የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 334

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወ/ሮ መዓዛ እጅግ በጣም የማደንቅዎት ጋዜጠኛ ነዎት:: በቅዳሜዎ ሳምንታዊ እንግዳ በሽገር ሬድዮ እከታተልዎታለሁ::በጣም ልዩ ስጦታ ነው ያለዎት:: በዚህ አጋጣሚ አድናቆቴን መግለፅ እወዳለሁ:: እንደምታነቡት ተስፋ አደርጋለሁ::🙏🏽❤️

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 3 วันที่ผ่านมา +59

    የጋሼ ልብስ ሚኒሊክካዊ❤❤❤❤❤❤አቤት ድምቀት❤❤

    • @fefeKinfuፋኒቾ
      @fefeKinfuፋኒቾ วันที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያ ዊ አለባበስ ነው ትርክት አትፍጠሩ

    • @Mekdes-t5w
      @Mekdes-t5w 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@fefeKinfuፋኒቾ ትክክል እደዉ ጉድ እኮ ነዉ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 4 วันที่ผ่านมา +41

    በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም መሰባሰባች ሰው ለሰው ድራማዎች / ሶሲ / ሀና የሗንስ ብትኖር ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር በዛ ቅብጠቷ በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @zozzoz8541
      @zozzoz8541 3 วันที่ผ่านมา

      አሜሪካ ናት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 วันที่ผ่านมา +80

    ደስ ስትሉ መልካም የትዳር ዘመን ❤❤ሴፉሻ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ቀልደኛና ቁም ነገረኛ ❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 วันที่ผ่านมา +7

      ስይፉዬ የስው ልክ ስወደው ሳከብረው❤❤❤

    • @belayneshaltaye9838
      @belayneshaltaye9838 3 วันที่ผ่านมา +2

      Me too ! Big respect Sifush ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 วันที่ผ่านมา

      @@belayneshaltaye9838 አመስግንሻለሁ የእኔ ውድ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 วันที่ผ่านมา

      @@meseretdibabe8020 እኔም ስወደው ሳከብረው በብዛት ሰዎች ሲናገሩት ቀለል ብሎ ሶለሚቀርብ ነው አደል ብዬ ዝም

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 วันที่ผ่านมา +35

    አበ ባልቻ አለባበሱ
    ግርማ ❤ሞገሱ
    ይለያል❤❤እሱ
    አይበገሬው አስናቀ
    ባለባበሱ ሰርጉን አደመቀ❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 3 วันที่ผ่านมา +13

    እረ ሰፊሻና ገኒዬ አልተቻሉም በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ለሙሽሮች🙏🥰👍🥰❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወ/ሮ መዓዛ እና አቶ አበበ::
    እንኳን ደስ ያላችሁ ልጃችሁን ስለዳራችሁ::
    ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ:: 💐

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 3 วันที่ผ่านมา +11

    እስይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 วันที่ผ่านมา +19

    በአገር ላይ ልጅን መዳር እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው::

    • @eyobaaa
      @eyobaaa 3 วันที่ผ่านมา

      Well said 👏 👌

    • @mamoadane8336
      @mamoadane8336 3 วันที่ผ่านมา

      ene degmo yanchyn edl besetegn ena...

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው ለሰውና የበህግአምላክ ድራማ ድምቀቶች በእስክስታው ገጠመዋል 👍አቤና መዓዚ እንኳን ደስ አላቹ እድሜ ሰጥቷቹ ለዚህ ክብር አለም በመብቃታቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 4 วันที่ผ่านมา +31

    መልካም ጋብቻ ለባልቻ ፋሚሊ❤❤❤❤❤

  • @haregewoinzewge5012
    @haregewoinzewge5012 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ መዐዛና አበበ!
    መዐዛ, የረጅም አድናቆቴን በዚህ አጋጣሚ ልግለፅ: የባለቤትሽም ልዩ ስጦታ እንዳለ ሆኖ::
    በሽገር "የጨዋታ እንግዳ" ዝግጅት ላይ ለረጅም ጊዜ እንደተከታተልኩት ማንም ላይ: ያላስተዋልኩት: በጣም ልዩ : ጨዋ: ውብ : ትሁት: እንዲሁም ፈገግ ታ ያለው ድምፅ ነው ያለሽ:: ይህንን ልነግርሽ ብዙ ጊዜ እፈልግ ነበር አሁን ጥሩ አጋጣሚ ሆነ::

