ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ግሩም ልጂ ነሽ ከዚህ በፊት የፈታሽልኝ ህልም ትክክል ነበር ገራሚ ነሽ አላምንም ነበር አሁን አመንኩ
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው ፡ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
አመሰግናለው የኔ ጣፋጭ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እንዴት ነሺ በጣም ጉበዝ እህት ነሺ ማሻ አላህ በርች ቆንጆ እህት
መልካም ሰው ነሽ እህቴ እውቀትሽ ለኛም ይተርፋል ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልሽ። የምወድሽ በምክንያት ነው
የኔ ዉድ እህት ዛሬ እኔ እንጀራ ስጋግር ነበር እና በጣም ጨቆኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
እረዝቅእየሰበሰብሽነው
በጣም በረቼ እህቴ ትረጎሞን እደገና ገብቼ ሰምቼው አለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ❤
ማሻህ አላህ በጣም ጡሩ መረጃ ነዉ በርቺልን
Berha enamsgenalen❤❤❤
የማላቃቸዉ ሰዎች ጋር ይመስሉኛል እንጀራዉንም አቢራቸዉ በልቼ ለላኩኝም ሴቲዮ ገዝቼ ዳቦዉንም እንደ ታቀፍኩ ባነንኩ ዳቦዉ ሳያምር የሠጡኝ ማሻህ አላህ መልካም ነዉ ያርግልኝ
ዋው አመስግናለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር እውቀትሺን ይጨምርልሺ እህቴ
Eweteshin thank you 🙏🏽
Mashaallah gobez neshe❤
ዋዉ መሸአላህ ነሽ ህልም ሰትፈችኮ!ታዳምንያደረጋል ህልሜን አልፈታልኝ አልሽ የሳዝናል
በርቺልን እናመሠግናለን ስለ መረጃዉ እህት
❤. እናመሰግናለን
Yeye wd mxm nw miwedish ❤❤❤
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti eindet neshi 😘
የውነት መናገር አትችልም ውሀ ተቀብዩ ጠጣሁ ያለሁት በስደት ነወ በህልም አገሬ በርሀውላይ የጋዝ ድፈድፋ ፈድቷ ሁለት ቦታ ላይ ጥቆር ነው ሲፈስ ደሞ የሁለቱም ባድ ነው ወንዙ ነው እኔ ደሞ ውስጥ ገበቸ ወጣሁኝ ሚፈሰው ላይ ተታች ባጣም ፀሀይ ያበራል በጣም ያበራል አላህ ካየሽው እዳለፈኝ
Berichi habibit tikikil hilim fichi
ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል
ሰለሙአለይኩም እህቴ በህልም ስፌየት ምድነው አክስቴና እኔ አድት ዘመዳችንም አለች አብረን እንሰፋለን በሰማያውይ ማዳበሬያ
አመሠግናለው
እንጀራዉን እያጎረሱኝ ሁላ ነዉ የበላሁት እማላቃቸዉ ሰዎች ጋር ጋቢቻዉን እንኳን አሁን ሃሳቡ የለኝም ባያንስ ከ 1 አመት አለያም 2 አመት በታች ቢመጣም አልፈልግም አላህ እድሜ ከሠጠኝ
Masallhe Wallhi batekekel nwe metefachiwe subehanala
Shukran yene wudi
እህቴ አምሮብሽአየሁሽአለችኝትርጉሙምድነዉባልየለኝም
እኔ ምን እዳልኩሽ አላውቅም ስንትግዜ ጠየኩሽ አፈችልኝም ደሙኮ ላይክ አርግሽ አለሁ ገና ከመግባቲ
የኔ ውድ ያንች ብቻ እይደለም የብዙወች አልተመለሰም ሳላየው ያለፍኩት ወይ ግዜው አጥሮ ነው 🙏
አስላም እለይኩም እዴት ነሽ እህቴ ህልሜን ስልምትፍችልኝ በጣም አመስግናለው ውዴ በህልሜ አስርይ በትልቅ ሁልት ድስት የጀራ ፍርፍር ስርታ ይመስልኛል ከሀላዋም ሁለት ወዶች አሉ እኔ በራሴ ፍራሽ ላይ ቁጭ ብዬ ነበር ከጎኔ ሁልት ሴቶች አብርውኝ ቁጭ ብለው ነበር አስሪዬ ደርቅ ደርቁን ስጣት ትላለች እኔ በጥሩ ስጡኝ እላለው ግን ደርቁን መርጠው ስጡኝ አልበላም አላህ ርሂም ነው አላህ ስጪ ነው እያልኩ ዱእ እያደርግኩ እያለቀስኩ ነበር ከዛ በስልበር ጫማ ትመታኝ ነበር ከዛ ተኝቼ ቁራን በስልክ እየቀራው ነበር ኡስታዝ ጨሪሺው እያልኝ ነበር ግን ነገ አለጨርስውም እያልኩት እቅልፌ መቶብኛል ሳተም ርፍዶአል እያልኩት ነበር በእውነታውም አስቀሪኤ ነው አላግባውም ስላርዝምኩብሽ አውፍ ብይኝ
ዱአ የምታደርጊበት ጉዳይ ተቀባይነት ያገኛል
Allah yechemrelshe
እኔ ግንአልሀምዱሊላ ህልሜን በህልሜነዉእምፈታዉየአላህተስጦ
ታድለሽ
የኔዉድድድ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይነገሪም ይባላል ሂልም ምንም አዴለም ነገርኩሽ እሂት በጡሩም ሲለፈታሹ መልካም ነዉ ለኔ ያለዉም አይቀሪም እንሻህ አላህ አልጨነቅም
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደት ነሽ እህት
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ አልሀምዲሊላህ 🙏
Injeera kegadenya gar bemisir mbilat mindinewu❤
እባክሽን ፍቺላት ባለፈው ህልም እህቴ አይታ ቆሻሻ ወንፊት እያፅዳሁ ለሰዎች እባካችሁ ምስማር ስጡኝ ብዬ ሁለት ሰጡኝ ጨምሩልኝ ወንፊቱን ልስራው እያልኩ ሀለምኩ አለችኝ
❤❤❤❤
ትክክል❤❤
እማይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ የፈታሁነኝ በህልሜ የማቀው ልጅነበር እና እሱ ስራ ፅዳት ሊያስገባኚ ቢሮውስጥ ወንበርላይ ቁጭ ብለን መሀከላችን ጠረቤዛ አለ እሱ የኔን ዶክሜት ይዞ ትገቢያለሽ መዝግባት ይላል ከኋላዬ ደሞ የሆነች በእውነታው አለም ሁለት ልጆች የገደለች ሴትዮ እሷ አትችልም የት ታውቅበት እና እያለች ትቆጣለች አላቃትም እሱ ደሞ በኔ ፊት ለፊትነው እኔ እሷ ስትል እደዛ እናደድና በቃ አልገባም ብዬ ስቆጣ እሱ ደሞ አንቺነሽ የምገቢው ብሎ ይቆጣኛል ሲኮሳተርብኝ ተመልሼ ተቀመጥኩኝ እሷም ከኋላዬናት ለጎደኞቹ እሷናት መዝግባት እያለ የኔን ወረቀት ይዞ ባነንሁ በማሪያም ፋቺልኝ
እንዳታልፊኝ 🙏🙏🙏 በህልሜ የማላቀው ቤት ምጣድ አስምቼ ረሳሁት አስታውሼው ስመለስ በጣም ሰምቶ አንድ በአካል የማላቀው በፎቶ ብቻ ማቀው ሰው አስፍቶበት አገኘውት ከዛ ሲያወጣው ተቆረሰ ችግር የለውም ብሎ ገጠመው እና ለብቻው አስቀመጠው ።ከዛ የቀረውን ሳይቆረስ ጋገረው እንጀራው ነጭ ነው
እንጀራ gezee ብለዉ ይልኩኛል እና ሱቅ ስሀድ ልገዛ የማያምር ሪዝመቱ የነጪ የ አገራችን ዳቡ ማለት ነዉ 3 ይሠጡኛል እሱን ታቅፌ ሌላ ሱቅ እገባለሁ ከዛም እንጀራ አዛለሁ የማላቃቸዉ ሰዎች ይመስሉኛ አብሬ በልቼ ለላኩኝም ሴቲዮ ገዚቼ እገባለሁ
ሠላምእህት
Selam marr fkragna alen be hilme enjera sigagir hulet enjera ke gagarkut bohala mixadu tasabara fichilgn
የሚቋረጥ ነገር አለሽ ስራ ወይም የፍቅር ግንኙነት
ሃልማዬ ዉዴ እንዴት ነሽ በህልሜ ነጭ አንጀራ ትኩስ ከምጣድ የወጣ መሶብ ላይ የተደረደረ ድንገት መሶቡ ዉስጥ በቂቴ ቁጭ አልኩበት የ እንጀራው ትኩስነት መቀመጫየን ተሰማኝ ሲንግል ነኝ
ማሺአላእህት ካየሺው መልሺልኝ በአላህ እኔ ሴልጅ የለኝም ግንእማየውበየትኛም ህም ሴልጅ እዳለኝነው ሙታብኝ ካመጠንበላይ አዝኔ እጀራ አየጋገርኩ 2 እጀራ እዳወጣሁ አቋርጭው ገበያ እሄዳለሁ በሩን ቆልፌ ግንያው አዳዘኩነኝ ምድነው በአላህ እዳታልፊል
የሚቋረጥ ነገር ማለት የምታጭው ነገር አለ ገንዘብ፣ስራ ወይም የግል ግንኙነት
ውዴ የተጠበሰ ያገራችን ብስኩት መብላትስ ላላገባች ሴት
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ አኔ ያዬዉት እንጀራ እየጋገኩ የመጀመሪያዉ እንጀራ ከጫፈ ተቆረሰ ሁለተኛዉም እንደዛዉ በተንሹ ተቆረሰ ሶሰተኛዉም ጫፍላይ ከሁለቱም የተሻለ በትነሹ ተቆረሰ ከዛም ባነነኩ ምንድነዉ
ጓረቤታችን እጀራ እየጋገረች ለሰው ሰታስረክብ አየዋት ምድነው እህት መልሽልኝ
የኔ ውድ ምን አየሁ መሰለሽ እንጀራ እየጋገርኩ መጨረሻ ሀለት እንጀራ የሚሆን ሲቀር ተውኩት ነጭ ነው እንጀራው
እኔ ጥያቄ መቼነዉ ምትመልሺልኝ?
4ቦታ ምጣድ ተጥዶትኩስ እንጀረ ሳወጣዉ ተቆራረሰ ምንድነው ባለትዳረ ነ
ሰላም እህቴ ትዳረ የፍታሁ ነኝ ሀገሬ ይመሰለኛል እጀራ እየጋገረኩ በጣም ቡዙ ነው ነገረ ግን ክቀየዉ ጂቦች አሎ ላባረረ ብየ ተነሰቸ ሰሄድ የጋገረኩትን እጀራ ሁለት ጂቦት በጎን በኩል ይበሎብኛል ክዛ አሰጥላቸዋለሁ የአጎቴ ልጂ ጨለማ ዉሰጥ ነች እረጂኝ ሰላት እየሰማች ዝም ትለኛለች
ህልም ለማንም አይወራም አድ ለምትወጅዉ ሰዉ ብቻ ነዉ ሙስሊም እህቶቸ
ለህልም ፈቺወች ይፈቀዳል
እቴ በድጋሚ ላስቸግርሽ መጥቻለሁ። በህልሜ ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ፍቺልኝ። እኔ እና ለጁ አላገባንም ጓደኛዬ ግን ባለትዳር ናት
ሰላም እንዴት ነሽ በህል ከቤተክርስቲያን ነጭ እንጀራ ስሰጠኝ እና ብይ ስትለኝ አየው ፍቺልኝ
በህልሜ እጀራ እየጋገርኩበመሀል እየበላሁ ሰው ተሰባስቦ እያየኝ አስተማሪ አብሮኝ ይጋግራል አሁላይ ግን ተማሪ አደለሁም ግን አግብቻለሁ
የኔ ውድ እህት እንደምን አለሽ ሠላምሽ ይብዛ ዛሬ ያየሁት ህልም በትልቅ ብረት ምጣድ ላይ ሠገራ እየተፀዳዳሁ ስፀዳዳ ሰው አያየኝም ከተፀዳዳሁ በኃላ ግን ሰዎች አይተው ክደኝው ሰው እንዳያየው ይሉኛል ሌላ የልብስ ማጠቢያ ብረትምጣድ ጎርጎድ ያለ አምጥቼ ከላይ እከድነዋለሁ እዛው አጠገቡ ተቀምቼ ስኳር ድንች የተቀቀለ በአረፋ አጥባለሁ ላርጎ ይሁን ሳሙና አይታየኝም በኒኬል መጠጫ ውሀ ማን እንደሚሰጠኝ ጭልጥ አድርጌ እጠጣና ወይኔ ፆመኛ ነበርኩ እያልኩ እየደነገጥኩ ነቃሁ ስወድሽ የተፈታነው አትበይኝ አንድ ላይ እንዲገባኝ በኮሜንትም ቢሆን ፍቺልኝ ስወድሽ እንደሚያደክም አውቃለሁ የተፈታሁ ነኝ
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ በአላህ እዳታልፊኝ እኔ ባለትዳር ነኝ እና በህልሜ የድርቆሽ ፍርፍር በቋጣ ሰርቸ ከዛ በጣም በሚምር እጀራ እበላዋለሁ ምን ይሆን
አበሰላም አለይኩም ወርሀመቱላሂ ወበርከቱ ወላሂ ማማ አንቸን ላለማድከም ፈልጊነበር ሳላት የሚለው ቪዶ ላይ ስለ ኢድ ሰላት የለም እናማ ማማየ በህልሚ የኢድ አድሀ ሰላት ለሰግድ ብየ ሰወቸ ወደ ተሰበሰቡት ስሂድ የወንድሜ ሚስት ነይ እዚህ ጋ ተቀመጪ ትለኛለቸ እኔም ደስ ይለኛል ቦታ ስላገኝሁ ከዚያደግሞ ይቸው የወንድሜ ማስት በትልቅ ቤርሚል የኢድ ስጋ ብላ ትልልቅ ስጋ ትቀቅላለቸ
ይሂ ህልም ደግሞ የዘመዲ ህልም ነው ስላንቸ ነግሪያት ሰብስክርይብ ልታደርግሽን ነው ስልኳ አልጎነው እናማ ህልሞ መጥባ እምድጃዋ(ጋዙ) በጣም ይጨሳል ይጨሳል አለቸ ከዚያ እኔን በስሜ ጠይባ ነይማ አጥፌልኝ ጠይባ ነይማ አጥፌልኝ እያልኩ ስጠራሽ አንቸ ደግሞ እሺ ብለሽ መጠሸ ጠቅጠቅጠቅጠቅ አድር ገሽ ታጠፌው አለሽ አለቸኝ
ትዳር የላትም ፈት ናት
እልም ፍችልኝ እባክሽ ሠላም ነኝ በእልሜ በድስት እንጀራ በወጥ በተለያየ ወጥ እንጀራው በደንብ ጥቅጥቅ ተብሎ ሲስጠኝ አየው በጣም ያምራል ግን እኔ አላገባሁም
ሲሳይ ነው
እኔ የጥቁር ጤፍ እጄራ ካድ ዘመዴ ጋር እጂግ ጣፍጦኝ ስበላ አለሁ ምን ይሆን
Wawu yene wude bexam newu yemewedeshi mene meseleshi bezine samenet,,, be celema sihed ke tineshiye lige gara neber
አስላም አለኩም ሳላምነው እንደትነሽ ሰላምሽ ብዚት ይበል እኔ በ ህልሜ በጣም ትልቅ የሆነ ቤት ለ ስራ ተጠርቼሂጄ ሲሄሽ ቤቱ የሁጭም የበቱም ባር ክፍትነው ግን ማንም የለም ከሁጭህው ባር አልፌ የቤቱ ባር 3 ደረጃዎቹን በግድ እግሬ እምቢ እያለኝ በግድ ዎጣው 4,5,6 ቶሎ ዎጣዉቤት እንዴ ገባዉ በ ሆዴ ታኚቼእንዴ ሪሞት ናገር ይሟስለኛል የምያቃጻክሰኝ በ ሄድኩበት የ አላህ የሚል እና ሙሀመድ የሚል ስምአናባለው ከዛ ቤቱ ዉስጥ አሻንጉሊት ልጅ ተሻክሞ በያቦታዉ አያለው አሻንጉሊቱ ላይ ቁርአን ስቃራ ባቸው ዱቄት ይሆናሉ አሻንጉልቶቹ አይናቸው ይንቀሳቀሳል ከ ቤት ዉስጥ ጨረስኩዋቸው ምን ይሁን ባ አላህ ፍቺልኝ
በህልሜ የተለያየሁት ባሌ ቀበሌ መታወቂያ አውጥቶ ስሙን አሳስተውበት እንዲያስተካክሉለት እየተጨቃጨቀ አየዋለሁ እኔም እንዲያስተካክሉለት ሳግዝለት ነበር ከዝያ እጁ እና እግሩ ላይ አንባር እና የሀብል ጌጥ ለብሶ አየዋለሁ ከዚያ በዉስጤ ጌጦቹን እኮ ለኔ ሊሰጠኝ ነው እያልኩ ነቃሁ
አሰላም አለይኩም እህት ህልሜን ፍችልኝ ግመል ገደል ሲገባ አየሁ
ስለ ግመል የሚያወራ 2 ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
ነጭ እንጀራ በሽሮ አብሮ ከጓደኛ ጋር መብላትስ ምንድነዉ ደግሞ በልተን ጨርሰነዉ ሌላ እያስጨመርን አየሁ 🙄🙄😊መልሺልኝ እህት
Helme aychi esktefachilge chinekoyal balefe yafatashilge menm altesasateshim zarim sel enjer yafatshiwe wallhie batekekel naw yafatashiwe allhe yechimerlshi
ዬ ታሳባሬ ምጣድ ታቃጥሎ የምያር ናጭ ጤፍ እንጃራ ስጋግር አዳርኩ ምን ይሆን ፍቺልኝ ባፁፍም ቢሆን
የኔማር እህቴይ በነትሽ መልሽልኝ በህልሜ ካጎቴይ ቤት ሄጀ ይመሥለኘል ሌጡው ያጎቴነው ግን እኔ ልጋግራላቹህ ብየ ከቤት አውጥች ልጋግር እየተዘጋችሁ አየሁ
