መንፈሰ ጠንካራ ለመሆን 9 ወሳኝ መንገዶች !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የተረጋጋ ሰው ለመሆን ፣ በትንሽ በትልቁ ላለመረበሽ ፣ ላለመጓጓት ፣ ላለመቸኮል እና ከሁኔታዎች በላይ ሆኖ ለማሰብ የመንፈስ ጥንካሬ ወሳኝ ነው በቀላሉ የምናዳብርበትን 9 መንገድ አብረን እናያለን ።
    Inspire Ethiopia App 👉 play.google.co...
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

ความคิดเห็น • 116

  • @user-fo6lk4sk7l
    @user-fo6lk4sk7l 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ሰው በሌለ ሰዓት ጭንቀታችንን የሚያስረሳ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመስግናለን ዳኒና ስነ ስወዳችሁ በርቱልን የኛ ጀግኖች

    • @-techwithabdu
      @-techwithabdu 2 ปีที่แล้ว

      ረመዳን እየደረሰ ነው ሙስሊም ወንዲምና እህቶቸ ሰብስክራይብ በማድረግ እያበረታታችሁኝ ምርጥ ምርጥ ዳእዋወችን ተጋበዙልኝ th-cam.com/channels/oE4Okb2IcGd1ruTW7EuWEw.html

  • @kemaltube1856
    @kemaltube1856 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልዩ ናችሁ ቃላት የለኝም ስለናንተ ለማውራት

    • @-techwithabdu
      @-techwithabdu 2 ปีที่แล้ว

      ረመዳን እየደረሰ ነው ሙስሊም ወንዲምና እህቶቸ ሰብስክራይብ በማድረግ እያበረታታችሁኝ ምርጥ ምርጥ ዳእዋወችን ተጋበዙልኝ th-cam.com/channels/oE4Okb2IcGd1ruTW7EuWEw.html

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      ከማል

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እብዝቶ በበዛ እውቅት ይባርክህ!

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ የኔ ማንነት ነዉ!!!
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማለም።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ይገርመኛልመልክታቹ እጅግ በጣም አመሰግናለው 🤗❤️ አሜን

  • @aeshahussen805
    @aeshahussen805 2 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን የጠቀስካቸው ሁሉ የእኔ ባህሪ ናቸው አልሀምዱሊላህ

  • @mubarikk1199
    @mubarikk1199 2 ปีที่แล้ว +3

    እነመሰግናለን ደን እና ሰና የዘሬው ይለየሊ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ወንድማችን እናመሠግናለን ክበሩልን በጣም ደሥ እሚል ትምህርት ነው

  • @user-qm7hi3hr5q
    @user-qm7hi3hr5q 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አናመሰግናልን ወንድሜ
    አንዳልከውም መንፈሰ ጠንካራ ለመሆን በእመነት መፅናት በጣም አስፈላግነው ምክንያቱም የሰውልጅ ሁሌም በህወቱ ስኖር መነስታም መወደቅም አለ ስለዝ መንፈሰጠንካራ ሰወች እንደማንኝውሰው በህወታቸው ፈተና ወይም ችግራ እንዳት ብለው መውጣት እንዳለባቸው ከራሳቸው ጋ ሀሰባቸውን ሰብስበው አንዳት መውጣት እንዳለባቸው ለራስቸው ጥይቄ ይቀራባል በደረሰባቸው ነገር ሆነብኝ ማለትን ስይሆን እንዳት ነው ከገባሁበት ነገር ወጥቼ ወደጥሩ መንገድመግባት እንዳለባቸው ያስባል በህወታቸው ይለፈው ነገር ለራስቸውና ለሰወች ትምህርት እንዳሆን ነገሮችን በአግጣሚዋች ይናገራሉ የራስቸውን ችግራ አውጥተው አይናገሩም ለብቻቸው መፍትሆ ይፈልጋል ካሉበት ችግር ይወጣል ህወት ይቀጥላል ለማንኝውም ዛሬ እራሴን በተናገርከው ነገር ላይ አግኝቻዋለሁ አመሰግናለሁ።

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክነህ ወድም ከልብ አመሰግናለሁ
    የሁሉ ባለቤት ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒያችን አሚንንን የናትህን ምርቃን የኒምአያት ትለዋለች እናመሰግናለን ስሜትን መከልከል ልክ ነህ እንዳዉም ሰላም ይነሳል በራሴ ስላየሁት ነዉ የናቴን ሞት ከሰማሁ ጀምሮ አለቅሳለሁ ስፈልግ መገደብ እችላለሁ ግን ሰላም አይሰጠኝም የምር ለኒ እስኪ መስለኝ ደጋግሜ ነዉ የሰማዉህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስነ &ዳኒ ለናንተ ቃል የለኝ 😍🙏🙏

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว

    ስልጠናችሁ ሚሊወኖችን ያበረታታል በርቱ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @user-ud6hg4ro4b
    @user-ud6hg4ro4b 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንበሰላምመጣህ

  • @tayiba5497
    @tayiba5497 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥጥጥጥ ትምህርት ደኔ ኤናማሳግናሌን በታለይ ምንም አይነት የሚራብሽ ማስታዋቅያ ዬለበትም እኔ ጥሎብኝ የሚራብሽ ነጋር አልዋድም በጠም ታማችቶኛል በርቱልን

  • @user-ms8um6my7b
    @user-ms8um6my7b 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን በጣም ጉልበት ሆናችሁኛል በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-oh4gq9gx1q
    @user-oh4gq9gx1q 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ

  • @Mama-on8bx
    @Mama-on8bx 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 🙏👍👏

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 2 ปีที่แล้ว

    Selamh Ybza Danisha❤🙏

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በሉልኝ አንተም ያኛው ጔደኛህም ጎበዞች

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ጀግናችን ከልብ እናመስግናለን

  • @mdngk2223
    @mdngk2223 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደናመጣህ የኛው ምርጥ ጓደኛ በጣምነው ምናመሰግነው ወላሂ በናንተ ብዙነገር ተምርያለው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ወንድማችን , እናመሰግናለን👍🏾

  • @mun-edits8124
    @mun-edits8124 2 ปีที่แล้ว +2

    Fetari abzito edime ena tena yistachu

  • @user-qp2ne8bc2y
    @user-qp2ne8bc2y 2 ปีที่แล้ว

    ኡውነት ነው ያላመኩበትን ነገር አደርጋለሁ ባደረኩላቸው ዲርጊት ሰዋች ይደሰታሉ እኔን ግን የሆነ ነገር እደጎደለብኚ ይሰማኛን ደስታ አይሰጠኚም አመኘ አደረኩት ነገር ነው ውስጤ በደስታ የሚፍነቀነቀው ካለኚ ይልቅ አመኘ ለሰጠሁት ነገር በጣም ደስታ ይሰጠኛን

  • @user-wt5rs5kk8w
    @user-wt5rs5kk8w 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም የምወዳቹ ✋✋✋🌷🌷🌷ሹክረን

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว

    ወሳኝ ሰው Thanks

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzibher yimsegn selam Egzabiher kehulachu gar yihun AMEN AMEN AMEN amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen 🙏selam lEthiopian 💚💛❤

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ ዳኒ
    አንደኛ ነኝ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Amen wedmachn Thanks

  • @rimmohammed7019
    @rimmohammed7019 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q 2 ปีที่แล้ว

    ተወዳጁ እናመሰግናለን

  • @kiyameko8363
    @kiyameko8363 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በርቱልኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sherngh theis video biro berta jeginaaachin👍👍👍🐅🐅🐅🐅🌏🌏

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኛ ምርጥ ጓደኛ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว

    Amen dani betam enamsegenalen 🙏

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ተባረክልኝ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for interesting advice 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እናመሰግናለን

  • @user-hd4yv4dm5m
    @user-hd4yv4dm5m 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን 👏👏

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @hanandxb4169
    @hanandxb4169 2 ปีที่แล้ว

    Amesegenalehu Leni godegoche nachho

  • @fikr7963
    @fikr7963 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒየ እንመሰግናለን

  • @mihertgebreselsie8407
    @mihertgebreselsie8407 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnal Danye❤

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን አርፍ መልክት ነው የምታስተላልፍ ፈጣርይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ለውጥ አለኝ 👌👌👌

  • @user-tm8su3ec8x
    @user-tm8su3ec8x 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን👍👍👍

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አመሠግናለሁ ዳኒዬ

  • @hawwamohammed4231
    @hawwamohammed4231 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምእናመስግናለን

  • @samientertainment6525
    @samientertainment6525 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት ይሄ ለኔ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዳኒዬ በጣም ቆንጆና አነቃቂ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ

  • @jesus-kr5vo
    @jesus-kr5vo 2 ปีที่แล้ว

    Amsaginalw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @oromtiti8104
    @oromtiti8104 2 ปีที่แล้ว +1

    Thekiyou Boss🙏🏼💞💞

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g 2 ปีที่แล้ว

    selam lehulachinm dani Thank You Arif tmhrt new lne💯🙏

  • @awoketesera6239
    @awoketesera6239 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ

  • @_ezedinseid8570
    @_ezedinseid8570 2 ปีที่แล้ว +1

    welcome

  • @ubuama1449
    @ubuama1449 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you So much bro!!!

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Dani

  • @user-fo7vm8ui8t
    @user-fo7vm8ui8t 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ላንተፐይሁን እንቁ ጓደኛችን የኛ ምርጥ ጓደኛ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว

    Thank you bro👍👍👌

  • @singeryisehakworku7882
    @singeryisehakworku7882 2 ปีที่แล้ว

    Keep going brother thanks

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Daniy anitenim fikir yabizalik🙏🙏 bexam arif timirt neberi bexam ameseginalew ❤❤👍❤👍❤❤👍👍👍

  • @ImranAbdulfetah-gn1up
    @ImranAbdulfetah-gn1up 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @chuchubekele8499
    @chuchubekele8499 2 ปีที่แล้ว

    Thanks brother

  • @gsd4133
    @gsd4133 2 ปีที่แล้ว

    በርታ"ጡሩ"ሀሳቦች"ናቸው::