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 วันที่ผ่านมา +7

    Congrats 👏 🎉🎉 all the family I like Abebe Balcha outfit and he's dance 🕺 😄 I can tell he is so happy 😂and proud 👏 Enjoy

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ ይላል የአብረሀም እና የሳራ ያርግላችሁ

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 วันที่ผ่านมา +5

    ማህደር አሰፋን ግን እንደኔ እሚወዳት አለ ❤❤❤

  • @dechu2381
    @dechu2381 3 วันที่ผ่านมา +50

    ሰውለሰው ስብስብ ሳይ መስፍኔን አስታወስኩት ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 วันที่ผ่านมา +2

      መስፍኔ ሞቷል እንዴ?

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopiakebede5931ሰው ለሰው ፊልም ላይ 2 መስፍኞች ነበሩ 1 ኛው 2 ሕጻናት እና 1 ለእናትየው ብቸኛ ልጅ አርፎ አዝነናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሱ በሰላም ትረፍ!

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 3 วันที่ผ่านมา

      Er masfine adlem er sim tafng ihe yemadnlm imlaw man naber nabs yimar 😢😢

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 3 วันที่ผ่านมา +1

      Awo fiqadu takl marym

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢

  • @Gugyg-v4n
    @Gugyg-v4n 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሴፍየ የኔ መላጣ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 🎉

  • @Yemariam7122
    @Yemariam7122 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደሥ ያላችሁ ምርጥ ወላጆች ።
    አበበ ባልቻ 7ኛ ሚኒሊክ ነህ

  • @emann7734
    @emann7734 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያላችሁ ፀጋዬ እሸቱ
    የሀገሬ ሰው ደስታው ልዩ ነው

  • @TesfahunTadesse-nn1wp
    @TesfahunTadesse-nn1wp 4 วันที่ผ่านมา +165

    ህይወት ያላ ክርስቶስ ከንቱ ናት።

    • @sisayabera512
      @sisayabera512 4 วันที่ผ่านมา +6

      እውነት ነው 😢

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 4 วันที่ผ่านมา

      ​@sisayaberደምሪኝ ውዶቸa512

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 3 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 3 วันที่ผ่านมา +3

      በትክክል ❤

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 3 วันที่ผ่านมา +7

      ዛሬ ነው የተገለፀላችሁ እምነታችሁ በከናፍር ብቻ አየሁን በተግባር

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา +5

    አድነታችን ዉበታችን የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @DjbabyLove-e4k
    @DjbabyLove-e4k 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ሁላቹም በጣም ልዩ ናችሁ ወይኔ ከሀገር መውጣቴ ዛሬ ጎዳኝ አብዬ ማአዚ እንኳን ደስ አላቹ ሙሽሪትና ሙሽራው እንኳን ደስ አላቹ

  • @queenie8896
    @queenie8896 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mahdar assefa’s BBL is so cute this days every Ethiopian artist seem to have same shape

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 2 วันที่ผ่านมา +2

    👏👏👏👏👏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you for sharing this amazing wedding

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገኒዬ በጣም ስለምወድሽ አለባበስሽ ደሜን ነው ያፈላው የቡና ልብስ ለሰርግ?

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 วันที่ผ่านมา +2

    በሉ ፈጣሪን አመስግኑ ,ጭፈራ ብቻ አይደለም, መአት አንፈልግም።

  • @KidestTadess
    @KidestTadess 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ይላል በተለይ አለባበሱ ወደነዋል የኑንጉሳዊ ሠረግ

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 4 วันที่ผ่านมา +46

    ሁሉ ከንቱ የማሪያም ልጅ እየሱስ አንተ ብቻ ትልቅ

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 3 วันที่ผ่านมา +2

      Amen Amen Amen

    • @nuhaminmesfin1293
      @nuhaminmesfin1293 3 วันที่ผ่านมา +2

      ማን ትልቅ አይደለም አለ ውልቅ ገዚህፔጅ

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw 3 วันที่ผ่านมา

      @ Things are የከንቱ ከንቱ ደሞ ለዚህ ጊዘ No big deal at all!!

