ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወየኔ ትዝታብቻ ሁኖከእጅ❤
ኒቃብ የለበሰችም ምን እየሆነች ነዉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁዑን
Kkkkkk tinish indemakabt adriguwat yihonal
ልታነክተው. አምሮታል. እዩተወዛወዘችነው።የአላህ. ሀይሩንሻልን
እሷ ሰው አደለች 😂
መጨፈር ካማራት ኒያቡን ለሚለብሱት ብተውላቸው እና በትጃጃል ጥሩ ነበር ደግሞኮ የኒቃቡን ትርጉም ሳያቁ እየለበሱ ያሰድቡናል ለዲኗ ሳይሆን ለፀሀይ መከላከያ ነው የለበሠችው ይመስለኛል
ላኢላሀኢለሏ
ማሻ አላህ ሲያምሩ የመሰረት በለጠ ሙዚቃ my wello
እረባለኒቃቢቱ ምነካሽ ኸየር አላህንፍሪ አኡዙቢላህ ኒቃብለብሦ መጨፈር ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂእራጀኡን
ክክክ
ኒቃብየለበሠሁሉ ዲነኛ እኮ አይደለም ሂዲያ ይስጣቸው እጂ ማንነታቸውን ደብቀው መስረቃያ መባለጊያ ነው
ትክክል
esua bcha nat de yetayechish
መሻአላህ ድሥ ይላሉ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅርን ይሰጠን። ሀገራችን ፊታቸውን የተሸፈኑት ዘፈንም ጭፈራ ሣያሀርሙ ነው የተሸፈኑት
ሳህ ወላ
ታዝታ
እረ ጉደ ምነው እደዚ አላህየ ሰትረኚ ባወኩት እምተገብር አርገኚ አለባበሳቸው ደና ነበር ሙዚቃ ጪፈራ ❌❌❌❌
አዳዶቹ ግን ኒቃብስት መልበስ ትረጉሙ ምዲን አደሁ ሳያቁ ፍሽን እየመሰላቸው ነው መሰል በተለይ ውጭ ሀገረ ያሉት ሀገረ ሲገቡ ያወልቁታል
ወዶነዉደ የኔ አባት ኒቃብ አትልበሽ ያለዉ ለካ እደዚህ ለብሰዉ ሢዘሉ አይቶነዉ የሣቲር ከድሀለነገር ሠትረን
የኔም እናት እዳለብሺ አለችኝ ለምን እናቴ ስላት ብታያቸዉ እዚህ መተዉ ሲመናቀሩ በየመገድ አለች አላህ ይሰትረን
አላህይናእልሽ ኒቃም መቀለጃነው ሸይጧን
አወ በጣም ግን እደነሡ ሳይሆን እኛ ነፍሳችንን ካሸነፍን የዘለለ ቢዘል አልሀም ዱሊላ ወበት በኒቃብነው በርግጥ ቤተሰቦቻችን ልክ ናቸው ግን እደኛ ይወስነዋል ልበሱ ተሰተሩ እንሰተር እህቶቻችንንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
ምነው ኒቃብ የለበሰችውን ጎትታችሁ አታወጡልኝም ሆ ምን ነክቶት ነው ኸይር
በጤናዋ አይመስኝም 😢
ምነው ግን ንቃቢስቷን ብቻ ወረዳችሁባት ሁሉም ሙስሊም ናቸው አይደል እደ ሁሉንም እኩል መምከር ካለብን መቆጣት ካለብን ሁሉንም ነው እሚመለከተው ኒቃብ ስለለበሰች ልክ እደ ምጥዋ በድኗ ጠንካራ አድርጋችሁ እምታዩ ሰወች ግን ትገርሙኛላችሁ በቃ ኒቃብኮ ምጥዋ ስኮኒ ልበሽ ተብላ አልታዘዘችም በሁላችንም የታዘዘ ነው ስለዚህ ሙትነቂብና ያልተነቀበች ሴት ፈርቅ አላት ብየ እማስበው በቃ እራሷን በሂጃቧ ስደለሰተረችጂ ሌላ ማእና የለውም ፊታቸውን ተገልጠውኮ ኒቃብ ከለበሱት በላይ ድናቸውን አዋቂ አሉ
በትክክል
ኒቃቢስቷ እንግዲህ ቻይው ያወርዱብሻል የስድብ ዝናብ በርታ ወድማችን
ሹክረን እህቴ
@@binyamin-tube7844PlsSEBSCRIBE አፍወን
ንቃብስት ስትሆኝ እደመልእካ ነው እምቆጡርሽ ሁሉ ም ስው ስማት አለው አላህን ፈራቶጅ ቀርፃውን አላየች ይሆናል ሴቶች ስለሆኑ ይሆናል እምገርመው ደሞ ስድቡን ማን ፈቀደው
