ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*ሀባይቢ እንደት ናችሁ ከአረብ አገር ያመጣሗቸው ተሰባሪ እቃዎች አንድም ሳይሰበር አገኘሁት እቃ ለምትልኩ ልጆች ይጠቅማል በሚል ሸር አድርጌላችሗለሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ❤*
ስድስት ወር ቀርቶ ስድስት ቀን አያድርም እኛ ጋ እህቴ አያስችላቸውም ይከፈት ነው የሚሉት ባይሆናቸውም አይናቸው ማየት አለበት እኔም ብሆን አያስችለኝ
ክክክክ አሳቅሽኝ ልክ ነሽ
😂😂😂😂
እነሱም አውቀው ነው ርእስ ሲያጡ ነውጅ አይተው መልሰው አስገብተውት ነው እሚሆነው 😂😂😂😂
@@user-ts1nr6cu8eእ😅😅😅
🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኳን ደስ አለሽ ዉደ❤
ሀገራችንሞልቶአል፡ሁሉም፡በምንዛሬሢታሠብ፡ያውነው፡በነፃከሠጡንጂ
ለም በልብስ አልጠቀልሽውም ኪሎሽንኩ ወረቀቱ ይመዝናል ከዛላይ በርሚኑ ይሞላል በልብስ በድብ ከተጠቀለለ አይስበርም
*ልክ እንደ ስፖንጅ ስለሆነ ስለሆነ ክብደት የለውምኮ*
የኔ ውዲ ማሻ አላህ የላክሽበት ሸሪካ ማን ይባላል ቁጠራቸው ካለሽ እባክሽ
ማሻአላህ❤❤❤❤
ጐበዝ ማሻ አላህ❤
ጀግናነሽ የምር
ዋለይኩም ሰላም በርቺእህት❤
ማሻአላህዉድ❤❤❤❤❤
ብርጭቆ መሸከም አያስፈልግም
*ሳህ*
ሳህኪሎው እራሱእንዴት ቻለችውቲጂዬ❤❤
ይኸ እቃ ከነመግዣዉ እስከ መላኪያዉ ስንት ብር ፈጀ ለመረጃ ያክል ነዉ
እኔም በልብስነውየጠቀለልኩት
ቲጅየመብሩክ ግን ውጭ ሀገር የሚገዛው በጣም ውድ ነው ሀገር ቤት ያለምንምወጭናልፍት ካርጎ እዛው መግዛት ይሻላል እስኪ እንችል ስላየሽው ምንትመክሪያለሽ እቃይዘውለሚገቡት ባረከላሁፊኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
*አዎ ኳሊቲው ነው እንጅ ያው ነው*
ስንት ተቀርፀብሽ
የኔም አመት ልሆነው ነው ከወጠሁትም ከሁን በሀለ ነው ቤት ከሌለቹ በትገዙ እለለው
ኳተር እሥኪ ካርጎ የሚረግ ሠው ካለ ንገሩኝ ማሮቸ
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
ቲጂ መልሺልኝማር በርሚልውስጥ ያለውን ካርጎ አልፈተሹትምእንዴ?????
*አረ እስከ ቂጥ ገልብጠው ነው የሚፈትሹት ሀያቲ*
@@Tgkutabertube ቲጂዬ ካየሺዉ ብትመልሺልኝ ወይም ኮሜንታተሮች መልሱልኝ። እቃ ካርጎ ለማድረግ በርሚሉ ነዉ ወይስ ሳጥኑ አሪፉ የትኛዉ ነዉ?በእርግጥ እኔ እቃ አላበዛም ቢሆንም አንዳንድ ወሳኝ ነገሮች ለመላክ አስቤ ነዉ።
በበሃር የሚያመጡትስ ምን ያህል ነው ምንከፍላቸው ወዉዴ
*እሱን አላውቅም ሀያቲ*
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ
*Wa wr wb አህሌን ሀያቲ❤*
እኔ እቃ አልገዛሁ እና እዚህ ገዝቼ ካርጎ ባዳርግ ይሻላል ወይስ ሀገር ይሻላል የበናት
ካልገዛሺስዝምብለሽ ብትሺንያዥናእዛውግዥ ምክንያቱም ካርጎላይቀረጥ ድካምአለው😢
እማ ጠፍተን ምንሰራ ሰንገባ ሻንጣ መያዝ ይፈቀዳል ካወቅሽ ንገሪኝ ?
