የማትጠፋዋ መብራትና እመቤታችን || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 330

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +67

    የማትጠፊ መብራት የማትፈርሽ መቅደስ የሀይማኖት በትር ወላዲተ ቃል በድንቅ ሚስጥር የተሞላ ድንቅ ስብከት እረጅም እድሜ ያድልልድ አማኑኤል❤

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር 💕🙏💕

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም እግዚአብሔር ይመስገን ከእመብርሃን ያስጠጋን እናቱን ቅዱሳኑን የሰጠን ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤት ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @atsedearagaw2695
      @atsedearagaw2695 ปีที่แล้ว

      እውነትነው!! እንቊአችን ውድ መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አገራችንን በቸርነቱ ያስብልን አባታችን መምህራችን በርከቶት ለሁላችንም ይደርብን

    • @tringotringo1664
      @tringotringo1664 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን እርገቷ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 3.ቃለህወት ያሰማልን አባታችን.

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ገኒእህተማሪያም
      @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን ልመና ጸሎት በኛም በአገራችንም ትድረስልን

    • @YemiserachAweke
      @YemiserachAweke ปีที่แล้ว

      ​@@tringotringo1664
      ml

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን ቃለህ ይወት ያሠማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወትያሰማልን ለአባታችን❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    ቸር ልዑል እግዚአብሔር✝️ ረቂቅ ፍቅእ ርህሩህ ይመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 ปีที่แล้ว

    እመቤቴችን ድንግል ማርያም ሀገራችንንና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሀይማኖታችንን ጠብቂልን

  • @biboboubi8987
    @biboboubi8987 ปีที่แล้ว +9

    የአለም ሁሉ አምላክ በጸጋ ረጅም እድመ ያቆይልን እመቤታችን እስከኔ በተሰቦት ትጠብቅል አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ወራሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 💕🙏💕

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ድንግል ማራያም ከመላእክትም የሚበልጥ ግርማ አለሽ,የቅዱሳን መጠጊያ,የማትፈርሽ መቅደስ የጌታችን እናት እንወድሻለን የድህነት ምክንያት ነሽ,የዳቢሎስ እራስ ምታት ስሟ ሲነሳ ገና የሚያዞረው.

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ቃል ህወቴ ይሰማል ፀጋዉ ይብዛ ዉዴ አባቶቻችን እድሜ xena yisxachu 👏👏👏👏🤲👏👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🙏👏🙏👏🙏

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫?የማትጠፍ መብራት የማትፈርስ ማቅደስ የሃይማኖት በትር ቅድስትቅዱሳን ንጽህትንጽሓን ወላዲት አምላክ
    አባታችን ዕድመናጤናይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አባየ ቃልህይወት ያሰማልን ጣፍጭ ትምህረት ነው

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የብርሀን እናት የልባችንን መሻት ትሙላልን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜነ አሜን እግዚአብሔር ይመሰግን ❤❤❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Abatachin qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን እመቤታችን እርሶንም ትጠብቅልንአሜን አሜ አሜን🙏🏻🙏🏻❤️

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜነ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን የማትጥፋ መብራት የማትፈረሰ መቅደስ የኃይማኖት ብትሪ እማ አምላክ አማ ብሪሃን ወላዲታ አምላክ እመቤታችን ቅደሰት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባሻል ❤❤❤🙏🙏🙏💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛

  • @سميرهسميره-و2ك
    @سميرهسميره-و2ك ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋዉን ያብዛሎዎት አሜን👏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ 🎉

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +1

    ለቅዱስ ሶስቱ ሥላሴ✝️🙏 ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ✝️🙏 ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር🙏 ምስጋና ይድረስ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ኦ ማርያም እናፈቅርሻለን💖 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ🙏 እናታችን ውብ አልማዝ ✝️ በውርቅ የተጎናጸፈች 💖🙏የምታበራ እግዚአብሔር ✝️ ከእርሳ ጋር ነው ታስፈራለች ጠላት ይቀጠቀጣል በመስቀል ታደቀዋለች እመብርሃን✝️🙏 እናታችን ባርኪን ከክፉ ሁሉ ጋርጅን ሽፍኚን ጠብቂን✝️ ክብርምስጋና ይድረስሽ 🙏✝️ ይገባሻል እናቴ አሜን✝️አሜን ✝️🙏አሜን✝️🙏እንካን ✝️ አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን🙏 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን💖አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ መምህራችን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን በደህና መጡ መምህር ፀጋውን ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን::

  • @mekdesdabi147
    @mekdesdabi147 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅሯን በልቡናችን ታሳድርብን❤
    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የእመብርሀን በርከቷ እና ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 ปีที่แล้ว

