ቦርጫቹን በስፓርት ማጥፋት ላቃታቹ ሰዎች ትልቅ መፍትሔ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 328

  • @fanisamri4394
    @fanisamri4394  2 หลายเดือนก่อน +9

    Instagram
    instagram.com/yaszeybeauty.duisburg?igsh=MThxcWt4Z3F1b256ZA==
    Website
    yaszey.de/?fbclid=PAZXh0bgNhZW0CMTEAAab3QPER0m0DLDYhqnpmrSadsTqGQVnN_zEdg-s_DZMxcVNG9tXRrjlLz2o_aem_IJ86HfkPd_cPLxxfbm5QTQ

    • @NNSSM
      @NNSSM 2 หลายเดือนก่อน

      What about München

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 หลายเดือนก่อน

      ሳምሪየ ወጋውስ

    • @meserettadesse4892
      @meserettadesse4892 2 หลายเดือนก่อน

      Samri lene frakfert yikerbegnal edetnew yemagegnachewu bakshe amechachilgni ena demo edachi lemegelgel malte hoden bch snt new kfyawu melsshen etebkalehu sis❤

    • @saradezi8588
      @saradezi8588 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @semlaMekint
      @semlaMekint หลายเดือนก่อน

      አዲስበባ ካለ ነገርኝ

  • @ጂጂነኝየመርሳዋ
    @ጂጂነኝየመርሳዋ 2 หลายเดือนก่อน +118

    መጀመሪያ የራሳቸውን ለምን አያስተካክሉም ሁለቱም ቦርጫምናቸው

    • @mama-if2to
      @mama-if2to 2 หลายเดือนก่อน +9

      እኔም የሚገርመኝ እሱ ነው😂😂😂😂

    • @ועח
      @ועח 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅👍

    • @zebutube9644
      @zebutube9644 2 หลายเดือนก่อน +5

      ሰውን መሞከሪያ እያደረጉት ነዋ እንደ አይጥ
      ቢዝነስ እንዲህ ነው 😂😊

    • @tsegamezegobo
      @tsegamezegobo 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂,😂😂😂

    • @HanaHaile-u6q
      @HanaHaile-u6q 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน +15

    የተሰጠንን ብናዉቀዉ የጉደለን አንዳች ነገር የለም እግዚያብሔር አምላክ ማህሪ ነዉና በእጁቹ ዉብ ስራ መተሻልና እመኝኝ ይዘገያልጀ የጀሽን ይሰጥሻል ለንሰሀ ቅጣት ጌታ በፍቃዱ የወደደዉን ይቅጣሽ ከእራስሽም አልፈሽ ትዉልዶ ላይ መርዝ እረጨሽ ሳምሪ በጣም አስነዋሪ ነሽ ነሰሀ ገቢ

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 2 หลายเดือนก่อน +57

    መጀመረያ ሴትያ። እራሷን ወገብ ታስተካክል ወገቧ። የጓⷘለ ሽሮ ነዉ ሚመስለዉ ወይም ጭድ የተጠቀጠቀበት ጆንያ ነዉ። ሚመስለዉ😅

  • @tube6531
    @tube6531 2 หลายเดือนก่อน +67

    መጀመሪያ አድራጊዋ መች አጠፋችው እና የራሷን ሁሉም ቦርጫም ናቸው እንደውም ካንቺ ምግብሽን አስተካክለሽ እስፓርት ስሪ ለሌሎች ግን አልመክርም

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 หลายเดือนก่อน +17

    የኔመዳም ሶስት ልጆች አሏት ግንምንምአይነት ስፖርትምሆነ ማሽንአትጠቀምም ነገርግን 8ቁጥርናት ምክንያቱም አመጋገብ ስረአትአላት ያገኘቼውንአትበላም ስለዚህ ሴቶችየ የወላዳችሁ በአራስነት ምግብን በሰረአት መመገብነው

    • @NunuBerihan
      @NunuBerihan 2 หลายเดือนก่อน

      Menden new mtemgebee

    • @saradezi8588
      @saradezi8588 2 หลายเดือนก่อน

      ሁለት ልጅች እሉኝ ሆድ እሚባል የለኝም
      አመጋገብ ነው ልክ ነሽ .

