🛑በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ውድ ችግር መግባት እና #ከቺግር መውጣት የሚያሳዩ ህልሞቺ

ความคิดเห็น • 95

  • @user-nc1hm8dj4x
    @user-nc1hm8dj4x ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በውነት ያየሁት ሁሉ ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ ጨቆኝ የምጠይቀው ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን በርቺ

  • @hlimaabdu-vu6qv
    @hlimaabdu-vu6qv ปีที่แล้ว +1

    ሽኩራን የኔ ልዩ ❤❤❤❤🍋🍋🍋😍😍😍

  • @FETA249
    @FETA249 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህታችን

  • @hawa7349
    @hawa7349 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወለየአኩም ሠላም ወበርከትሁ አህለን እህቴ❤❤❤

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 ปีที่แล้ว

    እንመሰግናለን❤

  • @toybamegistuwussen9355
    @toybamegistuwussen9355 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @helenlema9024
    @helenlema9024 ปีที่แล้ว

    አሪፍ፣ ይሄ ቆንጆ ነው🙏🙏ሹክረን

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላም ሙአለይኩም ህእህቴ እኔ ብዙ ጊዜ ሰው ሲያስፈራራኝ ሊመታኝ አድቀን አያተል ኩርሲ ቀራሁበት ከዛ በያዘው ቢላዋ ሊቆርጠኝ ሲታገል ጣቴ ቆረጠኝ ደማ ከዛ ማታ አድ በሬ ፊቱ እያሽሁለት ከዛ በታሰረበት ተገለበጠ ከዛ በሀይል በዱላ መታሁት ከዛ ወደቦታው ተምልሶ ወደ ሰው ሴት ተቀየረ ከዛ ገመዱ ከአገቱ አውልቃ መጣች ተናዳ ከዛ እኔ በያዝኩት ዱላ እና አያተል ኩርሲ እስከመጨረሻው ቀራሁባት ትዞራለች ከዃላ ዬ ከዛ ምንም ሳትመታኝ ነቃሁ ምድነው ባአላህ ንገሪኝ ሁሌ ነው ሚያጋጥመኝ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/23BUW2nFQmE/w-d-xo.htmlsi=CGE92IFYWuuDhb9f 👈
      th-cam.com/users/shortsj4hPzhgHe0M?si=uV6RD50TzIOIRz4W 👈

    • @alemAlem-k5b
      @alemAlem-k5b 5 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @mekedsedea
    @mekedsedea ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ደህና አደራችው መንገድ ላይ ቦርሳዬ አሰቀምቼ ዞር ሰል አጣውት በምትኩ ሌላ ተለቅ ያለ ቦርሳ ነበር ይዤው ወደቤት ሄድኩኝ ቦርሳው በደንብ ሳየው ቦርሳዬ አገኘሁት ያገኘውት ደውዬ እመልሰላታለው ብዬ እንዳሰብኩ ከእቅልፌ ነቃው

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 ปีที่แล้ว

    ሳህ❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @lobabahmohamed1456
    @lobabahmohamed1456 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህጎበዝነሽ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 9 หลายเดือนก่อน

    💓

  • @TesfayeTefera-hf2dq
    @TesfayeTefera-hf2dq 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam

  • @hayathussen254
    @hayathussen254 ปีที่แล้ว

    እህቴ አላህ ይጠብቅሺ በህልሜ በወገቤ 7 ህፃናትን ተነባብርው እህቴ ትመሥለኛለይ እወዝ አለት ያለበት ድጋ ውሥጥ ተወገቤላህ ሥተወጥላቸው አየሁ ፍችልኝ በአላህ በኳሜትም ቢሆን

    • @hayathussen254
      @hayathussen254 ปีที่แล้ว

      አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አልገባኝም እህትሽ ምን አረገች

    • @hayathussen254
      @hayathussen254 ปีที่แล้ว

      7 ሤት ህፃናንን ወገቤ ላይ ተነባብረው እህቴ እወዝ አለት ድጋላይ ተወገቤላይ አውረዳ ጣለቻቸው እውነቱን ንገረኝ እምአሥፈራ ም ቢሆን

