zemari besufkad andargacew-አዲስ ዝማሬ_ይቅርታ ነው ተስፋዬ_ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • It is a spiritual chant with heart-repairing apologetic content, and in a video a scene of two young men going through life's trials and then singing consolation
    ልብን የሚጠግን የይቅርታ ይዘት ያለው መንፈሳዊ ዝማሬ ሲሆን በቪዲዮ ውስጥ ሁለት ወጣቶች በህይወት ፈተና ውስጥ የገቡ ከዛም ተጽናንተው ሲዘምሩ የሚያሳይ ትዕይንት ቀርበዋል
    ይቅርታህ ነው ተስፋዬ
    ምህረትህ ነው ተስፋዬ
    አክመኝ መድኋኒቴ
    አድነኝ መድኋኒቴ
    መጣብኝ መርዶ ነጋሪ
    የሃጥያት ስራ አባሪ
    አንተን እንዳላይ ሊያደርገኝ
    ናልኝ ጌታዬ አድነኝ
    ምርኩዜ ከእጄ አምልጦ
    አነባሁ በትሬ ጎብጦ
    ጌታዬ እርዳኝ እባክህን
    ዘመኔ አልፎ ሳላዝን
    አፅናኝ እሻለሁኝ ተድላ
    ላግኘው የአንተን ጥላ
    አድለኝ የንስሃ ኤድሜን
    ልልበሰው ልዩ ምረትክን
    የዛሉ ክዶች ይበርቱ
    ሰይጣናት ባንተ ይመቱ
    ልቅመሰው ጣፋጭ ፍቅርህን
    ላመስግን ላውጅ ስራህን
    ማእዶት ሆነልኝ ልበል
    ባህሪህ ምህረት ነው ልዑል
    መሀሪው ምሮኛል እዩኝ
    ስባዝን በምረት አይቶኝ

ความคิดเห็น • 313

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUB 3 หลายเดือนก่อน +47

    እግዚአብሔር እኔ አሁን ያለሁበተ ሁኔታ ነው እግዚአብሔር በምህረት ያስበኝኝ

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏

    • @EmuemuEmu-b6n
      @EmuemuEmu-b6n 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ያስበን

    • @tube6052
      @tube6052 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤

    • @AbsalatAbsalat
      @AbsalatAbsalat หลายเดือนก่อน

      እኔን መድሐኒቴ ከብዙ እርኩሰቴ አክሞኝ ይሔው በፍቅር ጠርቶኝ ከክሞኝ አሁን በቤተቱ በክብር አስቀምጦኛል ፡ማናችንም ብንሆን ያልበደለ የለምና ሁላችንንም ያክመን በሱስ በክፉ መንገድ ያሉትን እሆት ወንድሞቻችንንም መድህን መለም ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልስልን፡እኛም በቃኝ አክመን አዲስ አድእገህ ስራን ብለን እንለምነው እሱ አንኳኩ ይከፈታል ብሏልና።

  • @brukie7774
    @brukie7774 23 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት የዝማሬው ባለቤት ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን🙏🙏🙏እያለቀስኩ ደስ እያለኝ በቃ ደጋግሜ ያዳመጥኩት ዝማሬ ነው ወደ ቤቱ የምቀርብበት ጊዜ አይርቅም 😭😭ሀጥያቴን አጥቦልኝ ወደ ቤቱ እንዲመልሰኝ ፅሎት አድርጉልኝ😭🙏🙏

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ይቅርታህ ነው ተስፋየ ምህረት ነው ተስፋየ አድነኝ መድሀኒቴ 😢😢😢😢ማነው ይሄን መዝሙር ሲሰማ እንባውን መቋቋም የማይችለው😢😢😢😢

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl 3 หลายเดือนก่อน +12

    ይቅርታህ ነው ተስፋዬ
    አድነኝ መድኃኒቴ
    በእውነት አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @GebeyaneshTeka
    @GebeyaneshTeka 3 หลายเดือนก่อน +19

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤❤አሜን አሜን

  • @nuneshnunesh5117
    @nuneshnunesh5117 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤በሱ ፍቃድ መዝሙሮችክን በጣም ነው የምወደው ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሆይ ተስፋችን አንተ ነህ በቸረነትህ ይቅር በለን የጠፋነውን ሰብስበን ለንሰሃ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 หลายเดือนก่อน +33

