ነገሩ እጅግ አስፈሪ ሆኗል የሀይማኖት ጦርነት እንዳይነሳ እፈራለሁ | Mehreteab Asefa | Yonatan Aklilu | Eyu Chufa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 842

  • @In_christ
    @In_christ  10 หลายเดือนก่อน +13

    ይሄ በክርስቶስ ወጣት-In Christ Youth TH-cam Channel ነው
    ከዚህ አገልግሎት ጋር ለመገናኘት እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ
    TH-cam👇👇👇
    youtube.com/@In_christ?si=wa6-le2MLZmEFz04
    Telegram👇👇👇
    t.me/inchristchurch
    Facebook👇👇👇
    facebook.com/profile.php?id=100051807586102
    focus on👇👇👇
    christ, Jesus, life, eternal life, holy spirit, worship, Christianity, Christian, Bible, church, faith, Believe, Protestant, faire, tounge, new tounge, deliver, deliverance, prophet, prophecy, prophetic, time, revival, glory, Christian life, god, lord, Jehovah, spirit, pastor, apostle, teaching, healing, new life, born again, presence, gospel, presence of god, heaven, Angel, ark, bishop, new man, new creation, jon, voice of god, holy Gost, heart, Moses, Abraham, new testament, testimony, service, servant, Christ jesus, Jesus Christ

  • @HailemichaelReda
    @HailemichaelReda 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መ/ር ምህረት አሰፋ እዎ እውነትነውእንወድሃለን።

  • @TekstS
    @TekstS ปีที่แล้ว +26

    መምህር ምህረታብ እድሜህን ያርዝመው ድንግል ማርያም ትጠበቅህ !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bosirat
      @Bosirat 11 หลายเดือนก่อน +1

      ድንግልን የፈጠራት አባቴ ነው

    • @MeronKetema-hs8ux
      @MeronKetema-hs8ux 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj 10 หลายเดือนก่อน

      መማር ሕይት ለሌላዉ ነገር መስገድ ነዉ እንዴ?😅

    • @SamoualeAleyhase
      @SamoualeAleyhase 4 หลายเดือนก่อน

      ምረተአብ ከንቱ ነው።በፈጣር ፈንታ 44 ጣዖታትን( 44 ታቦታትን) ይከተላል።

    • @SarahOuma-ps2uw
      @SarahOuma-ps2uw หลายเดือนก่อน

      ate.weym.ahi.demo.eyew.hiufan.niu.yemitamilikiu.​@@SamoualeAleyhase

  • @AytenfsuGetaw
    @AytenfsuGetaw 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምህረተአብ አሰፋ እንወድሃለን

  • @saraghon8442
    @saraghon8442 ปีที่แล้ว +2

    ጀግነዎች ነብይ እዩ ጩፌ ና ነብይ ዮነታን እግዚአብሔር ሰለ እነንቴ ይዉገል አይዞቹሁ ድሉ ዬነንቴ ነዉ የዱሮ ነብያቶችም ዉግያን አልፎነዉ ድሉን ያገኙት ታበት በዓድሱ ዓመተ ምህረት ለይ አይሰረም በአረት ነጥብ ።

  • @AnnaAnna-bx9ud
    @AnnaAnna-bx9ud ปีที่แล้ว +3

    📖📖📖እኛ, የትስቅላው ክርስቶስ እንስብቃል

    • @AnnaAnna-bx9ud
      @AnnaAnna-bx9ud ปีที่แล้ว

      ምርት,, nooooooooo ካልውቅ, ከ ቃል, አንዴ ዕርስ ተንገር, ዬ ስጋ ምንት,, ሞት, ኛ

    • @AnnaAnna-bx9ud
      @AnnaAnna-bx9ud ปีที่แล้ว

      ታብት ማለት ትርጉም ምንድኖ,, መስቀል ማለት 😊😊😊😊😊😊😊

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว +26

    መምህር ምህረተአብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤

  • @abrarinodino4357
    @abrarinodino4357 ปีที่แล้ว +8

    እንደው መምህር ምህረት አብ እባክህን ቃሉን አንብብ ፀልይ እውነተኛውን ወንጌል አስተምር ስድብ ዛቻ የሰይጣን ነው ደግሞ ከቤ/ክ የተባረሩ መልካም ምሳሌነት የሌላቸውን እንደማስረጃ ታቀርባለህ እንዴ ቃሉ እንጂ አንተም ማስረጃ አትሆንም ሁላችንም አንበቃማ !!!