    • @hayathussen254
      @hayathussen254 ปีที่แล้ว

      ህልሙን ታየሁት ቆይቻለሁ ፋቹን ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @Hawamuhammed-hv8xt
    @Hawamuhammed-hv8xt ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩም እህቴ እንዴት ነሽ ከዚህ በፊት ፈተሽልኛል አመሰግናለሁ
    በህልሜ ያንገት የብር ሀብል ለመግዛት አሥለካለሁ እና 21 ነዉ ይለኛል እገዛዋለሁ ካንገቴ ደሞ የወርቅ ሀብል አለ አዉልቄ አስለካለሁ ።ፍችልኝ እህቴ

  • @yesenurhideysdownloadcomfa888
    @yesenurhideysdownloadcomfa888 9 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አሌኩሚ እህቴ ማሻ አላህ ነሽ ባህልሜ እኔን ታነሺ ወንድሜ የሱ ቤት ሆናኒ ባመሬቱ ምጠፊ ተነጥፎሀል ጋዳሚ ብለን እየወረን እየሌን ጡቁር ይገል በኡነአለም ቤቱ አድሲ ነው ባሪ አሊገባ ጂቡ ጋባ እኔ በጠም ኢጨነቃሎ ወንድሜ አልተጨነቃም ግን ኢያተጋልኩ ነቀሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 หลายเดือนก่อน

      ሰለአስተያየትሽ አመሰግናለው 🙏 😍 አይነበብም ግን ምንድምን በህልም ማየት th-cam.com/video/wVdHU33KiU8/w-d-xo.htmlsi=HnnmEja9psnkQ4uu

  • @ቢኒያሚንይቱብ-ጠ2ረ
    @ቢኒያሚንይቱብ-ጠ2ረ ปีที่แล้ว +1

    ሰብረክራይብአድርጌሻለሁሁለየምነውየምከታተልሽመልሽልኝ

  • @رحمهمحمد-ص5و
    @رحمهمحمد-ص5و 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ አይህን ህልም ፋችልኝ ያሰሪየ እናት ጋር ተጣልተናን ጥዉር ናት አሁን ከልላ ቤት ወስደዋታን በህልሜ ከምሰራበት ቤት መታ ከወምበር ቁጭ ብላ እኔን ስታየኝ ፈገግ ትላለይ የለበስኩትን አይታ በጣም ያምራን ተለኛለች ፈችልኝ እህት ልመጣ ነዉ ወይስልቀር ነዉ

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 ปีที่แล้ว

    Hilna goref mait

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 10 หลายเดือนก่อน

    መግል ነገር ደግሞ ከናቴ እግር ስወጣ አይቻለሁ ሲወጣ ያም ከይር ነዉ እንሻህ አላህ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/J4eTSeYqn8M/w-d-xo.htmlsi=fXmFCOEi4KePOAzr በዛውም ሰብ አርጊኝ

    • @rbaba2649
      @rbaba2649 2 หลายเดือนก่อน

      እህት በህልም የደረቀ አበባ ማየት ምደነው

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 ปีที่แล้ว

    As wr wbtu Hitee inkon dena metashi

  • @kalidokalido-v4j
    @kalidokalido-v4j 10 วันที่ผ่านมา

    ስልክሽን አስቀምጭነልኝ

  • @niamasuleyman47
    @niamasuleyman47 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተይ ፍችልኝ የኔን በአላህ እናት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      የታል?

    • @niamasuleyman47
      @niamasuleyman47 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ከዚ እኮ አድለም የከብቶች ሰገራ ብለሽ ከሰራሽው ቪዲዮ ነበር የፃፍኩልሽ እስካሁን እየጠበኩ ነው ወላሂ

  • @birchatsema2339
    @birchatsema2339 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ አላገባሁም በእውነታው አለም ሥለጋብቻ እናወራለን በህልሜ ዳገት እየወጣሁ ያቅተኛል እደምንም ብዬ ዳገቱን ወጣሁ ዳገቱን እደወጣሁ የማወራው ልጅ በሩ ጋ ቆሞ ይጠብቀኛል ነይ እንሂድ እያለ እጄን ይዞኝ እየሄድንእያለ የኔ ቤት ደረሥን መኖርያ ቤት እንግባ ሥለው አይ ሡቃቹ ይሻላል እዛ እንግባ ይለኛል እሺ ብዬው ገባን ከዛም እቤት ምሣ ላቀርብለት ገባሁ እጀራ ትሪ ላይ አድርጌ ላቀርብለት ሥል የተበላሹ ሆነብኝ ከዛም እናቴ በውሀ ማንቆርቆራ እርጎ ሞልታ አሥቀምጣ ነበር እናቴ እርጌው ለልጁ ልሥጠው ሥላት አይ ለሌላ ሠው ነው ትለኛለች በጣም ለመንኳት እሺ ሥጪው አለችኝ ወሥጄ ሥሠጠው እኔ እርጎ እልወድም አለኝ ጓደኛው ነበር እሡጠጣው እባክሽ ጨነቀኝ በአላህ ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/hoH3_968Nk0/w-d-xo.htmlsi=lxOIukAU3Bp7fY9q የበርካታ ህልሞች ፍቺ ላይ ጠብቂ እስከዛ የተራራን ትርጉም እዚህ እይ

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu หลายเดือนก่อน

    አንድትን ሴት አቅፌ ሳላም ልባልህ ሲትልኛ አይ አልኳትነ ግንበሬን ከግንባሯ በመገናኛት ሳላም አልኳት እበክሽ ፍቹን ሰይዊል ሰያድር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/fFwnQqcciiI/w-d-xo.htmlsi=6RPDzC654W6cgBCt 👈👈
      th-cam.com/video/R_e3xjh_l1U/w-d-xo.htmlsi=5R5g8MJKax_XUCaq 👈

  • @aeemnatwbe5029
    @aeemnatwbe5029 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አሊኩም ወረህሙቱላሂ ወበረከቱ እህት ደናነሽ
    ስሚማ በህልሜ ላገቫት ነው ያለ የማላቀው ሰው ሲጮህ
    አልፈልገውም እያልኩ ያለ ወድሜና እሱ ሽታቸውን እኔላይ ይሸኑብኛን
    ከዛም አልተቆጣዃቸውም ግማሽ ግማሽ ነው የሸኑብኝ በምወጅው ይዠሻለሁ ፈችልኝ 😥

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ሆቢ ስለ ሽንት ቪደወ አለ በህልም ሽንት ብለሽ ፃፊ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ ካላገኘሽው ፃፊልኝ

  • @djddkskshawaudjsjsjk3280
    @djddkskshawaudjsjsjk3280 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩምእህቴ በህልሜ የወር አበባየ ደምየተሞላትደም ይዠ ወዝሄድኩ ከዛምሰው በመሀል ጠርቶኝ ሳላጥበውካዛውከወዙዳር አድርጌተመልስኩ ግንሰውዳይብ አሳቅቅ ነበር ተመልሶ የማጠቡ ሀሳቡ ነበረኝ ከዛም ነቃሁ ሌላው ልጅወለድኩ ወድይሁንሴት አላስታውስም

    • @djddkskshawaudjsjsjk3280
      @djddkskshawaudjsjsjk3280 ปีที่แล้ว

      ትዳር የለኝም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      በህልም የወር አበባ ፔሬድ ብለሽ ፃፊ ሌላ ደሞ በህልም መውለድ ብለሽ ፃፊ በቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

    • @djddkskshawaudjsjsjk3280
      @djddkskshawaudjsjsjk3280 ปีที่แล้ว +1

      @@addismedia9882 መረሀባ ውዴ ጀዛኪአላህ ኸይረን

  • @MeseretWedage
    @MeseretWedage 23 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ፍችልኝ በህልም እርፍት መዉጣት ምድነዉ

  • @user-wn8dm9nt8q
    @user-wn8dm9nt8q ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምእህቴበህልሜሀሰሬየቤትነጫጪልብስየከፈንነዉእላለሁለጎደኞቸእኔምእገዛለሁእላቸውአለሁእደህብየእደነግጣለሁእጨነቃለሁምድነዉአላገባሁም