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 หลายเดือนก่อน +42

    ሀሀሀሀ መጀመሪያ ሴትዮዋ የራሷን ቦጭ ታጥፍ

    • @Godislove4813
      @Godislove4813 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lol

    • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
      @egziabiheryetemesegeneyhun5691 2 หลายเดือนก่อน

      Tkkl yenem asteyayet new

    • @EeEe-gm8vw
      @EeEe-gm8vw 2 หลายเดือนก่อน

      ሠራተኞች ናቸው የገንዘብ ችግር ሊኖርባቸው ይችላል

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 หลายเดือนก่อน

      እግድህ እራሷሞክራነው ያሳየቻችሁ ሆሆሆሆ ስለሰራተኛወቹ ምንአገባችሁ ሰራተኛናቸውኮ ባለቤት ስለመሆናችሁ ምን አሳወቃችሁ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 หลายเดือนก่อน +41

    ኧረ ይቅርብሽ ሲያጌጡ ይመላለጡ ሰራተኞቹ ቦርጫሞች ናቸው ቢሰራ እነሱ ይጠቀሙ ነበር😂

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንቺ ሳምር ተይ ያገኝሽው ሁሉ አትከትይ ልጅ በስላም አሳድግ

  • @Erulov
    @Erulov 2 หลายเดือนก่อน +37

    ለምን ሴትዮ ኣልቀነሰቺም

    • @yehenok3738
      @yehenok3738 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለጤና መጥፎ እንደሆነ ስለምታውቅ

    • @Hayat-jx7hz
      @Hayat-jx7hz 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 หลายเดือนก่อน +19

    አይ ዘንድሮ ጉዳት ባይኖረው ንሮ የነሱ እንደዚህ የጪድ ክምር መስሎ አይቀመጡም ነበር

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 2 หลายเดือนก่อน

      መለማምጃነው የምያርጉት

    • @KidistNegash-oj2ce
      @KidistNegash-oj2ce 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @ሚጣፍቅር-ፈ8ፐ
      @ሚጣፍቅር-ፈ8ፐ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እነሱ ለምን አልተሰሩም የኔም ጥያቄ ነው

    • @halimaaymen6902
      @halimaaymen6902 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😅😅

    • @skettube4149
      @skettube4149 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክክክል የኔም አስተያየት ነው እራሳቸው ሳይዋቡ ሰውን ላስውቡ ነው አይመሥለኝም ተግዜ ቡሃላ ክግር ላመጣ ይችላል

  • @TigistBere
    @TigistBere 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንች የተሰራሽዉ የቦርጩ ዋጋዉ ስንት ነዉ ? ብትነግሩን ደስ ይለናል

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 2 หลายเดือนก่อน +4

      እሷ ማስታወቂያ ስለሰራችላቸው በነፃ ነው

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +7

    በደንብ ቀንሰሻል side effect አለው ወይ ይህን በማድረግሽ ዋጋውስ እንዴት ነው ከሰይጣን በላይ የምትሳደቡና ምንም ቀና አመለካከት የሌላችሁ ካመንት ባታደርጉ ይሻላል በጨዋነት ከጠቀማችሁ ተጠቀሙ ካልጠቀማችሁ እለፉት ወይም አስረዱ

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nadiakelifa2939
    @nadiakelifa2939 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hi samri would you tell us the name of the therapy and the machine please since i am out of Germany i want to do it in Istanbul /Türkiye

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 หลายเดือนก่อน +3

    No thanks I'm fine thanks God I'm happy after 4 kids just walk and go gym !!

  • @AbayneshMotbaynor
    @AbayneshMotbaynor 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ እራሣችሁ ተስተ ካከሉ እኔ ማውቀው u/s machie new ውስጥ ሲገቡ ሙቀቱ ሌላ የጎንኞሽ ጉዳት የለውም? ምን ያህል ጥናት ተደርጓል?

