🛑ተለቀቀ አቴርሳታ በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን // Atersata Bezemari D/n Dawit Tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም
    አቴርሳታ
    አቴርሳታ ሐገረ ገዢ
    ንገስ በልቤ ላይ በሁለንተናዬ
    ንገስ የኔ ጌታ የአንተ ነው ኑሮዬ
    እንዳይገዛኝ ብራቸው እንዳይገዛኝ ወርቃቸው
    የዚህን ዓለም ባለጠጎች ነብሴ አጥብቃ ናቀቻቸው
    ሰላም ይሻላል የእግዚአብሔር ሰላም
    ገንዘብ ስላለው ሰው እኮ አይሰራም አሜን
    አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ /2/
    አዝ=====
    ስለሮጡም አይደለም አብዝተው ስላጨዱ
    ረድኤት ከአንተ ዘንድ ናት ሰው አይከብርም ስለ ንግዱ
    ያለአንተ ፈቃድ ታግሎ የጣለ
    ወልዶም የሳመ አንድም ሰው የለም አሜን
    አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ /2/
    አዝ=====
    ሆዴ በህሊናዬ በእምነቴ ላይ ፈርዶብኝ
    በምላሴ የሌሎች በልቤ ግን የአንው ነኝ
    እባክህ ይብቃኝ እንዲህ እስከ መቼ
    ውሸት አብዝቼ ለሆዴ ሞቼ አሜን
    አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ /2/
    አዝ=====
    በመከራ አምጠህ በሞትህ የወለድከኝ
    በሚያስደንቅ ትሕትና በደምህ የገዛኸኝ
    አሳዳሪዬ ገዚዬ አንተ
    ሕያው ያረከኝ ተሰቅለህ ሞተህ አሜን
    አቴርሳታዬ ነህ ኑር በልቤ ገነህ /2/
    ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

ความคิดเห็น • 81

  • @Beza-Alemayehu
    @Beza-Alemayehu 24 วันที่ผ่านมา +45

    እባካችሁ ፀልዩልኝ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ማርያም ብላቹ የልቤ እግዚአብሔር ያቀዋል ይፈፅምልሽ በሉኝ 😢

    • @elaminale-h3
      @elaminale-h3 24 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ፀሎት እፈልጋለዉ የልቤ እርሱ የቃል በፀሎትሽ አስቤኝ አንችንም መዳኔአለም ያስብሽ

    • @Beza-Alemayehu
      @Beza-Alemayehu 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@elaminale-h3 አሜን እህቴ

    • @tsigaddisalem6738
      @tsigaddisalem6738 24 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤

    • @mituyefikir9033
      @mituyefikir9033 24 วันที่ผ่านมา

      Egzabhier yefetsemelachu

    • @tezuymaryamleje375
      @tezuymaryamleje375 23 วันที่ผ่านมา

      @@elaminale-h3 eegeziabeher yerdash

  • @ስብሃተስላሴ-sbhateselassie
    @ስብሃተስላሴ-sbhateselassie 24 วันที่ผ่านมา +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ድንቅ ዝማሬ ነው ገና ብዙ ዝማሬዎችን ካንተ እንጠብቃለን ኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎትህን ያስፋልህ እርሱ ሃይል ይሁንህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 10 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @elroitube27
    @elroitube27 13 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 23 วันที่ผ่านมา +6

    ዝማሬ መለእክትን ያሰመልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @arsemawoldeamlak3433
    @arsemawoldeamlak3433 23 วันที่ผ่านมา +5

    Ufff kidanemihret ttebkh deva yemelaektn zmare yasemah ahunm tsegawn bzttt yarglh😍😍🙏🙏🙏

  • @BettyLakew
    @BettyLakew 23 วันที่ผ่านมา +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @abeba1
    @abeba1 23 วันที่ผ่านมา +6

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 24 วันที่ผ่านมา +9

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰

  • @dubaiworld2422
    @dubaiworld2422 วันที่ผ่านมา

    ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 23 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚሀብሔር ፀጋዉን ያብዛልሕ🙏🙏🙏

  • @TewodrosBeyene
    @TewodrosBeyene 20 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 24 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬመላዕክትንያሰማልኝወንድሜ ፀጋውንያብዝልህ

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 23 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! 🙏🙏🙏

  • @Genis-mh6hs
    @Genis-mh6hs 24 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 24 วันที่ผ่านมา +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 23 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያዘማህ ጥዑም መዝሙር ❤❤❤

  • @HiyuHiyu-b5w
    @HiyuHiyu-b5w 11 วันที่ผ่านมา

    ቤኙዬ ወንድም ዓለም ለዚህ ክብር አንተን ያሳየኝ መድኃኔዓለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 የበለጠውን ፀጋ በፀጋህ ላይ ጨምሮ ደርቦ በቤቱ ያቁይህ ያፅናህ ያኑርህ በእውነት በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @zelalemniguse4946
    @zelalemniguse4946 23 วันที่ผ่านมา +3