  • @AwekAbebe
    @AwekAbebe 2 หลายเดือนก่อน

    ከእጀ መዳፍ ላይ አፍርጨ ጠጠር አወጠዉ የወጠዉ ጠጠር መሪት ላይ ሲወድቅ ሑለት በአለአራት እግር እና ክንፍ አለዉ እሱም ይኸዳል የወጠዉ ከቀኝ እጀ መዳፍ ነዉ በፈጣሪ መልሱልኝ።

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ አናደድሽኝ የኝህልም እሳ😢

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq 9 หลายเดือนก่อน

    እህትፍችልኝባለፈውምጥፌነበር በህልምየእርሻማረሳሞፈርእሚባለውንእጮኛሲሰጥ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 หลายเดือนก่อน

      ስለ እርሻ አውርተናል ዝርያን መባዛትን ስኬትን ያሳያል

  • @ፈንታየካሳው
    @ፈንታየካሳው 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እስኪ ከቻልሽ በልሽኝ እኔ ገደላይ ወጥቸ ተመለስኩ ግን አብሮኝ ነጭጥጃ ነበር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/hoH3_968Nk0/w-d-xo.htmlsi=yobraKawSfo_GpYo

  • @SemiraZeynu
    @SemiraZeynu 6 หลายเดือนก่อน

    ልሞት ስል ሸሀዳ ስል አያለሁ ብዙ ግዜ አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/K25Yp48TGkw/w-d-xo.htmlsi=LZ_o0zJduXvyfdSb

  • @beza9784
    @beza9784 ปีที่แล้ว

    እሚያምር የሀበሻልብስ ከትንሽ ልጅ ላይ መንገድ ላይ ከጓደኛዬ ጋር ገዝቼ እዛው እለብሰዋለሁ በጣም በጣም የምርብኛል ያምራል ምንድንነው

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z หลายเดือนก่อน

    ሰው ሲያስታውክ ማየትስ ምንድን ነው

  • @ቢኒያሚንይቱብ-ጠ2ረ
    @ቢኒያሚንይቱብ-ጠ2ረ ปีที่แล้ว

    እህቴእኔያያቴጓደኛሙታለይእናከጀነትየተላከልሽስጦታነውአለችንቁረአንነውአዲስከዚያመልሳተኛችእዴእናቴየቺሴትእኮሙታነበርአሁንተኛችእሳስላትአሁንእኮጀነትገባይእሩሗነውየሚሔደውአለችን

  • @lidiya727
    @lidiya727 12 วันที่ผ่านมา

    እህት በተደጋጋሚ የማላውቃቸው ሰዎች ወይም ሕፃን ልጅ ባህር ውስጥ ሲሰምጡ ከዛ ሳወጣቸው ሳድናቸው አያለሁ ምንድነው?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/rJMnByWGkJw/w-d-xo.htmlsi=8wotBcUKCKAAGM5N

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 ปีที่แล้ว

    ለምን እኛ ምንፅፍልሽን ረትፈቺልንም የምር መፃፍ ደከመኝ😢 በጣም ሚያስጨንቀኝ ነገር ነው ማየው ቢያንስ በኮሙንት ፍቺልን ፕሊስ
    እኔ አንድ ሴትዮ ከሺ በላይ ብር ጠቅልላ ሰጠችኝ ልጅ ነበር አትስጪ ትልኛለች እኔም ይዤ ሄድኩ የሆነ ቤት ነበርኩ ሴትየዋ ይመስሉኛል ቤታቸው ግርግዳው ክፍት ነው የተወሰነ በዛ በኩል አረብ ሀገር ግርግዳ ላይ ሚሄደውን ሲናከስ ሚገለው እሱን ቤታቸው ሲገባ አባራለው ግን አይወጣም ወንድሜ የሆነ ነገር ወርውሮ ሲመታው የተቀንጠሰው ጭንቅላቱ እጄን ነከሰኝ እባብም ይመስለኛል ከመዳፌ ላይ በግድ ሳወጣ የነከሰኝ ቦታ ስጋዬን አነሳው
    ፕሊስ ፍቺልኝ 😢😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      እሽ ውደ ቁጥሩ የማይታወቅ ብር ወጭ ነው እጅሽን መነከስሽም ወጭ ነው ክፍት ግርግዳም ወጭ ነው ሆደ ።