  • @hanan_123-s3z
    @hanan_123-s3z 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሳምሪ እንድ አዳነች አበብየ ነው ምታውሪው ቀሰብለሺ አውሪ❤🎉😂

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 2 หลายเดือนก่อน

      😄😄😄

    • @22lijaddis11
      @22lijaddis11 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 หลายเดือนก่อน +2

      ያው ዘመድ አይደሉ

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 2 หลายเดือนก่อน

      @@selamawitgebretsadik3097 kkkkkkkkk

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ወይ እነንተ ሰዎች​@@selamawitgebretsadik3097

  • @hemitube123
    @hemitube123 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የሚገርመኝ እኮ ብጉር ያለባት ልጅ ሱፐርማርኬት የብጉር ማጥፊያ እያለች ስትሸጥ የሚገዛዉ ሰዉ ያሳዝነኛል።

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሽን ነው ብል ነሽ👍 አባቴን አስታወሺኝ😂 የሆነ ግዜ የ ጥላሁን ገሰሰ ፎቶ ያለበት የ እጅ ባትሪ ገዛ ከጎሬቤት ጓደኛው ደግሞ የመለስ ዜናዊ ፎቶ ያለበት ገዛ የዛኔ የ ቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን በ ሂወት ነበሩ ከዛ የ አባቴ ባትሪ በ ሁለት ቀን ተበላሸ አባቴ ተናዶ ሲጀመር እኔ አብጄ ነው ሙታን የገዛውት አለ 😂 ከ ጎሮቤት የመለስ የገዛው ሰውዬ ባትሪው ብዙ ግዜ አገለገለው

    • @ElhamAnjllo
      @ElhamAnjllo 2 หลายเดือนก่อน

      ገራሚ ኮሜንት የምር አንደኛ

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 2 หลายเดือนก่อน

    Where are they

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪየ አደራሺን መቀደድና መርፌ እዳይኖረዉ እደዉ እኔ የመርፌ ፎቢያ አለብኝ ብታይ እዴት እደምፈራዉ የልጂ እናት ሁኘኳ ደግነቱ በትሪት መት ነዉ እሚጠፉዉ ያልሺዉ

  • @rahelhaile9677
    @rahelhaile9677 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት ነው የሚከፈለው ሳምሪ

  • @Jemilayoutube
    @Jemilayoutube 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሄ እንኩዋን ቡቀርብሽ ባይነኝ ለምን እነሱ የተሸከሙትን ውፍረት አይቀንሱም

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 2 หลายเดือนก่อน

      Yenem tiyake now?????

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 2 หลายเดือนก่อน

    Saveye have you ever checked if there is a side effects?????? With health problem lalebachew or other side effect please you have to make sure

  • @FalakObaid
    @FalakObaid 2 หลายเดือนก่อน +4

    Selam samri endat nesh inem indanchi naberku borche gin opireshin neng esportun mesrat echilalehu enda nigerign ebakish min timekrignalsh

    • @belayneshmeshesha4709
      @belayneshmeshesha4709 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ya techyalesh sergeri eylege new yaderkut ene

  • @MenbereGebremariam
    @MenbereGebremariam 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ነው የከሳሽው ❤

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር ለካንስር ተጋላጭ ነው 😢😢

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ጉድ እሷ ያረገችውን ነው ለሰው የተናገረችው ምን አልባት ይጠቅማችሗል ያለችውን ነው ግን ሳምሪ መውለድ አፈልጊም ካሁን ቡሀላ ችግር አያመጣብሽም የሆድሽ ሸተረር እስካሁን አልጠፋም እሳ እኔ እንዳቺ ሁለት ወልጃለሁ ግን እብርቴጋ ጉን ለጉን ትንሽ ያወጣል ወዲያው ይጠፋል ያንቺ ደግሞ ሙሉ በምሉ ሸንተረር ነው ከወለድሽ ደግሞ ቆይቷል እንዴት አልጠፋም

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሳምሪ አንቺ ብዙ እቅድ ስላለኝነው ያልሽው እቅድ በቦርጭ ይከነሰላል እንዴ?
    ሌላ ችግር ይዞ እንዳይመጣ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @powerGrace-uk8qg
    @powerGrace-uk8qg 2 หลายเดือนก่อน

    I need to know ur process keep post

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 2 หลายเดือนก่อน

    የት ሀገርነው

  • @halimamehamedhalimamehamed4844
    @halimamehamedhalimamehamed4844 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነው?

  • @HhheHoo
    @HhheHoo 2 หลายเดือนก่อน +3

    እና ለምን የሶን ቦርጭ አላጠፋችውም

  • @WintaKidane-xv3ei
    @WintaKidane-xv3ei 2 หลายเดือนก่อน

    Where is it❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ አድራሻዉ ጀርመንነኝ ሀንቦርጎ ግን ምንም የጤና ችግር የለዉም።

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ አሁን ላይ ከበፊትሽ ወጣወጣ እያልሽ እየቀበጥሽ ነው ሱሪ አልለብሰም ቡለሽ ነበር 😮😮😮😮😮😮

  • @alexmediaethiopia4489
    @alexmediaethiopia4489 2 หลายเดือนก่อน

    Wer übernimmt die Kosten? Krankenkasse oder selbst?

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሳምሪ እኔ ምለው እነሱ ውፍረታቸው አይቀንስም ወይስ ፈልገው ?

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ ለነሱ አያገለግልም መሰለኝ

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 2 หลายเดือนก่อน

    ቦታውን ንገሪኝ ልምጣ የት ከተማ ነው

  • @SenaitMoges-rh5po
    @SenaitMoges-rh5po 2 หลายเดือนก่อน

    ቦታው የት ነው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 หลายเดือนก่อน

    It is the best sports equipment you showed us. If they had a branch office in California, I would go.
    I have a big tummy that bothers me a lot😫
    Thank you, Samriye🙏🏾😍😍😍

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ነዉ ዋጋዉ ከሌላ ሀገር ለመምጣት?

  • @ethiotigi6693
    @ethiotigi6693 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ❤❤

  • @Mesi1214
    @Mesi1214 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yeraswan Atatefam

  • @HaregHaylu-q2z
    @HaregHaylu-q2z 2 หลายเดือนก่อน

    Wie viel kostet das ?

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 หลายเดือนก่อน

    የትነው ሣምሪ

  • @SelamSelam-v2w
    @SelamSelam-v2w 2 หลายเดือนก่อน

    ቦርጭ ለመቀነስ ስንት ነው ዎጋው

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน +6

    You are crazy

  • @RahelGirun
    @RahelGirun 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @TsionBazezew
    @TsionBazezew 2 หลายเดือนก่อน +4

    Mnew tadiya metasgobegnishi setyo wofram honechi

    • @ziytuna2961
      @ziytuna2961 2 หลายเดือนก่อน

      yanem tyaqe nawo

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ጉድ ኩላሊትሽ ደና ነው አጌጥ ይሉ ይመለጡ😮😮😮

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እዴት ነዉ የምወፍረዉ ሠፍትሄ እፈልጋለሁ

  • @SelamAssefa-r5z
    @SelamAssefa-r5z 2 หลายเดือนก่อน

    Be operatie Le weleden meftiha yelahewem?

    • @belayneshmeshesha4709
      @belayneshmeshesha4709 2 หลายเดือนก่อน

      Tcyleshe madrge ene 3 Gezae be opresion new yewldkut gene adrglew

  • @Birhane16
    @Birhane16 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቼ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ግን የምግብ ምርጫ አለወይስ ያገኙትን መብላት ይቻላል❤❤😂😂

  • @NetsanetEjigu-o2u
    @NetsanetEjigu-o2u 2 หลายเดือนก่อน +2

    የት ሀገር ነው

    • @SUSU-n2u3p
      @SUSU-n2u3p 2 หลายเดือนก่อน

      ጀርመን

  • @blessbless1401
    @blessbless1401 2 หลายเดือนก่อน +1

    Danke schön für die Info ist das in Deutschland bitte schreib mir wie ich das finde telefon nummer oder link

  • @RahelReda-hm6mz
    @RahelReda-hm6mz 2 หลายเดือนก่อน

    Wagu sient new ?

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጊዜ❤

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አገራቺን የሚገባበት ዘዴ መፍጠር አይቻልም እስኪ ለተሙ ሼር አድርጊው

    • @emumuhmdbntsaide
      @emumuhmdbntsaide 2 หลายเดือนก่อน

      አለ ማስታወቂያ አይቻለው

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 2 หลายเดือนก่อน

    Samri frankfurt yalewun adress please lakelegh amesgenalhu

  • @tamratshferaw
    @tamratshferaw 2 หลายเดือนก่อน

    Wow tiru hasab new duisburg yet new bizu sew yifaligal

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน +57

    ምን አለ ተመስገን ብለሸ ልጆችሽን ብታሳድጊ ፣ከዚ በኋላ ልጅ አገረድ አትሆኝ ፣እንቢ አላረጅም ነዉ፣ደግሞ ሆድሸን አስፈግተሽ ኩላሊቴ ካንሰር እያልሽ እንዳታለዝኝ ለነገሩ የ ጂጂ ቀዉስ ልጅ አይደለሸ

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 2 หลายเดือนก่อน +13

      አረ ለሞራል?? በውነት አይባልም!

