አቢሲኒያ ባንክ ከልጄ ጋር ሆኖ ጉድ ሰራኝ! በውጭ ሀገር የለፋሁበትን ‘መና’ አስቀሩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 29 วันที่ผ่านมา +500

    ምንም ጥያቄ የለውም ብሩን ማንም ይውሰደው ማንም ለዚህ ተጠያቂ ባንኩና ባንኩ ብቻ ናቸው

    • @etagegnhailu9816
      @etagegnhailu9816 29 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ ባንኩ ሲሰስተሙ እራሱ ከባንክ ወደ ባንክ አልሰራ ብሎናል

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 29 วันที่ผ่านมา +5

      በትክክል!!!!

    • @user-fg2mf6bg9i
      @user-fg2mf6bg9i 29 วันที่ผ่านมา +10

      ባንኩ ተሻርኮ ነው እንጂ ልጇ እንዲ አይነት ድፍረት አይኖራትም

    • @user-tl4to4cx6v
      @user-tl4to4cx6v 29 วันที่ผ่านมา +7

      ትክክልል

    • @emebetshimekit7172
      @emebetshimekit7172 29 วันที่ผ่านมา +1

      Ewunet nw

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 29 วันที่ผ่านมา +118

    አረብ ሃገር የተለፋበት ገንዘብ ደም ነዉ ላብ አይደለም ልቦና ይስጣችሁ እባካችሁ መልሱላት አላህን ፍሩ

    • @AdATA-e4m
      @AdATA-e4m 27 วันที่ผ่านมา

      ማርያምን በጣም ከደምም ደም

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 29 วันที่ผ่านมา +299

    ባስቸኳይ ካልመለሱ ንገሩን አቢሲኒያ መጠቀም እናቆማለን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 29 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ከልጁታ ጋር የተሻርከ የባንኩ ሰራተኛ እጅ አለበት

    • @user-zh2li7mt8q
      @user-zh2li7mt8q 29 วันที่ผ่านมา

      እ ከዛስ በጃችን ይዘን መግባት አይቻልምኮ

    • @onelove1703
      @onelove1703 27 วันที่ผ่านมา +2

      ምን አቆማለው ብቻ እናቆማለን እንጂ

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk 27 วันที่ผ่านมา

      fetari yirdahi ehite hulet tifat lijinm genzebinm matat kebad new

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 29 วันที่ผ่านมา +35

    አቢሲኒያ ባንክ መጠቀም ማቆም አለባችሁ ኢትዬጵያዊያን በሙሉ በዚህ ላይ ቅስቀሳ ተቃውሞ መደረግ አለበት ታማኝነታቸው በዚህ ልክ ከሆነ ገንዘባችሁን አውጡ

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 29 วันที่ผ่านมา +513

    ባንኩ በፍጥነት መልስ መስጠት አለበት
    ካልሆነ በአቢሲኒያ ባንክ ያለንን ገንዘብ አውጥተን ወደ ሌላ ባንክ ማስገባት አለብን ይሄ የኔ አቋም ነው::

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 29 วันที่ผ่านมา +3

      ወይገድነውምንድነው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 29 วันที่ผ่านมา +5

      Hulum Leba Becha new Yeshalale Yebale Nebere Yehe Bank Beye Banku Leboch Sereat Yelelachew Gaxe Wexe Nachew Protocol Enquan Yelachewem

    • @SELAMAWIT-lr3zv
      @SELAMAWIT-lr3zv 29 วันที่ผ่านมา +5

      አዎ በደንብ አድገን ገንዘባችንን እናወጣለን

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 29 วันที่ผ่านมา

      @@damentesdemntes9602😂😂😂😂Tekekel hulum leba nachw 😢

    • @mohmmed563
      @mohmmed563 29 วันที่ผ่านมา +4

      Abeseneya. Lebaaaa

  • @MignotSamuel
    @MignotSamuel 29 วันที่ผ่านมา +30

    አኔ ግን ልጅቷ አራሱ የወስደች አይመስለኝም አዴት ምን አሟልታ ነው? ባንኩ ካልተባበራት በሥተቀር ይሄ ደሞ አዴት ይሆናል ያም ሆነ ይሄ ጥፋቱ የባንኩ ነው አይዞሽ የኔ እናት መድኃኒዓለም ሀቅሽን ይመልስልሽ!!🙏

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 29 วันที่ผ่านมา +2

      ልጅቷማ ወስዳለች ጠፋች አያ አለች አኮ ነው ብሩን የዛ

  • @zufantessam
    @zufantessam 29 วันที่ผ่านมา +164

    አይዞሽ እህቴ የሌባ ጥርቅም ባለበት ሃገር ይቺ ልጅ ሃገር አለኝ ብላ ነው በህጋዊ ስትልክ የቆየችው ወይስ ጉርጓድ ቆፍረን እናስቀምጥ እንዴ ???? ታዋቂ ብትሆን ፈጥናቹ ታስገብ ነበር ለማንኛውም ባንኩ ከነሰራተኞቹ ይጠየቅ ለህግ ይቅረብ የምትሉ በላይክ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 29 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ምድር ሌባ ገንዘባን መልሱ ጉድጋድ መቅበር ይሻላል የሰለጠነ ሌባ ከሚበላው ገንዘባችንን እህቴ አይዞሸ ሰደትን የሚያቅ ያውቀዋል ገንዘቡ እንዴት እንደሚመጣአይዞኝ❤❤

  • @hayyathawani7430
    @hayyathawani7430 29 วันที่ผ่านมา +33

    እንዳትለቂያቸው!!!! ሼር ሼር ሼር ጎደኒ ሌቦች የህዝብን ክንድ ማየት እለባቸው የዝችን የምስኪን ገንዘብ ይቅርታ ጠይቃቹ መልሱ ይሄኔ እዛው ከእንድ የባንክ ስራተኛ ጋር ተመሳጥራ ነው ልጇ ይሄን ወንጀል ይፈፅመችው so እፍጥኑት መፍትሄውን ደሞ እንድ ነገር ቢደርስባት እናንተ ናቹ ተጠያቂ done!!

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 29 วันที่ผ่านมา +348

    ኸረ ወገን አቢሲኒያ እንዲህ መስረቅ ከጀመረማ ባስቸኳይ ገንዘባችንን ወደ ሌላ ባንክ ማስገባት አለብን ከአቢሲኒያ ቶሎ መውጣት አለብን ግን የምወደው ባንክ ነበር

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 29 วันที่ผ่านมา +9

      ትክክል ሉም ይጠንቀቅ

    • @mounasabrina8121
      @mounasabrina8121 29 วันที่ผ่านมา +7

      ውይ አቢሲኒያ ባንክ ነው እንዴ ጉድ?

