ስህን ፈተናዎችሽ , ያንቺ ፅናት , የልዑል እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል :: እያሳቅሽ ...ቁምነገር , ምክር ጣል እያረግሽ ከሁሉ በላይ ደሞ የእምነት ጥንካሬሽን ስላካፈልሽን እጅግ አርገን እናመሰግናለን :: ጀግኒት ! በርቺ ! አብዝቶ ይባርክሽ ! ዶንኪ ቲዩብ ቲም ውዶች ናችሁ ተባረኩ :: All individual life journey and experience shared is a case study and a lesson to all of us . Keep teaching , guiding us .
In a marriage we all have our own job specification. Her husband was a bread winner and she had to be at home taking care of her kids. This is natural and so many highly educated and professional women chose to do so. That doesn’t have to make the husband a bad guy. It should be very fair if we hear the other version from your husband
We know her husband, he is such an amazing human being and community leader as well as well educated and well-respected human being. He is currently taking care of their three children. While she is in the run. What an embarrassment and distressful woman to the family especially for her children. I wish she comes to her mind and apologize him. He deserves better than this.
Me too I see that betam yemegerem bale new yalate gen besu lay aleserashem eraseshen becha new yemetadamechew that's all anyways konjo ena jegena enate nesh thanks for sharing 🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶
በጣም የሚገርም ታሪክ ጥንካሪሽ በጣም ይገርማል ለሊሎች ሰዎች እንድትደርሺ ስለፈለገሽ ነው መሪ ነሽ ብሎሽ ነው የተማርሽው አንቺ ግን ቀድሞውንም መሪ ነበርሽ እሺ እመሰግናለን❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
were new..not good
❤
እግዚአብሔር ያነርሽ ለዘላሀም
Lke endna❤
MN ASTAWESHCH 🇨🇦 🍁 🇨🇦 MILEW YE BABA ASTAWESH CH
የሚገርም ታሪክ፡፡ የወ/ሮ ስህንን ታሪክ ሳዳምጥ 2 ሰዓት ከ42 ደቂቃ የፈጀሁ አልመሰለኝም፡፡ እጅግ አስገራሚና አስተማሪ የፍቅርና የጽናት ምሣሌ የሆነች ድንቅ ሰው፡፡ ተባረኪ፡፡ እሸቱ በዋጋ ሊተመን የማይችል የመንፈሳዊ፣ የመዝናኛ እና የሥራ ፈጠራ ፕሮግራሞችህ አይጠገቡም፡፡ በርታልን በተሰጠህ ፀጋ አገልግሎትህን ቀጥልበት፡፡
Agree 100%. Such an inspirational person she is❤❤❤❤❤. Eshetu amazing job as usual dear brother❤❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ አይነት ሰዎችን ስለሰጠን❤
ባልዋ !እህቱን ከኢትዮጵያ እንዳያመጣ ያደረገችው ተንኮል እንዴት ሳታዳምጠው አለፍክ?
@@Say-2424 besemame ante eyemeretek new endey emetesemaw yesewas hiwet sayeferem tedar emebal neger ale ?
አይደለም ሁሉ ነጠር እንደሰማነው ውሶብስብ ነው ልጅ መጣ ውጭ በጣም ያስጨንቃል ሲስተሙ ደሞም ትዳር ነው እኛ እሷ ቦታ ብንሆን ምን እናደርግ ነበር ? አናውቅም አለመፍረድ ነው ቸባረኩ !
የእግዚአብሔርን ቸርነት ያየሁበት ድቅ ታሪክ
በእውነቱ ሰራ ጨርሸ ቁጭ ብየ ሳይ አደርኩ አንቺን ያበረታ ከብዙ ፈተና ያወጣ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ክብር ምሰጋና ይድረሰው ።
አሜን
አሜንንንንንንንንንን!
