ከፊሎ ጋር ሳምሪን ሰፕራይዝ አረግናት ከተዋወቅን 6 ዓመታችን ሞላን 6 year anniversary 😍😍😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 320

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 3 หลายเดือนก่อน +83

    እኔ ቤሩት ነበርኩ ጂጂን ስከታተል የእዛኔ ሰምሪ ጊታር እየተጫወተች ጂጂ ኦሮሚኛ እየዘፈናች ደሞ ምግብ ቤት ቪዲዮ ምግብ እየባሉ ከጂጂ ጋር ስትሰራ ነበር የማውቃት ከዛ ሰምሪ 18ኛ ልደቷን አክብራ ከእናቷ ቤት ወጥታ ከአንተ ጋር ጭፈራ እና ሙዚቃ ሪአክሽን እና ደንስ ምናምን መስራት ጀመራችሁ እና እኔም ከጂጂ ቤት ሰምሪን ተከትዬ መጣሁ ማለት ነው 6 አመት ከእናንተ ጋር እንኳንም በሰለም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @TiztaTi
      @TiztaTi 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet enam k samiry gar kjeje bet kwetaw 6 amet molagn

    • @ይራሴአድናቂ
      @ይራሴአድናቂ 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔውድ❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😮❤

    • @Kalkidanmamuya-wp3gs
      @Kalkidanmamuya-wp3gs 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😮

    • @MERETECHWOLDA
      @MERETECHWOLDA 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አሁን ደግሞም ድባይ 😢😢😢

  • @emu477
    @emu477 3 หลายเดือนก่อน +69

    እያየሃቹ ስድስት አመት ሞላኝ ፌሎ ተወልዳ እያየሃት አደገች ብቻ በጣም ጠንካራ አስተዋይ ጎበዝ ናቹ ስንቱን አልፋቹ እዚህ ደርሳቹ አሁንም የማቱሳላ እድሜ ይስጣቹ❤

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 3 หลายเดือนก่อน

      ሳብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ማር❤❤❤

    • @YjoffHiud
      @YjoffHiud 3 หลายเดือนก่อน

      እኔእራሱ

    • @YjoffHiud
      @YjoffHiud 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ

    • @seada9327
      @seada9327 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @nas7117
      @nas7117 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም 6 አመቴ

  • @kokobtewab5812
    @kokobtewab5812 3 หลายเดือนก่อน +44

    በጣም የምውዳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ እኔ 6 አመት ስከታተላችሁ❤😍😍ፊሎዬ አደገች😘😍