      ጅላጅል ጅላንፎ ጣዎት ምን በታሰቢያአለው ጅል

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሃን አጥብቀን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እንድህ የምጠፍጥ የህውን እንጃራን መገቡን እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም ፀጋውን ያብዘሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንወዶታለን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ለመቤታችን በአል አደረሰን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን አገራችንን ሰላም ያርግልን በረከቶት ይድረሰን ፍቱይ አሜን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

      እንኳንአብሮአደረሰን፣አገራችን፣በቃህ፣ይበልልን፣እግዚአብሔር

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማሪያም🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ሥጦታህ ጨለማን አጥፍትህ ብርሀንን የሠጠህን ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ሀገራችን ካለችበት ውጣውረድ ያድንልን ሀይማኖታችን ጠብቅልን❤🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💚💚🕊🕊🕊🕊

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +8

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለናታችን ለመቤታችን ለድንግል ማሪያም ወርሀዊ በአል ተመስገን❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @MuluBirhanu
    @MuluBirhanu ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለእመቤታችን ወራሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ሺልማቴ እማምላክ እመብርሀን አች የደስታየ የሰላሜ ምንጭ ነሺ ከ ክብርና ምስጋና ይገባሻል ሀሌ ሉያ ለአብ🙏 ሀሊ ሉያ ለወልድ🙏 ሀሌ ሉያ ለመንፈስ ቅድስ💕🙏💕 ስለሁሉ ነገር እግዚያቢሄር ይመስገን💕🙏💕

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን!!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +3

    ምህረቱ በዝቶልን ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን ቅዱስ አባታችን ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን የወላዲተ አምላክ ምልጃዋ በረከትዋ የመላእክት ጥበቃቸው የፃድቃን በረከት እረደኤት የአምላካችን ምህረቱና ቸርነቱ ዘውትር አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +11

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ማርያም ወራሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ💒🙏🌿🌾🌿🌿

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃል ሕዉሃት ይስማልን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 ปีที่แล้ว +1

    እምነ እመብርሀን በህይወታችን በርተሽ ኑሪልን

  • @serketeshome3267
    @serketeshome3267 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarina-zs8io
    @sarina-zs8io ปีที่แล้ว +1

    ወይ መምህር የልብ መብራት በውነት 🌹ኑር ኑር 🌹 እኔ አሜን አሜን ❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤

  • @ketemahailu
    @ketemahailu ปีที่แล้ว +3

    እማጠፋመብራት እመብርሐን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም የተዋህድ ሙርኩዝ እማምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    እንኳን ለእመቤታችን ድግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!

    • @meticar4025
      @meticar4025 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +5

    መምህሬ ደስ የሚል ትምህርት ክብር ይግባት ለእመ ብዙሃን ለእመቤቴ ማርያም ❤

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle ปีที่แล้ว +1

    ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን.የማትጠፋ.መብራት.የማትፈርስ.መቅደስ.የሐይማኖት.በትር.በረከቷ.ይደርብን.አሜን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen ❤ ♥ ❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +3

    አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት
    ግርማዋ ለድግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว +4

    የማትጠፋ መብራት የማትፈርስ መቅደስ የሃይማኖት በትር የኛ ምርኩዝ ወላዲት አምላክ መምህር በእውነታ ፀጋውን ያብዛልን ድንቅ ስብከት ነው እርሶ ላይ አድሮ ያስተማረር አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @almaztsegazeab5560
    @almaztsegazeab5560 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ታድለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የእናታችን የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት ልመና በእኛም በአገራችንም ይሁንልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ኑርልን ጸሎታችሁ ትድረስልን አሜን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን🙏እንደምን አደሩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንረጅምእድሜናጤናይስጥልን አባታችን በረከትዋ ይድረሰን አሜን🙏✝️⛪️❤️

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወትያሰማልን አባታችን ብራኪኦ ይድረሰን

  • @zebib3563
    @zebib3563 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ!!!

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን በረከትሽ አይለየን,መላኩ ገብርኤል 🎉🎉ሰላም 🎉🎉እንዳለሽ🎉🎉ሰላም እንልሻለን🎉🎉አንቺ ከሴቶች መሀከል የተለየሽ,የተባረክሽ
    ብሎ ሰላም እንዳላት
    ሰላም እንላታለን🎉🎉🎉🎉

  • @endegmesfn6218
    @endegmesfn6218 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረሳችሁ። መምህርየ በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤና ያብዛሎት።

  • @wongelawitasegahign678
    @wongelawitasegahign678 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ።እመ ብርሃን የበረከት እናት ብጽእት ወድንግል ፤ቅድስተ ቅዱሳን እናትችን ማርያምን እንመካባታለን በምድርም በሰማይም መጠጊያችን አማላጃን ነች ።እኔስ በቤተመቅደስ የማያትን በላኤ ሰብዕ ነፍሱ በድንግል እቅፍ ተንጠልጥሎ ወደ ከሳሾቹ መላእክተ ጽልመት እንገቱን አዙሮ ሲመለክት ፤እኔአንድም እመቤቱን አድኝኝ ሲል፤በሌላ በኩልም ጠላቶቹን እንሆ አማላጄ ርህርህት ፣"ማርያም"በሚል ስሟ ተማርኬ እፍኝ ውሃ መጽውቼ ዋስ ጠበቃ ሆናልኛልች ።ነብሴ ዳነችልኝ ።እርፍ በሉ እያለ እንደሚመለከታቸው እያስብኩኝ ለእኔም በስጋይ በነፍሴ ከሚናጠቁተኩላዎች አድኝኝ እላታልሁ ።አዎን በእውነት አምነን ለአከበርናት ለተማጸንናት ክርስቲያን ሁሉ በረከቷ አማላጅነቷ ፈጣን ነው ።መምህራችንእድሜ ከጤና ጋር ለእርስዎ ለቤተሰብዎ አብዝቶ ይባርኮት ።

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 ปีที่แล้ว +1

    የማትጠፊ መብራት ሁሌ የምታበራ እረቂቅ ኪርቤል ማመስገን የሚከብዲቸው አለም የሚድንባት የእመቤታችን ድንቅ ሚስጥራዊ ተነገሮ የማያልቅ እመቤታችን ለኞ ልዩ ናት ፍቅሮን ታብዛልን ለአባታችም ሚስጥሮን ትግለፅላቸው የሰማነው በልቦናች ያሳድርብን አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፯ ፳፩ ፭5 ❤❤❤❤❤

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለእናታችን ለድግል ማሪያም ወራሀዊ መታሠቢያ በአል አደረሣቹህ አደረሠን❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +1

    አንካን አብሮ አድርስን 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ድንቅ ትምህርት🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማትጠፋ መብራት❤ የማትፈርስ መቅደስ❤ የሃይማኖት በትር❤ ምርኩዛችን❤ አማላጃችን❤ በረከታች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዘወትር አትለይን አሜን❤❤❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu ปีที่แล้ว

    💒💒💒💒❣️💒❣️❣️❣️አሜን እናቴ አዬኔ ንሽ ብርሃኔ ነሽ እውድሻለሁኝ ሁሌም ቅደም ከፍት

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹💚💛❤️ሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቀለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +2

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ ተመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት👏👏👏እልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ካአደበቶት ሲወጣ እንዴት ደስ ይላል አባታችን ምናለ እዚ ጉባኤ ውስጥ በኖርክ ብዬ ተመኘው። እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ምልጃ ይጠብቆት!!!(((አሜን)))🙏🙏🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን! መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መህምር ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen elllllllele

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አውነት ነው አውነት አውነት አውነት አውነት አውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN EIIIIIIIIIIIIII❤❤❤❤❤❤

  • @zainahhelly329
    @zainahhelly329 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ። ❤

  • @almazabrah4893
    @almazabrah4893 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ወራህዊ መታስቢያ በአል አደረስን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Ester-f8k
    @Ester-f8k ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan le Emabetachin Lekidsti Dengele Maaraym Warawu Matasba Baela Baselam Aderesachu Aderesen Walditi Amalka Emamalka Ayinachin Maselalachin Hagerachin Ena Hizbochwan Selam Tadrgiln Memehrchin Yengna Enqu Abata Makrychin Kale Hewot Yasemalin Tsagawun Yabzalot Yeftun Yebarkun Abate ❤❤❤

  • @tadutesfaye9337
    @tadutesfaye9337 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🏿 Amen 🙏🏿

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 5 หลายเดือนก่อน

    አመቤቴ ሁሌም መልጃሽ አይለየን እነቴ❤❤❤❤

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን መልካም በኣል

  • @tadutesfaye9337
    @tadutesfaye9337 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🏿

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እመአምላክ የአለምን ጌታ የወለደችልን ለእኛ መዳኛችን ክብር ይገባታል ለዘንዶው ግን እሳት የሆነችበት እና በጣም ለሚጠላት ለዘላለም ጥል ሆነዋል መቸም እንደማይወዳት እናውቃለን.

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 ปีที่แล้ว +1

    Amen abtachn enkuan dehina metu egzabehir selamehuet yabzalen

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 ปีที่แล้ว +1

    Egiziyabhair yimesigen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwt Ysemalen❤❤❤❤❤

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሔር።ይመስገን።አሜን።አሜን።አሜን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችህን 🙏🙏🙏