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 หลายเดือนก่อน +11

      Embi alrjme metywe endachi eko kenborchua shashe aderga lje masdge enatenate aysbelm. Embi alerjme lalshwe dgmo egan 25 ekuan alemolatem enachi aynte setoch❤nachwe lela set seylfelate menadedute

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน

      @@fikirm2162 ተይ ባክሽ አጅዛ አንችም ግቢና አቅልጭዉ 😅😅😅😝😝

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 2 หลายเดือนก่อน +13

      እህት ወይንሽት ይህች ልጅ ጥሩይጠቅማል ብላ እሷ የተጠቀመችበተን ለሷ ጥሩ ውጤት ስለአገኝችበት ለሌላው ያስተምራል ይረዳል ብላ ነው የምታሳየን እንች ምን እይነት ደንቆሮ መሆንሽን ያስረዳል ውፍረት የበሽታ ሁሉ ምንጭ መሆኑ እይገባሽም እንች ሆድሽን ከበሮ እሳክለሽ እርጉዝ መስለሽ በሽታን ይዘሽ መኖርን ነው የምትፈልጊው?ዳግም እሷ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ናት ስታስቢው እሷ ልጃገረድ ልሁን አለችሽ። ደግሞ ለባለትዳር እንደገና ልጃግረድ መሆን ምን ይጠቅማል?መክሳት ሰውነት እንዲቀንስና ከብዙ በሽታ እንዳትጠቂ ይረዳሻል።ኩላሊትና ካንሰር ላልሽው የሚመጣው በውፍረት መሆኑን ታውቂያለሽ?ለማታቂው ንግግር እትዘባርቂ ።እናት ባጠፍች ልጅ እይወከልም ና ልጅቷን እርፍ ትቀመጥበት መቸም ቀናተኞች የምትሉትን አታጡምና በሰው ህይወት መግባትና የማያውቁውን ነገር የሚዘባርቅ የጭንቅላቱ ሚዛን የተበላሸ መሆን አለበት ።ስለዚህ እህቴ ለወደፊቱ እያሰብሽ ትክክለኛ ነገር ለምፃፍ ሞክሬ።

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน +7

      @@AzebWeldearegay-cx3hm እህቴ አትበይይ እህትሽ አይደለሁም ሲቀጥል እናቶ ለ TH-cam ጡሮታ ብላ ስታባላን ኖረች! ዛሬ ደግሞ ይች ቀዉስ ልጆ 100000 አጀንዳ እየዘላበደች ትዉልድ ታጠፋለች any way የገባዉ ገቧቶታል አንቺ እና መሰሎችሽ እብዶች ናችሁ

  • @dagimawittesfaye1390
    @dagimawittesfaye1390 2 หลายเดือนก่อน

    Lenegeru Yeman lij nesh ena

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተራ እራሷወራምናት እኮ።

  • @ዳይማ
    @ዳይማ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በራስሽ ላይ በሽታ ማምጣች ኩላልትሽ አንድ ነገር ብያርጉሽ እሳ 😮😮😮

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia ale?

  • @selamawitgirmayaraya181
    @selamawitgirmayaraya181 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያ እስከ እራሳ ትስተካከል

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመውለዳቸው የሚፀፀቱ ሰዎች አብዝተው ሰለ ቦርጭና ስለ ሰውነት ቅርፅ ይጨነቃሉ

    • @Cutepets_1-c
      @Cutepets_1-c 2 หลายเดือนก่อน

      Duket 😂

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 2 หลายเดือนก่อน

      ድንቁርና እና ስለወለድኩ ብላ ቦርጭ ተሸክማ ትኑር

  • @youtube4975
    @youtube4975 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ከራሳቸዉ ይጀምሩ😂

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው!!!!

