ሄኖክን ያስደነገጠዉ የወንድሞቹ ስጦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 245

  • @abelandnetsi
    @abelandnetsi  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +91

    የ ባህል ልብስ ለማዘዝ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/abmeaz ወይም በ 0941259716
    Whats app
    Telegram
    Instagram

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤wowww🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Mikalegri
      @Mikalegri ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You deserve it haniye 😂😂😂

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +216

    ወንድሞቼ ስላረጋችሁልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ

    • @alazre
      @alazre 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ለየት ያለ ፍቅር ነው ያላችሁ ይጨምርላችሁ❤

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
      እናንተን የመሰለ ባለቤት ከስደት መልስ ተመኝሁ ❤❤❤

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤ታድለህ ❤❤❤

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለሄን ከዚህ በላይ ይከበወል ምሪጥ ቤተሰብ ነቸወ ከእናንተ ብዙ ትምራት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤wowww🎉🎉🎉🎉

  • @Hddj-x9f
    @Hddj-x9f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    ይህንን ምርጥየ ቤተሰብ የሚወድ ብቻ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤

  • @ትልቅ-Mission
    @ትልቅ-Mission 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ኮመንቱን እያነባችሁ ያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @ትልቅ-Mission
      @ትልቅ-Mission 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤​@@aetedeaetede3016

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    የነዚ ወንድማሞች ፍቅር መነው እንዳኔ ዳስ የሚለው 👍🤗 ከይን የውጠቹ🎉😊

  • @eskedarmekete6430
    @eskedarmekete6430 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የነዚህ የወንድማማቾች ፍቅራችሁ መተሳሰብ መከበር በጣም ነው ደስእምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ኑኑ እነዚህን ምርጥ ወንድም አማቾች እንከታተል ከነሱ በጣም ብዙ እንማራለን ፍቅርን መተሳሰብን ደስታን ዋስንቱ የምር ስወዳቸውኮ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ቃልየ የኔውድ ስላየውሽ ደስብሎኛል ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ተድላቹሁ ወንድማማቾች ቀልዳቹሁ ደስ ሲል❤❤❤

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ገራሚ ወንድማማቾች ናቸው
    የማስመሰል ሳይሆን እውነተኛ ህይወት ነው የሚኖሩት
    ጎበዞች

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ለታላቅ ወንድም በዚህ ልክ ፍቅርና አክብሮት መስጠት መታደል ነው ክብር ይገባችሗል🙏🙏🙏

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የህን ምርጥ ቤተሰብ የሚወድ እንደኔ በ👍

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ምን ይባላል ብቻ ታድላችሁ ስታስቀኑ በቅድሚያ እግዚአብሔር ይመስገን ስለእናተ እናት አባታችሁ ይባረኩ እንደዝህ በፍቅር ስላሳደጏችሁ ይሄንን ፍቅራችሁን መከባበራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ከምቀኛ ተንኮለኛ ከወዳጅ መስሎ ጠላት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እዮባየ ያንተንም ቤት ትዳር ልጃች ለማየት ያብቃን እወዳችሃለው መልካሙን ሁሉ ይገጠማኅሁ🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኡፍፍፍእደው እኮ በጣም ነው የምታስቀኑት❤😥ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ማሪያምን ዩቲብ ስጀምሩ ጀምሮ ነው የምከታተላችሁ አድስም እዬብም አቤልም ሔኖክም በጣም ታስቀናላችሁ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ይህን ምርጥ ቤተሰብ የሚወድ እደኔ በላይክ👍👍👍👍❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 58 นาทีที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ በወጣ ይተካ እውነት ፍቅር የሆናችው ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እፍፍፍ መታደላችሁ እቀናባችኋለሁ የምር ምነኛ መታደል ነው በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ❤❤

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ስወዳችሁ ። ቃልዬ የኔ ዉድ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaHussen-y5n
    @ZeharaHussen-y5n 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉት አሉ የኛ ብር ብር የሚሉ የሚገርመኝ ነገር ከተላከላቸዉ በኋላ ማኩረፋቸዉ ኡፍፍፍፍ ብቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዉዶቸ አበረታቱኝ በቅንነት❤❤❤❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰይፍ የትነህ ሙሉ ቤተሰብ አቅርባቸው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ቨ9የ
    @ወሎየዋ-ቨ9የ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ማነው እዴኔ ይሄን ቤተሰብ የሚውድ ከድራማ ነፃ ይመቻችሁ

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እምነት ፍቅር አንድነት ሰላም ያለበት ቤተሰብ እግዝያብሄር አይለያችሁ ❤👍

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 55 นาทีที่ผ่านมา

    ማርያምን ምንኛ መታደል ነው።የቤተስብ ፍቅርን ከእነሱ እንማር አንዱ ለሌላው እንዴት እንደሚኖር ያንዱ ማግኘት ለሌላው ደስታ ፍቅር እንደሆነ ያየሁበት የተማርኩበት መንፈሳዊ ቅናት ያደረብኝ።ሄኖክ የአለም ያርገው ደስታቹ ለእኔም ይጋባብኝ።

