ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጥልዬ ሁሌም ምርጥ ነክ 👌ግን መጀመሪያ ጠየካት ስንት ፊልም ሰራሽ ብለክ ከዛ ጣልቃ ገባክ ሳትጨርስ so ሁሌም ቢሆን የእንግዶችክን ሃሳብ አስጨርስ አባቴ 👌
ቃል የሰው ማኛ ❤️የሁሉ ሙያ ባለቤት ነሽ በተለይ ዳና ላይ ሃረግን ሁነሽ የሰራሽው ገፀ በሃሪ brilliant ያስብልሻል የእውነት ትችያለሽ ጥሌ ያነሳሃቸው ጥያቄዎች እጅግ ወሳኝ ናቸው እናም በርታእንደው ለቀጣዩ interview አለማየው ታደሰን እንግዳ አድርገህ ብታቀርበው
ቃልዬ ወፌቆመች ላይ እኮ ስትመችኝ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ጥበብን የሚሰጥ ጌታ አምላክ ነው አሁንም አብዝቶ ይባርክ የኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅሽ
This is what you called educated Artists .She is indeed exceptionally well mannered Professional intelligent woman as well as a respectful mother.
I'm so glad to see you Artist Kalkidan and Thank you Tilahun for inviting her on your channel much respect to her!!
ቃልየ ስወድሽ ቆንጆ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ🥰
ጥሌ ሁሌም አክባሪህ ነኝ ያነሳችሁት ሀሳብ የኔን መሰለኝ በጣም ደስ ይላል ትክክል ናችሁ እናመሰግናለን ።
ጥሌ ኮበሌ እንኳን በደህና መጣህ አንድ ግዜ አዳማ ከነዋኖሶች ጋር መጥተህ በአካል አግኝቼህ አድናቆቴን ገልጬልሀለሁ አንድ ግዜ ሀዘን ገጥሞህ አዝኜ ነበር ከሃዘን እግዚአብሔር ያውጣህ ወንድሜ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃልዬም በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
I like this actor a lot .
I appreciate Kalkidan she is beautiful nd I like her colour oll so her manner
ቃልየ ያኔ ውድ ስወድሽ
ጥሌ ተመስገን ስላየንህ ግን መነፅሩ ምንድነው ብታወልቅ መልካም።
ጥያቄ አለኝ ለምንድነው መነፀር የማታወልቀው ማለቴ ለፀሀይ አና ለአዋራ ባጠቃላይ ውጪላይ ብታረገው ይሄ የኔ ሀሳብ ነው
ቃልኪዳንን አድርሱልኝ ዋይ በጣም አድናቂዋነኝ ስወዳት ቆንጅዬ ኢትዮ ዊት እህትናት ጥልሽንም ኮበሌ ስወደው የአዳማዋ አድናቂያችው ይመቻችው
ጥልዬ ልቀቅልና
Kalkidan Betam new yemewodiche ❤️✊🏾
ቃልዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ
ቃልዬ ዳና ላይ በጣም ነበር የምወድሽ የማዝንልሽ.ቃልዬ እኔም በጣም ባለሞያ በጣም ሰው አክባሪ ለሰው ተጨናቂሌሎችን ከራሴ የማስቀድም ሰው ነኝ በባህሪዬ ግን ሰዎች ሲቀርቡኝ ሃይለኛ ትመስይኝ ነበር አንዳንዱም ትቆጪያለሽ ይሉኛል ሞያዬን ሲያዩ ደግሞ ሞያ ያለሽ አይመስለኝም ነበር ሁሌ ዘንጠሽ የምትዞሪይመስለኝ ነበርይሉኛል ግን ጥሌ እንዳለው ግሬስ ነው በሰው የመወደድ እናም ኮስተር ያለ መምሰል ይሻላል .ሰው ግን ምናለ ሰውን ከአወቀው ቦሃላ ቢገመገም 😍😂😜
ጥልዬ በጉጉት ጨረስከን እንካን ደሕና መጣቹ
ፈቃልዬ ስወድሽ የኔ መልክም ሰው
ቃልዬ ቆንጆ
የኔ ልዩ ቃል
Artist Tile betam adnakih negn ❤️
ስወዳት ደግሞ ቁንጅናዋ
ቃልየ የኔውዲ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም እኮ ሰው አይቀርበኚም 😥 ኮስታራ ነች እያሉ ሲቀርበኝ ግን አይርቁኚም ❤
ጠፋሽብኝ ሀረጊና!! እዚህ ነሽ ለካ!! ሰላሙን ያብዛልሽ!!