ጤና ይስጥልኝ እህቴ እስኪ ህልሜን ፍችልኝ🙏🙏🙏በጣም ደስ የሚል ቦታ እሳር ያለበት አካባቢ ከሆነች ሴት ጋር እየተዝናናን ይመሰለኛል ከዚያ እየተራመድን እያለ በጣም ወፍራም ትልቅ በሬ አንገቱ አካባቢ ትንሽ ቡኒ ያለበት ሌላው ገላው ጥቁር የሆነ በሬ ታስሮ አፉ እየተንቀሳቀሰ አየዋለው ከዚያ እኔ እኮ በሬ እውዳለው ቆይ እሳር ላብለው እልና ካጠገቡ የነበረውን ሳር እንስቸ ስሰጠው እጅን ይጎርሰውና አልቅም ይለኛ አይነክሰኝም ግን በጣም በአፉ አጥብቆ ይይዘኝና በጣም እጮህና እንደምንም ታግየ ካፉ ውስጥ እጀን አውጣና እሮጣለው እሱ ከሇላየ ይከተለኛል ከዚያ ቀና ስል ተራራ አያለሁ በቃ ተራራው ላይ ልውጣ እልና ተራራው ላይ ስወጣ ቦታው እሳር ነው በጣም ድስ ይለኛል ግን ዘውር ስል አሁንም በሬው ተከትሎኝ ከሇላ ነው ከዚያ ዘወር ስል በጣም እረጅም ቆንጆ ወንድ ትልቅ ዱላ ይዞ በቃ ተዋት አትከተላት ይልና በሬውን ይመተዋል ከዚያ መለስ ስል የተጣላሁት ፍቅረኛየ ቤት በጣም ያምራል ሰፊ ነው ሙሉ እቃ አለው እዛ ቤት ላይ ሶፋ ላይ የጎንደር ሃበሻ ቀሚስ እስከ ጋቢውና ጫማም ያለው ጫማውም ክሩ ቀይ ሆኖ የተጠለፈ አድርጊ ሶፋ ላይ ተኝቸ ከዚያ በራስጌየ በኩል ትላልቅ ሽማግሌዎች ተቀምጠዋል ከዚያ ያኮረፍኩት ፍቅረኛየ ስላኮረፍኩት ፈርቶ ከጓደኞቹ ጋር ውጭ ቆሞ እህቶቹን ያክስቶቹን ልጆች ስሜን እየጠራ ሄዱ እንጅ መታለች እኮ ብቸዋን እንዳትሆን ይላቸዋል ከዚያ ከ15_17እድሜ ያላቸው ሴቶችን ይልካል ከዚያ ወደ እኔ እየመጡ እየተሾካሾኩ ሲመጡ ያ ተራራው ላይ በሬውን መትቶ ያበረረልኝ ሰው እቤት ውስጥ ያለ ይመስለኝና በአረበኛም በአማረኛም እየተኮላተፈም እነዚህን ጠርጥሪ ተጠንቀቄያቸው ይለኛል ከዚያ ሴቶቾ እየተነጋገሩ ወደ እኔ መጥተው እጃቸውን ዘርግተው ሊስሙኝ ሲሉ በእጅ መዳፍ አርቃቸውና በእጀ ብቻ ሰላም እላቸዋለው እነሱም ፊት እንደነሰሇቸው ሲያውቁ እያሽሟጠጡ ወጥተው ይሄዳሉ ከዚያ እንደገና ፍቅረኛየ አሁንም ስሜን እየጠራ ብቻወን ናት ሄዱላት እንጅ እያለ2, አክስቶቹኝ ይልካል ከዘያ እነሱ ሲመጡ በአገልግል የሚፈተል ጥጥና እንዝርት አንደኛዋ ይዛለች ከዚያ በግርጊየ ይቀመጡና የለበስኩትን ሃበሻ ቀሚስ ያደንቃሉ የጎንደር ሃበሻ ቀሚስ ነው አየደል የለበሽው በጣም ያምራል ሲሉኝ አዎ እስከጫማው ነው እላቸውና አሳያቸዋለው ከዚያ ያች ባለጥጧ እንዝርቷን ታዎጣና የጀመረችው ፈትል ነበራት ለመፍተል እየጀመረች አንደኛዋ እኔ እኮ መፍተል አልችልም አንች ትችያለሽ ስትለኝ አዎ አችላለው ስላት ያች የምተፈትለዋ በጣም ደስ ይላትና ወይ በቃ ታግዥኛለሽ ትለኛለች እሽ እላትና ትዝ ሲለኝ እንጀራ ለመጋጋር አብሲት ጥየ ነበር አሁን እግዳ ትቸ እንዴት ውስጥ ገብቸ ልጋግር ሲል በጣም የምወዳት የወንድሜ ሜስት ያለች ይመስለኛል በቃ እኔ እጋግራለው ትልና ተነስታ እየጋገረቸ እኔ ፊትለፊት አያታለው ከዚያ መልሸ ሶፋው ላይ እተኛለው ህይ ሁሉ ሲሆን ፍቅረኛየ ስላኮረፍኩት በር ላይ ፈርቶኝ ከጓጀኞቹ ጋር ቆሟል እና ህልሙ ይህ ነወ የእውነት ግን ፍቅረኛየን አኩርፊዋለው አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውዴ አደራ እዳታልፍኝ እጠብቅሻለሁ በኮሜንት. እኔና ባለቤቴ. አድ ላይ ተኝተን. ከጎናችን. የዘመዴልጅ አብራን ተኝታለችና ከዛ ከትንሽ ደቂቃ በሃላ ብድግ ብላ ትሄድና. እዛው ቤት ውስጥ ይመስለኛል ሌላ ክላስ አሉ ሌሎች የተኙ ከነሱጋ ትሄዳለች. ባለቤቴም ምን ሁና ነው ይልና የሆነ ብቻ አላውቅም ደንግጦም ይመስለኛል ያኔ ፍርሀት ነገር. ከዛም የመሀል ፀጉሩን. በመቀስ ሲቆርጥ አየዋለሁ ከዛም. እኔ ለምነው እያልኩ እቆጣለሁ እኔም. ከዛ ወደት እደሄደ አላውቅም ከዛ ሌላ ክላስ የተኙት ጋድፕኞቸ. መተው ከኔጋ አድላይ እንጫወታለን ምን ይሆን ውደ??
ሰላም ሰላም እንደምን ነሽ ውዴ እኔ ሁለት ሥራ ነበር ምሰራው አንዱ በግለሰብ እንዱ ደግሞ በግለሰብ ፋርማሲ ተቀጥሬ እሰራ ነበር እና አጋጣሚ ሥራውን ለቀኩ እና በዛ ሰሞን ያየውት በህልሜ ፋርማሲ ከፍቼ ገብቼ እየሰራው ባለቤቷ መጣች እና ዉጭ ሰው ይፈልግሻል ብላኝ ውጭ ወጥቼ እስክመለስ እዚያው ምጣድ አስምታ እርር ብሎባት እያኖከረች አየዋት እና ምነው ከመቼው አስምተሽ ነው የተቃጠለብሽ ብዬ ስጠይቃት መልስ አትሰጠኝም ከዛም ነቃው ፍቺልኝ ስወድሽ ።አውን እኔ ተፋትቼ አንድ ልጄን እያሳደኩ ነው
በጣም ምጣድ ትልቅ ነው ምጣድም ሠምቶል እሣቱም በጣም ነው የሚነደው እዛላይ እየጋገርኩ እያነባበርኩ ተምጣድላይ ሥበላ አየሁ እጀራው ግን ጠይም ነው የጥቁር ጤፍ የማባለው ነው ምንድ ማነው
አሰላምአሊኩም እህቴ በህልሜ ፍቅረኛየ ከቤት መጦ ከዶርም ይገባል ከዛ እኔ እጨነቃለሁ ቤተሰብ እዳያዩት ብየ መጋረጃዉን እጋርዳለሁ እሱ ይስቃል እና እዳላየዉ ፊቱን ዞር ብሎ ተደብቆ መድሀኒት ይዉጣል
አሰላሙአለይኩም እህቴ ሠላም እደት ነሽ ጀዛከሏህ ኸይረን እኔ በህልሜ ሂና እጀንም እግሬንም ሰርቸ በሗላ ታጠብኩት ባለትዳር ነኝ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በህልሜ ሁለት ጥቋቁር ፈረሶች ከእናቴ ቤት ይወጣሉ ከዛ ሲወጡ በሁለቱም ላይ ገመድ ታስሮባቿል ከዛ ገመዱን እኔ በእግሬ እረገጥኩባቸው ከዛ ወደኔ ዞሩና ወደላም ተቀየሩ ከዛ እንደ ፊጋ በሬ ሁለቱም አባረሩኝ ከዛ ሊወጉኝ ሲመጡ እሸውዳቸዋለሁ አንደኛው ወደቀና መነሳት አቃተው ከዛ አንደኛው አለቅሽ አለ ወደ ቤት ለመግባት አልቻልኩም ከልክሎኝ ከዛ ግን ሸውጄው በጓዳ በር ገባሁ ከዛ ሊፈልገኝ እሱ በሳሎን ገባ ከዛ ግን አያቴ ሆኖ ተቀየረ እሱ አሁን ግን በህይወት የለም ከዛ እናቴ ለእህቴ ወይኔ እንዳያገኛት አለቻት ግን አያቴ በጣም ተጎሳቁሏል በጣም ጠቅሯል አይኑም አያይም እና ሊነካኝ ሲል ሸርተት ብዬ አመለጥኩት እና ግን እኔን በጣም ያፈልገኛል ከዛ በኔ ቦታ አንዲት የልጅ እናት ተሰጣቹ ከዛ እሷን ይዞ ተቀመጠ በናትሽ ምንድነው እባክሽ እንዳታልፊኝ
ተመስገን እንጀራ ስጋግር ነበር
እህት አዳታልፊኝ ባላህ ብዙ ግዚ እፀፋለሁ አመልሽም እኔ በህልሚ ሊጥ አቡክቸ እጀራ ስጋጋር የተበላሸ ነበር መጨረሻለይ ደህነሆነ ገግሬ ስጨርስ ነቃሁ አግብቻ የፈታሁ ነኝ
እስከዛሬ እየሞከርሽ ያልተሳካልሽ ነገር ከአሁን በሀላ ይሳካል የተበልሸው ያልተጠቀምሽበት እድል ነው 🙏
@@addismedia9882 ሽኩራን
Ene hulemi beguguti new yemitebiqeshi bafechelinymi❤
ባንድ ምጣድ ላይ ሁለት ቦታ መስፈት
Aswrwb... ዉድ እህቴ ህልሜን ስልምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ 😊... አዲስ ስራ ለመጀመር ሰላተል ኢስቲሃራ ሰግጄ ያየሁት ህልም ነው🤔 ጁመአ ሰላት ለመስገድ ወደመስጅድ እየሄድኩኝ ይመስለኛል እና ጥቁር ሽፍን ጫማ አርጌአለሁ መንገድ ላይ ሁለት ቦታ ድልድይ እሻገራለሁ ሁለት ጠባቂዎች ይመስሉኛል ድልድይ ለመሻገር 1 ሚሊዮን ብር ክፈይ ይሉኛል እኔም የለኝም እላቸዋለሁ. ..ግን በ ሂጃቤ ብዙ የ ዳይመንድ ፈርጦች ቁአጥሬ ይዣለሁ... እና መስጅዱ ጋር ስደርስ ሙአዝኑ ኢቃማ ማለት ጀመረ... እኔም በሩ ጋር ቆሜ ወደዉስጥ ሳይ ዉስጥ ማንም ሰው የለም... ከዛ ጫማዬን ለማውለቅ ስሞክር አልወልቅ ይለኛል... ከጎኔ የሆነች ወጣት ክርስትያን ሴት መስጅዱ በር ላይ ቆማ ነበር...ከዛ ጫማ ለማውልቅ አየታገልኩ ነቃሁ ምንድነው? አላገባሁም 🤕