    • @JoYohanis
      @JoYohanis 2 วันที่ผ่านมา

      ሰርግ ሀጥያት አይደለም

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw วันที่ผ่านมา

      @ ok!

  • @HadeeraMusamma
    @HadeeraMusamma 3 วันที่ผ่านมา +13

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ አቤ መአዚ እንኳን ደስ አላቹ ገኒዬ እነቺ ልጆችሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ዳሪ ደስታቸውን ያሳይሽ በጣም ነው የምወድሽ ገኒ ጠንካራ እናት እኔ ሁለት ሴት ልጆች ኣሉኝ ካንቺ ብዙ ጥንካሬን ተምሪያለው❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 วันที่ผ่านมา +2

    አላማዊ በዘፈን የታጀበ ሰርግ ደስ ይለኝ ነበር አረጃው መሰለኝ አሁን ግን በገዛ እጅ እንደማ በድ ነው ሚመስለኝ 😮 ለዛም የለው

    • @yemareyam-i4h
      @yemareyam-i4h 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 วันที่ผ่านมา +2

    እዚህ ውስጥ ያላችሁት አገር ሲኖር ነው ሰርግ የሚያመራው ፤ ስለዚህ ፅንፈኞች ጋር መነካካት አይጠቅምም።
    አገራችንን እንጠብቅ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ጥፋት መፈፀም ይቅርብን።
    አመሰግናለሁ❤

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ วันที่ผ่านมา

    መስፍን ጌታቸው 😢እና ሀና ይሃንስ ናቸው የሌሉት መስፍኔ😢😢ሁሌም ያሳዝነኛን😢ኳን ደስ ያላችሁ አቤና መአዚ ወልደው ይሳሙ ❤

  • @NetsanetGetachew-i8i
    @NetsanetGetachew-i8i 2 วันที่ผ่านมา +4

    መሰባሰባችሁ ጥሩ ነው ግን ስፖርት ለጤንነት እሚባል ነገር አለ.

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา +18

    እኛ ሀገር ዲኮር ሰሪወች አደኛ ጎበዞች

    • @asefa_eshete
      @asefa_eshete 3 วันที่ผ่านมา

      Business dollars 💸

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰይፍሻ አልተቻልክም ባርች የሰው ለሰዉ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሊያየ እኳን ደሥ አለሽ ማሬሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህይወት ያለ እየሱስ ባዶ ናት

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 3 วันที่ผ่านมา +11

    እድሜ ልካችሁን ጨፈራችሁ
    የእግዚአብሔርን መንግሥት አስቡ

  • @diduhb3475
    @diduhb3475 3 วันที่ผ่านมา +4

    Geni, I appreciate you a lot. You are a strong, hardworking, and beautiful mom. I have a compliment on your style. You look stunning as always, but you could dress better. You are under dressed for the place. Your hair, your dress was too simple. I am sorry if I disappointed you.

  • @MeseretHirko-l2b
    @MeseretHirko-l2b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገኒ ማሽ አላ!! አላ ጤናና እድሜ ይስጥሽ.

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ዉብ ሰርግ ነዉ እኔ የሙሽሪት አከስት ነኝ ከአሜሪካ

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 วันที่ผ่านมา

    መዓዛ ብሩን እንዴት እንደምወዳት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @DjbabyLove-e4k
    @DjbabyLove-e4k 3 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መሰፍንዬ ነብሰህን በገነት ያኑረው ዛሬ ጎደልክ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 วันที่ผ่านมา

      መስፍኔ ሞቷል ያለው ማነው? አሜሪካን ሀገር ነበር የሚኖረው

    • @promisewinner9269
      @promisewinner9269 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopiakebede5931አሜሪካ ያለው ዝናኸብዙ ነው መስፍን ደግሞ የሠውለሠው ደራሲና ዳይሬክተር ነው የኮቪድ ጊዜ ነው የሞተው