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አንቺም ጠንካራ እናት ነሽ ሳልሰለች ነው የሰማውት እስኪያልቅ...ባርኮትን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ🙏 እሼም ተባረክ እንዲ አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብክልን።
ጀግና አይገልጻትም ተመስጬ ነው የሰማሀት እኔ ከቤተሰቦቼ ውስጥ አሉ እንዲ ያሉ ልጆች
Amen
ኦቲዝም ህመም አይደለም
ኦቲዝም ህመም አይደለም
ሰህንዬ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ብርቱ የስራ ስው የፍቅር ስው ነሽ ስለአካፈልሽን ብዙ ልምድ እና ታሪኮች እናመስግናላን በእውነት ደስ ብሎኝ የስማሁት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ለብዙዎች ባለመዳኒት እንባ የምታብሺ ያድርግሽ። አንድ ነገር ብቻ ለመናገር ከተሳሳትኩ ይቅርታ ለባለቤትሽ ብዙም ክሬዲት ስትስጪ አልስማሁሽም እውነት ነው ውጪ ሃገር ብቸኝነቱ ልጅ ብቻ ማሳደጉ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ግን እኛ እናቶች ቤት ተቀምጠን ልጆች መያዝ መንከባከብ የቻልንው ጀግና ባሎች ውጪ ውለው ለፍተው አምጥተው ስለረዱን እንጂ ከባዱ ውጪም ስርተሽ ቤትም ብቻሽን ስትለፊ ነው ወንድ ልጅ ከውጪ ስርቶ ካመጣ ለቤተስቡ ነው እኛ እናቶች እንደውም ታድለናል ልጆች ሲመረቁ እንኳን አይተሻል ብዬ እገምታለው እናቴ እናቴ ብለው ብዙ ጊዜ ለእናት አጠገብ ስላለች ክሬዲት ይስጣሉ ግን አባት ቀኑን ሙሉ ምናልባት ሁለት ስራ ሲስራ ወሎ ስለሚመጣ ስአት አይኖረውም ልጆችም ይህንን አይረዱም እኔ ሁሌ ለልጆቼ ለምላቸው አባታችሁ ለፍቶ ነው የሚመጣው እኛን ለመደገፍ እያልኩ ባለው ስአት እንዲያገኙት የእርሱን ልፋት እንዲያውቁለት አደርጋለው ስለዚህ ለልጆቻችን ለአባታቸው ስራ መልፋት አጠገብ በሌሉ ስአት እንንገራቸው እኛም እንረዳ ብዙ አባቶች ለፍተው ምንም ሳይመስገኑ ይቀራሉ አጠገብ ያለችው እናት ስለሆነች እሷ ብቻ ያሳደገች ይመስላቸዋል ትልቁ ችግር ከውጪም ስርቶ የማይረዳ ከሆነ ከቤትም ከውጪም ብቸውን ስርዓት ስታሳድግ ነው ለእናት ከባዱ እና ባልሽ የአገሩ ፀባይ ሆኖበት በስራ ተጠምዶ እንጂ መልካም ስው ይመስለኛል ከተናገርሽው ታሪክ ስለዚህ በውጪ ለሚለፋ አባቶች ክብር ይሁን።
ትክክል፣👏🏾👏🏾👏🏾
እውነት ነው እሷ ግን ክፉ አልተናገረችም በቃ የልጅነት ፍቅሯን እንደጠበቀችው እንዳታገኘው የአገሩ ሲስተም እረፍት ነሳት ክፉ ቃል የተናገረውና በተለያዩበት ጉዳይም ተናዶ ነው ብላለች አርሱንም ጌታ ኢየሱስ ይባርከው !
Thank you dear yelibin new yetnagershiew
እንዴት የተባረክሽ መልካም ሴት ነሽ?❤❤
ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩዋት❤❤❤ ሁሉም እንደስዋ ብሰራ ጥሩ ነበር ኡፍፍፍ
Des mil comment❤
የሚገርም ታሪክ ነው ወ/ሮ ስህን በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ሙሉ ኢንተርቪው ነው ያየሁት
የኔ እናት የ21 አመት ወጣት ነኝ ወደፊት ምን እንደሚገጣመኝ አላውቅም ያሰበሽውን መልካም ነገር እግዚአብሄር አምላክሽ ከፊት ከፊትሽ እየቀደመ በጎ እና ጥሩ ጥሩ ነገር ያጋጥምሽ የእስከዛሬው የህይወት ህመምሽን እና ደስታሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለው እግዚአብሄር ይርዳሽ በርቺ በርቺ በርቺ❤😘😍
የኔ እናት አላህ ሂዳያ ይስጥሽ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል
ቀሪ ዘመንሽን የደስታ የስኬት ያድርግልሽ......
ማነው እንደኔ ፍቅር ታሪክ መስማት የሚወደው❤❤❤❤👍👍
enem engemirna taric yiweraln
እኔ የራሴ ታሪክ ይበቃኛል ደሰ የሚል የፈቅር ታሪክ አለኝ
❤❤🎉🎉
በተለይ ተመሳሳይ እድሜ ስትሆኚ❤❤❤❤
እኔም በጣም ነው ምወደው ለፍቅር ብዙ ዋጋ የከፈልኩ ሰው ነኝ
በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ። ደስ የምትይ ሁለ ገብ ጀግና ሴት ነሽ። ባለቤትሽ ስራ ውሎ መግባቱ ያስመሰግነዋል እንጂ አያስኮንነውም። ቤት ውስጥ ተጠቅልሎ ቢውል ኑሮውን ምን ያሕል እንደሚከብድ ታይው ነበር። በልጅሽ ላይ ምልክቱን ካንቺ ቀድሞ ያየው እሱ ነው። በመሐል ሌላ ያልተናገርሽው ሊኖር ይችላል ልፈርድብሽ አልፈልግም። ባለቤትሽን ክሬዲት ስጪው። እግዚአብሔር እንዳቺ ያሉትን ጀግኖችን ያብዛልን። መልካም እድል እግዚአብሔር ይርዳሽ። እመቤቴ ከናንተ ትሁን።
Thank you. Finally someone with a sensible comment.