  • @zelalemtadesse2316
    @zelalemtadesse2316 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ቢኒያም ከርስቶስ እንደሚመጣ ዘነጋህዉ በምድር ተወደህ ለመኖር ተጋህ የካድከዉ ወንጌል ይፈርድብሃል
    እዝጎ! ክደት ነስሃ ገብተህ ወደጨለማህ ተመለስ የወንጌል አማኝ ነኝ አትበል ጌታ በዚህ ዘመን ባንተ ስላልሰራ ና በወጣቱ በመስራቱ ቅናት እንዲህ አደረገህ ጌታ ይድረስልህ::

  • @IsakAlaza
    @IsakAlaza 6 หลายเดือนก่อน +4

    አዲስ ኪዳን ላይ ታቦታችን ኢየሱስ ነው ።

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j 10 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ምህረታብ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትንሩ❤❤❤❤❤

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +17

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።”
    ኤርምያስ 3፥16።

  • @Bashado-fs7kq
    @Bashado-fs7kq 3 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ምህረት አብ ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @sabakaone6762
    @sabakaone6762 ปีที่แล้ว +5

    የስ አው አሜን ተባረክ እዩ ጀግና የጌታ ልጅ

    • @kirosdestakirosdesta2552
      @kirosdestakirosdesta2552 ปีที่แล้ว

      አረጋግጧል አረበናትህፖስተርየራሰህንሀይማኖትኑርያሳዝናል

    • @Adnasemaw
      @Adnasemaw 4 หลายเดือนก่อน

      Egeziabehyr degayi yaderghe

  • @mentamerayalew269
    @mentamerayalew269 2 ปีที่แล้ว +24

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መ/ር ምህረት አሰፋ አዎ እውነት ነው እንወድሃለን❤❤❤

  • @mekdesberi3252
    @mekdesberi3252 2 ปีที่แล้ว +26

    ታቦታችን ክርስቶስ እየሱስ አለንንንንን አሜንንንንን🙏🏽🙏🏽🙌🏼🙌🏼

    • @mamasweet3174
      @mamasweet3174 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜

    • @mamasweet3174
      @mamasweet3174 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜lehulum neger amen stilu yasikegnal asibubet lergmanum amen

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 ปีที่แล้ว +8

    ዮን
    እዩ
    ደብ
    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ነው 🔥❤️
    መረታአብ ታዉ ግን 🤔😒
    ተባረክ ዜና የምታቀርብ ዎንድሜ 🥰

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝም በል ሃይማኖት የገብ ወይም የቱርስት መደበሪያ ሳይሆን የሕይወት መንገድ ነዉ ሕይወት የሌላዉ ነገር ደግሞ ሕይወትን ልሰጥ አይችልም ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ አዳኝ ነዉ✊✊✊✊

    • @Birsh-g5b
      @Birsh-g5b 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ልቦና ይሥጣችሁ መምር መረታብ አይዞህ በርታ እመብርሃን ትጠብቅህ እማምላክ አትለይህ

  • @OlganOlgan-u6w
    @OlganOlgan-u6w ปีที่แล้ว +1

    ነብህ እዩ በጠሚ ጀሚራሀል 1ኛ ነህ ታበራክ በትክክልነህ ጀግነ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ኑርህልን ለዘለለሚ እዩዩዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShibireRoba
    @ShibireRoba 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤መምህር ምረታቡ ቃልይወት ያሰማልን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ምረት አብ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @EnatfantayeSisay
    @EnatfantayeSisay 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረት አብ መዳህኒአለም ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj ปีที่แล้ว +2

    ታቦታችን ክብራችን እምነታችን አዳኛችን መዳኒታችን ነው ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር እመቤቴ ማርያም ድግል እናታችን ኢትዮጰያን ጠብቂልን በሰሜን የሚነግዱ ብዙ ይመጣሉ ተጠንቀቁ

  • @SamuelArega-w9u
    @SamuelArega-w9u 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዘ

    • @SamuelArega-w9u
      @SamuelArega-w9u 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዩ ጩፋ❤❤❤❤❤❤❤የእግ/ር ፀጋ ይብዘ