ጥሌ አሪፍ ነበር የምወዳትም አርቲስት ነበር ያቀረብካት ግን የቡና ወሬ አረግኸው ቅብ ቅብ አልክ ተስተካክል በተረፈ አሪፍ ነው
Kaliye❤ u so beautiful ❤❤🌹🌹🌹
ቃልየ የምወድሽ የማደንቅሽ ውዳውድ
Good job bro I miss you bro‘s you are the best legend👍🙏❤️👌
በስመአብ እንዴት እንደምታምር እኮ!!! በዛ ላይ እንደአብዛኛው ሴት አርቲስቶች አጉል አሪፍ ለመባል ቃላት እየመረጠች አታወራም ።ራሷን ሆና ነው የምታወራው።
Kaleye yena wed yena konjooooo ;; swooshes kelebya new !! Tellaye bereta aentme Nigigrehu asstmarry nwe !!! SyyTkalale 1000 amet moorland !!!!
ደስ ትላላቹ
ጠያቂ ማነው? ተጠያቂ ማነው?
አረ ጥሌ እንግዶቹን አስወራቸው እንጂ::አታቋርጣቸው:: አንተ ነህ እኮ እያወራህ ያለኸው
ጥሌ እንኳን ሰላም መጣቹ ብለናል ቃልዬ 😘
ጥሌ ሁሌም አብረን ነን!!︎!
ጥልዬ ስወድህ
ስለ ራስህ ሌላ ግዜ ታወራለህ ብዙ አትለፍልፍ
ጥሌአችን💕💕
Teyikeh talka atigiba
ግን አንተ ጠያቂ መሆን አትችልበትም ያንተን ወይስ እነሱን እንስማ
ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን መድረኩ ብቻህን ያዝከው ቀደም ቀደም አትበል
ትንፋሽ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ይች ቸከስ! ሰርጀሪ ብሰራላት!
Respect the audience and take off your sunglasses 🕶️
Hahaha senglasses
Ante lije ayenehe tefa ende ????new meneterocheh tesefa ere ebete sethone aweleke
ቃልዬ ስወድሽኮ አጠይቂኝ 😘ግን መሀል መሀል ላይ ለምን አትስቂም እኔ በጥሌ ንግግር እጅግ በጣም እየሳኩ ነው የጨረስኩት አብሶ አብሮ መተኛት ችግር የለውም😨😱 ብሎ ያሳመነሽ ነገር 😂😂😂
ሰላም ሰላም
ጥሌ!
ጥሌ፣ቃልኪዳን በጣም እንወዳቹሃለን ኮሚዲያኖች ግን ኢንተርቪ ማድረግም መደረግም አይችሉም ለሰው እድል ስጥ ጥሌ፣ቃልን ብዙ ሰው የሚያስቀምጣት በሀረግ ካራክተር ነው እንጂ እሱዋም ባልዋ ተስፋለምም በጣም ምርጥ ናቸው።
ክፉ አመሌ
ጥሌ የጋበዝካት ለቃለመጠይቅ አይደል እንዴ ምላሷ ላይ ቆምክባት እኮ ብቻህን እያወራህ ጨረስከው እኮ
ጥሌ በጣም ጨዋ ሰው ነህ ትህትናህ ገዳይ ነው .
