แล้ว

      @@21MarYam አሜን🙏😘

    • @adamtalent3559
      @adamtalent3559 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @fekadkz8094
    @fekadkz8094 3 ปีที่แล้ว +32

    ዮዮዮ ቴዲዮ ምኞትህን ያሣካልህ

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +11

    ቴዲዮ በጣም ጨዋታ አዋቂ ነው ገርሞኛል💝

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 ปีที่แล้ว +9

    " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1ኛ ቆሮ1:18
    በወንጌሉ ያመናችሁ በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ;!!!
    ♥♥♥

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰፉሻ የዛሪው እንግዶች በጣም አሰደሰተውኛል ሰው
    ሰወን መርዳት ምን ያህል ያሰደሰታል ቲዲ ኦ አዳናቂህ ነኘ
    በጣም ጎበዝ ነህ አሁን ደግሞ ከሙዚቃው በሻገር አዲሰ
    ነገር ይዘህ መተሀል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አንዳልከው
    አንተ ፎዋ ብለህ ሊላውም ፎዋ እዲል ተመኘተሀል
    እደግመዋለሁ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @seidali1748
    @seidali1748 3 ปีที่แล้ว +54

    ፋራ የሚለውን ዘፈን አላለም እረ ተመቸሀኝ ምርጥ ፎጋሪ ነህ

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 3 ปีที่แล้ว +19

    ቴዲ አፍሮ ❤️ ቴዲ ዮ ❤️
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ !!ሰላም ሀገራችን አንድነት ለህዝባችን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +15

    ቴዲዮ መልካም እድል የትዝፍ ዘመን ያድርግልህ የኔ አንበሳ ጎበዝ በርታ ያራዳ ልጅ !!!

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 ปีที่แล้ว +30

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀዘን ጭንቀት ጦርነት ረሀብ ሁለተኛ በኢትዮጵያ ላይ አይምጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አረ በጣም በጣም

  • @naturetube9404
    @naturetube9404 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ኮርተንብሀል።የዋህ ፣ግልፅ፣፣አፍቃሪ፣ቁም ነገረኛ😍♥️💓💖👏👏👏💖💖ቴዲዮ አንደኛ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ7ጀ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +2

    Seifu በመጀመሪያ ጥያቄ አለይ ጥያቄየም አውን ያለነበት ግዜ እና ሰአቱ በጣም ትልቅ ምክር የሚመክርን ትልቅ አባቶች ያስፈልገናል ብታመጣልን በጣም ጥሩ ነበር .በድንብ ትልቅ ምክር ለህዝቡ የሚያደርስ ብታመጣልን በጣም ጥሩ ነው እባክክ በእግዚአብሔር ስም በተረፈ አመሰግናለው

  • @mariyamariya3264
    @mariyamariya3264 3 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏አገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🙏❤

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 3 ปีที่แล้ว +12

    የቴዲ ዮ ሳቁ ደስ ሲል😍

  • @merimar2500
    @merimar2500 3 ปีที่แล้ว +19

    ሁለቱም ደስ ይላሉ መልካም በዓል ይሁንላቹ

  • @melakumelese8671
    @melakumelese8671 3 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ኘሮግራም ነው ደስ ይላል ልጅሚካኤል ናቴዲዮ አብረው ቢሰሩ

  • @abztoday9097
    @abztoday9097 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ነህ እንወድሃለን ቴዲ ቴዴዮ ና ልጅ ሚካኤል አንድ ላይ ሆነው ማየት የናፈቀው LIKE ያድርጉ ሃሳብ ያለው replay አድርጉ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴፉ ሾዉ እንደዛሬ አስቆኝ አያቅም ቴዲዮ ጨዋ ሰዉ ❤️

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +16

    የምር እንደዛሬ ሳቅ አላቅም ምርጥ እንግዶች ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 3 ปีที่แล้ว +9

    This show was absolutely delightful and fun! I wish these two become one!

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን የብዙ ጥበባት በለሞያ መሆን እንችላለን ስንፋና እና ወሬ ይዞን ነው እንጅ ቴዶ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ ያሳብክን ሙሉ ይሙላልክ ፈጣሪ በርታ የምወድክ ልጅ ነክ በርታልንን አቦቦቦቦቦ ባካልም አይቼካለሁ ገርጂ ማርያም ምርጥ ሰው ነክ

  • @halalmedia2565
    @halalmedia2565 3 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲዮ የኔ ሰናይ ስወድህ😍😍😍