    ይቅርታ ነው ተስፋዬ
    ምህረትህ ነው ተስፋዬ
    አክመኝ መድኃኒቴ
    አድነኝ መድኃኒቴ ፪
    መጣብኝ መርዶ ነጋሪ
    የሃጥ ያት ስራ አባሪ
    አንተን እንዳላይ ሊያደርገኝ
    ናልኝ ጌታዬ አድነኝ
    ምርኩሴ ከእጄ አምልጦ
    አነባሁ በትሬ ጎብጦ
    ጌታዬ እርዳኝ እባክህን
    ዘመኔ አልፎ ሳላዝን
    አፅናኝ እሻለሁኝ ተድላ
    ላግኘው የአንተን ጥላ
    አድለኝ የንስሐ ዕድሜን
    ልልበስው ልዩ ምረትህን
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @Sarahsarah-hp2ey
      @Sarahsarah-hp2ey 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜንአሜን 😍😍😍

    • @AstreKasu-mx9yn
      @AstreKasu-mx9yn หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @BuziyeTekaa
    @BuziyeTekaa หลายเดือนก่อน +4

    ከፍቶኞል በስደት ነው ያለውት
    መቼ ይሆን የቤተክርሲቲያኑን
    በር የማየው አሜን ዝማሬ መላእክት
    ያሠማልን

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 19 วันที่ผ่านมา

      አይዞሸ,1.ቀን,እናያለን,እህት,አለም,😢❤🙏🙏⛪💗💗

    • @MimiAsefa-qg2dk
      @MimiAsefa-qg2dk 18 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ የኔ እናት 😢

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 6 วันที่ผ่านมา

      አዞህ/አዞሺ በአላችሁበት ታመኑለት ፍሩት ሁሌ ጥቂት እንባ አዉታችሁ ምኞታችሁን ንገሩት

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ቸሩ መድኃኔዓለም እባክህን አለት የሆነውን ልቤን አቅልጠህ በቃልህ ሙላው አቤቱ ወደ ቤትህ መልሰኝ 😭😭😭

  • @AbrahamAsmelash-x1x
    @AbrahamAsmelash-x1x หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን 🙏🙏🙏 ✝ zmare melaekt yasemaln

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይቅርታ ነው ተስፋዬ
    ምሕረትህ ነው ተስፋየ
    አክመኝ መድኃኒቴ
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 😍👏⛪

  • @MisrakMelse
    @MisrakMelse 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ነው ተስፋዬ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታህ ነው ተስፋዬ😔🙏🙏🙏ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Tsebelemaryam
    @Tsebelemaryam 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የደነደነ ልቤን አቅልጠህ በስምህ እንድፀና እርዳኝ 😢😢😢

  • @Hana-gb7tx
    @Hana-gb7tx 3 หลายเดือนก่อน +5

    Amen amen amen በምርትህ አስበን አባታችን በምድረ ለይ ያልንው በጎችህ ሰብሳቢ አተናል እና እስኪ አንተ ተመልከተን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @TamratT-it3hp
    @TamratT-it3hp 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መንገስን እሚያድዝ እና ወደ እግዚአብሔር እሚያቀርብ መዝሙር ነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዴት እንዳስለቀሰኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተስፋችን ይቅርታውና ምህረቱ ነው ፍጣሪ አባቴ እግዚአብሔር ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አውነት ነው ያክመን ታመናል ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤

  • @alemGadisa-u8b
    @alemGadisa-u8b 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን(3)እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ሁላችንንም ያድነን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን ይቅርታዬ ምህረትህ ነው ተስፋዬ አድነኝ መድሐኒቴ አሜን በውነት ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ያድልህ አሜን

  • @FsjcR9eu
    @FsjcR9eu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ምን ይሳንሀል😢😢😢

  • @BuzensheTadesse
    @BuzensheTadesse 2 หลายเดือนก่อน +3

    አክመኝ መደሀኒቴ❤❤❤❤❤❤ልቅመሠው ፍቅርህን ላውጅው ሰምህን።😍😍😍😍😍😍😍

  • @Tiktokcollection5079
    @Tiktokcollection5079 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ነው ተስፋዬ ረቂቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏

  • @gechc.3372
    @gechc.3372 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @elshadaykonjo9509
    @elshadaykonjo9509 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን ኃጢአተኛዋን በደለኛዋን ልጂህን በምህረትህ ጎብኚኝ ይቅር በላኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 หลายเดือนก่อน +3

    በቋቋየነሺ ሚዲያ ነበር መዝሙሮችህን እማዳምጠው ለግልህ ሰለከፋትህ ዮቱብ ደሰ ብሎኛል ወንድማችን የተዋህዶ እቁ እንወድሀለን በርታልን❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 9 วันที่ผ่านมา

    በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @Frhiwot16
    @Frhiwot16 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነዉ ይቅርታ ነው ተሰፋ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታነው ተስፋዬ ምህረትህነው ተስፋዬ አድንኝ መድኃኒቴ አሜን አጥንትየማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤናያኑርልን 😢😢😢😢😢😢

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢ይቅርታ ነው ተስፋዬ ምህረት ነው ተስፋዬ አክመኝ መድኃኒት አድነኝ መድኃኒት 😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🤲🤲🤲 😢😢😢

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 2 หลายเดือนก่อน

    Zemar Melakitn Yasemalin yagilgilot zemenihin yibarekilhi🙏🙏🙏

  • @Lemlemassefa-rr7uw
    @Lemlemassefa-rr7uw 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእናትህ ማህፀን የተባረከ አንተን የወለደች እናት ምን ያህል ደስተኛ ነች ልጄ እንዲ እንዳንተ እየዘመረ እግዚአብሔር ን እንዲያስደስተው ሁሌ እለምናለው በርታ ወንድማችን ፀጋን አሁንም ባለህ ላይ ይጨምርልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @zemariBesufkadofficialpage
      @zemariBesufkadofficialpage  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Lemlemassefa-rr7uw አምላከ ቅዱሳን ያክብርልኝ ጸሎትዎ አይለየኝ

    • @Lemlemassefa-rr7uw
      @Lemlemassefa-rr7uw 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@zemariBesufkadofficialpage አሜን አሜን አሜን

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ነዉ ተስፋዬ 😢
    ምህረትህ ነዉ ተስፋዬ🛐
    አክመኝ መድኃኒቴ🛐
    አድነኝ መድኃኒቴ🙏 ( ፪)
    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን

  • @tsegabisrat1597
    @tsegabisrat1597 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤ God bless you!! really love It. Zemare Melaekt Yasmalen!

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አምላክ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ደንዳነው ልቤ ፍቅርህንና ምህራትህን የገኝ ዘንድ አይነ ልቦነዬን አብራልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HoneyHoney-hl2fo
    @HoneyHoney-hl2fo 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mahiyemikaellij
    @mahiyemikaellij 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Hilemane
    @Hilemane 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emebettadesse8143
    @emebettadesse8143 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተባረክልን በሱዬ ከዚህም በላይ የምታገለግልበት እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የምትወዳት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ምልጃ በረከቷ ይብዛልህ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤ይቅርታ ናው ተስፋዬ❤❤❤😊😢😢😢

  • @SSafdFdjt
    @SSafdFdjt 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን❤

  • @HelinaMitiku-v9h
    @HelinaMitiku-v9h 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምህረት ነው ተስፋዬ
    ዝማራ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ZadAgete
    @ZadAgete 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ በቸርነቱ ይቅር ይበለን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 2 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭ይቅርታህ ነው ተስፋዬ በተሌ ታሪኩ የኔ ታሪክ ነው

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 2 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን😢 ለንስሀ እድሜ ይስጠን

  • @weleteslase
    @weleteslase 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ግሩም ነው በተጨነኩበት ስዓት እግዚአብሔር ይመስገን አንተኮ ቸርነህ አባቴ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜ ዝማሬመላይክ ያሰማልን!!!!!❤❤❤❤

  • @AaAaa-xj1hw
    @AaAaa-xj1hw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ፀጋ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ኡፍፍ

  • @kabitheone406
    @kabitheone406 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ለሁሉም ትምህርት ሊሆን የሚችል ስራ ነው ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን የንጽይተ ንጹዋን የቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜውን ይስጥህ❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 วันที่ผ่านมา

    የኔን ህይወት የሚገልፅ መዝሙር 😢😢😢😢😢😢

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 🥰ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @እናቴ-ዠ5ፐ
    @እናቴ-ዠ5ፐ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ኣንቀጸብርሃንmedia
    @ኣንቀጸብርሃንmedia 22 วันที่ผ่านมา +1

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ
    ኣሺ ቃል ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ነው
    ግን ደሞ ኦርጋን ተጨምሮበታል ቤትተወው ኦርጋኑ ጥሩ ነበር
    ደጎሞም ኣይፈቀድም እኮ🙏🙏🙏

  • @vibvib45
    @vibvib45 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋው ያብዛልህ የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @Tigist22
    @Tigist22 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘማሪ መላይክት ያሠማልን🤲❤🤲

  • @SemegnZenebech
    @SemegnZenebech 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤❤አሜን አሜን