አሰላም አለይኩም እህቴ ከባለቤቴ ጋር ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ ስለዚ እሱ ሌላ አግብቶል በህልሜ ቤቱ ኤጄ ሚስቱን ባሌን ልቀቂልኝ ስላት እሺ ትንሽ ቀን ብቻ ጠቢቂ ትለኛለች ከዛ ቤታቸዉ ስገባ ጨለማ ነዉ በርላይ በማንቆርቆሪያ ዉሀ አግንቼ ቤቱውስጥ ደፍዋለሁ ቀይ የሚያምር ልጅ ይዜ ነበር ለባለቤቴ ያዝልኝ ብዬ ስሰጠዉ ይቀበለኛል ሚስቱ ደሞ የሚያስጠላ ጥቁር ልጅ አጠገቡ ትጥላለች የዘዚህ ፍች ንገሪኝ
እነሱ በመካከላቸው ፍርሀት ጭንቀት አለ ግን በሶስታችሁ መካከል ጠላትነት ይኖራል ሁሉንም ግጭት እሱ ይታገሳል
As wr wb slam ማሬ ቴሌ ግራም የለሽም ሁሌ እከታትልሻለው እውነት በትክክል ነው የምትፈቺው ወላሂ ብዙ ነገር እውነት ሆኖ አግኝቻለው
እህቴ እባክሽ ፍችልኝ የሞተች እህቴ ብኒ ትኩስ እንጀራ እየጋገረች ለኔ ና ጓደኛዬ ከሞሰብ ላይ ቆርሰሽ ውሰጂ ብላኝ ወስጄ አጠገቧ ቁጭ ብለን በአሊጫ ሽሮ ወጥ ስንበላ አየው
Betam bezho anjera teshekema aywedeke sekoraret zhenabem alew kafeya gen yewedekebenal akesete melsa tashekemenalche. Alagebawem
ተፈቷል ሰለ እንጀራ
Akesete mashekemo Ana zhenab neberew cheka aysherateten new mewedekew andayebsebesem ayferaw new
በህልም ዱቄት ምንድነው ውድ የኢስላም እህቴ
th-cam.com/video/iom0iYReB6M/w-d-xo.htmlsi=L0A4iTjlHlao2sFr
አሰላም አለኩም አላገባሁም ይሰት ልጅ ዳብ ገዢ በላ ልካ ገዝቼ ሰመጣ ወገድ ለይ አንድ ቅይ ወድ እረብኝ አለኝ ሰጠሁት አንድ ዳብ ቀረ ለሳ ሰጠሀት መድነወ ፍችልኝ
እጀራ ስጋግር እመሀላይብቻ ለምን በትልቁ ጋግሪ እሳት እዳይበላው ይሉኛል👍👍👍ምድነው ውደ
እህቴ መልሽልኝ ቡኒ እንጀራ አለ እንዴ ቀይጤፍ ማለት ነው
ቀይ ጤፍም ሆነ በአረበኛው ደቂቅ አስማር የሚባለው አረብ አገር ከሆንሽ በአጠቃላይ ቀይ ጤፍ ብቻ አደለም ቡኒ ዱቄት ያለው ።
th-cam.com/video/b_NkmgMb8iQ/w-d-xo.htmlsi=7OR7wCHpjt0crkfp
እኔ እናቴ አብረን በሁለት ምጣድ እየጋገርን አየሁ
th-cam.com/video/b_NkmgMb8iQ/w-d-xo.htmlsi=sDGidzQNZ23sEKjE
እማ ደሞ በህልሜ እጓደኛዬ ቤት ሄጆ ይመስለኛል የዳቦ ሊጥ ሊፈስ ኩፍ ብሏል ፈሰሰ እኮ ጋግሪው ስለት ስመለስ 3ግዜ መለስኩት ትለኛለች ከዛ እኔ እሄድና በጂ ነካነካ አረገዋለሁ ከዛ 3ሆነን ልንሄድ አንድኛዋ ጓደኛዬናት አንዶን አላቃትም ግን ልንሄድ ትምህርትቤትም ይመስለኛል መንገድ ስንገባ ወረቀት ይሁን ደብተር በጆ ይዥለሁ እናቴ ተናዳ አያታለሁ ምንሆነሽነው ስለት የኔንልጅ የሆነች ሴትዮ መታውነው ትለኛለች እኔም እኔ አለሁ እልና ሴትየዋን ሊጣላ ስሄድ ልጆ ብና እየቀዳች እናትሽስ ስላት እዛኛው ቤት ናት ትለኛለች ግን የሴትዮዋን ጥላ ምርጥ ሰማያዊናት ግን አዲስ የሚባል አይደለም በብብቴውስጥ ይዥ ጥላውንታይብኛለች ግን አልሰረኩ ልጆናት የሰጠችኝ እያልኩ ፀጉሬበጣምያምራል 3ቦታ ተሰርቼው ባነንኩ እዳታልፊኝ አብዝቼዋለሁ በጣምነው ያስጨነቀኝ
እህቴ እኔ ያየሁት እንጀራ በጣም ብዙ እንጀራ ተጋግሮ ፀሀይ መቶት ደረቅ ብሏል ከዛ አየሁት እና ፀሀይ መቶት ደረቋል አሰገቡት አልኋቸው መፋትሄው ምንድነውነው
ትርጉሙ እዚሁ ላይ አለ
እኔ በህልሜ እንጄራ ስሸጥ አየሁ በአላህ ምንድ ነዉ? እንጀራው ነጭ አይ ደለም
th-cam.com/users/shortstIlozIkv-Ts?si=UwqnByaT3EiOG87j 👈
አሰላሙሊኩም ውዷ እህቴ ቀን የሚታይ ህልም እውነት ነው ህልሙ
th-cam.com/video/J_vuUbxV7cs/w-d-xo.htmlsi=CBedWosMz_Kl6GUj
እናት እረ ጠዋት ህልሜን ፅፊልሽ ነበር እኮ ከዚህ በታች ያለው ቪድዮ ላይ ኮሜንቱን እይው ??? የሞተችው እናቴ በጣም ነጭ ጤፍ እንጀራ በጣም ብዙ እንጀራ ነው ለሰርግሽ ነው እያለች ስትጋግር ዋለች እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😊 ተባረኪ ❤
በቪደወ ተፈቷል አላየሽውም እንጅ እንሻ አላህ የሞተ ሰው ንግግር ሀቅ ነው በቅርቡ ታገቢያለሽ
@@addismedia9882 እረ አይቼዋለው ቪዲዮን አመሰግናለሁ ጎበዝ ነሽ እንደ አፍሽ ያድርግልኝ ጌታ ይባርክሽ
ሁለት እጀራ ልገዛ ደርሸ ሳልቀበል ነቃሁሀገሬ ነው ያየሁት
ጀዘካላህ አፋታትሺ አሪፍ ነው ህልሜን እስከምፍችልኝ በተስፍ እጠብቅ አለሁ የዛሬው ህልሜ የመጀመሪያ እጮየ ጋር ቆሜ እሱ ያዋራኝል እኔ ግን መልስ አልሰጠውም ውንድሜም አናግርው ይለኝል አልፈልግም ብይ ዘወር ስል ባሌ ይመጣል አቅፎ ይስመኝል እናም እቤተስቦቹ ቤት ይሄዳል ደውየ ናቶሎ ዛሬ አብርን ማደር አለብን እለው አለሁ እሱም አልመጣም ይለኝል ጎደኝየም ምን ይስራልሻል ትለኝ አለች አመት ደርስ መጠበቅ አልችልም መውለድ እፍልጋለሁ ማርገዝ እፈልግ አለሁ እላት አለሁ ደገግሜ ና ብየ ብደውልም አልመጣም ይለኝል
አሰለሙ፡አለይኩም፡ዉዴ፡በህልሜ፡በል፡ሞቶ፡እየለቀሱኩ፡አየሁ
th-cam.com/video/io6Jub1kSW8/w-d-xo.htmlsi=Piqvi_R6IlxtKTBF 👈👈
በ ኮመንተ መልሽልኝ ትኩስ እንጀራውን ማር ቀባሁን ምጣዱ ላህ እንዳለ ?
th-cam.com/video/CPVFfPywIVg/w-d-xo.htmlsi=-FLcSGaXJM6lYt5K
lije gena ye 4 amet lij new. behilme bet ina ye ihil kimir lay isat silkus ayeewu une demo saxefa fichiwu min dinew wude.
