ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምን አይነት የናት አጀት ያለው ወድም ነው አላህ ያገናኝህ አብሽር
እኔም አንድ ቀን እናቴ እኔን ብላ ትመጣ ይሆን እያልኩ በፀሎት እየጠበኩ ነው አምላክ ስራው ድንቅ ነው ትመጣ ይሆ ✋✋
አይ እናትነት 😭😭የዛሬዎቹ ደግሞ ሲያሳዝኑ የአላህ
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ምን አይነት የእናት አንጀት ነው ያለህ እፍ እንባይን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አይዞህ አመቤቴ ተገናኛችሁ እኔም ለመቤቴ ሻማ አበራለሁ😢
አላህ ከጉያህ ያግባልህ ለመሰባሰብና ለመገኘት ያብቃችሁ።
የኔ. እናት. አንጀቴን. በላችው እመብርሀን. ትርዳሽ
ውይ የዛሬወች በጣም ልብ ይሰብራሉ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ውይ እኔስ አልቅሸ ሞትኩኝ
አላህየ በሰላም ያገናኛችሁ ትልቅልቅ እናቶች ሳይ የወንድሜ እናት ልጀን ብላ መታ ይሆን ብየ አስባለሁ ግን ደግሞ እናታችን አልመጣችም ወንድሜም እናቱን አግኝቶ ሲደሰት ማየት በጣም ነው የምፈልገው አላህ በሰላም ያገናኘን ያገናኛችሁ❤❤❤😢😢😢😢😢
ሁላችሁም አግኝታችሁ ተደሰቱ
@@KamalKalal-yd4qm አሚንንንን
🎉😅🎉@@FatumaTube-dp1sl
ፈጣሪ ከወንድሞችህ ጋር ይገናኝህ🙏
አሜን
Amen
ኡፍ አፈር ልብላ የኔ እናት ልጆትን አምላክ ያገናኞት
ኡፍ የኔ ወንድም እኔ ልንሰፍሰፍ እንዲህም ያለ ወንድም አለ እባካችሁ አለሁ በሉት።
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ ወድምኮ የአባት ምትክነው😢😢😢
እውነት ነው
😢😢😢😢😢😢 ሴት አጀት ወድም እናትም አባትም ባይኖራችሁ እደናት የሆነ ወድም አላችሁ እባካችሁ ወድማችሁ አለላችሁ ኑ😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ የዝምድና የትውልድ አምሊክ ያገናኛችሁ ማስሬ አይዞህ በርታ ጎበዝ! ልጂ
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያገናኘሆት ከአንጄቴ ነው እኔም ያዘንኩት በአባት ናፍቆት ሁል ግዜ እያለቀስኩኝ ነው የምኖረው ስሜቱን አውቀዋለሁ😢😢
የኔ እናት አላህ ያገናኘዉት😢😢
😢😢😢😢😢😢 ውይ እኝህ እናት አጀቴን በሉት አላህ ያገናኝሁ አንድ ልጃቸውን ማጣት ከባድ ነው
በጣም ከባድ ነው
መልካም እድል ለሁላችሁ ❤እግዚአብሔር ያግናኛችሁ
እናታችን እግዛብሄርን እንቦዋን ይብስሎት 🙏
አሜን አሜን
ዮኒ ና ፀጊ ምርጥ ጋዜጠኞች
😢😢😢😢😢😢😢😢 እናት ስታለቅስ ማየት እናት አላህ ያስደሳችሁ
እናቴ አላህ በሠላም ልጀወትን በሠላም ያገናኘወት
ወይኔ እሱ ሲያለቅስ እኔም አለቀስኩ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያገናቹህ
Share አርጉት ይሄ እናት ልጃቸው እንዳገኙ።
የኔ እናት ጌታ በሰላም ያገናኛችሁ
እናታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት አምላክ ያግዞዎት 😢😢😢
አላህ በሰላም ያገናኛቹ ሁላቼሁም
በእውነት ለኹላችኹ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ❤❤❤
አይ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ለሁላችሁም መልካም እድል ያርግላችሁ
ወይ እነኝ እናት አላህ ያገናኝህ
የኔ እናት ኣሳዘኑኝ😢 እመብርሃን ቱርደት🙏
አላህ ይጠብቀን ሱስ ከባድ ነው
በጣም ከባድ
መጨረሻቸዉ ምን ሆኖ ይሆን ያወቃችሁ ንገሩኝ
ያገሬ ሰወች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሁላችሁንም ያገናኛችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
ሁላችሁንም ቤተሰቦቻችሁን በሰላም ያገናኛችሁ
አይዞሽ ሰላሚና እግዚአብሔር ይርዳቹ ማዐረይ
እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃችሁ
ፈጣሪ ያገናኛቹ ከባድ ነው😢😢😢
እግዚያብሄር ያገናኞት እናታችን
ወንድማችን ዮናስ ተፈራ እባክህ በሕይወት ካለህ እባክህ ድምፅ ግን አሰማን ቤታችንም ም ዮሐንስ ቤተክርስትያን ፊትለፊት ነው።
እናትኮ ከሌለች እደዚህ ነው ብትትን አየ እናት
አረ የኔ አባት ቤቴሰቦች ግን የት ነው ያላችሁት አረ ፈልጉት እኛ ምን ብለን እንደምንፈልገው ግራ ገብቶን ነው እኮ
የጠፈባቸው ሰው አለ?
ምን የአባትህ ቤተሰብ ነው የምትፈልገው አልገባኝም
እግዚአብሔር ይርዳሆት 🙏🏾🙏🏾 ይርዳችሁ 🙏🏾🙏🏾😭
መልካም. እድል. ለሁላችሁም
ፈጣሪ ያገናኞት እናቴ😢😢
ፈጣሪ ያስገችላችሁ ሁላችሁንም😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍ ዊ የአለሀ ሙሰን ለእነቱ የመለሲከዉ ጌተችን አለሀ ሆይ ለዝች እነት ልጁዋን መልሲለት አየቴ በዝ ህዎት እየለች ነዉ የሞተችብኝ ሁሌ ልጆቼ እየለች ግን ምን ይደረገል 9 ሞተዉበት ነዉ ምን አለሀ በህዎት ኖሮለት እነ ዮን ብየገነኙ እነ ተደሲተ ብትሞት
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዞህ
,አላሕ ሑላቺሁንም ያገናኛቺሁ❤❤
አላህ በሰላም ያገነኛችሁ ያረብ🤲🤲🤲🤲
እማ አይዞሽ ፈጣሬ ይረዳሻል
ወይኔ የኔ ነገር እነሱ ስያልቅሱ የነም እንባ ይፈሳል😢
የእኔም እንባ በየሳምንቱ ባየሁ ቁጥር እየፈሰሰ ነው
እኔም 😢😢😢
አላህ በሰም ያገናኛችዉ
አላህበሰላምያገናኒሸ
God is able. May God help this family.
እግዚአብሔር ይረዳችሁ❤❤❤❤❤
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
እግዚአብሔር ለሁላችሁም ይድረስላቹ
ወይኔ ሰዉ ለወንዲም እህት የለቅሰል እኔ 9 ወንዲም እነ 4 እህት አለኝ ግን በጠም ይጠሉኘል ለምን እንደሆነ አይገበኝም የአለሀ አሁንሲ እረሴን መጠርጠር ጀመርኩኝ እኔ ክፉ ነኝ ወይ እየልኩኝ
እመብረሀን ታገናኛችሁ😢😢
እማማ ላይነስጋ ያብቃሽ
እናታች ፈጣሪ ያግዘዉት
God bless you YONY!
ለሁላችሁም መልካም እድል
አለሙ ድረስ፣ ሚስቱ ነች ወይም የሚስቱ ዘመዶች ናቸው ከናቱ እንዳይገናኝ ማድረግ የያዘችው/የያዙት፣ "...ለሱ እናትህ ሞታለች፣ ለናቱ ልጅሽ ሞቷል..." እያሉ።
Allah yrdashi yene enat
ሀብታም አክስቴ እኔ የወንድምሽ ምስጋናው ልጅ ነኝ እባክሽ አለሁ በይን
አይ እናት ኡፉ😭😭😭
እምዬ
ፈጣሪ አምልክ ይርዳችሁ
Egzabher Yerdachew Hulachewm
የሰፈሬ ልጆች ናቸው ግን ወደ ውጪ ሄደዋል የድሬዳዋ የህፃናት ድርጅት ነዉ የወሰዳቸው እናታቸው ሁመ ሀኒ ሰኢድ ነች
እና እዴት እደወሰዱት የትድርጅት እደወሰ አገናኛቸው እምታቁ በማርያም😢😢😢
የኝህን እናት መጨረሻ ለማየት ጓጓሁ አይናት አይናት የጠሩት ዮሀነስ ይርዳችሁ ወይይይ ልብ ይነካል😢😢😢
አይ እናት💔💙💙😥😥
Selamye! Good luck 🙏
Fetare yerdachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሺር በማድረግ ተባበሩን
እግዚአቤር በሰላም ያገናኘን እኔም አጎቴን እህቴን ወንድሜን መፈለግ እፈልጋለሁ ካገርስገባ ከፈጣሪ ያሳካልሺ በሉኝ😢😢 አጎቴ ጎጃም አካባቢ እንደነበር መርጃ አለኝ የቆየምቢሆን ግን ምንአልባት እሱ ባይገኝ ልጆቹን ማግኛት እፈልጋለሁ እስኪ ጎጃሜወች አለን በሉኝ እንድታፋልጉኝ😢😢😢
የ አባትህ ውይም ያጎትህ ስም ማነው?
@@assimaabdulahi6748በላይነው ሲሳይ መንግስቱ ይባላል አጎቴ ትውልድ ሀገሩ ወሎ ላስታ ላሊበላ ኩልመስክ በተባለች ቦታነበር
አዬ እንባ እንደጉድ ይፈሳል ዮናስዬ እስቲ ይቅናችሁ
እኔ ልሰፍሰፍልሽ እናቴ ኡኡኡኡፉፉፉፉ ከባድ ሀዘን😥
አላሕያገናኛቺኩ
ፈጣሪያገኛኛችሁ 😢😢😢😢😢😢😢
የኔናቴ❤❤
Faxri be Howti Anore yin saw😢😢
😢😢😢😢😢አሳዘነኝ
Ebs ስልክ እንዲት ላግኝ
እባየ አለቀ
Egzihabehir yiredawote Enatachne😭😭😭😭😭
ተው ዮንዬ & ፀጊ እናቴን አገናኝ ኝ ከተመዘገብኩ 2 አመቴ
አይዞህ
Ye Zarw hulachunm malkame edl❤
Allha malkamun yasmachu
Egzabher erdawot enate
ፍፁም የሱስ ተጠቂ ስለሆነ ለሱሱ ሲል ሻሸመኔ የተባለው አገር በደንብ ቢፈለግ ጥሩ ነው ።
Esti ye teLahuun yaLabaten hunataa betasayun ke iymeroyaa maytafaa denk tareek
ሠላም ወገኖቸ እንደትናችሁ ኢቢ ኤሶችን ማግኜት እፈልግነበር ቁጥራቸውን እንዴትላግኘው አባቴ ጠፍቶብኝነው 15 አመቱ ሱዳን ነበር የሄደው እባካቹህ ተባበሩኝ 😢
3 ቁጥሮች ተጽፈዋል እኮ
@@rasayifat5726 የትላይ
Ere ene edete lagegnechu.
ከአምላክ ጋር የስንቶችን እምባ አብሷል በኢትዮጲያ እሰከ ውጭ ሃገር ያሉትን በማገናኘት አንጀት አርስ የሚያስመሰግን የሚያጓጓ ልብ አንጠልጣይ ፕሮገራም ebs worldwide 🙏❤️❤️❤️
ሁለም ከቤተሰበ ይገናኝ
hello haftamwa yemitbal photowin yemitmesil zoba anseba adi-tekelezan awk neber kagezachu
Hello Please tell me any information about her she is my aunt
እባክህ ወንድሜ በምትችለው እርዳን