Narcissist ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 389

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox หลายเดือนก่อน +39

    በተደጋጋሚ የሰማሁት ድንቅ የህይወት መረጃ ነው። ገና ብዙ ጊዜ አደምጠዋለሁ፡፡ ተባረኩልኝ ወንድሞቼ፡፡

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 2 หลายเดือนก่อน +41

    ድንቅ ቆይታ ነበር ባያልቅ እያልኩ ነው ያለቀብኝ
    እኔ የተማርኩበት
    1,ስሜቶቻችን ማወቅ ማዳመጥ እንዳለብን አይምሮን እና ሰውነታችንን ተግባብቶ መሄድ
    2 ደስተኛ የሚደርጉንን በግልፅ አውቆ ማድረግ
    3 ስንናደድ እስከምን መናደድ እንዳለብን አስቀድሞ ማወቅ ምክንያቱም ንዴቱ ሲመጣ ያልተገቡ ነገሮች እዳናረግ ይጠቅመናል
    4 ጭንቀት ወይም ውጥረት ደረጃዎችን ተመልክቻለው በዚህ ላይ የያስኩት ጉዳይ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ አሳውቆኛል ማለት ነው
    5 ስለ ናርስሲስቲክ ሰዎች ተመልክቻለው የኔ ባህሪ ወደዚህ እንዳሄድ እና ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋ እንዴት መኖር እንዳለብኝ ተምራለው
    6 የኛ እይታ ወይም አመለካከት እዉነት ነው ብለን መደምደም እንደሌለብን
    ብዙ ነገር ተምራለው ባጠቃላይ አመሰግናለሁ

    • @HcTx-n7n
      @HcTx-n7n 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላም @eyerusalemfiyesa6566 እንኳን ደስ አለሽ ለስልጠናው ስለተመረትጥሽ በዚ ቁጥር አናግሪን - 0937848471

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 หลายเดือนก่อน

      Betam new mamesgenew

  • @TsegaTekesete
    @TsegaTekesete 2 หลายเดือนก่อน +53

    አብርሽ ይህ እንግዳ በድጋሜ ይጋበዝ

  • @tigistkahsay4763
    @tigistkahsay4763 2 หลายเดือนก่อน +26

    1.Narcissism and Narciscitic diorder
    2.Daddy issue and attachemnt disorder
    3.Happiness vs Joy vs pleasure
    4.stress and its consequence(emotional and physical)
    5.understanding different type of emotion and the reason behind our emotion
    6.power vs knowladge
    7. sleep,stage of sleep and its use

  • @helenzegeye7589
    @helenzegeye7589 หลายเดือนก่อน +6

    ርእሱን ቢቀየር ቆንጆ ነው!! የህይወት መርህ ትምህርት ነው not only abt narc!!

  • @dagmawitteshome7014
    @dagmawitteshome7014 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    this is really amazing podcast abrsh keep going😍😍

  • @bil_bahlol162
    @bil_bahlol162 2 หลายเดือนก่อน +20

    1. የአዕምሮ ጤና
    2. የስሜቶችን ምንነት ማወቅ/በሂወት እንዲከሰቱ መፍቀድ/
    3.እውነተኛ ደስታ ምንነትና /
    4.ናርሲስቲክ ፐርሰናሊቲ
    5.attachment style

    • @dagimgirmachew8166
      @dagimgirmachew8166 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብርሽ እዚህ ላይ የሚተላለፉ Podcast በሙሉ አሪፍ ናቸው ፡ የዛሬው ግን .... ይለያል

    • @mimaorganic
      @mimaorganic 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@dagimgirmachew8166yes please digame Gabiziln abrshye ❤❤❤

  • @ፌቨንግርማወንፈላ
    @ፌቨንግርማወንፈላ 20 วันที่ผ่านมา +2

    ራሴን ያየውበት ሳልሰለች ባላለቀ ብዬ የሰማውት አብርሽዬ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮ ብሄን ኖሮ ስልጠና እሄድ ነበር ጌታን ኡፍፍፍ ጣፋጭ አንደበት ያለው ልጅ ነው ❤

  • @mikiasmengistu8111
    @mikiasmengistu8111 2 หลายเดือนก่อน +8

    It gives me a lot of aha moments.