በጉውጉት የምጠብቀው
መርቅነህ ነው እንዴ የገባሀው ታውራበት እንጂ ምንጉድ ነህ
Lol🤣🤣🤣🤣
ሲቀጥል ለሰው ክብር ይኑርህ መነፀርህን አውልቅ
በጣም ነው ሚያምርበት ከክብር ጋ ምን ያገናኘዋል ?ጥሌ ኮበሌ አታውልቀው ያምርብሀል 👌
wey kalye anchin bayhu kuter enaten nefekkk enaten kuch kene yelk anchi lgua temsyalsh kuret
ascherisachew
atichekul
ESO tenger Ebkeh Atwkbat
ጥልዬ ሁሌም ምርጥ ነክ 👌ግን መጀመሪያ ጠየካት ስንት ፊልም ሰራሽ ብለክ ከዛ ጣልቃ ገባክ ሳትጨርስ so ሁሌም ቢሆን የእንግዶችክን ሃሳብ አስጨርስ አባቴ 👌
ቃል የሰው ማኛ ❤️የሁሉ ሙያ ባለቤት ነሽ በተለይ ዳና ላይ ሃረግን ሁነሽ የሰራሽው ገፀ በሃሪ brilliant ያስብልሻል የእውነት ትችያለሽ
ጥሌ ያነሳሃቸው ጥያቄዎች እጅግ ወሳኝ ናቸው እናም በርታ
እንደው ለቀጣዩ interview አለማየው ታደሰን እንግዳ አድርገህ ብታቀርበው
ቃልዬ ወፌቆመች ላይ እኮ ስትመችኝ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ጥበብን የሚሰጥ ጌታ አምላክ ነው አሁንም አብዝቶ ይባርክ የኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅሽ
This is what you called educated Artists .She is indeed exceptionally well mannered Professional intelligent woman as well as a respectful mother.
I'm so glad to see you Artist Kalkidan and Thank you Tilahun for inviting her on your channel much respect to her!!
ቃልየ ስወድሽ ቆንጆ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ🥰
ጥሌ ሁሌም አክባሪህ ነኝ ያነሳችሁት ሀሳብ የኔን መሰለኝ በጣም ደስ ይላል ትክክል ናችሁ እናመሰግናለን ።
ጥሌ ኮበሌ እንኳን በደህና መጣህ አንድ ግዜ አዳማ ከነዋኖሶች ጋር መጥተህ በአካል አግኝቼህ አድናቆቴን ገልጬልሀለሁ አንድ ግዜ ሀዘን ገጥሞህ አዝኜ ነበር ከሃዘን እግዚአብሔር ያውጣህ ወንድሜ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃልዬም በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
I like this actor a lot .
I appreciate Kalkidan she is beautiful nd I like her colour oll so her manner
ቃልየ ያኔ ውድ ስወድሽ
ጥሌ ተመስገን ስላየንህ ግን መነፅሩ ምንድነው ብታወልቅ መልካም።
ጥያቄ አለኝ ለምንድነው መነፀር የማታወልቀው ማለቴ ለፀሀይ አና ለአዋራ ባጠቃላይ ውጪላይ ብታረገው ይሄ የኔ ሀሳብ ነው
ቃልኪዳንን አድርሱልኝ ዋይ በጣም አድናቂዋነኝ ስወዳት ቆንጅዬ ኢትዮ ዊት እህትናት ጥልሽንም ኮበሌ ስወደው የአዳማዋ አድናቂያችው ይመቻችው
ጥልዬ ልቀቅልና
Kalkidan Betam new yemewodiche ❤️✊🏾
ቃልዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ
ቃልዬ ዳና ላይ በጣም ነበር የምወድሽ የማዝንልሽ.
ቃልዬ እኔም በጣም ባለሞያ በጣም ሰው አክባሪ ለሰው ተጨናቂሌሎችን ከራሴ የማስቀድም ሰው ነኝ በባህሪዬ ግን ሰዎች ሲቀርቡኝ ሃይለኛ ትመስይኝ ነበር አንዳንዱም ትቆጪያለሽ ይሉኛል ሞያዬን ሲያዩ ደግሞ ሞያ ያለሽ አይመስለኝም ነበር ሁሌ ዘንጠሽ የምትዞሪይመስለኝ ነበርይሉኛል ግን ጥሌ እንዳለው ግሬስ ነው በሰው የመወደድ እናም ኮስተር ያለ መምሰል ይሻላል .
ሰው ግን ምናለ ሰውን ከአወቀው ቦሃላ ቢገመገም 😍😂😜
ጥልዬ በጉጉት ጨረስከን እንካን ደሕና መጣቹ
ፈቃልዬ ስወድሽ የኔ መልክም ሰው
ቃልዬ ቆንጆ
የኔ ልዩ ቃል
Artist Tile betam adnakih negn ❤️
ስወዳት ደግሞ ቁንጅናዋ
ቃልየ የኔውዲ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም እኮ ሰው አይቀርበኚም 😥 ኮስታራ ነች እያሉ ሲቀርበኝ ግን አይርቁኚም ❤
ጠፋሽብኝ ሀረጊና!! እዚህ ነሽ ለካ!! ሰላሙን ያብዛልሽ!!
ጥሌ አሪፍ ነበር የምወዳትም አርቲስት ነበር ያቀረብካት ግን የቡና ወሬ አረግኸው ቅብ ቅብ አልክ ተስተካክል በተረፈ አሪፍ ነው
Kaliye❤ u so beautiful ❤❤🌹🌹🌹
ቃልየ የምወድሽ የማደንቅሽ ውዳውድ
Good job bro I miss you bro‘s you are the best legend👍🙏❤️👌
በስመአብ እንዴት እንደምታምር እኮ!!! በዛ ላይ እንደአብዛኛው ሴት አርቲስቶች አጉል አሪፍ ለመባል ቃላት እየመረጠች አታወራም ።ራሷን ሆና ነው የምታወራው።
Kaleye yena wed yena konjooooo ;; swooshes kelebya new !! Tellaye bereta aentme Nigigrehu asstmarry nwe !!! SyyTkalale 1000 amet moorland !!!!
ደስ ትላላቹ
ጠያቂ ማነው? ተጠያቂ ማነው?
አረ ጥሌ እንግዶቹን አስወራቸው እንጂ::አታቋርጣቸው:: አንተ ነህ እኮ እያወራህ ያለኸው
ጥሌ እንኳን ሰላም መጣቹ ብለናል ቃልዬ 😘
ጥሌ ሁሌም አብረን ነን!!︎!
ጥልዬ ስወድህ
ስለ ራስህ ሌላ ግዜ ታወራለህ ብዙ አትለፍልፍ
ጥሌአችን💕💕
Teyikeh talka atigiba
ግን አንተ ጠያቂ መሆን አትችልበትም ያንተን ወይስ እነሱን እንስማ
ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን መድረኩ ብቻህን ያዝከው ቀደም ቀደም አትበል
ትንፋሽ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ይች ቸከስ! ሰርጀሪ ብሰራላት!
Respect the audience and take off your sunglasses 🕶️
Hahaha senglasses
Ante lije ayenehe tefa ende ????new meneterocheh tesefa ere ebete sethone aweleke
ቃልዬ ስወድሽኮ አጠይቂኝ 😘ግን መሀል መሀል ላይ ለምን አትስቂም እኔ በጥሌ ንግግር እጅግ በጣም እየሳኩ ነው የጨረስኩት አብሶ አብሮ መተኛት ችግር የለውም😨😱 ብሎ ያሳመነሽ ነገር 😂😂😂
ሰላም ሰላም
ጥሌ!
ጥሌ፣ቃልኪዳን በጣም እንወዳቹሃለን ኮሚዲያኖች ግን ኢንተርቪ ማድረግም መደረግም አይችሉም ለሰው እድል ስጥ ጥሌ፣ቃልን ብዙ ሰው የሚያስቀምጣት በሀረግ ካራክተር ነው እንጂ እሱዋም ባልዋ ተስፋለምም በጣም ምርጥ ናቸው።
ክፉ አመሌ
ጥሌ የጋበዝካት ለቃለመጠይቅ አይደል እንዴ ምላሷ ላይ ቆምክባት እኮ ብቻህን እያወራህ ጨረስከው እኮ
ጥሌ በጣም ጨዋ ሰው ነህ ትህትናህ ገዳይ ነው .
በጉውጉት የምጠብቀው
መርቅነህ ነው እንዴ የገባሀው ታውራበት እንጂ ምንጉድ ነህ
Lol🤣🤣🤣🤣
ሲቀጥል ለሰው ክብር ይኑርህ መነፀርህን አውልቅ
በጣም ነው ሚያምርበት ከክብር ጋ ምን ያገናኘዋል ?
ጥሌ ኮበሌ አታውልቀው ያምርብሀል 👌