እኔም የባለቤቱ ጣፋት ሊታየኝ አልቻለም ነበር የሰዉ ልጅ ችግሩ ያለንን ለምነ ን የሰጠን ማመስገን እረስተን ሌላ እንመኛለን
ግሩም ታሪክ ሁሌም በህይወታችን እግዚአብሄርን እናስቀድም አሁንም ፈጣሪ ጥንካሬ ይስጥሽ ጎበዝ ነሽ
እራሴን ታዘብኩት እስካሁን ስለ ኦቲዝም ይህን ያህል እይታ የለኝም ነበረ 10q
የእግዚአብሔር ቸርነት ያይሁበት ምርጥ የሚገርም ታሪክ በጣም ተመስጬ የሰማሁት አስገራሚና አስተማሪ ነው ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ባርኮንዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ማንም በፍቅር በትዳር አይፍተን የደረስበት ያቀዋል 😢😢😢😢😢ለሁሉም ስው መልካም ነገር ሁሉ ይግጠመው የልብ ስብራት በጣም ክፉ ነው በተለይ የምር አፍቃሪዎች ትጋሩ ኛላቹ ብየ አስባለው ❤❤❤
Betam 😢 gen yalfal ayigeremm
በጣም ዉዴ
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል " መከራን የቻለ አሸናፊ ነው " 💪 💯 👌💚💛❤️ ✌️👍
አውነት ነው
በጣም ኡፍፍፍ ያማል
ስስቁ ስቄ ስታለቅስ አልቅሼ አይሁት የኔ እናት የኔ ጀግና ብርቱ ሴት ነሽ❤👍👍👍
ደምሪኝ ማማየ
ደስ የምትይ ሴት ቆንጆ ጠንካራ ዘመንሽ ይባረክ💋💋❤❤
ተጀምሮ እስኪያልቅ የሚገርም አስተማሪም ታሪክ:: እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እህታለም::
Good job keep up well done thanks for your advice and educate.
በጣም የሚያሰተምር ታሪክ ነው የካናዳ ኑሮ ከባድ ነው የሚረዳን ሰው ከሌለህ ኑሮው ሲሆል ነው እኔም አቀዋለው ጠንካረነሸ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በጣም ጠንካራ እህት ነሽ ግን በፍቅር መፈተን ደግሞ ከምንም በላይ ስደት ላይ አይድርስ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ🥰🥰🥰🥰
Kebet
ጀግና ሴት ነሽ እንደ ኦትስቲክ ልጅ እናት በጣም ኮራሁብሽ የእኛን ህይወት ፍንትው አድርገሽ ነው ያስረዳሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤
የአንድሰው ህይወትን ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉውን ሳይ
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ ብዙ ትምህርት ይሰጣል ታሪክሽ ደስ የሚለው ሳቅሽም ለቅሶሽም እኩል ነው ጅምርሽን ፈጣሪ ከግብ ያድርስልሽ❤
ዛሬ ቲክ ታክ ላይ ገብቼ ሰይ ያንቺን ታሪክ ባጭሩ አየሁና ወደዚክ መጣሁ አሰለቀሺኝ አሳዘንሺኝ ግንደሞ ጀግና እናት ነሺ ፈጣሪ ልጂሺን ጨምሮ ያሺልልሺ የኔ ናት አደነኩሺ በጣም ፈጣሪ አሁንም ያአግዝሺ
3 ሰዓት ሙሉ በሁሉም ታሪክሽ ተምሬበታለሁ እራሴንም አግኝቼበታለሁ በጣም ተረድቼሻለሁ የዋህነትሽ ጥንካሬሽ ቅንነትሽ ❤
በርቺ ግን ግን አታልቅሽ ❤❤
የባልሽ ባህርይ ብዙ ተማርን ባይ ባሎች ላይ የሚታይ ባህርይ ነው
ካናዳ ገብተን በሞትን ለሚሉ ሰዎች 😢
በጣም ደስ የሚል ድንቅ ታሪክ ጀግና ሴት ነሽ የብዙ እናቶት ሮል ሞዴል ነሽ አላህ ያጠንክርሽ ተባረኪ
በቅድሚያ እሼ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይለምልም በዚህ ዘመን አንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።
እህታችን ድንቅ ታሪክሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በአንቺ ውስጥ መድኃኒዓለምን ሥራ ስለተገለጠ ደስ ይበልሽ ለአንቺ የተደረገው መልካም ነገር ሁሉ ለሁላችንም ይደረግልን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ።
🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤
በጣም ጀግና ሴት ለምትፈልገው ነገር ዋጋ የምትከፍል ጀግና ሴት ሳይደክመኝ ሳይሰለቸኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር የልፋትን ዋጋ ይክፈልሽ ባርኮንን እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት ጥንካሬሽ ይገረማል እንዴት ደስ ይላል በእየሱስ ስም ❤
ምን አይነት ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ እናት ነሽ ደሞ ንግግርሽ ሲጣፍጥ ጌታ መንገድሽን ይባርክ ይደግፍሽ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ስህንዬ ❤
እየሳኩኝም እያለቀስኩኝም አዳመጥኩሽ። በእግዚአብሔር ያለሽ እምነትና ፍቅር ይገርማል። የልጅሽን በሽታ እንደጉም 'ብን' አድርጎ ያጥፋልሽ። ልፋትሽን ይቁጠርልሽ መልካሟ ጀግና ሴት🙏🙏🙏
በእውነት ሁላችንም ልንማርበት የምንችል አስተማሪ ታሪክ ነው:: እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት እና እናት ነሽ:: በርችልን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
ድንቅ ታሪክ ነው :: መፅሀፍ የማነብ ነው የመሰለን :: እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም ጨርሶ ይማርልሽ :: እግዚአብሔር ይህንን ትልቅ ስራ እንትሰሪ ነው ባርኮን የሰጠሽ ❤❤❤
