እግዚአብሔር ይሰማል••መምህር ጳውሎስ ለመንግስት ምላሽ ሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 198

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልል እኔስ በስደት ነኝ ግን ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ተጨንቅ ነበር ስራ የዋልሁት ግን እንዲተ ዉለው ብየ ስልኪን እሩጨ መጠች ስከፍተዉ የደስታ ዜና ተሲኑዱስ ስስማ ጭቀቴ ሁሉ ቀለለ እጂግ ድቅ ነገር አድርገህልናን እና እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ወይ እገሬን አደራ

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @cabdicasebooss4290
    @cabdicasebooss4290 ปีที่แล้ว +5

    መምር ጳዉሎ በትምርትህ የምወድህ ነህእግዚብሄር ይባርክ አሜን

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 ปีที่แล้ว +21

    ቃለህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያንና ህዝቧን ከክፉ ይጠብቃት የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @addisteshome9719
    @addisteshome9719 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ተማርን
    እንዴት መንፈስ ያረካል::

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ፀሎታችንን ሰምቶናል

  • @wo6119
    @wo6119 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ፡ እንዃን ፡ ደስ ፡ አላችሁ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሰላም ፡ አይለየን ፡ የሰላም ፡ አምላክ ፡ የዘላለም ፡ አባት ፡ ቅድስ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ልጅ ፡ ቅዱስ ፡ ፡ አማኑኤል ፡ አምላክ ፡ ይክበር ፡ ይመስገን

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @tighest4445
    @tighest4445 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚያቤር ይመስገን ፈጣሪ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አባቶችን ካህኑን ምመናኑን ከደብር አያጥፋብን

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @qaws7708
    @qaws7708 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኤግዚአብሔር ቸርነትህ አይልቅ ዛሬም ዘወትርም ለተ ምስጋና ይገባሀ

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድሰት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን እዉነት ያሸንፋል ይህን ያደረገ አምላካችን ይመስገን ማቃችን እግዚአብሔር ሰም በግፍ የተገደሉት ወገኖቻችንን ደማቸዉ ይወጣልን በደል የደረሰባቸዉ አባቶቻችን ና የታሰሩት ወንድሞቻችን እና አባቶቻችን ይፈቱልን እዉነት ያሸንፋል እልልልልልል ድል ለተዋህዶ ነዉ ድለ ለሰማይትነት የተቀበሉት ወንድሞቻችን

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen Ezgabher ymesgen.

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤

  • @kidistkassa8416
    @kidistkassa8416 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሐር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን የቅድስ አባቶቻችን ፀሎትና እንባ ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ክብር እግዚአብሔርይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልንአሜንለመምህራችንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን

  • @etaferahuwoldemichael3211
    @etaferahuwoldemichael3211 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገንንንን

  • @theohafseba
    @theohafseba ปีที่แล้ว +2

    ለማመስገን አትቸኩሉ እባካችሁ ተረጋጉ መጨረሻውን እንይ

  • @tomaskebede2127
    @tomaskebede2127 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን

  • @መላአክታደገው
    @መላአክታደገው ปีที่แล้ว +8

    ልባችንን ከእጆችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሳ ።ሰቆቃው ኤርምያስ 3_41 ሰለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን🤲✝️

  • @goasd8707
    @goasd8707 หลายเดือนก่อน

    ማርያም።ከሁሉም።መህሮች ትለይብኝ አለህ ሆድ ሲብሰኝ ያንተን ስብከት ስሰማ እፅናናለሁ አንተ። ሳልሰማ ውየ አላ❤❤❤❤❤❤ቅም

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ብንሞትም ብንኖርምየእግዚአብሔር ነን

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham7699 ปีที่แล้ว

    My heart blown away really & my tears could not stop yet. Let our almighty God heal our EOTC & our mother land ETHIOPIA!!! & Thankyou sooooo much you great man of God. Memihir Pawulos!!!!!!!!!!!!!!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወተ ያሠማልን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ኦረቶዶክ ታሸንፍለች💒💒💒🥰🥰🥰🥰

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 ปีที่แล้ว +2

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan mamerachen egzabere Amlaaka lebona yesten 😢

  • @madinama5629
    @madinama5629 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርይመስገን

    • @saerkana1189
      @saerkana1189 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርይመስገን
      አሜንአሜንአሜን🕯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wubewube1785
    @wubewube1785 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen sela hullum negar yesmayu nagus semu yetmsgan yihun 🙏🙏🙏

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ግዜ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡኝ

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว +2

    Egzabher ymesgen yabzan ysebsben amen amen amen egzabher ywagaln😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว +1

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነወ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሐይል የቸሩ መደሐይናለም ነው

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
    በቤቱ ያቆይልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ ደስ አለ እድሜ ይስጥልን

  • @mariammariam7021
    @mariammariam7021 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለአባቶቻችን አባቶቻችን የሚያደርጉትን ነገር ከማንም የበለጠ ያውቃሉ 💚💛❤️

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @habhabshi1700
    @habhabshi1700 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesyemaryamlij2804
    @mekdesyemaryamlij2804 ปีที่แล้ว

    አሜኔ አሜን አሜን አግዚአብሄር ይመስገን እንኩዋንደስአላችሁ መላ የተዋህዶ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ይሰማናል ፀሎታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖወን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +3

    መጨራሻው ይመር አብይን ማመን ከባድ ነው በሌላ አጀንዳ ይመጣል ቤተክርስቲያናችን ጥቁር እደለበሰች አባቶቻችን እንባቸውን እዳፈደሱ ሰማዕት ስለሆኑ ወገኖቻችን ፈጣሪ ይፍረድ ይፍረድ ይፍረድ ኤልሻዳዬ

  • @abushmoges8596
    @abushmoges8596 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @monatadesse5331
    @monatadesse5331 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 ปีที่แล้ว +1

    Egzahaber yemsgen amen amen amen ❤ 🙏🏻

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 ปีที่แล้ว +1

    Egizahber agerachinin selam yarigelign thewodo lezelalem tinur ❤❤❤💒🙏

  • @gdf1145
    @gdf1145 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว

    በስማም አውደምእረቱ አባቶቻችንን ሰናይ ልባቸው ተሰብሮ ያማል አዘኑ ከባድነው በእውነት ግን ለታሪክ ለትውልድ ይቀመጣል ይኤ የጥቁር ቀን ወየው ለነሱ♥️♥️♥️

  • @siletube7222
    @siletube7222 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏አሜንንን

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 ปีที่แล้ว +2

    ⛪🖤💚AMEN 💛AMEN ❤️AMEN ⛪🖤

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @promobil5835
    @promobil5835 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tblets12
    @Tblets12 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስማል አው ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว +1

    Memhrachin kalehiwet yasemaln tegawn yabzaln selamachin yabzaln

  • @hiwot2010
    @hiwot2010 ปีที่แล้ว +1

    ፍጻሜው ገና ነው መንገዳችን እሩቅ ነው። ብትጋት በጽናት በጸሎት መትጋት አለብን። ይህ ጅማሬ እንጅ ፍጻሜ አይደለም። አባቶቻችን መልእክት እንጠብቅ።

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalahewot yasaman mamerachen egezaber Emasagen 😍🙌🙌😍🙏👍👍👍

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

    Everyone thank you jesus my father lord help you all people Ethiopian love you so much 💕🙏🇪🇹thank you jesus my father lord thank you

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 ปีที่แล้ว

    ደስብሎኛል እግዛቤር ስላሸነፈ እኔ ፕሮቴስታት ነኝ ግን ብዙ የምቃወመው አለኝ ተገነጠልን ከሚሉት ከናተጋራ ነበርኩ ማቅ ለብሼ አምላኬ
    የክፉዎችን ምክር ስላከሸፈ ክብሩን መዳኔለም ይውሰድ

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚአብሔር

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @kbreegziabhernewkeftayemba5421
    @kbreegziabhernewkeftayemba5421 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን መጨረሻውንም ያሳምርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sanneysetegn5414
    @sanneysetegn5414 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዛአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን !

    • @yohannesbegashaw8153
      @yohannesbegashaw8153 ปีที่แล้ว

      ገና ነው የነገውን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ!

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad หลายเดือนก่อน

    ይሠማል ይሠማልልልልልልልል።

  • @saragai1gordi697
    @saragai1gordi697 10 หลายเดือนก่อน

    እግዛቢሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🏾🙏🏾

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃልዎት ያስማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እንኩዋን ድስ አላችሁ እላለሁ ከቤሩት እንም ተመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @selamfe1541
    @selamfe1541 ปีที่แล้ว +2

    I love the way he teach us.

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @herher9583
    @herher9583 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 ปีที่แล้ว +2

    Egzabehare Yemesegen 🙏

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @berkineshmelka9382
    @berkineshmelka9382 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰጌን🙏🙏🙏

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ፫ግዜ ።

  • @emebat9947
    @emebat9947 ปีที่แล้ว

    Memerachn Kale heywot yasmalen agirachnen selam yargilen orthodox emnitachnen yetbiklen Amennnn

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ፫ግዜ

  • @tsegahaile9155
    @tsegahaile9155 ปีที่แล้ว

    ተመስገን የሜካኤልኣሞላክ ይመስግን እልልልልልልልል

  • @BelayYaze
    @BelayYaze 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚእብሔር ይመስገ እንኮአን ደስ አላችሁ ደስ አለን

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 ปีที่แล้ว

    Chwa hezbe chewa memeranochachen awwaki ke Egzabher temertwe yetesetune abatochachen kehulu belaye KIDUSE EGZABHER ABE Kebere mesgana yegbawe. Awo siyatefu megetsese eskemoteme mederese sistekakelum hone sisetekakelu mamesgene esti Abatocachenen memeranochacenen enmsel. KIDUSE EGZABHER ABE mechereshawen yasamrwe yemecheresha yehune AMEN 🙏

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze ปีที่แล้ว

    መምህራችንእድሜእናጤናይስጥልን

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እልልልልልልልል

  • @zionhm1048
    @zionhm1048 ปีที่แล้ว

    first time listening anyone preach based on ppl suffering wow am amazed you should travel all over the world and preach to young ethiopian orthodox

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 ปีที่แล้ว +4

    አብይን አህመድን ያመነ ጉም ዘገነ!!!
    🙏💚💛❤️🙏

  • @endalkachewtaye4899
    @endalkachewtaye4899 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AtakiltNegash-lp1dd
    @AtakiltNegash-lp1dd 7 หลายเดือนก่อน

    Kal heywet ysemlengn bedema betega ytebeklen ❤❤❤

  • @monatadesse5331
    @monatadesse5331 ปีที่แล้ว +1

    Ame Amen Amen

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @jefuegzi8549
    @jefuegzi8549 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛላቹህ🙏 ማስተዋልን ይስጣቸው🙏

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ግዜ፡።

  • @genetteshome233
    @genetteshome233 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር፣ይመሰገን

  • @meysawminilik6676
    @meysawminilik6676 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ዘረጋች እግዚአብሔርም ሰማት! በሰማእታት ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ትኖራለች!! 🙏

    • @z_amen87
      @z_amen87 ปีที่แล้ว

      መምህር ጳውሎስ እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን እረጅሜ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว

    ቃለ እይወት ያሰማልን መምራችን እባካቹ ለታሰሩት ድምፅ እንውን ባለማእረቦች በጣም ያሳዝናል የሚደረገው ግፍ መሮናል

  • @tigestgirmaa6512
    @tigestgirmaa6512 ปีที่แล้ว

    AmeenAmeenAmeen
    AmeenAmeenAmeen🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