*ይቻላል ውዴ ሀገር መግባት ስትፈልጊ እና እጅሽን ለፖሊስ ሰጥተሽ ከሆነ የምትሄጅው ቅድሚያ እቃሽን አዘጋጅተሽ ቁጭ አድርጊ ከዛም ትኬት ሲቆረጥልሽ ጓደኞችሽ እቃሽን ያመጡልሻል ማለት ነው ሀያቲ*
@@Tgkutabertube እሽ እማ ተባረኪልኝ እህቴ አመሰግናለው 😍😍😍😍😍
@@emuethiopia2327ትኬት ቆርጠሽ ሂጂ በኢንባሲ እቃሽን በስምሽ አስገብተሽ ምክንያቱ አንዳንድ ጎደኞች አይልኩም ከሄድሽ በኃላ
አህለን እህት ደናር ስትይ ሰማሁ ኮዌት መሰልሽኝ ይቻላል እንደ በርሚል ከኮዌት መልሽልኝ አደራ
*እኔ ባህሬይን ነበርኩ ነገር ግን ኩየትም በርሚሉን በካርቶን አድርጎ መላክ ይቻላል ሀያቲ❤*
@@Tgkutabertube አመሰግናለሁ ውደ 😘
የጠቀለልሽበት ወረቀት የት ነው የገዛሽው እምታቁም ንገሩኝ በአላህ
*ማዳምሽን ብታሳያት ታውቀዋለች ደግሞ በጣም እርካሽ ነው*
ሀብብት በልብስ ጠቅልል
@@abdlfatakadir7674 በልብስ ከሆነ ይሰባበራል አሉ
@@Tgkutabertube በውጭ ስለምሰራ በራሴ ነው የምገዛው ማዳሜ ቁም ነገር የላትም ካወቅሽው ንገሪኝ ለብሩ ማነስ መብዛት ችግር የለም ወይም ስም ካለው
Ket now ye lakshu jordan now?
*bahrain*
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ቲጂዬ እኔ እቃ አለኝ ከሁት አመት በሗላ እሄዳለሁ በስሜ ነው የምልከው ግን ወረቀት ማፃፍ አልፈልግም ኢትዮ ካልተመቼኝ እመለሳለሁ
እና ብዙ ይቀርፁኝ ይሆን
*እኔም የነፃ ወረቀት አላፃፍኩም ነገር ግን ላኪም ተቀባይም እኔው ስለሆንኩ እና ከዛ ካርጎ የላኩበትን ወረቀት ስለያዝኩ 50%ብቻ ነው ለቀረጥ የከፈልኩት*
አህሌን ቲጅ ሚዜ ካፋላጊሽ እኔ አላሁልሽ😢
😂
እረ እኔም አለሁ
ክክክ
በርሜሉ ስንት ኪሎ ይይዛልሀባይብ ንገሩኝ እስኪ በትልቁ በርሜል በባህር ልልክ ነበር መልሱልኝ የምታዉቁ
*ይሄ የምታይው ትልቁ ነው እስከ ሁለት መቶ ይይዛል*
@@Tgkutabertube እይዋ ሺኩረን የኔህት እንዴዛ ከሆነ አሪፍ ይይዛል
የወይኑን ብርጭቆ እኔም እወስደዋለሁ ሌላ ብርጭቆ አልወስድም
*አዎ ኢትዮጵያ ውድ ነው*
የመለኪወሠንትፈጀበሸ😮😮😮
*269bhd*
እኔ ሚገርመኝ ሦላት አሠግጂምዴ ሑሌ ጥፍርሽ ቀለም ነው ፔሬዲኳ አዲ ሣምንት ነው ቢጠውልም😮😮
*ቪድዮውን በአንድ ቀን ስለሰራሁት ነው ሁቢ*
እሺ
ረሁን በመርቢል ቀረ እያሉነው ግን እደዚ ህ በርሚሉን ካርቶን ውጥስ በመክተት መሸወድ ከተቻለ ጥሩመላነው ለናቴ ይጠቅማት ነበር መቸም ለራሴ ገና አላሰብኩም
*አዎ በርሚሉ ይጠቅማል*
ከዚህ የምንልከው እዛለደ ውደ
*መርካቶ የአረብ አገር እቃዎች ሞልተዋል ዋጋቸው ግን ሰማይ ነው😊*
የለለየለምብሩምሲመነዘር ያው ነው የኪሎየትራንስፖርት ከዚህ ከዛዴሞ አስርየቀረፅነፃወረቀትቢኖር መከፈሉአይቀርም ከዛምደሞትራንስፖርት ደሴራሱምርጥምርጥእቃነውያለው
ቤት አልሰራሽም እንደ ቲጅ የቤት ኪራይ አልሽሳ
*ሰርቻለሁ ወሎ ነው*
እቃሽ ተመለሰልሽ እዴ ማሬ
*አልተመለሰልኝም😢*
የኔ እህት አይዞሽልኝ አላህ ያለው ነው የሚሆነው
ማውጫ ስትነውማሬ
*እንደ እቃሽ ነው ሀቢበቲ*
Betii.lamini.asarimi.nabere.kototami
የትነሽ ዉዴ
ኢትዮጵያ ሀያቲ❤
ካርኮ ስታደርጉ እቃዉን ሁሉ እያወጡ ይፈትሻሉ አላሉምደ
*መርፌም አይቀራቸው እህታለም ሲፈትሹ የበርሚሉ እንዳለ ገልብጠው ነው የሚፈትሹት😊*
@@Tgkutabertube ዉይ እኔኳን የማሺን እቃወች ለመላክ አስቢ ነበር
ቤተሰብም ከፍተው አለመከፋፈላቸው😅😅 እረ አችም ፈራሽው ለመክፈት ሳስበው የመዳም ውራጅ ነው ሚሆነው
*የማዳም ውራጅ መሆኑን አሳይሻለሁ በዚህ ሁለት ቀን ጠብቂኝ kkkk*
እኔ በጨርቅ ነው የጠቀለልኩት አልተሠበረም
እንዴት አለፈ ውዴ
@@FentaytuTeka ምኑ?
እኔጨቆኛል እቃነበረኝ ቀረጡከባድነውይላሉ
ሳኡድ ከሆንሽ በነጣ አስጥፍ
@@zd9022 ዱባይነኝ
ወረቀት የነፃ አፅፊ ጠቅልልለሸ ከሆነምትገቢው አሊያ ወረቀት ሚሸጡ አሉ
በባህር ካልቀረ ላኪ በዚህ ከሆነ እቃሽን መሸጥ ያክል ነው
*ላኪ እና ተቀባይ አንችው ከሆንሽ እና ካርጎ የላክሽበትን ወረቀት ከያዝሽ አታስቢ ቀላል ነው*
እኔ በብሀር ለመላክ አስቢያለሁ
የትንሽ እኔም መላክ እፍልግ አለሁ ጅዳንኝ
@@user-cq2hm7hu4u en riyadi negni wude🌹✍️
@@user-cq2hm7hu4u ሪያድ ነፕ
በነፃ ማዳም ከተሰጣችሁ እንጂ መግዛት አያስፈልግም እቃ ከምገዙ ወርቀ ግዙ
@@meloniytetube8011እሰኪ ንገሪኝ ይዘውት ማይሄዱት ኮተትየለ 😂😂
ትክክልነሺማማየ ወላሂአገራችን ሁሉምነገርአለ ከዚህከማጎጎዝ እዛው መግዛት ይሻላል

ሳህ
ኪሎው እራሱ
እንዴት ቻለችው
ቲጂዬ❤❤