ወይኔ ስህንዬ ስላየሁሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና የኔ ብርታት ደውዬ ሳነባብሽ ምን ያሃል ትግስት አርገሽ እንደምታዳምጭኝና የመጸሃፍ ቅዱስን እየጠቀሽ የምሰጭኝ ብርታት መቼም አረሳውም አሁንም አምላከ እስራኤል ሃይል ጉልበት ይስጥሽ በርችልን መጥቼ አይሻለሁ አይቀርም ❤❤❤❤❤❤
እባክሽ እህቴ ስልካን ስጭኝ ወይም ዩቱብ አድሬሳን
በእውነት አንችን የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ🎉🎉🎉🎉ኡፍፍፍ እንዴት ያበረታል ፅናቷ ትግሏ በአጠቃላይ ጠንካራነቷ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ይሄ ጥሩ ት/ቤት ነው ዛሬ ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት ልጅሽንም ጨርሶ ይማርልሽ የአለም ብድር ይግባሽ ልዮ ነሽ
Uffff amazing story beautiful heart ❤️ Yene konjo እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
እሸቱ የምወድህ የማከብርህ ትልቅ ሰዉ ስራዎችህ ሁላ ይመቸኛል እድሜ ጤና ይስጥህ🙏🏼❤️❤️❤️❤️
በጣም ጎበዝ ነሽ መልካም እናት ነሽ ተመስጫ ነው እስከጨረሻዉ ያዳመጥኩሽ የመጨራሻዉም ሀሳብሽ በጣም ደስ የሚል አስፈላጊ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
የኔ እህት አንች ጠንካራ እናት ነሽ። እግዚአብሔር ይህን ሁሉ የሕይዎት ውጣ ውረድ ያሳየሽ ለእኛ ለደካሞች ምርጥ አስተማሪ፣ለኦቲስቲክ ልጆች ደግሞ ፈጣሪ የሰጣቼው ውድ እናት ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ የኔ እህት።እግዚአብሔር ከፈቀደ እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ።አብሬሽ ብዙ አለቀስኩኝ እህቴ!!!!!!
ሰህን ጠንካራ ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ መድኀኔዓለም ይባርክሽ🙏🙏እሼ እንደዚህ አስተማሪ ታሪክ ሰለአቀረብክልን እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
እንኳን ለቅዱስ ባለወልድ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
Amen enkan abero adresen .
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️🙏
Yane yeneberech Ethiopia, yane yenebere fkr, yane yenebere responcible yesera halafiwoch... Ewnet eyesaku ande eyalkesku new yayehuttt ...
Yan zemen yemelsilin💚💛♥️
አሜን አሜን አሜን ❤
Enkuan abero aderasen
ሰእነዬ የኔቆጆ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል ልጅነቴን አሰታወሸኝ የሰፈሬ ልጅ ይህን ሁሉ ታሪክ አልፈሽ ነው ሰእነዬ የኔ ጀግና ያች ትንሽ ልጅ በዛ ሰፈር ሰትሯሯጭ በሰማም እዴት ሰራ ትቼ እደሰማሁሽ የኔማር ይሔን ሁሉ መከራ አልፈሻል እግዝሐብሔር ይመሠገን ዋናው ማለፉ የኔ ጀግና አላምን ነው ያልኩት እኔ ማቃት ያቼ ትንሸ ልጅ ሰእነን በዛ ሰፈር ላይ ምትሯሯጥ ቆጆዋ ትንሻ ሰእንን ነው ማሰታውሳት የኔ ጀግና አይዞሽ አሁንም ነገም ሁሌም ጀግናዬ ነሽ❤❤❤
@@ZenasUp
ምን አይነት መከራ አለፈች?
እናትሽ ወይ አንቺ ምን እንዳሳለፋቹህ አስታውሽና የሷጥጋብ ይገባሻል
@@G-44-t9b😂😂😂
ተወዳጅ ሴት በጣም ወድጄሽ ነው የሰማሁሽ
ወሬሽ እየሳበኝ መጨረሻ ደግሞ በጣም መሳጭ ሆነብኝ
እግዚአብሔር ባንች አጀንዳ አለው
ልጅሽን ግን እግዚአብሔር እስከፍጻሜው ይፈውስልሽ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ🙏💕
ቃል የለኝም እጅግ ገራሚ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም እናመሠግናለን እያዘንኩም እየተዝናናሁም ነው የሰማሁሽ ፈጣሬ ሸሪ ሂወትሽን ያሳምርልሽ 😢😢❤❤
የሚገርም ታሪክ ነዉ አንዴ ስታስልቀሺኝ አንዴ ሰጣሰቂኝ ጎበዝ በርቺ ጀግና እናት ነሺ 😍😍
ዋው በጣም ጀግና ሴት ።እግዚአብሔር ጀግና ሊያደርግ ሲፈልግ በፈተናዎች ውስጥ ይሠራል።አንቺ በቤትሽ ብቻ እንዳትቀሪ ለአለም እንዱትተርፊ ነው ፈጣሪ ወደዚህ ምዱር ያመጣሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስህን ፈተናዎችሽ , ያንቺ ፅናት , የልዑል እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል :: እያሳቅሽ ...ቁምነገር , ምክር ጣል እያረግሽ ከሁሉ በላይ ደሞ የእምነት ጥንካሬሽን ስላካፈልሽን እጅግ አርገን እናመሰግናለን :: ጀግኒት ! በርቺ ! አብዝቶ ይባርክሽ ! ዶንኪ ቲዩብ ቲም ውዶች ናችሁ ተባረኩ ::
All individual life journey and experience shared is a case study and a lesson to all of us . Keep teaching , guiding us .