  • @dejenebekele6160
    @dejenebekele6160 ปีที่แล้ว +1

    የእነሙሴ የእነዳዊትና አሮን ዘመን ታቦት ዛሬ ለእኔና ለአንተ ተሰቅሎ የሞተ ታቦቴ በልቤ ውስጥ የሚኖር የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው።ታቦቴ ኢየሱስ ነው መ/ር ምህረታብ

    • @mamasweet3174
      @mamasweet3174 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣uuuuuite antem blo titina

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ኋላ አትመለሳ መምህር ምህረተአብ በአንተ ዘመን ጥላ የነበረው ኢየሱስ እውን ሆኖ መቶልሀል ንቃ

  • @halasalem3090
    @halasalem3090 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህርት አብ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት

  • @MabraMajd
    @MabraMajd 11 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ ክርስታኑች እግዚአብሔር በሰፀን ታቡት እናምናለን ማርያም ታማልዳለች ተዋእዱ ለዘለአለም ለትውልድ ትውልድ ትኑራለት መምህር ምረተ አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @TalakMunat
      @TalakMunat 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ameu❤❤❤ 1:58

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምህረት አብ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርልህ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +41

    ነብይ ኢየ ጩፋ
    አንደኛ ነህ
    በጣም ጨምረሃል
    የእግዚአብሔር ቃል አሁን
    ይጨምርብሃል።

    • @buzuneledamo7807
      @buzuneledamo7807 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @bekalbogalebunare5059
      @bekalbogalebunare5059 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ጀግና የክርስቶስ ባሪያ በርታ!

    • @tesfanehsolomon3211
      @tesfanehsolomon3211 ปีที่แล้ว

      ደነዝ

    • @afomiyatg
      @afomiyatg ปีที่แล้ว

      ​@@tesfanehsolomon3211 kahnu yusadebalu😢😢

    • @hirutarga4704
      @hirutarga4704 10 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ይዛችሁ አብዳችዋል በሸተኞች ሁሉ ቆም ብላችሁ አስብ ወርዳችዋል።

  • @WubitAbate
    @WubitAbate 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምህር ምህረት አብ መዳህኒያለም ይጠብቅህ ኑርልን ❤❤❤

  • @EstifoDagne
    @EstifoDagne 10 หลายเดือนก่อน

    መምህረችን ምህረት አብ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @uaegda
    @uaegda หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን❤አሜንንን❤አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechTumiso-lt1qj
    @AbebechTumiso-lt1qj ปีที่แล้ว +2

    መምህር ምህራታብ እግ፡ር እድም ጥና ይስጥክ ልክናክ ቢታዎራቻውም አይጋባቻው እግ፡ር ልቦና ይስጣቻው

  • @AsefaEifa
    @AsefaEifa 11 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን ምህረት አብ አሁንም ሁሌም ወደፊትም በክርስቶስ ሁሉን ትችላለህ የጠላትን ቀንድ ትመታለህ ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክ

    • @shalomseyoum4347
      @shalomseyoum4347 11 หลายเดือนก่อน

      መምህራችን የእኛ የጌታ መንፈስ ነው የማይስት የሞተልንን ከሞትም በ3ኛ ቀን ተነስቶ አሁን በአብ ቀኝ በክብር ያለው ደግሞም ሊፈርድ ተመልሶ የሚመጣ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::

    • @eyasuselamu9282
      @eyasuselamu9282 10 หลายเดือนก่อน

      MN ALEBET GETA YIBARIK BITIL@@shalomseyoum4347

  • @emush3417
    @emush3417 ปีที่แล้ว +4

    Eyu yabate jegina zemenik yilemilim ewunetun tenagiro be meshebet Mader new injji yemin meshefafen new 📖👈💪💪💪💪💪💪

  • @HoneCheru
    @HoneCheru ปีที่แล้ว

    ተባረክ እኔ ብዙ ነው የተረዳው

  • @SarahOuma-ps2uw
    @SarahOuma-ps2uw หลายเดือนก่อน

    biwenit.mimihir.mihiret.abi.asefa.eregem.edema.kitenagare.yesetehi.yageligilot.zeminhi.yibareki.❤❤❤❤❤❤

  • @KureEbsa
    @KureEbsa 10 หลายเดือนก่อน +2

    Orthodox haymanota holam ❤❤❤❤❤egzabeher holachenem yetebeken❤

  • @DawitLolamo
    @DawitLolamo 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግነ የጌታ በሬያ ተበረክልኝ❤❤❤❤