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ይገበዋል ሄኖክየ ቅን ልጂ ነህ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኛ ምርጦች ሄኖክን ግን ተጫወታቹበት ዋውዋውዋው❤❤❤❤❤❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የዚህ ቤት ፍቅር እኮ ይለያል ዘላለም ፍቅር ለናተ ትሁን❤❤❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር እሄን ቤተሰብ ይባርክ በጌታ በየሱስ ስም ዋዉ የሚገርም ፍቅር መተሳሰብ መዋደድ እኔ እራሱ ስወዳችሁ ጌታን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ወዲም አማቾች ስወዳችሁ መከባበራችሁ❤❤❤ ፈጣሪ ያስደስታችሁ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አቦ እመብረሀን አትለያችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ቪዲዮ ስትለው በራሱ በመተሳሰብ የማን ቻናል ቀዘቀዘ እያላችሁ ነው ውይይይ ደስስትሉ❤❤❤ተባረኩ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማርያምን የዚህ ቤት የወድማማቾቹ ፍቅር ይለያል❤❤🎉🎉🎉

  • @samirihalhabashi2393
    @samirihalhabashi2393 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    ከድረማ ነፃ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከነዚህ ቤተሰቦች በጋብቻ የገባችሁ ሴቶች እድለኞች ናቸዉ እናት አባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይሁንላችሁ ።

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መሸአላ ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ተመልካች አለ የኔግን ለየትይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በሳቅ እኮ ልትገሉን ነበር ውይይይ አቤልማ ገመዱን ይዣለው አይ ሄኖክ ውክብውክብ አድርገው እፍስእፍስ በስላሴ😂😂😂😂

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዝህ ቤተሰብ ፍቅር መተሳስብ በጣም ደሰ ያላል ለ ወንዳች ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰባች ኔኑክ ያንሰበታል እንጂአያበዛበትም የሱ መልካምንት ነው እናንተንም መልካም ያረጋችሁ እናንተን ያሳደጎ አብዬና እቲቲ በጣም በሰንምግባር ነው ያሳደጎችሁ እድሜና ጤና ይሰጣቸው።

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ወንድማማቾች ናቹ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታድላችሁ ማርያምን የሚያሥቀና ፍቅር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አነዚህ ወድማማአቾች ስምሩ አይለያአቹ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @YesheGetahun
    @YesheGetahun 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እረ እነ ቃል ጠፋቹ በሰላም ነው

  • @Selameta912
    @Selameta912 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይኼን የዋህ ወንድማችሁን ተጫወቱበት😄😄😄ውይ ሄኒ ሲያሳዝን ቤተሰቦቼ አለ ምፅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ደስታ አይለቅባችሁ❤

  • @UniFd123
    @UniFd123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዴት ደስ እንደምትሉ አያለያቹ❤❤❤❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፍቅር ተምሳሌቶች ስታምሩ❤❤❤❤

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኡፍ ስያስቀኑ🥹ፍቅራችሁ ይብዛ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እዉዪዪ ስታስቀኑ ማርያምን እግዚአብሄር ዪጨምርላችሁ❤

  • @sg563
    @sg563 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስወዳቹ ❤

  • @mekdeswohib357
    @mekdeswohib357 32 นาทีที่ผ่านมา

    ተባረኩ ወንድሞቼ አናንተ ማለት የእናት እና የአባታቹ ውጣት ናቹ እና ለነሱ ትልቅ አክብሮት አለኝ እና ለመላው ቤተስባቹ እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለው

  • @TgtaMal-ky4kl
    @TgtaMal-ky4kl ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጦች❤❤❤

  • @Hlimah-vh2vs
    @Hlimah-vh2vs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድም ያላችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ ወንድም ሁሉ ነገር ነገር ነው ፍቅር የተሞላበት ቤተሠብ ከስሩ ነው ከቤተሠብ ፍቅር ቤተሠብ በፍቅር ከኖረ ካሣደገ ልጆች የነሡን ፍቅር ይዘው ይጓዛሉ

    • @zinetzinet3330
      @zinetzinet3330 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን እኔም እወዳቸዋለሁ ወድሞቸን

  • @Bancheeze
    @Bancheeze 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እጄግ በጣም ደስምትሎ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ ፈጣሬ ይምላቹ

  • @mafitesfaye4791
    @mafitesfaye4791 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abet yetbarek betseb❤ enat abat yetbarku seonu ledoch endez yebarekalu

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    yigabali❤❤❤❤❤❤henii ❤❤ mirit sew❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ወንድሞች በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት የወንድነት ተምሳሌት ናችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና አብዝቶ ይስጣቸው 🙏🙏🙏❤❤❤❤መጨረሻ ደስታቸው ሳናይ ደቂቃ አለቀ የትንሹ ያሳቀኝ 😅እግዚአብሔር ልጆቻችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏❤❤❤

  • @etalimahufukado9722
    @etalimahufukado9722 6 นาทีที่ผ่านมา

    በማርያም ሰትሉ እንዴት ደሰ ትላላቹ ማርያም ትጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @YuHg-f5s
    @YuHg-f5s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔየህቤተሰብ.እደጀራእየናፈቁኝነው.የማዳምቅመሞችምንትላላች.ቃልየእመብረሀን.በሰላምትቅረብሺ.ደሞአቢላአትጥፈ.እወዳችሀለሁ.