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 29 วันที่ผ่านมา +14

      ወደ እናት ባንክ አስገቡ ገንዘቦን እንደእናት ይንከባከቡሎታል

    • @zuriash
      @zuriash 29 วันที่ผ่านมา

      Wyey berry abesinyme lebuch hunu😢

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 29 วันที่ผ่านมา +2

      መጀመሪያ አጣራ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 29 วันที่ผ่านมา +113

    ምንም ጥያቄ የለውም ባንኩ ተጠያቂ ነው አቢሲኒያ በጣም ተመራጭ ባንክ ነበራቹሁ በቶሎ የልጀቷን ብር መልሱ ህዝቡንም ይቅርታ ጠየቁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 29 วันที่ผ่านมา +176

    በአሁንሰአት ሰማይና ምድር የፈጠረዉ ጌታብቻ ነዉ የሚታመነዉ

    • @alefiyadaredo885
      @alefiyadaredo885 29 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 29 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie 29 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል❤

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 29 วันที่ผ่านมา

      💯

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 28 วันที่ผ่านมา

      Banks temsatero awtetoal selzeh wekelna kalsetech le men ye sew genzeb yezerefal

  • @getatubegeta9122
    @getatubegeta9122 29 วันที่ผ่านมา +23

    በነፃ ጠበቃ ሆንላታለው international bank low ባንኩን እከሰዋለው ከነካሳው ይከፈላታል ከነ ድርጅቴ ወጪ መቀጣጫ ይቀጣሉ ህጉን ያውቁታል።

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 28 วันที่ผ่านมา +2

      😢ተባርክ እርዶት እሲኪ😢

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 22 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤thank you so much ❤❤❤❤❤god bless you

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 29 วันที่ผ่านมา +126

    አቢሲኒያ ታማኝ ባንክ አይደለም፣
    ከዚህ በፊት ችግር በእኔና በሌላም ጓደኛዬ ላይ ፈጥረውብን ያውቃሉ።
    ይሄ ባንክ ሥርአት መያዝ አለበት፣
    ልጅሽ አይደል እንዴ ማለት ምን አይነት ብልግና እና ንቀት ነው ?
    ደግሞስ የባንክ ሙያ እና ሥርአት ያውቃሉ?
    ቢያንስ branch manager & other staff ሊጠየቁ ይገባል።
    የሆነ ወንጀል አለ: በፌዴራል ፖሊስ የባንኮችን የወንጀል ጉዳይ የሚከታተል ክፍል አለ እዚያ እና ብሔራዊ ባንክ ሄደሽ አመልክቺ።

    • @demelashteshome9438
      @demelashteshome9438 29 วันที่ผ่านมา +2

      Enem agatimognal yehe Bank mezegat alebet besew admire new yemchawetaw ene dukem lay getimognal

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ደመላሽተሾመ፺፬፻፴፰
      ​@@demelashteshome9438

    • @rahelgizaw5915
      @rahelgizaw5915 26 วันที่ผ่านมา +1

      የደረሰብህን) ወደሚድያ ብታመጣው ጥሩ ነበር።

    • @KhanKhan-bv2zi
      @KhanKhan-bv2zi 20 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ለመናገር እኔ ራሡ የዛሬ 3 አመት እደዚህ አጭበርብረውኝ ብሩ ትንሽ ስለነበር ምንም ሣልል አቢሲኒያ መጠቀሜን አቆምኩ አባቴንም እደዚሁ አደረጉት አሁላችንም ሌላ ባክ ቀየርን ግን የሚታመን የለም ፈጣሪ ይርዳን

  • @user-cf1ur5ms8m
    @user-cf1ur5ms8m 29 วันที่ผ่านมา +31

    ወይኔ እኔም ተጠቃሚ ነኝ አብሲንያ ባክ አረ ኡኡኡኡ ከዚህ በኃላ አላሰገባም አብሲንያ ባክ ሊባ ፍትህ ለህታችን

  • @cequa4067
    @cequa4067 29 วันที่ผ่านมา +111

    እነሱ ዮሃን ሚዲያን እንኳን እኮ አላከበሩ ምንም አልመሰላቸውም እነዚህ የለመዱ ናቸው ባካችሁ ጠበቃ አቁሞላት ❤❤❤❤❤❤❤ እርዳታ

  • @temayob906
    @temayob906 29 วันที่ผ่านมา +41

    ከፍተኛ ሌብነት አንዳለ የሚያሳይ ነው ሰልክ ለማናገር እንኳን ፍላጎት የለቸውም

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา +1

      ግዴለሽነት ፡ ከሙስና መገለጫ ባህሪያት አንዱ ነው።

  • @cequa4067
    @cequa4067 29 วันที่ผ่านมา +49

    መቼስ ዓለም ሰገድ እዮሃ ሚድያ ሳላደንቅ አላልፍም ባካችሁ ተከራክራችሁ የለፋችበት ሰው ቤት የተገረደችበት ማንም ምንም ከባንክ ሊያወጣ ሊያንቀሳቀስ አይችልም እምነታችን እናንተ እንግዲህ ከባንክ በላይ ምን አለ ሌላ ማን ይታመ💙💙💙💙💙👍ን

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา

      ታማኝነት የሚፀናው ፡ የሕግ የበላይነትን በማስፈፀም ሲረጋገጥ ነው።

    • @tshayeberhanu4781
      @tshayeberhanu4781 28 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም ልመና እኮ አያስፈልግም ባንኩ ለልጅቷ በእምነት ያስቀመጠችውን ገንዘብ መመለስ አለባቸው with the interest በነሱ ጥፋት እሷ መሸማቀቅ የለባትም
      እነሱ ይፈሩበት እንጅ
      When you deposit your money to the bank Your money will be protected from theft and fire
      ግን በዛ ፋንታ መዘረፍ ይሄማ አይቻልም መልሱ ገንዘቧን አለበለዝያ ውርድ ከራሴ ነው ባንኩ ባዶውን ይቀራታል

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 29 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ከርታታ እዴት ወገባችን ታመን እደምናመጣው ብሩን ሕግዚአብሄር ነው የሚያውቀው አቅሽን ፈጣሪ ያውጣው😢😢😢

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 29 วันที่ผ่านมา +68

    ማርያምን ወገን አረብ ሀገር ሸንት ቤት አጥበን የአረብ ልጀ አሳድገን እደሜያችን አባክነን ያገኘነው ገንዘብ እንኳን ማሰቀመጫ አጣን እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እባክህ ተመልከተን💔😭 ከቤተሰብ ጀምሮ ከመንግሥት እሰከ ባንክ የእኛላብ ገደልገባ ቤት ብንሰራ ህገወጥ ነው ተብለን ፈረሰብን ምን እነሁን ግን😢

    • @meseretgebriye2963
      @meseretgebriye2963 29 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ያማል ለመናገርም ቃላት ያጥራል እንዴት ተሰቃይተን እንደምንሰራ በቦታው ያለን እናውቃለን😢😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 29 วันที่ผ่านมา

      Awo aygermim

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 29 วันที่ผ่านมา

      🤔🤔🤔🤔🤔

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 29 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢😢 በጣም

    • @HasanAli-jw5qi
      @HasanAli-jw5qi 28 วันที่ผ่านมา +1

      😭😭😭😭😭😭

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 29 วันที่ผ่านมา +20

    የ"ውርስ ትእዛዝ ከፍርድ ቤትካልተሰጠው በቀር "አቢሲኒያ ባንክ በሰው ገንዘብ የማውረስ መብት ማን ሰጠው?ይጠየቅበታል ፣ይመልሳታል ገንዘብሽን።ወንጀል ነው፣አታልቅሺ።ተገደው ገንዘቡ ይመለሳል፣አውጥተሽ ሌላ ባንክ አስቀምጪ።አለቀ።