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን የገረመኝ የዶክተሯ ውፍረት እሷ ለምን አልቀነሰችም? የሆነ ችግር አለው ማለት ነው

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔምጥያቄነው

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fani tsenatun yeseteh

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደናትሽ 😂😂😂 ጀመር አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ

  • @yostinayosti-v6y
    @yostinayosti-v6y 2 หลายเดือนก่อน

    አዳምየ አይኑ እንደት ነው ፊሎ ማር

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 หลายเดือนก่อน

    ይሔለኔነበር:የማዳኩሽናተገትሬ:ስለምውን:እግሮቼጉርብጥብጥብለዋል😢😢

  • @BehajaAli
    @BehajaAli 2 หลายเดือนก่อน

    ሴትየዋ መጀመሪያ የራሷን ቦርጭና የጎኗን ውፍረት ታጥፋ

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸና ነኒ😂❤❤

  • @እሙአስማነኝየባቦዋ
    @እሙአስማነኝየባቦዋ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን የራሳቸውን አጥፍተው ስምንት ቁጥር አይሆኑም😂😂😂😂

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 หลายเดือนก่อน

    እኔየገረመኝ ምድነዉነዉርየሚባልየለምእደ ነዉ እደሚታይ አታቂምእኔተሣቀኩላቺ

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 2 หลายเดือนก่อน

      Atkbjie mnew nwer glawa altya are wdza atkbdu wyis ynchi ayin ytlya nger aytowale

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 2 หลายเดือนก่อน

      @@kingcell4953 ምነዉ ከፈታ ታላሣየች አልሽሴትእኳናት ከብርትበታች አደባባይ ማዉጣት ምንይሉታል

  • @TGtgAbraham
    @TGtgAbraham 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አስተያየት ወልደሽ ጨርሰሽ ነው ? ከዛ የዚህ ነገር ጎጅ ነገር የለውም ? ከዛ መቸም ነፃ አይሆንም የድሀ ልጅስ ከየት ያምጣው 😂 ለምሳለ እኔ አቆአሜ ቆጆ ነው ግን አሁን በቅርቡ ከእንብርቴ በታች ትንሽየ ቦርጭ ኡችኝ በምን ላጥፋት በነፃ ምከሩኝ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 หลายเดือนก่อน

      silkise lay esprti ale yehode esun sere ok

  • @aduyoutube1897
    @aduyoutube1897 2 หลายเดือนก่อน

    ሱሩሽ ለምን ኣልሰጋሽም ታድያ ባንዴ ከቀነስሽ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 mene ale 7 amttwa tdefra ltegedelchwe demte btehonu 😢😢😢😢ylji ngeren ymtaweku menwe zeme alachwe eyoha mediya layi eyu

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው?? የኋላ ሞረድ መጣ እንዴ ደግሞ??? ባደሩ ቁጥር ጉድ ይፈለፈላል አለች ጎረቤቴ!

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +9

    እረ የምን እስፖርት እናቴ G+5 ፎቅ አዲስ ቤት ስንገባ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️በሁለት ወር 12 ኪሎ ቀንስኩኝ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ፈረሣይ ነዉ ያለውት ግን እመጣለው ቦርጭ በጣም ነዉ ያሥቸገረኝ

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน

      እንዳትሄጅ እግዚያብሔርን አታሳዝኝ ይቅርብሽ በምላሹ የዘላለም ፍዳ እንዳትሸምች

    • @rozayouhanes2766
      @rozayouhanes2766 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል እሽናቴ ለምክርሽ ከልብ አመሠግን አለው አዳዴ ሣንቅ ብዙ ነገሮችን እናደርግ አለን ሥናቅ ደግሞ እንቆጭ አለን እኔ እሄ አፃት አልመሠለኝም ነበር ሣላቅ ባሠብኩት ነገር እግዛብሄር ይቅር ይበለኝ

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ያክብርሽ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ቀለል አድርጋ ትርትመርት አለችዉ የሚመጠዉ ማሽን የሰዉጅ የሰራዉ የአምላክ ተፈጥሩ በዝቶብኛል ብሎ ማስቀነስ ከባድ ነዉ 😢😢​@@rozayouhanes2766

  • @אספומנגסטו
    @אספומנגסטו 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ሳምሪየ የሆድ ሸተረር ማጥፍያ መላ በይኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ😢

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትሽን ነው ከእብርት በታች ያለችው ለመቀነስ ከባድ ነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅ ማንን ይመስላል እናቱን 😂😂😂😂 የማን ልጅ ሆንሽና።።።።።

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 2 หลายเดือนก่อน

      Balege arogit nesh ende knea minamin mebtwa new🙄

  • @ethiopiaislove8868
    @ethiopiaislove8868 2 หลายเดือนก่อน

    ሴቶቹ መጀመሪያ የራሳቸውን ቦርጭ ለምን አያጠፋም😊

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ሳምሪ እሷኮ እራሷ የባቴን በሬ ነው የምታክለው አንችጋር ስትነፃፀር ኦ ለምን መጀመሪያ የራሷን አታጠፍም ለማንኛውም አንች ያን ያህል ወፍራም አይደለሽም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 หลายเดือนก่อน

    የመቀጫው ማሸን ወይ😅😅🙆

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 2 หลายเดือนก่อน

    አምሮኛል ልጃገረድ መሆን አምሮኛል ሰምንት ቁጥር ወገብ ምቀኛ አፈርይብላ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ሴትዋአልተጠቀመችም ኬሻ መስለች ሰትዋ እርውአመጋገብስረአት ማድረግነው እንጅ በዚህመሳረያመጠቀምጥቅምእንዳለሁሉጎጅሞነገርይሆናል

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሳምሪ እኔ ኩሚት አልሰጥም በቤትሽ ዛሬ ግን ክፋትሽና የሳይጣን ተባባሪ ነትሽ አናዶኛል ባለጌ ነሽ ባንችም እንዳይበቃ በትዉልድ ላይ መርዝ እረጨሽ እመኝኝ እግዚያብሔር አምላክ ጥፋትሽን አምነሽ በንሰሀ ካልተመለሽ እዳ አለብሽ ባንች አልፈርድም የምትኖርበት ሀገር ሳይጣኖች እግዚያብሔር ላይ የሚሳለቁ ናቸዉ አንችም ክርሽን አድርገሽ ተለማመድሽዉ እራስሽን ፈትሽ ክፉ ቤቱን እየሰራብሽ ነዉ ይህንን ቪዶ አጥፊዉ የሳይጣን ስራ አስካጅ አትሆኝ 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ መጨረሻችን ምን ይሆን ፈራሆ

    • @MesiMesi-bl5ct
      @MesiMesi-bl5ct 2 หลายเดือนก่อน

      አረ ምን አይነት ነሽ ሰው ቤት ገብተሽ መዘለፍ ለስሙ ፕሮፋይልሽ የሀይማኖት ነው ግን ምን አይነት ባለጌ ነሽ ምን አገባሽ ከንቱ ነሽ ካልተመቸሽ ማለፍ ዥልጥ ሰገጤ ነሽ🤔😏

    • @SkeletonDudorito
      @SkeletonDudorito 2 หลายเดือนก่อน +2

      እና ቦርጮን ተሸክማ ትዙር እንዴ ይከብዳል እኮ በዛ ላይም በሽታ ነው ሲጠራቀም

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน

      ወሬኞች ቦርጭ ቦርጭ ብላቹ ልትሞቱ ነዉ ?ለምን ሆዳችሁን አቀንሱም በጨረረ ከመቃጠል ምድረ አሽቃባጭ የሴጣን ተባባሪ

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน

      @@MesiMesi-bl5ct የእሶ ጓደኛ ነሽ ትዉልድ አምክን ፈጣሪ የሰጠንን አካል በሰዉ እጅስራ አምክን እናፍርስ ወሬ አለብሽ ለእራሶ ብትጠቀም ሲገባት ይገባታል ጥፋቷ ይህ ግን በትዉልድ ላይ አካላቹህን በማሽን አስቀንሱ መልክቶ ገብቶሻል???? ለምን አያገባኝም በደብ ያገባኛል ክርስትናችን ይህንን አድርጉ ፈቀደልን ? ፕሮፎይላይ ሲጥ የምትይ ከዚህ ጋር አያገናኘዉም ገባሽ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰይጣንን ምን አመጣው??

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተበላሽሽ በተፈጥሮ የሚያምርብሽ

  • @ekrambrhan
    @ekrambrhan 2 หลายเดือนก่อน

    Samri felgshalehu betam

  • @rahelashenafi3860
    @rahelashenafi3860 2 หลายเดือนก่อน

    setywa eraswa lemn borchwa alatefchim😂😂😂😂

  • @SenaitMoges-rh5po
    @SenaitMoges-rh5po 2 หลายเดือนก่อน

    እትዮጲያ ብመጡ ጥሩ ነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ የባሰ አለ ሀገርን አትልቀቅ አለ😏😏