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 21 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ይህን የሚያስረዳኝ ብዙ ሰው ፈልጌ የመለሰልኝ ሰው የለም
    1.ሳይኮሎስትና/ የስነልቦና/ እና ሳይካታሪስት/ስነ አእምሮ/ ልዩነት እንዳላቸው በዲስኘሊን ጨምሮ
    2. ጠንክሮ መስራት ሳይሆን ጠንክሮ ማሰብ እንዳለብን፣
    3. ማሰብና መጨነቅ ልዩነቱ ምንድነው መጨነቅ ማለት በደንብ አለማሰብ መሆኑን፣
    4. Mind አእምሮ መሆኑን ብሬን አክቲቪቲዎችን የሚፈጥረው ነገር መሆኑን ሀሳብ፣ ስሜት የሚቀመጥበት መሆኑ፣ ጭንቅላት/ኦርጋን/ መሆኑን፣
    5. እንዴት አእምሮዬን እና ሰውነቴን ማናበብ የምችለው

  • @soliyanaabrham4320
    @soliyanaabrham4320 2 หลายเดือนก่อน +17

    Abrshye thank you so much this is the best podcast yemer🎉 1የስሜቶችን ምንነት ማወቅና ማጣጣም
    2 ke self diagnosis መጠንቀቅ
    3 ከ ውጥረት(stress) መቋቋሚያ 3 መንገዶች
    4 ውጫዊ አለም ውስጣዊ አለምን ያሳያል
    5 difference between happiness , joy, pleasure,
    6 what narcissism is
    7 attachment types & regulations .......

    • @MatyasGebremedhin-hl6zk
      @MatyasGebremedhin-hl6zk 2 หลายเดือนก่อน +1

      Betam gobez adamach nesh

    • @YamTube120
      @YamTube120 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጎበዝ ነሽ! ሽልማቱ ላንቺ ይገባል ❤

    • @soliyanaabrham4320
      @soliyanaabrham4320 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@MatyasGebremedhin-hl6zk anesegenalehu 😊

    • @soliyanaabrham4320
      @soliyanaabrham4320 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@YamTube120 thankyou so much 😊

    • @Mahlet-qf9zr
      @Mahlet-qf9zr 2 หลายเดือนก่อน

      This is great you put in details nice work dear. 👍

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas หลายเดือนก่อน +10

    ዘንድሮ የተፈጠራችሁልን ሰዎች ምናለ ከአስር አመት በፊት አግኝተናችሁ ቢሆን ብዙ ነገሬ ይቀየር ነበር፣ አሁንም አልረፈደም አስተካክላለሁ🤗🙏 ክብረት ይስጥልኝ

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ብዙ ጋዜጠኞች አሉ የዚህ ልጅ የተለየ ነው ፈጣሪ ይባርክህ አንዳንዶች ጥያቄ ጠይቀው ሳይጨርስ ጣልቃ ይገባሉ በዛ የተነሳ የማዳመጥ ሞራል ያሳጣሉ አንተ ግን ከጥያቄህ በላይ የምታዳምጥበት ስልት እኛንም እንድንኋጓ ያረገናል በርታልን በርታ ❤ወላሂ ደስ እያለኝ የሰማሁት

  • @infoethiopia9547
    @infoethiopia9547 2 หลายเดือนก่อน +4

    It was an amazing episode, Abrish.
    1. We can't simply order your body; he is not your slave.
    2. We took a lot of things from our childhood, which impact our relationships.
    3. We have to create positive emotions intentionally.
    4. Once our emotions are in control, we can give some minutes to us experiencing anger.
    5. We can't label anyone a narcissist or psychopath unless he is properly diagnosed by professionals.
    6. The body keeps scoring.

  • @t...7446
    @t...7446 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ዉይይት እናመሰግናለን!
    እንግዳዉ ዳግም ይጋበዝልን!!

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ውይይት ነው፣ በጣም ብዙ ሰው ያስተምራል 👍🏾
    በተለይ በዚህ ዘመን የታመመው በዝቶል😂
    እደዚህ እይነት እውቀት ያለው መኖሩም ተመስገን ነው🙏🏽
    እድራሻውን ብታሳውቁን ጥሩ ነው💚💛❤️

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ....