  • @MdRcut
    @MdRcut 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት ማነዉ ትንሹን ልጂ ያየ

  • @SlamhKmal
    @SlamhKmal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @MetadelBelachew-s4g
    @MetadelBelachew-s4g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅር የሆናቹ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagerie
    @ethiopiahagerie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሄናክየ የኔ ማር ይገባል ያሰዎል

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Abel balbet sak ale eski 100k enasegbachew ❤

  • @SemharAndom-r3t
    @SemharAndom-r3t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር የሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዚህን ልጆች እማይወድ ሸይጧን መሆን አለበት ብቻየን በሳቅ ንፍርር ነውኮ እምለው😂😂

  • @TaydiHakho
    @TaydiHakho 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃልዬ የብራክ ንግስት ብዬሻለው ቀጥይበት ከረዱጋ ተጣመሩ ጥሩነው

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ፍቅሩን እንደማር እና እንደወተት ያጣፍጥላች❤❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተጫወቱበት ምስኪን😅😅😅ድስስትሉ አዋከቡት😅😅😅

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም አብሬ ስጨፍን ስገልጥ 😂😂😂😂😂 ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow let me be your family this family guys amazing family I love you guys Masha Allah long life hope for your guys 🎉❤🎉🎁🎈🙏🎁🌹

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተባረከ ቤተሰብ !!!! እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤልሁሌነውየሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታድዬ 3ኛ ነኝ ሰወዳቹ እኳ ❤❤❤❤❤

  • @Melat-r2c
    @Melat-r2c 51 นาทีที่ผ่านมา

    እኮን ደና መጣቺሁ ጠፍታቺሁ ነበር ቃልን አትጥፊ

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We loved this family they the best family ❤🎉💕🌷🙏🥰🌹🌷

  • @ሰብረኛዋ
    @ሰብረኛዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የናንተ ፍቅር ይለያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአዱስ መሳለ ተመቸኝ 😂😂😂የኔ ዉዶች አይለያችሁ 🥰🥰

  • @FhfD-ck1zk
    @FhfD-ck1zk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዝህቤትፍቅርየሚያስደስተዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉የኔምርጦች

  • @محتانلاب
    @محتانلاب 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤ስወዳቹ አይለያይቹ ስታምሩ እኮ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤

  • @MasratT
    @MasratT ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብይን ያውጣችው ልክ እንትን ሳይ አንድ ቅድም ነው ያለኝ እንደው ስቀናባችው. በስጋ ሳይሆን በመንፈሳዊ ቅናት❤

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 44 นาทีที่ผ่านมา

    ማሸ አላህ በጣም ደሰ ትላላችሁ

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @RahelteferaRahel
    @RahelteferaRahel ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Esum yegebawal enanetem tebareku

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ እውነት ከልቤ ነው ግልፅ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች 👍❤️በስማም ደረጃው ሊፍት የለውም እንዴ ከባድ ነው 😍

  • @HAYAT-j5l
    @HAYAT-j5l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔዉቦች ትለያላችሁ ዉይፍቅራችሁያስቀናልአለሞቸ

  • @berekettesfamariam2486
    @berekettesfamariam2486 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤነ Eri ነ እንዴት የሚወድ መሥማም❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 53 นาทีที่ผ่านมา

    እኔኮ ቀርቶ እዲሕ ደስታ ኖሮ አቤላን ሳየው ሳቄ ነው የሚቀድመው😊❤😂❤❤

  • @4-hc4so6
    @4-hc4so6 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጨምር ላችሁ❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሂንክ ወዴምም አባትም ነዉ ይገባዋል ❤❤❤

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 33 นาทีที่ผ่านมา

    ደስ ትላላችሁ

  • @تكنو-ت7ث
    @تكنو-ت7ث 5 นาทีที่ผ่านมา

    ፍቅርፍቅርፍቅር የሆኑቤተሰቦች እግዚአቢሔር ይጠብቃቹህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @عارفعارف-ق8ه
    @عارفعارف-ق8ه 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመሰገን ፈጥሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤላ ነፂ ዪቱበ ሰላም ነዎ🎉🎉🎉

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወዮ አሰቃዩት እኮ 😢😂😂😂😂😂😂

  • @Aaz-on3hr
    @Aaz-on3hr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሄርፍቅራችሁንይጨምርላችሁበበጣምደስትላላችሁ

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትለያላቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mitu-o3w
    @Mitu-o3w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Henok abte iko nw siyansawu nw ❤

  • @daro262
    @daro262 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    wow❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @seblet148
    @seblet148 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yegebahal Henoka mirt wendem👌♥️

  • @Desta-s4d
    @Desta-s4d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣምኖ ምዳቹ ምርጦች❤❤