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 3 หลายเดือนก่อน

      ሳብስክራብ አድርግልኝ የኔ ማር❤❤❤

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 3 หลายเดือนก่อน +28

    ትዳራቹ ይባረክ 3 ተኛ ልጅ በቅርቡ እንጠብቃለን

  • @KalKidan-cq2vb
    @KalKidan-cq2vb 3 หลายเดือนก่อน +27

    እንዴት እንደምወዳችሁ ብታቁ ኖሮ እራሳችሁን ደግማችሁ ተወዱት ነበር

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb 3 หลายเดือนก่อน +22

    ስራታችሁ እራሱ ጥልቅ ነገር ነዉ አግዚአብሔር ፍፃማቹን ያሳምር

    • @adeen2013
      @adeen2013 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፋኒ ሳምሪ እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሳችሁ እኔ ያኔ ለመጀመረያ ጊዜ ቀይ አበባ አንዲት ፍሬ ይዘህ ፍቅርህን የገለፀክላት ደስ የሚል ጊዜ በባህር ሁናችሁ ያሣለፋችሁ ቀን አብራችሁ ይሄው እሰካሁን አለሁ እግዚአብሔር ይመሠገን ለኢትዩጲያ ጥንዶች ተምሳሌቶች እኔ በራሴ ከእናንተ ብዙ ተምሬአለሁ ቀረ ዘመናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክላችሁ ሁሌም ቤታችሁ በበረከት በደሥታ በፍቅር ይሙላላችሁ ሌላ ቃል የለኝም መልካም የፍቅር ዘመን ተመኘሁላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NurtNurt
    @NurtNurt 3 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ገና ፉቅር ሲጀምሩ ጀምሪነዉ ስከታተል የነበረዉ በጣም ጠካሮች ናች ሳያችሁ ሁልግዜ ያሳለፉችሁት ጃሌጅ ለኔ ባጠቃላይ ትምህርት ቤቴ ናች ከምን ተነስታችሁ እምን እደደረሣች ሳስባችሁ በጣም ደስይለኛል እናተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛ ሁልጊዜፀእናተን በሆን ብየ እመኛለሁ

  • @sus2475
    @sus2475 3 หลายเดือนก่อน +7

    ገና ከጅጅጋ እያለች ነበር የምከታተላችሁ በፍቅር ላይም ሁናችሁ የመጀመሪያ ፍቅር ስትገላለፁ ከዛ ጀምሬ እከታተላለሁ በጣም ይገርመኛል አሁን ፊሎንና አዳምን የመሰሎ ቆንጃጅቶች ዱብ አደረጋችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @Fetimaፋጡማ
    @Fetimaፋጡማ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰኡዲ ነው ያለሁት ስጀምሩ ያለውን ሁሉ አብራችህ ከከምራ ውጭ አብራችህ ነኝ ስትከፍ ስከፋ ስትደሱ ስደሳ ብቻ አላህ አይለኛቺህ መጨረሻቹህን ዩሳምርላቹህ በርቱ የልጅ አዋቂ ናቹህ በልጆቻቹህ የምትደሱ ያድርግችህ 🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፊሎዬ ቆንጆ እድግ በይልኝ ደሞ ስታምሪ @ አዳምዬ እድግ በልልን .. ሳምርዬ @ ፋሂ እንኩዋን ለ 6 አመት ለፍቅር ግዜያችሁ አደረሳችሁ .. ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ 😍

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፉኒን የማደንቅህ የሳምሪን እናት የጅጅን ስድብ ምላስ ችለህ ከልጇ ጋር እዚህ መድረስህ ምትደነቅ ጀግና ልጅ ነህ ከምር።ለሳምሪይ ህይዎት ሙሉ ለማድረግ ትልቁን ድርሻ ምትወስደው አንተ ነህ የአንተ ትዕግስት እና መቻል ነው።ፊሎዬ ማር ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማሬዋ❤

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ የሴቶች ውሀ ልክ 💪
    ፋኒ ምርጥ አባት ታጋሽ ጀግኖች ምርጥ ካፕሎች ምርጥ ጥንዶች ምርጥ ባለትዳሮች እንኳን ደስ ያላችሁ ከመጀመሪያ አንስቸ እስካሁን እከታተላችኋለሁ ከየት ወደየት እንደመጣችሁ ለውጣችሁ ብቻ ስለ እናንተ እኔ ደስ ብሎኛል አብራችሁ አርጁ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም የማቃችሁ ገና በፍቅረኞሙች እያላችሁ ነዉ ይሂዉ ከአረብ ሀገር ሳልወጣ ሁለተኞ ልጅ ወለዳችሁ ይሂ ለናንተ መባረክ ነዉ እግዚአብሔር አመስግኑ ።እወዳችሁሉ።ከድባይ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሁንም ሌላ ሁለት ልጆች ጨምራችሁ ከብዳችሁ በፍቅርና በሰላም ልጆቻችሁን እያሳደጋችሁ፣ እያስተማራችሁ፣ አስመርቃችሁ፣ ድራችሁ በጤና ለመኖር ያብቃችሁ HAPPY 6th ANNIVERSARY

  • @Zinat9-jg2gt
    @Zinat9-jg2gt 3 หลายเดือนก่อน

    የምር በጣም ደሥትላላችሁ እኔ ሥጀምሩ ጀምሬ እከታተላችኋለሁ በጣም ትመቹኛላችሁ የውነት የፍቅር ተምሣሊት ናችሁ ለትዳርም ተምሣሊት እደሌላው ኢቶበር በትዳራችሁና በፍቅራችሁ የማትዋሹ ጠካሮች ናችሁ❤❤❤

  • @حسناحمد-ط1ش
    @حسناحمد-ط1ش หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል. አልተሳስትከም. በጣም ድስ የምልነው ስጣታነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lideyahayile5617
    @lideyahayile5617 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ለስድስት አመታችሁ በጣም ነው የምወዳቹ መከታተላችሁ ከድሮ
    እና ሃይለያችሁ ፍቅራችሁን ጨምርላችሁ
    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳላቹ እኔ በስደቱኝ ነበር ማውጣት እኔም ዛሬ አንድ ልጅ እናት ነኝ ፍቅራችሁ በጣም የሚያስቀናው

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፊሎ የኔ ማር አባትና ልጅ ሳምሪ የኔ ሴትት ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @HappyCoyote-yz5qq
    @HappyCoyote-yz5qq 3 หลายเดือนก่อน

    UUUU Berut Yezare 5 Amet Tekul Betam Befekir Nebar Mayachu❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔ ከመጀመርያ ጀምሬ አችሆለሁ በጣም ታምራላችሁ በትግስት ብዙ ነገር አሳልፍችሁ እዚህ በመድረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በትግስት ሁሉንም አሳልፍ ከእግዚአብሔር ጋር ሳምሪም ፋኒም ጥሩ ፀባይ አላችሁ ፋኒ እንደናትህ ነው ፀባይህ እርግት ያልክ ነህ እናትህን በልጅነቶ ነው የማቃት የሰፋሬልጅ ናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁላችሁ

  • @SeeSaa-h8v
    @SeeSaa-h8v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን እኔ አለሁ ከናንተ ጋ 6 አመት ሙሉ በጣም ነው እምወዳቹ❤❤❤

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal7810 21 วันที่ผ่านมา

    Bezu fetna belejintachu alefachutale ahunm geta yetbekachu lejochachwm fetari yasadegelachu❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ማር ፊሎ አደገች 🥰

  • @Faeza852
    @Faeza852 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂የፍሎ ስረአትና ቅልጥፍና ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉

  • @amarechcholo2671
    @amarechcholo2671 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታምሩት. እንወዳችኋለን. ቀሪ ዘመናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ.

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፌሎ እድግበይ እኳን ለስድስትአመት አበቃቹ❤❤❤

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪና fannyሲገናኙ ስደት ላይ ነበርኩ ዛሬም ስደት ላይ ነኝ ተጋባቸሁ ወለዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደሞ አበራችሁ ነኝ🎉 እንኳን በሰላም ለዚህ ቀን አበቃችሁ ማኛ ወልደው ማሳደግ አይችልም እያሉ እናንተ ግን እህ ዛሬ እርሳቸዋል ገናና ጌ ደግሞ ሌላ ነገር የተሻለ ነገር ታሳየናላችሁ ንግስትና ንጉስ ሁለታችሁም 🎉❤️

  • @NuhaminNuhamin-wo3en
    @NuhaminNuhamin-wo3en 3 หลายเดือนก่อน

    ሽ አመት አብሮ ያኑራችሁ አብራችሁ አርጁ ከዚህ በላይ ብዙ ተባዙ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ይደጉላችሁ ከመጀመሪያው ጀምር ከበሬአችሁ ነበርኩእናተን እያየሁ፠አረጀሁ😂😂😂😂😂

  • @Bet9232
    @Bet9232 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስ አላችሁ wow wow የዘላለም ይሁን ሁሉም ያውቃል እግዚአብሔር ብቻ ነው የኔ ውዶች i love you so much ሳምሪ funny❤ adam❤ filo we love❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarakfn2620
    @sarakfn2620 3 หลายเดือนก่อน +1