  • @rozaalemayehu419
    @rozaalemayehu419 2 หลายเดือนก่อน +10

    .Narcissistic personality:
    የምንላቸው ሰዎች መገለጫ -ጉዳያቸው ስለ እነሱ ብቻ ይሆናል ስለ ሰው ግድ የላቸውም
    -ከሰው ትኩረትና አድናቆትን ይፈልጋሉ
    -ሰውን መቆጣጠር ይችላሉ
    .managing stress:
    -የገጠመንን ችግር መፍታት
    -ነገሩን የምንረዳበትን መንገድ መቀየር
    -ስሜትን ማስተካከል
    .daddy issues:ልጆች ከአባታቸው ጋር የነበራቸው ግንኙነት ጤነኛ ካልሆነ ካደጉ በሗላ የሚፈጠር የስነ ልቦና ጫና ነው
    .avoidant attachment style:እኔ ጤነኛ ነኝ ችግሩ ያለው ሌላ ሰው ጋር ነው ብለው የሚያምኑ ሰዎች ናቸው
    .anxious attachment style: ሁሌም ቢሆን ለችግሩ ምክንያት እነሱ እንደሆኑ የሚያምኑ ሰዎች ናቸው
    .disorganized attachment style:እኔም ችግር አለብኝ ሌሎች ሰዎችም አለባቸው ብለው የሚያምኑ ሰዎች ናቸው

    • @HanaAsnake-n5u
      @HanaAsnake-n5u 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👏👏

    • @t...7446
      @t...7446 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ። ባባቴ በደረሰብኝ የስነ ልቦና ጉዳት እኔነቴን ሁኘ መኖር አልቻልኩም😢

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም @rozaalemayehu419 እንኳን ደስ አሎት ለስልጠናው ስለተመረጡ በዚ ቁጥር ያናግሩን- 0937848471

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 2 หลายเดือนก่อน +35

    Excellent discussion with interesting life lessons

  • @kidusanGirmay
    @kidusanGirmay 20 วันที่ผ่านมา +2

    1,ስሜቶች መልእክት እንዳላቸውና ማስተናገድ እንዳለብን
    2,ኣለመፍረድና ለመማር መሞከር
    3,እንዴት ከናርሲስቲክኮች ራሳችን እንደምንከላከል
    4,ለሁሉም የባህሪ ችግሮች መፍቴ እንዳለው
    5,የውጫዊ ነገሮች እይታከውስጥ እንደሆነ

  • @samrawitakliliu7235
    @samrawitakliliu7235 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምየምወደውና የምከታተለው ኘሮግራም ነው አብርሽ በርታ ለሰውች ብዙ የሚጠቅም ስራ እየሰራህ ነው
    1.the 48 lawes power
    2.ለእራሳችን ጊዜ ሰጥተን አይምራችን እንዲደራጅ ማድረግ
    3.ናርሲቲክ ሰውችን ምን አይነት ፐ😂ርሰናሊቲ እንዳላቸው
    4.የልጅነት ትራማ በአሁን ባለው ህይወታችን እንደሚረብሸን
    5.በአጠቃላይ የአይምሮ ህመም እንደሚታከም በጣም ጥሩ ትምህርት ወስጃለው

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ቆይታ ነበር በጣም አስተማሪና ራሴን እንድፈትሺ ያደረገኝ ዉይይት ነዉ አስተምሮኛል
    1 እኔ እሚያስደስተኝንና እሚመቸኝን ነገር ሰወችንም ማድረግ አለባችሁ ከማለት እቆጠባለሁ
    2 የተማርኩትን ነገር ከስሜት አልፊ ጂስሜንም ማለማመድ እንዳለብኝ
    3 የእንቅልፍ የመኝታ ስአትና መነሻና ስአት በተመሣሣይ ስአት መሆን እንዳለበት በተለይ የመነሻ ስአታችን ተመሳሳይ መሆን እንዳለበት ከነጥቅሙ ተምሬበታለሁ
    4 ዉስጤን እንዳይ በሰዉ መፍረድ እንዳቆም እራሴን እንዳዳምጥ
    5 ጥሩም ሆነ መጥፎ ስሜት ሲሰማኝ ለምን ብየ እራሴን ጠይቄ መንስኤዉን ማወቅ እንዳለብኝና ችግሬን እንድፈታ
    ረበጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አብርሺ አንተንም እንግዳዉንም በጣም አመሰግናችሗለሁ ።