    • @ZeharaZeharamohammed
      @ZeharaZeharamohammed 3 วันที่ผ่านมา

      ዉሸት ቢሆን ምኞቴነበር​@@ethiopiakebede5931

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf 3 วันที่ผ่านมา

      ​​@@ethiopiakebede5931መስፍን ደራሲ እና ዳይሬክተሩ ነው የሰውለሰው

    • @rutdeme523youtube
      @rutdeme523youtube 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😢😢​@@ethiopiakebede5931

  • @Alamesh-wt2xp
    @Alamesh-wt2xp 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ሰርግ ነዉ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @mukysaeda2911
    @mukysaeda2911 4 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደስ አለሽ መአዚ

  • @abdifentie
    @abdifentie 2 วันที่ผ่านมา

    እንዴት በድምቀት የተሞላ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ለሁላችሁም ታምራላቹህ!!!

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 3 วันที่ผ่านมา +1

    Abebe balcha yeminwedew artist enkuan lijun lemedar abekaw le mushirochu yetebareke gabcha yadirglachew ❤❤

  • @emawayisheshetu7813
    @emawayisheshetu7813 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow congratulations 🎉

  • @TitiBerhanu-e7t
    @TitiBerhanu-e7t 3 วันที่ผ่านมา +5

    እየሱስ ጌታ ነው

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 3 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እባክሽ 🤔 እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድኃኒታችን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው ☝️🙏

    • @TitiBerhanu-e7t
      @TitiBerhanu-e7t 3 วันที่ผ่านมา

      @achumatirunew8510 አሜን

    • @haregewoinzewge5012
      @haregewoinzewge5012 วันที่ผ่านมา

      Amy

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ ይወዳችኋል አለሙም ምኞቱም ያልፋሉ እናንተ አርቲስቶች ንስሐ ግቡ በጌታ እመኑ የሰው ህይወቴ ጥቂት ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ነው እንደሳቁ መኖር የለም ማንም ደስ የሚለው ቢኖር እርሱ ይዘምር ሰይጣን እያሳሳቀ ወደሲዖል ከራሱጋ እንድትሆኑ እያዘጋጃችሁ ነው ዘፈን ሀጢያት ነው ዘፋኝ የእግዚአብሓርን መንግስት አይወርስም

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 3 วันที่ผ่านมา +1

      መዝሙርና ዘፈን መለያው ምን ይሆን ቃላቱ ነው ወይ ይሙዚቃ መሳሪያው
      ቃላቱ ከሆነ እንኳን ደስ ይላችሁ ምን ክፋት አለው
      ሙሽሪት ልመጂ ምንክፋት አለው
      አለምሽ ዛሬ ነው ምንክፋት አለው
      ከላይ ያለው በሙሉ ቀኑን ሙሉ ስናወራው የምንውለው ነው
      የሙዚቃ መሳሪያው ከሆነ
      ያው በዚሁ መሳሪያ እይደል እንዴ የእየሱስን ስም እየጠራችሁ ረገዳ የምጨፍሩት
      ለዚህ ማን ሀጥያተኛ እንደሆን ለጊዜው ሄዶ የመጣ ይንገረኝ
      የመልካም ስራ ተካፋይ ሁኑ እንዲሁ አንዱ ራሱን ፃድቅ አንዱ ሀጥያተኛ ስታደርጉ አገራችን ዘለአለሞን እንዳለቀሰች
      ፀልዩ ልባችሁን ንፁህ እድርጉ ለፍርድ አትቸኩሉ
      ቀኑን ሙሉ በምታወሩት አፍ ካለሙዚቃ መሳሪያ እትዝፈኑ ይልቅ

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 3 วันที่ผ่านมา

      ከናንተ የአዳራሽ ውካታ ይሄ ጭፈራ በምን ይለያል ?

