Thank you Abrish, I like to watch your Podcasts, I have got many live skills and used as an inputs in the process myself cultivation, I hope one day I will attend your podcast in-person.
Your smile is truly heartwarming-not just because of your flawless well-aligned teeth and beautiful face, but because of the pure, childlike soul that radiates from within, brightening the world and everyone around you. It was instantly clear to me what a special person you are the moment you said, "I like warm people." I sincerely hope and pray you meet the man of your dreams-someone who will treasure your extraordinary soul, understand its rarity & purity and build a beautiful, loving family with you. The phrase "You are just a vibe" feels far too small to describe someone as smart, visionary, far sighted and extraordinary as you.
what a podcast🥰🥰🥰 am so amazed by her confident the way she talk her smiling am really see how she think and how kind she is... its honorable... and i would like to thanks abresh am really like your podcast its valuable keep going... thanks mercy😍
ውድ የአላይቭ ቤተሰብ በዚህ ፖድካስት ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦች ተነስተዋል! ተመልከቱትና የተረዳችሁትን ትምህርት በኮመንት ያሳውቁን! ሰብስክራይብ ያድርጉ!
@@Alive_podcast_abrham_fantu በህይወት ትልቁ ነገር ካነሳሀቹ ሀሳብ ዓላማችን ሁሉ ም ሰዎች ከደረሱቡት ወይም እነሱን ከሚያስደስታቸው አይደለም እኛ ምንድነው የምንፈልገው ብሎ የራስን ፀጋ መለየት ለሰዎች ያለን በጣም ቅንና ደግ መሆን የእኛ በራስ መተማመን የሚለካው ሰዎችን በማሳነስ አይደለም ስለዘላለማዊነት በቃ ትልቁ በህይወት ቁልፉ እሱ ነው መንፈሳዊነትን ማጠንከር እሱን ከተረዳን መኖር ደስ ይላል❤ የአላይቭ ቤተሰብ በመሆኔ ብዙ አትርፋለው
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት አርአያ የምትሆን አንተም በጣም ጎበዝ እና ውሳኝ ጥያቄዎችን ነው ግልፅ እንዲሆኑ ያደርክልን እናመሰግናለን
ፈጣሪ ያንተ አይነት አሰተሳሰብ ያለው ወንድ ያብዛልን🎉 ብዙ ሰው እዴማርበት ትክቶክ ላይ ቆራርጣቹ ልቀቁት እግር መገድ ካላዩት እራሱን ላመለወጥ ዩቲብ ግብቶ የሚያ ከሰት አንድ ነው
አንቺ ሴት እንዴት ያለሽ ውብ የእውቀት ገንቦ ነሽ?? በቃ ዝም ብዬ ሣዳምጥሽ ....ሣዳምጥሽ ... ፖድካስቱ አበቃ. ተባረኪ ! ሞገስ÷ መገለጥ÷ አዲስ እውቀት÷ የእግዚአብሔር ፍቅር ...... ይጨምርልሽ:: የተመኘሽውን አጋር ደግሞ በጊዜው ያገናኝሽ:: አብርሽ ስላቀረብካት በጣም አመሠግናለሁ::
በጣም የሚያምር ኮንፊደንት ወደሌላሰው የሚጋባ ኮንፊደንት እንጀዝህ አይነት ሴቶች ብዙልን ጀግና ነሽ
እውይ ሁሉነገርሽ ጣፋጭ በጣም ጀግና በራሷ የምትተማመን ብቃት ያላት የሴት ጀግና❤
ደስ የምትለኝ ብዙ ያስተማረችኝ ብርቱ ሴት ነች ::
ደግማ ትቀረብልን የሚገርም ዕዉቀት ነዉ ያላት ዋዉ
She is unbelievable, awesome conversation, she hit the rock, she nailed it. ጉራ የለባት። ደግሞ ስታምር
በጣም ምርጥና ጀግና ሴት ናት አድናቂዋ ነኝ ...ምርጥ ቆይታ ነው
She is full of wisdom ❤
Word!
በጣም ቆንጆ አስተዋይ ብልህ ሴት ለብዙ ሴቶች ተሞክሮ እምትሆኚ ነሽ በዚች1.ሰዓት ብዙ አስተምረሽናል ከዚ በተሻለ እንፈልግሻለን
በዙ podcast አዲስ ነኝ የኔ የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰችኝ በጣም ድንቅ ብቃትና ጥሩ መሰራት ነው ሙሉ ሴት ነች እናመሰግናለን 🎉
አብርሽ ካላገባህ እቺ ብልህ ሴት እንዳታመልጥህ💞 አንደበቷ የሚጣፍጥ የምር ሴትነትሽ ያስተማረኝ ጎበዝ ሴት ነሽ!❤
😁😁😁😁😂😂😂
Tibezabetalech😅
😂
@@Mekedesmesele መቅደስ ላግባሽ
ደግመህ በሌላ ጥያቄ አምጣት በጣም የበሰለ ሀሳብ አላት እንማርበት❤❤
የምትገርሚ ሴት ነሽ 1ኛ❤❤ እናም ሁለታችው ብትጋቡ በጣም ታምራላችው
አብሮ የተቀመጠ ሁሉ ትዳር አይሆንም እህቴ
ወገን ወዴት ?ወዴት?