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v 29 วันที่ผ่านมา +81

    ባንኩ በህግ መጠየቅ አለበት😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา

      ሙስናው ጥልቅ መሆኑን ማረጋገጫው ፡ ደምበኛዋን ለሶስት ወር ማጉላላታቸው ነው። 🤔

    • @user-vm8uu3it9v
      @user-vm8uu3it9v 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@TruthEz አስበሽዋል በባንኩ ተማምነሽ ያስቀመጥሽውን ብር ለሌላ ሲሰጡ ማፈርያዎች የባንክ ሰራተኞቹ በአስቾካይ መልስ መስጠት አለበት።

    • @Yzalm-te3fo
      @Yzalm-te3fo 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-vm8uu3it9vየግዛ ልጇ አኮ ናት አናትየው ደሞ ልጄ ጥፋት የለባትም ስተል አታፍርም ተመካክረው ነው የሚመስለኝ አንጂ አናት አና ልጅ

    • @ethenshnegash166
      @ethenshnegash166 28 วันที่ผ่านมา

      yes

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 29 วันที่ผ่านมา +29

    ቁሱሉ ምገባው ተሰዶ ያየ ብቻ ነው አብሶ በአረብ ሀገር 😭😭😭

  • @ahaduyene6310
    @ahaduyene6310 29 วันที่ผ่านมา +32

    አቢሲኒያ ባንክ እንዲህ አይነት ከባድ ስህተቶችን ሰራ ሲባል በዚህ ወር ብቻ ይሄ ሁለተኛ ዜና ስሰማ፡፡በእውነቱ ያሳዝናል፤

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา

      ስህተት የሰራ አካል ፡ ደምበኛን እየተረበ አያጉላላም።

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 29 วันที่ผ่านมา +19

    ማንም ወሰደ ማንም ለዚ ወጀል ተጠያቂ አቤስንያ ባክ ነው አለም እባክህ አግዛት እህት እጅ እዳሰጭ በረቼ እነዚ ሌቦች ናቸው ምናልባት ማናጀሩ ለዚ ወጀል ተባባሬ ነው

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 29 วันที่ผ่านมา +65

    ባንኩን ህዝቡ ተፅኖ ማድርግአለብን. ምክንያቱም ታማኝነት የላቸውም ስለዛ ስማቸውን. ሽርአርጉት ሁሉም. ሰውእንዳየው. ህዝቡም. እዳቆም. ከነሱጋር

  • @Meskifiker
    @Meskifiker 29 วันที่ผ่านมา +27

    ሃቅሽ ፈጣሪ ያውጣልሽ በስደት በዚህ ሙቀት ሰርቼ ያጠራቀምኩት ከተወሰደ ሰው አልሆንም ሚካኤልን ፀሎት አርጉልኝ ፈራው 😢

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b 29 วันที่ผ่านมา +1

      ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ!!! ይጠብቅልሽ!

    • @tiz59905
      @tiz59905 28 วันที่ผ่านมา

      አሁንስ ፈራው ውክልና ለቤተሰብ ሰጥቼ ነው የመጣውት ሚዲያ ላይ የምሰማው የማየው ነገር ግን እያስፈራኝ ነው ልጅ እናት አባት ወንድም እህት የሚታመን ሰው ጠፋ😢

    • @Meskifiker
      @Meskifiker 28 วันที่ผ่านมา

      @@user-sn5wv2qw1b Amen 🙏😍😍

    • @Meskifiker
      @Meskifiker 28 วันที่ผ่านมา

      @@tiz59905 ውክልና ከባድ ነው መሄድ ከቻልሽ አስተካክለሽ መመለስ ይሻላል በሃሳብ አለቅን እኮ😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 29 วันที่ผ่านมา +43

    ከልጅሽ በላይ ጥፋቱ ሙሉ በሙሉ የባንኩ ነው ዝርክርኮች😮 መክፈል አለባቸው

    • @sewunetl8732
      @sewunetl8732 29 วันที่ผ่านมา

      Deom🎉🎉🎉🎉

    • @sewunetl8732
      @sewunetl8732 29 วันที่ผ่านมา

      😮🦹‍♂️👮‍♀️🧞‍♀️

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 29 วันที่ผ่านมา +16

    አለም ሰገድ ለዚች ልጅ ጠበቃ እንኳን ልታግዛት ይገባል የዘጋህበት መንገድ አለተመቸኝም ለእንደዚህ አይነቱም ነገር ሰሪ አስተማሪ የሆነ ነገር ያስፈልጋል በዚህ ባንክ የምታስቀምጡ ደግሞ አውጡ ገንዘባችሁን

  • @TerefAbebe
    @TerefAbebe 29 วันที่ผ่านมา +63

    ይሄ ነገር ከባድ ነው እኔ እንኳን የዚህ ባንክ ደንበኛ አይደለሁም ነገር ግን እናቴ የዚህ ባንክ ደንበኛ ነች ነገሩ እንዲ በቀላል የሚታይ አይደለም ሴፍ የሆነ ባንክ አይደለም እናቴን ከዚህ ባንክ ማሽሽ አለብኝ ###ወገንለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h 28 วันที่ผ่านมา

      ከቤት ሌባ የሰውረን ልጇ ናት ያዋረደቻት በገዛ ስልክዋ

  • @SelomonSolome
    @SelomonSolome 27 วันที่ผ่านมา +6

    በህግ መጠየቅ ትችያለሽ እና መፍትሄ የማይሰጡ ከሆነ እኛም ከ አቢሲኒያ ባንክ ያለንን ገንዘብ እናወጣለን

  • @user-qw4yr2ki1h
    @user-qw4yr2ki1h 29 วันที่ผ่านมา +17

    ያልታደለችዋ የአረብ ሀገርሴት 😢😢😢 በቦታው ብትሆኑ እንኳን መስረቅ ቀርቶ የምትልከውን ታጠራቅሙ ነበር የመዳምንስድብ ችለን የልጆቹንግልምጫ ችለን ሀገራችንን ናፍቀን መጨረሻው ውድቀት ብታምኑም በታምኑም እነ የተሰደድኩትፐበ15አመቴ ይሄው በስደት 13አመት ሞላኝ ይሄን ጉድ እየሰማሁ ሀገሬ ለመግባት ማሰቤን አቁሜአለሁ ለማንኛውም እህቴ ትእግስት ይኑርሽ ወደፈጣሪሽ አልቅሺ የድካምሽን ውጤት ይመልስልሻል ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁንን

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 29 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ እኔም በ15 አመቴ ነዉ የተሰደድኩት ይሄዉ11 አመት ሞላኝ😢

  • @Bezuentertainment
    @Bezuentertainment 29 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ልጇ ገና በ 17 አመቷ ዱርዬ ሆናባታለች ማለት ነዉ ትልቅ ኪሳራ ኮ ነዉ ከ ብሩ በላይ ይቺ ሴት ታሳዝናለች ሁለት አጥ ሆና የኔ እናት

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 29 วันที่ผ่านมา +34

    ባኩ እራሱ ችግር ቢኖርበት ነው እንጂ ያንድ ሰው ገዘብ ያለአግባብ አውጥቶ እንዴት ይጠቀማል ሰው በሰው ሀገር ላይ የሚቃጠለው ለማገናኘት ነው ለራሳችሁ ስም ስትሉ አስተካክሉ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 29 วันที่ผ่านมา +21

    የባንክ ሰራተኞች ለዘብተኝነት ብዙ ችግር የሚያመጣው እኔ እራሴ ያስገባሁት ብር ከኔ ውጪ ማንም የሚያውቅ አነበርም ሌላ ሰው አካውንቴ ውስጥ እንዳለኝ ሲጠይቃቸው ያለንኝ ነገር ተናገሩ እግዚአብሔር ይሁነኝ ሀገር ስገባ ከደርስኩበት ነው እንዲህ አይነት የደንበኛቸው የግል አካውንት ለሌላ የሚናገሩ ባለጌዎች ናቸው

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 29 วันที่ผ่านมา +27

    በባንክ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ እንደዚህ ሲሆን ኢትዮጵያ ላይ ሰማው የሌለ ባንክ አቢሲኒያ ባንክ አረ ሺም ነው እኛ በውጪ የምንኖር ኢትዮጵያን እንስቅባችዋለን ምክንያቱም ባንክን ጠንቅቀን ሰለምናውቀው

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา

      የሰለጠነ ባንኪንግ ማለት ፡ ደምበኛን በኃላፊነትና በቀልጣፋ አገልግሎት ማስተናገድ እንጂ የሚያብለጨልጩ ህፃዎች እያሳዩ ፡ በሙስና መጨመላለቅ አይደለም። 🌇

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 29 วันที่ผ่านมา

      አታቅም ለመጀመሪያ ጊዜ አይደልም በቃ ይሄ ሌብነት ቡሉም ባንክ ላይ አለ እኔ እንኳን የማውቀው ንግድ ባንክ ኦሮሞያ ንግድ ባንክ ብርሃን ባንክ አሁን ደግሞ ይሄ አቢሲኒያ በቃ እራሳቸው ናቸው ሌቦቹ የባንክ ሰራተኞቹ

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 29 วันที่ผ่านมา +18

    ይህ ባንክ ቤተሰብ ነው !! እንደዚህ ባለጌ ከሆኑ የዚህ ብር ተጠያቂው ባንኩ ነው ምንም ወለም ዘለም የለም አንድና አንድ ባንኩ ነው ምድረ መሀይም ተጠራቅሞ ባንኩ ውስጥ ይች ልጅ ተንከራታ በአረብ አገር እህቴ እኔን ጉዳትሽ ይገባኛል እነዚህን ሌባዎች ባንኩ ተጠያቂነው ባንኩ ማናጀር አፈርንብህ እፈሩ ከዚህ ባንክ ውጡ 😢😢😢😢😢😢ማፈሪያ

  • @comcell3831
    @comcell3831 29 วันที่ผ่านมา +17

    ጊዜው ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ እኛ ስደተኞ አይ በልጅ መበደል ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 29 วันที่ผ่านมา

      Ena ba2 legcha badal

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 29 วันที่ผ่านมา +11

    አቢሲኒያ በተደጋጋሚ ስተት ይሰራል የህዝብ ትኩረት የለውም ብሮ በአስቸኮይ መልሱላት😢

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 29 วันที่ผ่านมา +31

    የዝችን ልጅ ብር ካልመለሳችሁ 8ሚሊየን ብር አቢሲንያ ባንክ አስቀምጫለው ቶሎ ማውጣት አለብኝ ።።።።

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 29 วันที่ผ่านมา +3

      እየቀለድሽ ባልሆነ😂

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 29 วันที่ผ่านมา +5

      8 ሚሊዮን ኢትዮጲያ ባንክ ማስቀመጥ ዋጋ የለውም ወደ ቤት ወደ ቢዝነስ ካልተቀየረ

    • @LiyaGossay
      @LiyaGossay 29 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 29 วันที่ผ่านมา

      @@SintayehuEshetu-hg8us አረ በሰቀቀን አለቅን መንግሰት አገር አለን እያልን ሰንት ወገን እየተበላ ነው 😭

    • @Emulea1059
      @Emulea1059 29 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ማጅራትሽን እዳትመቺ😂😂😂😂

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 29 วันที่ผ่านมา +9

    እንደው ቤዛ ልቤን ነው ያስለቀስሽው እውነት! ስፍስፍ አርገሽኛል። ድምጽሽም ጭምር ነው ያሳዘነኝ። አይዞሽ የኔ ውድ እህት! እግዚአብሄር ለተገፉ የቆመ አምላክ ስለሆነ አትጠራጠሪ መልካሙን ፍርድ ታገኚያለሽ። ወዮላቸው ላብሽን ለበሉ! ይብላኝ ማስተዋል ለተሳናትና ለሷ ብለሽ መከራሽን ለምታዪው እናትሽ ከማሰብ ይልቅ ለገንዘብ ለተስገበገበችው ልጅሽ! "አይነጋ መስሏት..." አሉ።
    የዚህን ታሪክ ፍጻሜ እንዳወቅኩ አቢሲኒያ ባንክ ላይ በአቅሚቲ የበኩሌን እርምጃ እወስዳለሁ። "ገንዘቤን አድናለሁ" ለማለት ያህል ነው ደግሞ ሌላ ነገር እንዳይመስላችሁ። ትልቅ ተቋም ይመስለኝ ነበር። ለካ እስከhead office ድረስ እንዲህ እንጭጭ ኖሯል? አሳፋሪ ነው። በተለይ መልስ ለመስጠት ስልኩን ያነሳችው ልጅ ቀሽም አእምሮ በጉልህ ይታያል። ፍጹም ማስተዋል የጎደላትና እንዴት መመለስ እንዳለባት እንኳን የማታውቅ ከንቱ ሆና አግኝቻታለሁ። ለትንሽ ሴኮንድ እንኳን የማሰቢያ ጊዜ አልወሰደችም እኮ። እንዲያውም እጇ ሁሉ ያለበት ይመስለኛል በዚህ ነገር ላይ።
    በናትህ አሌክሶ የዚህን ነገር መጨረሻማ ሳታሰማን በፍጹም እንዳትቀር። በነገራችን ላይ በጣም የምወድህ፣ የማደንቅህና የማከብርህ ግሩምና በሳል ጋዜጠኛ ነህ። ስራህም ትውልድ የሚያቀና ጠቃሚ ነገር ነው ለተጠቀመበት። ተባረክ!

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 28 วันที่ผ่านมา +9

    የተዋህዶ ልጆች በአሕዱ ባንክ አስቀምጡ አሕዱ ማለት የራሳችን ባንክ ነው ሚቼም ምንም አይፈጠርም

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 29 วันที่ผ่านมา +19

    ሁላችንም ከአቢሲንያ ባንክ ተብየው አጭበርባሪ ስብስብ ገንዘባችንን በማውጣትና ቡኩን በመመለስ ልንወጣ ይገባል አምነናቸው ተማምነንባቸው ገንዘባችንን ስናስቀምጥ ካልታመኑና ገንዘባችንን በሰሃላፊነት ካልጠበቁ አድማ በማስነሳት የባንኩን አጭበርባሪነት በግልጽ በየሚድያው ማሳወቅ ግደ ይለናል No more Abissenia bank 😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 29 วันที่ผ่านมา +40

    አቢሲንያ ለስማችሁም ጥሩ አይደለም በናንተ ላይ ይህን መስማት ያሳፍራል

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา

      ከሌሎች ባንኮች የተለየ መልካም ስማቸው ከምን የመነጨ ይኾን ፧ 🤔

  • @eskedarbekele7240
    @eskedarbekele7240 28 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም በጣም የሚገርም ነዉ ኢትዬጰያኖች ተጠቀቁ አቢሲኒያ ባንክ ያላችሁን ገዘብ አዉጡ አለም ሰገድ እግዚአብኤር ይሰጥህ ተባረክ

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 28 วันที่ผ่านมา +6

    100% በዚ ጉዳይ ተያቂ አቢሲኒያ ባንክ ነው ምክናያቱም እሄ ሁሉ ችግር የገጠማት በባንኩ እዝላልነት ነው ልጅትዋም ታውጣ ሌላሰው ያውጣ ችግሩ የባንኩ ነው፡፡

  • @freweynidesta
    @freweynidesta 29 วันที่ผ่านมา +3

    እዉነትም እህታችን ወደ እዚህ ሚዲያ መምጣትሽ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ኣለምሰገድ እውነታውን እስከ መጨረሳ ያሳየናል ብየ ተስፋ ኣደርጋለሁ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለሌላም በጣም ኣስተማሪ ይሆናል ብየ ኣምናለሁ ና ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 29 วันที่ผ่านมา +18

    አቢሲንያ እንደዚህ ካደረገ በቃ ዋስትና የለንብ ብራችንን እናወጣለን።

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 29 วันที่ผ่านมา +7

    አቢሲኒያ ባንክ ወንድሜ ደንበኛ ነበር ፣ከዚህ በፊት እሱ ወጪ ሳያደርግ ወጪ እንዳረገ በስልኩ ሚሴጅ ደረሰው ለዚያውም ካለበት ከተማ ወጥቶ አዲስአበባ ለስራ በሄደበት ነው ደንግጦ ወዲያውኑ እዛው ባለ ቅርንጫፍ አመልከተ እና ወደሚኖርበት ከተማም ተመልሶ ከማናጀሩ ጋር በተደጋጋሚ በመመላለስ ይቅርታ ጠይቀው ገንዘቡን መለሱ ግን ይህ ያደረገውን የባንክ ባለሞያ ተጠያቂነት ሳያደርጉ አድበስብሰው ነው. ወንድሜም እምነት ስላጣባቸው ያለውን ተቀማጭ እንዳለ አውጥቶ ወደሌላ ባንክ አዘዋወረ! አቢሲኒያዎች አስቡበት!

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 29 วันที่ผ่านมา +33

    እሕቶች እባካችሁ የለፋችሁትን ገንዘብ እዛዉ እራሳችሁ ያዙ ከእጃችሁ አታውጡ ጊዜው እጂግከብዷል

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 29 วันที่ผ่านมา +4

      እዚህም እኮ ይሰርቃሉ እኮ

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir 29 วันที่ผ่านมา +4

      እንዴት ነው አረብ ቤት የሁለት /የሶስት አመት ደመወዝ እሚያዘው አየ የአረብ አገር ሴቶች መከራዋ

    • @Tihtna-e6f
      @Tihtna-e6f 29 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Tube-cw5irእውነትም መከራዋ እኔም ይሄን ፈርቼ እጄ ላይ ተጠራቅሞብኝ ሀሳብ ላይ ነኝ እዚህ የሰው ሀገር ሰው ናቸው በዚያ ላይ ህገወጥ ነኝ አልከው ሀገራችን ያሉት እንደዚህ ያሉ ናቸው ግራ መጋባት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 29 วันที่ผ่านมา +3

      ​እዚያው ቅበሪው ሰው ም ባንኩም አይታመንምአጠገቡ ግን ተኚ😂😂😂

    • @Tihtna-e6f
      @Tihtna-e6f 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass 😂😂😂😂😂

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j 29 วันที่ผ่านมา +41

    እንዴት ነው ባለቤቱ በሌለበት ብር አውጥተው እሚጠቀሙት አቢሲኒያ ባንክ አብሮ ተባብሮ ይሰርቃል ማለት ነው በጣም ያሳዝናል 😮😮😮

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา +2

      የቤተሰብ አባል የስርቆቱ ምንጭ ሲሆንማ ፡ ለትብብሩ ያመቻል መሰለኝ። 🫢🫢🫢

    • @Yzalm-te3fo
      @Yzalm-te3fo 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@TruthEzአና ከቤት ሌባ አስቀመጠን ባንክ መከራከር አያሳፍረም ጽዳት ለራስ የጅምራል

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 วันที่ผ่านมา

      @@Yzalm-te3fo
      ገንዘቡ የተቀመጠው ባንክ እንጂ የቤተሰብ አባል ካስና ውስጥ አይደለም። ለወንጀሉ ሃላፊነት መውሰድ ያለበት ግለሰቡ እንጂ ቤተሰቡ ሊሆን አይገባም።

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 29 วันที่ผ่านมา +14

    ምን ጉድ ነው ባንክ ካልታማነ ማን ይታመናል
    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ

  • @metasebiasamuel9359
    @metasebiasamuel9359 29 วันที่ผ่านมา +55

    50 ሚሊዮን ብሬን ጠራርጌ ነው የማወጣው ለደንበኛ ክብር የሌላቸው ነውረኞች

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 29 วันที่ผ่านมา +5

      😳😳50m. በጣም ነው እኮ ምትመቸኝ እስት ስልክህን ዳቅ አርግልኝ የኔዉድ 😄😢

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 29 วันที่ผ่านมา

      እውነት

    • @mesi2112
      @mesi2112 29 วันที่ผ่านมา +6

      😅😅😅50 m በህልሜ ነው ወይስ በውኔ ጎበዝ እረ ተው ግዲለም እየተሳሰብን እ ህ 😅😅

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 29 วันที่ผ่านมา +3

      በወለድ መበደር እፈልጋለሁ😃

    • @amytk6095
      @amytk6095 29 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ቶሎ በይ

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 29 วันที่ผ่านมา +24

    በቃ የባክ አገልግሎት ማቆም አለብን

  • @maya-21792
    @maya-21792 29 วันที่ผ่านมา +9

    በሉ እዛ bank የምትጠቀሙ ከሆነ wede ሌላ bank change እናድርግ ማርያምን..... Bank ቤት አምነን ካላስከመጥን... Mn እንመን የሰው hager መሬት ቆፍረን አንቀብር 🥺

