ምህረትአብ በዮናታን ላይ ዛቻ!🙄 | Mhereteab Asefa | Yonatan Aklilu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 368

  • @In_christ
    @In_christ  2 หลายเดือนก่อน

    20k subscribe አልፈናል🎉
    አሁንም subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ th-cam.com/video/kDv50gy6EVU/w-d-xo.htmlsi=UsaUEEhUlkBEb7hy

  • @GashawPetros
    @GashawPetros 3 หลายเดือนก่อน +16

    ደስ ምለኝ ምህረተአብ የዮንን ትምህርት ይከታተላል

    • @DESUALEMU-q8d
      @DESUALEMU-q8d 26 วันที่ผ่านมา

      ማስተማር አችልም አረቂም

  • @sabahailu1574
    @sabahailu1574 2 ปีที่แล้ว +58

    ደስ የሚለው መምህር ምህረትአብ የዮኒን ፕሮግራም እየተከታተለ ነው

    • @saronyonas1044
      @saronyonas1044 2 ปีที่แล้ว

      Aznolet newa 😞😞

    • @merim5982
      @merim5982 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @tadutata8410
      @tadutata8410 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንድ ቀን በእግዚአብሔር መልካምነት ወዳጅ ከወዳጅም አልፈው ወንድማማቾች ሆነው እጅ ለእጅ ተያይዘው ወንጌልን ኢየሱስን ብቻ ይሰብካሉ ለሰው የማይቻል ነገር የማይሆን ነገር ሆኖ ቢታይም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ቀላል ነው ከመምህር ምህረት አብ እና ከዮኒ ጋር እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው ከሀይማኖት አውጥቷቸው በእምነት ብቻ መንግስት ሰማይን ይሰብካሉ ሀሌ ሉያ እግዚአብሔር ይችላል🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏😇😇😇😇😇

    • @edendak5588
      @edendak5588 3 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkmkk kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk kkkkkkkkkkklkk ede zare mihiretup asikon ayawekim.

    • @MaskaraMas-dq5cw
      @MaskaraMas-dq5cw 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት 😂😂ነው

  • @YeabiiTttti
    @YeabiiTttti 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዩኒ ጌታ ይባርክክ እንፀልያለን 12ክፍል ስጨርስ መጣለው ዩኒ እኛ ምንስብከው ክርስቶስን ነው እንጂ ሃይማኖት አይደለም መልካም ወጣት በምን ተመዝኖ ቀለለ ኸረ እግዚአብሔር አምላክ የደነደነውን ልብ ይቀይርላቹ እኛ ወንጌል መስራት ነው ስራችን

  • @WeyneshetDemese
    @WeyneshetDemese 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዮኒዬ ወድሀለው በርታ ጌታ ካተጋር ነው ተባረክ ❤❤❤❤

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 4 หลายเดือนก่อน +12

    መልካም ወጣት እደቀጠለ ነዉ እድሁ በፀጋ ድነናል ዮንን ገታ ህባርከዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 11 หลายเดือนก่อน +37

    ምሕረትአብ ላንዲት ደቂቃ ኢየሱስ ሳትገልጥ እድሜሕን ጨረስክጌታ ይድረስልሕ

    • @እየሱሲያድነል
      @እየሱሲያድነል 8 หลายเดือนก่อน

      ዬሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤

    • @TarikTegegn-e4v
      @TarikTegegn-e4v 3 หลายเดือนก่อน

      የወንየእግዚያብሄር፡ይባርክህ፡ዩወጣት፡አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TarikTegegn-e4v
      @TarikTegegn-e4v 3 หลายเดือนก่อน

      የወንየእግዚያብሄር፡ይባርክህ፡ዩወጣት፡አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 ปีที่แล้ว +12

    ሰዎች ወደ ክርስቶስ መንግሥት ስመጡ ጠላት ዲያብሎስ እንዲህ መበሳጨቱ አዲስ ነገር
    አይደለም፡፡ አዋጅ ፣ አዋጅ ኢየሱስ ያድናል!

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒዪ ጌታ ይባርክህ ወንጌል ሁልጊዜም ያሸንፋል እየሱስ ያድናል

  • @LusiMola
    @LusiMola 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውንጌል ያሸንፋል🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yoniye GATAYÌREDAKAL ❤❤❤🎉🎉🎉Ameeen Amenn Atenim Yebarikih!!! Quta ye Aganit New Ate Yoniye Yemedirachin Bereket Nek!!!

