"ሞታለች የተባለችው እናት በህይወት መኖሯን እናውቃለን" ትንሳኤ ቤተሰቦቿን ያገኘችበት አስደሳች ጊዜ //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 522

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 2 ปีที่แล้ว +115

    እናትሽን አባትሽን አግተሽ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ደስታዉን ሙሉ ያድርግልን

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 ปีที่แล้ว

      ይህም ቢታይ th-cam.com/video/-8_MIu-B3Pw/w-d-xo.html

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +176

    ደስታው ቢያስለቅስም ከአንድ ወደብዙ የቀየረ አምላክ ይመስገን

  • @azebberihun1081
    @azebberihun1081 2 ปีที่แล้ว +72

    በጣም ደስ ይላል አንኳን ደስ አልሽ
    ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው የማደንቀው የብዙዎችን እንባ እየጠረገ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏💚💛❤️

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ebs ግን የሰማዩን ቤታችሁን በደንብ አድርጋችሁ በወርቅ ገነባችኾት ።።።። በእውነት የስንቱን እንባ በደስታ አስነባችሁት አሁንማ እናንተን እያዩ የደስታ እንባ ማንባት እራሱ ሱስ ሆኖብኛል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁላችሁ ።

  • @asterdamei5507
    @asterdamei5507 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ አሁንም የናትሽን እና ያባትሽን ቸር ወሬ ያሰማሽ አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደስ ኣለች የኔ እህት:እኔም ከ ኢትዮጽያዊት እናት እና ከ ኣባቴ ኤርትራዊ ሚወለድ ወንድሜ ከ 30 ኣመት ቡሃላ ኢትዮ ሄጀ ነው ያገነሁት:ኣባተ በሂወት የለም ግን ወንድም እንዳለኝ ብቻ ብየ:የእእናቱ ፎቶ ህጄ ኣድስ ኣበባ ሄጀ:በ ጆሲ ቲቪ ትብብር ኣጉነሁት:ፈጣሪ ይመስንገን።

  • @emebettecan6255
    @emebettecan6255 2 ปีที่แล้ว +16

    የገረመኝ ሀረጋችን ከጎጃም ኤሬትራ ሚገርም የህይወት አገጣሚ ነዉ ፈጣሪ ደሰታችሁ እጥፍ ድርብ ይሁን

    • @nanigebre3747
      @nanigebre3747 2 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮጺያ ህዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ተዋዶ ተዋልዷል ዘረኞች መተው በታተኑት እንጂ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 ปีที่แล้ว +16

    ያረብ እኔም ሀገሬ ገብቸ ወድሜንና አጎቴየን አግኝቸ እናቴን ላሥደሥት ያኢላሂ

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርዳሽ እህት

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว

      ቁጥር ታውቄለሽ የነዝህን ፍሮግራም
      እንደት ላግኛችው
      የምታውቁ እርዱኝ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 2 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን ነው ወገን የሌለበት ሃብት ቢኖር እውቀት ቢኖር ስው ሙሉነት አይስማውምና እንኮን ደስ አላችሁ ተባረኩ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፍ አይንካችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +9

    ያች ደም ያለቀሰች እናት የልጅ ልጇን እድሜ ሰጥቷት ለመስማት ያበቃት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @rahmaabdo8512
      @rahmaabdo8512 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር አገናኝሽ በጣም ደሰ የለን አይዞሽ የቀሩትም ይገኛሉ 🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ደስ ይላል ሠው በህይወት ካለ መገናኘት አይቀርም መልካም ቤተሰብ እንኳን ደስአላችሁ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +49

    እንኳን ደስ አለሽ አህቴ እግዚአብሔር አባትሽን አገናኝቶሽ ደሞ ደስታሽ ሙሉ እንዲሆን አመኝልሻለሁ🙏

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 2 ปีที่แล้ว +5

    ebs እግዛብሔር ይስጣቹ በጣም ደስ ይላል 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል ትንሳኤ አባቷል ፍለጋ መጥታ በእናቷ ቤተሰቦች ታጀበች እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በቅርቡ ደግሞ አባትሽ አለሁልሽ ልጄ ብሎ እንደሚመጣ አልጠራጠርም።

