I was truly impressed by the way you spoke. You are such a humble individual. I was your child's teacher, and he was a very disciplined and upright child. It's clear that you are a principled and good father, and his mom, Tizita, is as well. Keep up the good work💪💪 and may God be with you all the time.
What is a good father like? For me , the one who treats the mother of his kids right with respect and love. That is the big point most of Men don't get it. How you love and respect the house hold that you give to your kids and their mother is the result of how good or Bad father you are
መልካም ወጣት ብለው ሀይማኖት ለሚቀይሩ ጥሩ አስተማሪ ነህ ተባረክ በተመስጦ አዳመጥኩክእያንዳንዱ ንግግርህ ለወጣቱ አስተማሪ ነው ቅድስት አርሴማ አሁንም ትጠብቅክ ሱስ ገዳይ ነው ወጣቶች ከሱስ እራቁ ሱስ ቤት ያፈርሳል ትዳር ያፈርሳል ልጆችን ይጎዳል ጉራ ከሱሰ አንዱ ነው
ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ቃል ኪዳኗ ለኔም ይድረሰኝ
አሜን😊
በእውነት ይህን ስሰማ እጅግ ደስ ብሎኛል, ቀጣይ ህይወትህ የተሳካና ያማረ እንዲሆን ተመኘሁ!! አርሴማ!!!
አሜን😊
ማነው እንደኔ ቲክቶክ አይቶ የመጣ
Yaweme aseshe
ቲክቶክ አይቼ ወደዚ ተንደርድሬ ሰመጣ ተደፍቼ ነበር
Me too
እኔ
Enuim
ቴዲ እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም ድንግል ማራያም አብዝታ ትጠብቅህ በጣም ተድለህ እግዚአብሔር እንዴት ይወደሃል ታድለህ። Wow መባረክ ነው።
እኔ አላምንም ጓዴ ቴዳ ወደ እኛ በመቀላቀልክ ደስ ብሎኛል welcome ብለናል ።እስኪ በቤቷ ሄዳቹ ሂወታቹ የተቀየረ 🔥💪🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ይሔ ነው ጠፍቶ የተገኘው ልጅ ነህ ተመስገን ግጥሙ አስተማሪ ጎበዝ ፈጣሪ ገንዘብ ሲሰጠን ከማስተዋል ጋር ካልሆነ መጥፊያ ነው፡፡
አርሴማዬ የኔ እናት እልልልልል የኛ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ወጣት ከሱ ብዙ ይማራል
ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 አርሴምየ የሁሉም ፀሎት ትስማን 🙏🙏🙏
ቴዲ አንተን የሰማች ቅድስት አርሴማ ወንድሜን ትስማው እሱ ተሰቃይቶ ቤተሰቡን ያሰቃየ የመጠጥ ሱስ ከባድ ነው😢 እግዚአብሔር ታሪኩን ይቀይርለትና እኛም ኡኡኡፈፈይይ እንበል በእውነት የትላንት ህይወትክን ስላካፈልከን የዛሬ አቋምህን ስላየን ደስ ብሎናል ተምረንበታል አብርሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ተባረኩ❤❤🙏
እንደትረካ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም የአርሴምዬ በረከት ለኛም ይደርብን
አፌ ቁርጥ ይበል ግጥሙ የሰማትዋን ታምር ሲናገር አልቅሼ ወድሜ ተባረክ በቤቱ ያጺናህ
አሜን😊
አብርሽ አሪፍ አስተማሪ የሆነ እንግዳ ነበር ያቀረብከ በጣም እናመሰግናለን
ቴዶ አስተማሪዬ🙏🥰🥰አንዳይነት ማንነት ድሮም ሳዉቅህ አሁንም የኔ ልባም ወንድም ክበርልኝ ከዚም በላይ ብዙ ትሰራለህ አምላክ ዘመንህን በሞገስ ሽፉን ያድርገዉ🤲🥰🥰🥰
አብርሽ እናመሰግናለን ለሕይወት ትምህርት ካለፉበት የሚሰጡንን ድንቆች ስለምትጋብዝልን ቴዲ መልካም ሁሉ ላንተ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤
ሰለተከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏
ታውቃለህ ቴዲዎች ብዙ ጊዜ ይፈተናሉ ግን ደግሞ የድንግል ልጅ በምህረት ከሚያቸው ሰዎች ቀዳሚዎቹ ናቸው ብዙ የመሰከሩ ቴዲዎች አውቃለሁ ተባረክ
ቅድስት አርሴማ በደጆ ታፅናህ መጨረሻህን ታሳምርልህ!!!
እኔም ይርጋለም ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ደጅ ሁለቴ ሄጃለሁ ሱባኤ ገብቻለሁ ድንቅ ቦታ ነው የመጀመሪያ ሱባኤ ላይ አስታውሳለሁ ቀን ላይ መፅሐፍ ቅዱስ አያነበብኩ እያለሁ ወደ ስምንት ሰዓት አካባቢ ነው ሰማአቷ ስሜን ጠራችው ደንግጨ በጣም አለቀስኩ ለካ ሰማአቷ ታቀኛለች አልኩ በመጣው በሶስት ወሩ ምን የመሰለ ቤት አገኘሁ ችግር ያለባችሁ ሰዎች እባካችሁ ሂዱ ሱባኤ ግቡ
ወይኔ አንተ ልጅ ለብዙ አስተማሪ ሕይወት ቀጣይ እኔ እናት ነኝ ለመወጣት የተሳሳተ መንገድ ለሚጓዙ በጣም ተጨናቂ እናት ነኝ ሁሉ ወጣት የእኔ ናቸው ብዬ የማምን ነኝና!በማዘን በጣም እጐዳለሁ የአንተ ታሪክ ውይ ስነፅሁፍ ትረካ አየ መሰለኝ እሰይ እሰይ እያልኩ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ወጣቱ ድኖ ቢያድን ደስስስስ ይለኛል ቴዲ ተባረክ!!
ኤቢየኮ ትለያለህ የምታቀርባቸዋ ዋው ናቸው😢❤
ቅድስት አርሴማ በደጆ ታፅናህ መጨረሻህን ታሳምርልህ
የቅድስት አርሴማን ፍቅረርዋን የቀመሰ እንዲህ አጣፍጦ ይመሰክራል ምልጃዋ በረከትዋ በሁላችን ይደር ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
ኢንተርቪውን እያደረጋቹ እኔ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ነበርኩ ሁሉም ሰው ቦታው ላይ እንዲሄድ እመክራለሁ እፁብ ድንቅ ነው
Abrish Good job
ሪእሱን አይቼ ነው የመጣሁት እናቴ ቅድስት አርሴማን ❤🙏
እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ታለንትድ የሆነ ልጅ በጣም አስተማሪ ነው።
በጣም ደሰ የሚል ፣ ግልፅ እና ብዙ ትምህርት ያገኘንበት ዝግጅት በመሆኑ ፣ የፕሮግራም አዘጋጁን እና ዉድ ተጋባዥ ወንድሜን ፣ በተለይ የግል ህይወትህን ፣ በግልፅነት ለእኛ በማካፈል ፣ ትምህርት እንድንቀስምበት ስላደረክ ላደንቅህ እፈልጋለሁ ፡፡ ሰላማችሁ ይብዛ…
እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስት አርሴማን ስም እርእስ አይቸ ነው የሰማሁት እናቴ አርሴማ❤❤❤
አብርሽ ጥያቄዎችህ ፣ርጋታህ፣ የማዳመጥ ችለ
ሎታህ ይገርማል በርታ
አብርሽ ሙሉውን ሳልጨርሰው እየፃፍኩልህ ነው ሰሞኑን ለማግባት አስበሀል መሠለኝ ስለትዳር በደንብ እየጠየክልን ነው 😊 ለኛም ያስፈልገናል ወደ ቁምነገሩ ደግሞ ስንመለስ በጣም እናመሠግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ካንተ ፍስስስ ያለ አጠያየቅ ከእነሱ ደግሙ ለመረዳት ቀላል በሆነ አነጋገር ብዙ ነገር እየተማርን ነው ሁላችሁንም እናመሠግናለን
የኔ ውድ እመቤት ናት እግዚአብሔር የራሷን ስጦታ እንኳን የመለሰላት በእውነት እምነት ያድናል በአንተ ተማርኩኝ ።🙏❤🙏❤💚💛❤🙏
ስታወራ ስትናገር ሁለነገርህ በሞገስ የተሞላ ነው ።🙏❤🙏❤
እግዚአብሔር ስጦታውን ለሚያከብር እሱም ያከብራል ስጦታን ያበዛል እውነት ካለ እሱ ብዙ ነገር ይጨምራል ።💚💛❤🙏💚💛❤🙏
መታደል ነው ይህ መሰጠት እግዚአብሔር ይጨምርልህ አብዝቶ ይስጥህ💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏
አረሴምዬ ቤት የገባ የባረካል ክብር ሞገሰ ታለብሳለች የአንተ ዳሞ መታዳልክ ። በጣም ዳሰ ብሎኝ የሰማወት
አብርሸየ ነፍስ የሆነ ልጅ አቀረብክልን ቴዲሻ ትሕትናሕ ደስ ይላል ጉዞሕ አስተማሪ ነው አየሕ ሰታውቅ ስታወራ እንኳን አትሰለችም ክበርልን