  • @Tefera-t4x
    @Tefera-t4x 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ድንቅ መልዕክት ነው ተባረኩልኝ ዕድሉን ስጡኝ መሰልጠን እፈልጋለሁ stress እያስቸገረኝ ነው

  • @habtam135
    @habtam135 หลายเดือนก่อน +3

    አወራሩ እራሱ በግድ እንድትረዳው እንድትሰማይ የሚጋብዝ የማይንጫጫ የማይወራጭ በስርአት የተሞላ በጣፋጭ አንደበቶች የተሞላ እውነትም ምሁር እንዱህ ነው የሚያስብል እስካሁን ከሰማዋቸው አንዱና ዋነኛው ብዬ በድፍረት ልናገርበት የምችለው የተዋጣለት ኢንተርቪው ደስ የሚል መተጃ እስካሁን 2ኛ ጊዜዬ ነው ደግሜ ስሰማው ድጋሜም ከዚህ በኋላም የምሰማው ይመስለኛል አመሰግናለው አብርሽዬ😊

  • @Tsigreda
    @Tsigreda 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በዉይይቱ ብዙ ተምሬያለሁ። ከነዚህም መካከል
    1 ማሰብ የሚችል ሰው መገለጫ ጭንቀት አለመሆኑ
    2 መጨነቅና ውጥረት ከአእምሮ አልፎ ወደ አካለዊ ጉዳት እንደሚመጣ (በአካል ላይ አንጀሚገለፅ)
    3. ስሜትን መሸሽ ሳይሆን ከስሜት ጋር መደራደር አንጀሚገባ
    4 ስለ ናርሲሲስት ፐርሰናሊቲ መገለጫዎች እና
    5 ስለ ዳዲ ኢሺ ያለባቸው ሰዎች መገለጫ አና ብዙ ብዙ......
    እና አብርሽ የእድሉ ተሳታፊ ብታደርገኝ .....በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥልበት

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም @Tsigreda እንኳን ደስ አሎት ለስልጠናው ስለተመረጡ በዚ ቁጥር ያናግሩን- 0937848471

  • @tseganeshalemayehu1330
    @tseganeshalemayehu1330 2 หลายเดือนก่อน +2

    I enjoyed the experience and learned several valuable lessons. I appreciate both the guest and the host for their contributions. Here are my key takeaways:
    1) Emotion is the language of our body, so it is crucial to know how to handle our emotions.
    2) As we master our emotions, we develop our intuition, which we can then apply in our lives.
    3) Emotions are like passengers; we need to be aware of what they are trying to tell us.
    4) Just because someone knows something doesn't mean they can actually use it; the mind and body must work together.
    5) Just as our mind needs knowledge, our body also needs practice to truly master something.
    Thank you!

  • @linam9653
    @linam9653 2 หลายเดือนก่อน +1

    I thoroughly enjoyed your discussion, having watched it multiple times. Specifically, I appreciated how you differentiated between health and wellbeing, and explored the mind-body connection. Your insights into:
    1. How brain health and thought patterns influence physical wellbeing
    2. Narcissistic thinking and brain function
    3. The distinction between thinking and worrying
    Were particularly enlightening. Overall, excellent conversation!

  • @dannatmekonnen9828
    @dannatmekonnen9828 7 วันที่ผ่านมา

    Wow, this is the best podcast ever. I am blown away by the fact that we have bright, brilliant people discussing mental health in our country, which is a huge issue, by the way. Keep up the Good work this shows great hope for the Ethiopian people.

  • @senaittadesse5324
    @senaittadesse5324 2 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate how you are asking right questions . His precise & clear explanation was amazing.

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for your kind words 😊,what did you learn from the video ?

  • @tizaluamberber7318
    @tizaluamberber7318 2 หลายเดือนก่อน +3

    I am so proud to be Ethiopian just by seeing this kind of show.

  • @hikmamohe8659
    @hikmamohe8659 2 หลายเดือนก่อน +1

    The shortest podcast!!!
    It was amazing, thank you
    Things i learned
    1, not everything we know is what our body knows
    2 narscism
    3 worry time, this idea is really breakthrough,
    4, daddy issue, childhood truama is a thing
    5 Attachemts disorder
    And many things that i realized tbh

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing discussion with this high caliber professional! Thank you & keep it up!!❤❤

  • @HellenAsa
    @HellenAsa 2 หลายเดือนก่อน

    Great discussion ❤
    1. Body and brain relations
    2. How to manage our emotions
    3. Our sleeping pattern and impact
    4. The 5 stages of sleeping pattern
    5. Thinking vs worried
    6. How to become Narcissist :-) lol
    7. Ability vs power
    Thankyou again!

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 หลายเดือนก่อน

    አብረሽ በጣም ነው የማመሰግነው ፤፤🙏🙏🙏 ኢቢኤስ የዳጊ ፕሮግራም ላይ አይቼው በብዙ የተማርኩበትና ለሌሎች ሼር ያደረኩት ነበር። እጅግ በጣም አስተማሪና ብዙ ነገሮችን ያወኩበት ፖድካስት ነው። የስልጠናውን ዕድል ስላላገኘው በጣም ያሳዝናል !!!

  • @tizitayehualashet7816
    @tizitayehualashet7816 2 หลายเดือนก่อน

    What a brilliant man and what a great interviewer !!!

  • @netsanetzeleke8395
    @netsanetzeleke8395 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ እንግዳ በድጋሚ ይጋበዝ ድንቅ የማስረዳት ችሎታ

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing such valuable insights.

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 หลายเดือนก่อน +1

    Well done !!

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 หลายเดือนก่อน

    All makes a perfect sense
    Simply a flawless conversation.
    I'am glad to hear this valuable information.
    My beloved brothers stay blessed

  • @azebclark120
    @azebclark120 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ ማንም ሰዉ እንደዚህ ዝርዝር አርጎ የሚያስተምር አላየሁም በጣም አመሰግናለሁ ጌታ አብርሽ ደግመህ ጋብዘዉ በጣም ብዙ የምንማረዉ ነገር አለ ከጌታ እባክህ
    አብርሽ አንተንም አመሰግናለሁ በርታ

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 😊

    • @RukiyaSeid-g4w
      @RukiyaSeid-g4w 8 วันที่ผ่านมา

      Narssizim kalebet sew gar leregim amet noriyalhu enam betam kebad new ayimroye lay chger fetrobgal ena adegeng nachew kemibalew belay libsi lebsewal engi ebdnachew kebad new

  • @misrakjima4934
    @misrakjima4934 หลายเดือนก่อน

    Awesome discussion. I like when insightful people got a chance to talk.

  • @MulayeduGuma
    @MulayeduGuma 11 วันที่ผ่านมา

    መቶ እናስገባው እሄን ጀግና።የምጋብዝልን እንግዶች በጣም ልዩ ናቸው እኔ 20 አመቴ ነው እና በጣም እድለኛ ነኝ ማርያምን በጣምም ትምህርት እየወሰድኩ ነው pls ድጋሚ ጋብዝልን እንወድሀለን❤

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም መረዳት ጥሩ አገላለፅ እኔ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልህ wow Thanku It's amazing🎉

  • @melisewworku1277
    @melisewworku1277 25 วันที่ผ่านมา

    Amazing professionalism Geta Walelign am interesting to see you.

  • @emmaluv6690
    @emmaluv6690 2 หลายเดือนก่อน +1

    from what i heard, this guy is very knowlogble and I would like to here more from him

  • @betelhemabate4628
    @betelhemabate4628 หลายเดือนก่อน

    It’s truly inspiring and I’ve learned so much, and you absolutely deserve to be followed. Thank you for sharing your knowledge

  • @TirhasYouYube
    @TirhasYouYube 2 หลายเดือนก่อน

    Thnak you ebakh Dr wedijan amtalen

  • @sarafantaye9591
    @sarafantaye9591 หลายเดือนก่อน

    Geta, as always you did great! Well done !!🙏

  • @KKMMediaTube3216
    @KKMMediaTube3216 2 หลายเดือนก่อน +1

    I really appreciate for the impressive and thoughtful discussion. I impressed with the expression that the body scores the emotion and the need of synchronising the knowledge with such scores.

  • @MezmurDawit-hl6nr
    @MezmurDawit-hl6nr 2 หลายเดือนก่อน

    1, what is aur bren and mind 2. What is Selective attention 3 . What is Stress 4. What about Worry Time emotion fearness 5. Narcisism Narcisism It was very interesting. ❤❤

  • @mimit4032
    @mimit4032 หลายเดือนก่อน

    What a powerful conversation 😍😍😍

  • @SelamBirye
    @SelamBirye 2 หลายเดือนก่อน +1

    The way he explain everything is so great. Tnx for choosing such topic as a society mental health ly bezu yekernale more damo mental health mn endhona understand bamaydrge society wst menore it's so hard. Tnx a lot you guys

  • @Ayinalme
    @Ayinalme 2 หลายเดือนก่อน +1

    I learened
    1. To listen my feelings
    2. What are the stages of stress
    3. What is brain health and how to treate
    4.What is narcissit and what is the advantage and disadvantage of narcissit
    5. How to control our anger
    6. How to prevent my self from self dignosis and others...

  • @mihretjaleta
    @mihretjaleta หลายเดือนก่อน

    Thanks it is a very good interview
    1 All feeling are messages they are telling us to do something about a situation
    2we have to exercise our self how to deal with our emotions
    3joy is not connected with material or action it is connected with the relation with ourself
    4vision is a lifestyle
    5 we have to treat and give attention for our mind as we do for other body parts

  • @saronAklilu-c3z
    @saronAklilu-c3z 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you it was insightful
    1.How to manage our emotions properly
    2.We don't have to diagnose ourselves
    3.about narcissistic personality it was precisely described
    4.daddy issue
    5.a glimpse about trauma(ptsd)
    6.sometimes it is a good thing to reflect on our emotions intentionally

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ምረጥ ነበርክ ጌታ የሚገረም ትንታኔ ነወ የስጠህን አመስግናለሁ ❤❤❤❤

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน

      እኛም ስላዩት እናመሰግናለን 🎉ምን ተማሩበት?

  • @mahlet2282
    @mahlet2282 2 หลายเดือนก่อน

    wOw interesting topic..keep it up
    የተማርኩት ብዙ ነው ግን 5 point ስለተባለ
    1.ማሰብ የሰው ልጅ ፀጋ ስለሆነ አታስቢ ሀሳብ ምንድነው የምትሉኝ ጓደኞቼ ....ተሳስተናል እሺ
    2.ክርክር የምንከራከረውን ሰው አሉታዊ ሀሳቡን እንዲያጠነክር ስለሚረዳው መከራከር ማቆም እንዳለብን
    3.ያለ ምንም ነገር መደሰት መቻል እንዳለብን
    4.እንቅልፍ ምንነሳበትን ሰአት ቋሚ ማድረግ እንዳለብን።stage ጨርሰን እንድንነሳ
    5.Narcissistic disorder and dad issue እንዴት እንደሚያጠቁን አሳውቆናል
    Bonus
    6.አሉታዊ ስሜቶች እንዲሆንብን መፍቀድ ማለት ህይወትን በነፃነት ለመኖር አቅም እንደሚሰጠን

    • @mahlet2282
      @mahlet2282 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Alive_podcast_abrham_fantu
      thank you..nice guest with interesting topic

  • @AdamBekele-y5r
    @AdamBekele-y5r หลายเดือนก่อน

    ልዩ ውይይት ነው። በጣም ብዙ አትርፌበታለሁ።
    አመሰግናለሁ።

  • @temesgenftiwi5838
    @temesgenftiwi5838 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ጥሩ አስተምሮ ወስጃለው ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች አንደበት

  • @mahletanteneh222
    @mahletanteneh222 2 หลายเดือนก่อน +1

    What I've learned
    1,ለሁሉም ስሜቶች ቅርብ የሆንኩበት ምክንያት
    2,ሁል ግዜ ረዥም ግዜ አነባለሁ ሸመድዳለሁ ግን ለምን ጥሩ ውጤት ስኮር እንደማላደርግ
    3,ለምን በጣም privacyዬን እንደ ምወድ
    4ሰው መቅረብ ለምን እንደ ምፈራ , ሰው መካከል ስሆን ለምን እንደምጨነቅ ልቤ እንደሚመታ ሰላሜን እንደ ማጣ , ሰው ሊቀርበኝ ሲሞክር ለምን እንደሚጨንቀኝ
    5 ባጠገቤ ያሉ ሰዎች ለምን ድብቅ ነሽ በጣም ሚስቲሪየስ ነሽ እንደሚሉኝ