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 วันที่ผ่านมา

      ሮማን ዮሴፍ እኔም ወደጌታ ሳልመጣ እንዳንቺ እፈላሰፍ ነበር የዘፈን ሞቲቩ ሰይጣንንና ስጋን ማስደሰትና እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው መዘመር ማለት ሁሉን ያዘጋጀ እግዚአብሔር ስለሆነ ጋብቻን የመሰረተ ትውልድን ቤተሰብን የመሰረተ እሱ ብቻ ስለሆነ ስራውን እያደነቅን እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው እንደሚል ቃሉ መልሰን ለእርሱ ክብርን መስጠት ማለት ነው አለበለዚያ ግን" በነጋውም ማልደው ተነሥተው የሚቃጠል መሥዋዕት ሠዉ፥ የደኅነትም መሥዋዕት አቀረቡ፤ ሕዝቡም ሊበሉና ሊጠጡ ተቀመጡ፥ ሊዘፍኑም ተነሡ። "
      (ኦሪት ዘጸአት 32:6)በተሰጠን አንደበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ውዳሴ አድናቆት ልንሰጠው እንጂ እየጠጣን እየበላን ሰይጣንንና ስጋችንን ልናከብርበት አይደለም እህቴ ይሄንን ያልኩት እኔ አይደለሁም የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ነው

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 วันที่ผ่านมา

      @@zeleketeklue2483 አዳራሽና ሁካታ ናና እይ እኛ እግዚአብሔር ባስተማረን ትምህርት ምርቃትም ልደትም ሠርግም ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ ነው እውቀት ቢሰጥ አእምሮ ቢከፍት እሱ ልደት ስናከብር አመታትን አቀዳጅቶ እድሜ ቢጨምር እርሱ ባልና ሚስት አድርጎ ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ያለው እሱ ለእግዚአብሔር የምስጋና መስዋዕትን ማቅረብን ከቃሉ ተማሩ በዛ ላይ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል ቃሉ በየትኛውም ሙዚቃ መሳሪያ በእውነትና በመንፈስ ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር አምላክ ብቻ ይቀርብለታል ሰው ከበላና ከጠጣ ከጠገበ ለመዝፈን ነው የሚነሳው በስጋችን እግዚአብሔርን ማክበር አለብን ወንድሜ ዘለቀ ጆሮ ያለው ይስማ

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 2 วันที่ผ่านมา

      @ እህቴ የኔ ቆንጆ ምንም ከፍልስፍና ጋር አታገናኝው አንቺ ወደጌት ለመምጣት ዘግይተሽ ይሆናል እኔ በእናቴ ሆድ እያለሁ ጌታ የሚያቀኝ ነፍስ ካወቁህ በኃላ ጌታዬ ለኔ ሲል ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ለኔ ሲል መሞቱን መቀበሩን በሶስተኛው ከሙታን ተለየቷ መነሰቱን በክብር ዳግም መምጣቱ በየቀኑ እየመሰከርኩ ቃል ስጋ ሆነ በእኛ ማደሩን አቃለሁ የኔ ቆንጆ ፍልስፍና አይደለም

  • @Alamesh-wt2xp
    @Alamesh-wt2xp 3 วันที่ผ่านมา +3

    መሰፍኔንም ባፀደገነት ያኑረዉ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 3 วันที่ผ่านมา +1

    Mahader batam new yame.wadesh yene kimama ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alamesh-wt2xp
    @Alamesh-wt2xp 3 วันที่ผ่านมา

    የገመና ቤተሰቦችንም በድጋሜ ሰላየናችሁ ተሰብሰባችሁ ደሰ ብሎናል

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 2 วันที่ผ่านมา

    እነዚህን አርቲስቶች ሳይ የሰው ለሰው ድራማ ትዝ አለኝ😢
    የእውነት እስከ ዛሬ ባየው የማልጠግበው ድረማ ቢኖር
    መቼም እንደዛ ያለ ድጋሚ አይሰራም

  • @Li-tj2hd
    @Li-tj2hd 3 วันที่ผ่านมา +4

    Do you have permission to videotape? This is a private party but you videotape and release it on TH-cam ?
    U lost my respect

    • @Edna8871
      @Edna8871 2 วันที่ผ่านมา +2

      Abe & meazi are very private & decent people. I’m sure they didn’t ask their consent to record and it’s shameful. ሰዉ የግል እንቅስቃሴዉና ህይወቱ ለራሱ ቢተዉለት ጥሩ ነበር።

    • @gjhh9121
      @gjhh9121 2 วันที่ผ่านมา

      I agree with you!

  • @ChiomaMarey
    @ChiomaMarey 3 วันที่ผ่านมา +3

    Congratulations ❤❤❤❤

  • @HaniAmare
    @HaniAmare 3 วันที่ผ่านมา +6

    ይች አለም ግን በጣም ታዳላለች
    ሰው በርሀብ እና በጦርነት እያለቀ ይህን ያህል የቅንጦት ሰርግ

    • @ethiopianevents8829
      @ethiopianevents8829 3 วันที่ผ่านมา

      confused on my feelings I am happy at the same time sad

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 2 วันที่ผ่านมา

      የአዲስ አበባ ህዝብ ችግሩ ገና አልገረፈውም

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q 3 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ገኒ ወይ ሰይፉ ሙላለምን ና ማህደርን በኢንተርቪው ጋብዙልን ❤❤❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለካስ ለቅሶም ደስታም እንዲህ ነው ላንዱ ሲኦል የሆነች ምድር ለሌላው ሳቅ ሲሆን አየሁ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ሰውዬ ድብቅ ማንነቱን ካወጣ በኃላ አስጠልቶኛል!

    • @NegastAbaba
      @NegastAbaba 3 วันที่ผ่านมา

      ፡ምን ንገሪን እስቲ 😊😊 ለወሬ ልሙት ባይ ሆንኩብሽ 😊😊

    • @biruknigatu5056
      @biruknigatu5056 3 วันที่ผ่านมา

      TEbeda

  • @rahma6779
    @rahma6779 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማሀደርዬ መዲ ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 3 วันที่ผ่านมา +12

    ገኒ ግን ምናለበት ደህና ነገር ብትለብሺ😊😊

    • @lemlemhailu5247
      @lemlemhailu5247 3 วันที่ผ่านมา +1

      ዝም ብሎ ማውራት ቀላል ነው 4ልጆች አሳዳጊ ናት

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙሽራው ቁጭ አበበ ባልቻን ጎምላላ👍

  • @SunyNata
    @SunyNata 3 วันที่ผ่านมา +1

    Betame dess tlalachehu artistoche lemejemeriya zize endezihe tesebasebachehu ayehuwachehu❤❤❤❤❤ ayeleyachehu❤❤

  • @KidadaTariku
    @KidadaTariku 3 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄን የመሰለ ሰርግ መጀመሪያ ሙሽሪትና ሙሽራው ሰፖርት መግባት ነበረባቸው እንኳን ደስ ያላችሁ የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂ewneteshene new gena sayeweldu endezih

    • @sifenabebe4859
      @sifenabebe4859 3 วันที่ผ่านมา

      የሴት ሚዜዎችስ ብትይ

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 2 วันที่ผ่านมา

      Hahahaha

    • @NetsanetDereje-l6i
      @NetsanetDereje-l6i 2 วันที่ผ่านมา +2

      Can you stop judging my God 🙄

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 2 วันที่ผ่านมา

      @@NetsanetDereje-l6i not judging just comment

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z วันที่ผ่านมา

    Thank u for sharing ❤

  • @tigyos3134
    @tigyos3134 3 วันที่ผ่านมา +2

    ውይይይይይ ሰው ለሰው ድራማን አስታወሰኝ😢😢😢😢😢

  • @NejaAbraham
    @NejaAbraham 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው ሰርግ ነው እስካሁን ምን እያደረገ ነበር

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 4 วันที่ผ่านมา +10

    አለም ታለቅሳለች እኛ እንጨፍራልን ኢትዮ ላያ በዓሁኑ ሰዓትምንም ሚያስጨፍር ደስታ የለም እዝብ እየተራበ ህፃናት እያለቁ

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 4 วันที่ผ่านมา

      Tadiya ante alkisa kanega alkisu malet aykebdm

    • @tesfahunalemayehu6386
      @tesfahunalemayehu6386 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@helenfayisa1340😅😅😅

    • @AberashNegussieMengesha
      @AberashNegussieMengesha 2 วันที่ผ่านมา

      Denez nesh bigebash wegenish new eyeterabe yalew achenchabi

    • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
      @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 2 วันที่ผ่านมา

      @AberashNegussieMengesha ካንተ የባሰ ደነዝ አለ ደንቆሮ የደነቆርክ

  • @DrFouaani-q6f
    @DrFouaani-q6f 3 วันที่ผ่านมา +8

    ገነት የለበሽው አለባበስ ለሰረግ አይመጥንም

  • @gindamidia9675
    @gindamidia9675 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይኑርህ አጨብጫቢው ብዙ ነው😅😅

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰው ለሰው ፋሚሊ❤❤

  • @selamawit-j9h
    @selamawit-j9h 3 วันที่ผ่านมา +1

    አማርኛ ሙዚቃ ሲሆን ብቻ የሚሞቀው ነገርስ 😂

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 3 วันที่ผ่านมา +12

    ሙሽራዋ ማዕተሟ ደስ ሲል

    • @TigistA-c4r
      @TigistA-c4r 3 วันที่ผ่านมา +4

      እየጨፈሩ የምን ማህተብ ነው? ማህተባችን የኢየሱስ ደም ነው

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 วันที่ผ่านมา

      @@TigistA-c4r እውነት ነው ክርስቲያን መዝሙር ነው የሚያምርበት

    • @wudieyirdaw1162
      @wudieyirdaw1162 2 วันที่ผ่านมา +1

      ማህተብ ከዘፈን ጋር......

  • @michealderar2325
    @michealderar2325 3 วันที่ผ่านมา +6

    መልካም ጋብቻ ብያለሁ ነገርግን በኢትዮጵያ ውስጥ በቀን ከመቶ ሰው በላይ በሚሞትባት ሃገር ውስጥ በዚህ ልክ ደግሶ ዳንኪራ መጨፈር በጣም ያሳዝናል ሁሉም ነገር በልክ እና በማስተዋል ቢሆን መልካም ነው እላለሁ ማስተዋሉን ይስጠን በጣም ነው ያዘንኩት

  • @mulubekele4319
    @mulubekele4319 3 วันที่ผ่านมา

    Congratulation, where is the bride and the groom?

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቶጲያ አምስት ሀገርነችዴ እኔ የትነኝ ሰው የት ነው

  • @EmebetAsefa-gh1ph
    @EmebetAsefa-gh1ph 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉siwedachuu Iko sewu le sewu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 3 วันที่ผ่านมา

    እረ ሰይፉ አስነካው ❤ሁሉም ደስ ይላሉ።
    መልካም ጋብቻ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር የሁለተኛ ጋብቻ ነው?
    መቼም በዚህ እድሜ ይሄ ሁሉ ነገር ሊደረግ አይችልም

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 วันที่ผ่านมา +1

      ቁመታቸው ስለረዘመና ሰውነታቸው ስለገዘፈ ትልልቅ ሰዎች መስለውሽ ነው? ገና አርባ እንኳ ያልሞላቸው ናቸው::

    • @seada9327
      @seada9327 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@LoveAndPeace2424😅😅❤

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา

      እዴትአወቅሺ😂😂

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา

      የልጂልጂ በማየቻቸዉ ሰርግ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 วันที่ผ่านมา

      @@መሲቲቲዩብ ዘመዶቼ ናቸው::

  • @tigistastatke4935
    @tigistastatke4935 2 วันที่ผ่านมา

    እንናኳን ደስ ያላችሁ ወይ ሞት መጥፎ መስፍኔ ቢኖር ነፍስህን ይማረው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 วันที่ผ่านมา

    እንኩአን ደስ አላችሁ ሙሽሮች እና መላው ቤተሰብ::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 วันที่ผ่านมา

    መብሩክ መብሩክ ብያለሁ congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @MeliyardKing-g7u
    @MeliyardKing-g7u 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም የወረደ ኤዲቲንግ ከዚህ ቤት የማይጠበቅ ኤዲቲንግ ነው በቀጣይ ይስተካከል ባይ ነኝ ካሜራማንም እንደዛው ጥርት ያለ የማይንቀጠቀጥ ምስል መያዝ አለብክ ውንድሜ ግን ሞር ኤዲቲንግ ግን መስተካከል አለበት

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 วันที่ผ่านมา +1

    The song in afan oromo, amharic +++ truely Ethiopian. love it from Norway.