  • @gerab7613
    @gerab7613 2 ปีที่แล้ว +17

    ሃሃሃ ጌታ ሆይ ተባርክ!ሰለ ዓመለጡ ወጣቶች እናሰግናለን🙏

  • @MiraleFikre
    @MiraleFikre 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምህረት አብ ጊዜው አሁን ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጌ ተቀበል ኢየሱስ ይወድሀል

  • @berhanudu4100
    @berhanudu4100 8 หลายเดือนก่อน +4

    በህልም የሁለታችሁን ትግል አየሁ ዪን ወደ ፍት እግዚአብሔር ከአንታ ጋር ይሁን።

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጌታ እየሱስ ይድርስል ምህርትአብ

  • @NebyuEnd
    @NebyuEnd 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒ እድሜና ጤና ይሰጥ ወንጌል ሲወራ ሴጣን ይቃጠላል አዋጅ አዋጅ አዋጅ እየሱስ ጌታ ነው

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +15

    ዮኒ! የፍቅር ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
    አሁን ካለህ የፀጋ ስጦታህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ የሰላም አምላክ ከአንተና ከምታገለግለው ሕዝብ ጋር ይሁን።
    ክብር ለሚገባው ጌታ ክብርና ምሰጋና ይብዛለት።

  • @TinaSweet-d2d
    @TinaSweet-d2d 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደስ የሚለኝና ጊታን ስለምህረት አብ የምባርከው በአንድም በሌላ የዮናታን ትምህርት የሚከታተለው ነገር ነው በቅርቡ ከጎኑ ቆመክ እውነተኛ ወንጌልን እየሰበክ ትውልዱን ከጭለማ ወደብርሀን ስለምትመልሱ ❤🎉

  • @MengestuTesfaye-ks7ez
    @MengestuTesfaye-ks7ez 4 หลายเดือนก่อน +7

    ወንጌል ያሸንፋል!!!!!!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወጌል ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyen9811
    @emuyen9811 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ምህረትአብ እንወድሃለን ሁሉን ትተክ ጌታን ብቻ ግለጥ።

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 ปีที่แล้ว +10

    ዮንዬ ❤️♥️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @fireyekirstyostektyi
    @fireyekirstyostektyi 3 หลายเดือนก่อน +4

    😮Eyesus Geta New Yonye Tebarek igzabher Adis Hayil Yisxik Tebarek Bizuu ❤❤❤❤❤

  • @talatalaco3985
    @talatalaco3985 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኔ ጌታ ይባርክህ ተባረክ በብዙ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምሕረት አብ የጌታ ቃል ካላስተማርክ ሑሌ ተረት አስተምረሕትች ለዋለሕ

  • @Tinesaya
    @Tinesaya 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ሚለው ዮኒን ይመለከታል

  • @eyerueuu-mf5fb
    @eyerueuu-mf5fb ปีที่แล้ว +8

    መምህር ምህረተአብ ሰላምህ ብዝት ይበልልን ፈጣሪ ይባርክህ

    • @ShibireBekele-e6k
      @ShibireBekele-e6k 4 หลายเดือนก่อน +1

      ene gn medanalem ykr ybelh

  • @talatalaco3985
    @talatalaco3985 2 หลายเดือนก่อน

    ምህረት አብ ምነው እንደስምህ አትሆንም ስምህ ላንተ አይገባም እንደፓውሎ ትሆናለህ ጌታ ይውድሃል ላንተ ነው የሞተው የክርስቶስ ተቃዋሚ አትሁን ንስሃ ግባ እንውድሃለን ስራህን እናተግባርህን ግን እንፀየፈዋለን ካንተ አይፀበቅም ወንጌል የምሰማበት አይንህ ይብራ❤

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +6

    “ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።”
    1ኛ ቆሮንቶስ 10፥26።

  • @meharat
    @meharat ปีที่แล้ว +6

    ክሪ ወይም ማስቃል ሰይሆን በማስቃል ለይ የሞተው እየሱስ ያድናል

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว +4

    ዮንዬ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

    • @Bereketgetiye
      @Bereketgetiye 9 หลายเดือนก่อน

      Egziabiher yidfash

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 ปีที่แล้ว +16

    መምህር ሰው እኮ የፈለገውን የወድደውን ያመነውን መምረጥ መብቱ ነው። ካንተ እሚጠበቀው የዬናታንን ስራ እያዬ መንጨርጨር ሳይሆን እውነትን አንተም አስተምር የሚጠቅም ነገር ይዘህ ቅረብ በሃሳብ በልጠህ አሸንፍ period! ለወጣቱ ተዋጋ ተነስ ገጀራህን ሳል ከማለት ውጭ ምን ጠቃሚ ሃሳብና ትምህርት አቀረብክለት? እድሜ ልክህን ጅሃድ ከማዎጅ ውጭ! አሁን ዘመኑ ወኔ ሳይሆን በላጭ ሃሳብ ይዞ መምጣትን ይጠይቃል ጋሸ ምህረት-አብ። ተዎን በቃ😆😆

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁❤

  • @workineshduresa4901
    @workineshduresa4901 ปีที่แล้ว +4

    Yonyee ❤️ ❤️❤️❤️🙏 She Amet nurlign yene melkam Astmarchne

  • @TijiFerensay
    @TijiFerensay 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @KhadijahKhadijah-xx5eo
    @KhadijahKhadijah-xx5eo 2 หลายเดือนก่อน +1

    18:33 አሜን አሜን 🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ❤ ❤❤❤❤

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 ปีที่แล้ว +8

    ምህረትዬ ምህረት ይብዛልህ ሌላ ምን እልካለሁ

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว

      ❤👍 አውነት ነው ምህረት ነው የሚያስፈልገው

    • @dassish3274
      @dassish3274 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@In_christgadel gba

  • @SadaSeid-xw3ly
    @SadaSeid-xw3ly 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነዉ ❤ ደስ የምለዉ ምህረተአብ ፒሮግራሙን መከታተሉ ነዉ

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘጸአት 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ አሁንም ቃሌን በእውነት ብትሰሙ ኪዳኔንም ብትጠብቁ፥ ምድር ሁሉ የእኔ ናትና ከአሕዛብ ሁሉ የተመረጠ ርስት ትሆኑልኛላችሁ፤
    ⁶ እናንተም የካህናት መንግሥት የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑልኛላችሁ። ለእስራኤል ልጆች የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።

  • @daN-bz8fi
    @daN-bz8fi 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይ አይሰራ ወይ አያሰራ.....እድሜ ልኩን ተቀምጦ ሌላው ሲሰራ አላሰራ ማለት፠ምን ይሉታል

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ❤

  • @kidestgirma5941
    @kidestgirma5941 2 ปีที่แล้ว +20

    አንተን ማን ይጠላል ዮኒዬ አንተ እኮ የትውልድ አባት አድርጎ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳህ የጌታ ባሪያ ነህ ዮኒዬ እንወድሀለን ከፍ በል ለምልምልን

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ዮኒ የትውልድ አባት ነው ❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 ปีที่แล้ว +12

    ቲሽሽሽሽሽሽሽሽ ሲያናድድ መምህር ምሬ ጨለለ አሁን በማ ዘና ልል ነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkk🤭👍❤

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 หลายเดือนก่อน

    አትነደድ እውነት መንገድም እያሱስ ነው የለ እየሱስ መኖር ከንቱ ነው ❤❤❤❤❤

  • @banchieyasu8052
    @banchieyasu8052 2 ปีที่แล้ว +6

    ምህርት አብ ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን

    • @Bereketgetiye
      @Bereketgetiye 9 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 หลายเดือนก่อน +1

      መምራቹ የሰይጣን ትምህርት የሚያስተምረው ምህረትአብ 😅😅😅😂😂😂 ሰላም ይብዛልክ ብትሉት አይበዛለትም because አይማኖትን እንጂ ክርስቶስን ኢየሱስ ጠላት ስለሆነ ኢየሱስ እርሱ የሳሌም ንጉስ ነው የሰላም ንጉስ ኢየሱስን ምህረታአብ ደሞ የኢየሱስን መንግስት ተቃዋሚ ስለሆነ ሰላሙን ከየት ያምጣው ።

  • @neyate4363
    @neyate4363 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ጌታ ቢጫ የለበሰው ሰውየ ደህና አይመስለኝም እባካቹ ከቻላቹ ምከሩት ሳያብድ