  • @lamekelias9602
    @lamekelias9602 2 ปีที่แล้ว +1

    enkan beselam metah mrtu sew

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 ปีที่แล้ว

    Dani mirix yegna gudegna ❤👍❤❤👍👍

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p 2 ปีที่แล้ว +1

    swedachihu😍😍

  • @mubarikk1199
    @mubarikk1199 2 ปีที่แล้ว +3

    በእርግጥ በጉጉት ነው ሚጠብቀው በፍቅር የዉለቹ

  • @haymanottamerat8435
    @haymanottamerat8435 2 ปีที่แล้ว

    Amesegenalhu

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉዶቼ እዉነት የማያልፍ ነገር የለም ፣ መንፈስ ጠንካራ ከሆኔን ባለፈው ማንነት እስረኛ አንሆንም ፣ እኔ ለራሴ እንደዛነዉ ሚነግራዉ ፣ በህይወቴ የማያልፍ የመሰሉ ክፉ ግዚያት አልፎይኝ አይችያለዉ ፣ ጌታ ይመስገን መንፈስ ጠንካራ ፣ ደግሞም ነገ ሌላ ቀን ነው አምናለሁ በጌታ።

  • @teftershtesfaye757
    @teftershtesfaye757 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank.u bro

  • @user-cb6cy9gp7i
    @user-cb6cy9gp7i 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @muradkemal6170
    @muradkemal6170 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah yichemrlachuh yezarew lyu new emfelgew t t new kelbe amesegnalew fetari abzto yibarkachuh
    Yenantew Best friend mk negni

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 ปีที่แล้ว

    Ammiiiinnn

  • @TigistGetinet-cv2lt
    @TigistGetinet-cv2lt 10 หลายเดือนก่อน

    yes i

  • @Tesfay123
    @Tesfay123 2 ปีที่แล้ว +1

    🤚🏾🤚🏾🤚🏾👍🏽🤝

  • @ethiobahlmedia3148
    @ethiobahlmedia3148 2 ปีที่แล้ว +1

    የናተ ፕሮግራምኮ ምግብ ከሆነኝ ቆየ ጧትም ማታም ብሰማችሁ አልጠግባችሁም ትልቅ ለውጥ በራሴ አይቻለሁ በርቱልን

  • @hawiikoo7630
    @hawiikoo7630 2 ปีที่แล้ว

    Betam desi yemil mekir weyim temrti new enamesgenalen

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 2 ปีที่แล้ว

    daniye btam ds yilal ayguagum yemilew btam ds yilal lk nw leene yetenagerekew nw yemeselegne ....lk nw btam i love how you guys are spritual and trust in God thanks its a blessing to have u broo thanks

  • @hanandxb4169
    @hanandxb4169 2 ปีที่แล้ว

    Amesegnlehu

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @amaxiahpresents8722
    @amaxiahpresents8722 2 ปีที่แล้ว

    You mention a title which every motivational speaker should teach it.

  • @AmharicMotivation
    @AmharicMotivation 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ video ነው ግን ሰለ ግሎሶ ፎቢያ ወይም ሰውን ለማናገር ሰለመፍራት ሰሩ እንጂ

  • @jamelajamela6516
    @jamelajamela6516 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ጎበዝ ሠብስከራይብ አድርጌሀለሁ

  • @somias66
    @somias66 2 ปีที่แล้ว

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 2 ปีที่แล้ว

    አባትዬ የመጀመሪያው ብዙ ግልፅ አልህነልኝም

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁሉም ሶዎች ይሁን እናመስግናለን ወንድማችን እኔ ስመቴ ኣላወጣዉም በተለይ ማለቀስ እንዴ ለዚ በፊፁም ኣላልቅስም እላሉሁኝ

  • @gyjghyhfjfh5368
    @gyjghyhfjfh5368 2 ปีที่แล้ว

    የሃብታም እና የድሃ የገንዘብ ኣስተያየት ብትሰሩልን 🙏🙏🙏💖💖

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍተይልክወወወ

  • @ETHIO-MELKE
    @ETHIO-MELKE 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ከባለሞያዎች ጋር ህብረተሰቡን ውይይት መድረክ አታዘጋጁም

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 2 ปีที่แล้ว

    አብዛኛው ከኔ ጋ አሉ👍👍👍👍👍

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመስግናልን

  • @rabiamohammed7289
    @rabiamohammed7289 2 ปีที่แล้ว

    Inkuwaan dehna metaah mirtoche

    • @-techwithabdu
      @-techwithabdu 2 ปีที่แล้ว

      ረመዳን እየደረሰ ነው ሙስሊም ወንዲምና እህቶቸ ሰብስክራይብ በማድረግ እያበረታታችሁኝ ምርጥ ምርጥ ዳእዋወችን ተጋበዙልኝ th-cam.com/channels/oE4Okb2IcGd1ruTW7EuWEw.html

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድሜ፣በልጥ፣ስትጽፍ፣ይገበኝል፣ወወወ፣ውድድድድድድድ፣አትጥፍ፣ቶሎቶሎነ