ፊሎና ማራኪ English ትምህርት ቤት ገባች 🥰 first School

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 137

  • @AnisaaMohammed
    @AnisaaMohammed 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    አባት ማለት እንድዚ ነው ተማሩ ፋኒ ምርጥ አባት ሳምሪ ደሞ ምርጥ እናት

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ፊሎ በጣም ጎበዝ ልጂ ነች!
    ለውጪ አገር ልጆች መጀመሪያ አማራኛውን ቢማሩ የበለጠ እርዳታ ነው ለልጆች!💓

  • @HelenGebrmdin
    @HelenGebrmdin 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    እናቷን አልናፈቀችም ጎበዝናት በዚእድሜያቸው ይጣበቃሉ እሷ ሰው አያሰፈልጋትም እያየንሽ ትምህርት ለመማር በቃሽ ወይግዜ ፊሎየ ሰትረገዢ ጀምሮነው ምናቅሽ❤❤❤❤

  • @HeldanaAddis
    @HeldanaAddis 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እንግሊዘኛ የትም አይሄድባትም ይልቁንስ ያገሯን ቋንቋ እንድታዳብር አማርኛ ትማር በዚህ እድሜያቸው ብዙ አይነት ቋንቋ የመያዝ ችሎታ አላቸው

    • @ayshayesuf764
      @ayshayesuf764 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ያርግላታል ከሀገር ዉጪ ለማይጠቅም

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ምግብ ስትበላ በስመአብ ብላ አማትባ እንድትበላ አስተምራት በዚህ አዕምሮዋ ፋኒ። በመፈሳዊ ሕይወቷም በደብ እድታድግ❤❤❤ የኔ ማር ለትልቅይበልሽ❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኒዬ የኔ አንበሳ ተባረክ አባት ማለት እንደ ፋኒ ነው ፊሎዬ ፋኒን የመሰለ አባት ስለሰጠሽ ደስ ይበልሽ የኔ ማር ደሞ ስታምር ይገርማል ድሮ ከውጪ ሀገር ቤት ሲሄዱ ጠቁረው ተጎሳቁለው መጡ ይባላል አንቺ እምር ነው ያልሽው ትንሿ ሸገር ከተማችን እራሷ ኢሮፕ ሆናለች ይመችሽ እድግ በይ

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አስተያየት ሰጪኦች አንድ ነገር ልብ በሉ ማስታወቂያ እየሰሩ ነው ትርፍ ነገር አትናገሩ ስራ ነው የሚሰሩት በቤት ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ብዙ ትርፍ ነገር አወራቹ ተማሩ አለበለዚያ ዝም በሉ

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Eko 😂😂

    • @ayshayesuf764
      @ayshayesuf764 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል ❤

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔ ፍቅር ፊሊና ልጅ እድሜያቸው በ8ቀን ልዩነት የገጠር ኑሮ ብስቁልቁል ብላ ብቻ አልሀምዱሉላህ በዛ .ላይ በስድት ወልጅ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ ፀሎተ/ዱአ አድርጊ ምን ይሳነወል ሁሉም ይስቸካከላል

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጉድ ፍሎዪ እኔ እመዳም ቤት ቁጨ ብዪ ሳትርገዝ ጀምሮ አሁን ትልቅ ልጀ እስከምትሆን አንድም ለውጥ ሳይኖርኝ ፍሎ ለትምህርትም ደርሰች የኔ ቅመም እድግ በይ

    • @rahelsharjha8271
      @rahelsharjha8271 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በእጣም ይገርማማ😢😢

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የህናቶ ልጅ ቀበጥ እድግ በይ ፎሎ ጎበዝ ልጅ 🥰🥰🥰

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፊሎ አየሩን ተቆጣጠረችው😂🥰🥰

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወደፊት ኢትዮጲያ ፊሎ ታስተዳድራለች❤😂

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆንጆ😘❤እግዚአብሔር የስድገችሁ ከክፉው ይጣብቀችሁ

  • @ትርሐስ
    @ትርሐስ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ፈጣን ናት እያየናት ነው ያደገችው ፈጣሪ በሞገስ ያሣድግላቹ❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ የናቷ ብጤ ዘናጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤ወይኔ ኢትዮጵያ አጠቃለው ገቡ እንዴ ደስስ ሲል❤❤❤