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 2 ปีที่แล้ว +3

    እንካን ወደ ኤሪትራዊነት ክቡር መንነት ተቀላቀልሽ ደስብሎናል የቀረ ግዜያቹ ይባረክ ትንሳኤና ቤተሰቦችሽል

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 2 ปีที่แล้ว +1

      denkro mehayem manem kmanem aybeltem

    • @Nunu-hq5vf
      @Nunu-hq5vf 2 ปีที่แล้ว

      አይ ትዕቢት። ትዕቢት ጭራ ታደርጋለች ሲባል ቀልድ ይመስላል። ምኑ ነው የሚያኮራው ያው ከአፈር አደለ የተሰራችሁት የምትሄዱትም ወደዛው። ድሀ ቅቤ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ አሉ። ሀብት፣ ስልጣኔ ወዘተ አንዲት ጔደኛዬ ያስጠጉንን እንግሊዝ ቆሻሾት ስትል መከራችሁ ከትዕቢታችሁ የተነሳ የማያበቃ መሆኑን ገምቼ ነበረ። እግዚኣብሔር ዬስባችሁ

  • @sabrihassen7383
    @sabrihassen7383 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ሞታለች ቀብረናታል ያሉት ሰዎች ለምን ቀርበው እውነቱን አይናገሩም አላህ ይርዳሽ እናትየው ሲያሳዝኑ

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እናትሽ አባትሽ አግኝተሽ ደስታሽ ሙሉ እንደሚሆን በአላህ ተስፋ አለኝ አብሽር ማማዬ

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +17

    ለሁሉም ነገር ተስፍ አለመቁረጥ ነው እህቴ
    መቼም ተስፍ አትቁረጪ አውዞሽ 😥😥❤❤❤

  • @mulugetasolomon8507
    @mulugetasolomon8507 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል ebs ቤተስብ በሙሉ አናመሰግናለን ጌታ አየሱስ ስሙ ይባረክ ትንሳኤ አህቴ ብጣም ነው አመወድሽ አግዛአቢሄር ስለ ኣንቺ ኣመስገነዋሎ ( ጌታ አየሱስ ስራው ድንቅ ነው ) ❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 ปีที่แล้ว +59

    እንደዚ ላንፍታ የተሳሰርን ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ሕዝብ ነን 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @myownoasis
    @myownoasis 2 ปีที่แล้ว +48

    ትንሳኤ ሓፍተይ እንቃዕ ሓጎሰና ከምኡ ኣደይ ሳባ እንቃዕ ሓጎሰክን ኣስቴር ብሂወት የንብራ ፈጣሪ..ኣደይ ስላስ እንቃዕ ሓግሰኪ ብሓፍሻ ስድራ እንቃዕ ሓሰኩም..
    Congratulations to ትንሳኤ and all parents.we are so happy for your reunion with your maternal side. I hope soon, you will be reunited with your father and siblings. Who knows your Mummy is still existing. Please keep your hope alive. God is in control of every things and no thing is impossible for God. Thank you

    • @simonyohannes8145
      @simonyohannes8145 2 ปีที่แล้ว +3

      ክብረት ይሃበልና

    • @myownoasis
      @myownoasis 2 ปีที่แล้ว +1

      @@simonyohannes8145 ❤🌹

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
    @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጎጃም እስከ ኢርትራ ደስሲል የዘርሀረጋችሁ እኳንደስአላችሁ

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 2 ปีที่แล้ว

      ሐረርን እረስተኸዋል: አባት ደሞ ቢገኙ .... በዚች ምድር ላይ ነው ሰው በዘር የሚባላ:: እሷማ የመንግሥቱ ኃ/ ማርያም ልጅ ተብላ አድጋ አልነበረም:: እሳም ኤርትራ እንደምትወለድ የአወቀችው አልመሰለኝም ነበር::

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ሚስኪን አንጀቴን ነው የበላችው አባቷ እውነት ፈጣሪውን ፈሪ ተሆነ የእናቷን ፎቶ አይቶ ልጁን አለሁልሽ ሊላት ይገባል

