ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄን ፕሮግራም ለመዝናናት ጀምሬዉ ከዳኞቹ አስተያየት በጣም ብዙ ትምህርቶችን ከማግኜቴ የተነሳ ደብተር እና እስክሪብቶ ይዤ እየተማርኩኝ ነው።
ሼፊ ፡ ዚ ፡ ምነው ፡ ሀገር ፡ ቤት ፡ ሆኜ ፡ ብወዳደር ፡ ደስ ፡ ባለኝ ፡ ነበር ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ አግዚአብሔር ፡ ያበርታችሁ ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ እግዚአብሔር ፡ በፈቀደቀን ፡ መጥቼ ፡ መሳተፌ ፡ የማይቀር ፡ ነው ፡ ያቺን ፡ የማጀትን ፡ ጥብስ ፡ አስታውሳለሁ ፡ መልካም ፡ ስራ ፡ እንዲሆንላችሁ ፡ እመኛለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሌ አስተማሪ ሁኖ እየቀጠለ ያለ ዝግጂት 👏
chef Z the Best chef what i have watched. 100 k be 1 month ✌Enegebalet Ateterater💯✌.🍉🫑🍅🥦🌶. abel negn Ke crip sefer.
yes
ሼፍ ፍሬ በጣም የምወዳት አስተማሪዬ ነበረች ካሬም ነው ያስተማረቻኝ ሼፍ ዚ እቅፍ አርገህ ሰላም በልልኝ
ሼፍ ዚ እኔ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና መሆን የምፈልገዉ ደሞ ሼፍ ነዉ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ እና የት መሔድ እንዳለብኝ ግን አላቅም እና እስኪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ እባክህ እንዳታልፈኝ።
ዛሬ አምልጦኛል 😂መጥቻለሑ 🤗🏃😂ቅን ልብ ያላችሑ ደምሩኝ 😮❤
ሼፍ ዚ መልካም ቅንሰው ወይም በጌታ ኢየሱስ አጠራር ናትኤል የተባለው መልካም ሰው እኔም ናትናኤል ብየሀለሁ ማለፊያ ነው ፕሮግራምህ እኔ ከምኖርበት ሀገረ ቬትናም መጥቸ ለመወዳዳር ይዳዳኛል መልካም ፈቃድድህ በትህትና እለምንሃለሁ ። የዘወትር አድናቂህ ቸ ጉቬራ ሆቺሚኒ ነኝ ከሀገረ ቬትና ።በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ዳኛውን ሼፍ ፍሰሀን ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው በእጅጉ አደንቀዋለሁ ዘመነ ይባረክ ።
Kkkkkkkkkk tegosakele okchow 😂😂😂😂
Wawww❤❤❤
ሁለተኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለሀኝ ድብር ብሎኛል ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ እኔን የምታዩ
ቆጮ ቆንጆ ምግብ ጥሩ ገለጻ
አሪፍ ጊዜ ነበረ 🔥
ሼፍ ዚ እንዴት ነህ እኔም እወዳደራለሁ
ደስ❤❤❤❤❤❤❤
chef z lvu
Zare demo Eyob yelyale
አዎ ተዋቂ ሰዎች በቃን
እቃቃ ነው እንዴ የያዙት😂😂
እናመሰግናለን እባካችሁ ማስታወቂያ አበዛብኝ ምን ይሻለኛል
ስልክሽ ለሚያውቅ ሰው አሳይ ይስተካከልልሻል ምናልባት ያልነ አፕ አውርደሽ ይሆናል ማስታወቂያ ሚያመጣብሽ
VPN አብርተሽ ከሆነ አጥፊው
እኔግን አይቻቸወም አላዉቅም ቲክቶክ ላይ
ወየ ዱለት አይሉት ወይ ክትፎ አይሉት ደሥ አይልም በዛ ላይ ችብስ ከሚሰሩት mash potet ihon የተሻለ ነበር
betam arf program nw Memezgeb efeligalew gin kifiya alew? lemewedader mizgebaw be kifya new??
9355czብለሽ ተመስገቢ መረጃ ይሰጡሻል ኢትዮጵያ ከሆንሽ
Menale menenewenem ethiopwen betesetefu ere same new
🤍🤍🤍🤍
ሸፉ ዚ በናትህ እኔ መቅረብ እፈልጋለሁ እባክህ አግዘኝ🙏
Eshi😂
ማሽ ፖቴቶ አድረገው ሚት ታኮ ቢያደረጉት የተሻለ ነበር ማለቴ በታኮ ቂጣ ፈኔታ ቆጮ ስላላቸው ይችሉ ነበር
ምንም ሙያ የላችሁም መጫወቻ ነው ያደረጋችሁት
please guys share & like & subscribe 🙏
9355 CZ
asnakech