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 วันที่ผ่านมา

    ሠውለሠው ድራማ፡ ማነውያእደኔ ያሥታወሠ መድእናአች እናትናልጅ ነበራችሁ የዛኔበጣም እናደድብሺነበር ገኒየ ብሩክፍቅርኛዋነበር አይየዛኔ ገናልጅነበርኩ ግን ፊልም እውነትነበርእሚመሥለኝ

  • @bachusupha9656
    @bachusupha9656 4 วันที่ผ่านมา +1

    Geniye yene enat silagegnewush des bilognal 😍

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ልጆች ነቸዉ ምን አስቸኮላቸዉ ግን😂😂😂ተስፍአለን ወገን

    • @Gugyg-v4n
      @Gugyg-v4n 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife วันที่ผ่านมา +1

    ሰርጉ ጥሩ ነው ግን ለሁሉ ጊዜ አለው እንዳለ ጠቢቡ ሰሎሞን ወገን እየተራበ በጦርነት እየታመሰ ይሄን ያክል ጭፈራና ድልቂያ ነገ ዋጋ የሚያስከፍል ይመስለኛል ።

  • @legesseworkuyimam-m9g
    @legesseworkuyimam-m9g วันที่ผ่านมา

    ጋብችችሁ የአብርሃም የሳራ ይህን፡ታምራላችሁ፣ውለዱ ተመንደጉ እንደ እናታችሁ ና አባታችሁ

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 2 วันที่ผ่านมา

    መቼም ሙሽሪቷ ዲያስፖራ መሆን አለባት ያለዚያ ግን ሁለቱም ውጭ የሚኖሩ ናቸው እገር ውስጥ የሚኖር በዚህ እድሜ ሰርግ አያደርግም

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 4 วันที่ผ่านมา +1

    betam das yilal❤❤sargi mehed inde nafekegn negar

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሣብ የለለበት ሠው ቂጠ ዘንባጣ ነው የአማራ ወሎ ህዝብ በራብ እያለቀ 😢😢😢😢

  • @meazamamo488
    @meazamamo488 2 วันที่ผ่านมา

    Ye nebesachin bechegnq adagne eyesus nw❤

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 วันที่ผ่านมา

    Melkam Gabcha🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wowww

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 วันที่ผ่านมา

    ቢትሄጂ ይሻልሻል,አለበለዚያ ሰውየው አስናቀ ነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ደሀ የማይሳተፍበት! የሆዳሞች ሀብታም ጥርቅምች! እስኪ ምስኪንወገናችሁን ዳቦ አጥቶ በርሀብ አለንጋ ለሚቀጣው ወገናችሁ በልታችሁ ከተርፍችሁ ላይ አካፍሉት! በቃ ላለው ብቻ ማሽቃበጥ 😢😢😢😢ዳሀው ከሌል ሀፍታም አይኖርም ጥጋባችሁን በልክ አድርጉት

    • @GoldenHearts-fl6pc
      @GoldenHearts-fl6pc 3 วันที่ผ่านมา +1

      በቃ አእምሮህ ከዚ በላይ ማሰብ አይችልም ሁሉም ሰው ይረዳሉ ይህ ግን ሰርግ ነው

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 3 วันที่ผ่านมา

      አጀብ የደስታቸውቀንነው ቅቅናም

    • @hadihsf5990
      @hadihsf5990 3 วันที่ผ่านมา

      Complexsam

    • @MikyasMekonnen
      @MikyasMekonnen 2 วันที่ผ่านมา

      Deha min yeseral

    • @AberashNegussieMengesha
      @AberashNegussieMengesha 2 วันที่ผ่านมา

      Denez neh

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 4 วันที่ผ่านมา +4

    መልካም ጋብቻ