ከዛሬው ቪዲዮ ላይ ጠብቂ እሳት ማጥፋት ምን ማለት እንደው ልጅሽ ወንድ ስለሆነ ወንድ ልጅ ጠላቶችን ወይም ስለ አንድ ጉዳይ መድከምን ይወክላል
በጣም ግሩም ልጂ ነሽ ከዚህ በፊት የፈታሽልኝ ህልም ትክክል ነበር ገራሚ ነሽ አላምንም ነበር አሁን አመንኩ
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው ፡ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
አመሰግናለው የኔ ጣፋጭ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እንዴት ነሺ በጣም ጉበዝ እህት ነሺ ማሻ አላህ በርች ቆንጆ እህት
መልካም ሰው ነሽ እህቴ እውቀትሽ ለኛም ይተርፋል ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልሽ። የምወድሽ በምክንያት ነው
የኔ ዉድ እህት ዛሬ እኔ እንጀራ ስጋግር ነበር እና በጣም ጨቆኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
እረዝቅእየሰበሰብሽነው
በጣም በረቼ እህቴ ትረጎሞን እደገና ገብቼ ሰምቼው አለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ❤
ማሻህ አላህ በጣም ጡሩ መረጃ ነዉ በርቺልን
Berha enamsgenalen❤❤❤
የማላቃቸዉ ሰዎች ጋር ይመስሉኛል እንጀራዉንም አቢራቸዉ በልቼ ለላኩኝም ሴቲዮ ገዝቼ ዳቦዉንም እንደ ታቀፍኩ ባነንኩ ዳቦዉ ሳያምር የሠጡኝ ማሻህ አላህ መልካም ነዉ ያርግልኝ
ዋው አመስግናለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር እውቀትሺን ይጨምርልሺ እህቴ
Eweteshin thank you 🙏🏽
Mashaallah gobez neshe❤
ዋዉ መሸአላህ ነሽ ህልም ሰትፈችኮ!ታዳምንያደረጋል ህልሜን አልፈታልኝ አልሽ የሳዝናል
በርቺልን እናመሠግናለን ስለ መረጃዉ እህት
❤. እናመሰግናለን
Yeye wd mxm nw miwedish ❤❤❤
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti eindet neshi 😘
የውነት መናገር አትችልም ውሀ ተቀብዩ ጠጣሁ ያለሁት በስደት ነወ በህልም አገሬ በርሀውላይ የጋዝ ድፈድፋ ፈድቷ ሁለት ቦታ ላይ ጥቆር ነው ሲፈስ ደሞ የሁለቱም ባድ ነው ወንዙ ነው እኔ ደሞ ውስጥ ገበቸ ወጣሁኝ ሚፈሰው ላይ ተታች ባጣም ፀሀይ ያበራል በጣም ያበራል አላህ ካየሽው እዳለፈኝ
Berichi habibit tikikil hilim fichi
ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል
ሰለሙአለይኩም እህቴ በህልም ስፌየት ምድነው አክስቴና እኔ አድት ዘመዳችንም አለች አብረን እንሰፋለን በሰማያውይ ማዳበሬያ
አመሠግናለው
እንጀራዉን እያጎረሱኝ ሁላ ነዉ የበላሁት እማላቃቸዉ ሰዎች ጋር ጋቢቻዉን እንኳን አሁን ሃሳቡ የለኝም ባያንስ ከ 1 አመት አለያም 2 አመት በታች ቢመጣም አልፈልግም አላህ እድሜ ከሠጠኝ
Masallhe Wallhi batekekel nwe metefachiwe subehanala
Shukran yene wudi
እህቴ አምሮብሽአየሁሽአለችኝትርጉሙምድነዉባልየለኝም
እኔ ምን እዳልኩሽ አላውቅም ስንትግዜ ጠየኩሽ አፈችልኝም ደሙኮ ላይክ አርግሽ አለሁ ገና ከመግባቲ
የኔ ውድ ያንች ብቻ እይደለም የብዙወች አልተመለሰም ሳላየው ያለፍኩት ወይ ግዜው አጥሮ ነው 🙏
አስላም እለይኩም እዴት ነሽ እህቴ ህልሜን ስልምትፍችልኝ በጣም አመስግናለው ውዴ በህልሜ አስርይ በትልቅ ሁልት ድስት የጀራ ፍርፍር ስርታ ይመስልኛል ከሀላዋም ሁለት ወዶች አሉ እኔ በራሴ ፍራሽ ላይ ቁጭ ብዬ ነበር ከጎኔ ሁልት ሴቶች አብርውኝ ቁጭ ብለው ነበር አስሪዬ ደርቅ ደርቁን ስጣት ትላለች እኔ በጥሩ ስጡኝ እላለው ግን ደርቁን መርጠው ስጡኝ አልበላም አላህ ርሂም ነው አላህ ስጪ ነው እያልኩ ዱእ እያደርግኩ እያለቀስኩ ነበር ከዛ በስልበር ጫማ ትመታኝ ነበር ከዛ ተኝቼ ቁራን በስልክ እየቀራው ነበር ኡስታዝ ጨሪሺው እያልኝ ነበር ግን ነገ አለጨርስውም እያልኩት እቅልፌ መቶብኛል ሳተም ርፍዶአል እያልኩት ነበር በእውነታውም አስቀሪኤ ነው አላግባውም ስላርዝምኩብሽ አውፍ ብይኝ
ዱአ የምታደርጊበት ጉዳይ ተቀባይነት ያገኛል
Allah yechemrelshe
እኔ ግንአልሀምዱሊላ ህልሜን በህልሜነዉእምፈታዉየአላህተስጦ
ታድለሽ
የኔዉድድድ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይነገሪም ይባላል ሂልም ምንም አዴለም ነገርኩሽ እሂት በጡሩም ሲለፈታሹ መልካም ነዉ ለኔ ያለዉም አይቀሪም እንሻህ አላህ አልጨነቅም
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደት ነሽ እህት
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ አልሀምዲሊላህ 🙏
Injeera kegadenya gar bemisir mbilat mindinewu❤
እባክሽን ፍቺላት ባለፈው ህልም እህቴ አይታ ቆሻሻ ወንፊት እያፅዳሁ ለሰዎች እባካችሁ ምስማር ስጡኝ ብዬ ሁለት ሰጡኝ ጨምሩልኝ ወንፊቱን ልስራው እያልኩ ሀለምኩ አለችኝ
❤❤❤❤
ትክክል❤❤
እማይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ የፈታሁነኝ በህልሜ የማቀው ልጅነበር እና እሱ ስራ ፅዳት ሊያስገባኚ ቢሮውስጥ ወንበርላይ ቁጭ ብለን መሀከላችን ጠረቤዛ አለ እሱ የኔን ዶክሜት ይዞ ትገቢያለሽ መዝግባት ይላል ከኋላዬ ደሞ የሆነች በእውነታው አለም ሁለት ልጆች የገደለች ሴትዮ እሷ አትችልም የት ታውቅበት እና እያለች ትቆጣለች አላቃትም እሱ ደሞ በኔ ፊት ለፊትነው እኔ እሷ ስትል እደዛ እናደድና በቃ አልገባም ብዬ ስቆጣ እሱ ደሞ አንቺነሽ የምገቢው ብሎ ይቆጣኛል ሲኮሳተርብኝ ተመልሼ ተቀመጥኩኝ እሷም ከኋላዬናት ለጎደኞቹ እሷናት መዝግባት እያለ የኔን ወረቀት ይዞ ባነንሁ በማሪያም ፋቺልኝ
እንዳታልፊኝ 🙏🙏🙏 በህልሜ የማላቀው ቤት ምጣድ አስምቼ ረሳሁት አስታውሼው ስመለስ በጣም ሰምቶ አንድ በአካል የማላቀው በፎቶ ብቻ ማቀው ሰው አስፍቶበት አገኘውት ከዛ ሲያወጣው ተቆረሰ ችግር የለውም ብሎ ገጠመው እና ለብቻው አስቀመጠው ።ከዛ የቀረውን ሳይቆረስ ጋገረው እንጀራው ነጭ ነው
እንጀራ gezee ብለዉ ይልኩኛል እና ሱቅ ስሀድ ልገዛ የማያምር ሪዝመቱ የነጪ የ አገራችን ዳቡ ማለት ነዉ 3 ይሠጡኛል እሱን ታቅፌ ሌላ ሱቅ እገባለሁ ከዛም እንጀራ አዛለሁ የማላቃቸዉ ሰዎች ይመስሉኛ አብሬ በልቼ ለላኩኝም ሴቲዮ ገዚቼ እገባለሁ
ሠላምእህት
Selam marr fkragna alen be hilme enjera sigagir hulet enjera ke gagarkut bohala mixadu tasabara fichilgn
የሚቋረጥ ነገር አለሽ ስራ ወይም የፍቅር ግንኙነት
ሃልማዬ ዉዴ እንዴት ነሽ በህልሜ ነጭ አንጀራ ትኩስ ከምጣድ የወጣ መሶብ ላይ የተደረደረ ድንገት መሶቡ ዉስጥ በቂቴ ቁጭ አልኩበት የ እንጀራው ትኩስነት መቀመጫየን ተሰማኝ ሲንግል ነኝ
ማሺአላእህት ካየሺው መልሺልኝ በአላህ እኔ ሴልጅ የለኝም ግንእማየውበየትኛም ህም ሴልጅ እዳለኝነው ሙታብኝ ካመጠንበላይ አዝኔ እጀራ አየጋገርኩ 2 እጀራ እዳወጣሁ አቋርጭው ገበያ እሄዳለሁ በሩን ቆልፌ ግንያው አዳዘኩነኝ ምድነው በአላህ እዳታልፊል
የሚቋረጥ ነገር ማለት የምታጭው ነገር አለ ገንዘብ፣ስራ ወይም የግል ግንኙነት
ውዴ የተጠበሰ ያገራችን ብስኩት መብላትስ ላላገባች ሴት
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ አኔ ያዬዉት እንጀራ እየጋገኩ የመጀመሪያዉ እንጀራ ከጫፈ ተቆረሰ ሁለተኛዉም እንደዛዉ በተንሹ ተቆረሰ ሶሰተኛዉም ጫፍላይ ከሁለቱም የተሻለ በትነሹ ተቆረሰ ከዛም ባነነኩ ምንድነዉ
ጓረቤታችን እጀራ እየጋገረች ለሰው ሰታስረክብ አየዋት ምድነው እህት መልሽልኝ
የኔ ውድ ምን አየሁ መሰለሽ እንጀራ እየጋገርኩ መጨረሻ ሀለት እንጀራ የሚሆን ሲቀር ተውኩት ነጭ ነው እንጀራው
እኔ ጥያቄ መቼነዉ ምትመልሺልኝ?