  • @sebleseble8468
    @sebleseble8468 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል እናት እና አባትሽንም እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ የሌለ በሚመስለን ሰአት ሙሉ እዉነተኛ ተስፋ የሚሰጥ ጌታ ስሙ ይክበር የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትሽንም.እንደምታገኝ.ተስፋ.አደርጋለው.እንሻ.አላህ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤እህት.አይዞሽ.ተ
    ስፋ.አትቆረጪ😥😥😥

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአቤሔር ያለው ይበልጣልና በፀሎት በተስፋ ይጠብቁ💕🙏

  • @lukei5381
    @lukei5381 2 ปีที่แล้ว +5

    what a happy day!. my eyes never stop tiers. congratulation!

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว +16

    ኦፍፍፍ አይ እናት እዉነትም እንደናታችን በኖርች ባደርገዉ ፈጣሪ

  • @haymihaymi5170
    @haymihaymi5170 2 ปีที่แล้ว +19

    የሰውን ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ? ኡፍ ተመስገን።

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

      የኔም እናት ልጇን አግኝታ በተደሰተችልኝ እከ 16፡አመት አብሯት ነበር ከዛ ቡሃላ አባቱ መቶ ወሰደዉ ወደ ሀራ ሲራጅ ሙሀመድ ይባላል ከግዜየ ቡለሃላ ሞቷል ተባለች በድገት አለ እኔግን አላምንም አባቱ ክፉ ነበር እኛ ከሌላ ነዉ እምንወለደዉ አባታችጋር እናቴ አብራ ነው ያለችዉ

    • @haymihaymi5170
      @haymihaymi5170 2 ปีที่แล้ว

      @@lubabalubaba6703 ወደዚህ ፕሮግራም ብትመጡ የተሻለ ነው።

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

      @@haymihaymi5170 ኢሻአላህ እኔማ ከስዴት ስመለስ እመጣለሁ ብየ አስቤየ አለሁ እናቴ የልጇንኳን ሞት በስረአት አልነገሯትም አለ አሚባል ወሬየ ነው እስካሁን እሱን ስታነሳ አይኗ በእባ ይሞላል

    • @haymihaymi5170
      @haymihaymi5170 2 ปีที่แล้ว

      @@lubabalubaba6703 ከቻልሽ በቪድዮ ኮል ሞክሪ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

      @@haymihaymi5170 እስኪ ልሞክርዴየ

  • @hurruyhaftom6047
    @hurruyhaftom6047 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing perfect and unbelievable Gods work ebs you are lovly thank you for this job.

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 ปีที่แล้ว +4

    ትንሳኤ አይዞሽ እናትሽንም አባትሽንም እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሽ

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ
    @እስመለአለምምህረቱእስመለ 2 ปีที่แล้ว +11

    ያልቀበረ ስው እኮ አያምንም እናትም ስለሆኑ አያምኑም ብዙም እና ብቻ እንኳን ደስ አለሽ ትንሳኤ

  • @ghty7501
    @ghty7501 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እህቴ ትኔሳኤ እናትና አባቶችሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍ ይነዝራል የኔ እናት አያትየው ስታሳዝን ልጄ አለች አሉ ፈጣሪ ያገናኞት ደስ ይላል እውነት የተለያየ ሰው ሲገናኝ ለብዙ አመት ተለያይቶ መገናኘት

  • @totamax200
    @totamax200 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቅዳሜ ከሳዓት

  • @yonasaraya3159
    @yonasaraya3159 6 หลายเดือนก่อน

    Nay bahaqi 10 times dwgagime semiaya. Still kdegma eye. Thank you kbur hawi Desbele. 🎉🎉🎉🎉

  • @ብሩኽዘርኢ
    @ብሩኽዘርኢ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ኣልዎት።
    ቢንያም፡ ምስትህ በጣም ጎበዝ ነች።ብርቱ ሴት።

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው 🙏 ይገርማል ኢምንት በምታክል መረጃ ይሕ ሁሉ ቤተሰብ ማግኘት 🙏🙏🙏🙏