    ኑር በልቤ ገነ የኔጌታ❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 21 วันที่ผ่านมา +2

    zemare melek yasemaln 🙏🙏🙏

  • @AlemneshZenebe
    @AlemneshZenebe 24 วันที่ผ่านมา +5

    Davye egziabher yibarkh albemhn mezmurochihn begugut eyetebeku new ebakish tolotolo liqqilgh wendme

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 24 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @birtuk
    @birtuk 23 วันที่ผ่านมา +2

    beautiful voice like always💝💗💞💘💟💟💟

  • @dsayfggtgu
    @dsayfggtgu 23 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @gaga320
    @gaga320 13 วันที่ผ่านมา +1

    ክፋቴን ከውስጤ አውጥተህ ጣልልኝ ጌታ ሆይ😔😔😔😔😔😔

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 23 วันที่ผ่านมา +2

    Ameen Ameen 🤲 🤲 Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤❤❤

  • @bethlehemisrael8074
    @bethlehemisrael8074 24 วันที่ผ่านมา +3

    Yene Geta Yante newe nuroye❤

  • @muludejane4734
    @muludejane4734 17 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን...😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elaminale-h3
    @elaminale-h3 24 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሪ መላክት ያሰማል

  • @dawitz362
    @dawitz362 24 วันที่ผ่านมา +3

    Amen Amen Amen.

  • @MahletSolomon-n2w
    @MahletSolomon-n2w 24 วันที่ผ่านมา +5

    🥰🥰🥰አቴርሳታዬ ነህ

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 24 วันที่ผ่านมา +2

    Zemare melakiet yasemelane .

  • @abel3437
    @abel3437 11 วันที่ผ่านมา

    ለዚህ ክብር ያብቃኝ በጣም ፍላጎት አለኝ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 24 วันที่ผ่านมา +4

    ንገስ በልቤ ላይ 😢

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 22 วันที่ผ่านมา +2

    Amen

  • @nathanbros3183
    @nathanbros3183 17 วันที่ผ่านมา

    Atersata❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
    @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ 24 วันที่ผ่านมา +2

    Zimare melaikitin yasemalin

  • @AsnakechTulu
    @AsnakechTulu 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GexeAbebeLata
    @GexeAbebeLata 22 วันที่ผ่านมา

    Zemare melakte yasemalen 🙏🙏🙏🙏

  • @BanchiBanchiBanchi
    @BanchiBanchiBanchi 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnn

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 24 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwot yasemalin

  • @Gual_Elohim
    @Gual_Elohim 24 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼❤አቴርሳታ ግን ምን ማለት ነው?

  • @MeronAbay-zm8es
    @MeronAbay-zm8es 23 วันที่ผ่านมา +2

    Zmarimelak ysemaln

  • @zegiorgis
    @zegiorgis 24 วันที่ผ่านมา +4

    dave des yelal betam

    • @hanaayele
      @hanaayele 23 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @wubetnetere7476
    @wubetnetere7476 24 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🙏 ❤️

  • @ወለተ
    @ወለተ 20 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 24 วันที่ผ่านมา

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @hanaabraham1503
    @hanaabraham1503 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @helina881
    @helina881 22 วันที่ผ่านมา +1

    lemndnew download endihon mataregut😢

  • @TsegawZeenatu
    @TsegawZeenatu 24 วันที่ผ่านมา +2

    Min malet new atersata please

  • @nathanshimelis2285
    @nathanshimelis2285 24 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @tsigaddisalem6738
    @tsigaddisalem6738 24 วันที่ผ่านมา +1

    ምንማለት ነው አቴርሳታ ??? ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ።

    • @Serkadis-tm2kx
      @Serkadis-tm2kx 15 วันที่ผ่านมา

      ሀገረ ገዢ ማለት ነው

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 24 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @boezyitembit
    @boezyitembit 24 วันที่ผ่านมา +1

    የራስህን ስራ ይዘህ ና ወይ በሌላ ቋንቋ ገልብጥና ዘምረው

    • @girum30
      @girum30 21 วันที่ผ่านมา +2

      Just listen and get blessed with it, endezi ayebalem! I don’t even get why you are mad.

  • @Bonsi5372
    @Bonsi5372 22 วันที่ผ่านมา

    የማነው መዝሙር እንዴ የትዝታው ነው መሰለኝ ባካችሁ የተሀድሶ መዝሙር ባታቀርቡ

    • @ZIKMEDIA
      @ZIKMEDIA  21 วันที่ผ่านมา +2

      የዘማሪት ምርትነሽ

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 24 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @HiwiAlmayehu
    @HiwiAlmayehu 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 23 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @Seblwengelyetbarek
    @Seblwengelyetbarek 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesfaberhan9637
    @tesfaberhan9637 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን