🇪🇹 ካርጎ እደት አወጣሽ ሥት ከፈልሽ ላላችሁኝ ሙሉ መረጃ/ ኒቃቡን አወለቅሽዉደ ለምትሉኝ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2023
  • 🇪🇹 ካርጎ እደት አወጣሽ ሥት ከፈልሽ ላላችሁኝ ሙሉ መረጃ/ ኒቃቡን አወለቅሽዉደ ለምትሉኝ?

ความคิดเห็น • 375

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +93

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን እህቴ በኒቃብሽም ጠካራ ሁኝ አገር ፈተናው ከባድ ነው ውድ የአሄራ እህቴ❤❤❤

  • @user-pq9xv8ut9p
    @user-pq9xv8ut9p ปีที่แล้ว +4

    ጨርቆቼን ይዤ ብሬን ይዤ ወደ እናት ሀገሬ ኢንሻአላህ ምን አንከራተተኝ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ፋሚየ እንኳንም ደስ አለሽ በሠላም ሀገርሽ ገባሽ አልሃምዱሊላህ

  • @nasa4108
    @nasa4108 ปีที่แล้ว

    Tanks inat bezu new miwore gils biyaworu minalabat

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว

    ትክክል እህቴ

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +19

    ማሻአላህ እኮንም በሠላም ገባሽ ለምለሚቱ ለጌሄዳ😍

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኽይረን

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ያልተዛዛ መረጃ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ❤አላህይጠብቅሽኢሻአላህ

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 ปีที่แล้ว

    W.wr.wb

  • @hibatube51
    @hibatube51 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳንም በሰላም የእምዬ ሀገርሽ አበቃሽ ደስ ይላል ፍትህ የመስጂዶቻችን ፍትህ የወንድሞቻችን ቀረፁ ከዱባይ ነዉ ወይስ ቴሌቪዥን በጣም ይቀርፃሉ ማለት ነዉ

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 ปีที่แล้ว

    ስለ መረጃሽ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @monamona4720
    @monamona4720 ปีที่แล้ว +1

    ፋሚ አሠላም ዋሊኩም እኳን ሠላም ገባሺ ውደ የነፃ ወረቀት በፍቃድ ለምንሄድ ይቻላል እደ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430
    @salameeyesusenewsalameeyes2430 ปีที่แล้ว

    Amesaginelow ehite betam gira gebagn liki biye

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ መጀመሪያ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንኳን በሠላም ገባሽልን የኔ እህት ባላቅሽም እህቴ ነሽ ጥያቄ ነበረኝ እና ብትመልሽልኝ ደሥ ይለኛል እኔ በኩንትራት ዘላቂ ላደርግ ነበር ምንትይኛለሽ ማለት በራሤ ብልከው ብዙ ልፋት አለው ግን ብሩም ብዙ ቢሆን አላሥለፋም ቤተሠብ በኩንትራት ብልክ ብየ ነበር መልሽልኝ ካየሽው ቴክስቴን

  • @dubaishar8642

    ሺኩራን እህቴ ለማፃፉ ነዉ እንድ አምስት መቶብር ያልሺዉ

  • @user-pr7vo2hp8p

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @user-pq9xv8ut9p
    @user-pq9xv8ut9p ปีที่แล้ว +2

    አረ አንድ እቃ አልገዛም ምን አጨናነቀኝ ብሬን በባንክ ልኬ ሄጄ እገዛለሁ እዚ በሪያል ገዝቼ ሀገር ደሞ ቀረጥ ሊጨፈጭፉኝ