  • @jerrytadesse595
    @jerrytadesse595 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እግዚያብሔር ከልጆት ከልጅ ልጇት በሰላም ያገናኞት ማማዬ አንችም ቶሎ ሄደሽ አያትሽን እይ ቀን አትስጭ በተረፈ እግዝያብሔር ከእናትሽ ጋር በሂወት እንድትገናኙ እመኛለሁ

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ ያለሽ ማማዬ ኢኝሻአላህ ደሞ በቅርቡ ከእናት አባትሽ ከወንድም ከእህቶችሽ ጋር ትገናኛለሽ በፈጣሪ ፈቃድ

  • @ሀይሚየገብርኤልልጅ
    @ሀይሚየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እህታችን እንኳን ደስ አለሽ

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 2 ปีที่แล้ว +4

    እናትዋን ምንአልባት ሞታለች ያልዋት ልጅ ሰለሆነች ማሳደግ ሰላልቻለች ጥላት ሄዳ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። የእናት ሆድ ይነግራል በህይወት ትኖር ይሆናል እናትዋ።
    እግዚአብሔር ይርዳሸ አባትሸንምን እናትሸንም ያገናኝሸ።
    እንኳን ደሰ ኣላችሁ።
    አይ የድሮ ግዜ ፍቅር ብቻ ነው ከሁሉም ጋር በፍቅር የሚኖርበት። ዘረኝነት የሌለበት ዘመን።

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 2 ปีที่แล้ว +29

    Eleeeeeeellllll Tensae,e my sister I am so Thrilled for you!!!
    Congratulations to the whole family.
    I hope you will find your father and mother!! Everything is possible to GOD!!🙏
    ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

    • @simonyohannes8145
      @simonyohannes8145 2 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️

    • @selam427
      @selam427 2 ปีที่แล้ว +1

      💕💕💕

    • @ghideit5931
      @ghideit5931 2 ปีที่แล้ว

      Amen yhunlat!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +26

    ልትኖር ትችላለች። ህጻን ድርጅት እንዲቀበል፣ እናቷ ሞታ ነዉ በማለት ፈርመዉ ሊሆን እንደሚችል ከሌሎች ተመሳሳይ ጉዳይ ጋር የተለመደ ስለሆነ፣ እኛም አለች ብለን በተስፋ እንጠብቅ🤔

  • @zihonnews
    @zihonnews 2 ปีที่แล้ว

    ebs ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ በርቱልን እንወዳቹሁ አለን 💓💓💓💓💓

  • @ባንተግዜዋለ
    @ባንተግዜዋለ 2 ปีที่แล้ว

    የምታስተላልፉት በጣም ደስየሚል እና ሰው ወደልቦናው የሚመልስነው በርቱ

  • @saradebebe5840
    @saradebebe5840 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔም እደዝህ ደስተኚ የምሆንበት ቀን ናፈቀቺኚ

    • @mahialemayehu7525
      @mahialemayehu7525 2 ปีที่แล้ว

      Enarasu gen yena abat batesboch ewnt kesew new yetefeterachehut endi aynt zemed wedad say hulam yesmagnale

    • @ልደት
      @ልደት 2 ปีที่แล้ว

      ሰው ጠፍቶብሽ ነው

  • @harlove2985
    @harlove2985 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለሽ ዳግም እናትና አባትሽም ተገኝተው ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ እማምላክ ትርዳሽ

  • @tmaniacell
    @tmaniacell ปีที่แล้ว

    እግዚሐቤር።ይቅናሸ ፈጣሪ ምክንያት አለው

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว +4

    መጀመራያ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሰገነ ይሁን :ይህን ያህል አመት ሰዎች ተለያይተዉ መገናኘት በጣም ደስ ይላል : እንካን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር አገናኘሽ እንደዚሁ ደግሞ ሙሉ ደስታ እንዲሆንልሽ እናትሽን እና አባትሽን አያትሽን በሰላም ያገናኝሽ በጣም ደስ ይላል
    እንደዚሁ ደግሞ እግዚአብሔር ለተጠፋፉት ቤተሰቦች በሙሉ በሰላም ያገናኛችሁ
    ebs እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ ይህንን ሚዲያ ከፍታችሁ ሰዎችን ስላገናኛችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤🇪🇷

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል ቢቸኛ ስቲዪ በጣም ተስማኝ
    ግን አግዛብሄር ይመስገን

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በጉጉት የምጠብቀው ያረቢ ይሄኮ ቀላል አይደለም

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +2

    አየ እናት😔😥 አልሞተችም አለች ዉጭ ነች ትመጣለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም🤲😥🤲

  • @uaeuae1833
    @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት የእግዚአብሔር ስራ እፁም ድንቅ ነዉ ሁሉ በእርሱ ይሆናልና አትፍሪ እመኝ

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 2 ปีที่แล้ว +26

    የኔም ወንድም ተገኝቶ እናቴ ተደስታአይ ይሆን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh mamaye dua adergi

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 2 ปีที่แล้ว

      አፈላልጊዉ እማ

    • @rahmaseid568
      @rahmaseid568 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ ተሰፍአለኝ ግን እናቴ ናፍቆት በሺታነው ቁርጥንያውቀ ሰው ምንአለበት ቀይቱ ጥቁር ሁና ማየትበጣምያማል የአላህ ወሳኔነው የወለደ ያውቀዋል የልጅንነገር ትልቅም ብንሆን ለነሱትንሺነውአይእናትነትከባድነው በዱአችሁ ሁላችሁም አስበኝ

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ዱዓ አርጌልሽ ነበር እንኳን ደስ አለሽሽሽሽሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አልሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 ปีที่แล้ว +1

    አይገርምም ትንሳኤ እኔ አንች ታገኛለሸ ብየ አልጠበኩም ነበር እግዜአብሄር ይመሰገን ከኤርትራም ኢትጰያም ዘርሸ ብዙ ነው

  • @012345678952645
    @012345678952645 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይለኝ የነበረ የትንሣኤ አባት ወይም እናት በሕይወት ቢገኙ ነበር ። ከቀዳዳ ይሻላል ጨምዳዳ እንዲሉ የእናትዋን ወገኖችም ማግኘትዋ ተመስገን ነው ። ዛሬ ግን በርግጠኝነት እናትዋን አግኝታችኋል ብየ ጠብቄ ነበር ግን ስላልሆነ ከፋኝ ።

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 ปีที่แล้ว +59

    የዛ የሱማሌዋ ልጅ እንዲት ሆኑ ለምን አትነግሩንም😢

    • @ወሎቱዩብ
      @ወሎቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ktube8920 ዛሬ 1ወሩ ነዉ

    • @mulugetaareru4584
      @mulugetaareru4584 2 ปีที่แล้ว +1

      ሱማሌዋ ልጀ ነው ብላለች ልጁ ግን ኣላመነም ውጤት ሲመጣ ወደደም ጠላም የተነገረውን ውጤት ይቀበላን

    • @ወሎቱዩብ
      @ወሎቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@hiwetsisay3001 የኔ ዉድ አትሙቺብን አላሀህ ሠላሙን ይመልሥልን

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 2 ปีที่แล้ว

      Enem begugut eytebek new

    • @rodasketma3300
      @rodasketma3300 2 ปีที่แล้ว +2

      እናትና ልጅ አይደሉም ነው የሚለው ውጤቱ!

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ😢🙏

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว

    ዩንየና ፀግየ በጣም ነው የምወዳችሑ አቀባበላችሑ ድጋፋችሑ ስው ማበረታታችሑ በጣም እወደዋለሑ ትንሳኤ እሕቴ እድለኛ ነሽ እማ ቤተስቦችሽን በማግኘትሽ እድለኛ ነሽ ብዙ ልጆች ከቤተስቦቻቸው ወጥተው የቀሩት እናትሽ እድለኛ ነሽ አንችን ትታ ዘመድ አዝማዶችሽን ማግኘት እንኳን ምን ያሕል እድል ነው የኔ ያክስት ልጅ ጠፍታ እንደቀረች ምናለበት ካለሽ እንዲሕ ብታስተዋዉቂና ብናገኝሽ ደስ ይለናል

  • @yayineabebaabeba1367
    @yayineabebaabeba1367 2 ปีที่แล้ว +2

    ይች እናት ምን ይሻላት ይሆን? ብትታወቅ ባትታወቅ ገመዷ ሁሌ ይጎትታል:: እምዬ አንዷ ምን ላርግሽ? እናቴ ጌታ ይርዳሽ...

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንሱ እግዚአብሔር የፈቀደው በጊዜው ሆነ እንኳን ደስ አለሽ አባትሽንም ከነዘመዶቹ ለማግኘት ያብቃሽ ተመስገን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያቢኤር ይመስገን እንኳን ደሰላቹ በዉነት

  • @selamto4545
    @selamto4545 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow wow wow wow what glad is to find your Lovely Families. May be bless you and be with you forever.

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 ปีที่แล้ว +1

    አክቅሸ ለሞት ነው እግዛብሄር ለተጠፍፎ እሱያገናኝ እህት እንኳን አገናኘሽ

  • @TenuLove
    @TenuLove 2 ปีที่แล้ว

    Wow ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏💞💞💞ደሰ የላል እንኩዋን ደሰ አልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @መልካም-ጰ1ቸ
    @መልካም-ጰ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎጃም ስትል ሰዉነቴ ስንጥቅ አለብኝ ከ48 አመት በፉት ይመስለኛል የአባቴ ልጂ ከእናቷጋ ወደ ሲዳሞ እደሄደች ከዚያን በኋላ አባቴ ሲፈልጋት ሊያገኛት እዳልቻለ ይነግረን ነበር አሁንም ተስፋ አልቆረጥንም ከዛሬ ነገ ትመጣለች እያልን እጠብቃለን

    • @andualmeteshom5282
      @andualmeteshom5282 2 ปีที่แล้ว

      ዉይ ebc ኘሮግርም የምታቀረቡት የተረሳሳን ቤተሰብ የምታገኙ ስራ እኔም ወላጂ አባቴን አጥቸ ለ37አመት በዝምታና በሀዘን አንዱቀን በተስፋ እጠባበቃለሁ።
      ዉደ የአፋልጉኝ ፕሮግራም አቅራቢዎችና ይህን ፕሮግራም ተመልካቿቸ በሙሉ ለ37አመት በልቤ ዉስጥ ተቀበሮ የኖረዉን የአባትነት ጥያቄ እንዲመለስልኝ ።
      ይተባበሩኝ ዘንዲ በአባትነት ፍቅር ስሜት እንደትተባበሩኝ እጠይቃለሁ።
      ebc ቴቭጂን እርደታችሁን እፈልጋለሁ።
      ከብቸኝነት ጥያቂ አወጡኝ።
      በ37አመት ቆይታየዉስጥ አራሴን መሆን ባለመቼል ሚስት አግብቸ እራሴን መተካት አልቻልኩም።
      እባካችሁ እርዱኝ ሰዉሁኘ ተፈጥሬ በናፍቆት ናበሀዘን የሰዉ ለቅሷ አዲማቂ ሁኛለሁ።
      በአንዱ የመንግስት መስራቤት ዉስጥ ተቀጥሬ ለ13አመትከ4ወረ ከ21ቀን የሰራሁ ቢሆንም አባቴ ትዝ ሲለኝ በአንዱ ቀን ዉስጥ ከሦስት ጊዜ በላይ ትዝይለኛል።
      አባቴ ትዝ በአለኝ ሰአት በሀዘን በናፍቆት የምሰራውን ስራ የመርሳትና እራሴን እጎዳነበር።
      በዚህ አይነት ሁኔታ ስራዉን መስራት ባለመቻሌ የስራ መልቂያ መስራቤቱን ጠይቄ ከስራ ወጣሁ።
      ከስራ ብወጥም አእምሮየን ሳጨናንቅና የራስምታት ተጠቂ ሆንኩኝ።
      እርዱኝ እርዱኝ ከብቸኝነት አወጡኝ ።

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 ปีที่แล้ว

      @Andualme Teshom etiho enfo mediya dewuy ena akrbi beslke face thime ykebelushal yalewun neger akerbi ebs bihon werefa yazi siderssh kerebi tesfa atekurete yet new hageru enim wendmi teftobgnal

    • @merdeyamohamad2210
      @merdeyamohamad2210 2 ปีที่แล้ว +1

      ጂማ የት አከባቢ አከባቢውን ብታውቂ ?

    • @መልካም-ጰ1ቸ
      @መልካም-ጰ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@merdeyamohamad2210 ይቅርታ ተሳስቸ ነዉ ጂማ ያልኩ ሲደሞ የሚባል ቦታ ነዉ

    • @HananGeberab-ot8ck
      @HananGeberab-ot8ck 5 หลายเดือนก่อน

      Yabatihie sime geremi gizen senior wasei nw ye enatuwa sime simegnish tesema reply to me

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว

    ዪኒየ እግዛብሔረ ይባረካቹህ በእውነት

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 2 ปีที่แล้ว

    Awesome 👍👍👍👍👍😎😎😎😎😎 love it

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 2 ปีที่แล้ว +1

    Essay Enke betasab nay adaki rakabeki God bless you my sister 🇪🇷🙏💜

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ደስታችሁን ሙሉ ያድርገው

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ የኔ እህት

  • @asimaali4305
    @asimaali4305 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ

  • @senaitgebrehiwet2851
    @senaitgebrehiwet2851 2 ปีที่แล้ว

    Yene Ehet Enkan Desi Alesh Asey ⚘️🇪🇷🇪🇷🙏🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    ደስታሽ ሙሉ ይሁን ትንሳኤ ሀሳባችን፣ ሀዘናችን😥 ለእኛም ጭምር ደስታን አበሰርሽን አንዴም አልበቃንም ሁለተኛም ጊዜ ስንሰማም ደስታዉ አገረሸብን❤️❤️❤️❤️❤️👋👋👋👋👋🔔

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእናት ከአባትሽም ጋር ያገናኝሽ

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭💔💔💔አይዞሽ ትንሳኤ እሄታችን ክርስቴያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔር ያቃል እህቴ ከባድ ነው ህይወት

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አየት ኡፉ እኮን ደስ አላሽ

  • @mdalli1485
    @mdalli1485 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቂ አለኝ በኀኀት እየጠበቁ ነበር የሱማሌዋ ልጀ ምን ዴሬሱ መልስ?

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations for finding your family members.

  • @mlashughedam4707
    @mlashughedam4707 2 ปีที่แล้ว +2

    Temegen amelkuik God blessing you guys I am so happy for you new family and new life.

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሔርይማስገን ሰሁሉምበዱበኩል ደሰታ በዲበኩል❤❤❤👍

  • @Desertflower-k6z
    @Desertflower-k6z 2 ปีที่แล้ว +1

    Brilliant program

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አንድ ሆነሽ አድገሽ አሁን ዘመደ ብዙ ሆንሽ ደስ ሲል

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว +17

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም 🙏🥰🥰

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 2 ปีที่แล้ว

      እኔም። በጉጉት። ነዉ። የምጠብሸዉ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያለሽ🥰💐❤️

    • @hodg5666
      @hodg5666 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ፣እህቴ፣ጠፍታብኝ፣ነበር፣በምን፣ነው፣የማገኛት?እባክሽ፣አድራሻ፣እፈልጋለሁ

  • @zafuhabesha8171
    @zafuhabesha8171 2 ปีที่แล้ว

    E.b. S በናንተ ፕሮግራም እምባየን ኣለቀ የደስታ እንባ እንዴት ደስ ይላል።የማንነት ጥያቄ እንዴት ከባድ ሞሆንንም ተምሬበትለሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻአላህ ታገኛቸዋልሽ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጄ ነው ያለችው የሶማሊያዋ ወ/ሮ ውጤት በጉጉት እየተጠበቀ ነው😃

    • @mmmm-nr6vs
      @mmmm-nr6vs 2 ปีที่แล้ว

      @@serkalemserkalem2182 እሱእኮ በፊቱኑም እናቴ አልመሰለችኝም ብሏል😁

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ፣ደስታሽን፣ሙሉ፣ያርግልሽ