ምን አይነት መልካም እናት ነሽ ውብ ልብ ውብ እንደበት በአምላክሽ የፀናሽ ❤❤❤❤❤❤
እናት እርጉዝ ስትሆን አባት ሚስቱን መንከባከቡ ለልጆቹ ጤናማነት ወሳኝ ነው።
እሺ ዶክተር 😂😂😂 እንከባከባለን
የት ታውቃላችሁ ነጮቹ ያሰተምርችሁ😂@@naodbeba6277
አንቺ ልክ እንደ መልክሽ ሀሳብሽ ሁሉ ውብ ቅን ሰው ነሽ በጣም ነው የምናመሰግነው የራስሽን ታሪክ እንደዚህ ውብ በሆኑት ቃላቶችሽ ስላካፈልሽ!! አይኔን ካንቺ ላይ ማንሳት አልቻልኩም ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤ የምትሰሪው ሁሉ አምላክ ይባርክልሽ❤❤❤
የኔ እናት ደስ ስትል ረጋ ያለች ደርባባ እና በጣም ጠንካራ ሴት ናት ደግሞ ስታወራ ቦታው ላይ የነበርኩ ነው የመሰለኝ
ሳይሽ ነበር ዘመዴ የመሰልሽኝ የሚገርመ ታሪክ ነው ጀግና ነሽ እናትሽም አባትሽም አያትሸም ጀግና ናቸው እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርክ
ጀግና እናት ለብዙወች መዳኛ አድርጎሻል በርች እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ሙሉ ጤናውን ይመልስልሸ❤🎉
ቆንጆና በጣም ጠንካራሴት ነሽ ሁሌም እግዚአብሄር አንችንና ቤተሰቦችሽን ይጠብቅሽ
እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ:: ጀግና ሚስትም ሁኚ:: ባለቤትሽ ከነገርሽን ነገር ተነስቼ አክባሪሽ ወዳጅሽ ያንቺ ነገር ግድ የሚለው ሰው ነው:: አንድ ነገር የምወቅስበት ሁሉም ሰው በትምርት ይሳካለታል ባይባልም ከልጅነትሽ ጀምሮ ተማሪ ሲልሽ የነበረ ትምህርት በቀላሉ የሚገኝበት ሃገር ውስጥ ሳያስተምርሽ መቅረቱ ብቻ ነው:: እናት ኖርዝ አሜሪካ ውስጥ የሁሉም እህቶች ታሪክ ካንቺ ያልተለየ ነው:: አንቺ እንደውም መልካም ኑሮ እንድትኖሩ ያንቺም ጉብዝና ታክሎበት ባለቤትሽ ሌት ተቀን በመሥራቱ ነው:: ነገር ግን ሌክሰስ ብዙ ሰው አይነዳም የተሻለ ኑሮ ያላቸው ካልሆኑ: የባልሽ ጥፋቱ የቁሳዊ ነገሮችን ማሟላቱ ብቻ እየተመለከተ ስሜትሽን አለማዳመጡ ነው:: ምናልባትም ስላልተረዳ ይሆናል እንጂ: እናት አንድ ወንድ በአባቶች ስታስጠይቂው እሺ የሚለውና የሚተገብረው ስለሚወድሽ ነው:: ወንድ ካልወደደሽ ሦስተኛ ሰው ሲገባ ትዳሩ ያብቃ ነበር የሚለው:: እናት እግዚአብሔርን እንዳታሳዝኚ: ትዳር ከዝሙት ወይም ከአቢውዝ በስተቀር ሴት ልጅ ቆረጠች ተብሎ አይፈታም:: ሴጣን የያዝሽውን ሊያስበትንሽ ባልሽ ያደረገልሽን ትተሽ ያሳጣሽን ብቻ እንድትቆጥሪ ይደረገሽ:: እወቂበት አንቺ ጎበዝ ሴት:: ለልጆችሽ ብዙ ከፍለሻል ግን ደግሞ ካናዳ ውስጥ ወልደሽ አሳድገሽ እናቴ አብሬሽ ሄጄ ልርዳሽ የሚል ልጅ ሰጥቶሻል:: ሰው በልጁ እንዴት እንደሚፈተን መቼም በዙሪያሽ ያሉ ይኖራሉ:: እኔም እናት ነኝ: እንዳንቺም ባልሆን አንቺ ባለፍሽባቸው እንደውም በጣም በባሱ ሁኔታዎች ያለፍኩና እያለፍኩም ያለሁ ግን የተደረገልኝን በማሰብ ብቻ ከእግዚአብሔርም ከራሴም ጋር አለሁ:: አንቺ ጎበዝ ሴት የጠላታችንን አካሄድ እወቂበት ባልሽን ይቅርታ አድርጊለት:: አብረሽው እድሜ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር እንድትኖሪ ያድርግሽ:: ለልጆችሽም ትልቅ ትምህርትና ጤና ነው:: በይቅርታ ተመላለሽ:: በርቺ!!! ልጃችሁም በረከታችሁ ነው:: ጻድቅም ነው:: እንክብካቤሽን ሳላደንቅ አላልፍም:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