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 29 วันที่ผ่านมา +17

    አለምሰገድ በአካል ሄደህ አናግራቸው እነዚህን ባንኮች የሚቆጣጠራቸው አካል ማን ነው

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma 29 วันที่ผ่านมา +1

      ብሔራዊ ባንክ

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 29 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ የኔ እናት የላብሽን የድካምሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ እኛ ስደተኞች የሚረዳን መጥፋቱ ግን ያሳዝናል😢😢

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed 29 วันที่ผ่านมา +6

    የአላህ ልጆቻችንን እባችንን የሚያብሱ ከአላህ በታች እንጂ የለቅሷችን ምክንያት አታድርግብን እናት በልጆቿ ትደሰት ወላድ በልጆቿ ትሳቅ የእናት መከራዋ ብዙ ነውና አላህዋ ሀቋን አስመልስላት

  • @user-kn8oc5xn1g
    @user-kn8oc5xn1g 29 วันที่ผ่านมา +4

    እነዚህ ድንጋይ ራሶች ስርአት እንኳን የላቸው አነጋገርም አልቻሉም ሌቦች የስደት ብር ደፋሮች የማዳም ቅመሞች ሼር አድርጉ😢😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 29 วันที่ผ่านมา +40

    የኔ ልጅ ደሞ ተጠቀሙ ያልኳትን እንኳን አብዛኛውን ቆጣጥባ ታስቀምጣለች ብቻ ከባድ ነው ልጅ ካልተረዳ ማን ይረዳል ? እግዚአብሔር ይርዳን

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 29 วันที่ผ่านมา +6

      የኔም ልጅ ነይ ምንም አልፈልግም ነው ምትለኝ የላኩትን አልፈልግም ነው ምትለው እናቴም አላህ ያቆያቸው

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 29 วันที่ผ่านมา +1

      እሰይ እንኳን እግዜር ባረከልሽ

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@Saba-y3g አሜን

    • @Yzalm-te3fo
      @Yzalm-te3fo 28 วันที่ผ่านมา

      ያውም ሴት ልጅ አናትዬወ ራሷ ልጄ አኮ አላጠፋቺም አያለች ነው ያሳፍራል 🤦

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 28 วันที่ผ่านมา +2

      @@keyriaissa1538 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው እንጂ ያሁኑ ትውልድ ከባድ ነው

  • @PrincesAlmaz
    @PrincesAlmaz 29 วันที่ผ่านมา +5

    አለምየ እግዚሐብሔር ይስጥህ የሁሎች አባት ነህ በምችሉት መጠን እርዷት የአረብ ሀገር ስራ ያለ የሰራ ነዉ ሚያዉቀዉ 😭😭😭 እህታችን አይዞሽ እግዚሐብሔር ይርዳሽ

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g 29 วันที่ผ่านมา +5

    አለምዬ እንዳትለቃቸው የለመዱ ናቸው ፍትህ ለ እህታችን ላቧን እናስመልስላት በገዛ ገንዘባችን እንኳን ብዙ ቢሮክራሴ ያበዛሉ እነዜ ሌቦች የባንኩ ሰራተኛ ነው የተባበራት እንዳትለቂያቸው

  • @menutube7647
    @menutube7647 29 วันที่ผ่านมา +8

    እንደው አረብ ሀገር ሰርተን አስቀምጡልን ብለን የላክነውን ብር ለራሳቸው ቤት ሰርተው ቤተሰቦቻቸውን አስተምረውቤት እኛ ብር አለን ብለን ሀገር ቤት ስንገባ የለም 50 ሽህ ብር ብቻ ነው ያለው አካውንትሽ ውስጥ ሰርተን እንከፍላለን የተባለም እንደኔ አይነት አለ ወገን በደህና ጊዜ ቤት ቦታ የሚሰራ ብር አሁን ላይ ቢሰጡን ምን ጥቅም አለው እኔ እንዲህ ነው የከሰርኩት እግዚአብሔር ይፍረደኝ ብዬ ይሄው ተመልሼ ወደ ሳውዲ መጣሁ ኧረ በዬ ቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 29 วันที่ผ่านมา +6

    አቢሲኒያ ባንክ እንኳን አወኩአችሁ መልሳችሁ እራሱ ሰው ማክበር አታቁም።

  • @MahlietTsige
    @MahlietTsige 29 วันที่ผ่านมา +3

    አለም ሰገድየ እኔ በጣም ነው ምኮራብህ። ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ነገር ሲስተም መዘርጋቱ ላይ እስማማለሁ ነገር ግን የቱም ቢሆን ሪዘርቬሽን ያስፈልገዋል በጣም ሊታሰብበት ይገባል በጣም ያሳዝናል እኔ ራሴ እስኩል ፔይ ላይ የገጠመኝ ነገር በጣም ያሳዝናል ብቻ መልካም ይግጠምሽ የኔ እናት

  • @comcell3831
    @comcell3831 29 วันที่ผ่านมา +9

    ያማል😭😭😭 እህቴ ምን ብዬ ልኮመት እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c 29 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ለሁለት አመት መጥቻለሁ አንድ ብር ለማስቀመጥ ወደ ሀገር አልክም ለመሳፈር ሳስብ ወርቅ ገዛበታለሁ የቀረውን በእጄ ይዤ ነው የምገባው ማንም አይታመንም በተለይ አሁን ባለሁ በኢትዮጵያ ኑሮ

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ 29 วันที่ผ่านมา +2

      ተጠንቀቂ እህቴ ሌባ እንዳይዘርፍሽ ኣስቢበት።

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 29 วันที่ผ่านมา +15

    ባንኩ እንዴት ያለባለቤቱ ፈቃድ ሞባይል ባንኪንግ ሊከፍት ቻለ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 29 วันที่ผ่านมา +1

      ተልጁቱጋርተመሳጥረውይሁን

  • @LijBiruk464
    @LijBiruk464 27 วันที่ผ่านมา +3

    አቢሲኒያ ባንክ የባንክ ኢቲክስ የሚባል ነገር አለ የደምበኛን ንብረት ከሌባ ጋር ተባብሮ መስረቅ ባንኩ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይጥለዋል በተረፈ ሁሉም የባንኩ ደምበኛ የድርሻውን ቢወጣ ባንኩ ኪሳራ ውስጥ ይወድቃል ማርያምን ነው ምላቹ እኔ የድርሻዬ እወጣለሁ በግሌ ብሯን ካልተመለሰላት

  • @temayob906
    @temayob906 29 วันที่ผ่านมา +10

    እባካችሁ ገንዘባችሁ በመኖርያ ቤታችሁ አሰቀምጡ የባንክ ዘረፋ ብዙ ሰው እየተዘረፈ ነው እኔም ሰባት መቶ ሺ ብር ተዘርፌያለሁ

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 29 วันที่ผ่านมา +3

      ወይጉድመጨረሻውምንሆነ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 28 วันที่ผ่านมา

