በህልም ቡና ማፍላት መጠጣት ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በርች

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩ እንዴት ነሽ ማሻአላህ በርቺ አለህ ይጨምርልሽ ህልም ልኬልሽ ነበር ወሲብ መፈፀም የሚለው ላይ

  • @aymeukamohammed3607
    @aymeukamohammed3607 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በርቺ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ውዴ በጉጉት አየጠበኩሽ ነው ወሲብ በሚለው ቪዲዬ ላይ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ፈታሁት ዉዴ እይዉ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @JbreTalahon
    @JbreTalahon 3 หลายเดือนก่อน

    በህልምጥሬቡናበእጅመያዝ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ👍👍👍

  • @truworkadimas8414
    @truworkadimas8414 7 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ ማማየ

  • @የናቴናፉቂ
    @የናቴናፉቂ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽበረች

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናል❤❤❤❤🎉😘

  • @MeronTeshome-ck2mc
    @MeronTeshome-ck2mc 8 หลายเดือนก่อน

    እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @semlaMekint
    @semlaMekint 2 หลายเดือนก่อน

    በህልም ቡና መግዛት ምድነው እምኖረው አረብ ሀገር ነው ሴትዬዋ ቡና ገዝተሽ ነይ በላ ጥሬ ገዝቼ መጣሁ ግን አልስጠሀትም

  • @samataraizi
    @samataraizi 10 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ የድምፅ በደንብ አለመሰማት ውዴ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 10 หลายเดือนก่อน

    thanks ❤❤❤

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw หลายเดือนก่อน

    ከፍቅረኛየ ጋ 2 ሲኒ ብና ገዝተን መጠጣትስ ውዴ

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ 5 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እዳታልፊኝ እባክሽ በህልሜ. ቡና እያፈላሁ አወሉ ተጠጥቶ እሁለተኛው ላይ እናቴ ጋር ይመሥለኛል ጀበናውን አዲ ኩባያ ውሀ አረኩ እናቴ እጎኔ መታ ቁጭ ትላለች ሠወቹ ቡናውን እየጠበቁ ነው በግርምት ይመለከቱኛል የማቃቸው ናቸው ሰወቹ እና እበራችን ላይ ብዙ ህፃናት ሚስኪን ልጆች አሉ ከአዲ ባለሀብት ሠውየ ዳቦና ቴምር እሰጣቸዋለሁ ህፃኖችም ደስ ይላቸዋል ።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน

      እሺ እህቴ ምናልባት አግብተሸ ቤተሰብ ይደሰት ይሆናል ብቻ ባንቺ በኩል የሚመጣ ደሰታ አለ ሌላዉ እርዚቅሸ የምታገኝዉ በረከት ቀርቧል ህጻናቶቸሰ ከብር መቆማቸዉ በእርዚቅ ጉዳይ በዱንያ ጉዳይ ላይ ለሰኬት ለፈለግሸዉ ነገር እንደተቃረብሸ ነዉ

  • @ከበዴኝእኮ
    @ከበዴኝእኮ หลายเดือนก่อน

    የ እሪጉዝ ሴቱ ትክክል ነዉ 😂😂😂

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen 3 หลายเดือนก่อน

    እን ቡና ሲደፋብኝ ቢሮ ይመስለኝል ቁጭ ብዬ ወረቀት ተበላሽቶብኝ ነወ ያያዉት

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ተከታታይሽ ነኘ ቶሎ ፍቺልኘ

  • @MeseretMelese-z1d
    @MeseretMelese-z1d 23 วันที่ผ่านมา

    Selam lanichi yihun tiliki zafi layi yebesel avocado kanitishe lelij setew benatishi melishiligni kezam abiren yetegan setnabarechi akatalwe Keisòaga tatelan

  • @HaLg-ho1hw
    @HaLg-ho1hw 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ብና መልቀም ምንድነው

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ በህልሜ በጣም ሰፊ ስፋቱ በጣም ትልቅ ነዉ በጣም ፎቅ እና ታች ነዉ እናም እኔ እና ቤተሰቦቼ ፎቅ ላይ ነን ከዛ በጣም እፈራለዉ ብንወድቅስ ታች ብንሆን ይሻለናል እላለዉ ታላቅ እህቴ አንወድቅም ዝም ብለሽ ቁጭ በይ ትላለች እናም በድገት አባቴ መንገድ ዳር ላይ እራሱን ስቶ ይወድቃል ሊሞት ያጣጥራል ከዛ የሆነች ወፍራም ሴትዮ ሁለት እጁን ይዛ ትነቀንቀዋለች ራቁቱን ነበት እኔ ዞር ብዬ አባዬ ምን ሆክብኝ ብዬ ሳለቅስ ይነቃል. ከዛ በሆነ ሚኒባስ እሳፈራለዉ ስልክ እና በሆነ የጨርቅ ሻንጣ ዉስጥ ቆሻሻ ልብስ ይዣለዉ እናም ልብሱ የሆነች ሴት ነዉ አላዉቃትም የባልሽ ቤተሰቦች ይጠቡት ተብዬ ወደዛ እየወሰድኩት ነዉ ከዛም ሁለት ወንድ ልጆች የኔን ስልክ ለመስረቅ ይሞክራሉ እኔም ስልኬን እደብቃለዉ. ከዛ የተባልኩበት ደርሼ ወርዳለዉ ልጆቹ ስልክሽስ ሲሉኝ አለ ስል ግራ ይጋባሉ ከዛ የባሌ ቤተሰቦችን ልብሱን እዲያጥቡ ብጠብቅ ሊመጡ አልቻሉም ከዛ የአክስቴ ልጅ የወታደር ልብስ ለብሶ ይመጣል አቅፎኝ ጭቅላቴን ደጋግሞ ይስመኛል ሽታዬ በጣም ደስ ይል ነበር የተቀባሁት ሽቶ ከዛ ለምን ትስመኛለህ ስለዉ ፈገግ ብሎ ዝም ይለኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ ህልሙ ትንሸ ያሰቸግራል ለመፍታት ብቻ የቻልኩትን ልሞክር ቤት ፍቅ ወደ ተሻለ ከፍተኛ ቦታ መሻገር ነዉ አንቺ ያለሸበትን ሂዎት መቀየር አትፈልጊም ወደተሻለ ነገር ለመለወጥ ድፍረት የለሸም እናም አባትሸ ካለባቸዉ ችግር ለምሳሌ የጤና ማጣት የገንዘብ ችግር ተላቀዉ እንደገና እንዳዲሰ አዲሰ ሂዎት ይጀምራሉ የተሻለ ያማረ ሂዎት ለመኖር እድል ያገኛሉ ከዛም ወዳንቻ ሰንመጣ የሰዉ የቆሸሸልብሰ መያዝሸ በሰዉ ችግር ሂዎትሸን አድካሚ ታደርጊዋለሸ ማለት ወይ በትዳርሸ ጣልቃ የሚገቡ ችግር የሚፈጥሩ አሉ ወይም አንቺ በሰዉ ችግር በሰዉ ሂዎት ትገቢያለሸ ለማገዝ ችግራቸዉን ለማቅለል ሊሆን ይችላል የባልሸ ቤተሰቦች ይጠቡት የተባለዉ ደሞ ችግሩን እንዲያሰተካክሉ ወይም ሰምምነት እንዲፈጠር እንዲያግዙ መፈለግ ነዉ ብቻ በትዳርሸ የሆነ አሰቸጋሪ ነገር አለ በመጨረሻም እራሰሸን የሳመሸ አባትሸን እንደሚያግዘዉ እንደሚደግፈዉ ነዉ ለአባትሸ ሀዘኔታ አለዉ ብቻ ይሄን ይመሰላል

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይኩም እንዴት ነሽ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ በህልሜ ሲህር ይመስለኞል ከአፎ በማስመለስ ይወጣል የቶቆጠረ ነው ሳሎኔ ውስጥ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ማነዉ ያሰመለሰዉ አንቺ ነሸ

    • @rahmarahma1067
      @rahmarahma1067 10 หลายเดือนก่อน

      አዎ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      @@rahmarahma1067 ያሰቀመጥሸዉን ገንዘብ ለሆነ ጉዳይ ታወጪለሸ

  • @habibaali8766
    @habibaali8766 3 หลายเดือนก่อน

    አንድ የማላቃት ሴት በሲኒ ብዙ ስኳር ጭምር ስትስጠኝ አየው በጣም ስኳር አበዛሺው እላታለው

  • @BetyTadesse-k9s
    @BetyTadesse-k9s 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ በህልም የእጂ ሳአቴንና ሱሪየን ታዋቂ አርቲስት ሰርቱ ሰጠኝ ምድን ነው

    • @MeseretTemesgen-t9y
      @MeseretTemesgen-t9y หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው የተበላሸ ነገርሽን በእግዜር ሲስተካከልልሽ ነው

  • @FatmaJazibar
    @FatmaJazibar 4 หลายเดือนก่อน

    ውደ እኔ እናቴ ጥደው ቡናውን እጀበናው እየከተተች እኔ ልሄዲ ነው አፍይና ጠጡ አለችኝ አንች የሌለሽበት አያምርም አልኳት ምዲው

  • @Omria-dz5hw
    @Omria-dz5hw 2 หลายเดือนก่อน

    የተቆላ ቡና ማለም የተፈታው ነኝ

  • @truworkadimas8414
    @truworkadimas8414 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MermeEnders
    @MermeEnders 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ስኒ ትልቅ ነበር ተሰበረብኝ ምንድን ነው

    • @MermeEnders
      @MermeEnders 3 หลายเดือนก่อน

      እንዳታልፊኝ አደራ

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እሀቴ እኔ ፀጉሬን ሁለት ቦታ ሰራሁት ከዛን አሰሪዬ መታ ላከችኝ እዳትቆይ እያለችኝ ነበር አላገባሁም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ፀጉር መሰራት ብር ማጠረቀም ነዉ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 10 หลายเดือนก่อน

    አ ዋ ህልሜን ቶሎ ፍቺልኘ በተደጋጋሚ ባለቤቴ በህልሜ አጥቼ ቆይቶ ፈልጌ ተመልሳ መጥታ አገኛታለሁ አንዳንዴም ስንፋታ አልማለሁ ምንድነው ጨነቀኘ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ወንድ ነዉ የመሰልከኝ እና በወንድ ነዉ የምፈታዉ ህልሙ ገንዘብ ታጣለህ ተመልሰህ ታገኛለህ ሚሰት እድንያ እርዚቅ ናት ጠፍታ ተመልሳ ትመጣለች አልክ ሰለዚህ ታጣለህ ታገኛለህ ፍቺዉ ይሄ ነዉ

  • @MeazaMekonen-s4d
    @MeazaMekonen-s4d 28 วันที่ผ่านมา

    Kebale gar teleyeyitenali bewendumu mikiniyat ena anidiliji alegni ena enesu beti wsiti hunu ene ber lay hugni buna afelalew kelije qar ena anidi tunishi liji ale yemani lj endehune alawikewum ena lesewesit enetetalen lene muliche etedalew lenesumi eyagedeliku kedahulachew keza tetan

  • @RowdaUmar-v5e
    @RowdaUmar-v5e 9 หลายเดือนก่อน

    Selam ehete aras set Lene helm ayeche behelm buna site shache ayew aleh usa bala tedar nat ene bala tedar ayedelehum men yehun ehete

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 10 หลายเดือนก่อน

    ዱቄቱን ማየትሳ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰትፈጭ ከሆነ ያየሸዉ የሚያጋጥምሸን ችግር እንደምታሰወገጂ ነዉ

    • @saedaHussen
      @saedaHussen 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ላ

  • @ኣሴ
    @ኣሴ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አረ ለባሌ ከቤቴ መጥታ የሆነች ልጅ ከሞባይሏ ባሌ የላከላት መሰጅ ኣየሁ ኣሳይኝ ስላት መሰንጀሩ ኣጥፈታ ሞባይሉ ሰጠችኝ ስፈትሽ መሰጀሩ ጠፋብኝ እና ምንድነው ስሩው ሰፈቶት ስንቀሳቀስ ኣየሁት ኣለችኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ የማን ሱሪ ነዉ የሰፋዉ

    • @ኣሴ
      @ኣሴ 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሱ ያደረገው የራሱ

    • @ኣሴ
      @ኣሴ 10 หลายเดือนก่อน

      እሱ ያደረገው የራሱ ሱሪ ከዛ ደሞ ከኣንገቱ የብረረ ሀብል ኣለው እያለች ስትነግረኝ ነበረ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      @@ኣሴ ዉዴ ሱሪዉ መሰፋቱ ከሀጥያት መቆጠብ ወይም ሀጥያት መሰራት ማቆሙን ነዉ ያንገት ብሩ በሰነምግባር ወይም በሰራ ከፍ ያለ ደረጃን ማግኘት ነዉ

  • @SadAh-i2n
    @SadAh-i2n 9 หลายเดือนก่อน

    ማማየ እኔ የጣድኩት ጀበና ብና እየፈላ ተሰብሮ ሌላጀበና እገዛለሁ እላለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ በናቶች አፈታት ጀበና ባል ነዉ የመጀመርያዉ ግንኙነት ተበላሸቶ አዲሰ ሌላ እንደምታገኚ ነዉ እጮኛም ሊሆን ይችላል

    • @SadAh-i2n
      @SadAh-i2n 9 หลายเดือนก่อน

      የኔውድእህት አመሰግናለሁ ቁጥርሺን አሰቀምጭልኚ ፈልጌሺነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      @@SadAh-i2n 0575535627 ዋትሳፐ

  • @AAa-tv7rw
    @AAa-tv7rw 9 หลายเดือนก่อน

    ለባልዋ ቡና ምታፈላ ሴትስ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 หลายเดือนก่อน

      ሰለቡና ቪዲዮ የተሰራ አለ እዛ ታገኛለሸ ፍቺዉን

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 4 หลายเดือนก่อน

    Ere ene slke amaregna aytfm slezih kutrshin sdewul ataneshiwum bwatsab tfelshalehu melshilgni

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 หลายเดือนก่อน

      በዋትሳፐ ከላክሸ ይመለሳል አብሸሪ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 8 หลายเดือนก่อน

    ቡና እኳን አላየሁም😂 አርጓድ ሱፍራ ሴት የዋን አለቃትም ሱፈርውን ወድጀዋለሁ አልሰጠሽም እላታሁ ቲንሽ ከርረ አለው የሚበለጠው አረጓደነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 หลายเดือนก่อน

      አረንጓዴ ነገር ኢማንን ጥሩ ሲሳይን መልካምነትን በረከትን ይገልጻል

    • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
      @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 8 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሻአላህ

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 10 หลายเดือนก่อน

    እያፈላሁ ለሰዎች እየሰጠሁነው ያየሁት ባለትዳርነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ሰዉን መርዳት ለሰዉ የሚያሰደሰት ነገር ማርግ ትወጃለሸ ሰዉ ደሰ ሲለዉ ወይም ሰዉን ማሰደሰት ትፈልጊያለሸ

    • @elhamyimer512
      @elhamyimer512 10 หลายเดือนก่อน

      አዎ እፈልጋለሁእህቴ

    • @elhamyimer512
      @elhamyimer512 10 หลายเดือนก่อน

      ሽኩረን የኔፀባይነው

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ 10 หลายเดือนก่อน

    ልብስ መሽጥ ቡቲክ ይመስለኛል ልብሱ የሰው ነው መአት ልብስ ስሸጥላቸው ይመስለኛል ዘመዴ የሚያምረ አዲስ ልብስ ለብሳ ወደኛቤት ስትመጣ አይሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ልብሰ መሰጥ ሲሳይ ገንዘብ ማግኘት ነዉ ተቀጥረሸ የምሰሪ ከሆነ ከዛ ገቢ ታገኛለሸ ዘመድሸ ደሞ ወይ ባል ወይ ጥሩ ሰራ ታገኛለች

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም,እኔናጎደኝይ,ፈቅረኝይ,ቤት,ሂደንቆሉፉን,አገኝውትና,ከፈች,ሰንገባ,እኔና,ጎደኝይ,ቤቱ,አልትሰትካካለም,እኔእሱየሚትኝበት,ከፈል,ሰገባ,,,ምንጠፉ,ትነሰቶ,መሬቱ,ጥቆር,ቡላል,ከዛ,ፈቅረኝይ,ሲመጣሊሰምኝ,እና,ሌትኝ,ይታገለኝል,ፈራሸላይ,እኔ,ፀጉር,አይለው,እሱ,ሱሪው,በጣም,ሰፊ,ነበር,

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      እሺ ቁልፍ ማየት ሰኬት ከሚፈልጉት ቦታ መድረሰ እናም ከፍተሸ መግባቱ ትዳርሸን ያሳያል ግን ባጭሩ ትዳር ለመመሰረት ፍቅረኛሸ ሂዎቱ የተረጋጋ የተሰተካከለ አይደለም የሰራ የገንዘብ ችግር አለበት ብቻ ሂዎቱ አልተሰተካከለም

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra 10 หลายเดือนก่อน

      ውዴይቅርታ,,ማዳምሳትመጣ,ቡይነው😍

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra 10 หลายเดือนก่อน

      ትጣልትናልአነነጋጋረም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      @@HadhraHadhra እኮ ችግር አለበት አልኩሸ እኮ ምንጣፍ መነሳቱ መሬቱ መጥቆሩ ከሱ ችግር አለ እናም መታረቅ መሰማማት ይፈልጋል

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ ስልክ እያወራሁ ነበር ከቤቴ ፊለፊት አላውቃቸውም እርስበርስ ይደባደባሉ እየተላፉ ወደቤት ገቡ እኔ መኝታቤቴ ሆኜ ቦርሳየን እንዳያነሱብኝ ብርም አለው ብየ አንስቼ ደብቀዋለሁ ከውስጡም ነጭ ዳቦ አገኝና እበላለሁ ወጡ ትንሽየ የሚያምር ወድ ልጅ እኔጋ ነበር እቅፍ አርጌው ጡቴን ይጠባል ወተትም ይወጣለታል የሆነ የማውቀው ልጅ ነበር ከሱ ብወልድኮ እሄን ሚመስል ልጅ ነበር ምወልደው እያልኩ ነቃሁ አመሰግናለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      እሺ ዉዴ ሰልክ ማዉራት አሰደሳች ነገር መሰማት ነዉ ግን ቦርሳ ባልሸን ወይም ሰራ ካለሸ ሰራሸን ይወክላል እና ያንን እንዳታጭ ሰጋት አለሸ ዳቦ እርዚቅ ነዉ ዉዴ የህልሙ ቁልፍ ነገሩ ከዚህ ላይ ነዉ ወንድ ህጻን ልጅ ጡት ማጥባት ሲጠባ ካየሸዉ የገቢ ምንጭ መድረቅ ነዉ ሳይጠባ ሲፈሰ ብች ከሆነ ሲሳይ ነዉ እናም ሲጠባ ወተት ሲወጣ ነበር ብለሻል እና የኢኮኖሚ እጥረት ሊያጋጥምሸ ይችላል 👆ከላይ ደሞ ቦርሳሸ እንዳይወሰድ ሰደብቂ ነበር እና ገቢሸን ተቆጣጠሪ በተረፈ ፈጣሪ ነዉ የሚያቀዉ ይሄ ፍቺ ብቻ ነዉ

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሰውዬ ቡና ሲሰጠኝ አየሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 หลายเดือนก่อน +1

      ቡና ደሰታ ወይ ለሆነ ነገር ነሰብ ነዉ ማለት የሰጠሸ ሰዉ የምታዉቂዉ ከሆነና ለትዳር የሚሆን ከሆነ ትዳር ነዉ የማታዉቂዉ ከሆነ አሰደሳቸ ነገር እንደሚገጥምሸ ወይ ትዳር እንደሚመጣልሸ ነዉ

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 10 หลายเดือนก่อน

    የኢብኒ ሲሪን ብቻ ፍችልን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም የኢብን ሰሪን ነዉ አሰተማማኝ ሰለሆነ መጀመርያ የተፈቱት ግን የሌላ ነዉ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

    አአወወ ላይክ አድርጌያለው😂😂 ጠፋሸ? በየቀኑ ህልም ሳላልም ተነሰቼ አላውቅም ይኸው ሁለት ወር ሆኖኛል ወላሂ ለምን ይሆን ? ትላንት ደግሞ ያየሁት ሁለት ወንዶች አሮጌ በር ትፈልጊያለሽ ብለው ሲጠይቁኝ አልፈልግም አዲሰ ቤት አለኝ እያልኳቸው የብርት የግቢ በር አያለው ከዛ በር ፋለጋ ይመሰለኛል ቤቱ ፎቅ ነው ደርጃው ላይ ምንጣፍ ተነጥፎበታል ምንጣፉን ይዤ ተንጠላጥዬ ልወጣ ሰል ምንጣፉ እየተዘርጋ አላሰወጣም አለኝ ወደ ፎቁ። ከዛ የናቴ ጎደኛ በሌላ በር ገብታ ደርጃ ሰትወጣ አይቻት ተከትያት ገብቼ በደረጃው ወጥተን ተሰለፍን ብዙ አልነበርንም እዛው እያለሁኝ ሰልክ አወራለው ከማቀው ልጅ ጋር ።ነይ እቤቴ ይለኛል እሺ መንገዴ በዛው ሰለሆነ እመጣለው እለዎለው በውሰጤ መሄድ ግን አልፈልግም ፍት ነኝ ።ምንድነው ፍችው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      እሺ በሩ አድሮ ባልሸ ታረቂ ብለዉ ሲጠይቁሸ ከሱ መመለሰ አትፈልጊም ጠንካራ ቆንጆ አዲሰ ባል ነዉ የምትፈልጊዉ እናም ያንን ሰትፈልጊ ግን ምንጣፎ መንሸራተቱ የምትፈልጊዉ ላይ አለመድረሰ ነዉ እናም ምኞትሸ ባይሳካም ሰዉ እንደሚያደረገዉ ወይም ሰዉ ተከትለሸ ሌላ መንገድ ትከተያለሸ ሌላዉ ሰልክ የምታወሪዉ ልጅ ምናልባት ለትዳር ይፈልግሸ ይሆናል አንቺ ግን ልብሸ ደሰ አላለዉም

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 አመሰግናለሁ

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 10 หลายเดือนก่อน

    ጨነቆኝል,ፊችልኝትለይይትናል,ፈት,ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ለምን ከዛዉ ፈት መሆንሸን አልገለጽሸም እኔ የፈታሁት በነጠላ ነዉ

  • @ሙሀመድሀሊማዩቱብ
    @ሙሀመድሀሊማዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሠላም በተሠብአድርጊኝ እሥቴ😢

  • @Burtukanjihad
    @Burtukanjihad 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r หลายเดือนก่อน

    ❤❤