    Samirye baqidimiya Baxami new miwadachu enkanim lazichi qani abaqachu ewinati baxami new yamiwadachu rajimi edime kaa lijochachu garii yisxachuu yane malkamochi❤❤❤❤

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያዝልቃቹ ውዶችየ ታምራላቹ በጣም የትንሽ ትልቅ ናቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 3 หลายเดือนก่อน +8

    6አመት ነበርኩ ከናንተ ጋር ጎበዞች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ😊😊😊😊😊

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 3 หลายเดือนก่อน

    ስቱን አሳለፋችሁት ጎበዞች ❤❤ 6❤❤ እኳን አደረሳችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤❤

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 หลายเดือนก่อน

    ማኖል ሚነዳ ሰው እኮ በጣም ጎበዝ ነው ብቃት ይጠይቃል ይመቻችው ፋሚሊ💚💛❤️

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም 6አመት ኢትዮጵያ ቤሩት አሁን ደሞ ዱባይ ሆኜ አለው❤❤ ሳምሪዬ በርቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @issamohammed-f4f
    @issamohammed-f4f 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ከመጀመርያ እስካሁን አብራችሁ ነኝ 7 አመቴ ዱባይ ከመጣሁ በጣም ትመቹኛላችሁ❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤🎉ፊሎ ምቅርቲ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ🎉

  • @FalaxyPrime
    @FalaxyPrime 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ብዙ ያሳለፋችሁ ይመቻችሁ❤🎉🎉🎉🎉

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 3 หลายเดือนก่อน

    Unkan lazii abaqachuu yenee libamochii❤❤❤❤

  • @rozatadese5474
    @rozatadese5474 3 หลายเดือนก่อน

    Kfani gar endetewawekachu new yemakachu keza filo teregezech enem erguz neberku ekul nebern betewsen werat filo tbeltewalech ljean 4 ametu new degemku anchim endeazaw 1 amet 6 wer new so rejm edmea temegnewlachu from uk 🎉🎉🎉

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ ሰአት ለበቃችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን በተረፈ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @mekdiethiopia8495
    @mekdiethiopia8495 3 หลายเดือนก่อน

    betam wow amaizing family nachehu eberen 6 years molane comment aderege alakem gen zare6 year sile Fani betam selgremegn new comment yarkute Egziabher kenanet gar yehun selamachehu yebeza

  • @issamohammed-f4f
    @issamohammed-f4f 3 หลายเดือนก่อน +12

    ከዚ ቡሀላ 60 አመት ቆዩ🎉🎉🎉🎉

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እውነት ነው ብዙ ተብሎ ነበር ከዚህ በላይም ደስተኛ ትሆናላቹ ከልጆቻችሁ ጋር ❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የኔማር ፌሎየ የኔውድ አደገች ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሺ አፏ ሲጣፍጥ

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው

  • @Dinke363
    @Dinke363 3 หลายเดือนก่อน

    እሕው እኔም 6 አመት ሞላኝ ማለት ነው ሳምሪ ከእናቷ ጋር ጊታር ስትጫወት ከዛም ካንተ ጋር መሆን ከጀመራችሁ ፊሎዬ ስትረገዝ እስክታድግ ከዛም አዳም አለው እንዳለው ግን በጣም እግዚአብሔር የረዳችሁ የልጅ አስተዋዮች ስለሆናችሁ በፍቅር አብራችሁ መቆየት ችላችሀል አሁንም አብራችሁ አርጁ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 3 หลายเดือนก่อน

    የናተ ጀግንነት ይለያን እንኮን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ስንት ነገር ችላችሁ እስከሂወት ፍፃሜ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 3 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተፋትናችሁ ያለፋችሁ ና አችሁ አግዚአብሔር አንካን ለዝህ ቀን አበቃችሁ 🎉