4ቦታ ምጣድ ተጥዶትኩስ እንጀረ ሳወጣዉ ተቆራረሰ ምንድነው ባለትዳረ ነ
ሰላም እህቴ ትዳረ የፍታሁ ነኝ ሀገሬ ይመሰለኛል እጀራ እየጋገረኩ በጣም ቡዙ ነው ነገረ ግን ክቀየዉ ጂቦች አሎ ላባረረ ብየ ተነሰቸ ሰሄድ የጋገረኩትን እጀራ ሁለት ጂቦት በጎን በኩል ይበሎብኛል ክዛ አሰጥላቸዋለሁ የአጎቴ ልጂ ጨለማ ዉሰጥ ነች እረጂኝ ሰላት እየሰማች ዝም ትለኛለች
ህልም ለማንም አይወራም አድ ለምትወጅዉ ሰዉ ብቻ ነዉ ሙስሊም እህቶቸ
ለህልም ፈቺወች ይፈቀዳል
እቴ በድጋሚ ላስቸግርሽ መጥቻለሁ።
በህልሜ ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ፍቺልኝ።
እኔ እና ለጁ አላገባንም ጓደኛዬ ግን ባለትዳር ናት
ሰላም እንዴት ነሽ በህል ከቤተክርስቲያን ነጭ እንጀራ ስሰጠኝ እና ብይ ስትለኝ አየው ፍቺልኝ
በህልሜ እጀራ እየጋገርኩበመሀል እየበላሁ ሰው ተሰባስቦ እያየኝ አስተማሪ አብሮኝ ይጋግራል አሁላይ ግን ተማሪ አደለሁም ግን አግብቻለሁ
የኔ ውድ እህት እንደምን አለሽ ሠላምሽ ይብዛ ዛሬ ያየሁት ህልም በትልቅ ብረት ምጣድ ላይ ሠገራ እየተፀዳዳሁ ስፀዳዳ ሰው አያየኝም ከተፀዳዳሁ በኃላ ግን ሰዎች አይተው ክደኝው ሰው እንዳያየው ይሉኛል ሌላ የልብስ ማጠቢያ ብረትምጣድ ጎርጎድ ያለ አምጥቼ ከላይ እከድነዋለሁ እዛው አጠገቡ ተቀምቼ ስኳር ድንች የተቀቀለ በአረፋ አጥባለሁ ላርጎ ይሁን ሳሙና አይታየኝም በኒኬል መጠጫ ውሀ ማን እንደሚሰጠኝ ጭልጥ አድርጌ እጠጣና ወይኔ ፆመኛ ነበርኩ እያልኩ እየደነገጥኩ ነቃሁ ስወድሽ የተፈታነው አትበይኝ አንድ ላይ እንዲገባኝ በኮሜንትም ቢሆን ፍቺልኝ ስወድሽ እንደሚያደክም አውቃለሁ የተፈታሁ ነኝ
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ በአላህ እዳታልፊኝ እኔ ባለትዳር ነኝ እና በህልሜ የድርቆሽ ፍርፍር በቋጣ ሰርቸ ከዛ በጣም በሚምር እጀራ እበላዋለሁ ምን ይሆን
አበሰላም አለይኩም ወርሀመቱላሂ ወበርከቱ ወላሂ ማማ አንቸን ላለማድከም ፈልጊነበር ሳላት የሚለው ቪዶ ላይ ስለ ኢድ ሰላት የለም እናማ ማማየ በህልሚ የኢድ አድሀ ሰላት ለሰግድ ብየ ሰወቸ ወደ ተሰበሰቡት ስሂድ የወንድሜ ሚስት ነይ እዚህ ጋ ተቀመጪ ትለኛለቸ እኔም ደስ ይለኛል ቦታ ስላገኝሁ ከዚያደግሞ ይቸው የወንድሜ ማስት በትልቅ ቤርሚል የኢድ ስጋ ብላ ትልልቅ ስጋ ትቀቅላለቸ
ይሂ ህልም ደግሞ የዘመዲ ህልም ነው ስላንቸ ነግሪያት ሰብስክርይብ ልታደርግሽን ነው ስልኳ አልጎነው እናማ ህልሞ መጥባ እምድጃዋ(ጋዙ) በጣም ይጨሳል ይጨሳል አለቸ ከዚያ እኔን በስሜ ጠይባ ነይማ አጥፌልኝ ጠይባ ነይማ አጥፌልኝ እያልኩ ስጠራሽ አንቸ ደግሞ እሺ ብለሽ መጠሸ ጠቅጠቅጠቅጠቅ አድር ገሽ ታጠፌው አለሽ አለቸኝ
ትዳር የላትም ፈት ናት
እልም ፍችልኝ እባክሽ ሠላም ነኝ በእልሜ በድስት እንጀራ በወጥ በተለያየ ወጥ እንጀራው በደንብ ጥቅጥቅ ተብሎ ሲስጠኝ አየው በጣም ያምራል ግን እኔ አላገባሁም
ሲሳይ ነው
እኔ የጥቁር ጤፍ እጄራ ካድ ዘመዴ ጋር እጂግ ጣፍጦኝ ስበላ አለሁ ምን ይሆን
Wawu yene wude bexam newu yemewedeshi mene meseleshi bezine samenet,,, be celema sihed ke tineshiye lige gara neber
አስላም አለኩም ሳላምነው እንደትነሽ ሰላምሽ ብዚት ይበል እኔ በ ህልሜ በጣም ትልቅ የሆነ ቤት ለ ስራ ተጠርቼ
ሂጄ ሲሄሽ ቤቱ የሁጭም የበቱም ባር ክፍትነው ግን ማንም የለም ከሁጭህው ባር አልፌ የቤቱ ባር 3 ደረጃዎቹን በግድ እግሬ እምቢ እያለኝ በግድ ዎጣው 4,5,6 ቶሎ ዎጣዉ
ቤት እንዴ ገባዉ በ ሆዴ ታኚቼ
እንዴ ሪሞት ናገር ይሟስለኛል የምያቃጻክሰኝ በ ሄድኩበት የ አላህ የሚል እና ሙሀመድ የሚል ስም
አናባለው ከዛ ቤቱ ዉስጥ አሻንጉሊት ልጅ ተሻክሞ በያቦታዉ አያለው አሻንጉሊቱ ላይ ቁርአን ስቃራ ባቸው ዱቄት ይሆናሉ አሻንጉልቶቹ አይናቸው ይንቀሳቀሳል ከ ቤት ዉስጥ ጨረስኩዋቸው ምን ይሁን ባ አላህ ፍቺልኝ
በህልሜ የተለያየሁት ባሌ ቀበሌ መታወቂያ አውጥቶ ስሙን አሳስተውበት እንዲያስተካክሉለት እየተጨቃጨቀ አየዋለሁ እኔም እንዲያስተካክሉለት ሳግዝለት ነበር ከዝያ እጁ እና እግሩ ላይ አንባር እና የሀብል ጌጥ ለብሶ አየዋለሁ ከዚያ በዉስጤ ጌጦቹን እኮ ለኔ ሊሰጠኝ ነው እያልኩ ነቃሁ
አሰላም አለይኩም እህት ህልሜን ፍችልኝ ግመል ገደል ሲገባ አየሁ
ስለ ግመል የሚያወራ 2 ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