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว

      kkkkk🤭👍👍

    • @edomalex7297
      @edomalex7297 2 ปีที่แล้ว

      🤣😂😂

    • @hamoodi4911
      @hamoodi4911 2 ปีที่แล้ว

      ​@@In_christ 😈😈👿👿👿👿👿👹👹👹👹😤😤🥱🥱🥱

    • @hamoodi4911
      @hamoodi4911 2 ปีที่แล้ว

      ​@@edomalex7297 setan 🤐🤐🤐😡😡

  • @mundimundi2871
    @mundimundi2871 ปีที่แล้ว

    ዮን የእየሱስ ማኛ በክርስቶስ ፍቅር በጠም እንዎደሐሌን ዮንዬ

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +5

    “ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።”
    መዝሙር 24፥1።

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 2 หลายเดือนก่อน

    Yoni, you will keep on moving by the grace of our Lord Jesus. ..... bless you bro.

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je ปีที่แล้ว +1

    እርር በል ጠላቴ ይቀጥላል ተቃዋሚ እያየ

  • @ramerane5880
    @ramerane5880 2 ปีที่แล้ว +5

    ግአን ድል የኢየሱስ ❤❤❤📖📖📖📖

  • @sarateka2607
    @sarateka2607 ปีที่แล้ว +2

    ምረታነቀልህእኮ

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 2 หลายเดือนก่อน

    ዮኔ።በርተ።በርት።አይዘብ።ይቀጦል።በርተ።ዮኔ።።እግዚአብሔር ።ይርደህ።በርተ።እኔወደሌን።መልካም ።ወጦት።እኔከተላሌኔ።እኔመርሌኔ።በርተ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤።👏👏👏👏👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว

    Joni you are a great blessing. Keep up the good work.

  • @YayaMan-i1e
    @YayaMan-i1e 20 วันที่ผ่านมา

    Thanks yoni❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamTafir
    @SelamTafir 2 หลายเดือนก่อน

    ምህረትአብ ጌታን ተቀበለ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @LusiMola
    @LusiMola 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረትአብ ምን አናደደህ አንተም ጌታ ተቀበል አጋንት አለብህ

  • @Lili-h7z
    @Lili-h7z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yooni waaqayyo Ayyana isaa siif haa baayyisu jabaadhu dhaloota dirree seexanatti guurte gara mootummaa waaqayyoti walitti qaba jirta jabadhu wara jijiramuu dhalootaa hin barbannetu wacaa warra hojii seexanaa adeemsisan hin dhagahin❤❤❤❤

  • @aalamaalam5063
    @aalamaalam5063 ปีที่แล้ว +2

    እፍ የኔ መምህር እደዉ ምን ላርግህ ሁሌ ተናደህ ትቺላለህ

  • @EndaleDebebe-n1b
    @EndaleDebebe-n1b ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ሁሉ እግ/ር ይባርክኸ

  • @thisttdnsaokbse5703
    @thisttdnsaokbse5703 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ። ገና ከዚህ በላይ ይሰራል። ማንም የምያቆም የለም

  • @AmanuelMelkamu-rn8fy
    @AmanuelMelkamu-rn8fy 3 หลายเดือนก่อน

    ሞት ሳይቀድምህ 😭😭😭😭 እየሱስ ማዉራት ጀምር

  • @AbeNuguse
    @AbeNuguse 2 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ተባረክ

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetGizachew-ld4ls
    @NetsanetGizachew-ld4ls ปีที่แล้ว

    Geta Yidreslh ....ayzoy mannm atfra Egziyabher yiwedhal ❤❤

  • @Weyinaa
    @Weyinaa 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jegnaa 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TsaganashFayisa
    @TsaganashFayisa 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ያድናል ዮን ቃትል ❤❤❤

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 2 ปีที่แล้ว +7

    አንቸ ሰውዬ ጤና የለህም እንዴ ኧረ በሽተኛ እንዳትሆን በማይመለከትህ ጉዳይ ተንጨረጨርክኮ ዮናታን ምናምን መልካም ወጣት እያልህ... ወጣቶችህ ወደዛ እንዳይሄዱ ንፁህ ወንጌል አስተምራቸው ጥላቻን ከምትሰብክ የዘመኑ ሳውል ነህ እሱም እንዲህ ነበር ያደረገው ራሱ ጌታ ከተገለጠለት በኋላ ግን ተለወጠ ያንተም ቀን ይመጣል ግን ጤንነት በጠፋበት በአሁኑ ሰአት አንተ ቀድመህ ልታብድ ነውና ተረጋጋጋጋጋጋ
    አንጂ እንድህ
    🙄🙄🙄
    እንዲህ በቁጭት ምናለ ቀድመህ አስተምረህ ቢሆን የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ዘገየህ
    እረ መምህር እባኮት አይናደዱ መምህር መፅሀፍ ቅዱስ ያንብቡ መልካም ወጣት ለምን እንገበገቦት ?ግን ሁሉንም ፕሮግራማችንን ስለሚከታተሉ እናመሰግናለን!
    ሀረ ኢየሱስ ጌታ ብቻውን ያድናል ሌላ አንፈልግም እውነት ና መንገድ ወደ አብ የም ወስደን ብቼኛ መንገድ እየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው የኔ ጌታ ሰሙ የባረህህ ለዘላለም
    አሜንንንንንንንንን

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እኮ የገረመኝ ከመጠን በላይ የሚያናደው ነገር ነው
      ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይሉታል
      መጀመሪያውኑ ወጣቱን በስነምግባር ብያንፁ ኖረው አሁን ተወረሰን ማለቱ ባልመጣ ነበር
      አሁን ወጣቱ ነቅተዋል ማንም አይሰማህም
      ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው።
      ተባረኩልኝ ❤❤❤

    • @hffcfty5583
      @hffcfty5583 2 ปีที่แล้ว

      የስ አውነት ነው 💗💗💗

  • @mekykipe6503
    @mekykipe6503 2 หลายเดือนก่อน

    ወንገል ያሸንፋል!!!! ምህረት አብ ቀን እያለ ወደ ጌታ ቤት ና!!!!!!!!!!!!!! ኢየሱስ ያድናል!!!!!

  • @WudnashAbraq
    @WudnashAbraq 3 หลายเดือนก่อน

    yon tebarak❤❤❤❤

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @RuthEndawoke
    @RuthEndawoke หลายเดือนก่อน

    ወንድም ምህረት አብ ኢየሱስ የከር ጌታ አደለም የሂወት ጌታ ነው ሰለዚህ ክር አንገት ላይ ከማድረግ መኖር ይቀድማል ሠው በሂወት ከሌለ አስከሬን ላይ ክር አታንጠለጥልም።

  • @AshenafiLema-dp8nq
    @AshenafiLema-dp8nq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ eysuse get new

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 3 หลายเดือนก่อน

    EYESUSS YEZELALEMM NIGUSS!!! ❤❤❤EYESUS YESLAMU MERI🎉🎉🎉❤

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x 2 หลายเดือนก่อน

    ዬኒዬ ዘመንኸ ብርክ ይበል❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezahegnAbo
    @GezahegnAbo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን አይመጣም ቁጭ ብለው ልማር?
    እንዲዮም የመመዝገቢያ ብር እኔ እሰጥለታለሁ።

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 2 หลายเดือนก่อน

    መምሕር ምረተአብ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው እባክሕ አንተም መምጣት ትችላለህ

  • @AdanichAbera
    @AdanichAbera วันที่ผ่านมา

    Yesi yes

  • @MeriMeri-w9v
    @MeriMeri-w9v ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤wodalewu yoni❤❤❤❤geta kategarinawu wodalewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +3

    1ኛ ጴጥሮስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ እኔ፥ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ፥ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎች እመክራቸዋለሁ፤
    ² በእናንተ ዘንድ ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ ሳይሆን፥ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን ጐብኙት፤
    ³ ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ፤
    ⁴ የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።
    ⁵ እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።
    ⁶ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤
    ⁷ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
    ⁸ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤
    ⁹ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።
    ¹⁰ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁማል ያበረታችሁማል።
    ¹¹ ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 2 ปีที่แล้ว +3

    ምህረት አብ ምህረት ያድርግልህ

    • @belenbelen5847
      @belenbelen5847 2 ปีที่แล้ว

      ምህረቱስ እሚያደርግላቸው ለጠፉት ነው ምህረተአብ ማለት የተዋህዶ እንቁ የእግዛብሄር አይኑ የቅድስት መስካሪ ለሚጠፍት ተቆርቆሪ ለእምዬ ቤተክርስቱያን መስካሪ እንቁ ማለት ነው ምህረቱንስ ለጠፉት ልባችሁን ይመልስ

    • @saronyonas1044
      @saronyonas1044 2 ปีที่แล้ว

      Anchim ema

  • @solome6244
    @solome6244 ปีที่แล้ว

    God bless u Yoni

  • @betty4generation
    @betty4generation 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍 Jesus is lord

  • @babawgtech837
    @babawgtech837 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንጌል አሸናፍ ነው

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว

      አሜን! አሸናፊ ነው ❤

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b ปีที่แล้ว +2

    ሴጣን ሁሌ እንደ ታነደዳ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @Zeineb-ok2fp
    @Zeineb-ok2fp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @promobile1223
    @promobile1223 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @ethiopianlife7878
    @ethiopianlife7878 2 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ❤

  • @MerryTeklay-xn3rg
    @MerryTeklay-xn3rg 2 หลายเดือนก่อน

    Tabarak❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ምህረተአብ እንደ ሃይማኖት አባት የወጣቱን የህይወት ፣ የሞራል ውድቀት ይገባሃል ? እባክህ ክብር ያላትን እናት ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርዓቷን አትጋፋ !! የእኛ ትምህርት አትበል። ክርስትና እምነት ለሌሎች የሚደርስ የምስራች እንጂ አዕምሮዊ ንብረት ባለበትነት መብት ይዘህ በቅርስነት የሚታስቀምጠው የግል ወይም የድርጅት ሃብት አይደለም። አትበሳጭ !!

    • @In_christ
      @In_christ  2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው 🙏

    • @l.m9558
      @l.m9558 2 ปีที่แล้ว

      ወንድም! አክሊሉ በቃሉ መሰረት እውነቱን ተናግረሃልና ጌታ ይባርክህ።
      በመሰረቱ :-- በዚህች ምድር ላይ ለእኛ የምንለው አንዳችም ነገር የለም።
      ምክንያቱም "ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት እኛም የእርሱ ነን።"
      መዝ 24÷1።
      ለዚህ ሰው ግን ጌታ ይድረስለት የሚናገረውንና የሚሰራውን ነገር አያውቅምና።
      "የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ተበሎ በቃሉ እንደ ተጻፈው ይህንን ሰውም ጌታ ይቅር ይበለው።"
      በምህረቱም ይጎብኘው።
      ሉቃ 23÷34።

    • @l.m9558
      @l.m9558 2 ปีที่แล้ว

      “ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ። ልብሱንም ተካፍለው ዕጣ ተጣጣሉበት።”
      ሉቃስ 23፥34።

    • @l.m9558
      @l.m9558 2 ปีที่แล้ว

      “ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።”
      መዝሙር 24፥1።

  • @kutrkutr-f3n
    @kutrkutr-f3n 3 หลายเดือนก่อน

    ትመጣለህ ጌታ ይበራላሀል ወንድም ምራተብ

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ይወድሐል አትበሳጭ አንተ ወንጌልን ለምን አትሠብክም መምሕር ምረት አብ

  • @messymeet6296
    @messymeet6296 ปีที่แล้ว +3

    ኡዑዑዑይይ በ ሰውየው ላይ ያለው አጋንንት ኤርርርር አሌ በላው ዎጣት ለ ኢየሱስ ይሰግዳሉ 🙏

  • @webitTameneEjigu
    @webitTameneEjigu 2 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል ያሸንፋል

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 หลายเดือนก่อน

    እንደምረታብ አይነት ወጠጤ እውቀት ሲያጥረው እደባደባለሁ የሚል እሱ የሚያስተምረው ወጣት እወጋለሁ አርዳለሁ አንገት ይዤ እወድቃለሁ የሚለው ወዱ አይደለም ።

  • @TarikTarik-o5b
    @TarikTarik-o5b 3 หลายเดือนก่อน

    ምህረት አብ ምን አነጨረጨረህ የጌታን ተቀበል

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoniye geta yebarekeh❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asresashabreham5171
    @asresashabreham5171 ปีที่แล้ว

    Mhiretabe yebrihan enat titebikih😍

  • @shukarebarecha7429
    @shukarebarecha7429 2 ปีที่แล้ว +2

    _ I thought I can buy anything salad at work and I am so happy

  • @gadisashimelis-4895
    @gadisashimelis-4895 4 วันที่ผ่านมา

    Yonnii tenkiwuu bartaa ❤❤❤❤❤

  • @TiruneshTadesse
    @TiruneshTadesse 10 หลายเดือนก่อน +1

    Po. Po. Gan. Tikatle😂😂😂yoniye❤❤❤❤❤dart. ❤❤❤arzo❤in