  • @HelenGebrmdin
    @HelenGebrmdin 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንግሊዘኛ ከልጆች ጋር ነው ምትለምደው ገናናት ትምህርትቤት አሰገብዋት እንደውም ጎበዝናት ትሞክራለች አክሰንት እንዲኖራት እግዟት ab እንኳን ለሷለኛም ለውጦናል germeneእንግሊዘኛ የለም እንዴ ፊሎ ጎበዝ ወንዱንም ካሁኑ አሰተምሩት ❤❤❤❤

  • @Dyhfu-ij3um
    @Dyhfu-ij3um 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ማር ልጂቱ ደስ ስትል አላህያሳድጋት

  • @ahme9759
    @ahme9759 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፊሎ ንግስት ይገባታል።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ማር ፊሎ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጣፋጭ ጌታ ያሳድግሽ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ፊሎዬ ግን ጠቋቆረች ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ ጀግና ናት እንደናቷ❤❤❤ጀግና አባት❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔማር ፈጠሪ በጥበቡ ያሳድግሺ የኔጣፍጭ

  • @tb463
    @tb463 25 นาทีที่ผ่านมา

    ያረቢ ፊሎን እዴት እዴምወዳት ወላሒ❤❤ የኔ ጣፋጭ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጆች😅😅 እኮ ያስፎግራሉ ❤❤ ልብሱዋን ስለቀየሩላት ልሴን አምጡጡጡ ኡኡኡ 😅😅😅

  • @tetr4232
    @tetr4232 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የምትማርበትን ፕራክቦርድ ቀረብ አርጊላት አንገቷን አታንጋጥ

    • @ayaneshume3593
      @ayaneshume3593 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብላክ ቦርድ

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዞች ጥሩ ውሳኔነው እናትህ ጠንካራ ሴት እመቤት ናቸው እና የተወሰነ ጊዜ እዛተዋት ጥሩ ልጅ ትሆናለች

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከ ኣማዞን መጽሃፍ ኣለ ግዛላት ሰአሉን አያየች ትማራለች

  • @ze.a285
    @ze.a285 16 นาทีที่ผ่านมา

    Very Good and brave yang daddy Good job Fani 👍👍

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፊሎዬዬዬ የኔ ቅመም❤❤❤
    ስለ ማርያም ደምሩኝ ወዶችዬዬዬ😢❤❤❤

    • @keres5182
      @keres5182 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስለማራም ስላልሽ እደምርሻለዉ አቺም ደምሪኝ ስለማር

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ቅመም ፊሎ

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔማር ፌሎ❤❤❤❤❤❤❤ሰወድሽ❤❤❤

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 26 นาทีที่ผ่านมา

    ፊሎዬ እድግ በይ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teach her to say Miss so and so not Semu. She is little, she just needs guidance how to call elders and teachers. Such a sweet kid.

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፊሎ በኢትዮጵያ ንግስት ሆናለች እደጊ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፊሎየ እደ ሳምሪየ ፍቅር ፈጣሪ ያሳድግሸ ❤❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፈጣን ናት ፍሎ ❤❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምን ኣለበት ልጆችን ያማከለ ትንሽ ፕላክቦርድ ቢያደርጉላት😮 ኢትዮጵያ እኮ ለልጆች ቦታ ኣይሰጡም። ሁሉ ነገር ለትልቅ ሰው ብቻ ሚመች አይይይይይ

  • @ttigist
    @ttigist 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዉይ ፊሎዬ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Filoko smart lij nat

  • @4ttggg486
    @4ttggg486 30 นาทีที่ผ่านมา

    ፍሎዬ
    ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፊሎ አደገች የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እድግበይ ፌሎ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ማስታወቂያ እየሰራህ ነዉ ማለትነዉ ማለትነዉ 😄😄😄😄

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከእርግዝና ጀምሮ እያየንሽ ትምርህርት ቤት ገባሽ አላህ ያሳድግሽ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ማራኪ እንወድሐለንየኔማር ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    filoye ❤❤ ❤❤❤

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I can tell you come beautiful family because the way you treat yor wife and kids

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yena wude filoye tafche Wayne filo men largishe yen konjo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZeinebSeid
    @ZeinebSeid 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Abi mirt memhr new ❤❤❤❤

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    She is so cute 🥰 ❤

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማስታወቆያ መሆን አለበት

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ይሄ መሳም… በተለያየ መገድ ፋቅርና አክብሮት ማሳየት ይቻላል፣ደጉ ያገሬ ሰው፣ ዝብለን ዘለን መሳም፣አይደላም!