ጥልቅ እይታ ትክክለኛ ምክር እውነት ነው የነገርሻት እኔም የባለቤቷ መልካምነቱ ነው የበዛው ከነገረችን ታሪክ
ኣሪፍ እይታ ዕድሜ ይስጥሽ🥰
በትክክል የሚበጅሽን ምክር ውንድም እህቶችሽን እንዲነግሩሽ እግዚአብሔር እየረዳሽ ነው ሁሌም ትክክል ነኝ አይባልም አንቺ በአእምሮሽ መጠን እብደምታስቢው ሌላውም እንደዛ ነው እያልሽ አትሳሳቺ ሀይለኛም አትሁኚ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ትልልቅ ክብር ለማብቃት ቲጊ እግዚአብሔር ከሚያዝነበት አጋንንት ከሚደሰትበት ነገር ትልቁ መለያየት ነው ክርስቶስ ለሰው ልጆች በመስቀል ውሎ የሰጠውን ፍቅር ተመልከች እንደ ችግር ያነሳሻቸውን ነጥቦች እጅግ አግዝፈሽ አክብደሽ የተመለከትሽበትን ስህተት በሰከነ ህሊና አርሚ አሁንም ከከሳሽና ከወቃሽነት ተመልሰሽ ሰይጣን የሚቀናበትን ትዳርሽን አጥብቂ ትዳር ክቡር ነው ፊርማና ወረቀት ሁሉም ተቀዳጅ ነው መተማመን ከልብ ለወዳጅ በቂ ነው እንዲሉ ወረቀታቸውን ቀደው እንደገና ያለ ፊርማ እድሜ ዘመናቸውን ያሳለፉ ብዙ ጥንዶች በህይወቴ አይቻለሁ ሜድያ ላይ ገመናን ማዝረክረኩ የችግር መፍትሄ አይሆንም የሚደግፍም የሚወቅስም አስተያየት ሰጪ በኑሮሽ ላይ ቅንጣት ቦታ የለውም ቅዱስ ዳዊት የሰው ልጅ እድሜ ወይ 60 ቢበዛ 80 ነው ከዛም ካለፈ ጣርና ጋር ነው እንዲል ትዳር የቤተመቅደስና የክርስቶስ ምሳሌ ነው እንዲሉ አበው እግዚአብሔር ህሊናሽን በማስተዋል ቀይሮ በትእግስት እና በጥበብ በትህትናና በፍቅር ህይወትሽን አስውቢ የካናዳ መብቴ ነው ዲሞክራሲ ነው ብሂል የብዙ ባለትዳሮችን ህይወት አበላሽቷልና ረጋ ሰከን ብለሽ ተኮስ ተኮስ የሚያደርግ ስጋዊ ጥበብ ተመልሰሽ ውብ ጅማሬ ያለውን ህይወትሽን በውብ አፈፃፀም ቀጥዬ እህቴ አክባሪሽ ነኝ ከአንቺ ይከፋ የህይወት ውጣ ውረድ ሊያለያያቸው የነበሩ ጥንዶች በቤተሰባዊ ምክክር ታዛቢ ሆኜ ዛሬ ላይ የሚደነቅ ቤተሰብ ለቁም ነገር የበቁ ለቤተክርስቲያን ዲያቆናት የሆኑ ልጆች እንዳፈሩ ምስክር ነኝ እኔም በካናዳ ነው ምኖረው ከካናዳ ድሎት ምቾት መብትና ነፃነት በበለጠ የልጆችሽ አባት ይልጆቻችሁ ማንነት አካልሽ ይበልጣል። እግዚእብሔርን የመሰለ አባት እመብርሀንን ይመሰለ እናት እያለሽ ምልዕበሉን ለመሻገር በርቺ።
ልክ ነሽ ስንት ተጠቀሞ ዞር የሚል ባል ባለበት ለምን አልፈረመም ከሁን ካሁን ሌላ የዞ ወይ አግብቶ ትላለች ሰል ግን ከመጄመሪያ እስከመጨረሻው አብሮአት ነው ትሪት አለማረጉ አለመረዳቱ አለማወቅ ይመስለኛል በተረፈ ግን ያልተናገረችው በየቀኑ ብቻዋን ያስተናገደቻቼው ለልጆቹአ እና ለፍቅሩአ የከፈለችው ዋጋ እሱአና ፈጣሪ ናቼው የሚያውቁት
በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ካየችው::
ጀግና እናት ነሽ ማርያምን አንደበትሽ ደሞ ጣፋጭ ነው እረጅም ንግግር ቶሎ ነው እምሰለቸው አንቺን ግን እስከመጨረሻው ሰማሁሽ ❤❤❤
የኔ ጀግና ሴት❤! በነገርሽ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ይግባበት, ልጆቻችንን እግዝአብሔር ይጠብቅልን!
