ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይይይይይ አለመታደሌ አባቴ እና እናቴ ነፍሳችሁ በገነት ያኑርልኝ ሁሌም ከልቤ አትጠፉም አባትና ልጅ ታምራላችሁ
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል ayzosh mamay
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል ayzosh nfsachwun begenet yanurlsh
Selam Selam አሜን፫
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል እኔም እዳንች ነኝ ግን የፈጣሪ ወሳኔ ስለሆነ መቀበል ነው
ayizosh bizu alen 2tumim yatan mini taderigiwalesh be rich get a tinikare yihunish
አባቷን የምቶድ ሴት በጣም ደስ ይለኛል ፍቅሩን ያብዛላችሁ♥♥♥
Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil betam amine
fozi love ፎዚ ቃላት ያጥረኛል ስላባቴ
Mane
መሬት ላይ ካላቹ #$UBSCRIBE አድርጉኝ VIDEOዎቹ ካልተመቻቹ እመኑኝ ከማርስ ነው የመጠጣቹት።
yemn abat ayinu yitfalet echi wendi 😭😭😭efuuuuuu wendi
በጣም ደስ ትላላችሁ ሆደ ባሰኝ አባቴ ጋር እንደዚህ እምቀመጥበት ቀን ናፈቀኝ
ወይ አባት ጀግና ነህ ፡፡፡፡፡፡፡ ልክ እንደኔ አባት ደስ የሚለዉ እንዲህ ሁናችሁ አሳዲጋችሁን አልሀምዱሊላሂ እኛም ጥሩ ደረጃ ደረስንላችሁ ኑሩልን አባቶቻችን
ቲናናትኮዋው
ደስ የሚል አባትና ልጀ የኔም ልጀ እና አባቱ ጋረ ፡ያለዉ ፍቅረ ደስ የሚል ነዉ
የእውነት ልጅቶ አለበባሳ ዋው ፈጣሪ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ዋው~♦♥♥♥
ውይ መታድል ♥♥♥እኔም ከአባይ ጋር ቆጭ የምልበት ቀን ናፍቅኘ ።
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔም ማሬ😍
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አብሺሪ ትገናኛለሺ በሂወትያከሰው ይገናኛል
አይዲየ የመቤቴ ልጅ Ayzoni bekerbu
Wow des sitlu
ዋው በስዳት ነው ያለሁት አባቴን ናፍቀኝ እቅፍ ማድርግ ነው የናፍቀኝ እድሜና ጤና እመኛለው
አባት እና ልጅ በጣም ያምራሉ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ
አባዬ ሁሌም ውድካለው አይ ሞት ክፉ ነው የኔም አባት ከዚህ በላይ ለኔ ፍቅር ነበርውአባቴ ነፍስህን ከአብርሃም እና ከሳራ ግን ይሳርፍክ አሜን ፫
ኣሜንንንን
አሜን
ቲናዬ የኔ ቆንጆ ቅመም እኮ ነሽ ደሞ አለባበስሽ👌👍ለ አባትሽ እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ happy father's day ጤና ለአባቶቻችን❤❤❤
ምርጥ አባትነህ ስታይልህም ወቅቱን የጠበቀነው ደስይላል
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ነፍ አመት ኑሩልን
ደስ እምትል አባት ነህ እንኮን ወደ ሀገርክ በሰላም ተመለስክ
ስትጠሪ አለባበስሽ በጣል ደስ ይላል ደስ የሜል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይብዛልን ለጥሩ አባቶቻችን
አባብዬዬዬዬዬ አባቴ ነፍስክን በገነት ውስጥ ያኑርልኝ አያችሁ አባት ለልጆቹ ያለው ክብር
የኔ ልዩ አድናቂሽ ነኝ በተለይ አለባበስሽ
ቲና ዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ነሽ እኮ መልካም ነገርን ኡሉ እመኝልሻለው ከዚም የተሻለ ነገር ሰርተሽ ለማየት ያብቃን ቲና ዬ አባትሽንም እረጅም እድሜ እመኝለታለው♦♣♦♣♦♠
ዋውውውውውውው ምርጥ አባት ........ እግዚአብሔር መላ ቤተስባቹህን ይጠብቅ....... ቲኑዬ አደንቅሻለው