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +1

    የኡደብ ደሰ የምትዬኝ ልጅ ነሸ ልብሰሸ በጣም ያምራል
    ገዝቺም አለብሰዋለሁ በርቺ ፊልምሸንም እደማየው ተሰፋ
    አለኝ ብዙን ግዚ ወንዶች ብቻ ነበር የሚፅፊት በሀገራችን
    ደረጃ ማለቲ ነው በጣም ደሰ ይላል እረኛዬንም የፅፉት
    ሲቶች ናቸወ ደሰ ይላል በርቱ የሀገሪ ሲቶች

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ፍትህ ለወሎ😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰይፍሻየ ለወሎ ድረስላቸው በስደት በጭቀት ልሞትነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @Addis42433
    @Addis42433 3 ปีที่แล้ว +9

    በሳቅ ገደላችሁን ደስ ይላል የዛሬው👍👍👍

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 3 ปีที่แล้ว +5

    Well mannered Tedy Yo, Really appreciated your talent and self confidence!!

  • @dailypost2024
    @dailypost2024 3 ปีที่แล้ว +6

    Tediyo is the one and only Ethiopian rapper . Keep shining bro 😎.

  • @محمدمحمد-ب9ه4غ
    @محمدمحمد-ب9ه4غ 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰይፋ ቴዲዮ እና ልጅ ሚካኤልን አንድላይ አቅርባቸው

  • @onelove5509
    @onelove5509 3 ปีที่แล้ว +20

    Teddy yo best raper of ethiopia🇪🇹🇪🇹

  • @seaditube7451
    @seaditube7451 3 ปีที่แล้ว +47

    ሳቅ በሳቅ ነው የዛሬው ፈታ ያሉ እግዶች🌺🇪🇹🕊

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 3 ปีที่แล้ว +35

    I appreciate your initiation for building a brand...an excellent investment

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሽ ለመጀመሪያ ጊዜ like ገጨሁህ ለምን የምወደውን Rapper ቴድዮ በማቅርብህ...from New York

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว

    ስይፉዬ ምርጥ ነህ ዮአዳነና ቴዲ ዮ ig❤የባርካችው ስኬት ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዮን ከመውደዴ የተነሳ እንደ ወለድኩት ልጄ ነው የምሳሳለት አሜሪካን አገር ከልጅ ያሬድ በመጣበት በሥራ ብዛት አላገኘሁትም ነገር ልጅ ያሬድ Silver spring አግንቼው የቴዲዮ አድናቂ መሆኔን ገልጬለታለሁ ።ልጄ ተባረክልኝ

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 3 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲዮ ጨዋታው ግልፅነቱ ደስ ሲል

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 3 ปีที่แล้ว +61

    ቴዲ ትህትናክን አይቶ ለራሱ ያዘጋጀውን ግጥምና ዜማ ሊሰጥክ ይገባል ይሄኛው ይብራብክ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ለሰብስክራይብ ብለሽ አታስመስይ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉተኝ አልመጣም በጣም ነው ዘና የሚድርገው
    አገረችን ሰላም ያርግልን

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 ปีที่แล้ว +5

    Hopefully he will succeed 👍I always support those who work smartly and at the same time open jobs for others 👏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዮ ዝም ብየ ሣይሕ የወሐ ትመሥለኛለሕ ሠይፍሻ ግን ከልጅ ሚካኤል ጋር ብታቀርባቸውና ብታሥታርቃቸው ምን አለበት የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መሥቀሉ በሰላም አደረሣቹሕሐገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ታሜትዩብ
    @ታሜትዩብ 3 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ቴዲዮ ለካ ፋታ ያልክ ሰው ነህ ይመችህ 🙈😂😂😍

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 3 ปีที่แล้ว +14

    This is why I like Teddy yooo... keep doing what u doing

  • @enattube5399
    @enattube5399 3 ปีที่แล้ว +14

    ብታምኑም ባታምኑም ሰይፉ ፂም ያምርበታል!

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 3 ปีที่แล้ว +1

      _ጥሩ እይታ ነው_ 😊
      _እኔም እወድለታለው_ 😍😘

    • @MohammedAhmed-mc1pf
      @MohammedAhmed-mc1pf 3 ปีที่แล้ว

      Awo kofeyam take beyargebt demo ...

  • @tesfawende296
    @tesfawende296 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ዮ አንደኛ ነህ ምችት ይበልህ ዮዳ ጎበዝ በርቱልን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን👏👏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว +26

    ዩአዳየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 ปีที่แล้ว +2

    ያራዳ ልጅ እኔም በ ኢትዮጵያ ነገር እንዲህ ተስፍ ስቆርጥ ይታለፍል ትለኛለች እናቴ እንተም ይታለፍል አልክ ቴዲ ዮ ስወድህ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ ለቴዲ ያምራል ምርጥ ስራ ነው!!!