እግዚኣብሄር የቀረውን ዘመንሽ ይባርክ ። በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው። እግዚኣብሄር ይባረክ።
ይሄን ስሰማ የ90ጊዜ ራዲዮ ታሪክ የምሰማ ኧይነት ስሜት ይሰማኛል❤
በርትቶ ያበረታሽ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ ለብዙ እናቶች ማሳያ የቀረው ዘመንሽ የረፍት እግዚአብሔር ያየልሽ ሁሉ የሚተይበት ይሁንልሽ አሜን ❤❤
የእኔ እናት በእውነት ልቤ ተሰበረ የእኔ ጠንካራ አንች ብርቱ ሴት ነሽ
እግዚአብሔር ይረዳሻል ጎበዝ ነሽ አስተማሪ የሆነ ታሪክና መልክት ነው ። እሼም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
በዚሕ ሁሉ ጊዜ ውስጥ የረዳሽ ያገዘሽ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ጠንክረሽ የብዙዎች ጥንካሬ መንገድ ስለከፈትሽ ልትመሰገኚ ይገባል እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናልሽ የልጅሽን ማየት የምትፈልጊውን ሁሉ ያሳይሽ
እህቴ ታሪክ በጣም ደስ ይላል ያስተምራል የህይወትን ውጣውረድ ያንቺ ብዙዎች በውጭ የምንሮረውን ሁሉ ህይወት ነው በእንደዚ ምክንያት ትዳርን ሁሌም ዋጋ ያስከፍላል በርቺ: እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልሽ አመስጊኚው ይወድሻል::
የእግዚአብሔር እጁን እና ጥበቃውን ነው ያየሁበት ብዙ ተምሬበታለሁ ❤
Geta eyesus yiwedishal yena wudi tarikish betam astemariy new ❤❤
ብዙ የደከሙም እናቶች አሉ ጠንካራ አሥገራሚ የሀገሬ እናቶች በርቱልኝ
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ለብዙዎች ያኑርሽ በርቺልኝ❤❤
ውይ እህቴ አብሬሽ አለቀስኩኝ እህቴ የኔ ጎበዝ ነሽ ጀግና ነሽ በእውነት 😳 እውጭ አገር ስንኖር ብትታመሚ አትጠየቂም ብትወልጂም አትታረሺም የኔ ቆንጆ እኛም ደርሶና ግን አልፏል ... እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ...🙏
አሜን😊❤
በጣም ደስ ምትይ ጠንካራ ሴት እናት ነሽ ለብዙ ሰዎች ድምፅ ሁነሻል በርችልን
ምን ኣይነት ጣፋጭ ሰዉ ነች።እግዚኣብሔር የልብሽ መሻት ይስጥሽ።
ዋውውው ጀግና ሴትነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ይሁናን በርች ጀግና ሚስት ጀግና እናትነሽ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይጭመረልሽ በርች ዋውውውጀናሴትነሽእግዚአብሔርይመስገንሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድሁሉምይሁናንበርችጀግናሚስትጀግናእናነሽእግዚአብሔርከዚህየበለጠይጭመረልሽበርች ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እንዴት በጉጉት እንደሰማሁት በጣም አስተማሪ life history ነው ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤❤
እቤት በጣም የምትገርሚ ጠንካራ የፅናት ምሳሌ ነሽ።በጣም አክብሬሻለሁ።አፕሮችሽ የተዋጣልሽ ሊደር ነሽ የብዙዎች ምሳሌ ካንቺ ብዙ መማር እፈልጋለሁ።ባገኝሽ ደስ ይለኛል።በርቺ ያፀናሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።
እኳነ ለቸሩ ባለውልድ ባል አደረሳቹህ ደመሩኝ ፈጣሪ የኛንም ህይውት ይቅይረልን
አሜንንን አሜንን አሜንንን
ደምሪኝ እመልሳለሁ
እሸ❤❤
Enanm batsab hulun enam adrglhu
Amen❤❤
እሸቱየ ማርያምን የምታቀርባቸው ሰወች ሁሉም ደስ የሚሉ ነቸው የህይወት ታሪካቸው እኛ እንደንማርባቸው ተ ሥፍ እንዳንቆረጥ ያደርጉናል እናመሠግናለን
ሲህንዬ አንቺ ጀግና እናት ነሽ አንቺ ያሳለፍሽው ሒወት በጣም በጣም አስተማሪ ነው የማታ እንጀራ ይውጣልሽ የኔ እናት
እሸየ ተባረክ እረዝም ብሁን ተመስጭነው የጨረሰኩት በእዉነት ደስ የምል ታረክነው ❤❤❤❤❤
In a marriage we all have our own job specification. Her husband was a bread winner and she had to be at home taking care of her kids. This is natural and so many highly educated and professional women chose to do so. That doesn’t have to make the husband a bad guy.
