ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የድርጅቱ ባለቤት እርጋታዋ ሁለመናዋ ደስ ትላለች እድሜ ከጤና ይስጥሽ
የልብሽን መሻት እንኳን አላህ አሳካልሽ መልካምነትሽ አይቀየርብሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር
እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈል ፡፡ አንቺ የልጆቹ ሀብት ስትሆኚ ልጆቹም ከእግዚአብሔር የተሠጡሽ በረከቶችሽ ናቸው ፡፡
እናት ልጇን በጣም በጣም በጣም ቃላት ያጥረኛል ካልቸገራት ከቅርብ ቤተሰብ ከወንድም ከአባት ከአጎት ካልተደፈረች አትጥልም ፈጣሪ ይርዳን
መልካም ስራ ለምድሩም ለሰማዮም ነው የተባረክሽ ሰው ነሽ❤❤🎉🎉
የኛ የጂማዋ እምባ አባሽ ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን ሁሉ የምትደግፍ ከመሬት አንስታ የምታሳድግ አ እምሮ በሽተኞችን ሁሉ ከወደቁበት ቆሻሻ ላይ አንስታ አጥባ ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ወደ ጤናቸው በመመለስ ወደ ስራ የምታስገባ ጀግና እናት ናት ። እባካችሁ ህልሟ ትልቅ ስለሆነ የመሢ ቤተሰቦች እንረባረብላት።
አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ነው ጤናሽን ይባርክልሽ ልበ ብርሀን እሩህሩህ ነሽ እነሱ ልባቸው ጨክኖ የጣሉትን ፈጣሪ እንችል መርጦሽ ልበ ብርሀን አርጎሻል ።
እግዚአብሔር ጤናእድሜ ይስጥሸ
አላህ መልካሞችን ያብዛልን
😢😢😢 ውይ መቼም ትረፊ ያላት ነብስ አይ እናት ምን ይሆን ችግርሽ 😢😢😢😢😢 ወይኔ ወይኔኔኔኔ
አንድ ትልቅ የተረዳሁት ነገር እግዚያብሄር ውስጣችን ላስቀመጠው እራእይ ስንገዛ ሁሉን እሱ ያስተካክለዋል እሀቴ ፈጣሪ በጣም የሚወደውን ሰራ ነው የምትሰሪው ዘመንሽ ሁሉ ይባሪክ ቤትሽ ሙሉ ይሁን ጎዶሎሽን ሁሉ እሱ ይሙላልሽ።
አመ አምላክ አሷ በቀኝ ተደግፍሸ የኔ ፍቅርአናት ስንጨክን አንኳን አሩህሩህን አሰቀመጠ የኔጌታ ብርሀንሆነሸ ኑሬ
W/ro zemenay you are so cool ..Yegeta sew nesh tebareki...
መድኃኒዓለም ጤናዎን ይስጥልኝ እህቴ
Yene enat Egziabher edemena tena yestish!
Egzabhar amlak yrdachu ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ አድኔን በኛ አፀት እኮ ነው ሁሉም መቅፍት የበዛብን ባ ኢትዮጵያ ምድር እግዚሆ ማሬና ክርስቶስ መደናሌም ሆይ አስበን 😢😢እግዚአብሔር አምልኮ ደግሞ ዳጋጊ ሳዎች ያባዛልን 🙏መሲዬ እናመሰግናለን 🙏🥰
ዘበናይ የተባረክሽ ነሽ እኮ
እውነት ነው እናት በኢኮኖሚ ወይም የጤና ችግር ሲኖር ነው ልጅን ያለ ነገር አይጥሉም
Subhan'Allah Satoch Endat bimekeru yhn serachwn yemitewut be Allah
ውይ መታደልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እሩህሩህ ልብ ሰፆሻል
የዚና መስፋፋት ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው ያረብ በእዝነትህ😢😢😢😢😢😢😢
ቢያስ የእምነት በር ላዪ አስቀምጡ በምታምኑት እምነት በር
Mesee be Allah netam new yemfelgew wesdo masadeg katar new yalehut nehasy new mmetaw
Uffff batem naw yazakut😢
መሲ ትንሽም አይዘገንንሽ የበርሜል ገብሬል ብለሽ ስታወሪ እንዳልተማረ መፅሀፍ እንዳላነበበ ወደ እግዚአብሔር ቃል ፊትሽን ወደ ወንጌል አዙሪ ምህረት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሁን ትውልድን ከእግዚአብሔር ለሚያለያይ ከፈጣሪ በላይ ፍጡርን ለሚያመልክ😢😢😢😢
አንተአታፍርም በህዝብ የተወደድችን ልታርም ስር ምክር? መሀይምነት የሚያሳፍር አይደላም። እውቀትን ለማግኘት ሞክር። መሲን የመናገር ሞራል የለህም። ዝም ማለት እራሱ እርዳታ እኮ ነውና
Keredus le endezi aynet jegna werik lib lalat new.....
💔😢😢😢😢💔😭
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
😢😢😢
😢😢❤❤❤❤❤🇪🇹👈✅🤲🤲🤲💃👈✅✅✅🤲🤲🤲
ደግሴት ናት በእናት አባቶ ቤት ነው ምታኖራቸው
ከዛ ልጁ ሲያልፍለት ልጄን ብለዉ የሚመጡት ነገር
ወልደው የሚጥሉትተማሪወችና ልጃገረዶች ተደፍረው የሚወልዱ ናቸው
😢😢😢😢
ግን ብዙ ህፃናት ይጣላሉ ነው ?😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
Minalebet eninm yewedek lig bagegne
አሁን ሀናን ታሪቅ 50,000 ረዳች ብላች ስታወሩ ትንሽ እንኳን ፈጣሪን አትፈሩም,? እሷ ለራሷ ዝና ብላ ያደረገችዉን እናንተ ደግሞ ልክ እሷ ትልቅ እንዳደረገች ታሽቃብጣላቹ,ሰባዊነት ይዟት አዝና ቢሆን ኖሮ ያደረገችዉ ባደባባይ 50,ሺ ሰጣለዉ ብላ ባላስወራች ነበር እኮ,ስንት ደጋግ ሰወዎች አሉ እኮ ስት ትልልቅ ነገር የሚረጉ ግን ስማቸዉ በሚዲያ እንዲወራ የማይፈልጉ,እኔ መጀመሪ ቀን መቃብር ላይ ተጥላ ሀናን ደረሰችላት ብለሽ ስትፅፊ,ህፃኗን ላሳድጋት ብላ የወሰደቻት መስሎኝ ነበር😢😢😢
አረ ተው ማስገን ምን ችግር አለው ካላት ላይ ለመስጠት ህሊና ይጠይቃል ማጣጣል አይደብርም አንቺ ይሄኔ አንድ ብር አልሰጠሽም
@Oldkokoro911 Nothing wrong to announce the name of the donor unless the person don't want. Hav a good one.
ውይ ውይ ሀበሻ ምናለበት እግዚአብሔር ይስጣት ብትይ(ል) መቼም ትችት ብቻ ወሬ ብቻ እንዴ
@ እሷ እኮ 666 አባል ናት😢
ቆሻሻ ሁሉ እንዳተ መሰለህ@@Oldkorkoro911
❤❤❤

ወልደው የሚጥሉት
ተማሪወችና ልጃገረዶች ተደፍረው የሚወልዱ ናቸው