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 2 หลายเดือนก่อน

    I learn about good feeling and bad feeling abd its management
    2 about narcicst behaviour
    3 reality of life is different from percieptipn.
    4 how culture impact behavipure
    5 how to understand people and surounding situation easily

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከበፊትም በጣም ነው የማዳምጠው ።በጣም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ከሱ ።በግል ግን እሱን ማግኘት የሚቻልበት መንገድ ካለ ።በተረፈ እናመሰግናለን

  • @mabitec8889
    @mabitec8889 12 วันที่ผ่านมา

    Amazing topics,thank you dear,there is not enough awareness on this topic❤❤❤❤, keep it up

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ዋለልኝ ሲናገር ደስ ይላል ከበፊትም ጀምሮ እሰማዋለሁ

  • @LoveKedu
    @LoveKedu วันที่ผ่านมา

    Wow God bless you

  • @RabiaRabbbii
    @RabiaRabbbii 2 หลายเดือนก่อน +1

    The best

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 20 วันที่ผ่านมา

    Your perception is your reality!

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 18 วันที่ผ่านมา

    I love this 😊, very much appreciated.

  • @azebtafere3032
    @azebtafere3032 หลายเดือนก่อน

    Wow this guy is intelligent thank you for interviewing him very knowledgeable

  • @freromangebremariam1838
    @freromangebremariam1838 วันที่ผ่านมา

    Interested ideas, and thank you

  • @TofikTofikman
    @TofikTofikman 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለምንም ነገር ቢጠየቅ እንኳ በአግባቡ ነው የሚመልሰው ይገርማል❤

  • @filmondemerew298
    @filmondemerew298 หลายเดือนก่อน

    Best advice

  • @BEREKETBITEW-c3g
    @BEREKETBITEW-c3g หลายเดือนก่อน

    it is really good i will apperciate you work

  • @shewitfisshaye4692
    @shewitfisshaye4692 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመስግናለን🙏

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ርእስ ስለሆነ ብዙ ጊዜ የብዙ ሰዎችን ንግግር ዮቲዩብ ላይ እከታተላለሁ ጌታ ምስክሬን 💯 በዚህ ልጅ ደረጃ ያለ ሰው በሀበሻ ደረጃ አልገጠመኝም He is a guy with high caliber ❗️ አብርሽ እባክህ አድራሻውን ንገረን Please 🙏 በድጋሚ ጋብዘው 👍🙏❤✅

  • @anebaeley8475
    @anebaeley8475 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nice discussion❤

  • @saramia1919
    @saramia1919 หลายเดือนก่อน

    Impatia gobezi teru zegite yalwe nw...betami teru tmherti....ke iatalia nw imadametew....Bravo!!!

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน

    WOWWWWW! Betam betam Enamesgnalen ye 2:15 video salselch lemegemeriya gize ayehu❤❤❤ tebarek ene eko psychology betam new yemwedew Efelgalehu please
    Betam yegeremng Narcisse 1
    1sewech smart mehonachew new
    2 enen bcha admchi anch gudaysh yemil gadena neneberchng😢esun ayehu ahun
    3 Chgru ene neng blew ymiyasbut sewch siyasaznu😢
    4ke astedadeg yemimetaw Zg yehone karakter ena hule sewchn yena endihonu meketel wchi is bad filling 😢
    5ena mechreshw kewsti wede wechi yigeletew karakter betam new des yemil thanks Dr

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም @KmUr-xy7ur እንኳን ደስ አሎት ለስልጠናው ስለተመረጡ በዚ ቁጥር ያናግሩን- 0937848471

  • @alemtsehaykebede7238
    @alemtsehaykebede7238 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It was a great discussion.
    o The relationship between body and mind
    o Mechanisms for managing emotion
    o The importance of consistent sleeping patterns
    o Narcissistic personality disorder
    o How to identify a narcissistic person
    o The impact of Daddy attachment disorder
    o The advantages of knowing your ultimate goal

  • @sebletsegaye6138
    @sebletsegaye6138 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much 🙏🙏

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 28 วันที่ผ่านมา

    It is really amazing program 👏 that I love it ❤.