It should be very fair if we hear the other version from your husband
10Q
Totally agree
From whatever she said I don’t see what he did wrong.
To be fair, she should not have come into public regarding to her family stuff.
We know her husband, he is such an amazing human being and community leader as well as well educated and well-respected human being. He is currently taking care of their three children. While she is in the run. What an embarrassment and distressful woman to the family especially for her children. I wish she comes to her mind and apologize him. He deserves better than this.
Happy to hear some witness who know the facts. Even all the words she looses didn't indicate any mistake of her husband.
እኔ የባሏ መጥፎነት አልታየኝ ፈርም ስትለው እሺ ነው ያለው ከጣሊያን ልምጣ ስትለውም እሺ ነው ያላት ወልዳም ልጅ ስታሳድግ እሱም ቤቱን ነው የያዘው የሷ ለቅሶ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
Me too I see that betam yemegerem bale new yalate gen besu lay aleserashem eraseshen becha new yemetadamechew that's all anyways konjo ena jegena enate nesh thanks for sharing 🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶
ይሄ የቅንጡወች እሮሮ ይባላል።
😂@@awdarda
በጣም ትክክል በቃ የብዙ ሴቶች ባህሪ ነው የወንዶችም ችግር እንዳለ ሁኖ እዚህ ታሪክ ላይ ግን ታሪኩን ሳልጨርሰው ባልየው የተባረከ ሰው ነው
😂😂😂ምች @@awdarda
ልቤ ነው የተነካው ኡፍ😥😥 ደሞ ቆንጆ ቀና እና ግልፅ ናት የማያልፍ የለም ሁሉም በእግዚአብሄር ያልፋል ቀልዷ ጨዋታዋ የማይጠገብ ❤🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ፈጣሪ ሲወደን ይፈትነናል ስለሁሉም ነገር ተመስገን በርቺልን አቺ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይባረክሽ ❤❤❤❤❤❤
ወደር የሌለሽ እናት የምታመሰግኝዉ ጌታ ፍላጎትሽን ይሙላልሽ የኔ እህት🥰
ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ።በተለይ በኦቲዝም ስፔክትረም ዙሪያ የነሳችው ነጥብ እና የሰጠችው ምክር፣ልጆችንም ለመርዳት እና አዌርነስ ለመፍጠር ያሳየችው ጥንካሬ እና የጀመረቻቸው ፕሮጀክቶች እጅግ ጠቃሚ ናቸው።አይዞሽ ልንላት ይገባል።በርቺ።እናመሰግናለን ዶንኪ ቲውብ
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን 🎉❤❤
የወታደር ልጅ ወታደር ነዉ ጀግና ነሸ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
እኔ የማንንም ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ።የዚህቺን እህት ግን እንደቀልድ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት።ክብር ለሱ ይሁን።
አሜን አሜን አሜንንን
She so cute and strong woman really Amazing history 👏
እህቴን ….I know your pain
I am the same journey as You for the last 12 years
አይዞሽ you are strong mom
May God be with you you
እጅግ ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ የሕይወት ታሪክ:: Thank you.🙏🏾🥰
ለኔ ጀግና እናትነሽ በርቺ እግዚአብሔር አይሳሳትም ሊያስተምረን ሊሰራ የፈለገው ነገር አለ : ቆንጆ ስታወሪ አፍሽ የሚጣፍት ሳቅሽ በጣም ደስ ትያለሽ : እግዚአብሔር ያበርታሽ 🙏🏽
EwNtNw❤❤
ማሻ አላህ ደስ ስትል እስከመጨረሻ በቅልፍ ሰአቴ በደብ አዳመጥኳት ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ እህቴ በጣም በጣም አሳቅሽኝ በዛ ልክ አስለቀሽኝ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን።😂😂😂😭😭😭 ❤❤
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ስንት ጊዜ እንዳየሁሽ የማትሰለች ድንቅ ሴት ነሽ 3x አየሁሽ
ምርጥ የ ሀበሻ ቆንጆ ሴት የሚስብ ታሪክ ያላት ❤❤❤
😮😮
Y ametu mert ena astemari tarik thank you Weyzero Sehen🙏
ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
ዋው ታሪክ❤ እግዚአብሔር ህልምሽን እውን እንድታደርጊ በ መንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ ❤
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አንዴ ሳለቅስ አንዴ ስስቅ እግዚአብሔርብርታት ሆኖሻል ክብሩን ይውሰድ❤❤❤
የኔ ጀግና ሴት ጌታ ሁይ እኔንም ብርታት ሁነኝ እኔንም በሰላም ለቅድስት አገሬ አብቅተት ለልጆቸ ጡሩ እናት ጀግና እናት እድሆን አርገኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ፅናትሽ ያበረታል ድንቅ ሴት ነሽ. አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
እያለቀስኩ ደሞ ታስቂኛለሽ እንደው ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ
ምንም ሳላሳልፍ ያየሁት ታሪክ...ፊልም እንኳን እንደዚህ አላየሁም:: እግዚአብሔር ታላቅ ነው!