Thank you so much ! From the bottom of my heart! I look forward to you teachings everyday! If there’s is one thing I could please aske! Could you teach about pictures! And why we have pictures in church? And why we pray to them? And is that considered as idolising a statue ??
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስርዓተ ቤተክርስቲያን ምንም አይታወቅም ብዙ ይቀራል ማስተማር አለባችሁ
ላስተማሩን ለመከሩን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚብሔር ይስጥልን የተማርንዉን ቀተግባር ለመኖር እግዚአብሔር የልባችን አይን ያብራልን🤲
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እንደዚ አይነት ትምርት ቢኖር መናፍቃን ባልበዙ ነበር
መሰደዴን ለበጎ ያደረግህልኝ አምላከ ቅዱሳን ሆይ ቅዱስ ስምህ ዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ቅድስት ሥላሴ ሆይ ተመስገን በስደት ያስተማርከኝ እንደሐጢአቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ነውና እዚህ ያደረስከኝ ተመስገን
ኢትዮጲያ ሆኝ እንዴት እንደምታስተምረኝ ባላውቅም እዚህ ስላስተማርከኝ ተመስገን ለሕይወት ለበረከት ታደርግልኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን ፫ በጸሎታችሁ ወለተሃና ብላችሁ ከነቤተሰቦቼ አስብኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ብዙ እየተማርንበት ነዉ ይኸንን እኮ ነዉ አባቶቻችን ሰይጣንን ሳይሆን ልማድን ፍራ!የሚሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልነ መምህር❤
በጣም ብዙ እማናውቃቸው በልማድ እምናደርጋቸውን እየተማርን ነው ይቀጥል❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን ዲያቆን ቀዳሚ🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ትምህርቱ ይቀጥል Please 🙏
Q❤❤❤p❤❤❤❤❤pl0p0
ግሩም ድንቅ ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን
እንዲህ ፈትፍቶ ሚያጎርስ መምህር ስለ ተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አኝኮ መዋጥ ድርሻችን ነው እና እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እናመሰግናለን
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትምህቱ ገና ዛሬ አየሁት በጣም ገራሚ ነው ቀጥሉ መምህር ሁሌም ስሳለም በትእምርተ መስቀል ሰርቼ አማትብና ስጨርስ እስማለሁ ግን ትርጉሙን አላቅም ነበረ እግዚአብሔር ይስልን ብዙ እንጠብቃለን ከቀንቂል ሚዲያ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጥንናት ጋራ ይስጥልን ብዙ ነገራ ነዉ የተማሩ ኩበት።
ጌታየና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሳላውቅ በስተት እያወቁ በድፍረት የሰራሁትን ሀፅያቴን ይቅር ትለኝ ዘንድ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 👏👏👏ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር🎉❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በስነልቦናችን አውሎ ያሳድርብን❤❤❤🙏🙏🙏
Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ተገብ ትምህርቶች እየተማርን ስለሆነ ያመለጡኝን ወደ ኋላ ተመልሸ እየተማርኩ እየተረዳው ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን
እኳን ሰላም መጡ መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን
ብዙወቻችን በልምድ ነው እንጁ እውቀቱ የለንም እና ይህ አስተምሮት በአለም እየዞራችሁ እንድታስተምሩን እንለምናችሀለን እኛ የትኬት ወጫችሁን እንችላለን እናንተ ደግሞ ግዜችሁ ስጥታችሁ ከድቁርና አውጡን!!
እጅግ እናመስግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይስጥልን
በጣም አሪፍ ቀጥሉበት ተባረኩ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፡ በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ትምህርት ነው። ይህ ትምህርት እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ።
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላስተማረኝ አመሰገናሁ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር ሰንበት ከሆነ ስግደቱ ይለያል
ስናስቀድስ እጃችን እንዴት ነው ማድረግ ያለብን?
ቃለሕይወትያሰማልን
Amen kale hiwet yasemalen. Betam desss yamel temhert. Bezu temerenal 🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ይባርክልን አሜን ❤🍃📚🙏እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100.ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏📚🍃❤🙏❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በጣም ግሩም ትምህርተ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የአባቶቻችን አምላክ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልናስታውለው የሚገቡ ነገሮች ነው ያነሳችሁት እግዛብሄር አምላክ ይባርካችሁ እባካችሁ በገጠሪቱ ያለችውን ቤተክርሰተያን እዮት እኛስ በስደት ሀገር ሆነን ተማርን ስብከት የለ ወንጌል ማንም የሚያቅ የለም አባካችሁ አገልጋዩች ከተማ ብቻ አትሰብሰቡ ወደ ገጠረ ሂዱ ❤
እውነትሺ ነው 😘
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
የሠማነውን እንድንተገብር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ቅዱስ አማኑኤል
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህወትያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን❤❤❤
My wonderful preachers thank you for all teaching you do. I learned so much from you guys. May God bless you and protect you.🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እውነት ስንቶቻችን ነው በስመ ኦርቶዶክስ ምንም ሳናውቅ እምንኖረው በተለይ እንደኔ ወደ ክፍልህ አገር ያለን ሰወች እረ እግዚአብሔር አይናችንን ይግለፅልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔማ ቃላት ያጥረኛል እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አጭር ና ጠባብ ልብስ ለብሸም አላውቅም አልወድምም አደለም ቤተ መቅደስ እስኪ በሱሪና በጠባብ ልብስ እምትመናቀሩ ክርስቲያኖች ተማሩ 😢
ቃለ ህይውት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ በእውነት ብዙ እየተማርንበት ነው ልቦና ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የቤተክርስቲያን መሰረታዊ ሥርዓት ሰለምታስታውሱን
ቃለ ህይወት ያስማልን
እንደዚህ አይነት መሰረታዊ የቤተክርስትያን ስርአት በጣም ጠቃሚ ነው በአሁን ሰአት ላለንምእመን ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው ቃለህይወት ያሰማልን።
በእዉነት በእዉነት የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን👏👏👏
Kal hiwet yesmalba❤
Kalot yasamalen ❤❤❤
kale Hiwot Yasemalen Memhere Yemgerem Temherte Naber❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
Qalhiwot yasemal memiher tsegaw yabazalki fetar ❤ lenyam yegeltsel
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በብዙ እያስተማራችሁን ነው በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ትምህርቶችን እያስተማሩን ነው እረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌹👏👏🌹
Kale Hewitt yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህወሃት ያሰማልን አባታችን
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት!!
ቃል ሂወት የስማዓልና
Besmam be hiwot tilq timert new agegnhut igzanher yemsgen kale hiwot yasemalen mamaherchn yednegl.lij tsga yibizalechew ❤
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነት ለኛም ማስተዋሉን አብዝቶ ያድለን !!!🤲😢
bartu❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጥሩ ጊዜዉን የጠበቀ ትምሀርት ነዉ በህይወት ያለን በነፍስ የጠፍን ብዙ ነን
በእውነት ቃለሒዎትን ያሠማልን በጣም አስተምረውናል ነምህር❤❤❤❤❤❤
ቃለ-ህይወት ያሰማልን +++
እግዚአብሔርአምላክቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜንግሩም ትምህርትነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
Kale hiwoten yasemalen amen
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ትምህርቱ ይቀጥል
ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እየተማርኩኝ ነው አመልጦኛል ግን ከኃላ ጀምረ አጀንዳየ ላይ እየመዘገብኩኝ እየተማርኩ ነው በጣም እምገርም ፕሮግራም ነው
ቃለ ህዎት ያሴማምህር ለማርያም ስግደት እንሴግዳለን ?
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
🙏🙏🙏
ይሔን የሙስሊም ስታይል የነጠላ አለባበስም ብታስተምሩልን ምን አለ።
ቃለህይወትን ያሠማልን ወሳኝ ትምህርት ነው ጥያቄ ለመምህራችን ለመረዳት ነው አብዛኛውን ጊዜ ቤተክርስቲያን የምንሔደው በሰንበት ስለሆነ መምህራችን ያሉንን ስግደቶች በሰንበት/በማይሰገዱባቸው የበአላት ቀናት መስገድ እንችላለን??
ክርስቶስን መካከለኛ አማላጅ ሊቀካህን ያላደረገ ክርስትናም ቤተክርስቲንም የለም።
መምህራችን በጣም ጥሩ ትምርትነው እኔ ግን የተቸገርሁት ስፀልይ ባድልብ መሆን አልችልም ምላላድርግ??
መምህር ቃለኃይወትን ያሰማልን ያልተረዳሁት ነገር አለ ስለ አለባበስ ስው የሚሸፋፈነው ቤተክርስቲያን ብቻ ነው የተቀደደ ሱሪ ያጠረ ቀሚስ ሰውነትን የሚያጋልጡ ልብሶችን የኦርቶዶክስ ምህመናን ከቤተክርስቲያን ውጭ ይፈቀዳል ምክንያቱም ብዙ ትምህርቶች የዘወትር የክርስቲያን አለባበስን አይገልጡም እና ነው????
❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ለምሳሴ በግዝት በዓላት ቀን የአምልኮ ስግደት 41 ግዜ መስገድ ይቻላል አደል ? በፀሎት ሳአት የአምልኮ ለጌታ 3 ግዜ ለእመቤታችን የፀጋ 1 ለክቡር መስቀሉ 1 የፃድቃን ለቅዱሳን 1 ለመላእክት ጥበቃቸው 1 ነው የምንሰግደው ፀሎት ስመጀመር በቤታችን በቤተክርስትያን አስተምሮ እንዴት ይታያል? በፀሎት ያስቡኝ ከነቤተሰቤ እህተ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቀጥልልን ትምህርቱ በጣም ይጠቅመናል❤
Thank you so much ! From the bottom of my heart! I look forward to you teachings everyday! If there’s is one thing I could please aske! Could you teach about pictures! And why we have pictures in church? And why we pray to them? And is that considered as idolising a statue ??
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በኪዳን ሰዓት፣ ቅዳሴ እየተቀደሰ ትምህርተ ወንጌል እየተሰጠ የግል ፀሎት ማድረግ ይቻላል ወይ?
💯💯💯💯😍😍😍
በተለይ አረብ አገረ ያለዉ ነገረ በጣም ነዉ እሚያሳዝ ነወ የልጅ ስተዳደገ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በ ኦሪት ዘዳግም 22-5 የተጻፈውን ሴት ልጅ የወንድ ልብስ ኣትለበስ ወንድ ልጅ የ ሴት ኣይልበስ ይላን መምህራችን ግን ያሉት በ ቤተክርስትያን በጸሎት ግዜ ብሎናል ግን እንደዛ ነው ሁሌም ኣይደለም ማድረግ ያለብን ኣመሰግናለሁ
ግን!መስቀል ለመሳለም ስንቱን. ካህን እናውቃቸው አለን
የኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄ ነው እኔ ጠምጥሞ መስቀል ይዞ ካገኘሁ ሳልሳለም አላልፉም
Introductionu betam erzmual,
beterefe gin betam melkam temehert nw,.
Amen Amen Amen hunti batii izaberii hixachu zagahun hibizachu baxamii hamsaginaloo
Qaliyootii asamale ye timituu
Imate hixachu kufuu idanakachu charuu madalamii hixabiqachu Rajimena xena hixachu✝️🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏 sime sosaso sihoni tigisti hunde zige marami
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ ነበርኝ በየት በኩል ልጠቅ
ይጠይቁ በዚህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድ ልጅ የወለደች በሰባተኛው ቀን ፀበል ትረጫለች ሴት ልጅ የወለደች በስንተኛው ቀን ትረጫለች ?
መምህር ዕድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰቦችዎ ይስጥልን በትምህርቱ ውስጥ ወደ ቤተ መቅደስ ስትገቡ ጫማ አውልቁ ያሉት ላይ ጫማ በእጅ ይዞ በፌስታል ሳይደረግ ይገባል እንዴ?
እና ሱሪ መልበስ የሚከለከለው ቤተክርስቲያን ብቻ ነው ?
Metsif kidus wondi ye seat lebis aylebis seatim ye wondi lebis atilebas yelil betkirstan wuchi woyim wust yemibel yelim
አባታችን በእዉነቱ የህይወት ቃል ያሰማልን ከምንም በላይ ደሞ መፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ እየጠቀሱ ፍትሐ ነገስትን እያነበቡ ስለ ሚያስተምሩን ከልብ እናመሰግናለን ። ጥያቄ አለኝ መምህር አንድ የቅባት እምነት ተከታይ የነበረ አምኖ ከተጠመቀ በሁዋላ ፣ የቅባት አባት ወይም ቄሱ የያዘዉ መስቀል መሳለም ይቻላል ??? በቅባት አማኞች ቤተ ክርስትያን ገብተዉ ማገልገልም ሆነ መገልገል ይቻላል ?? ስለ መአድስ ምን ይመክሩናል ፣ እነሱ ያረዱት በነሱ አነጋገር የባረኩትስ ለምሳሌ እንደ ስጋ ፣ መመገብ ይቻላል ? ሙስሊም ያረደዉ ክርስትያን አይመገብም ፣ክርስትያን ያረዱትም ሙስሊሙ አይመገበዉም ፣ ቅባት ያረደዉና የባረከዉ የተዋህዶ ልጅ መመገብ ይቻላል ?? እባክዎ ያብራርሉኝ
KALE-HIWOT YASEMALIGN!MAY BE WE GO TO OTHER CITYS HOW CAN WE IDENTIFY THE PRISTS TO TAKE CROSS'S
አቤት የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች መሆን እንዴት መታደል ነው