  • @ErmiyasGeremew
    @ErmiyasGeremew 11 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር መረታብ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @WerkeChube
    @WerkeChube 6 หลายเดือนก่อน +1

    .የቃሉ መረዳት ያንስሀሏ ቃልአብ

  • @AscheLion
    @AscheLion 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GetmaShemelss
    @GetmaShemelss 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ አባቶችን ስሟቸዉስኪ አፋቸው እራሱ ማር ነዉ ፈጣሪየ እንኳን ኦርቶዶክስ አደረግህኛ አሜን!!!🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @EyerusDento
    @EyerusDento 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትያሰማልን፡ምህረትአብ፡እግዛብሄርከክፉነገርሁሉ፡ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏አተ፡መናጢ፡ደም፡ዝምብትልይሻላል፡ተይዘሀል፡ወደህአይደለምልቦናይስጣችሁ

  • @TsedalechLome
    @TsedalechLome 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጫማምሮ ይስጥህ እናመሰግንሃለን ሽህ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 9 หลายเดือนก่อน +2

    አየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬ እስከ ለዘላለም ያው ነው!!

  • @QuickRiddleQuestsYT
    @QuickRiddleQuestsYT 10 หลายเดือนก่อน

    “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1

  • @LencoRegasa
    @LencoRegasa 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዩዬ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 ปีที่แล้ว +6

    መ/ሀር ምህረት አባችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FakerYassminal
    @FakerYassminal 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃልሂወት ያሰማልን መህር መህረትአብ

  • @ejigayehuEshete
    @ejigayehuEshete 10 หลายเดือนก่อน +5

    መንገድም ህይወትም እውነትም ኢየሱስ ነው ።ከእርሱ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ።ኢየሱስ ይማልድልናል❤❤ በራሳችሁ አትፈላሰፉ ።

    • @miliyardfeyissa8491
      @miliyardfeyissa8491 10 หลายเดือนก่อน +1

      eucufa ewunt satawukewu msekrk

    • @miliyardfeyissa8491
      @miliyardfeyissa8491 10 หลายเดือนก่อน +1

      eyu chufa ymder agant mhonehn tawukLh

    • @miliyardfeyissa8491
      @miliyardfeyissa8491 10 หลายเดือนก่อน +1

      awurewu afun ykeftal ytkedesutnm ysadebal yeh tsadabe eyu cufanewu

    • @miliyardfeyissa8491
      @miliyardfeyissa8491 10 หลายเดือนก่อน

      eyuhefa deyablos denanewu selam belln

    • @miliyardfeyissa8491
      @miliyardfeyissa8491 10 หลายเดือนก่อน

      eyuchfa hasetgna nebey alem yantteneh

  • @BennuchekoleAweta
    @BennuchekoleAweta 5 หลายเดือนก่อน

    ምህረታብ ቃለሂውት ያሰማልን

  • @zelalemtefera4689
    @zelalemtefera4689 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ ማርያም🙏🥰🙏🥰🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏🙏

    • @LiboLibo-z7j
      @LiboLibo-z7j ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @EziraSara
      @EziraSara 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ketemazegeye6345
    @ketemazegeye6345 11 หลายเดือนก่อน +1

    You are blessed for blessing my priminister, Abiy.

  • @kelaliheylu
    @kelaliheylu 2 หลายเดือนก่อน

    መ/ር ምሕርት ኣብ ኣዘህ ፅሎት እናረጋለን ጠንክር

  • @FEKAYAEYU
    @FEKAYAEYU 11 หลายเดือนก่อน +9

    እየሱስ ጌታ ነው ፣፣

  • @DbbDuehd
    @DbbDuehd 7 วันที่ผ่านมา

    ናብይ እዩ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ezanayalew566
    @ezanayalew566 2 ปีที่แล้ว +42

    መ/ር ምረተ አብ የአዲስ ኪዳን ታቦት ኢየሱስ ራሱ ነው እርሱም በልባችን ውስጥ ይኖራል።

    • @fenotfenot6073
      @fenotfenot6073 2 ปีที่แล้ว +4

      ታቦቴን ስራ ስሜንም አልፋ ኦሜጋ ዘላለም የምትኖር ብለ ፃፍ እኔም አርፍበታለው እነግስበታለሁ አንብብ

    • @Yoma-x5m
      @Yoma-x5m 9 หลายเดือนก่อน +1

      Achberbari enafqaweyanin enawegzalen👎👎👎👎👎👎👎

    • @KoketMangistu
      @KoketMangistu 8 หลายเดือนก่อน

      Gena yeqerahal fetare libona yestik esu hegun lishir almetam endetebeq nw inji

  • @Yeneneshiadna
    @Yeneneshiadna 9 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታችን ነው አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketMuligeta
    @BereketMuligeta 8 หลายเดือนก่อน

    መመህር፣ምረተአብ፣ቃለህዮት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመንህን፣ይባርክልህ

  • @EmugasheDora
    @EmugasheDora 7 หลายเดือนก่อน

    ታብረኩ 👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏👍👍👍❤️እየሱስ

  • @genet4627
    @genet4627 11 หลายเดือนก่อน

    የእውነት አምላክ ይሰበካል ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቃል

  • @MengestuTesfaye-ks7ez
    @MengestuTesfaye-ks7ez 5 หลายเดือนก่อน +2

    በሰማይ ነው እኛስ ታቦታች እጨት አይደል ጌታ ነው መሪያችን❤❤❤❤❤❤!

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 3 หลายเดือนก่อน

      Ayy alemawek yasaznal

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነተኛው ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኘው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ብቻ ነው ፡፡ ፡፡ ፡፡

  • @KidestKiduyegeta
    @KidestKiduyegeta 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ማርያም ታማልዳለች ምትሉ እናንተ ሰዉ እንዴት ሊያማልድ ይችላል ምህረት አብ ተዉ ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ እንደ ያሬድ ነጉ እግዚአብሔር መቅሰፍቱን ሳይልክብህ ብትመለስ ይሻልሀል

    • @TemesgenShonman
      @TemesgenShonman 3 หลายเดือนก่อน

      Er endeza kàlesh eysusu lemanew meyamaledew fetary endet yelmnal endeza kehons ferju manew

  • @etcweb-ij4wu
    @etcweb-ij4wu 8 หลายเดือนก่อน

    ዳ/ን ምህረትአብ ቃለ-ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የእ/ር ቸርነቱ:ምህረቱ አይለየን አሜን

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክህ እዩ በሞገስ መናገር እንድዚ ነው

  • @AdsuEhsto
    @AdsuEhsto 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ምረታብ እግዛቤር ይጠብቅህ ኑርል

  • @YeabiiTttti
    @YeabiiTttti 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባት አንድ ነገር እውቅ በገና ድሮም ያለ ነው ዳዊት በገና ሲደርድር ነው ከሳኦል ክፉ መንፈስ ያርቅ ያነበርው ነው ዩኒን ግን ምንም እዳትነኩት ወጣቶች ጌታን ስለተቀበሉ ነው እንግዲ እግዚአብሔር ልቦናቹን ይክፈት

  • @TemesgenShonman
    @TemesgenShonman 3 หลายเดือนก่อน

    የ ድንግል ማርያም አማላጅነት የ ልጃ ምህረት አይለየን አሜን

  • @sarkalemdugasa6347
    @sarkalemdugasa6347 2 ปีที่แล้ว +8

    eyuuuuuuuuuuuyeeee 100%yes

  • @BereketEtiro
    @BereketEtiro ปีที่แล้ว

    ማንም ምንም አያመጠም ዌንጌል ያሸንፍል ከእሱ ጋር ከመከራከር ያንን ቃል ብትሰመ ያዋጠሀል ወንድም ምሬ መንፈስ ቅዱስ እኮ እንደሌለብህ ያስተውቃል በጌታ ስም ምን አይነት አገልጋይ ነው😊

  • @ShewitGebremedhin-x5f
    @ShewitGebremedhin-x5f 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ትምህርት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 2 ปีที่แล้ว +2

    Euy amen Amen Jesus is lord hero 100/100 TIKKLE ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BereketEtiro
    @BereketEtiro ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የዝህ ሰውዬ አሁን ምንድነው እርር የምለው እንደዝህ አራ በጌታ ጌታ ልቦነን ይስጥህ ከመፅሐፈ አንብቦ እኮ ነው ምያረው እዩ ከእራሱ ነው ምነገረው አራ ወደ ጌታ ኑ ያንንም ይህንንም ትታችሁ ወደ ጌታ ጠጋ በሉ ይወደቾዋል ጌታ❤