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ
    👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 3 ปีที่แล้ว +18

    ቲዲዬዬ የኔ ጨዋ ❤❤❤

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 3 ปีที่แล้ว +7

    One of the funniest interview ever.thanks guys

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ የፍቅር ሰው ሰውን መርዳት ያልከውን አላህ ያሳካልክ የኔ ውድ 💝💝💝💝💝👌👌👌👌

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲዮ ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ 😍😅 በጣም ፈታ ያረጋል

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ጨረሰኩት አሪፍ ኢንተርቪ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @hasetentertainmentg5591
    @hasetentertainmentg5591 3 ปีที่แล้ว

    🌼🌼ቤቴ ጎራ በሉ🌼 እንኳን ለ ብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳች🌼🌼ያመቱ ምርጥ መልህክት እንቀየር- ምንጊዜም አንዳችን ለሌላኛችን እንተጋገዝ _ሁላችንም ፈጣሪ እኩል አድርጎ የሰጠንን ቀን እናስብ _ ዛሬ ከፍ ያልን ቢመስለንም ነገ ዝቅ ማለት እንዳለ አንርሳ.ባለን አቅም እንተጋገዝ የኢትዮጲያን ሰላም ትንሳኤ ከሀገር ውጪ ያሉ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበት ያጣ ሁሉ ጤናን ከሰላም ጋር የሚያገኝበት የድል ብሰራት የምንሰማበት የምናይበት የኬር አመት ይሁልን🌼🌼

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 3 ปีที่แล้ว +9

    ያራዳ ልጅ ! አምበሳ :: keep your eyes on your product line . Well done boy !

  • @zerihunsimamo8106
    @zerihunsimamo8106 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉዬ ኢንስፓየር ኢትዮጵያን
    አቅርባቸው እባክህ 🙏

  • @ethio4012
    @ethio4012 3 ปีที่แล้ว +9

    ፉራ የሚለውን ነው ያልከው ከ ልጅ ሚካኤል የወደድከው ዘፈን ብሎ ሲጠይቅህ ቴዲዬ ያማል ቅኔው🤣🤣🤣🤣🤣 የአመቱ ምርጥ ቅኔ
    ግልባጭ - ለልጅ ሚካኤል

    • @letatemes8067
      @letatemes8067 3 ปีที่แล้ว

      አይገርምም ያማል ቅኔው እውነትም እያሻሸ ፉራአላለም ስት የሜወደድ ሙዜቃ እያለው ክክክ

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 ปีที่แล้ว +3

    2ቴዲዎች የሰሩት በጣም ምርጥ ሰራ ነው እናመሰግናለን።👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jorgamitu9146
    @jorgamitu9146 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሣቅ እንኳን አደረሣቹ ሠይፍሻ የኔ ደግ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +14

    ሁለቱም ደስ ሲሉ💚💚

  • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
    @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 ปีที่แล้ว +11

    መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❣️💔

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ።💓💓💓💚💚💙💙💓💛

  • @fevenfekadeselassie6049
    @fevenfekadeselassie6049 3 ปีที่แล้ว

    Esey gobez berta and i love your song

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +2

    📸"ተነስተህ የምትደልተው ፎቶ ትክክለኛው ያንተ መልክ እሱ ነው " እውነት ነው ሰይፍሻ😂😂😂😂😂😂

  • @yaseenali1963
    @yaseenali1963 3 ปีที่แล้ว +2

    እርመጥ ትልቅ ቦታ ድርሺልን የኔ ቆጆ በጣም ጎበዝ ነሺ

  • @matbosh9929
    @matbosh9929 3 ปีที่แล้ว +12

    ቴዴ ገሊፅ ነው አውነት ድስ የለል 🥰🥰ይምችህ

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
    @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    "የሙናፊቅ ምልክቶች ሦስት ናቸው። ሲናገር ይዋሻል ፥ ቃል ሲገባ ያፈርሳል ፥ ሲታመን ይክዳል" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ🌹🌹🌹🌹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ትክክል ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርመው እኔ ይሄንን ልጅ በዚህ መልኩ አስቤው አላውቅም ጉረኛ አርጌ ነበር እማስበው ግን ለካ የሰው ልጅ ልቡን ማወቅ አይቻልም በጣም ነው ያሳዘነኝ እንዳልጎዳ ሲል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዳ ምርጥ ❤️ሰው አራድዬ ❤️❤️❤️ይቻማክ አባቴ ❤️100%👌

  • @monitube7691
    @monitube7691 3 ปีที่แล้ว +2

    Des yemil interview new Teddy Yo yasebkewn fetari yasakalh yigebahal..u r d best rapper in ethiopia

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 3 ปีที่แล้ว

    Enkwan Aderesachu Amen Fetari Hesabachun Yasakalachu 😇😍😍😍☝️🙌🙏