  • @123ekiumus
    @123ekiumus ปีที่แล้ว

    በ allhi bzhi ፈችልኝ????
    በህልሜ ለፍታሁት ባሌ ስልክ እደዉልለት ይመስለኛል ከዝያ ስልኩን ያነሳዉና በስልኩ ዉስጥ የምሰማዉ የአባቴን ድምጵ ነበር አባክሽ ፈችልኝ??? ( በእዉኑ ዓልም የፍታሁት ባሌ ጋር ትንሽ ተጋጭተናል )

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 10 หลายเดือนก่อน

    ቁልፍ ስልኪ ቁጡር ልጅ አይቻለሁ በዚሁ ወር ዉስጥ ማሻህ አላህ ከይር ነዉ ፍት ሂልም አላይም ነበር አሁን ለምንዲነዉ ቶቶሎ የማሳየኝ ሱባሃን አላህ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/J_vuUbxV7cs/w-d-xo.htmlsi=O29Uh3HXaxh59ras

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f ปีที่แล้ว +1

    እህት በአላህ መልሽልኝ

  • @Mico-23misikir
    @Mico-23misikir ปีที่แล้ว

    CAke meblat mindnew

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว +1

    ሀሊማ በፈጠረሽመልሽልኝ ፈልጌውነው ባሌ ሁለት መቶ ሀምሳሺ ይዘሽነይ ይለኛል እሱጋር ተጣልተናል ምንይሆንንን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ብትሆኑ ጥል ይፈጠር ነበር ጥል ለሆነ ሰው በመካከላችሁ ያለውን ጥል አብርጅ እያለሽ ነው

    • @lubabayoutube2809
      @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว

      የእህቴ መልስ አገኘሁ

  • @semirasairage7182
    @semirasairage7182 11 หลายเดือนก่อน

    ለቻናልሸ አዲሰ ነኝ ግን ከቁርአን ጋረ ይያያዛል የህለም ፋች መልሸልኝ ማሬ

  • @juushow7460
    @juushow7460 ปีที่แล้ว

    ከጥንቁልና አላህ ያውጣሺ እህቴ ሌላ ምን ይባላል

    • @shemsiashafi7236
      @shemsiashafi7236 ปีที่แล้ว

      MINUN NW YETONAKOLACHIWU MABRIARIA??????????????

  • @SBSMAN-mz7bc
    @SBSMAN-mz7bc 7 หลายเดือนก่อน

    በጨለማ ቤቱ ስሄ ጓደኛየ ቤቱን ዘጋብኝ ምን ማለት ነው?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน

      ችግርሽን አይጋራሽም

  • @djddkskshawaudjsjsjk3280
    @djddkskshawaudjsjsjk3280 ปีที่แล้ว

    ለመፀዳዳትብየሂጀውጭይመስለኛል 50 ብር አገኘው50 ብሩንሳነሳሌላ 50 ብር አገኛለሁ ካድቦት ብቻበተደጋጋሚሳነሳነበር

  • @SameraAmare
    @SameraAmare 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም እህት እኔ በህልሜ ልጀ ዉሀላይ ተኝቶ አየሁ ግን አዉጥቸዋለሁ እስኪ ፍችልኝ በጣም ጨቅኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 หลายเดือนก่อน

      ሊሰምጥ ነው? ከሆነ ወደላይ ነይና በርካታ ህልሞች ውስጥ ታገኛለሽ

    • @SameraAmare
      @SameraAmare 10 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 ሊሰምጥ ሳይሆን ከቤት ዉስጥከተኛበት የዝናብዉሀ ገብቶ ነዉ ዉዴ

  • @kidusalemayehu8046
    @kidusalemayehu8046 ปีที่แล้ว

    በ ህልም የታረደ በግ ማየት ምንድነው?

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว

    ጠፍተሻን ኢቱብ አንችን ለማደመጥ ነበር እምገባው ጠፈሽ ጠፈሁ
    አንድህልም አለኝ ግራ ያጋባኝ ኑሪት እምትባል ዘመደነች ደውላ ባስፖርትሽ ወረፈ ባሆን 3ግዜ ደህና አወጣሽ ትለኝ አለች
    ቀጣይ ደሞ ደሴ ወደወልድያ ስህድ ምንገድ ጠፍቶኝ አሮጌ ሥልኬ ከቤት ትቸው ይመስለኛል በሰው ስልክ ከወንድሜ ሚስት ስደውል ምገዱን ንገሪኝ ስላት አነግረኝም ተጠላሁት ፍቅርኛ ድምጡን እሰማዋለሁ ወልድያ ደርሸ ስልኬን ከልብሽ ዱላብ አገኘው አለሁ ቤቱ አድስ እማምርነበር 2ሴቶች ነገአንችን ሲያይ አንች ነው እማፈልገው እያሉ ይቀናሉ ምድነው እረ ገልግይኝ አግብቸ የፈታሁ ነኝ 🙏 በዉነትኛው አለም ልጁ አይቅመኝም እያስሠለ አይው ለሌላሴት በህልሜ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተይ እህቴ ህልሜን በtextም ቢሆን ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      የቱን?

    • @wubbitalemayehu2719
      @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว

      በህልሜ እኔ እና እህቴ በመንገድ እየሄድን መንገዱ አሸዋማ ነው ከዛም እህቴ የአንገት ወርቅ አገኘች እና ከቦርሳዋ ከተተችው ከዛም እኔም መሬት ላይ ስፈልግ በተለያየ ቦታ አዳዲስ የወርቅ ሀብል ከነማጫወቻው አግኝቼ ከቦርሳዬ ስከት ወፈር ያለ ሣገኝም ለእናቴ እያልኩ ስከት አየሁ ። ሁለታችንም ብዙ ሀብል አግኝተናል። ሁለታችንም አላገባንም
      እባክሽን ፍቺልኝ የምወድሽ

  • @djddkskshawaudjsjsjk3280
    @djddkskshawaudjsjsjk3280 ปีที่แล้ว

    ለትዳር የማስበውንሰው ተደብቄአያየሁትከዛምየኝ ጅልትጃጃላይብሎኝሄደ

  • @simrihailu1782
    @simrihailu1782 ปีที่แล้ว

    በሕልም ጉድጓድ መዝለል ምንድን ነዉ ማሬ?

  • @djddkskshawaudjsjsjk3280
    @djddkskshawaudjsjsjk3280 ปีที่แล้ว

    አሰሪየ 50 ብር ለኔ ሰጠኝ ካዛም 50 ብር 50ብር ለወድሞችሽብሎሰጠኝ ባጠቃላይ150 ብር ሰጠኝ ሌው የምሰራበትቤት ውጩዳዋነበር ሰውየው አፅጂው ብሎኝ አፀዳሁት ካዛምጡሩድርገሻልአለኝ

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 ปีที่แล้ว

    በድንጋይ መመታትስ ህመም የለውም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      በህልም ድንጋይ ብለሽ ፃፊ በቪደወ አለ

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s ปีที่แล้ว

    ሰላም ኢህቴ አትለፊኝ በህልሜ የማውቃቸው ሰዋች ከራሴ ቤት ገብተው ሀይለኛ ንግድ ከፍተው ሀብታም ሁነው ብዙ ነገር ይሸጣሉ ከቤቴ ሰፊውን የቤቴ ክፍል ይሰሩበታል እኔ ከአልጋየ ወደሽንት ቤት ብቻ የምንቀሳቀሰው የቤቴ ስልጣን ለነሱ ብቻ የተሰጠ ይመስለኛል እኔ አያቸዋለው ሲገቡ እነሱ አላዩኝም ከፀሎት በሃላ ያየውት ነው ባለትዳር ነኝ በዙሁ ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ብዙም አልገባኝም ግን የንግድ ቦታ መክፈትና እንደምትይው በከፍተኛ ሁኔታ ማየትሽ ብዙ እርዝቅ ይኖርሻል ከጭንቀትም ትላቀቂያለሽ

    • @user-dd8ft1ec1s
      @user-dd8ft1ec1s ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ከራሴ ቤት ሌላ ሰዋች ንግድ ከፍተውበታል ውጤታማ ሁነዋል እኔ የሚያገባኝ ጉዳይ የለም በንግዱ ውስጥ የነሱ ነው