  • @meski229
    @meski229 ปีที่แล้ว +4

    ምህረት አብ በርታልን

  • @toptop7734
    @toptop7734 2 ปีที่แล้ว

    የእዘአቤሔር ቃል የተፃአፈውአንድ መጻሃፈ ነው ነገረ ግን አንዱ መፃሃፈ በአላም ለይ በሰው ቁጥረ ነው የቸበታነወ ሰለዝህ የተቦት በአለም ለይ መብዛአቱ እንደ መጻሃፈ ቅዱሰ የእዛአቤሔር ሰለሆነ ተቀውመ ለምንዳ ነወ ሰይጋባን በንነገረ መልከምነወእዘአቤሔረ ይቅረ የበለችሁ አሜን

  • @BalGj
    @BalGj 3 หลายเดือนก่อน

    ሃያ አመት ያልሞላ እምነት ይዛህ ገነ ጉራ ትነፋላህ በብር ተገዝታህ

  • @DawitLolamo
    @DawitLolamo 4 หลายเดือนก่อน

    ብሾፒ ዳዊት ተባረክልኝ ❤❤❤❤

  • @Tinebebe-m3o
    @Tinebebe-m3o 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @Love-lj5ye
    @Love-lj5ye 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Bosirat
    @Bosirat 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሁላችን ግንድ የሆነው ኢየሱስ ነብዮቻችንን ይጠብቅልን👍

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy ปีที่แล้ว

    ጌታ ልብ ይስጣቸው ታሪክ ተማር ወይም አንብብ የሰው ፎቶ ቸርች ላይ ለጥፈህ መላዕክትን የምትሰድብ ወዬልህ አፍህ ሌላ ጣጣ ያመጣል ወንጌል ስበክ ጥላቻ አትስበክ እየሱስ ፍቅር ነው !

  • @assefadireba4421
    @assefadireba4421 10 หลายเดือนก่อน

    የማቲዎስ ወንጌለ ምዕራፈ 24 ቁርጥር 24
    ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።

  • @عمرعمر-ن3س6ذ
    @عمرعمر-ن3س6ذ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኣባት ምህረት ኣብ እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ቤተክርስትያን ለዘላለም ትኑር

  • @yeshambelayanaw603
    @yeshambelayanaw603 ปีที่แล้ว

    ጠላት ስይጣን እንጅ የሰው ጠላት የለም የሚደርጉት አያውቁም ይቅርበላቸው አይን እያለቸው የማያዬ ጀሮ እያለቸው የማይሰሙ

  • @FikaduFikadu-fk4kr
    @FikaduFikadu-fk4kr 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂውት ያሰማልን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 11 หลายเดือนก่อน +3

    አውነት እኛ ኦርቶዶክሰ እምነታቸን ሰተት ከሆነ እንጠየቅበታለን ❤❤❤❤❤

  • @Infinityhairandbeautyhome
    @Infinityhairandbeautyhome 2 ปีที่แล้ว +6

    Asey Prophet Eyu God bless you 🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙏🏽❤

    • @z_amen87
      @z_amen87 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @sosenakasia
    @sosenakasia 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ምረታብ እመቤቴ ማርያምበቤቱ ታፅናህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @BalGj
    @BalGj 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረት አብ ቃላ ሕይወት ያሰማልን

  • @DelightfulCaveWaterfall-bg4fk
    @DelightfulCaveWaterfall-bg4fk 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እዩዬ❤ መምህር ምህረታብ አንተ እግዚያብሄር ማስተዋል ይስጥህ

  • @melkamumosissa9306
    @melkamumosissa9306 2 ปีที่แล้ว

    ምህረት አብ ተሳዳብ ብቻ ነው።

  • @AberabidoNota-xr6mf
    @AberabidoNota-xr6mf 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም ወጣት እንዳይዘጋ እፀልያለሁ

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 6 หลายเดือนก่อน

      Macehm ayezagam

  • @ህመምይሁንጤናእኔምንአዉቄ
    @ህመምይሁንጤናእኔምንአዉቄ 8 หลายเดือนก่อน

    እድሽን ይባርክልን እናት ኦርቶዶክስ

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 11 หลายเดือนก่อน +1

    አምን❤❤❤❤❤❤

  • @KidistHabtamu-e6h
    @KidistHabtamu-e6h 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኖድሃለን

  • @bruuk2030
    @bruuk2030 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገር ግን ቆንጆ ነገር ኣለው ህዝበ ክርስቲያኑ ስለ ወንጌል ለማወቅ እልህ መያዙን ተመልክቻለሁ ።