ወፍራሟ እናቴን መሠለቺኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኒቃብ ለባሾች ግን ምን ለማለት ነው እረ
❤❤
My wollo Amhara ኩራቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወድየለምደ በሰፈር አድብቻ ክክክክክክ ከምሀልሁኖ
ሌላው የዳር ተመልካች ሆኖ ነው
@@binyamin-tube7844PlsSEBSCRIBE አረ መላላላ ኒቃብስቷ አኡዙቢላህ ስታስጠላ ታሰድባለችዴ ሌላውን ቱቱ አሏህ ህዲያ ይስጣት መላ በሏት
ኡኡ ሠርጌ ናፈቀኝ😢
ማሻአላህ አለባበሳቸው ሲያምርርርርር
ማሻአላህኒቃብየለበሰችው እዛጥግ የተቀመጥችው አለች እዝህ ኒቃብ ለብሳእምጨፍር ሀስቢአላህ ወንአሚል ወኪል ፊኩም ንቃብ ለብሶጭፈራ አላህን ፍሩ. ኒቃብ መልክን ለመደበቅ አይደለም እኮ በርግጥ ሰውንአይደለም መፍራት አላህን ብቻ ብቻነው ባዳንድ ዘልዛላ ሴቶች ሁሉንም ሴቶች አታሰድቡ
የሚገርምነውየተሸፉኞጭፈራ
የምን ዙጥ ዙጥነው ትላልቆችናችሁ ደሞ ኒቃብየለበሽውእህቴ ምነው ምነው
እረባለኒ ቃቦች አላህንፍሩ
😎😎
mashaaAlllaah ati belu
@@saydyoutub1705 eshi
Masha Allah 😊 🥰
ጂላጂሎች😏😏😏
ማሻአላህ የምትሉት ሥታሣዝኑ ኒቃብለብሦመጨፈር ቱ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 🇪🇹🌹👍
እረ ሙስሊም አደቡ አይደለም በተለይ ኒቃቢስት አላህ ፍሪ
ምናይነት ሰገጤ ናት ኒቃብ ለብሶ ጭፈራ ጂላፎ😏
አብረው እያበዱነው ማሻአላህ ለጭፈራ አንድ ብቻ አደለችም ኒቃቢስቷ ይገርማል 😏😏😏
አይኔነው ወለ ኒቃብስቲአየሁልበል
Innaa lillah waa innaa ileyaah Raji,uuni 😥😥
ሠላም ወ💕💕💕💕👍❤️❤️👍
አደጋ አለው ኒቃቢስቷ በሰላም ነው
Masha allah
ኧረ. አሏህን ፍሪ ለምንተሸፈሽዉ ጭራሽ እስክሳ አላለችም
እነዚህኛወቹን ተዋቸዉ የገረመችኝኒቃሚሥቶ
እረ ባለኒቃቦ ተይ አላህን ፍሪ
ሰላም ፍትህ ለታፈነው ያማራንፁሀን ደምሩኝ
እሽ በደስታ ደምረናል
wow
ሁሉም ያው ናቸው ግን ኒቃብ ለብሶ ጭፈራ ሲሰግዱ አይጨንቃቸው እንዴ እንዲ ከወንድ ጋ ዘለው ይጠብቀን ብቻ
ባለኒቃሟአላህንፉሬ
ይህ ሁሉሰው ላድ ወድ ኧረ ጉዲክክክክ
ሌላው አልገረመኝም ኒቃብ ለብሳ የምትጨፍረውሳይገባቸው ይለብሱና ሌሎችን ያሰድባሉ አኡዙቢላህ!!አላህ ልብ ይስጣችሁ
አሳፋሪወች ባሌ ልበሽ ይለኛል ኒቃብ ቤተሰቦቼ ደሞ እዳለብሽ እዚህ እየለበሱ ይመጡና የተሸኑት ይብሳሉ ሙዚቃ አፍቃሪ ናቸው ለብሰው በየ ሚዳው ይዛላሉ አሉኝ እደናተ አይነቶችን እያዩ አሳፋሪ ነሽ አላህ ፈርተሽ ሳይሆን ሰው ፈርተሽ ነው የተሸፈንሸው አይንሽ ይጥፋ👎👎👎
ኢቃም የለበሸቸወ ያረብ
ወየኔ ትዝታብቻ ሁኖከእጅ❤
ኒቃብ የለበሰችም ምን እየሆነች ነዉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁዑን
Kkkkkk tinish indemakabt adriguwat yihonal
ልታነክተው. አምሮታል. እዩተወዛወዘችነው።
የአላህ. ሀይሩንሻልን

ሌላው አልገረመኝም ኒቃብ ለብሳ የምትጨፍረው
ሳይገባቸው ይለብሱና ሌሎችን ያሰድባሉ አኡዙቢላህ!!
አላህ ልብ ይስጣችሁ