በግዜ ነቅተሻል ጀግና ሙሉ ሴት ምንም ማረግ ትችያለሽ ጠንካራ ሴት ስለሆንሽ ከፈጣሪ በቀር በማንም ያልተደገፍሽ አደራ ባል ተብዬ ወንድ እራስሽን እንዳያሳጣሽ 🏃🏻♀️🎁❤
በእግዚያብሄር ስም ትለያለሽ ብዙ እህቶችን መርዳት አለብሽ ገንዘብ አደለም ራስን ማወቅ በራስ ማመን Family Respect እንዲኖራቸው 💕💪🏃🏻♀️🎆🙏
እንዴት ነው ግን እንዲ ማውራት ሀሳብን መግለፅ ሚቻለዉ ይሄ ትልቅ መታደል ነው እናመሰግናለን አብርሽዬ
ውው ልጁ ሰለወንድነት የገለፀበት መንገድ ዎው ጨፈራና የማይረባ ፐራክ እየቆረጣቹ ትክቶክ ላያ አምጥታቹ ከምታዘጉን ያሄንን ቆረጣቹ ሁሉም የማርበት ቲክቶከሮች ከሱ እሱ እዴት እደወደድኩችው ❤🎉🎉🎉
ታዉቃለህ ጀምሬ እስክጨርስ በፈገግታ ነዉ 😊😊 እጅግ በጣም አስተማሪና አንቂ መልክት አዘል ነዉ አንተ እሪሱ ቆመህ ነዉ ያዳመጥካት 😅😅 እናም የማዳመጥ ችሎታህን እጅግ እወደዋለሁ
የበሰለ አስተሳሰብ የያዝሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ። በሚዲያው አሉ እንጂ ማን ፈቶ እንደለቀቀብን እንኳን የማናቃቸው ምን መናገር እንኳን እንዳለባቸው የማያውቁ የሚጮሁ ቆርቆሮዎች እነርሱ ካንቺ ቢማሩ እላለሁ። አብርሽ ምንግዜም እንዲህ አይነት ሰዎችን ስለምታቀርብልን ታላቅ አክብሮት አለን🙏
በ ሰው ሀገር ሆናችሁ ሀሳባችሁ አልሞላ ላላችሁ አኮዋን ፈጣሪ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ሃሳባችሁን ይሙላላችሁ አሚን 🙏🙏❤️🥰🥰
AMEN❤
❤
Thank you for sharing
Amen amen ❤
አሜን
በጣም አመሰግናለሁ ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግና ሴት ነሽ።
ስታምር😊❤ ፖድካስት እንፈልጋለን ከሷ❤ ንግግሯ ሁሉ በጣም ነው ሞቲቬት የሚያረገው❤
MCs Back to Back! በጣም ጎበዝ ሴት! ካንቺ የተማርኩት በራስ መተማመን ማለት ምን እንደሆነ ነዉ። Thank you abrish. ይሄ ሁሉ Episode አይቼ ስኬታማ ካልሆንኩ አሳዝናለሁ።😊 የገረመኝ ድምፅሽ የመቲን ይመስላል እያልኩ እያሰብኩ ወደ መጨረሻ መቲ ስትይ ገረመኝ።
ዋዉ ምርጥ ተሞክሮ ነዉ በራስ መተማመን በራስ እርግጠኛ መሆን እራሳችንና የምንፈልገዉን እንደምናገኝ አስተምራኛለች🙏🙏🙏🙏
፩ በራስ መተማመን ለዘላለም የምታጣው አይደለም ለዘላለም አብሮህ የሚኖርም አይደለም የየቀን ውሎህ ስብስብ እንጅ ...
፪ ስኬት ከየት ተነስተህ የት መድረስ እንዳለብህ ስታውቅና መንገዱን ስተዘረጋ ነው እውን የሚሆነው
ዋው!... የሚገርም ብቃት ባንቺ ውስጥ ቤተሰቦችሽን አመሰገንኩ
በሰው ለመታወቅ መፈለግ እና በሕይወት ዝና እና ለመታወቅ ብሎ ብዙ መስዋዕት መክፈል ሕይወትን ለሌላ ሰው እንደ መስጠት ነው። ዝና ከንቱ ነው።
OMG i really like her she inspired me a lot, Her energy, her kindness the way she explain/talk....
I wish that i can meet her in person wow!
OMG SHE IS AMAZING 🥰😍
ለሰጥሽን የህይወት ትምህርት እናመሰግናለን❤
des sty😍😍 endet new malaksh.. shine girl shine ..your so brilliant and full of positive energy
Thank you Abrish, I like to watch your Podcasts, I have got many live skills and used as an inputs in the process myself cultivation, I hope one day I will attend your podcast in-person.
Wow her point of view is so cute and deep meaning of the problem specially "confidence "
First thanks abrsh , she is very amazing❤
Ene becha negn gen endiz aynat brave girl seyi yemdestew❤
Your smile is truly heartwarming-not just because of your flawless well-aligned teeth and beautiful face, but because of the pure, childlike soul that radiates from within, brightening the world and everyone around you. It was instantly clear to me what a special person you are the moment you said, "I like warm people."
I sincerely hope and pray you meet the man of your dreams-someone who will treasure your extraordinary soul, understand its rarity & purity and build a beautiful, loving family with you.
The phrase "You are just a vibe" feels far too small to describe someone as smart, visionary, far sighted and extraordinary as you.
yene wede you are so kind !! wow the way you talk is so nice I admire your personality keep it up!
ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ምህረትዬ please አትጥፊ ሰምቼ አልጠግብሸም የኔ ቆንጆ❤😊
በራሰ መተማመኗ ደሰሲል
WOW she is really amazing and😮😮 smart ❤🌹❤ i alpreciate thank you so much 💗🙏
ደስምል ቆይታ ቆንጆ ትምርት
wow, you inspired me a lot and I also don't wanna feel hidden you know I want to be the one who matters in the room
Time freedom and financial stability ,self worth ❤ she is amazing
አመሰግናለሁ ❤❤
She is amazing 🎉
ዋው ዋው ምንም ማለት አልችልም ጉበዝ ተባረኩልኝ
What a life lesson giving conversation. Thanks for this great episode!
❤
Glad you enjoyed it!
1 sat mulu yesemahut rasu almslegm l luv her energy ❤
The beauty you have both inside and outside is so awesome. Keep growing my dear!
Wise woman,great podcast , I learned a lot particularly about life after death. Thank you, God bless you
She is inspiring ✨️ beza lay konjeye ❤
what a podcast🥰🥰🥰 am so amazed by her confident the way she talk her smiling am really see how she think and how kind she is... its honorable... and i would like to thanks abresh am really like your podcast its valuable keep going... thanks mercy😍
Thank you so much for watching 😊
Betam des yemil program nw bezu temrenbetal hulatchum tebareku
ተምሬበታለሁ በጣም ድንቅ ሴትነሽ
ዋው በጣም ደስ የምትሄጂ ልጅ ነሽ እይቶችሽ በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን❤
#ሴት ማለት ነሽ አንቺ የምር አመሰግናለሁ፡፡
የምር MW ስሆን ብዙ ነበረኝ ግን መድረስ የምፈልግበትን ባውቅም መንገዴን ጥዬው ነበርና የምፈራው ጋር እየሄድኩ ነቃሁ
እናም እየሞከርኩ ነው ከራሴ ለመድረስ
Thank you for important information 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
You are the most welcome 😊
Indeed when you full of yourself you can give others positive energy to flow.
I like her perspective, her openness and kindness
Wow thankyou 🎉🎉🎉🎉❤
እናመሰግናለን 😊
Ke kal belay nesh endet new des yemtyw be maryam . እግዚአብሄር ጥበቡን ychemrlsh
abriye i am proud of you
Wow she is so smart❤
Am obsessed with z podcast thank u abrish
Thank you
You're welcome
ከልጅነት ጀምሮ የተገነባ ማንነት
She is my favorite person
mercy Nice speech good job 👏 keep it up,,!
She is amazing
I really appreciate you.
Be blessed more❤️
She is so smart ❤❤
She is a women God bless you
You are beautiful in and out, you go girl!
እጅግ እጅግ መሳጭ ንግግር አላህ ይሰጥሽ ውዶ
Nice speech good job 👏 keep it up,,!!
Always alive .she is brave continue..
wow you are my dream girl❤
Well Said;..... Well said🙏🙏💯💟
Ewnet betam new emamesegnew begle 🙏
Just wow❤
አስተማሪ ዝግጅት ነው
OMG absolutely warm
betam amsgenalhu
Vey awesome and informative podcast I a come across !
Thank you for listening!
God bless you I wish you are my sis ❤
ዋው ጀግና ሴት
Wow Amzing Micha New free Strong Women Yemhonew
Mercyeee I m proud of you
አለባበስ ላይ ስራ ቦታዬ ላይ እንኳን ፐርፌክት ነኝ ግን ጉዳይ ለማስፈጸም ስሄድ ብዙ ግድ አይሰጠኝም እንዳልሽው ግን ሰው አለባበስሽን አይቶ ነው መስተንግዶ የሚሰጠሽ ሌላው ቀርቶ shopping እራሱ ልብስ ይታያል
Arif episode❤
These must go viral
Wow 🥰🥰🥰🥰
She is smart🥰🥰🥰🌹🙏
She is smart 🥰🥰🥰
Wawuu nesh❤
Mirt lig! Good job.
Thanks!
Next lidiana Solomon
abresh betam gagecha ymtebekw podcast andegnaw yant nw ena bertalegn ......... ena dagi.k mecha entebek
Next
Ethiopian foreign minister doctor Gedyon Timoteyos
Pls
wow