#የ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 162

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  9 หลายเดือนก่อน +22

    *ሀባይቢ እንደት ናችሁ መጥቻለሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ❤ ዘና እያላችሁ*

    • @user-ex2kb2sr8y
      @user-ex2kb2sr8y 9 หลายเดือนก่อน

      እረይበቃንውድየኔቢሴነሽይመችሽ።ባለፈውኪራይቤትነኝስትይአዝኘነበረአረብቤትስለፊኑረሽሳሰሪህደሽነውብየ።አሁንግንአለኝቤትምስላልሽደስብሎኛንአልሀምዱሊላህደሜቤትሽገብተሽስትደሰችእምናይያድረገን።ኢሻአላህ።

    • @redwanfirst5197
      @redwanfirst5197 9 หลายเดือนก่อน

      ቲጂ ባለፈውም ጠይቄሽ ነበር እስኪ ገሳላ ከዚህ ብልክ ያጥባል እንዴ ሀገር የዳኡዲ ቀሳላ አይሰራም ብለውኝ ነው

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  9 หลายเดือนก่อน +3

      ​​@@redwanfirst5197 *ቀረጡን ከቻልከውማ ሀሪፍ ነው ግን ስትገዛ ቢበላሽ ኢትዮጵያ መሰራት ይችላል ወይ ብለህ ጠይቅ ምክንያቱም አንዳንድ የውጭ እቃዎች ሲበላሹ የሚቀየሩባቸው እቃዎች አገር ውስጥ አይኖሩም*

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 9 หลายเดือนก่อน

      በህጋዊ መሬት ወይምቤት ግዥ ህገወጭ አትግዢ እኔ ስቃይ ላይ ነኝ 9አመት የለፋውበት ይሀው ፈረስ ስባል ጉዴ የእኔውስ እያልኩ ጭንቀት ውስጥ ነው

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  9 หลายเดือนก่อน

      @@user-gp9sf9cn7g *አረ ምን በወጣኝ ሀያቲ ህጋዊ ቤት አለኝ*

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 9 หลายเดือนก่อน +10

    አሻንጉሊቱ ያስጠላል ጣይው ሌላው ማሻ አላህ የኔ ውድዋዬ

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 9 หลายเดือนก่อน +8

    አሻጉሊትሀራምነውጣይው
    መላኢካአይገባምከቤትይባላል
    በተረፍመሸአሏ❤❤❤

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 9 หลายเดือนก่อน +19

    ማሻአላህ ሰው ባቅሙ ልክ ነው መኖር ያለበት ቲጂየ የምንጭቀት እኔም ልመጣ ነው
    እኔም ቤት አልሰራሁ ለእራሴ ለቤተቦቸ ግን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ቤት ሰርቻለሁ .....ደሴ እዋናው ቤት እናት እና አባቴ እየኖሩ ነው ሰርቤሱ ደግሞ ተከራይቷል .....አላህ ሀገራችንንን ሰላም ካደረገው አንዷን ክላስ ፈርሸ ቁጭ ነው ....ባሉካ ያስብበት. ...የራሱቤት ይውሰደኝ ...ሳገባ ...

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  9 หลายเดือนก่อน +5

      *ማሻአላህ ሀያቲ የቤተሰብ ቤት ማለት ያንች ማለት ነው አብሽሪ*

    • @fatumamohammed-ye1rr
      @fatumamohammed-ye1rr 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tgkutabertube
      ትክክል ቲጂየ

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 9 หลายเดือนก่อน

      ሢጀመር ድሮም እኮ ቤትሠርቶ እቃ አሟልቶ ሚወሰድ ባልነው ወንዱን አግማሙትጅ ከቃ እሰከቤት እያሟሉ እያገቡ ሤቶች😂😂😂😂 እኳንም ሰራሸ ለቤተሠብሸ

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቲጂዬ በጣም አሪፍ ነዉ ይበቃሻል ዉዴ በዝህ ኑሮ ደሞ ምንም ብንገነባ ጥለነዉ የሚንሄድ ዱኒያ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 9 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ከመጠው 9 ወሬ ነው የረሴን ቤት አከረይቼ ለስረዬ ቅርብ የሆነ አንድ ክፍል ቤት ተከረይቼ እየኖርኩ ነው ደግም ስደት ለለመውጠት ጥረት መረግ ነው

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 9 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እኛ የገጠር ልጆች እደቤታችን ሰንኖር ነው የሚያምርበን ግን ቲጅ አሻጉሊቱ ህፃን መስላኝ አረ ወደዛ ጣይ እደት ትተኛለሽ እኔ ግን መስገድም አይቻል ሆ

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 9 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ውደ ይበቀል የዱኒ ኑሩ የች ሀገር ኩትራት ናት እሽ ዋና የዘኝዉ ቤት ይስማረልን ያርብብብብ

  • @madina3828
    @madina3828 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ቲጅየ ውለጅ ክበጅ በሰላም በጤና ኑሪበት

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔውድ ጥያቄየን አይተሽ በመመለስሽ ደስ ነው ያለኝ የኔውድ

  • @sab9241
    @sab9241 9 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Yg yen konjo yager Liji yewollo endet nesh ❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ያምራል አላህ እርዝቅሽ ያብዛልሽ ቲጂ ሰዉ ባለዉ ነዉ አብሽሪ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 9 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ ይበቃሻል ውደ ለዱንያ ሀያት ደሞ 😢

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳካልሽ ቲጂዬ

  • @seadikutabertubu7987
    @seadikutabertubu7987 9 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ቲጂ ደስ ይላል

  • @Sheqala
    @Sheqala 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂እይዞሽያገሬልጅ በርችልኝ❤❤❤ማሻአላህ ያምራል

  • @ekrutube
    @ekrutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ አብሺሪ በርች

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 9 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ. ❤❤❤ ሁላችንም የገጠር ልጄች ነን ❤❤❤. አላህ. ይጠብቅሽ ውዴ ❤❤❤

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 9 หลายเดือนก่อน +2

    አዳሬን ልምጣዴ ያገሬ ልጅ ከከከከ የራስሽን ይወፍቅሽ ቅመምዋ❤

  • @user-lx3dn7oh2y
    @user-lx3dn7oh2y 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ይበቃሻል ዋናውጤናነው

  • @user-hj7wy1ed7u
    @user-hj7wy1ed7u 6 หลายเดือนก่อน

    የኔማርማሻአላህአብሺሪ

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የሰላም የጤና ከሷልሂ ባል ጋር የምትኖሪበት የምወልጅበት አላህ ያርግሽ አላህ ጤናኛልጆች ይወፍቅሽ መንታ እኔምታልጆች ድስ ስለሚለኝ ለኔም ይወፍቅኝ መንታዋችን ከስደት መልስ

  • @dibootube816
    @dibootube816 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል😍😍😍💕💕

  • @hawlatesied6707
    @hawlatesied6707 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህይበቃሻል

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እንዴውም ትልቅ ነው ቤቱ ተከራይተሽ ከሆነ ክራይ ይበዛብሻል ትንሽ ቀልጠፍ ያለች ይሻላል።ባክሽ ለሰው ወሬ አትጨነቂ በህንፃም ኖርን በጭቃ ቤት ዞረን ዞረን አፈር ነው ቤታችን ሆ

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 9 หลายเดือนก่อน

    Masheallah 💞

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአለህ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ደደሳሳ ጎጆ ነዉ ያደኩት ፍቅር በሞላበት

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ዉለጅ ክበጅበት

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማረ ንግግረሽ ደስ ሲል ❤❤

  • @seadikutabertubu7987
    @seadikutabertubu7987 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ😊

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዴ ይበቃሻል እኔ ግን ቤተሰቦች ጋር ነው የምቀመጠው ታዲያ ጎረቤት እንዳው ወደከተማ አትቀራይም ይሉኛል ግን እኔ ገጠር በጣም ይመቸኛል ወላሂ my ገጠሬ 🥰🥰🥰🥰 በርች የኔ ውዴ 🥰

  • @user-qe3iw2kv5f
    @user-qe3iw2kv5f 9 หลายเดือนก่อน

    መሸለሀ👍👍👍

  • @user-fg6ut7nr9q
    @user-fg6ut7nr9q 9 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህቲጂ

  • @tube3507
    @tube3507 9 หลายเดือนก่อน

    ወአለይከ ሰላም ወሬህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @tube5274
    @tube5274 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሎ ትጂ ሰላም ነዉ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሸንጉሊት ቤትሽ አታድርጊ መላዕካ አይገባም ቤትሽ ለሶላትም ጥሩ አይደለም

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 9 หลายเดือนก่อน

      😂ምን አይነት አሽንጉሊቶች ናቸው ማይገባው የሚገባው?

  • @fatmasayeed5292
    @fatmasayeed5292 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @labeba3450
    @labeba3450 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @DuabiDhd-hq4pb
    @DuabiDhd-hq4pb 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጃ ይበቃሻል ጉበዝ

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ ምን ሁነሽ ነው ያምረራል በጣም

  • @tube5274
    @tube5274 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰብ እንዴት ነዉ ሰላም ሙስ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 9 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴ ኪራይ ነውዴ😢
    እመዳም ቤት 7አመት ቸጠግርረሽ እንዴት ሣሠሪ ወይሥ ለቤተሠቦችሽ ሠርተሽነው አይዞሽ ለማንኛውም❤❤

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b 9 หลายเดือนก่อน

      እ ቤት አለኝኮ አለችሽ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላ በአፊ በጤና የምትኖሪበት ያርግሽ

  • @zeburahussen8797
    @zeburahussen8797 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tegetsteget6631
    @tegetsteget6631 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ሽጋነው🎉

  • @smutube
    @smutube 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔስ ወላሂ አልሠራሽ ሁነሽነው ብየ ደነገጥኩኝ ምክናየቱም የእኛ ትርፍ ቤት ስለሆነ ከሠራሽስ እንዳሻሽ ተበልተሸ ካልሆነ ይመችሽ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  9 หลายเดือนก่อน +7

      *አልሀምዱሊላህ ሀያቲ አልተጨረሰም እንጅ አለኝ*

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂ውነትሸነዉ እሰቢት ሂደዉ ያነሳሎ የራሳቸዉ አሰመሰለዉ

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 9 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @hawlatesied6707
    @hawlatesied6707 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-qs2ld3gz6z
    @user-qs2ld3gz6z 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሀራም ነዉ ጣይ አሻጉሊቱን

  • @madi2644
    @madi2644 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምናችሁ

  • @foziatube691
    @foziatube691 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዲኮር በዛበት እኮ ትጂዬ የእንትን ቤት አስመሰልሽ😆🥰

  • @user-sx9ne8nl7n
    @user-sx9ne8nl7n 9 หลายเดือนก่อน +5

    አይይ እኔሰ ህገወጥነዉ ዴሴ ላይማነዉየገዛ ህገወጥ እዴኔ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ህገወጥ ነው😢

  • @user-pm8qr2we8n
    @user-pm8qr2we8n 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጅዬ አሻጉሊቱን ቆሻሻ ጣይ አሻጉሊት ና ዉሻ ስዕል ያለበት ቤት መላኢካ አይገባም

    • @zehara605
      @zehara605 9 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ አልወዲም

  • @abceqwer-qd7jh
    @abceqwer-qd7jh 9 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ የተከራየሽውን ሳይሆን የሰራሽውን ቤትሽን ነው አሳየን ያልንሽ ኩታበር ከተማ ከሆነ የተከራየሽው ቤት ኪራይ እርካሽ ነው ብለዋል ሌላ ቦታ ተከራይተሽ እደሁ እጂ ?

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5d 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 9 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ኮርኒሱ ዝናብ ይገባዋል ማለትነው ሲያናደድ

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-pj7ge7dh7w
    @user-pj7ge7dh7w 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤በጣምነው ያሣቅሽኝኝኝ

  • @meyrema2736
    @meyrema2736 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተከራይተሽ ወይስ የራስሽ ቤት ነው ማማ ???????

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f 9 หลายเดือนก่อน +1

    አጎዛ😂😂😂😂😂😂😂

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ😂

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ አግብተኛ ንገሪን እስኪ!??

  • @rahmabitbaba
    @rahmabitbaba 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቴጅየ የትአገርነው ያላሽው

  • @user-gf5ro7ly8z
    @user-gf5ro7ly8z 9 หลายเดือนก่อน

    በግልፅነትሽ ስብ አደረኩሽ

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😁😁😊😊

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙈🙈🙈❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazMnor-pl9ms
    @almazMnor-pl9ms 9 หลายเดือนก่อน

    ኮር ኒሱ ምዲነው እህት እስኪንገሪኝ የመኝታቤቱን

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድ ነዉ ኢሞጂዉ

  • @madi2644
    @madi2644 9 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም

  • @user-qs2ld3gz6z
    @user-qs2ld3gz6z 9 หลายเดือนก่อน

    ሠዉ እደ ቤቱ ነዉ

  • @GazalGazall-xg5yt
    @GazalGazall-xg5yt 9 หลายเดือนก่อน

    ከከከከከ😘😘😘❤

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራይነዉ😂😂😂😂😂

  • @user-ob2tx6us3s
    @user-ob2tx6us3s 9 หลายเดือนก่อน

    Alserashimdeyeniyeehit🤔🤔🤔lemangiyawm.ayzoshitenkri

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r 9 หลายเดือนก่อน +1

    አፈር ድሜ በልቼ አላለችም😂😂😂

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 9 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ያአንች መስሎኝ

  • @azizajemal2192
    @azizajemal2192 9 หลายเดือนก่อน

    ታድያ የአዲስ አበባ ልጅ ነዉ ሚደቀዉ?

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 9 หลายเดือนก่อน

    😂❤❤❤❤❤❤😊😊🎉🎉

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 7 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @user-qe3iw2kv5f
    @user-qe3iw2kv5f 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂💞

  • @hawlatesied6707
    @hawlatesied6707 9 หลายเดือนก่อน

    ኩታበርየትነሺ

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 9 หลายเดือนก่อน

    ትክካል

  • @hawlatesied6707
    @hawlatesied6707 9 หลายเดือนก่อน +1

    ንገሪኝውዴ

  • @tube5274
    @tube5274 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkl

  • @osmantube514
    @osmantube514 9 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አሳጉሊት አውጭ ከቤትሽ ውዶ

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z 9 หลายเดือนก่อน

    ቀልደኛ

  • @user-pj7ge7dh7w
    @user-pj7ge7dh7w 9 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 9 หลายเดือนก่อน

    ልክነሽ እህት ሰው እደቤቱነው እሚኖረው እኔ ከመጣሁ 6አመቴ ምርጥ ቤት ሰርቸ አለሁ ከነሰርቢሱ አልሀምዱሊላህ አሁን ሀገሬ መግባት ነው እምፈልገው እስቲ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 9 หลายเดือนก่อน

      ጠለብሁነሺነው።6አመት

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 9 หลายเดือนก่อน

      አላህያሳካልሺ

  • @hawaah9289
    @hawaah9289 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj3rf6vn2v
    @user-qj3rf6vn2v 9 หลายเดือนก่อน +1

    በቤት ኬራዬ ሆነሽ ታናፌያለሽ እኔ ደሞ የስራሽው ቤት ነው ብዬ ልኮምት መምጣቴዬ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  9 หลายเดือนก่อน +8

      *ምን ይደረግ ሀያቲ ደግሞ ምን ይታወቃል ወደ ፊት G+ ሊኖረኝ ይችላል*

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙሌኩም ወረህመቱለህ ዎበረከቱ ዎዮዮ😂😂😂😂😅

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m 9 หลายเดือนก่อน

      ወሀለይኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 9 หลายเดือนก่อน

    በሊሽ አሰይን አለገበሽም ወይ

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 8 หลายเดือนก่อน

    A/m badiraminbaynew