ወይኔ ቲና ታድለሽ አባትሽ የእውነት መታደልነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ አምላክ እንኮን ለዚህ ቀን አደረሰህ
እፍፍፍፍፍ ደስስስስስ ስትልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅረችንን ያብዛላችሁሁሁሁ
ደስ ስትሉ አባትና ልጅ
በጣም ነው የምወድሽ ዮአዳንዬ አንደኛ ነሽ
ውይይይ ደስ ይላልል ውይይይ ሰይፍሽይይይ የኔንን አባት ብታይይይ ፍት ትሆን ነበር።
ውይ አቶ ኤፍሬም ኢሄን የመሰለ የትዳር ተሞክሮና ፅናት እያለህ ነው ዋዜማ ላይ ባለው ገፀባህሪህ የምንገምትህ? በእውነት በጣም ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ይስጥህ።
Wow!! They are so nice may God bless her marriage and all members of his family
አባት ና ልጂ ተባረኩ
ዩአዲ በርቺ አባትሽም ጀግና ነው በርቱ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው።።። አለባበስሽ ወደድኩትኝ የኔ ቀበጥ😍😘😘😘
ማሻላህ በስላም ያውጣህ
እውነት ለመናገር ለአዋራድ ላንቺ አይገባም በጣም ምርጥ አክተር አሉ ለነሱ ነው የሚገባው
I love this family god bless you
ቆንጆ አለባበስ ተባረኪ
የእናቴ ልጅ ነኝ የአባት ፍቅር ምን ማለት እንድሁ አላውቅም(የእኔ የአመት ህፅን እያለሁ ነው አባቴ የሞተው እና ብጣም አስቀናችሁ ኝ አባቴ ነፍስህ ይማርው እናቴ የኔ ህይውት እድሜ ጤና ይስጠሽ
አባትና ልጂ ስታምሩ አለባበስሽ ደግሞ ውበትን አጎናፅፎሻል
ውይ ስታምር ከሁሉም በላይ ደግሞ ሳቅዋ ተመቸኝ
ይችን ልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ስታምሩ አባትና ልጅ
አለባብስሽ ፈገግታሽ እውነታሽ ደስ ይላል 23 ትክክል ይምስላል ከሁሉ አለባብስሽ ማር
ዎው ደሥ ሥትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ስወዳት እኮ ምርጥ ቤተሰብ
መልካም ትዳር የኔ ቆንጆ አባ አላህ ልጆችህን ይጠብቅልህ
ዋው ስታምሩእኔ ብዙም ያባት ፍቅር ባይኖረኝም አስቀናችሁኝ ኡፍመታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!!
በጣም ታምራላችሁ ....ቀሚስሽ ዋዉው ነው ቀጥይበት ነገ እንደሌሎቹ አርቲስቶች እራቁትሽን እንዳትሄጂ
ደስ ይላል ተባርኩ
E/r yebarkilke konjo betam metweded lijem alike tebarku
የኔ ፍልቅልቅ አለባበስሽን ወድጀዋለሁ😋ፋዙካሽ ጋ ስታምሩ💖
💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን th-cam.com/video/EknrYf8vT_k/w-d-xo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::
Setamruo begzabhir
የኔ ቆንጆ ይልመድብሽ አለባበስሽ ያምራል
Mashaaalllh bayedh namatt toltn sefyu jiradhusijalanh
እርጋታሽ ደስይላል ቀጥይበት.
ስታምሩ አባትና ልጅ😍😍
ዉይ ደስ ስታምሩ አስቀናችሁኝ ሰወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
መታደል ነው በ 23 አመቴ አረብ ሀገር ሰራተኛ ታለንቴን አላውቅ ባውቅስ ምን ልሆን ተስዶም አለፈ ስል አባቴን በ ሞት ማጣት ቀጥሎ ስደት እሰቲ እናቴን አቆይልኝ ደሞ ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን
Ye abatoche Adnaki nege. አይዞሺ። እህቴ (ው) እኔንም ስድት አባቴን አሳጣኘ ሁላችንም ፈጣራ ያብራታን
Egziabher kanchi gar yihune ehete mar, ayzosh demo lehulu ken alew.
Stop
Ayzosh yene fqr hulum yalfal marie
በጣም ነው 👗 የሚያምረው።ለገባው
ስታምሩ ፈጣረ ይጠብቃቹ
ኡፍፍፍ ምርጥ አበት♥
ጨዋ የጨዋ ልጅ አለባበስሽ ውስጤ ነው ደሞ እንደ ሰላም እንዳትሆኝ ማለቴ በአለባበስ
😡
ረለባበስሺማርአላህያሳድግሺ
የሰው ስም መጥራት ለምን አስፈለገ ከሷ የባሱ አሉ
ስታምሩ በተለይ አለባበሽ የኔ ደርባባ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
እኔም አሁን እዬኖርኩ ነው ይባላል አንድ ቀን እንኳን ወላጆቼን ሳላያቼው እዬኖርኩ ነው የታደሉትም እንደዚህ በፍቅር ይኖራሉ
wudeya Derjew ayzosh yene mar life landandu temama nate
Te Es esh mara thanks ptm♥፨፨
wudeya Derjew አይዞሽ የኔ ማር ለሁሉም ጊዜ አለው
ከእግዚያብሔር ጋር የማይቻል ነገር የለም እህቴ በርቺ ። ሁሉም በሂወቱ ፈተና አለው፣ ቴሌቪዥን እና ፌስቡክ ላይ እንደምታይው አደለም።
Ayzosh konjo lehulum ken alew
ዋው ደስ ትያለሽ በዚሁ ቀጥይበት
አባት ኩራት ነው እኔስ ሳላየው አባቴ አላህ ጀነትል ፈርዶስ ይወፍቅህ
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ማሪ♥
መልካም አባት ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭድ ለፍተሽ የዘራሽዉ ለፍሬ ይበቃል። ደስ ይላል የኔ አባትም አለ ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ የሚል
kkkkkkkkkkkልክ እንደኔ አበትጨው ለረስህ ስትል ጠፍጥአለዘ ድሮም ዲንገይ ነህ ዲንገይ ትሆነልህ ይለልአበቴ
Beza Alemayu 😀😀😀😀😀
አሆ የኔ አባትማ ብቻዬን በልቼ ብቻዬን ልሙት የሚል አሳማ ነዉ ይህዉ የሰዉ ሽንትቤት አጣቢ አረገኝ
+Beza Alemayu 😒😢 አበትን አሰማ መለት አይከብድም
+Beza Alemayu አባትሽን አሳማ አይባልም ግን አላህ ያሳዝንልን
መልካም አባት ነው የታደልሽ ነሽ በርችልኝ እኔም መተወን በጣም ፍላጎቴ ነው አንድቀን ይሣካ ይሆናል አበረታቱኝ
ወይ ደስሲል አባትናልጂ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
ኣሰይ ምርጥ ኣባት እንደ ኣንተ ያብዛልን
የኔማር አለባበስሽ ሲያምር 😘😘😘😘😘
ስወዳቸው
አብሳላት ሥወድሽ ይህን ፊልምሽን ሥወደው በንባ ነው የጨረስኩት የኔ ውብብብ ኑርልኝ
እወድሻለው ወደ ብራዘርሊ ሲስተርሊ ተመለሽ♥♥♥
ወይ ፈገግታ ይባርክሽ
ሰታምሩ ዋው
መታደልነው
ጀግና አባት
አለባበሰሺ ሰነሰረአት አለዉ
wowww! charming....
ምርጥ አባት
ኣቶ ኤፍሬም በጣም ነው ምወደው
እኔምለው ሁሉም፡ነገር በዝምድና በጉቦ ይወጣልናል አሁን ስንት እያሉ ይች ዛሬ መጥታ ይገባታል ተብሎ ነው እየጥንቶች ስንት የማይጠገብስራቸውና ያሉበት የተረሱትን አስታውሱ በፈጣሪ ስም
አለባበስሽ ለሌሎች ምሳሌ ትሆኛለሽ የኔ ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ቤተሰብ
be alem liy endene ayenet arif abate yalewe sew yale aymselgnm bezweche yemsekralu....abate ewdkalew selamk bezet yebelelgn yene nafkot
ስወድሺ የኔ ቆጆ
ምርጥ አባት ልክ እደኔ አባት
God bless you
Setamiru fetary ayelyachu enam betam abatan ewedwalew abatun mewed like
ዋውውው አለባበስሽሽሽሽ
Betam feta yalech lij love you keep it up yene konjo
So beautiful family
ዋው አባትና ልጅ ስታምሩ
❤❤❤ቀናሁ የምር
ሰይፋቃልኬዳንአበራጋብዝልንአመሰግናልሁ
ወይግዜ ያደለው ቤተሰብ ካባቱጋር ቁጭብሎ ሰለባል ያወራል እኛ አብሮ መብላት እንኳን አንችልም ነበር
ክክክክክክ እኮ
Tekkle
Seifu gin betam tgermalek sent meqreb yalebachew sewoch eyalu 1 film leserach lij tashqabtalachu ene alem segedn lemn ataqerbm
እንዴ ጉሩሜ የዋዜማው የብራዘር ሊ ሲስተር ሊ ቲና አባት እና ልጅ ዋው
ታምራላችሁ
ሥታምሩ አባትና ልጅ ቀሥ ረጋ ያልሺ😍😍😍
ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽ
ዋው ደስ ስትሉ
Yene konjooo setamru egziyabher yetabkachu
አይይይይይ አለመታደሌ አባቴ እና እናቴ ነፍሳችሁ በገነት ያኑርልኝ ሁሌም ከልቤ አትጠፉም አባትና ልጅ ታምራላችሁ
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል ayzosh mamay
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል ayzosh nfsachwun begenet yanurlsh
Selam Selam አሜን፫
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል እኔም እዳንች ነኝ ግን የፈጣሪ ወሳኔ ስለሆነ መቀበል ነው
ayizosh bizu alen 2tumim yatan mini taderigiwalesh be rich get a tinikare yihunish
አባቷን የምቶድ ሴት በጣም ደስ ይለኛል ፍቅሩን ያብዛላችሁ♥♥♥
Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil betam amine
fozi love ፎዚ ቃላት ያጥረኛል ስላባቴ
Mane
መሬት ላይ ካላቹ #$UBSCRIBE አድርጉኝ VIDEOዎቹ ካልተመቻቹ እመኑኝ ከማርስ ነው የመጠጣቹት።
yemn abat ayinu yitfalet echi
wendi 😭😭😭efuuuuuu wendi
በጣም ደስ ትላላችሁ ሆደ ባሰኝ አባቴ ጋር እንደዚህ እምቀመጥበት ቀን ናፈቀኝ
ወይ አባት ጀግና ነህ ፡፡፡፡፡፡፡ ልክ እንደኔ አባት ደስ የሚለዉ እንዲህ ሁናችሁ አሳዲጋችሁን አልሀምዱሊላሂ እኛም ጥሩ ደረጃ ደረስንላችሁ ኑሩልን አባቶቻችን
ቲናናትኮዋው
ደስ የሚል አባትና ልጀ የኔም ልጀ እና አባቱ ጋረ ፡ያለዉ ፍቅረ ደስ የሚል ነዉ
የእውነት ልጅቶ አለበባሳ ዋው ፈጣሪ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ዋው~♦♥♥♥
ውይ መታድል ♥♥♥እኔም ከአባይ ጋር ቆጭ የምልበት ቀን ናፍቅኘ ።
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔም ማሬ😍
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አብሺሪ ትገናኛለሺ በሂወትያከሰው ይገናኛል
አይዲየ የመቤቴ ልጅ
Ayzoni bekerbu
Wow des sitlu
ዋው በስዳት ነው ያለሁት አባቴን ናፍቀኝ እቅፍ ማድርግ ነው የናፍቀኝ እድሜና ጤና እመኛለው
አባት እና ልጅ በጣም ያምራሉ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ
አባዬ ሁሌም ውድካለው
አይ ሞት ክፉ ነው የኔም አባት ከዚህ በላይ ለኔ ፍቅር ነበርው
አባቴ ነፍስህን ከአብርሃም እና ከሳራ ግን ይሳርፍክ አሜን ፫
ኣሜንንንን
አሜን
ቲናዬ የኔ ቆንጆ ቅመም እኮ ነሽ ደሞ አለባበስሽ👌👍ለ አባትሽ እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ happy father's day ጤና ለአባቶቻችን❤❤❤
ምርጥ አባትነህ ስታይልህም ወቅቱን የጠበቀነው ደስይላል
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ነፍ አመት ኑሩልን
ደስ እምትል አባት ነህ እንኮን ወደ ሀገርክ በሰላም ተመለስክ
ስትጠሪ አለባበስሽ በጣል ደስ ይላል ደስ የሜል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይብዛልን ለጥሩ አባቶቻችን
አባብዬዬዬዬዬ አባቴ ነፍስክን በገነት ውስጥ ያኑርልኝ አያችሁ አባት ለልጆቹ ያለው ክብር
የኔ ልዩ አድናቂሽ ነኝ በተለይ አለባበስሽ
ቲና ዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ነሽ እኮ መልካም ነገርን ኡሉ እመኝልሻለው ከዚም የተሻለ ነገር ሰርተሽ ለማየት ያብቃን ቲና ዬ አባትሽንም እረጅም እድሜ እመኝለታለው♦♣♦♣♦♠
ዋውውውውውውው ምርጥ አባት ........ እግዚአብሔር መላ ቤተስባቹህን ይጠብቅ....... ቲኑዬ አደንቅሻለው
ወይኔ ቲና ታድለሽ አባትሽ የእውነት መታደልነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ አምላክ እንኮን ለዚህ ቀን አደረሰህ
እፍፍፍፍፍ ደስስስስስ ስትልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅረችንን ያብዛላችሁሁሁሁ
ደስ ስትሉ አባትና ልጅ
በጣም ነው የምወድሽ ዮአዳንዬ አንደኛ ነሽ
ውይይይ ደስ ይላልል ውይይይ ሰይፍሽይይይ የኔንን አባት ብታይይይ ፍት ትሆን ነበር።
ውይ አቶ ኤፍሬም ኢሄን የመሰለ የትዳር ተሞክሮና ፅናት እያለህ ነው ዋዜማ ላይ ባለው ገፀባህሪህ የምንገምትህ? በእውነት በጣም ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ይስጥህ።
Wow!! They are so nice may God bless her marriage and all members of his family
አባት ና ልጂ ተባረኩ
ዩአዲ በርቺ አባትሽም ጀግና ነው በርቱ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው።።። አለባበስሽ ወደድኩትኝ የኔ ቀበጥ😍😘😘😘
ማሻላህ በስላም ያውጣህ
እውነት ለመናገር ለአዋራድ ላንቺ አይገባም በጣም ምርጥ አክተር አሉ ለነሱ ነው የሚገባው
I love this family god bless you
ቆንጆ አለባበስ ተባረኪ
የእናቴ ልጅ ነኝ የአባት ፍቅር ምን ማለት እንድሁ አላውቅም(የእኔ የአመት ህፅን እያለሁ ነው አባቴ የሞተው እና ብጣም አስቀናችሁ ኝ አባቴ ነፍስህ ይማርው እናቴ የኔ ህይውት እድሜ ጤና ይስጠሽ
አባትና ልጂ ስታምሩ አለባበስሽ ደግሞ ውበትን አጎናፅፎሻል
ውይ ስታምር ከሁሉም በላይ ደግሞ ሳቅዋ ተመቸኝ
ይችን ልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ስታምሩ አባትና ልጅ
አለባብስሽ ፈገግታሽ እውነታሽ ደስ ይላል 23 ትክክል ይምስላል ከሁሉ አለባብስሽ ማር
ዎው ደሥ ሥትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ስወዳት እኮ ምርጥ ቤተሰብ
መልካም ትዳር የኔ ቆንጆ አባ አላህ ልጆችህን ይጠብቅልህ
ዋው ስታምሩእኔ ብዙም ያባት ፍቅር ባይኖረኝም አስቀናችሁኝ ኡፍመታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!!