  • @Amsalየድንግልማርያምልጅ
    @Amsalየድንግልማርያምልጅ 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    እመ ብርሀን ነይ ነይ ወደ አስራት ሀገርሸ ኢትዮዽያ❤❤🎉😢

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ሀጢተኛ ልጅህን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ቂረቆስ ብላችሁ

  • @AasfZxc
    @AasfZxc 18 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን ኃጢአተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ኃጢዓቴ ብዙ ነዉ🤲🤲🤲♥️😭😭😭😭😭

  • @MuluyeAydenfu
    @MuluyeAydenfu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። 😂😂😢😢 አድነኝ የአሁኑ ታሪኬ ነው😢😢😢😢

  • @BcfhhnBbvvhh
    @BcfhhnBbvvhh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤😢😢😢

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ❤ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤❤❤🎉❤❤🎉😢😢

  • @Kadeeja-s6j
    @Kadeeja-s6j 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @እናቴ-ዠ5ፐ
    @እናቴ-ዠ5ፐ หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 በእውነት ዝማሬዎችሁ ሁሉ አጥንት ያለመልማሉ💒

  • @abrhammekuant2319
    @abrhammekuant2319 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ዝማሬ ነው በቻ ቃል አጣሁ ሰዎች ግን አሳዘኑኝ ይህንን ድንቅ የንስሀ መንገድ ጠራጊ የሆነ መዝሙር ከገራሚ ቪዲዮ ጋር ባለማየታቸው😢😢 ለዚህ ግን 10,000 000 እራሱ ያንሰዋል ግን አሁን ያለው እይታ ያሳዝናል አረተው አረተው ሰዎች እናበረታታቸው የነ ኪነ ጥበብ የሌሎች ታላላቅ ዘማሪያን ተተኪዎች ናቸው❤❤❤ እስኪ ዘፈን ይብቃን እስከመቸ ለሰይጣን ባሪያ እንሆናለን......

  • @AsterAbushu
    @AsterAbushu 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅርታ ነዉ ተስፋዬ ምህረትህ ነዉ ተስፋዬ አክመኝ መድሀኒቴአድነኝመዳኒቴ 3 አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 3 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ወደቤትህ መልሰኝ❤❤❤😢😢😢

  • @hiwotmegersa1171
    @hiwotmegersa1171 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አክመኝ ያለ አንተ ሀኪምም አልሻም ይቅር በለኝ 🙏✝️❤ሰማያዊ አባት ሆይ ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🥰✝️❤

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 3 หลายเดือนก่อน +10

    ይቅርታ ነው ተስፋዬ
    ምህረት ነው ተስፋዬ
    አክመኝ መዳኒቴ
    አድነኝ መድኅኒቴ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

    • @mekdeshabtey5070
      @mekdeshabtey5070 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢አድነኝ መዳኒቴ😢😢😢😢

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏
    ይቅርታህ ነው ተስፋየ
    ምህረትህ ነው ተስፋየ
    አክመኝ መድሐኒቴ
    አድነኝ መድሐኒቴ😢😢😢
    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይቅርታን አውርድላት 😢ምህረትን ስጠን 😢😢🤲

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare Melaktin yasemalin

  • @ወለተኪዳነምሕረት
    @ወለተኪዳነምሕረት 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @uaed-cu1pt
    @uaed-cu1pt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእውነት 👏🙏🙏🙏

  • @Muluዘ-ተዋሕዶ
    @Muluዘ-ተዋሕዶ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የማለመልም መዝሙር ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቅርታ ነው ተስፋየ
    ምሕረትህ ነው ተስፋየ
    አክመኝ መዳሃኒቴ
    አድነኝ መዳሃኒቴ😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂ጌታሆይ ተሰፋ ሁነኝ ደክሞኛል ?🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እኮ የታላቹህ የተዋህዶ ልጃች
    እኔም በምህረቱ ነው አይተወኛም እያልኩ ይህው ማሳዘነ ቀጥያለው😢😢😢😢

  • @MuluGoje
    @MuluGoje 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አድነኝ መድሃኒቴ

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን❤❤❤❤❤❤❤❤ወአንዲማአችእን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይቅርታህ ነው ተስፋዬ 😢😢😢ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @NafekYeshewu
    @NafekYeshewu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ዘማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልኝ

  • @TaduKebede
    @TaduKebede 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen kale hewot yasemalin wendemachen

  • @YabfilerTesfaye
    @YabfilerTesfaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    1000 amet nurlign wondimachin kale hiwot yasemaln

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen