ሰው አትከተል ፡ ኮሜድያን እሸቱ ስለ ሀሰተኛ ነብያት ዝምታውን ሰበረ: Doneky tube ; comedian Eshetu.: Ethiopian comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @milliyontadasse2293
    @milliyontadasse2293 3 ปีที่แล้ว +393

    ስለ ነብዮች የሚለውን አንብቤ ጴንጤዎችን ልትነካ መስሎኝ ላዝንብክ ነበር ከፍቸ ስሰማው ግን ወደድኩት ልክ ብለሃል አልተሳሳትክም big like

    • @gezaeizeramariam2156
      @gezaeizeramariam2156 3 ปีที่แล้ว +14

      ጴንጠ ምን ማለት ለመሆኑ ታቀዋለህ

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂Ara Eshe besak gedelkegna gin Hasetegnoch Enda mebazuma be metsahafim tekemtual Ye Ersu ye Egziabher kel sayfetsam yemayker new ye Hasetegnochu sayansi yeteketayochu sigerm Amen new beka zembelo.

    • @tesfalemtilahun5857
      @tesfalemtilahun5857 3 ปีที่แล้ว +6

      @@gezaeizeramariam2156 ትርጉሙ ካልተቀየረ ግልፅ ነው

    • @gezaeizeramariam2156
      @gezaeizeramariam2156 3 ปีที่แล้ว +5

      ጴንጠ ማለት እኮ መንፈስቅዱስ ማለት እሎ ነው እንዴት እነዚህ ውሸታሞች ጴንጠ ሊሆን በየተኛው ድርጊት በየተኛው ጾምና ሱባኤ በየተኛው እጅ በእውነት እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ የእምነት መሰረት ኣገር በነዚህ ኣውሬዎች ሲሰበክ ነው የሚያናዽህ ነቢ ደግሞ ይባላል

    • @kalkidangebyhu6151
      @kalkidangebyhu6151 3 ปีที่แล้ว +2

      P

  • @አበበችፈንታው
    @አበበችፈንታው 3 ปีที่แล้ว +587

    በቀልድ አስመስለህ ትልቅ መልእክት ነው በርታልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

    • @fikirtemamo3349
      @fikirtemamo3349 3 ปีที่แล้ว +2

      Very true God bless Eshetu

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +3

      ገባላቸው 😂😂😂😂

    • @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ
      @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

      በኡነት አስደሰተኝ

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 3 ปีที่แล้ว +309

    *ራባፎር ፓፓፓፓራራራራ ከሃሰተኛ ነብይ ነኝ ባዮች እና ተራ ሀሰተኞችም እንራቅ❗️😆እስኪ በኮሜንትም ልቀላቀላችሁ😂እሼ ነኝ አንዳንደ እንደናንተው በራሴ ስራዎች ብቻየን እስቃለሁ ላይክ ግጩኝ በኮሜንቴም😆😆😆*

  • @rimgoitom1097
    @rimgoitom1097 3 ปีที่แล้ว +80

    ወንድሜ የተናገርከው ለሚገባው ሰው ኮሜዲ ሳይሆን 100% ሃቅ ነው እንግዲ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው !!!

  • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
    @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +313

    እንደው ምናባቴ ላድርግህ አንተ ልጅ እደግ ትልቅ ደረጃ ድረስ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 3 ปีที่แล้ว +4

      Orthodox tewahido ⛪⛪⛪👍👍👍👏👏👏

    • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
      @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@fanahadsh2473 esu eko eko ayidelem yekeledew mejemeriya enesu nachew berasachew yekeleduti egna behayimanotachi yemayikeledew eko egna silemanikelid new

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว

      @@fanahadsh2473 Anchi endihi teyalesh beya media sela maan new metawerut?? Sela maan endahone Alnegereshim sela metawuki Esu yalew sela hodachew belo sewn yemeysasitu Enji Sela Emnet Altenagerem Endaw 😏😏 Wayis Anchim kenersu gar nesh.

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 ปีที่แล้ว +2

      ድንግል ማርያም እንዴት አድርጋ ነው የምትጠብቀው?

  • @ፍቅርንከክርስቶስየእመብር
    @ፍቅርንከክርስቶስየእመብር 3 ปีที่แล้ว +54

    ፐ ምርጥ አገላለጽ እግዚአብሔር አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናሕን አይለዉጠዉ እናቴ እመቤቴ እመብርሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ከቤቷ ታጽናሕ።

  • @tomaskassa2821
    @tomaskassa2821 3 ปีที่แล้ว +55

    የናዝሬት ልጅ ሁሌም ይኑር .... ለማንም የማያሽቃብጥ እውነት የሚናገር

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 ปีที่แล้ว +120

    አንተ ድንቅ ሰው እንኩዋን ቁም ነገርህ ቀልድህም አይጠገብ !!!!! በርታልን የሁል ጊዜ አድናቂህ ነኝ 💚💛❤️

  • @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው
    @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው 3 ปีที่แล้ว +273

    እስኪ ማነው ልክእንደኔ የሼን ስራ ከስር ከስር እየተከታተለ የሚኮምት እጁን ያዎጣ

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 2 ปีที่แล้ว +8

    የልቤን ከሚያደርሱ ድንቅ ኮመዲያን አንዱ እና ዋነኛው ነህ።በቀልድ በሚመስል ትልቅ ቁምነገር የምታስተምር ነህ።እናመሠግናለን እሼ

  • @tyoutube7244
    @tyoutube7244 3 ปีที่แล้ว +61

    በጣም የሚገርም መልእክት ነው ሁሉ ሰው በየ ሀይማኖት ሊነቃ ያስፈልጋል 😭እውነት እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🌹🌹🌹

  • @ወለተወልድየተዋሕዶልጅ
    @ወለተወልድየተዋሕዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +26

    በምትወደው ነገር ይሁንብህ ወንድማችን ሁሌም ስለ ሀይማኖት አስተምር ።👍👍👍👍

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 2 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜዲ ፤ የሚያስቅ ፣ የሚያስደስት ፣ የሚያ-
    ስፈነጥዝ ፣ ማለት ሲሆን
    ሕብረተሰቡን የሚስል ፣ የሚያነቃ ፣ የሚያስተምር
    የሚያስጠነቅቅ ፣ በመሆኑ
    እሸቱን የዛሬ ዓመት ገደማ
    ሰምቼው ቢሆን ብዬ ተቆጨሁ ።
    በመደገሙ አይቼ - አድናቆቴን ልገልጽልህ እወዳለሁ ።
    በሓሰተኛ ነቢያት የሚዘረፉትን ቂላቂሎች ንቃት ሰለሰጠሀቸው
    ሸሪፍ- ሸሪፍ ፣ እሼቱ እጅግ
    በጣም አሪፍ !

  • @ጠበቃ
    @ጠበቃ 3 ปีที่แล้ว +110

    ምርጥ ስራ ከሁሉም የሚበልጥ፤ሁሌም የምትሰራቸው ሁሉ ወደር የላቸውም ይሄ ግን መነሳት ያለበት በጣም ወሳኝ እርዕስ ነው።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +69

    አላህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ እሼ በቀልድ አስመስለህ እኮ እሼ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍክልን ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰላምክ ይብዛልኝ ባለክበት የኔ ጀግና

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
      @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 ปีที่แล้ว

      እሱ እውነተኛን ክርስቶስ ነው የሚናገረው አንችእራስሽ በስም ስርአት አዳምጭ

    • @tesfaneshtesfaye1644
      @tesfaneshtesfaye1644 3 ปีที่แล้ว

      ሳይጣን

    • @merditube2750
      @merditube2750 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዶቼ

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ ስለ ክርስቶስ ምን ተናገረ? አምጪው እስቲ ምን አለ? ከባይብል ማስረጃ ተቅሶ ስለ ኢየሱስ ምንነት ተናገረ? ኢየሱስ ምንድነው? ኢየሱስን የላከው ምንድነው?

  • @sisayzewdu5584
    @sisayzewdu5584 2 ปีที่แล้ว +8

    እሼ አንተ እኮ ልዩነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም ምኞቴ ነው !!!...

  • @haymiyetadelij8397
    @haymiyetadelij8397 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ እሽዬ ልቤ ፈረሰ በማምላክ ስም እንዴትኮ እንደምወድክ ከጅማሬክ ጀምሮ ሁሌም ደጋፊክ ነኝ በቃ ድንቅ ነክ እግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልክ ፀጋውን ያብዛልክ ይሄን ድንቅ እውነታ ኮሜዲ በሚገርም አቀራረብ አቅርበከዋል ተባረክልኝ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልኝ አንደኛዬ

  • @ናርዶስነኝስደተኘዋ
    @ናርዶስነኝስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว +41

    ነብዎች እየፈለጉህ ነው ይህንዬ ምክንያቱም በንጀራቸው መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሼ

  • @lionesslove2787
    @lionesslove2787 2 ปีที่แล้ว +23

    እያነቡ እስክስታ እያሳቅከን አስተማርከን አረ አንተንስ ክፉ አይንካብን የኢትዮጲያ ዐይን እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏💚💛❤

  • @Melke_A
    @Melke_A 3 ปีที่แล้ว +38

    Believe or not I watched it 3 times in 1 hour.
    Eshe keep it up... Appreciate!!!!
    U make my day bright...!!

  • @lulukebede1713
    @lulukebede1713 3 ปีที่แล้ว +82

    ውድ ስደተኛ እህት ወንድሟቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን አቦ እህ የሠው ሀገር ይብቃን እርዝቃችንን ባገራችነ ይክፈትልን አሚን በሉ

    • @ሰአዳትዩብ-ረ8ጸ
      @ሰአዳትዩብ-ረ8ጸ 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን እህቴ ነይ ደምሪኝ

    • @lulukebede1713
      @lulukebede1713 3 ปีที่แล้ว

      @@ሰአዳትዩብ-ረ8ጸ አብሽሪልኝ የኔ ውድ

    • @lulukebede1713
      @lulukebede1713 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያግወን

    • @esheteyemaryamlij3410
      @esheteyemaryamlij3410 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen fetar bselam lagerachin yabekan

    • @allahuakbar6594
      @allahuakbar6594 3 ปีที่แล้ว

      እሰይ ስደተኛዋ ነብይ አሜን በሉ አለች አሜን ያሳደደን አምላክ ይመልሰን

  • @getachewseneshaw6002
    @getachewseneshaw6002 2 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ጠበቃ በተግባር የታየህ ብዙ ከማናገርና መግቢያ ከመስጠሰት ጉዳቸውን መዘረገፍ የመሠለ ነገር የለም ።ያኑርልን !!!!❤❤❤❤❤❤

  • @roselll2304
    @roselll2304 3 ปีที่แล้ว +56

    የድግል ማረያም ልጂ ማስተዋሉን ይስጠን
    ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውል

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 3 ปีที่แล้ว +123

    የኔ ጀግና የናዝሬት አራዳ አቤት አንተን የወለደች መሀጸን ይለምልም አንተን የወለች እናት ኡፍ

    • @anbe332
      @anbe332 3 ปีที่แล้ว +2

      እኛም እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว

      ናዝሬት እንደዚህ አይነት ክፍት አፍ አይወለድም የናዝሬት ልጅ ስርዓት አለው

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mekides2469 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👍👍👍👍👍🙏✔️✔️✔️✔️😍😍😍😍😍

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

      💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +16

    እሼ ጀግናችን 🙏🏿🙏🏿
    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ❤

    • @ZakiCzawe
      @ZakiCzawe 8 หลายเดือนก่อน

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +40

    እሼ አንተ ልዩ ነህ በእውነት በጨዋታ መልክ ትልቅ መልዕክት ነው በእምነት ሰም ሙስና ለሚሰሩ ምርጥ ምክር ነው ይመችህ

  • @kidistameha5062
    @kidistameha5062 3 ปีที่แล้ว +105

    I am one of the audiences who attended this stand-up comedy. It was a nice time and Thanks Eshai.

    • @abeltesfamariam7832
      @abeltesfamariam7832 3 ปีที่แล้ว

      Were is the place pls

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 3 ปีที่แล้ว +3

      No one is wearing mask what is going on with this people shame on you guys

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ

    • @kidistameha5062
      @kidistameha5062 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elsaelsa2213 Elsi, It was before covid-19

    • @kidistameha5062
      @kidistameha5062 3 ปีที่แล้ว

      @@miftahMekonen I will see your video and I will decide

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይ እሼ የልቤን ነው የነገርክልኝ ያደረስክልኝ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ አባቴ እግዜር ይስጥህ ተባረክ ዘንድሮ የሌባ መፈንጫ ሆነናል ጌታ ያስተካክለው ሁሉንም

  • @kaldebeb6334
    @kaldebeb6334 3 ปีที่แล้ว +5

    ቀልድ የሚመስል ጥሩ መልክት ያለው ነው በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @berekethagos8369
    @berekethagos8369 3 ปีที่แล้ว +45

    አለማድነቅና አለመሳቅ ይከብዳል 🤣🤣🤣

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 ปีที่แล้ว +3

    እነትና ግን የሉምዴ😂 ዋው ነህኮ እሼ 👍👍👍❤ተባረክ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ 3 ปีที่แล้ว +19

    ሀሰተኛ ነብያት ከጌታ አይደሉም እንቃወማለን
    ነገርግን መዳን በሌላ በማንም የለም የሚለዉ ሕያዉ ቅዱስ ወጌሉ ነዉ ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏

    • @abebatessema4159
      @abebatessema4159 3 ปีที่แล้ว +1

      በሚያድነው አምላክ እየነገደ ወደ እሳት የከተተሽን ፓስተርሽን እርገሚ እየሱስ እንደሚያድን በተግባር እናውቃለን እና ስሙን ላቀለላቹ እናተ በስሙ ለምትነግዱ እናተ መናፍቃን የክርስቶስ ዝምታው እሳት ሆኖ ያቃጥላቹ እኛስ ስለምትቀልዱበት ክብሩ እንገበገባለን ማዳኑን ለኛ ተይው

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ 3 ปีที่แล้ว +6

      @@abebatessema4159
      ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ እኔኮ ክርስቲያን ነኝ🤔ሀሰተኞችን ግን እቃወማለሁ🙄መናፍቃን አይደለሁም መናፍቅ ማለት እዉነትም መንገድም ሕይወትም የሆነዉ አዳኙን ክደዉ በራሳቸዉ በፈጠሩት በ44መገድ የሚሮጡ ናቸዉ!!

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ Angetem keba atetashewe

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว +52

    የእሺ አድናቃዎች እጅ ወደላይ

  • @muluneshmolla5738
    @muluneshmolla5738 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ
    እመብርሃን ትጠብቅህ
    የውስጤን የዘላለም ጥያቂን ተናገርከው
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጥበብን ለሰጠ
    እውነትን መቸም መደበቅ አይቻልም
    ያልከው ሁሉ ቀልድ ይመስላል ግን ሁሉም እውነት እና ቁምነገር ነው
    እግዚአብሄር ልቦናክን ያብራው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
    ማስተዋልና ስነ፟ ልቦናውን ያድልክ ወንድሜ!!!!!!!!!

  • @saten7655
    @saten7655 3 ปีที่แล้ว +8

    የውስጤን ነው ያውጣኸው፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን፡፡አብረውህ የሚሰሩትን ሁሉ አምላክ ይባርካቸው::

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 ปีที่แล้ว +15

    በቀልድ እያዋዛህ ወጣቱን ከጠፋበት ቦታ ለመመለስ በበቂ ሁኔታ ተጠቅመሀል እና በርታ ጎበዝ እባካችው በየአዳራሽ ውስጥ እግዚአብሔር ያለ መስሎአችው ግዜአችሁን የምታጠፋ እህት ወንድሞች ልባችሁን መልሱ አልቅሱ ወደእውነተኛው አምላክ ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ፀልዩ ንቁ እናቱን አማልጂን አስታርቂን ከልጅሽ በልዋት ተአምሩዋን ታያላችው ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን

    • @ህይወትየተዋህዶልጅ
      @ህይወትየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

      አሜንን

    • @amanuelyonas5048
      @amanuelyonas5048 2 ปีที่แล้ว

      መዳኛ ብቸኛው መንገድ አንድ ነው በግልፅ እንደተቀመጠው የእግዚአብሔር ልድ መድሐኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ ነው ወንድም እህቶች በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ከጥፋት ዳኑ ጌታ ኢየሱስ የሞተው ለሁላችንም ነው ንስሐ እንግባ ኢየሱስ የዘላለምን ሕይወት ይሰጠናል ።
      ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤🍁

  • @belitube9866
    @belitube9866 2 ปีที่แล้ว +26

    ከሀሰተኛ ነብያቶች እግዚአብሔር ይሰዉረን🙏

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml 3 ปีที่แล้ว +9

    እሸቱ በውነት ሳኩኝ መዳም ጭቅጭቅ ከብዶኝ ነበር ተባረክ ባንተ ነው ምዝናናዉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +146

    እይ እሼ ለውሽት ነብዮቹም ለከፋፋይ ፓለቲከኛና አቲቪስቶችም እናት ሀገራችንን እንዳይንኩ እያዋዛህ ነግረህልናል አዎን ይነጋል🙏🏾🇪🇹❤️

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ተባረክ እሼ ድሮም በጣም ነበር የምወድክ አሁን ደግሞ ባሰብኝ የወንጌል አማኞችን የሚያሰድብ ብዙ ውሸታም ነብያቶች አሉ ንገሩልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 2 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ዘርህ እዳብርሀም ይብዛልህ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ የምርጥ ሰዉ እመቤቴ ማርያም ካተጋ ትሁን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 ปีที่แล้ว +15

    ማርያምን በጣም ድክም ብሎኝ ዩቱቤን ስከፍት አንተን አየሁ የእውነት ድካሜም በሳቅ አጠፈሁ መዳሚ እብላይ ላንቺ

  • @meazakidane6178
    @meazakidane6178 2 ปีที่แล้ว +15

    Finally. Finally an awesome presentation. We got an Ethiopian who is funny, logical , Smart , ethical ,spiritual and a complete handsome young man. God bless Comedian Eshetu. I love Denk legotch. I will follow you surely.

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 ปีที่แล้ว +17

    እሼ አንተ ኮ በጣምምምምም ገራሚ ሰው ነህ ብቃት ጥራት ትጋት የራስህ ነው በርታልን

    • @HA-yb1nj
      @HA-yb1nj 3 ปีที่แล้ว

      True every thing

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
    @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 ปีที่แล้ว +15

    ርእሱን አይቸ ልጠላህ ነበር ጨርሸ ስሰማው ተመቸከኝ ምርጥ ኢቲዮፒያውይ ይመችህ 🇪🇹🇪🇹

    • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
      @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 ปีที่แล้ว

      @@mekides2469 ክክክክክክ ነበር ሁቢ

    • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
      @እሙሀያት-ጘ7ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ብትይ ደሜ ፈልቶ ነበር

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 ปีที่แล้ว

      እህ ወላሂ ርእሱን አይቸ እደት ነበር የሆንኩት ታያው በረድ አልኩኝ

    • @merditube2750
      @merditube2750 3 ปีที่แล้ว

      ማሚ እንደማመር

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@mekides2469 ሙሐመድን እሸቱ እንደማይሳደብ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም አንደኛ ሙሐመድ እሸቱንም ሆነ ሌሎች ክርስቲያኖችን አልበደሉም በሀይማኖታቸው ምክንያት የመካ ሰዎች ግፍ ሲያደርሱባቸው ወደ ሀበሻ እንዲሰደዱ አመላከቱ ሀገራችን በአለም እንድትታወቅም አደረጉ ፍትሃዊ መሪ የእውነት ምድር ወዘተ በማለት ሀበሻን ለአለም አስተዋወቁ እሸቱ በምን ምክንያት ሊተቻቸው ወይም ሊሰድባቸው ይችላል? በነቢዩ ሙሐመድ ነቢይነት አለማመን ሌላ ጉዳይ ሆኖ ሳለ ግን የሚሳደቡት በጭፍን ጥላቻ የታወሩ ናቸው እሸቱ ደግሞ ሙስሊሞችንም ሆነ ሀይማኖታቸውን በጣም የሚያከብር ሰው ነው ስለዚህ ኢስላምን እንደማይተች እርግጠኛ ነበርኩ ለማለት ነው

  • @shimelisadugna383
    @shimelisadugna383 2 ปีที่แล้ว

    አንተልጅ ጨምረሀል እግዚአብሄር ይባርክህ ለዚህ ትውልድ መልካም አቀራረብ ነወ።በርታ።

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 ปีที่แล้ว +7

    እሽዬ አንተ እኮ የኢትዬጲያ ውድ ልጇ ነህ ። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +45

    ጥሩ ነው ግን ስለ ደብቴራና ስለ ጥቆላም በነካ አፈክ pls

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 3 ปีที่แล้ว +3

      እሱን እሱን መች ይነካሉ እነሱ፡ ኣይናቸው ፕሮቴስታንት ላይ ነው፡ ሞስሌምን ያከብራሉ እኛን ግን. ......

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +5

      እኛ ላይ የለው መንፈስ ስለምያስጨንቃቸው ነው ወደው አይደሉም እኛን ምጠሉን ኢየሱስ አምላክ ሆኖ ሳሌ አይደል አይሁዶች የናቁት።

    • @menetasnotdesta1351
      @menetasnotdesta1351 3 ปีที่แล้ว

      enanete lay yalewe mnefesema yasecheneqenal mkniyatum ye EGZIABHER menefes selalhone, ERSU EYESUS degmo chenqeten yemifeta enji yemiyasecheneq aydelem.
      EYESUS ERSU SELAMACHIN NEWE
      EYESUS ERSU KIBRACHIN NEWE
      EYESUS ERSU ARENETACHIN NEWE
      EYESUS ERSU DESETACHEN NEWE
      yeferehatenena yedefereten enji ybareneten mnfes yalseten YE EGZIABHERE LIJ, YEQEDESET DENGEL MARIYAM LEJ EYESUS YEKEBER
      ORTHODOXAWIT MNGED gene atascheneqem.....commentehen wedejew nber replayeh gene KRSTOSEN kemiyaq aytebeqem

    • @burtkandav7574
      @burtkandav7574 3 ปีที่แล้ว +5

      ደብተራ እኮ አዳራሽ ዉስጥ የሚጮህ ቆርቆሮ አይደለም አዋቂ ነዉ አይናዉጦች በኢትዮጵያ ምድር ላይ መርገምትና መከራ እናንተ ከተፈለፈላቹ በዃላ ነዉ።

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +3

      @@burtkandav7574 አመድ በዱቀት ላይ ይስቃል አሉ! የእናንቴ የትኛው ቤቴ መግስት ነው? ከላይ ቆርቆሮ የለበሰ የጎን ብረት አይደለም ያለ ማነው?።😆😆እንደ አንች አይነቱ እንደ እንስሳ የምያስብ ሰው እኮ ነው ለደጋምውና ለደብቴራው እውቅና በመስጠታችሁና ከቅዳሴ መልስ ወደ ቃልቻና ጥቆሉ ቤት ስሮጡ የመጣ መአት መሆኑንሳ ማን ይናገር?? 🤔😣😪

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሀይማኖት ከሀይማኖት አቀራርበህ ስህተቶችን ለይተህ ለሕብረተሰቡ ማስተማር በመቻልህ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ፌዝና ቀልዱ ለነብያት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ፀጋ የሚያቃልል መሆን የለበትም ስለዚህም እግዚአብሔርን መፍራት ከሁሉ ይበልጣል ።

    • @youtubelive123
      @youtubelive123 2 ปีที่แล้ว

      He is talked about fake pastor

  • @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ
    @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ 3 ปีที่แล้ว +82

    እንደዚህ እውነት ተናጋሪዎችን ያብዛልን አሜን

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 3 ปีที่แล้ว +4

    Im 100% Protestants. 100% agree with you Eshetu. Thank you. The Church needs to weakup.
    Btw. My kids love watching your EbS family show. Keep it up. ❤🙏🙏

    • @alemneshdenbel3940
      @alemneshdenbel3940 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ እሺ

  • @YohanesTerefe
    @YohanesTerefe 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ነው ደግሜ ነው ያየሁት አስተማሪ ነው ። በርታ እሸቱ

  • @Awliemeror
    @Awliemeror 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው፡ የመናፍቃን ትምህርት እንደዚ ነው፡፡ ጎበዝ

  • @herieweldu5190
    @herieweldu5190 3 ปีที่แล้ว +22

    ማቴዎስ 12 (Matthew)
    36፤ እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤
    37፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።

  • @laelehailemichael7474
    @laelehailemichael7474 2 ปีที่แล้ว

    ጓድ እሼ: ይሄ ቪዲዮ የቀልድ ፕሮግራም ይዘት ቢኖረውም እኔ የተመለትኩት ግን እግዚአብሔር ልብ ላለው ሰው ባንተ በኩል እየተናገረው እንደሆነ ነው። ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 3 ปีที่แล้ว +7

    እሸ ምርጥ ሰው
    እጥር ምጥን ያለ ያማር መልክት ጆሮ ያለው ይስማ
    ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

    • @merditube2750
      @merditube2750 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ እንደማመር

  • @bilalzol-ethio1825
    @bilalzol-ethio1825 3 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና ነህ በኡነት ኢስላም ነኝ ግን አድናቅህ! ሓቅ ሓቁን አሏህ ያግራልህ።?

    • @paradisepicture7847
      @paradisepicture7847 3 ปีที่แล้ว

      በመንሳዊ ነገር ላይ አትቀልድ

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ነኝ ነው? ወይስ ኢስላም ?🤔

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼቱ በጣም ተመቼኸኝ በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ኮሜድያንነህ እውነት ካንተ ጋር ናት

  • @መሲነኝየመዳምቅመም
    @መሲነኝየመዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +4

    እሸትየ የኛ ጀግና በርታልኝ እሚርመው ነገር ክፈቱኝ አልቅሼ ግን የአንት ፕርግራም ሳይ የክፋኝም ያለቀሰኩትም እረሳዋለሁ ኑርልኝ እቦ

  • @mimy9286
    @mimy9286 2 ปีที่แล้ว +8

    እሼ በናትህ በኢትዮጵያ አምላክ እራስን ጠብቅ በፀሎቴ አረሳህም ብርቅ ውድ ወንድማችን

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

    ከአፌ ማረረረ ቁረጥ ይበልልልህ ተሺዬ የነ ቀሺት ,,,,,,,,የተዋሀዲወ ጀግና,,,,,,መነፈቃን ወራዶች😄😄😄😄😄😄

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 ปีที่แล้ว +31

    የመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mekdimekdi9031
    @mekdimekdi9031 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው ምርጥ ኮሜዲ አሼ በሳቅ ጨረስከኝ እኮ እያዝናናህን ትምህርትም ሰተህናል በርታልን እንወድሀለን አሼ😍😍👌👍

  • @sammygirma9124
    @sammygirma9124 2 ปีที่แล้ว

    እሽዬ ምርጥ አርገህ ነው የገለፅከው በዚህ አጋጣሚ የሚሸወዱ ሰዎች ልቦና እንዲሰጣቸው ጥሩ ትምህርት ይሰጣል። እ/ር ይስጥልን።

  • @abdisaejara4076
    @abdisaejara4076 3 ปีที่แล้ว +22

    You are different. You are not a comedian, but a teacher.We love you so much

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ምርጥ በጉጉት ስጠብቅህ ዛሬስ ምነው ዘገየህብን ስል ...ገባኝ ገባኝ ዛሬ ደግሞ በሳቅ እያፈረስከን ልታስተምረን
    .
    .
    .ሀሰተኛዎቹንማ ተዋቸው ጉድ አስባሉን እኮ
    .
    .
    ፍቅር ሰላም ጤና እና ደስታ በያላችሁበት ትርፍርፍ ይበልላችሁ ። ከአገር ውጭ ኑሮን ለማሸነፍ ላይ ታች የምትሉ ኑሮአችሁን አምላክ በምያስፈልጋችሁ ልክ ይሙላላችሁ። ቅን ልብ ይኑረን!!!💚💛❤️

  • @mehatew-tube
    @mehatew-tube 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene abat yimechesh weladite amlaken betam nw mewedeh broye mariam tebarkeh

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ የኔ ሁለገብ በርታልኝ አመብርሃን በነገሮች ሁሉ ትቅደምክ

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 3 ปีที่แล้ว +6

    I am a protestant but this was fun n true 😂😂 thank you and follow jesus no pastors i hv bn saying this for a long time thank you so much again for giving this a stage

  • @heavendadi2436
    @heavendadi2436 3 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በምትሰራው ስራ በጣም ነው ማደንቅህ...በተለይ Donkey tube ላይ የጀመርካቸው ፕሮግራሞች ሌላ level ላይ ናቸው...ግን please እንደዚህ አይነት topicoch በጣም sensetive ስለሚሆኑ አትነካካ። አንተ ሰዎች ሰብስበህ fun ስላስደረክበት አይስተካከሉም። በዛ ላይ በእነዚህ "ነብያት" እቀልዳለሁ ብለህ የጌታንም ስም በቀልዶችህ ውስጥ እንደዋዛ እያነሳህ ነው። ቀልድ ላይ ስለሆነ አይቀል እንደው ስሙ።ለጥንቃቄ ነው!!! በተረፈ ግን በርታ። እግዚአብሔርም ስለነዚ ደፋር ሰዎች በጊዜው መልስ ይሰጣል።

  • @tesfayemisker2882
    @tesfayemisker2882 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ሰው ነህ,,እግዚአብሔር ከ ክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @hmsilm8720
    @hmsilm8720 3 ปีที่แล้ว +15

    ክክክክክ ወይኔ አየ እሸ እረ እንደዝህ አድርገህ ንገርልኝ እማ ሶስት ጊዜ አየሁት በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Eshet!Tebarek edmena Tena yistihe!!! Egziabher Ethiopian yitebikat Amen Orthodox Tewahido tilemlim!!!

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 ปีที่แล้ว +4

    የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ይጠብቅህ ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማይታት ዘወትር ይጠብቅህ ልቤን አረካሀው

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 3 ปีที่แล้ว

      ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👍👍👍👍👍✔️✔️✔️✔️

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ዛሬ በሳቅ ጥሽ አረከኝ
    ምርጥ መልክት ነው ለነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ መርፌ ብውጉትም ሰዎችን ከመከተል ወደ ኋላ አይሉም
    ብቻ ለሁላችንም አስተዋይ ልብ ይስጠን

    • @merditube2750
      @merditube2750 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ እንደማመር

  • @ururur6108
    @ururur6108 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ እሽዬ ዘና ፈታ አደረገን ያኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @kiyyakenna1209
    @kiyyakenna1209 3 ปีที่แล้ว +8

    እሼ የተዋህዶ ፍሬ 😘እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ 🙏ትልቅ መንቅያ ነው ልባቸው ለንቀላፋ. እምዬ ኦርቶዶክስ ⛪️እንዳንተ አይነቱን ነው የምትአፈራ ፍሬ 😍

  • @etsegenetteklu5886
    @etsegenetteklu5886 3 ปีที่แล้ว +15

    የእውነት በቃ ትክክለኛ ነገር አቀረብክ እናመሰግናለን እሼ

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 3 ปีที่แล้ว +18

    እስኪ በነካ እጅህ ስለነዛ ደብተራዎችና ጠንቆዮች የሆነ በለን 🗣🗣🗣🗣🗣

  • @hggfhg8918
    @hggfhg8918 3 ปีที่แล้ว +16

    ሼርርርር ያስፈልገዋል ትልቅ ትምህርቲ ነዉ ለሃገራችን እና ለእምነታትን ኮመድያን እሸቱ በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ከልጅዋ ጋ ትጠብቅህ

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 2 ปีที่แล้ว

    አንተ፡ሰውበጣም፡ነው፡የማከብርህ፡ተባረክ፡በጣም፡ሚዛናዊ፡ነህ።

  • @ገኒዩቱብቻናል
    @ገኒዩቱብቻናል 3 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ መልክት ነው እያዋዛህ ነገርክልኝ👍👍እርግጫ በዝቶል 👊👊👊በየሚድያው

  • @የስደትስንቄአርሴምዬ
    @የስደትስንቄአርሴምዬ 3 ปีที่แล้ว +11

    ምን ልበልህ ቃል የለኝም የማሪያም ልጅ ይባርክህ

  • @anahiyab7211
    @anahiyab7211 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ይሄ ትምህርት ለሁላችንም የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mihretmekonnen2383
    @mihretmekonnen2383 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታሳዝናለክ ምነው እናተ ቤት ያለውን ተውከው ፀበል ርእርጭ ብለው ግንኙነት የሚፈፅሙትን ንስሃ አባት የምንላቸው

  • @ሀይሚየጌታልጅ
    @ሀይሚየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +16

    በቀልድ አድርገህ ትልቅ መልክት ነው ያስተላልፈከው “እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም።”
    - ኢዮብ 33፥14 መስታውሉን ያብዛልን መችት ድልት ይበልህ እሼ በሳቅ ነው የገደልከኝ❤❤

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 2 ปีที่แล้ว

    ከመቸኮሌ የተነሳ ሳላዳምጥ ነው ላይክ ያደረግኩት ግን አይተነዋል እኮ ሲደጋገም አሎድም እሼ✝️❗️❗️

  • @yohannestekeste5913
    @yohannestekeste5913 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ መምህር ዘበነ ዎልድቦ ገዳም የድንጋይ ቆብ የተሰፋላቸው መነካሳት አሉ ብሎ ሔጄ አጣዎቸው ሰልካቸውን ካላሰቸገርኩህ ተቀበልልኝ

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว +1

      Mn honhal wendimi sewoch ayagegnum zegeto new mexeleyu

    • @ttbb632
      @ttbb632 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 3 ปีที่แล้ว +7

    እሸ ማኛ በጣም ምርጥ ኢትዩጵያዊ ጀግና 😘
    የእሸ አድናዊዎች የት ናችሁ👍

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሼቱ ለሰጠከው መልእክት እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @edennegatu6726
    @edennegatu6726 3 ปีที่แล้ว +11

    I am so proud of you! All your program is incredible, you are working for Emama 🇪🇹 love it! Egzabihere yebarkhi it means a lot to us especially for us kebaher mado😇

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክ ገደልከን እኮ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ወቅታዊ ነው ሌላም ጨምርልን አዝናናኽን አይገለፀውም እሼ ትምህርት ብሎ ዝም ነው አቦ ተባረክ!

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ እሸቱ ብሩህ ተሰፋ የለህ ነህ ተባረክ በርታልን።

  • @ቲጅዩትብ
    @ቲጅዩትብ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በሰው የሚታመን ስጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡ ከእግዚአብሔር የሚመልስ ሰው እርጉም ነው (ኤር 17 ÷5) ብዙ እህቶች አላችሁ በስደት ብር ላኪ ልጸልይላችሁ ስትባሉ እምትልኩ ተጠቀቁ
    እሸ እናመሰግናለን

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ምልከታ ነው! ሰው ግን ለምን ውሸት መሆኑን እያወቀ ዝም ብሎ ይታለላል? የምር በጣም ያሳዝናል ...

  • @tiruyetru
    @tiruyetru ปีที่แล้ว

    ዉድ ወንድማችን በጣም ጥሩ መልስ ነው😂😂😂❤❤❤

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ነው በርታልን ጀግና 💚💛❤️

  • @konjokonjo5961
    @konjokonjo5961 3 ปีที่แล้ว +24

    ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ አምላክ ይጠብቅህ

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት አቤት በጣም ድቅ ልጅ ነህ በእውነት ወይኔ አምላኬ የኔ ቁምንገረኛ ጎበዝ በርታ እኛም በጣም ነው የምንውድክ በጎ ልጅ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለተማርበት ክበርልን እሼ እኖድሀለን ትልቅ መልክት ነው ለገባው !!