  • @melatmengstie3422
    @melatmengstie3422 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን 👍👍
    1ኛ ስለ አዕምሮ
    2ኛ ስለ ሀሣብና ስሜት
    3ኛ ስለ ጭንቀትና ደስታ
    4ኛ ስለ ናርቲስት
    5ኛ ስለ ዳዲ ኢሹ

  • @shibabawmuche5583
    @shibabawmuche5583 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good Job, Dear Geta keep it up!

  • @etusete8001
    @etusete8001 2 หลายเดือนก่อน +1

    waww thanks geta 😊

  • @HabtamEthiopia
    @HabtamEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @ZewduNigisa
    @ZewduNigisa หลายเดือนก่อน

    interesting !!!!!!!

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Woooow yemidenk ye masredat + midenk yeayimiro bigeb new amesginalew ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emutibelay4082
    @emutibelay4082 26 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ እና ወደ ውስጥ የሚገባ ትልቅ መመሪያ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ገራሚ ወንድም ጋብዘሀል ደሰይላል ድጋሜ ይቅርብልንአወ ያቻላል በሀገር ሰርቶ መለወጥ

  • @frezerfreezy1949
    @frezerfreezy1949 18 วันที่ผ่านมา

    wow thanks

  • @Yemariyam2121-N
    @Yemariyam2121-N 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ🙏🏽

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ቆይታ ነበረን አስገርሞኛል ይህ ሁሉ ነገር በኛ ውስጥ መኖሩ አብርሽ ጥሩ ትምህርት ሰጭ እንግዶች ስለምታቀርብልን አክባሪህ ነኝ💚💛❤🙏💚💛❤🙏😍🌹

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 หลายเดือนก่อน

      እኛም ስለምትከታተይን እናመሰግናለን ሃና ምን ተማርሽበት?

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 2 หลายเดือนก่อน +3

    1ስሜቶቻቸውን መረዳትና ማስተናገድ 2 አላማችንን ባወቅነወና በተከተልነው መጠን ጨንቀትንን ትኩረት ማጣትን የመከሰት እደሉ በጣም ጠባብነወ። 3ከራስ ጋረ ጊዜ ማሳለፍ በተፈጥሮ ና በሁኔታዎች መደሰት። 4በአይምሮ የምናወቀ ነገር ሁሉ ሰወነታችንን ይረዳዋል ማለት እዳልሁነና ሰውነታችን እሰከሚቀበለወ ጊዜ መስጠት እደሚገባ ። 5 አይል ከእወቀት ጋረ ከችሎታ ና ከአቅም ጋረ ሲሆን ውጤታማ እደሚሆን አለዚያ አይል ብቻ ዋጋ ያስከፍላል አሁን እዳለቺወ ኢትዮጵያዊ ። በጣም ጥልቅ ሀሳቦችን ነወ ያነሳወ ተደጋግሞ መደመጥ ያለበት ትንታኔ ነወ❤❤❤❤

    • @SeadaSeid-fg8ow
      @SeadaSeid-fg8ow 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍🌹

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 2 หลายเดือนก่อน

    Wow fantastic information

  • @HanaDawit-m6e
    @HanaDawit-m6e 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Geta Walelign. Walelegn gobez lij new betam. You need to work more on awareness creating about Narcissist. I was fully a victim of narcistic personality husband. Even if I have good self awareness and confidence, at that time i was confused hiwote wisit mini eyetekenawene enideneber. I watched your interview before a year then decided on. Thank you God!

  • @mimaorganic
    @mimaorganic 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bertulun betam desss yemil tmhirt nw betam nw minkorabih emichal kehone Please degimeh gabizilin❤❤❤

  • @LilyWorassa
    @LilyWorassa 2 หลายเดือนก่อน

    Tank you for this episode l learn a lots l appreciate you guys ❤

  • @yisehakterefe507
    @yisehakterefe507 หลายเดือนก่อน

    ከመጣፈጡ የተነሳ ተበልቶ የማይጠገብ ምግብ❤❤❤

  • @binitse5446
    @binitse5446 9 วันที่ผ่านมา

    Thanks❤❤❤❤

  • @wecare700
    @wecare700 8 วันที่ผ่านมา

    the most interesting video thanks a lot

  • @frezerfreezy1949
    @frezerfreezy1949 17 วันที่ผ่านมา +1

    part 2 please