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእኔ ማር❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ ፌሎየ ለዚህ በቃሺ filo prinses

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድለኛ ናቹ በእውነት ኢትዬጽያ ካደጉ ከጣልያን በስተቀን በአውሮፓ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ልጆቻውን ነጥቀው ለግብረሰዶም ነው የሚገብሯቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው መቆጣት እንኩአ አይቻልም እንኩአን መማታት

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ገባችሁ መብሩክ😮🎉🎉❤❤

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፊሎዬ ❤❤❤

  • @HfgGc-l9d
    @HfgGc-l9d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    She is so cute!

  • @adis8716
    @adis8716 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene wedii ❤❤❤❤

  • @isaiassemeew
    @isaiassemeew ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you and mama

  • @RaWa-s8c
    @RaWa-s8c 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Yena wedi ❤❤❤❤

  • @RodasYitbarek
    @RodasYitbarek 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    felwo betam nw yemwedati❤❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🥰🥰😍😍 ፊሎየ

  • @EeXx-z4e
    @EeXx-z4e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 36 นาทีที่ผ่านมา

    ፊሎየ👑

  • @Sofia-ie5wb
    @Sofia-ie5wb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    she is the character

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጂነት❤️

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 ያየችውይ

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🎉

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ነዉ ቤተሰቦቿ ሀበሾች የተወለደጅዉ ጀርመን የምታወራዉ እንግሊዘኛ እረፍት የምትሄደዉ ኢትዬዽያ ቋንቋ ሽሽት ነዉ???? ትንሽ ግራ ያጋባል እንዴት ነዉ ከአያቶቿ ጋር የምትግባባዉ

  • @comceilll6490
    @comceilll6490 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ ፊሎዬ

  • @zed8788
    @zed8788 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ""ሶሪ"" ብላ መልስ ስታጣ ድጋሚ
    ""ሶሪ ኦኬ""😂😂👉👉🙏🙏🙏

  • @Martha71
    @Martha71 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Filoey very clever gear !!!!❤❤❤❤

    • @firhiwotworku480
      @firhiwotworku480 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      gear 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማረኛ እየጠፋብህ ነዉ ማለትነዉ ማለትነዉ 😃😃😃😃😃

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፊሎዬ ❤❤❤እዛው ልኖሩ ነውዴ

  • @TegestBekele85
    @TegestBekele85 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I love you so cute flow 😍 ❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊሎየ😂❤❤❤❤❤

  • @AynalemGirma-ho3te
    @AynalemGirma-ho3te 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @Natanrelaxreaction
    @Natanrelaxreaction 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    💕

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቸም በደብ አስከትበዋታል ብየ አስባለሁ😇🙄

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤️🥰👏👏👏👑💡

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኒ ማር❤❤❤

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ፊሎዬ ልጅነት ምናለበት እናቴ 2500 አስወጣሽውኮ 😂😂😂

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lemedenew bemetenorebet German yematemarew ena bemenorebet hagere 3 years kemolachew you must take your child to school otherwise you 're gonna get in trouble

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያ መኖር ከፈለጉሥ

  • @sandflove
    @sandflove 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉም በሀገር ያምራል የሰው ሀገር ያው የስው ነው የስው ወርቅ እያደምቅ ይባላል እናም መብሩክ ፊሎየ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ የኔ ማር❤❤❤

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያሉሽንሠማሾይ ያችዝሆንአማትህያለችህንሠማህ የምርበጣምነውማደንቅህ

  • @zebra9905
    @zebra9905 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    fezaza

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The earrings have to go 😜

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዴት ነው ነገሩ ልጆቹ ያለ እናት

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman9301 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amarignawinim timar pls

  • @AnisaaMohammed
    @AnisaaMohammed 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    OMG ፊሎ 😂

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤩😘😘

  • @tetr4232
    @tetr4232 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኸረ በስርሀት አስገቧትና ትማር