አራዶቹ VS ቀጮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @Somayube
    @Somayube 12 วันที่ผ่านมา +16

    ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን አሜን ለሐገራችን ሰላምን ያምጣልን 🌹🌹

  • @nunuwonde3278
    @nunuwonde3278 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሼፍ ዚ በርታ ቆንጆ ዝግጅት ነው

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 12 วันที่ผ่านมา +4

    አዘጋጅ+ ዳኞች+እንስፒክተር +ተወዳሪዎች=ዋው እግዚአብሔርይስጥልኝ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ለምሳሌ መስራት ከመጀመራችን በፌት ጥበብ አመሰግናችኃለሁ።

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 12 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ፕሮግራም በየቀኑ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ጥሩና አስተማሪ በመሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 11 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ሠአቱ እረዘመ አጠር አጠር እያረጋችሁ አቅርበት ያሠለቻል እኔ ሁሌ እያሳለፍኩ ነው የማየው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን እረጂም ሁኖ ወሬ ስታበዙ ያሠለቻል አጠር አጠር አርጉት

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 11 วันที่ผ่านมา +14

    ወላሂ 15 ደቂቃ አሳልፌ ነው የማየው እመጨረሻውም ላይ እደዛው ኤድት ላይ ይቀራችሁል አስተካክሉ ተለመልካች የሚያሠለች ነገር አታቅርቡ አስተካክሉ ወሬ አታብዙ አጠር አጠር አርጉ

  • @YateViva
    @YateViva 11 วันที่ผ่านมา +2

    እየተዝናኑ መማር 👏👏

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 5 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚ ዋዉ ቀጮን ትበልጣለች በጣም ተጫዋች ነችኮ ዋዉ ስወድሽ ሀይሚ የስደቷ ጓደኛዬ ነበረች 🥰🥰🥰🥰

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ እኔ በጣም ነዉ እምጋጋዉ ብሳተፍ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EliasHabtemariam-q5h
    @EliasHabtemariam-q5h 11 วันที่ผ่านมา +2

    Shiro be atkilt
    Ke Tuna Sinig
    Ababalih mirt,mastemaria,
    Menged new!
    TNX

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 12 วันที่ผ่านมา +4

    መልካም ንግግ ሠደቃነው

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 11 วันที่ผ่านมา +4

    ቅዱስ ሚካኤል ሀሳባችንን ይሙላልን

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስጊን ደስ ይላል ፕሮግራሙ ስልኪ ማስታወቂያ እያመጣ ማየት አስቸገረኝ መፍትሄ ካላችሁ ጊም ምናምን አልጠቀምም

  • @BABR7826
    @BABR7826 12 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ጉድ ጉድ ኢቪኒግ😂 ወንዶቹ አሸነፉ ጎበዞች እነ ቀጮ ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ይመቻችሁ ዳኞች 😍 መሀተቤ ❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማዳሜ በማኪያ ሳማስል የተቆጣችኝ ቁጣ ትዝ አለኝ

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 10 วันที่ผ่านมา +1

    chef z well come

  • @arusson6022
    @arusson6022 12 วันที่ผ่านมา +3

    ሳብስክራይብ ለኣራዳው ሼፍ ዚ እኔ፡ከ ኤርትራዊ ነኝ ይመቸኛል

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 12 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤ ሰላም ሰላም

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 11 วันที่ผ่านมา +1

    Chef z my beast go ahead

  • @hejueu
    @hejueu 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወድ የብቻ ሴት የብቻ ከሜሆን አድ ሴት አድ ወድ ቤሆን ጥሩ ነው በተረፈ ጥሩ ነው አዝናኝ አስተማሩ ነው

  • @queenshebaethiopia
    @queenshebaethiopia 10 วันที่ผ่านมา

    ሼፍ ዚ 59 ደቂቃ ላይ እንዴት በአንንዴ ፂሙ እንዳደገ ብትነግሩን ነው ማስታወቂያ ሲናገር ፂሙ ያድጋል

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 10 วันที่ผ่านมา

    Baa qamashe qexaruny😂😂😂

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 11 วันที่ผ่านมา

    ቀጮየ ስወዳት😂😂❤❤🎉🎉

  • @Girumpino
    @Girumpino 10 วันที่ผ่านมา

    የ background ድምፁ በጣም ይረብሻል ይስተካካል ለማየት አይጋብዝም edit በጣም ይጎላል

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 12 วันที่ผ่านมา +3

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን ፕሮግራሙ ፕሊስ 🙏

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ቀጮ ትመችኛለሽ

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 11 วันที่ผ่านมา

    ሴትና ሴት ንድና ወንድ ቢሆን ዉድድሩ ጥሩ ነዉ

  • @neye-v5y
    @neye-v5y 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ቀጮ ስወድሽ

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @meri24242
    @meri24242 12 วันที่ผ่านมา +4

    ቀጮ አፍንጫሽን አትነካኪ በፊሊቆስ

  • @mitu2969
    @mitu2969 11 วันที่ผ่านมา

    እውነት እክኮ ነው ባሮ የሚባል ሽንኩርት አለ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሚሊዮን ብርሀኔ ይቅረብልን

  • @susubintmussa
    @susubintmussa 11 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ዛሬ ቢጫ ለባሾቹ አሸነፉ እኔኮ ከልብሱ መስሎኝ ቢጫውን እንዳለብሱ ብየ ነበር😂

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 11 วันที่ผ่านมา

    YEhe hulu seat yefejew shiro ena salad lemeserat new.. ere sera fetachehu

  • @alladorofficial
    @alladorofficial 10 วันที่ผ่านมา +1

    temelsual zzzzzzzzzzzzz

  • @mulugetamekbib8754
    @mulugetamekbib8754 11 วันที่ผ่านมา

    ye kecho ehit gobezzz

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman 11 วันที่ผ่านมา

    kechoye.sewodishiko❤❤❤❤❤

  • @HayatMohammad-yw7gz
    @HayatMohammad-yw7gz 11 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታናጠሰአቱ አዝግድ ነው ከተጀመረ ተጀምሮ መጨረሻውን አይቸ አላቅም 😮😢

  • @eb6259
    @eb6259 10 วันที่ผ่านมา

    4:30 lay ye shef z tsim adigo neber😳

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 11 วันที่ผ่านมา

    Ere kecho tebeyewa sewenetesh siyasetela.. yehone yetebelash sega.. ere shefegniw.. kefafi arogit..

  • @saedia27
    @saedia27 11 วันที่ผ่านมา +1

    ውዶቸ ስወዳችሁ ደምሩኝ ሀገር ልገባ ነው

  • @ሰላምሰላምንኩሉሰብ
    @ሰላምሰላምንኩሉሰብ 11 วันที่ผ่านมา

    ዉድ ቤተሰብ ደሙሩኝ

  • @HftihfjBchfchc
    @HftihfjBchfchc 11 วันที่ผ่านมา

    ደቂቀው 40🙄 አበዛችሁት 30 👌ለተወዳዳሪ በቂ ነው

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 11 วันที่ผ่านมา

    ቀጮ ምነው ክንድሽን ሸፈን ብታደርጊው ?

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው ሽሮን በአትክልት መስራት ይቻላል ማለት ነው ለዛውም በፎሶሊያ ቃሪያ ሲንግ ቤ ቱና 👌❤ወይ ቀጮ በጥባጭ 😅እህትሽ ግን ደስ ስትል ሰጥ ረጋ ያለች ሴት ናት ❤️ዋው ወንዶች ጎበዞች ናቸው 👌ቀይ ሽንኩርት ባሮ ይባላል እኮ በትልቅነቱ መሰለኝ 😂

    • @TAl-z8n
      @TAl-z8n 5 วันที่ผ่านมา

      በጣም ተጫዋች ነች እህቷ ቀልዷ ዝም አታስብለንም ነበረ ስታስቀን ነበረ የምትዉል

  • @EliasHabtemariam-q5h
    @EliasHabtemariam-q5h 11 วันที่ผ่านมา

    Abo ymechih (chu)

  • @meri24242
    @meri24242 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴ እሙሽ ለቅሶ ላይ አልነበር

  • @flkirguchufikirguchu7822
    @flkirguchufikirguchu7822 11 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