It's so fascinating and I find it very interesting. I enjoyed the whole conversation. I like the open-ended question to keep engaging with Endalk. Hope we'll have part two as well. Bring those people rich in with experience , battle breakers. Thanks again.
"For the wounded inner child Life becomes a problem to be solved rather than an adventure to be lived and he becomes dull and plays it safe." Homecoming , John Bradshaw. Thanks Endalk 🙏.
He telling the truth but my opinion new bele Arif new, bc he gagged Dawit but Dawit Change a lot of people in his knowledge so just yerasune ewkete becha bnager Arif nber
The way u let ur guests talk without interrupting them is amazing 👏
Wow አብርሽ እናመሰግናለን🤎። ህይወትን በተለያየ እይታ እንድናይ እየረዳኸን ነው በርታልን፡ እንዳልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በዚ መልክ የሰማሁት thank you for inviting us🙏🙏
እንዳልኬ እንኳን ደና መጣህ ከጀርባ ሆኖ ብዙዎችን ያገዘ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብቅልን ። እናመሰግናለን 🙏
እኛም እናመሰግናለን🙏🙏
ይህን መልካም ሰው በድምጽ ብቻ ነበር የማውቀው good see you sir
አብርሽ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም መቅረብ የለባት ሰው የእውነት ትልቅ ሰው🙏
ስለተከታተሉት እናመሰግናልን፣ ምን ተማሩበት?
Waww ነዚ ኩሉ ሓሊፍካ ዝመጻእካ ኣዚኻ ብሉጽ ሰብ ክትከውን ናይ ግድን እዩ ክበር ሓው 🙏❤️🇪🇷
የምወደው የማከብረው. አቶ እዳልክ ዘመንክ ይርዘም ስወድህ በአካል አግኚቸህ እቅፍ ባደርግህ ደስ በለኝ መልካምነት እዲጋባብኝ. መልካም ሰው ነክ በጣም
እራሴ የቱጋር እንዳለዉ ፣እንደነበርኩ አይቼበታለዉ በጣም ቆንጆ ሀሳቦችን ተነሰተዋሉ በተለይ ሳይሰሩ ብሉ፣ወረሱ ተብለዉ ሰንፍናን ለምያሰፋፉ ሰዋች የተነገረዉ ነገር በጣም ቆንጆ ነው አብርሽ በርታ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነበር ያለመቃረጥ ሰማሁት thank you!!
አብርሽ በእውነት ታላቅ ሰው ነው ያቀረብክልን
ቀጣይ በድጋሚ ብታቀርበው ደስተኛ ነኝ። ልንጠይቀው የምንፈልጋቸው ብዙ ጥያቄዎች አሉ።
እሺ እናቀርበዋለን ፣ ክዚህ ምን ተማሩበት?
እንዳልክ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው❤ አብርሽ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ እየተከታተልኩህ ነው አክባሪህ ነኝ በቀጣይ ቢቀርቡ አተርፍባቸዋለሁ እናተርፍባቸዋለን የምላቸውን ስም እሰጥሀለሁ
እንጠብቃለን😊 እናመሰግናለን🙏
ዋው ዛዜ ሰው ሰው ሰው ሚሸት ሰው ያቀረብክልን ተባረክ
አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤ እንደዚ እውነትን በድፍረት ሚነግር ሰው ስላቀረብክ አመሰግናለሁ
Respect አንዳልክ
ፕሊስ ቀጣይ deacon zelalem taye🥰
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አብርሽ 🙏
እንሞክራለን 🙏🙏እናመስግናለን
አብርሽ የኛ እቁ ወድም ኑርልን ታስፈልገናለህ ለሀገራችን ወጣቶች እዳንተ ቢሆኑ ምነለ
ምርጥ podcast ነበር እንዳልክም አብርሽም በጣም እናመሰግናለን!❤
ሰለተከታተልሽው እናመስግናለን ሰላም ምን ተማርሽበት?
ታናናሾቼን በጣም ነው የምቆጣቸውም የምመታቸውም ከመታኋቸው በኋለ ግን ይሄ እኮ በምክር የሚያልፍ ነገር ነበር እኮ ብዬ ከራሴ ጋር አወራለሁ አንዳንዴ በማያናድድ ነገር ከልክ በላይ ተናድጄ ስጮህ እገኛለው አሁን ግን እራሴን እንድፈትሽ የአዕምሮ ቁስለት እኔ ላይ አለ የለም የሚለውን ነገር እንዳይ እረድቶኛል እኔ ላይ የተፈጠረውን ነገር ታናናሾቼ ላይ ጠባሳ እንዳልጥል እራሴን እዳንፅበት እያደረገኝ ነው በድጋሚ በጣም ነው የማመሰግነው አብርሽዬ❤
It's so fascinating and I find it very interesting. I enjoyed the whole conversation. I like the open-ended question to keep engaging with Endalk. Hope we'll have part two as well. Bring those people rich in with experience , battle breakers. Thanks again.
thankyou for your time , what do you learn from the video ?
I just subscribe for this brilliant guy! Honorable Host!
Very INTRESTING TOPIC ❤️ Thank you for sharing ❤️ Abrshe ❤
የገባው ሰው ውጤቱ ይናገራል ፣ ሰው እቅም እለው ፣ ያልከው እውነት ነው። እሄንን ፕሮግራም መንግሥት ቢሰማው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት 👍🏾🙏🏽💚💛❤️
ስለተክታትሉን እናመሰግናለን🙏
እንዳልክዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏😊
እኛም እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
Myles Monoreን እንዴት እንደምወደዉ አታዉቅም። የሱ ምክር በጣም ጠቅሞኛል። እንዳልክዬ ልጅ ሆኜ ሁሉ በሬዲዮ እሰማህ ነበር። ጀግና ነህ። አብርሽ ሁሌ ስለምታቀርብልን እንግዳ አመሰግንሀለዉ።
እንዳልክዬ❤
ጉበዝ አብርሽ በጣምጥሩስራ እየሰራነው ነገርግን እንድሰውእንድጋብዝልንእንፈልግአለን እሱም አቢል ብራኑ የወይኖልጅ 🎉🎉
እንሞክራለን 🙏🙏እናመስግናለን
ALIVE PODCAST keep going 💪and thank you for your guests who are sharing them life experience, I see on most of your guests Empathy ❤like Endalke 👍
"For the wounded inner child Life becomes a problem to be solved rather than an adventure to be lived and he becomes dull and plays it safe." Homecoming , John Bradshaw.
Thanks Endalk 🙏.
አብርሽ በጣም አመሠግናለሁ
አብርሽ የኛ እንቁ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ተባረክ እንዳልክ ልዩ ሰው ውድድድድ❤ አረጋችኋለሁ።
እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
አመሰግናለሁ ሰለ ትልቅ ንግግሮች
እኛም እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
ወንድሜ እንዳልክ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ !! ምርጥ ሰው ዋዋዋዋ❤❤❤ መታደል እኔ ገጠር ነው ያደኩት ብዙ ጠባሳ አለብኝ : ችግር መከራ ቤተኛዎቼ ናቸው :: እራሴን ለማሸነፍ እንደነአብርሽ ምርጥ ዝግጅት የመሰሉ እየሰማሁ :እየጸለይኩ ነው:: የውነት የውነት እንደት አይነት ምርጥ ሰው እስከ አሁን ያበላሸውት: ህይወት የታመምኩት መታመም:ዕድሜዬ:ያስቀየምኳቸው ሰዎች:እራሴን እንደማይረባ ሰው መቁጠሬ:ትዳን አለማክበሬ:ለሰዎች ያለኝ አተያይ....ብቻ አሁንም ያላተሻገርኳቸው አሉታዊ ሐሳቦች ብዙ ናቸው:: ኧረ ተው ጸልዩልኝ: ምን ላድርግ?? እንዳልክ ተባረክ...😂😂😂ህመሜን አአስተዳዴጌን ...ነው በሚገባ ያስታወስከኝ::ዕድሜ ለሁላችሁም ከጤና ጋር....ግን ነጻ የወጣሁ ያህል ተሰምቶኛል::
በስማም እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታ ብርታታችን ነክ
😊🙏🙏
በጣም አሪፈ ነዉ❤❤❤
Yetakamiw mastawesha metsahfin akirbilin dr run
This is our story...we love it as well as pained us!! great story telling, sometimes our kids amazed by us.
Thank you for watching 😊
በጣም ነው የምናመሰግነው በብዙ መልኩ ይረዳናል🙏🙏🙏
እኛም እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
Now am out of my country but gives me one day training amazing energy endalek great man thanks for invite bro 🎉🎉🎉🎉🎉
You're the most welcome what did you learn from this video?
ወይኔ በጣም እምወደዉና እማከብረዉ ሰዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተና ቲጂን በጣም አደቃችሗለሁ በእርቅ ማድ እናተን ተከታትየ እይታየን ቀይሬ አለሁ እና ራሴንም ፈትሻለሁ አመሰግነዋለሁ እስኪ ላዳምጥ አብርሺንም አመሰግናለሁ
አሜን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
@@Alive_podcast_abrham_fantu1 አስተዳደጌን በጣም አማርር ነበር በብዙ ነገር ቤተሰቤን እወቅስ ነበር ዱሮ ነገር ግን እርቦኝ አያቅም ከቁርስ እስከ እራት በቃኝ ብየ ነዉ ከማድ እምነሳዉ
2 ቤተሰብና ጎረቤት ከትልቅ እህቴጋ በዉበት እያወዳደሩ ከየትመጣች እያሉ ስላሳደጉኝ በፍፁም ዉቤቴ ሰዉ እሚስብ አይመሥለኝም ነበር ካደነቁኝም እየፎገሩኝ ይመሥለኝ ነበር ነገር አሁን ገባኝ የልጂነቴ ተፅዕኖ እንደነበር ያዉ ዉበት እንደተመልካቹ ነዉ
3 እኔም በህይወቴ አጓራጭ አልወድም ልክ መሆኔን አረጋገጥኩ
4 የሰዉልጂ ከምንም ተነስቶ ትልቅ ደረጃ እንደሚደረስ ዋናዉ ዉሳኔና ቆራጥነት አስፈላጊ እንደሆኑ
5 የምንፈልገዉን እምንወደዉን ከዉስጣችን ጠይቀን ማወቅ
ብቻ ብዙነገር ተምሬ አለሁ ከሱ አመሰግናለሁ
Abet Yene geta kemen wist sewen Endemetaweta Endalkiye Geta melkam new ❤❤❤ Jegna nehe wow Mastewaleh Tehetenah Yemigerem new Ayewesdebeh ❤❤❤
በጣም አሪፈ ነዉ😍😍😍
እንዳልክ በጣም ነው እምወደው እማከብፘው ወንድሜ ድሮ ነው በድምፅ እማቀው ሁሌም በደግነቱ እገረምነበር በቪዲዬ ማየት እፈልግ ነበር ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ወንድሜዋ
አሜን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
እንዳልክ አሰተዳደግህ ፥ ልምድህ ፥እውቀትህ ከራስህ አዋህደህ ትምህርት ለመስጠህ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ቅርብ ሰው ነህ ብዙ ነገር አተረፍኩብህ ❤❤
እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አሜን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
@Alive_podcast_abrham_fantu የሰዉልጂ ከምንም ተነስቶ እራሱን መቀየር እንደሚችል እና እኔ የአስተዳደግ ዘይቤየን አማርር ነበር ግን የምግብ እጦትን አላቀዉም እኛ የገጠር ልጆች ከቁርስ እስከ እራት ጠግቤ አለሁ ብለን ስንነሳ የግድ ከቀረበበት ስሀን አስተርፈን መሆን አለበት ካልተረፈ ወላጆቻችን ሳንጠግብ የተነሳን ስለሚመሥላቸዉ ይጨነቃሉ ስናስተርፍ ይችን ሟጥ ትባላለህ አስበዉ በዚህ ሁኔታ አድጌ ብዙ ጎሎብኛል ብየ ወላጆቸን እከሳለሁ ነገር ግን አልሃምዱሊላህ ቤተሰቦቸንም በጣም አመሰግናለሁ እንድል አርጎኛል
@Alive_podcast_abrham_fantu ዉበት እንደተመልካቹ መሆኑን እኔ ቤተሰቤ ከትልቅ እህቴጋ በመልክ እያወዳደሩ አታምሪም ትበልጥሻለች የኛ ቤት ልጂ አትመስሊም እያሉ ነዉ ያሳደጉኝ እኔም ተቀብየዋለሁ ነገርግን ዉጭ ስወጣ ሰወች ስታምሪ ብለዉ ሲያደንቁኝ በጣም እናደድ ነበር ሀሀሀ ወጣትነት መጥቶ ለብሸ ሺክብየ እራሴን ሳይ በቃ የራሴ አድናቂነኝ ግን የልጂነት ተፅዕኖ አይለቀኝም ነበር አሁን ገባኝ ለካ እኔም ልዩ ነኝ ሀሀሀ
Very interesting message Thanks ❤
you're the most welcome😊
abrsh የዘመናችን ምርጥ ወጣት❤
ስወድህ እኮ እንዳልክዬ ወንድም እለም በአውዲዮ ረጅም እመት እድምጨሀለው ብዙ ተምሪያለው ካንተ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤ አብርሽ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
ኣብርሽ ብጣዕሚይ ዘድንቀካ ዝፈትወካ ትግርኛ ምትርጋም ትክእል ዲካ ይቅርታ ኣማርኛ ምስማዕ እምበይ መናገር ኣችልም ባዘወይ ብጣዕሚ እየ ልከታተለካ❤❤❤
ችግር ዝይብልይን ሃፍተይ ይቀንይልና 🙏🙏
እንዳልክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቲጂ አንተ አለም ሰገድ ❤❤❤❤❤
ኣሜን😊
Abrsh tebarke betam new yemamesgnhe nurelign endalke betam yemgerm sew new erasen bedenbe ayechebtalhu thanks 🙏🙏🙏
amen....selayut seletemarubet enamesegenalen
Thanks ❤❤
You're the most welcome
እንዳልክን እወደዋለሁ❤
Congrats🎉 abrsh for 57k you deserve more
thankyou so much😊😊
Thanks
You're the most welcome
Wow በጣም ደስ ይላል በትግስ ዋልተ ንጉስ ፉንታ ነው የጋበዝከው
አይ ከሃገር ውጪ ስልሆነች ነው ትቅርባለች ይጠብቁ!!
@Alive_podcast_abrham_fantu ok አብርሽ
❤❤Abirish Ena Edalik Eyzinanachhun Liyu Timihirit New Zemenachihu Hulu GATA EYESUSS YIBARIKEW!!!❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
በጣም ደስ ይላል ካገኘሁት
1 awernes to practice
2 with out action ther is no success
እዳተርፍኩኝ ለማሳወቅ ያህል ነው
ምን አልባት ካየሀው እና መመለስ ከቻልክ ተደጋጋሚ በምት የተከሰተን እና በሌላ ቅፀበታዊ ችግር የመጣ እንዴት ነው መለየት የምንችለው
ድብርት የመርሳት ችግር ብቻን መሆን መዳከም እና ሊሎች ሲጋጥሙ
አብርሽ ግን መክሊት ይሄ ነው የምታዳንጥበት የምትጠይቃው ጥያቄ ዋውውው ወርቀት ይዤ ነው የማዳምጥ 👍👍👍
Arif Podcast new ketlubat. Endalk besefiw Interview lemestet moker betelelek mediawochm gobez neh Ende endaleh experiace bezu tawkehal alelem yemechachu
enamesegenalen 😊
አብርሽ እናመሰግናለን ❤ቀጣይ Asgedom atnafun akrbln
እንሞክራለን እናመሰግናለን😊
❤❤🙏🙏
abrish it deserve you umph umph
dr gammachis desta
we will stay tuned😊
I like you emuaaaaaaaaa😍😍😍🥰🥰🥰🥰
መሰረት መብራቴ ትቅረብ በታዋቂነት እና በአዋቂነት መካከል ያለውን ልዩነት ታስረዳን
Am waiting ....
🤝🤝
At 1:36:25 i can't 😂😂😂😂
thanks Abrish keep it up 🙏🙏🙏
you're the most welcome...😊
እግዚአብሔር ግንእይጥልም የልጅነት እስትዳደጌ በተለይ የእናቴን መከራ በጭንቅላቴ በትከሻዬ ዛሬግን እልተሸከምኩም ተመስገን
እኔ መግያ ሳይኖረኝቤተሰቦቼ ባለቤት ባለንብረት ስለሆኑ ማንነትታቸውን እንዳውቃቸው እድሜ ስለሰጥኽኝ እመስግንሃለሁ:
በርቺ🤝
ጠያቂ: አዕምሮ ምንድነው?
እንዳልክ: አዕምሮ ዋናው የአካል ክፍል..ግን ደግሞ ሁሉም እኩል ነው..ልብህ..ሳምባህ.. ፀጉር ራሱ..ፀጉር ባይኖርም..ጥፍር..በልቶህ ስታክ ነው የጥፍር ጥቅም...ገባህ? 😢
please ye d/r slke laklgn weym yetelegram linkun laklgn please abrsha
Million like አይገልፀውም
enamesegenalen አይገልጸውም😁😄
Migerm hasab new yanesaw❤❤❤10q
አዳነች አቤቤ
Can i get adress of their clinic ? In need of treatment
የኔ ወንድም ካልጋው መነሳት አይፈልግም እባክህ እርደው እረጅም ሰአት ስልክ ላይ ነው የሚያሳልፈው እውነት ከሆት እርዳው
Abereham Azerefegn
Endalk, your blessed እባክህን የአገራችንን የ መንግስት ባለስልጣናትን ሰብስበህ አስተምርልን።
Abrsh please Grum Ermiasn
we will stay tuned
Abersh gne betame adenkehalhu yeswen hasbe satatatle mekbelhe betame adenkehalhu
Thank you
እዳልከ ስልክህን እፈልጋለሁ ችግር ውስጥ ነኝ
ወንደሜ ድስ በለኛል ስለትግራይ ሴትች ማውራትህ😢
abrshi 10 limolagni be andichigr ebakh ebakh ahun eydkemgni endehon tsemtognal
ምን ሆኛለሁ መፅሐፍን ያነበባችሁ እስኪ አውሱኝ
He telling the truth but my opinion new bele Arif new, bc he gagged Dawit but Dawit Change a lot of people in his knowledge so just yerasune ewkete becha bnager Arif nber
Aberesh endt lanagrek echelalew
ebakh abrshi tig weyem endalkn agenagnegni ebak ebbak
Kenenisa bekele
Endalkin?
Awo 😊
የዛሬ ወታደር ምኑን ወታደር ነው ፡የውጭ ጠላት አልመጣብን ፡የራሱን ዜጋ የሚወጋ፡የመንግስት ቅጥረኛ ነው።
ፕሮግራም አቅራቢዉ ግን እንግዶጀችህን ጥያቄ መጠየቅ አትችልም! ተዘጋጅተህ ቅረብ! እነሱ ብቻ ሲያወሩ መስማት ትክክል አይደለም! ቻሌንጅ የሚያደርግ ጥያቄዎችን አዘጋጅተህ ና,,,,የጋዜጠኝነት background አለመኖርህ ጎድቶሀል! የምትጠይቀዉን አታዉቅም! በሚያሳዝን ነገሮች ስትስቅ ትታያለህ ትክክል አይደለህም! ስለ ትራማ ዲፕሬሽን እየጠየክ መሳቅ በህብረተሰቡ መሳለቅ ነዉ!
Kenenisa bekel ebak
enmokeralen ...enamesegnalen