የኔ እናት አርሴማ የእውነት እላችዋለው የኔ ጎደኛ የሆነሰው በቅቅድስት አርሴማ ከካሰር በሽታ ድኖዋል ከልባቹ አልቅሳቹ ችግራቹም ንግራት ምልጃዋ ያድናል እናቴ ❤
እንኳን ፈጣሪ ረዳህ ? ግን ደግመህ አርሴማ ብትገባ ጥሩ ነው በፀሎትም በርታ ፣በህይወት ያለሰው ፈተና አለበት ያንተ ደሞ የባሰ ነው መበርታት አለብህ
ቴዲዬ MC ስታረግ ነበር የማዉቅህ። ሁላችንም የምንወድቅበት ጊዜ እንዳለ እኔም ደርሶብኝ አይቼዋለሁ። ዉድቀት ላይ ሆኜ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጉዞ ሄጄ ጠዋት ላይ ነዉ ቤተክርስቲያን ከመግባቴ በፊት ያንተን ቪዲዮ ተቆርጦ ቲክቶክ ላይ ያየሁት። የኔን ስሜት ገልፀህልኛል። እኔንም እንዳንተ ቅዱስ ገብርኤል አግዞኝ ፀሎቴ ተሰምቶ የእግዚያብሄርን ታምራት የምመሰክርበትን ጊዜ ያቅርብልኝ። ከፍ ስንል ካልተጠነቀቅን ወደ እግዚያብሄር ቤት ካልተጠጋን እንወድቃለን።
የጠራከው ወይ የጠራሸው ቅዱስ ገብርኤል ከፍ ያድርግ ፀሎት ሀይል አለው ፀልዬ
ለቤቱ አዲስ ነኝ❤ የተቆረጠ ሌላ ዩቱብ ቻናል ለይ አይቼ መጣው👍 ምልጃዋ ለሁላችን ይድረስ❤❤❤
የሰፈሬ ልጅ በመሆንክ I'm proud of you ደስ ይላል ብዙሰው ያስተምራል
ወንድሜ ቲክ ቶክ ላይ አይቼክ ነው ለማዳመጥ ወደ ትዩብ የመጣውት ሰማዕቷ እንኳንም ለዚ አበቃችክ ምስክርነቷን ስለሰጠክ ደስ ብሎኛል የበሳል ሰው ንግግር
ቴዲ እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም ድንግል ማራያም አብዝታ ትጠብቅህ በጣም ተድለህ እግዚአብሔር እንዴት ይወደሃል ታድለህ።
ቴዶ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሃል ጎበዝና ታታሪ ልጅ ነው እዚህ መድረስ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ይገባሃል 🎉🎉🎉🎉
ዘመንህ ይባረክ ደስብሎኝ የጨረስኩት
ቴዳ የሚገርም ሰው 😮 በእውነት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። አለም አቀፍና የሀገር ውስጥ ትልልቅ መድረኮችን የመራ ጀግና ሰው ነው ። ከቴዲ አፍሮ ኮንሰርት እስከ አለማቀፉ መድረክ ተወዳጅ ሆኖ የቆየ... የሆነ ጊዜ ምን እንደተፈጠረ አላውቅም ጠፋ ። አሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🎉
ሰሞኑን የነበሩ ኮንሰርቶችን በጠቅላላ እሱ ነበር የመራቸዉ።
በ እውነቱ ሚገርም ሚደንቅ ቴዲ በስመአብ Film ነው የመሰለኝ Abrsh tnx ❤❤❤
አምላክ ሆይ እኔንም መልሰን እደ ቴዲ አብርሽ የኛ እቁ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ እንግዶች ስለምታቀርብ❤
እናታችን ቅድስት አርሴማ ላንተ የደረሰች ለኔም ምልጃዋ ይድረሰኝ
I don’t even know the host but just thankful for you bring this amazing person ❤
ብስል እና ጠንቃቃ ስው ነው በርታ 👍
I was truly impressed by the way you spoke. You are such a humble individual. I was your child's teacher, and he was a very disciplined and upright child. It's clear that you are a principled and good father, and his mom, Tizita, is as well. Keep up the good work💪💪 and may God be with you all the time.
ከቲክቶክ ነው ዘልዬ የመጣሁት 😍
Thank you ❤ keep up the good work Abreham
Thank you for the support!
waw kidist arisema bebetua tastnahi😘
Thanks Abrish and Teda!
አመሰግናለሁ የኔን አሁን ያለሁበትን life ነው የነገርከኝ
እናቴ ቅድስት አርሴማ በዘባባዋ ትሸፋን ደጃን የረገጠ አያፋርም እግዚአብሔር ይወድሃል❤❤
እናቴ ሰማእቷ አርሴማ አንተን እንደሰበችህ እኔንም ታስበኝ ቴዲዬ የሰፈሬ ልጅ
Teddy waw bless you ❤
ቀሪው ዘመንህ በንስሀ ይለቅ ምኞቴ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you 🙏 ❤️
Egizihabeheri yemesigeni ❤❤❤
amazing alive podcast
ተባረክ
የእውነት አስተምረኸኛል ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
What is a good father like? For me , the one who treats the mother of his kids right with respect and love. That is the big point most of Men don't get it. How you love and respect the house hold that you give to your kids and their mother is the result of how good or Bad father you are
Egziabher yebarkehe❤❤❤❤
abirsh mirt sew bertaln enwedhalen❤
Abrish gobez bertalin ❤❤❤❤
Endizih ayinetun fetari yabzalin!!
wow just wow keep going ❤❤❤❤
Abresh yemtakerbachw sewoch betam yegermujneal yeanten bekat yasayal bertalen Adenakeh nejne mnm Ayameltejnem yeanten podcast.
Wow thank u❤❤❤❤❤❤😊
Ye Egzeabeher Dink Sira! Egzeabeher Yimesgen! Memeskereh degmo tegebi new!
ወንድሜ ለአንተ የደረሰች ቅድሰት አርሴማ ለብዙ ወጣቶች ትድረሰላቸው
Ezgeabher yimesgen.
እኔ ራሱ ቲክቶክ አይቼ ነዉ የሮጥኩት
Edlgaw Enteh Nach Anta Aydlehm
እኔ ገዳም መሔድ እንዴት እንደሚፈልግ ግን ተሳክቶልኝ አያቅም 😭😭😭
wow😊😊
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
የሆነ ጊዜ በህይወቱ የተፈጠረውን ምስጢር በዚ ፖድካስት ይተነፍሰዋል ብዬ አስባለሁ
አገላለፁ የሚገርም ነው ከቲክ ቶክ ነው ተዳፍቼ የገባሁት
Kidst Arseman lemisadebu sewochem libona yestachew
❤❤❤❤
wowwww
Lene yetelalefe nw
የሰፈሬ ልጅ
wow
እንግዶች ስታቀርብ ሁሌ intro ቢኖርክ ምክንያቱም ሁሉንም ሰው እናውቃለን ማለት ...
betem des yemile gize nebareni kalebi enmesginale
Ensi
Wendim endant betekere etelyalew
Double subscribe ቢቻል ይሄን ቻናል 100ጊዜ ነበረ የማደርገው ❤❤❤❤
Be geta ymer erasen nw yayewet ewnat teddy ye honewin hulu hognalew awenim negn ant gin tadelk teglagelk beka ene gin kebedognal
Enen tik tok ayeche nw
You are Lakey persons
አንተ ትምህርት ቤትትትትት!!
ኦዳ አዋርድ የማነው??? የበሻቱ ጥንካሬ ነው??? ጉማ አዋርድን ለመዋጥ የተቋቋመ እንደሆነስ አታውቅም? ምሥራቅ አፍሪካ ድረስ አልክ?
አልገባኝም
ብዙ አዋርዶች ቢኖሩን ይጠቅማል
ኦዳ ስለመጣ ጉማ ለምን ይዋጣል? አሜሪካ ዉስጥ ስንት አዋርድ እንዳለ አታዉቅም? ሁለቱም የየራሳቸዉን ብቃት ተተቅመዉ ይወዳደሩ እንጂ ማንም እንደሌለ 1 ሰዉ ብቻ መኖር ነዉ ያለበት?
ቅድስት አርሴማ በደጆ ታፅናህ መጨረሻህን ታሳምርልህ!!!
አብርሽ አሪፍ አስተማሪ የሆነ እንግዳ ነበር ያቀረብከ በጣም እናመሰግናለን
አብርሽ ጥያቄዎችህ ፣ርጋታህ፣ የማዳመጥ ችለ
ሎታህ ይገርማል በርታ
Egizihabeheri yemesigeni ❤❤❤