ነጭ እንጀራ በሽሮ አብሮ ከጓደኛ ጋር መብላትስ ምንድነዉ ደግሞ በልተን ጨርሰነዉ ሌላ እያስጨመርን አየሁ 🙄🙄😊መልሺልኝ እህት
Helme aychi esktefachilge chinekoyal balefe yafatashilge menm altesasateshim zarim sel enjer yafatshiwe wallhie batekekel naw yafatashiwe allhe yechimerlshi
ዬ ታሳባሬ ምጣድ ታቃጥሎ የምያር ናጭ ጤፍ እንጃራ ስጋግር አዳርኩ ምን ይሆን ፍቺልኝ ባፁፍም ቢሆን
የኔማር እህቴይ በነትሽ መልሽልኝ በህልሜ ካጎቴይ ቤት ሄጀ ይመሥለኘል ሌጡው ያጎቴነው ግን እኔ ልጋግራላቹህ ብየ ከቤት አውጥች ልጋግር እየተዘጋችሁ አየሁ
ጤና ይስጥልኝ እህቴ እስኪ ህልሜን ፍችልኝ🙏🙏🙏በጣም ደስ የሚል ቦታ እሳር ያለበት አካባቢ ከሆነች ሴት ጋር እየተዝናናን ይመሰለኛል ከዚያ እየተራመድን እያለ በጣም ወፍራም ትልቅ በሬ አንገቱ አካባቢ ትንሽ ቡኒ ያለበት ሌላው ገላው ጥቁር የሆነ በሬ ታስሮ አፉ እየተንቀሳቀሰ አየዋለው ከዚያ እኔ እኮ በሬ እውዳለው ቆይ እሳር ላብለው እልና ካጠገቡ የነበረውን ሳር እንስቸ ስሰጠው እጅን ይጎርሰውና አልቅም ይለኛ አይነክሰኝም ግን በጣም በአፉ አጥብቆ ይይዘኝና በጣም እጮህና እንደምንም ታግየ ካፉ ውስጥ እጀን አውጣና እሮጣለው እሱ ከሇላየ ይከተለኛል ከዚያ ቀና ስል ተራራ አያለሁ በቃ ተራራው ላይ ልውጣ እልና ተራራው ላይ ስወጣ ቦታው እሳር ነው በጣም ድስ ይለኛል ግን ዘውር ስል አሁንም በሬው ተከትሎኝ ከሇላ ነው ከዚያ ዘወር ስል በጣም እረጅም ቆንጆ ወንድ ትልቅ ዱላ ይዞ በቃ ተዋት አትከተላት ይልና በሬውን ይመተዋል ከዚያ መለስ ስል የተጣላሁት ፍቅረኛየ ቤት በጣም ያምራል ሰፊ ነው ሙሉ እቃ አለው እዛ ቤት ላይ ሶፋ ላይ የጎንደር ሃበሻ ቀሚስ እስከ ጋቢውና ጫማም ያለው ጫማውም ክሩ ቀይ ሆኖ የተጠለፈ አድርጊ ሶፋ ላይ ተኝቸ ከዚያ በራስጌየ በኩል ትላልቅ ሽማግሌዎች ተቀምጠዋል ከዚያ ያኮረፍኩት ፍቅረኛየ ስላኮረፍኩት ፈርቶ ከጓደኞቹ ጋር ውጭ ቆሞ እህቶቹን ያክስቶቹን ልጆች ስሜን እየጠራ ሄዱ እንጅ መታለች እኮ ብቸዋን እንዳትሆን ይላቸዋል ከዚያ ከ15_17እድሜ ያላቸው ሴቶችን ይልካል ከዚያ ወደ እኔ እየመጡ እየተሾካሾኩ ሲመጡ ያ ተራራው ላይ በሬውን መትቶ ያበረረልኝ ሰው እቤት ውስጥ ያለ ይመስለኝና በአረበኛም በአማረኛም እየተኮላተፈም እነዚህን ጠርጥሪ ተጠንቀቄያቸው ይለኛል ከዚያ ሴቶቾ እየተነጋገሩ ወደ እኔ መጥተው እጃቸውን ዘርግተው ሊስሙኝ ሲሉ በእጅ መዳፍ አርቃቸውና በእጀ ብቻ ሰላም እላቸዋለው እነሱም ፊት እንደነሰሇቸው ሲያውቁ እያሽሟጠጡ ወጥተው ይሄዳሉ ከዚያ እንደገና ፍቅረኛየ አሁንም ስሜን እየጠራ ብቻወን ናት ሄዱላት እንጅ እያለ2, አክስቶቹኝ ይልካል ከዘያ እነሱ ሲመጡ በአገልግል የሚፈተል ጥጥና እንዝርት አንደኛዋ ይዛለች ከዚያ በግርጊየ ይቀመጡና የለበስኩትን ሃበሻ ቀሚስ ያደንቃሉ የጎንደር ሃበሻ ቀሚስ ነው አየደል የለበሽው በጣም ያምራል ሲሉኝ አዎ እስከጫማው ነው እላቸውና አሳያቸዋለው ከዚያ ያች ባለጥጧ እንዝርቷን ታዎጣና የጀመረችው ፈትል ነበራት ለመፍተል እየጀመረች አንደኛዋ እኔ እኮ መፍተል አልችልም አንች ትችያለሽ ስትለኝ አዎ አችላለው ስላት ያች የምተፈትለዋ በጣም ደስ ይላትና ወይ በቃ ታግዥኛለሽ ትለኛለች እሽ እላትና ትዝ ሲለኝ እንጀራ ለመጋጋር አብሲት ጥየ ነበር አሁን እግዳ ትቸ እንዴት ውስጥ ገብቸ ልጋግር ሲል በጣም የምወዳት የወንድሜ ሜስት ያለች ይመስለኛል በቃ እኔ እጋግራለው ትልና ተነስታ እየጋገረቸ እኔ ፊትለፊት አያታለው ከዚያ መልሸ ሶፋው ላይ እተኛለው ህይ ሁሉ ሲሆን ፍቅረኛየ ስላኮረፍኩት በር ላይ ፈርቶኝ ከጓጀኞቹ ጋር ቆሟል እና ህልሙ ይህ ነወ የእውነት ግን ፍቅረኛየን አኩርፊዋለው አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውዴ አደራ እዳታልፍኝ እጠብቅሻለሁ በኮሜንት. እኔና ባለቤቴ. አድ ላይ ተኝተን. ከጎናችን. የዘመዴልጅ አብራን ተኝታለችና ከዛ ከትንሽ ደቂቃ በሃላ ብድግ ብላ ትሄድና. እዛው ቤት ውስጥ ይመስለኛል ሌላ ክላስ አሉ ሌሎች የተኙ ከነሱጋ ትሄዳለች. ባለቤቴም ምን ሁና ነው ይልና የሆነ ብቻ አላውቅም ደንግጦም ይመስለኛል ያኔ ፍርሀት ነገር. ከዛም የመሀል ፀጉሩን. በመቀስ ሲቆርጥ አየዋለሁ ከዛም. እኔ ለምነው እያልኩ እቆጣለሁ እኔም. ከዛ ወደት እደሄደ አላውቅም ከዛ ሌላ ክላስ የተኙት ጋድፕኞቸ. መተው ከኔጋ አድላይ እንጫወታለን ምን ይሆን ውደ??
ሰላም ሰላም እንደምን ነሽ ውዴ እኔ ሁለት ሥራ ነበር ምሰራው አንዱ በግለሰብ እንዱ ደግሞ በግለሰብ ፋርማሲ ተቀጥሬ እሰራ ነበር እና አጋጣሚ ሥራውን ለቀኩ እና በዛ ሰሞን ያየውት በህልሜ ፋርማሲ ከፍቼ ገብቼ እየሰራው ባለቤቷ መጣች እና ዉጭ ሰው ይፈልግሻል ብላኝ ውጭ ወጥቼ እስክመለስ እዚያው ምጣድ አስምታ እርር ብሎባት እያኖከረች አየዋት እና ምነው ከመቼው አስምተሽ ነው የተቃጠለብሽ ብዬ ስጠይቃት መልስ አትሰጠኝም ከዛም ነቃው ፍቺልኝ ስወድሽ ።አውን እኔ ተፋትቼ አንድ ልጄን እያሳደኩ ነው
በጣም ምጣድ ትልቅ ነው ምጣድም ሠምቶል እሣቱም በጣም ነው የሚነደው እዛላይ እየጋገርኩ እያነባበርኩ ተምጣድላይ ሥበላ አየሁ እጀራው ግን ጠይም ነው የጥቁር ጤፍ የማባለው ነው ምንድ ማነው
አሰላምአሊኩም እህቴ በህልሜ ፍቅረኛየ ከቤት መጦ ከዶርም ይገባል ከዛ እኔ እጨነቃለሁ ቤተሰብ እዳያዩት ብየ መጋረጃዉን እጋርዳለሁ እሱ ይስቃል እና እዳላየዉ ፊቱን ዞር ብሎ ተደብቆ መድሀኒት ይዉጣል
አሰላሙአለይኩም እህቴ ሠላም እደት ነሽ ጀዛከሏህ ኸይረን እኔ በህልሜ ሂና እጀንም እግሬንም ሰርቸ በሗላ ታጠብኩት ባለትዳር ነኝ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በህልሜ ሁለት ጥቋቁር ፈረሶች ከእናቴ ቤት ይወጣሉ ከዛ ሲወጡ በሁለቱም ላይ ገመድ ታስሮባቿል ከዛ ገመዱን እኔ በእግሬ እረገጥኩባቸው ከዛ ወደኔ ዞሩና ወደላም ተቀየሩ ከዛ እንደ ፊጋ በሬ ሁለቱም አባረሩኝ ከዛ ሊወጉኝ ሲመጡ እሸውዳቸዋለሁ አንደኛው ወደቀና መነሳት አቃተው ከዛ አንደኛው አለቅሽ አለ ወደ ቤት ለመግባት አልቻልኩም ከልክሎኝ ከዛ ግን ሸውጄው በጓዳ በር ገባሁ ከዛ ሊፈልገኝ እሱ በሳሎን ገባ ከዛ ግን አያቴ ሆኖ ተቀየረ እሱ አሁን ግን በህይወት የለም ከዛ እናቴ ለእህቴ ወይኔ እንዳያገኛት አለቻት ግን አያቴ በጣም ተጎሳቁሏል በጣም ጠቅሯል አይኑም አያይም እና ሊነካኝ ሲል ሸርተት ብዬ አመለጥኩት እና ግን እኔን በጣም ያፈልገኛል ከዛ በኔ ቦታ አንዲት የልጅ እናት ተሰጣቹ ከዛ እሷን ይዞ ተቀመጠ በናትሽ ምንድነው እባክሽ እንዳታልፊኝ
❤❤❤❤
ተመስገን እንጀራ ስጋግር ነበር
እህት አዳታልፊኝ ባላህ ብዙ ግዚ እፀፋለሁ አመልሽም እኔ በህልሚ ሊጥ አቡክቸ እጀራ ስጋጋር የተበላሸ ነበር መጨረሻለይ ደህነሆነ ገግሬ ስጨርስ ነቃሁ አግብቻ የፈታሁ ነኝ
እስከዛሬ እየሞከርሽ ያልተሳካልሽ ነገር ከአሁን በሀላ ይሳካል የተበልሸው ያልተጠቀምሽበት እድል ነው 🙏
@@addismedia9882 ሽኩራን
Ene hulemi beguguti new yemitebiqeshi bafechelinymi❤
ባንድ ምጣድ ላይ ሁለት ቦታ መስፈት
Aswrwb... ዉድ እህቴ ህልሜን ስልምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ 😊... አዲስ ስራ ለመጀመር ሰላተል ኢስቲሃራ ሰግጄ ያየሁት ህልም ነው🤔 ጁመአ ሰላት ለመስገድ ወደመስጅድ እየሄድኩኝ ይመስለኛል እና ጥቁር ሽፍን ጫማ አርጌአለሁ መንገድ ላይ ሁለት ቦታ ድልድይ እሻገራለሁ ሁለት ጠባቂዎች ይመስሉኛል ድልድይ ለመሻገር 1 ሚሊዮን ብር ክፈይ ይሉኛል እኔም የለኝም እላቸዋለሁ. ..ግን በ ሂጃቤ ብዙ የ ዳይመንድ ፈርጦች ቁአጥሬ ይዣለሁ... እና መስጅዱ ጋር ስደርስ ሙአዝኑ ኢቃማ ማለት ጀመረ... እኔም በሩ ጋር ቆሜ ወደዉስጥ ሳይ ዉስጥ ማንም ሰው የለም... ከዛ ጫማዬን ለማውለቅ ስሞክር አልወልቅ ይለኛል... ከጎኔ የሆነች ወጣት ክርስትያን ሴት መስጅዱ በር ላይ ቆማ ነበር...ከዛ ጫማ ለማውልቅ አየታገልኩ ነቃሁ ምንድነው? አላገባሁም 🤕
አሰላም አለይኩም እህቴ ከባለቤቴ ጋር ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ ስለዚ እሱ ሌላ አግብቶል በህልሜ ቤቱ ኤጄ ሚስቱን ባሌን ልቀቂልኝ ስላት እሺ ትንሽ ቀን ብቻ ጠቢቂ ትለኛለች ከዛ ቤታቸዉ ስገባ ጨለማ ነዉ በርላይ በማንቆርቆሪያ ዉሀ አግንቼ ቤቱውስጥ ደፍዋለሁ ቀይ የሚያምር ልጅ ይዜ ነበር ለባለቤቴ ያዝልኝ ብዬ ስሰጠዉ ይቀበለኛል ሚስቱ ደሞ የሚያስጠላ ጥቁር ልጅ አጠገቡ ትጥላለች የዘዚህ ፍች ንገሪኝ
እነሱ በመካከላቸው ፍርሀት ጭንቀት አለ ግን በሶስታችሁ መካከል ጠላትነት ይኖራል ሁሉንም ግጭት እሱ ይታገሳል
As wr wb slam ማሬ ቴሌ ግራም የለሽም ሁሌ እከታትልሻለው እውነት በትክክል ነው የምትፈቺው ወላሂ ብዙ ነገር እውነት ሆኖ አግኝቻለው
እህቴ እባክሽ ፍችልኝ የሞተች እህቴ ብኒ ትኩስ እንጀራ እየጋገረች ለኔ ና ጓደኛዬ ከሞሰብ ላይ ቆርሰሽ ውሰጂ ብላኝ ወስጄ አጠገቧ ቁጭ ብለን በአሊጫ ሽሮ ወጥ ስንበላ አየው
Betam bezho anjera teshekema aywedeke sekoraret zhenabem alew kafeya gen yewedekebenal akesete melsa tashekemenalche. Alagebawem
ተፈቷል ሰለ እንጀራ
Akesete mashekemo Ana zhenab neberew cheka aysherateten new mewedekew andayebsebesem ayferaw new
በህልም ዱቄት ምንድነው ውድ የኢስላም እህቴ
th-cam.com/video/iom0iYReB6M/w-d-xo.htmlsi=L0A4iTjlHlao2sFr
አሰላም አለኩም አላገባሁም ይሰት ልጅ ዳብ ገዢ በላ ልካ ገዝቼ ሰመጣ ወገድ ለይ አንድ ቅይ ወድ እረብኝ አለኝ ሰጠሁት አንድ ዳብ ቀረ ለሳ ሰጠሀት መድነወ ፍችልኝ
እጀራ ስጋግር እመሀላይብቻ ለምን በትልቁ ጋግሪ እሳት እዳይበላው ይሉኛል👍👍👍ምድነው ውደ
እህቴ መልሽልኝ ቡኒ እንጀራ አለ እንዴ ቀይጤፍ ማለት ነው
ቀይ ጤፍም ሆነ በአረበኛው ደቂቅ አስማር የሚባለው አረብ አገር ከሆንሽ በአጠቃላይ ቀይ ጤፍ ብቻ አደለም ቡኒ ዱቄት ያለው ።
th-cam.com/video/b_NkmgMb8iQ/w-d-xo.htmlsi=7OR7wCHpjt0crkfp
እኔ እናቴ አብረን በሁለት ምጣድ እየጋገርን አየሁ
th-cam.com/video/b_NkmgMb8iQ/w-d-xo.htmlsi=sDGidzQNZ23sEKjE
እማ ደሞ በህልሜ እጓደኛዬ ቤት ሄጆ ይመስለኛል የዳቦ ሊጥ ሊፈስ ኩፍ ብሏል ፈሰሰ እኮ ጋግሪው ስለት ስመለስ 3ግዜ መለስኩት ትለኛለች ከዛ እኔ እሄድና በጂ ነካነካ አረገዋለሁ ከዛ 3ሆነን ልንሄድ አንድኛዋ ጓደኛዬናት አንዶን አላቃትም ግን ልንሄድ ትምህርትቤትም ይመስለኛል መንገድ ስንገባ ወረቀት ይሁን ደብተር በጆ ይዥለሁ እናቴ ተናዳ አያታለሁ ምንሆነሽነው ስለት የኔንልጅ የሆነች ሴትዮ መታውነው ትለኛለች እኔም እኔ አለሁ እልና ሴትየዋን ሊጣላ ስሄድ ልጆ ብና እየቀዳች እናትሽስ ስላት እዛኛው ቤት ናት ትለኛለች ግን የሴትዮዋን ጥላ ምርጥ ሰማያዊናት ግን አዲስ የሚባል አይደለም በብብቴውስጥ ይዥ ጥላውንታይብኛለች ግን አልሰረኩ ልጆናት የሰጠችኝ እያልኩ ፀጉሬበጣምያምራል 3ቦታ ተሰርቼው ባነንኩ እዳታልፊኝ አብዝቼዋለሁ በጣምነው ያስጨነቀኝ
እህቴ እኔ ያየሁት እንጀራ በጣም ብዙ እንጀራ ተጋግሮ ፀሀይ መቶት ደረቅ ብሏል ከዛ አየሁት እና ፀሀይ መቶት ደረቋል አሰገቡት አልኋቸው መፋትሄው ምንድነውነው
ትርጉሙ እዚሁ ላይ አለ
እኔ በህልሜ እንጄራ ስሸጥ አየሁ በአላህ ምንድ ነዉ? እንጀራው ነጭ አይ ደለም
th-cam.com/users/shortstIlozIkv-Ts?si=UwqnByaT3EiOG87j 👈
አሰላሙሊኩም ውዷ እህቴ ቀን የሚታይ ህልም እውነት ነው ህልሙ
th-cam.com/video/J_vuUbxV7cs/w-d-xo.htmlsi=CBedWosMz_Kl6GUj
እናት እረ ጠዋት ህልሜን ፅፊልሽ ነበር እኮ ከዚህ በታች ያለው ቪድዮ ላይ ኮሜንቱን እይው ??? የሞተችው እናቴ በጣም ነጭ ጤፍ እንጀራ በጣም ብዙ እንጀራ ነው ለሰርግሽ ነው እያለች ስትጋግር ዋለች እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😊 ተባረኪ ❤
በቪደወ ተፈቷል አላየሽውም እንጅ እንሻ አላህ የሞተ ሰው ንግግር ሀቅ ነው በቅርቡ ታገቢያለሽ
@@addismedia9882 እረ አይቼዋለው ቪዲዮን አመሰግናለሁ ጎበዝ ነሽ እንደ አፍሽ ያድርግልኝ ጌታ ይባርክሽ
ሁለት እጀራ ልገዛ ደርሸ ሳልቀበል ነቃሁ
ሀገሬ ነው ያየሁት