  • @zm2248
    @zm2248 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
    ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
    ስከታተላህ አምስት እመት ይሆናል
    ብርቱ እወዳሃልሁ ❤

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቤሩት ሁኛንው የማያችሁ በጣም ደሰየምትል ጥድችናችሁ ፈጣሪ አይልያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @Redu-bx1yc
    @Redu-bx1yc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስጦታ ትንሽ በቅ ነው ❤🎉

  • @zinashyana2596
    @zinashyana2596 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ኮማች ነኝ ❤❤❤ብዙ አመታትን አብራቹ ኑሩ 🎉ሳትጋቡ በፊት ጀምሮ ተከታታያቹ ነኝ❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤናው ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elisabit8946
    @elisabit8946 10 วันที่ผ่านมา

    Abirachihu jaju🎉❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይመሥገን እያየሃችሁ አደጋችሁ ገና ሥጀምሩ ጀምሮነው የማያችሁ

  • @redaehadish
    @redaehadish 3 หลายเดือนก่อน

    ካአበባ የበለጠ ስጦታ ለሴት ልጅ የሚያስደስት ነገር የለም

  • @arsemaqidest9514
    @arsemaqidest9514 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ene berut neberku.ayi gize enates waldachu kebrachuwal my life Zim new bicha.zemenachu yibarek nef amet nuru❤❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 3 หลายเดือนก่อน +3

    የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500 አስገቡኝ ከኩፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @tube6263
    @tube6263 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ ገና ከጂጂጋ እያለሽ ጀምሬ ነው እስካሁን እከታተልሻለሁ ቤተሰብ ሆነናል ፍኒ ምርጥ ባል ነው እኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዝሕ አበቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @SadaSedi
    @SadaSedi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄው እኔ እሰካሁን እዚሁ ሰዴት ነኝ ምንም አልተለወጥኩም እናተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ እያየሆችሁ ነው እኳን ዴሰ አላችሁ ለኔም ዶአ አረጉልኝ 😢❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አምላኬ ፊሎና❤ አደገች እኮ

  • @fentaytades
    @fentaytades 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳንደሰ አላቹህ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ብዚዘመን ሳይለኝቹህ ያኑራቹህ

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላቹህ❤🎉

  • @ገኒራያ-ቐ6ፀ
    @ገኒራያ-ቐ6ፀ 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ነምወዳችሁ ፍቅር ስጀምሩ ጀምሮ ነሥከታተላችሁ ሚጡየ እደጊልኝ❤

  • @Foziyoutubechannel
    @Foziyoutubechannel 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችው ወላሂ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HgXf-mq2xf
    @HgXf-mq2xf 3 หลายเดือนก่อน

    ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow betam tamralachou Samriye and faniye ezgiyaber yazelkachou we always love you Guys.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenbereGebremariam
    @MenbereGebremariam 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ እረጅም እድሜ Nice family

  • @Madena45
    @Madena45 3 หลายเดือนก่อน

    😂❤የኒ ቆጆ

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ያዛልቃችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @Solomon.A272
    @Solomon.A272 3 หลายเดือนก่อน

    Happy anniversary, guys 🎉 you are a perfect couple, and blessed family. 🎉

  • @MakiAbebe-p4o
    @MakiAbebe-p4o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ የኔ ውዶች

  • @Sara-ic5pk
    @Sara-ic5pk 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር ፋሉ❤

  • @munalove4047
    @munalove4047 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔ በጣም ምርጦቼ ናቹ ቀጥሉበት የበለጠ አመት ወልዳቹ ከብዳቹ አምሮባቹ እንያቹ

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 29 วันที่ผ่านมา

    Congratulation to Anniversary to couples 🥰🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🎉🎊♥️♥️

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 3 หลายเดือนก่อน +1

    I remember the last vedeo Samire made with her mom.... where in cafe shop .... deberewachew azigewen like 2 hrs on live ... I knew life wont continue for abeautiful young girl that way . Then Boom 💥 you guys found eachother 🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations ❤❤

  • @HelenKefela
    @HelenKefela 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጊዜው በጣም ነው የሚሮጠው ለ 12 ዓመት ያድርሳችሁ 🙏

  • @meri-sd6ng
    @meri-sd6ng 3 หลายเดือนก่อน

    ትዳራቹ ይባረክ❤❤❤

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳምሪን ጅጅጋ fb ላይቭ ላይ ነበር ያየዋት ከዚያ ብዙም ሳትቆዩ እናንተ ተጣመራቹ ስትጀምሩ ጀምሮ ይሄው እያየዋቹ 2ልጆች ወለዳቹ 6አመት

  • @ChakoAchchmo
    @ChakoAchchmo 3 หลายเดือนก่อน

    enanten sayachu 6 amt molange🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sus2475
    @sus2475 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኛ 6 አመታችን ጨረስን ግን ልዩነታችን ይህን ሁሉ አመት ባንድ አላሳለፍንም ግማሹን ተራርቀን ብቻ አመቱን መቁጠር ብቻ ሁኗል የኛ ትዳር የአዳም ባልጄራ አለን አንድ ቀን መጥፎ ነገር ሳይፈጠር አለን በፍቅር ግን እስከመቼ ተራርቀን አሁንስ ሰልችቶኛል ኡፍ

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 3 หลายเดือนก่อน

    እኩን ልዚ ቅን አብቅችህ ❤❤❤❤❤ፍሎ❤❤❤

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 3 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪዬን የማቃት ከጂጂጋ እያለች ነበር ከዛ ደግሞ ከፋኒጋ ከተገናኝች ጀምሮ በፍቅር ነው የምከታተላችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ስደትም በቃ ብሎ አገራችን በሰላም የምንኖር ያርገን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abarega692
    @abarega692 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations well done God be with you 🎁🎁🎁⚘⚘⚘⚘⚘⚘💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @JemAl-j6k
    @JemAl-j6k 3 หลายเดือนก่อน

    4 አመት ስኡድ ሁኛ አየሆችሁ ከዛ ኢትዩ ሂድኩ አላየሄችሁም ዋይፍይ የለም😂 አሁን ድጋሜ አገኘሆችሁ ኢማራት ሂጀ በዚህ ስድስት አመት እንደ ቀልድ አላህ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ አብራችሁ ጃጁ ❤❤

  • @salamedmimicho3098
    @salamedmimicho3098 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ አይገርምም እኔም ስድስት አመት ከናንተ ጋር ስትጀምሩም ከናንተ ጋር ነበርኩኝ እናንተ ግን ወልዳችሁ ከብዳችሁ ፈጣሪ ይመስገን የናንተ ቻንስ ደሞ ለኔም ደግሞ ያድለኝ ፀሎት አድርጉልኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistKidist-s2m
    @KidistKidist-s2m 3 หลายเดือนก่อน

    ፊሎዬ ስልኬ ተሰርቄ ናፍቀሽኝ ነበር ግዙልኝ😊

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 หลายเดือนก่อน +1

    Omg fello is growing surprise her mom. Cute babygirl .

  • @momina1149
    @momina1149 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሁሉን ቪዶአ ባላይም ተከታታይ ነኝ ምርጥ ጥንዶች

  • @saragizaw2311
    @saragizaw2311 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም ለስድስተኛ አመታችህ አደረሳችሁ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 3 หลายเดือนก่อน

    FaniySMeri sewodachihu❤ melikamebyeaberonet gize emegnilachihuwalehu beritu❤

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር ከእናተጋ ብቻአለ👍 እያየናችሁ እዚህ ደረሳችሁ👌

  • @hahb9862
    @hahb9862 3 หลายเดือนก่อน

    Baga gesaan anis biyya ormaa ta'e wagaa 6 isin walin