      እና ብሩ አስመለስሽ ወይስ እንዴት ነው መኖርያ ቤትም እኮ ብር እዳለሽ ካወቁ እናቴ ሌቦች ይገላሉ😢😢😢😢

  • @tsigereday6490
    @tsigereday6490 29 วันที่ผ่านมา +6

    እርዳት አለምሰገድ እኛም መጨረሻዉን ማወቅ እንፈልጋለን

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 29 วันที่ผ่านมา +19

    አቢሲኒያ ባንክን መክሰስ ብቻ ነው ማስረጃሽን ያዥው ኮፒ አድርገሽ ህጋዊ ውክልና ለሌለው ሰው ልጅም ብትሆን አንድ ሳንቲም መውሰድ አትችልም እዳው ከባንኩ ላይ ነው ዝርክርክ አሰራር ያመጣው ውጤት ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 29 วันที่ผ่านมา +1

      አራ አብሮ ሰርቆ ነው በግቦ እንጅ በተለይ የውክልና ስሆን በደንብ ነው አገለብጦ ምያዩት

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 29 วันที่ผ่านมา +3

      @@narditube4378 እውነት ነው የሰው ልጅ በገዛ ሀገሩ እንድህ ዋስትና ጠፍቶ ሰው ንብረት ማፍራት መብቱ አፈር ድሜ መብላቱ የሚያሳዝን ሁሉም የሰው ገንዘብ አደን ላይ ተሰማራ

  • @user-lp7fs9or6b
    @user-lp7fs9or6b 28 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅትዋም ብትወስድ ባኩ ነዉ ተጠያቂ የኔ እናት አይዞሽ እኛ ስደትን እምናቀዉ እንረዳሻለን የኔ እናት😢😢😢😢

  • @abher-
    @abher- 28 วันที่ผ่านมา +6

    የደሀ ገንዘብ ይበላላቹሀል ባስቸኮይ ይመልሱ ካለበለዚያ ከባንኩ ጋር እናቋርጣለን በዚ የሚስማማ ላይክ

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 26 วันที่ผ่านมา +2

    ..አለምሰገድ ባንኩ ብሯን መልሰው ልጇን ደግሞ እስርቤት አስገብተው ድጋሚ ለልጇ ብላ ስትንከራተት ነው የሚታየኝ የእናት አንጀት አይጨክንም አይደል እናም በጣም ነው የምታሳዝነው እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን!

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 29 วันที่ผ่านมา +4

    ደሞኮ ትቢታቸው የባንኩ ሰራተኞች እኔ ማርያምን ነገ ሶስት ብራንች አለኝ አወጣዋለሁ እመብርሀን አትለመነኝ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 27 วันที่ผ่านมา +3

    አብስንያ ባንክ የዚችን ሚስኪን የአረብ አገር እህታችንን ብር ካልመለሳችሁ እኛም አንጠቀምም የበለጠ ደሞ በየሚድያው እንበትናለን

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 29 วันที่ผ่านมา +4

    አለም ሰገድ በጣም ጎበዝ እንደዝህ ሚዲያላ ማስጣት ነው ብልግናቹህ በቂ መልስ አትሰጡም እንደዝህ ያለ ስነምግባር ያሳፉራል ጭራሽ ትቆጣላች እንዴ ብልግና

  • @kingtube6937
    @kingtube6937 29 วันที่ผ่านมา +3

    ጉዳይ በቀላሉ የሚታይ ነገር አይደለም :: ገንዘቡን ከነ ወለዱ ሊመልሱላት ይገባል:: ይህ ካልሆነ ግን ወደ ሕግ ማቅረብ አለባት:: ጉዳዩ እኛንም ይመለከታል የምንል ሁላ ከጎኗ ልንቆም ይገባል ባይ ነኝ!!!

  • @ALEMtaye-bf9ov
    @ALEMtaye-bf9ov 29 วันที่ผ่านมา +3

    ባንኩ በአፋጣኝ የልጅቷን ብር መመለስ አለበት ካልሆነ እኛም ወገን ደንበኞች ነን ስለዚህ ዋስትና የለንም ገንዘባችንን ወደ ሌላ ባንክ ለማዘዋወር እንገደዳለን 😢😢

  • @yeabserabekele7732
    @yeabserabekele7732 29 วันที่ผ่านมา +4

    አቢሲኒያ ባንክ ታሳፍራላችው
    ባስቸኳይ አቢሲኒያ ባንክ ያለንን ገንዘብ በማውጣት ከእህታችን ጎን መሆናችንን እናሳይ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 29 วันที่ผ่านมา +10

    አቢሲኒያ ሌቦች ቶሎ መልሱ ያለዛ ትዋረዳላቹ

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 29 วันที่ผ่านมา +3

    መፍትሄው አቢሲኒያ ባንክ ደንበኞች እጅ ነው
    ገንዘባችንን ማውጣት ወደ ሌላ ባንክ PERIOD

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 29 วันที่ผ่านมา +12

    ተጠያቂ ባንኩ ነው ::

  • @MitaGech-yt1xq
    @MitaGech-yt1xq 26 วันที่ผ่านมา +2

    አቢሲኒያ እኮ ባንክ አይደለም መረጃ ለጠየቀው ሁሉ አሳልፎ ይሰጣል

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 29 วันที่ผ่านมา +4

    አቢሲንያ ባንኮች ይሄ ማለት ለእናንተም ለሰራተኞቹም ለሃላፊዎቻችሁ ጭምር የሚከፈላችሁ ገንዘብ እነኚህ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን በሚያስቀምጡት ገንዘብ ነው ማንም ይውሰደው ማንምገንዘብዋን ልትመልሱ እና አፋችሁን ልትጠብቁ ይገባል ባንኩን አምና አስቀምጣ በየቦታው እየሄደች ማልቀስ የለባትም ::

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 29 วันที่ผ่านมา +4

    ጉርሻ ሚድያ ሸር ቢያርጉት የበለጠ ተደራሽነት ይኖርዋል አድማ ማርግ አለብን አቢሲንያ ባንክ ላይ

  • @ZaharaDawud
    @ZaharaDawud 29 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ወገን. ያንቺን እንባ እንባ ስቃይ የሞረዱሽ አረብ ሀገር. 18ሰአት የምንሰራ ሚስኪኖች ብቻ ነን
    አታልቅሺ ብርቱ ሁኝ አቢሲኒያ ባንክ በህግ መጠየቅ አለበት አለም ሰገድ በህግ ባለሙያውች አግዛት!
    አንቺ ደግሞ ነይ ኩይት. ጠንካራ ከሆንሽ. የአንዳመት ደመውዝሽ ነው።

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 29 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ቦታ ነው የምገዛው ባንክ ምንም የለኝም አሁን ደሞ እቁብ አለኝ ሲወጣልኝ ቦታ እገዛለሁ ግን የሆነ ነገር ግዙ ቅመሞችዬ

    • @ADANECHYIMER-x5h
      @ADANECHYIMER-x5h 29 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ልግዛ የት ነው

  • @kealemguada3819
    @kealemguada3819 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይህች ልጅ አረብ አገር ተቃጥላ ያጠራቀመችውን ገንዘብ በዚህ ሁኔታ ማጣቷ እጅግ ያሳዝናል፡፡ የልጅነት ጉልበቷን ሸጣ ያጠራቀመችን ገንዘብ የበላት ባንኩ ሳይሆን እራሷን አሳልፋ የሰጠቻት የደከመችላት ልጇ ነች፡፡ ከዚህ አኳያ የባንክ ባለሞያዎቹ ላላደረጉት ጥንቃቄ የሚጠየቁ ቢሆንም እንደዚህ አይነት የወላጅን ድካም ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ የሚያደርጉ ልጆች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው፡፡

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe 29 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚ አብሔር ይመስገን ልጂ አለኝ 17 አመቱ አንድም ቀን በእጂ ብር ሠጥቸው አላቅም ድቁና ና ትምህርቱ በስረአት አስተምሬው አለሁ ተመሠገን🙏🙏🙏

    • @user-vm8uu3it9v
      @user-vm8uu3it9v 29 วันที่ผ่านมา +2

      አሰይ ታድለሽ❤❤🎉መጨረሻው ያሳምርለት እህት❤

    • @yehiYehi-nw2gk
      @yehiYehi-nw2gk 29 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ

    • @user-fn1bi2xz1u
      @user-fn1bi2xz1u 29 วันที่ผ่านมา +1

      Egzeabher yemesgen naw yemibalew 🎉🎉🎉🎉

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 29 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ ታድለሽ 😍😍

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 29 วันที่ผ่านมา +2

    ጋይስ እስቲ ከእውቀታችሁ አካፍሉኝ አድስ ፍቅረኛ ይዤ በስህተት ፅንስ ተፈጠረብኝ ስነግረው እኔኮ የሁለት አመት ትዳሬን የፈታሁት ልጂ አልታደልኩም አለኝ ጥርጣሬው ገባኝና ይወለድና ዲኤንኤ ታደርጋለህ እስከዛ ግን ታገሰኝ ብለው ጧት ማታ የልጅሽ አባት እኔ አይደለሁም ይለኛል እኔ ልጄን ካለማንም እገዛ ወልዶ ማሳደግ እችላለለሁ ግን በማህፀን ላለ ልጂ ከሱ ጋር ምርመራ ሊያደርግ ይችላልን? እባካችሁ ተባበሩኝ እሚቻል ከሆነ እንዲመረመር ፈልጌ ነበር

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 29 วันที่ผ่านมา

      በሁለት መንገድ ይቻላል ልጅ በእናቱ ማህጸን እያለ በሀኪም አማካኝነት የተወሰነ የሸርት ውሃ(amniotic fluid ) ናሙና ተወሰዶ ካልተወለደው ህጻን አባት ተብሎ ከሚገመተው ሰው ሴል ጋር በማመሳከር የዲ ኤን ኤ ምርመራው የሚሰራ ይሆናል። ሁለተኛው መንገድም ከዚሁ ጋር ተቀራራቢ ሲሆን የማሰወረድ አደጋ ሰለሚያሰከትል በዘርፉ ባሉ የጤና ባለሙያዎች(ሀኪሞች) ብዙም አይመከርም። ለበለጠ መረጃ ደግሞ በ አቅራቢያ ያለ የህክምና ማህከል በመሄድ በዚሁ ጉዳይ የሚሰሩ ባለሙያ ሀኪሞችን ያማክሩ።

  • @tisi3500
    @tisi3500 29 วันที่ผ่านมา +3

    አለም ሰገድ ይህ አይነት ነገር ብዙ አለ የችግሩ ምንጭ የባንክ ሰራተኛች ሁሉም ባይሆኑ እንዲህ ዓይነት ሌብነት ሞልቶል ከንግድ ባንክ ጀምሮ። የባንኩ ባልስልጣኑ ሰራተኞቻቸውን ቢያጣሩ ወይም ውጭ ያሉትን ስረቁ የሚል ውስጣዊ አስተዳደር ካለ ይጣራ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 29 วันที่ผ่านมา +2

    2 ለተኛዋን የወለድኩት የመጀመርያዋ ልጄን ከወለድኩ ከ15 እመት በህዋላ ነው ካልሽ እና የ2ኛዋ ልጅሽ እሁን 5 እመት ከሞላት ከእርግዝናሽ ግዜ ጋራ ተደምሮ የመጀመሬያዋ ልጅሽ 21 እመታ ነው ማለት ነው..... የ21 እመት ልጅ ህፃን እይደለችም ብዙ ታውቃለች ባንቺ ስም ስልክ እውጥተሽላት ከሆነ በሞባይል ባንኪንግ ከፍታ ብሩን ወደሌላ እካውንት ትራንስፈር እያደረገች ብሩን እውጥታው ሊሆን ይችላል ...የግዴታ በእካል ባንክ መሄድ የለባትም እኮ ....ልጅሽ ማፌያ ባለጌ ዱርዬ ነች ለእንቺ እንካን ባታስብ ላሳደጋት እያታ ለእናትሽ እለማስባ ጨካኝ ነች የዘንድሮ ልጆች.....ስልፌሾች ናቸው...!!!

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 29 วันที่ผ่านมา +6

    ይገረማል ልጂ አሰናት አባት ወድም እህት ካልታመነ እግዲ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 29 วันที่ผ่านมา +2

    አቢሲንያ ባንክ በህግ መጠየቅ አለበት! ባንካችሁ አቢሲንያ የሆነ አስቡበት እባካችሁ ይህንንጉዳይ ተመልክታችሁ ባንኩ በህግ ጠይቁት ለፍታ የሰራችውን ብር ባንኩ ይመልስላት

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 29 วันที่ผ่านมา +13

    ባንኩ ተጠያቂ ነው :: በህግ ጠይቂ ሰራተኞቹ መባረር ነው ያለባቸው ::
    ሰው እንዴት ነው መኖር የሚችለው ባንክ ችግር ሐኪም ቤት ሲሄዱ ችግር ... እረ ስራችንን ለህሊናችን እንስራ....

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 วันที่ผ่านมา +1

      በተለይ የባንክ ሌብነት ፡ በከፍተኛ ወንጀል ሊያስጠይቅ ይገባል።

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 29 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @lidiaeyasu4485
    @lidiaeyasu4485 18 วันที่ผ่านมา

    አተን በጣም ስለማከብርህና ስለምወድህ ምንም ታሪክ የለኝም ግን ታሪክ በኖረኝ ብየተመኝው አተ መልካም ስው 🙏🙏🙏

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 29 วันที่ผ่านมา +19

    ቀን የማይለውጠው ግዜ የማይሸረው የአብርሀም አምላክ እግዚሐብሔር ብቻ ነው እኔ አሰሬ ቤተሰብ ያልታመነ አትበሉ በቤተሰብ ግፍ ከሀረብ ሀገር አዲሰ አበባ ገብተው ጎዳና የሚኖሩ ያበዱ አውቃለሁ ገንዘባቸው ተበልተው በቤተሰብ እኔ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ሰዉ አትመኑ በፈጠራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክስ አንተጋ መቶ ያፈረ የለምና እቺ ልጅ በስው ሀገር የለፋችበት እንደምታስመልስላት ሙሉ እምነቴ ነው ልጇም በድላታለች እግዛብሃር የተባረከ ልጂ ይስጠን

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl 29 วันที่ผ่านมา +3

    አለም ሰገድ አትልቀቃቸዉ ስረአትም የላቸውም ስልክ እንዴት እያናገርካት ትዘጋለች ባለጌ ናት ንቀትአለባቸዉ