በጣም ታምራላችሁ ....ቀሚስሽ ዋዉው ነው ቀጥይበት ነገ እንደሌሎቹ አርቲስቶች እራቁትሽን እንዳትሄጂ
ደስ ይላል ተባርኩ
E/r yebarkilke konjo betam metweded lijem alike tebarku
የኔ ፍልቅልቅ አለባበስሽን ወድጀዋለሁ😋ፋዙካሽ ጋ ስታምሩ💖
💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን th-cam.com/video/EknrYf8vT_k/w-d-xo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::
Setamruo begzabhir
የኔ ቆንጆ ይልመድብሽ አለባበስሽ ያምራል
Mashaaalllh bayedh namatt toltn sefyu jiradhusijalanh
እርጋታሽ ደስይላል ቀጥይበት.
ስታምሩ አባትና ልጅ😍😍
ዉይ ደስ ስታምሩ አስቀናችሁኝ ሰወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
መታደል ነው በ 23 አመቴ አረብ ሀገር ሰራተኛ ታለንቴን አላውቅ ባውቅስ ምን ልሆን ተስዶም አለፈ ስል አባቴን በ ሞት ማጣት ቀጥሎ ስደት እሰቲ እናቴን አቆይልኝ ደሞ ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን
Ye abatoche Adnaki nege. አይዞሺ። እህቴ (ው) እኔንም ስድት አባቴን አሳጣኘ ሁላችንም ፈጣራ ያብራታን
Egziabher kanchi gar yihune ehete mar, ayzosh demo lehulu ken alew.
Stop
Ayzosh yene fqr hulum yalfal marie
በጣም ነው 👗 የሚያምረው።ለገባው
ስታምሩ ፈጣረ ይጠብቃቹ
ኡፍፍፍ ምርጥ አበት♥
ጨዋ የጨዋ ልጅ አለባበስሽ ውስጤ ነው ደሞ እንደ ሰላም እንዳትሆኝ ማለቴ በአለባበስ
😡
ረለባበስሺማርአላህያሳድግሺ
የሰው ስም መጥራት ለምን አስፈለገ ከሷ የባሱ አሉ
ስታምሩ በተለይ አለባበሽ የኔ ደርባባ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
እኔም አሁን እዬኖርኩ ነው ይባላል አንድ ቀን እንኳን ወላጆቼን ሳላያቼው እዬኖርኩ ነው የታደሉትም እንደዚህ በፍቅር ይኖራሉ
wudeya Derjew ayzosh yene mar life landandu temama nate
Te Es esh mara thanks ptm♥፨፨
wudeya Derjew አይዞሽ የኔ ማር ለሁሉም ጊዜ አለው
ከእግዚያብሔር ጋር የማይቻል ነገር የለም እህቴ በርቺ ። ሁሉም በሂወቱ ፈተና አለው፣ ቴሌቪዥን እና ፌስቡክ ላይ እንደምታይው አደለም።
Ayzosh konjo lehulum ken alew
ዋው ደስ ትያለሽ በዚሁ ቀጥይበት
አባት ኩራት ነው እኔስ ሳላየው አባቴ አላህ ጀነትል ፈርዶስ ይወፍቅህ
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ማሪ♥
መልካም አባት ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭድ ለፍተሽ የዘራሽዉ ለፍሬ ይበቃል። ደስ ይላል የኔ አባትም አለ ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ የሚል
kkkkkkkkkkk
ልክ እንደኔ አበት
ጨው ለረስህ ስትል ጠፍጥ
አለዘ ድሮም ዲንገይ ነህ ዲንገይ ትሆነልህ ይለል
አበቴ
Beza Alemayu 😀😀😀😀😀
አሆ የኔ አባትማ ብቻዬን በልቼ ብቻዬን ልሙት የሚል አሳማ ነዉ ይህዉ የሰዉ ሽንትቤት አጣቢ አረገኝ
+Beza Alemayu
😒😢 አበትን አሰማ መለት አይከብድም
+Beza Alemayu አባትሽን አሳማ አይባልም ግን አላህ ያሳዝንልን
መልካም አባት ነው የታደልሽ ነሽ በርችልኝ
እኔም መተወን በጣም ፍላጎቴ ነው አንድቀን ይሣካ ይሆናል አበረታቱኝ